Тёмный
No video :(

📢 የማርክ የተደበቀ ሚስጥር ወጣ 

Efrem_Tube
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

‪@yetenbitube1‬ ‪@marketube391‬ ‪@NahiTube1‬‪@comedianeshetu‬ ‪@abtube7318‬

Опубликовано:

 

19 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 584   
@kidsttube3111
@kidsttube3111 11 месяцев назад
ቀጣይ ብሩክይጠየቅ እምትሉ በ👍አሳዩኝ 😂😂😂
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
ደምሪኝ እማ
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 11 месяцев назад
❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 месяцев назад
አዎ ይጠይቅ
@HH-cc7ls
@HH-cc7ls 11 месяцев назад
ይጠየቅ
@MarituMaritu-eg4yi
@MarituMaritu-eg4yi 7 месяцев назад
ይጠየቅ
@almalm523
@almalm523 11 месяцев назад
ቀጣይ ብሩኬ ይጠየቅ በዛውም ፍቅረኛ ካለችው እንወቅ😂😂
@sarasara4411
@sarasara4411 11 месяцев назад
😅😅😅😅😅
@amentulahwodf565
@amentulahwodf565 11 месяцев назад
አስበሽው ነው😂😂😂😂
@user-jc1bd9on5p
@user-jc1bd9on5p 11 месяцев назад
😂😂😂
@abonshe9173
@abonshe9173 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@theema4770
@theema4770 11 месяцев назад
አወይጠየቅልን😂😂❤
@bbn8011
@bbn8011 11 месяцев назад
የሄለንን አባት በቃ አታንሱ አለፈ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 11 месяцев назад
እስኪ ማነው እደኔ ቤተሰቡ የናፈቀው እውነት እናቴ በጣም ናፍቃኛለች በኔቶርክ የተነሳ ካወረዋት ቆየው እስኪ ሰላም ትሁንልሽ በልኝ
@user-xf5kn2bl6l
@user-xf5kn2bl6l 11 месяцев назад
እኔ ❤❤🥺🥺
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 11 месяцев назад
@@user-xf5kn2bl6l እፍፍፍፍ እኔስ ጨነቀኝ
@hayat8927Subscribe
@hayat8927Subscribe 11 месяцев назад
እህቶቸ በቀጥታ መስመር አትደውሉም እዴ❤❤
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 11 месяцев назад
አብሽሪውዴአላህሰላምያድርግልሽባለችበት
@Sewalahidm
@Sewalahidm 11 месяцев назад
በቀጥታ ደውይ
@madina3096
@madina3096 11 месяцев назад
ዛሬስ ምናፈቀኝ የሀገሬ ንፋስ 😢እንደናንተ ዘና ብሎ የሀገሩን ንፋስ ማሽተት ማለት መታደልነው ያረቢ እስኪ ቀን አውጣልን🌹
@halima7669
@halima7669 11 месяцев назад
ሳህ አሚን ያረብ😢😢😢😢
@zuzu-sn6hi
@zuzu-sn6hi 11 месяцев назад
አሚን ያረቢ 💔
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 11 месяцев назад
😢😢😢በጣም አይዞኖ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 11 месяцев назад
አሜንንንንን
@user-km7yi6wc2q
@user-km7yi6wc2q 11 месяцев назад
አሚንንንያረብ
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo 11 месяцев назад
ሲጀመር ኤፍ ያለበት ነገር ሁሉ ፈታ ያርጋል ምርጥ ልጂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 11 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-ny7iz1bb4h
@user-ny7iz1bb4h 11 месяцев назад
ቡርኬን ተይቁት በዘዉም ፍቅረኘዉንም እነዉቀለን
@mawaysh
@mawaysh 11 месяцев назад
ደምሪኝ እማ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 месяцев назад
ደስስ ስትሉ አይለያያችሁ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤
@Alemitu654
@Alemitu654 11 месяцев назад
ቡርኬን አናዝልን😂❤❤❤❤❤
@kinze-qu9te
@kinze-qu9te 11 месяцев назад
አወ የምር አቅርበው በናትህ 🤣
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 11 месяцев назад
የኔን ባል አቅርብልን ብሩኬን
@BirukTube-
@BirukTube- 11 месяцев назад
የለውበትም😂😂😅😅😅
@berateealamu4229
@berateealamu4229 11 месяцев назад
🎉❤❤🎉🎉❤
@almnl3751
@almnl3751 11 месяцев назад
አንተም ቅረብልን ቤካዬዬ
@nasriyros5048
@nasriyros5048 11 месяцев назад
ክክክክ አረ ቅረብልን😂😂🎉🎉
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 11 месяцев назад
ወረፋህን ጠብቅ አንተ ደግሞ አይቀርልህም
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr
@MihiretAbnewmihiret-gg1hr 11 месяцев назад
Alekibet itebkalen Burke
@ameenahali1891
@ameenahali1891 11 месяцев назад
ማነዉ እደኔ የሚወዳቸዉ ማሻላህ ደስትላላችሁ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 11 месяцев назад
ህይወት መራራ ናት ፊሬዋ ግን ጣፋጭ ናት 😊😊😊😊እኔን የተጨነኩትንስ😊
@meseretwodajo8793
@meseretwodajo8793 11 месяцев назад
ፍቅር ዋጋ ያስከፍላል ወንድሞቼ ባለፈው ነገር ሁሉ ትምህርት አግኝታችሁበታል አሁን ማርቆስ እንደተናገረው አኮራሻለሁ ያልከው ትልቅ ነገር ተናግረሃል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ደግሞ እነዚህን ፍቅር መዋደድ በዚህ ዘመን ማየት መስማት ብርቅ በሆነበት ዘመን የሄሉን ወንድም ኤፍሬምን ብሩኬን እህቶችህ ይባረኩ እውዳችዋለሁ ❤❤❤❤
@hfem3901
@hfem3901 11 месяцев назад
ወላሂ ደሰ ሰትሉ አይለያችሁ ሰሜቱ በጣም ከባድ ነው ጎበዝ ብርቱ❤❤❤❤
@theema4770
@theema4770 11 месяцев назад
ቀጣይ ብሩኬ ይጠየቅልን እንተዋወቀው ፍቅረኛም እዳለው😂😂
@tgay5642
@tgay5642 11 месяцев назад
የተንቢና ነፂ ስሜታችዉን ይግለፁልን
@kxx683
@kxx683 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 11 месяцев назад
አሜንአሜንእናተንምይጠብቃችሁ❤❤❤
@hayu9963
@hayu9963 11 месяцев назад
😂😂😂😂አይ እቃቃ ወላአሂ በቃቃ ባል የመጣ ባጎቴ በናቴ የተገረፍኩት መቼም አረሳውም😢 ግን ከመጥፎ ነገር አተረፈኝ 😊
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 11 месяцев назад
ያንተ ሚስቴች የእኔ ሚስቶች ነበሩ እኮ አላለም😂😂😂😂😂😂
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 месяцев назад
እኔ ግን አንተ ይቅርታ እጠይቀዋለው ምናምን ምትለው እስዋን አግብትክ እስክትኖር ካባትዋ ባትገናኝ ይሻላል መጠየቅ ያለባት ሄለን ናት ይሄ መደፋፈር ነው ያንተ ጠጋ ጠጋ አብራቹ እስክትኖሩ ከወንድሟ ውጪ የትኛውም ቤተሰብ ለማግኘት አትሞክር እንዴ ነውር ነው እኮ ያሁን ግዜ ልጆች አይን አውጣ ስለሆናቹ ነው እንጂ
@user-kx3ux2jo1j
@user-kx3ux2jo1j 11 месяцев назад
እኔኮ የሚገርመኝ ኮሜንት እያነበብኩ ብቻዬን የምስቀዉ ነገር
@semirakemal3483
@semirakemal3483 11 месяцев назад
እኔስ ሀሀሀሀ
@user-yh1ry2kg4m
@user-yh1ry2kg4m 11 месяцев назад
ልፍታችሁ በከቱ አልቀራችሁም. ለሚወዱት ጎደኛ ይሄ ነው መግለጫው ❤
@hmhm6778
@hmhm6778 11 месяцев назад
ገን ይቅርታ ማርክ ወላ ኢፍሪም የሂለን አባት ስም ቪድዉ ስትሰሩ አታንሱ በተረፈ በርቱ በቀጣይ ኢፍረምን ከነ ጓደኛዉ ጠይቁልን
@medinaalimedina
@medinaalimedina 4 месяца назад
ማርክ ትንሽ ብትወፍር ጥሩነው❤❤❤በትረፈጨዋታችሁ ዴስይላል❤❤❤❤
@iloveuae5033
@iloveuae5033 11 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@user-mu6rc4sw5e
@user-mu6rc4sw5e 7 месяцев назад
ብሩኬን ይጠየቅልን😢😢😢😢
@alemneshhailu1213
@alemneshhailu1213 10 месяцев назад
የሔሉን አባት ልጁን አሳልፎ ስለሰጠህ በባህላችን መንገድ አክብር አማት አቱ ነዉ የሚባለዉ
@AsnidebelaAsnide-px3go
@AsnidebelaAsnide-px3go 11 месяцев назад
ኤፋ ደስ ስትል እኮ!!!!!
@user-cp3jd1jx3u
@user-cp3jd1jx3u 11 месяцев назад
ቀጣይ ኤፍሬም ይጠየቅ😂😂😂 ሄሉየ የማርክን የእቃቃ ሚስት ጠበቅ አድርገሽ ያዥ😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 месяцев назад
ቦባቆች ቡሩኬና ኤፍረም እኔም ሁሌ ኤፍሬምን ሳይ ትዝ ይለኝና ያስቀኛል😂😂😂😂😂😂😂😂
@cjcjiff134
@cjcjiff134 11 месяцев назад
የብርክ ፍቅርኜ ማየተ እፈልጋለሂ❤
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 11 месяцев назад
እንኳን ደስ አለችሁ ማርክና ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 11 месяцев назад
አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ምርጥባል🌸ምርጥ አባት🌸ምርጥ አሥተማሪ🌸ምርጥ አለ አዛኝ ናፍቂ🌸ምርጥ ነብይ🌸ሙሀመድ🌸ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም🌸ፕሮፍይሌን 🌸በመጫን ኑኑኑኑኑ ወደ ቤቴ🌹🌹ብቅ በሉ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 месяцев назад
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሠለላሑ አለይሕ ወሠለም🎉🎉🎉
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 11 месяцев назад
ወይኔ ሀገራችሁ ግን እደት ነው የሚያምረዉ የት ነው የማየት እድሉን ባገኝ መጣት ፈለኩ❤❤❤❤❤❤😂
@AyatMensur
@AyatMensur 11 месяцев назад
ቡታዠራ ነው ጉራጌ ዞን ነው
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x 11 месяцев назад
ቡታጅራ ጉራጌዋ ውቢትዋ
@user-uf1gz3rf7w
@user-uf1gz3rf7w 11 месяцев назад
አመሰግናለሁ
@selamlove6129
@selamlove6129 11 месяцев назад
ደስ ስትሉ❤❤❤ ብሩክም ይጠየቅልን😂😂😂❤❤
@user-ct6ud8ux8e
@user-ct6ud8ux8e 11 месяцев назад
ቀጣይ ብሩክ ይጠየቅ ከነ ፍቅረኛዉ
@HiwetKerefde
@HiwetKerefde 11 месяцев назад
ከብሩኬ ፍቅር ይዞኛል ይጠየቅና ሥለፍቅረኛው ቁርጡ ልወቀው ካለችው እወደዋለሁ ግን ሀገር ስገባ ባገኛው ደሥ ይለኛል
@Hayumrhamde
@Hayumrhamde 6 месяцев назад
ኤፋ መቼነው የቡራዬ ተራ እየጠበቅን ነውኮ❤❤❤
@eexx5392
@eexx5392 11 месяцев назад
ቀጣይ ብሩኬ ይጠየቅ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 2 месяца назад
ያተም ሚስቶቺ የኔም ሚስቶቺ ነበሩ እረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 11 месяцев назад
😆😆😆የእሩጫውማ የእወነት በጣም ያሳቀኝ ማርክየ ግን በመጨርሻም ቢሆን የምትወዳትንጨልጂ ተፈቀደልህ እኳን ደሰ አለህ እና ጓደኝነታቸሁም እሰከመጨርሻ ያደርግላቸሁ
@AynalemeArega-xg6rb
@AynalemeArega-xg6rb 11 месяцев назад
እኔ ሲጀመር ኤፍሬምን ባየሁት ቁጥር ሳቄ ይመጣል
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 месяцев назад
ከይቅርታ ጋር የሄሉን አባት ስም አትጥራ አበቃ አለፈ ሊከፋቸው ይችላል
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 11 месяцев назад
እኔ የቃቃ ባሌ አገባ ሲሉኝ ያለቀስኩት መቸም አይረሳኝ አይይይይ😢😢😢😢
@EfremTube21
@EfremTube21 11 месяцев назад
😂😂🙌
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 месяцев назад
ክክክ ሚሰኪን በምንአሰታውሰሺውነው
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 11 месяцев назад
ቆይ እስከስንት አመት ነው የቃቃ ባልሽ እኔ እስከ 3 አመቴ ልጫወት እችላለሁ ከዛ የዘለለ የለም
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 месяцев назад
​@@atklitemelkamu4735በሦሥት አመት ባል የሚለዉን ቃሉንራሡ እደት ይታወቃል
@user-vj5uv9qf9r
@user-vj5uv9qf9r 11 месяцев назад
ብሩክን አቅርቡልን
@etetewami9042
@etetewami9042 7 месяцев назад
🎉🎉 ኤፍሬም ብሩኬ ማርቆስ።።ኤንደ እናንተ አይነት ከልብ የሚዋደዱ ወንድማማች።።ፈጣሪ ያብዛው።።የእውነት ከልብ የምትተሳሰቡ ናችሁ።።ይሄን ማስተዋል አይለውጥባችሁ።።
@Zahra-eh6mu
@Zahra-eh6mu 11 месяцев назад
አረወየው😂😂😂😂😂😂😂ስወዳችሂ😂❤ቀጣይ ብሩኬን አምጣልን😂❤
@askidesta4271
@askidesta4271 11 месяцев назад
ምርጦቾ ሠላማችሁ ይብዛ ❤ሠላም ለእናት ሀገራችን 😢
@fozi2230
@fozi2230 11 месяцев назад
አይ ማርክ የስልክ እንጨቱን ነክተህ እስክትመጣማ እነሱ አለምን ቀጩ 😂😂😂😂
@zuzulove9763
@zuzulove9763 11 месяцев назад
ማርክ ቀበጥክ ምንድን ነው መነሣት ያው ቀልድ ነው መልሥ
@Meelaal567
@Meelaal567 11 месяцев назад
Desisitilu Efi Burukemi amixahuna Xayiqewu ideziwu😂😂😂😂😂❤❤❤❤😮
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 11 месяцев назад
ጦጣወቹ ግን ምን አስበው ነው ከኃላ ሚስጥር እያዳመጡ ይሆንደ😂😂😂ቀጣይ ይቅረቡልን ጦጣወቹ
@user-yq1ft7nt2i
@user-yq1ft7nt2i 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-el2ji2ox8i
@user-el2ji2ox8i 6 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 11 месяцев назад
አረ በሰቅ ሞኩ ዘር በጣም ደብሮኝ ስራም እንግዳ ስለሌም ዳክሞኝ ነበር ግን ታዘነናሁ ኑሩ እናተም ❤❤❤
@tigistDemeke-he7hi
@tigistDemeke-he7hi 11 месяцев назад
ክብር ለጌታ ይሁን ❤️❤️❤️
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 3 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-xg6cj2wf8o
@user-xg6cj2wf8o 4 месяца назад
አሚንንወድሞቻችን
@iloveuae5033
@iloveuae5033 11 месяцев назад
ጥያቄዉን መመለስ አለብህ ሄሉ መልሳለች ታማኝ ናት አንተም መመለስ አለብህ
@gjyvng738
@gjyvng738 11 месяцев назад
መልስ ሂሉ ሁሉንምመልሳለች
@user-vw8go4uz2t
@user-vw8go4uz2t 11 месяцев назад
ወይኔ እኔ የቃቃ ባል ሲሉኝ እማለቅሰው ማልቀስ የዛሬን አያራገው እና😂😂😂😂
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 11 месяцев назад
የእቃቃ ባሌ ሆኖ ግን ልጅ ሆነን በጣምምምም የወደኝ ነበር አብርን አደገን አብርን ተማርን ግን አላገባም አላገባሁም እያደግን ስንመጣ ሲቀርበኝ ራቅኩት ቤተሰቦቼ እደማይፈቅዱልኝ ሰለ ማቅ ትዝታ
@hayatTube946
@hayatTube946 6 месяцев назад
ኤፍ ኣተ የለሃበት ሁሉም ቦታ ፍታ የለበት ቦታነው የምር ይመችህ 🥰🥰🥰🥰ደስ ስትሉ
@user-dp1nd1no3n
@user-dp1nd1no3n 6 месяцев назад
በጣም ነዉ ምተሲቁን ኤፈ ቲለያለህ❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂ወይኔ እሱ ባል ሲሆን እቃ ይልከኝ ነበር አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቱ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 месяцев назад
ሰታምሩ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ክክክክክክክ አንድ በወዳ 😂😂😂
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo 11 месяцев назад
እር ኡኡኡኡኡኡኡኡ የብሩኬን ፍቅርኛ አጡልን ማለቴ ታለው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 11 месяцев назад
ማርኪዬ ኤፊ እንኳን ደና መጣቹ ውድ ተናፊቂ የሆናቹ በጉጉት ስጠብቃቹ ናበር ❤❤❤ሠላማቹ ይብዘልኝ
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@mahbubamahbuba1827
@mahbubamahbuba1827 11 месяцев назад
አይዞኝኝኝኝኝ ሁሉም ለበጎ ነው ትዝታ እና ታሪክ ይሆናል
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 11 месяцев назад
ሰትመቹኝኝኝ😂😂 አፋሬም ምችት ይበልህ ማረቆሴ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 11 месяцев назад
ምን ችግር አለው ሰለ እቃቃ ጨዋታ ይሷ መልሳየልደ ጉግማጉግ ነህሳ 😂😂😂😂😂
@user-jq5eg8xi9enjoyed
@user-jq5eg8xi9enjoyed 11 месяцев назад
ክክክክክክክ😀😀😁😁😁😂😂😁🤓🤓🤓🤓🤓 ደስ ይላል አንድ ነው ች❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@foziyatube4807
@foziyatube4807 11 месяцев назад
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 месяцев назад
እረ በቃ አንተ ብቻ ማውራት አለባት እንዴ ስንት እንደ ወንድም ጓደኛ አሉ አትቅና
@user-cn9zj6jc1d
@user-cn9zj6jc1d Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ኤፋ አላለም ሺት አሸንተውኛል😂😂😂😂😂😂
@mariyamyousaf877
@mariyamyousaf877 11 месяцев назад
ግን ቪዶውን አባትዪው ያያዎል ይህን ብቻ መልሱልኝ ልጁ ሲቀርፅ እናንተ ስቀርፁ
@Qp4109
@Qp4109 11 месяцев назад
Iko 😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
እና😂😂😂
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c 11 месяцев назад
ቀጣይብሩክይጠየቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 11 месяцев назад
ደስ ስትሉ ውዶችየ በላቸው አላለም ማርክ
@user-er5eu3mq9y
@user-er5eu3mq9y 2 месяца назад
ብሩክይጠየቅ
@user-vo6nq8ly9p
@user-vo6nq8ly9p 2 месяца назад
ብሩክን ጠይቅልን
@user-li4xx6ke1r
@user-li4xx6ke1r 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤በጣምደስትላላችሁ በእውነት❤❤❤❤❤
@user-tk1li7jt2amina
@user-tk1li7jt2amina 11 месяцев назад
ወላሂወደንአቆሰልከውማርክየ
@user-uo5wf3pk4t
@user-uo5wf3pk4t 8 месяцев назад
በጣምደሰትላላችሁበአውነትፍቅር❤❤❤❤❤❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 11 месяцев назад
አይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላል ክክክክክክክክክክ የወንድምህ ሚስት ያንተም ሚስት
@AyatMensur
@AyatMensur 11 месяцев назад
አባቱዮማ ሠጥቶታል ግን ጠብቅ ተብለሀል ማርክ
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 11 месяцев назад
እስኪ ,እኔ ደሞ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ.?, ከ,ኤፍሬም,ከ,አብርሀም,ከ,ቡርኬ ,ከማርክ, ከ,አራታችሁ,ማን ነበር ጎበዝ ተማሪ, በማሪያም 4,ታችሁም ባንድ ተሠብስባችሁ, ይሄን ጥያቄ መልሱልኝ, በተረፈ, እወዳችሁአለሁ በጣም ምርጥ ቤተሠብ ናችሁ❤👏
@RajuyanHosen
@RajuyanHosen 4 месяца назад
Efa.yate.chiku.yeteneshe.❤❤
@comceill3288
@comceill3288 11 месяцев назад
😂😂😂😂ተላላኪ ነበርካ ማርክዬ 🤭🤭🤭😜
@yenenesh-in8pq
@yenenesh-in8pq 11 месяцев назад
Betam des yemtlu godnga machoch regt yalachu wendmoch ❤❤❤❤ fetari befker yanurachu❤❤❤❤
@feke2tube
@feke2tube 11 месяцев назад
ኢፍሪም ኧረ ወይ 5 ልጁነት እቃቃቃቃ ጫወታ ሴት ብዙ ጉድ እደ ልቤሰነበረ እዴ የምትቀይሩት😂😂
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 11 месяцев назад
😂😂😂የኛ ወንዶች 5 +10 ናቸው ሚስቶቻችሁ ቱቱቱ 🤣👍የናት እቃ የወጥ እጨት ይመስል ማማሰል ነው በየጓዳው🤣🤣🤣
@zainasied615
@zainasied615 11 месяцев назад
ሳህ😂😂😂😂
@Asas-xy8qm
@Asas-xy8qm 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n 11 месяцев назад
እረ ሴቶች እፈሩ
@eexx5392
@eexx5392 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@nunubintbaba
@nunubintbaba 5 месяцев назад
ሐያእ እሚባል ነገር ጠፋ አይይይይይ
@medina6236
@medina6236 2 месяца назад
😂😂😂ያተ ሚስቶች የኔም ነበሩ አለ, ማርክ ወይኔ በሳቅ
@haliamMSAN
@haliamMSAN 11 месяцев назад
ሰላምፍቅርአላህያረብ❤❤ዉዴማሻአላህማሻአላህ😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 месяца назад
ኤፋሬምይጠየቅ😂😂😂❤❤❤አንበሳዉ
@zaboraa32
@zaboraa32 11 месяцев назад
አልሃምዱሊላህ የቃቃ ባሌ የእዉነት ባሌ ሆነ
@EfremTube21
@EfremTube21 11 месяцев назад
😂❤🙌
@fhfh965
@fhfh965 11 месяцев назад
ዋው ደስ ይላል
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 11 месяцев назад
ዋዊ
@kere6628
@kere6628 11 месяцев назад
😂❤
@sadaa2800
@sadaa2800 11 месяцев назад
ስወዳችሁ ፋሚሊው ደሥስትሉ❤❤❤❤❤
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 10 месяцев назад
ብሩኬ የት ሄደ አምጡልን ናፍቆናል❤❤❤❤
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 11 месяцев назад
❤❤❤❤ወይኔ ስወዳችሁ❤❤ደስየሚል ጨዋታ😂😂
@user-ob6pr2oh3l
@user-ob6pr2oh3l 11 месяцев назад
አይለያችሁ በጣም ደሥ የምትሉ ቤተሠብ ናችሁ
@tayba1611
@tayba1611 7 месяцев назад
ኤፋ ግን ምርጥ ልጂ ነህ
@user-tc1nl4yq2p
@user-tc1nl4yq2p 11 месяцев назад
ሰላም ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 11 месяцев назад
ውይኔ ሞትሁኝ በሳቅ ማሮች ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s 3 месяца назад
ቀጣይ ብሩኬ ይጠየቅልን የምትሉ ላይክ ላይክ አሳዩኝ የኔ ውዶች የመዳም ቅመሞች ሰላማቹ ይብዛልኝ ❤❤❤
@user-lz6vg3js5g
@user-lz6vg3js5g 10 месяцев назад
ወይኔ አዝናናችሁኝ ደሞ ጦጣዎቹ😂😂😂😂😂❤❤❤
Далее
📢 ለመጀመርያ ጊዜ ሄሉ ጋር ሄድን
15:22
Мухочирон эхтиёт бошед!
01:31
Просмотров 117 тыс.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,8 млн
아이스크림으로 진짜 친구 구별하는법
00:17
📢 የዊና ፍቅረኛ ታወቀች
22:22
Просмотров 83 тыс.
📢 አፍቃሪው ስጦታ ላከችለት#love
11:58
🛑የሄለን አባት ፈቀዱልን
17:03
Просмотров 76 тыс.
Мухочирон эхтиёт бошед!
01:31
Просмотров 117 тыс.