Тёмный

📮ቅድስት አርሴማ |ስንክሳር ዘወርኅ ሐምሌ 6 መታሰቢያ ክብረበዓል በሰላም አደረሰን @MegabeBerekete ethiopian 

yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
Подписаться 84 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

🅾️🅾️🅾️ የእለቱ በዓላቶች 🅾️🅾️🅾️
📗 የቅዱሳን አቡቂርና የዮሐንስ ፍልሰት ሆነ
📮የአማርያ ልጅ የሴዴቅያስ ልጅ የዕረፍቱ መታሰብያ ነው
📮የጎዶልያ ልጅ የኩሲ ልጅ የሶፍንያስ የዕረፍቱ መታሰብያ ነው
📮የዐሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነብያት መታሰብያቸው ነው
📌Welcome yekidusan zekere RU-vid Channel📌
እንኳን ወደ የቅዱሳን ዝክር ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ።
በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ጸሎት፣ በየእለቱ የሚደመጡ ስንክሳር እና አዲስ የቤተክርስቲያን መረጃዎች ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።
የቅዱሳን ዝክር ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትነ እንጠይቃለን።
🔶🔶🔶 ምሳሌ 10 (Proverbs)
7፤ የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነው፤ የኅጥኣን ስም ግን ይጠፋል።
11፤ የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ናት፤ የኃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
📣Like
📣Subscribe
📣Share
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።
Thanks For Watching
#berekete tube
#mahtebe media
#Donkey Tube
#ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
#Nisebiho Mezmur - ንሴብሖ መዝሙር
#Samuel Asres I Official Channel
#yekidusan zekere የቅዱሳን ዝክር
#ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
#ቤተ ራማ Bete Rama
#21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
#Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
#ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
#EOTC TV
#Mahibere Kidusan
#masresham
Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
'የቅዱሳን መታሰቢያ ለበረከት ነው''
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። በየዕለቱ ተከብረው የሚውሉትን ቅዱሳን መለአክትን እና ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታትን የማቀርብበትን ቻናል ነው ስለምትደግፉኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ::
መልካም ነገሮች የሆኑትን ሁሉ የማስተላልፍበት እንደሆነ ስገልጽላችሁ በደስታ ነው።
በሰብስክራይብ፤ ሼር፤ ላይክ ( subscribe, share and like)

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 369   
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 22 дня назад
አሜ አሜ አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አባቴ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ልመስክር እልል ብላቹ አመስግኑልኝ ከ40ቀን በፍት እህቴ ን እብድ ውሻ ነክሳት በጣም አልቅሼ የሰማውት በ አቡዩ ቀንነበር አልቅሼ እህቴ ምንም እንዳትሆንብኝ ብየ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ነገርኳቸው ይሄው ዛሬ መርፈዋንም ጨርሳ በሰላም ነው ያለች እልልል ብላቹ አመስግኑልኝ❤❤❤❤❤
@belibeli8619
@belibeli8619 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rx7dq7sm8h
@user-rx7dq7sm8h 22 дня назад
Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelelelel Yegezaber yemasagn hulachenm yemarun Abun Gaber manefasa keduse
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 22 дня назад
እልልልልልልልል
@user-el6mj2yv8g
@user-el6mj2yv8g 22 дня назад
እኔም ምሥክርነኝ የዛሬ አመት በጣም ደክሜ ነበር በሥደት 😢😢😢😢 አልቅሼ ነግሬው በለተ ቀኑ ሠዎቸም ፈሩ ትሞትብናለይ ብለው የሹፌሩን ቁጥር አጭ አሉኝ ከዛ እቃሺን ይዘሽ ውጭ እያሉሺነው አለኝ ሹፌሩም አልመጣም አለኝ በጣም አለቀሥኩኝ ማንም የለኝም ቤተሠብ ከዛ አሠሪዬ ለመነችው ሀኪም ወሠዱኝ ጡቴን ጭቅላቴን ማህፀኔን መላ ሠውነቴ ዝሏል ከዚያ መድሃኒት ሠጡኝ ትንሽ ምልክት አገኘሁ ወር ተኛሁኝ የተጋሁባቸው ሠዎችም ሥራ መጣ ህጅ ሢሉኝ እሺ አልኩኝ በጣም ከፍኝ አለቀሥኩኝ የግድ ሥራ እሠራ ጀመር አለፈ ተመሥገን አሁንም ጡቴን በሺተኛነኝ በፆለታችሁ አሥቡኝ እያለቀሥኩኝ የግ ድነው የፆፍኩት እግዚአብሔር ምረቱን ይላክልኝ ለሀገርሺም ያብቃሺ እኔምምሥክርነኝየዛሬአመትበጣምደክሜነበርበሥደትአልቅሼነግሬውበለሠዎቸምፈሩትሞትብናለይብለውየሹፌሩንቁጥርአጭአሉኝከዛእቃሺንይዘሽውጭእያሉሺነውአለኝሹፌሩምአልመጣምአለኝበጣምአለቀሥኩኝማንምየለኝምቤተሠብከዛአሠሪዬለመነችውሀኪምወሠዱኝጡቴንጭቅላቴንማህፀኔንመላሠውነቴዝሏልከዚያመድሃኒትሠጡኝትንሽምልክትአገኘሁወርተኛሁኝየተጋሁባቸውሠዎችምሥራመጣህጅሢሉኝእሺአልኩኝበጣምከፍኝአለቀሥኩኝየግድሥራእሠራጀመርአለፈተመሥገንአሁንምጡቴንበሺተኛነኝበፆለታችሁአሥቡኝእያለቀሥኩኝየግድነውየፆፍኩትእግዚአብሔርምረቱንይላክልኝለሀገርሺምያብቃሺበሉኝ
@zainozaino7530
@zainozaino7530 22 дня назад
Amen Amen Amen kalhewt yesamaln abatchen ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏💒💒💒
@user-rh1se8ln6v
@user-rh1se8ln6v 22 дня назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@user-lz6lc4bs3t
@user-lz6lc4bs3t 22 дня назад
አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አደርሳችሁ ወገኖቸ አሜን በፆለታችሁ አስቡኝ
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለቅዱስ ጴጥሮስ ለቅዱስ ጳውሎስ ወርሀዊ ክብረ በአል እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት በሰላም በጤና እደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የቀዱስ ጴጥሮስ የቅዱስ ጳውሎስ እድሁም በእለቱ ተዘክረው ለሚውሉ ቅዱሳን ሰማእታት ረደት በረከት ምልጃና ፀሎት በሀገራችን በቤተ ሰቦቻችን በስደት ላለነው እድሁም በመላው ኦርቶዶክስ አይለ የን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤💒⛪💒⛪
@user-gf7db4ef9x
@user-gf7db4ef9x 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mimimimi6353
@mimimimi6353 22 дня назад
Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3 Amen.3 ❤❤❤❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 22 дня назад
እንኩዋን ለፃድቁ አባታችን ለቅዱስ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ በአል በስላም አደረሳቹ❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 22 дня назад
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ብርሃነ ላሴ ለዚህ ቀን ያሰማኸኝ ቃለ ይወት ያሰማ አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን❤ቃለሕይወት ቃለበረከትን ያሠማልን
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ለዛሬ ለዘለዓለም ክብር ምስጋና ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-cw3bq3qe8n
@user-cw3bq3qe8n 22 дня назад
❤🌿🌿🤲አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን🤲🤲🤲🌿🌿❤❤❤✝️
@user-tf8yx2pg8q
@user-tf8yx2pg8q 22 дня назад
አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤ አሜንንንንንንንንንንን❤❤❤.
@easrteasrt9832
@easrteasrt9832 22 дня назад
አሜን ፫ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለመህምራችን በእውነቱ ❤❤❤
@hiachoolmooiliyam2431
@hiachoolmooiliyam2431 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ አቡነ ገብረመፈስ ቅዱስ በረከታችሁ ይደረብን
@EskadarNugu
@EskadarNugu 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-ey3tq7nk2d
@user-ey3tq7nk2d 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ገብረመንፈስ ቅዱስ የልቤን ፈፅምልኝ
@user-mq4oc4ky6o
@user-mq4oc4ky6o 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኩአን አብር አድርስን
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 22 дня назад
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ቢያንበት የቅድስት መንፈስ ቅዱስ መለየት አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-pl5mz2ze4s
@user-pl5mz2ze4s 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምሊን መምህርችን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@sebleworkie3181
@sebleworkie3181 22 дня назад
አሜን ❤ያባቶቻችን በረከት ይደርብን❤
@H1RUTT
@H1RUTT 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@abebech352
@abebech352 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን ✝️✝️🤲🤲🤲✝️✝️✝️🤲🤲🤲✝️✝️✝️
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገንአሜንንን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f 22 дня назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜንንን አሜንንን አሜንንንን
@alemshibru
@alemshibru 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ዼጥሮስ ወዻዉሎስ አመታዊ በዓል እንዲሁ ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ መታሰቢያ አደረሰን አደረሳችሁ።
@abelgames5247
@abelgames5247 22 дня назад
አሜን 🤲🤲🙏
@AsterTatasa
@AsterTatasa 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@yemariyamlij4958
@yemariyamlij4958 22 дня назад
Amen Amen Amen dhugumaa dhugatii waqayoo goftan sagalee jirenyaa siyaa dhagesisuu ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z 22 дня назад
❤ለመስከር፡አብቃኝ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤መዳኒአለም❤ሆይ❤እግዚዮ፡ማርኝ፡ብመግስትህ❤አስብኝ❤አቤቱ፡ማር፡ይቅር፡ብለኝ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ci6sr7be4t
@user-ci6sr7be4t 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብኝ ወለተ ተክለሃይማኖት እያላችሁ በፆለታችሁ እሠቡኝ ወገኖቸ ችግር ውስጥነኝ😭😭እኔም ለምስክርነት እበቃ ዘንድ
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 22 дня назад
አሜንን አሜን አሜን የፃድቁ ገብረመንፈስ ቅዱስ እና ጳውሎስ ጴጥሮስ በርከታቸው ይ ደረብን🙏🙏🙏🙏
@Magdes-po7ei
@Magdes-po7ei 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን
@tigisttigist9004
@tigisttigist9004 22 дня назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nuramuhammed3888
@nuramuhammed3888 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@elsaderiba5135
@elsaderiba5135 22 дня назад
Amen Amen Amen hikani abiro adrasaani Abatachini 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@BreFekr
@BreFekr 22 дня назад
አሜን❤❤አሜን❤❤አሜን❤❤እንኳን❤❤አብሮ አደረስን❤❤አደረሳቹ❤❤ለአባታችን❤❤ገብረ❤❤መንፈስ❤ቅዱስ❤ዓመታዊ❤ባአል❤🌿🌻🌿⛪🌿💒🌿🙏🌿🙏🌿🎂♥💕💟
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እግዚ አብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን የልዑል እግዚአብ ሔርቤ ተሰቦች የአባቶቻች ንየቅዱስም ልጃጸሎስ እና የጻድቁ አባታችን የአቡነገብ ረመንፈስ ቅዱስም ልጃጸሎት ልመናቸዉ ረድኤት በረከታቸዉበእኛበ ህዝበ ክርስቲያን ለይጸንቶ ለዘለዓለሙ ይኑር አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን መ ምህራችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@asmraa8521
@asmraa8521 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደርሳቹሁ
@user-di1wz1mr8l
@user-di1wz1mr8l 22 дня назад
አሜን❤❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤አባታችን. ቃለሂወት. ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን. እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤በማለት. እስብን. ወለት. መዲን. እናወለትእየሱ. እያላችሁ. እስብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o 21 день назад
እልልልልልል አንቺን የሰማ አባታችን ፆሎት በረከታቸው ምልጃቸው አይለየን አሜን
@SaSlam-dk9ev
@SaSlam-dk9ev 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለዝክ ቀን ላደረስን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tsehaiy
@tsehaiy 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🌿🌿🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏💚💚💚👏👏
@user-ml9ry5gs9h
@user-ml9ry5gs9h 22 дня назад
Amen Amen Amen
@shewanshmahri7657
@shewanshmahri7657 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏
@enatteshale
@enatteshale 22 дня назад
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአቡነገመንፈስቅዱስ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን የፃድቃን ሰማዕታት ሃዋርያት በረከታቸው ይደርብን አሜን❤❤❤
@Tsgemaryam12
@Tsgemaryam12 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@degesewbezza7465
@degesewbezza7465 22 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤🎉
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 22 дня назад
,አሜን አሜን አሜን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ያመስገን እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን አደረሳችሁ አባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ በያለንበት ከክፉ ሁሉ ይሰውሩን ሀገራችን ሰላሙን ይመልስልን የጻድቁ በረከታቸው ምልጃ ፆሎታቸው አይለየን አሜን መምህራችን ብርሀነ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-zv7vi5kq5j
@user-zv7vi5kq5j 22 дня назад
❤❤🎉🎉🎉🎉 አሜን❤አሜን❤አሜን ቃለሂወት🎉ያሰማልን❤🎉በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞች ወድሜ ታሞብኛል ያለሁ ኩዌት ነውክፉውን እዳል ሰማ😢😢😢😢😢😢
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 22 дня назад
እንኳን ❤❤❤አደረሰን ❤❤❤አደረሳችሁ ❤❤❤❤ክብር❤❤❤❤ ምስጋና❤❤❤❤❤ አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤❤❤❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uy9vd3wr7i
@user-uy9vd3wr7i 22 дня назад
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@Mekdes-ir8jw
@Mekdes-ir8jw 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MiskaMaganda
@MiskaMaganda 22 дня назад
አሜን ♥️ አሜን ♥️ አሜን ♥️ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከነመላው ቤተሰቦ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ እህታችን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል
@muluabeba4416
@muluabeba4416 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎታቸው የቅዱሳን ፀሎት ይርዳን ይተብቀን 🙏🙏🙏
@user-bu1yn5hp4v
@user-bu1yn5hp4v 22 дня назад
Amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen amenamen
@user-mc2oy4jd5p
@user-mc2oy4jd5p 22 дня назад
Amen Ame Amen
@selamselam6149
@selamselam6149 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@user-fu5ob5hf3t
@user-fu5ob5hf3t 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን በእድሜ ያስቆየልን
@woinshetgirma709
@woinshetgirma709 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@user-ri9sb1us4w
@user-ri9sb1us4w 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@user-ev7rd5jz3z
@user-ev7rd5jz3z 22 дня назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹
@HamidAlo-yl7qe
@HamidAlo-yl7qe 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍
@meronguta7016
@meronguta7016 22 дня назад
Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mulunuguse7800
@mulunuguse7800 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአባቶቻችን በረከት ረድኤት ይደርብን 🙏
@H1RUTT
@H1RUTT 22 дня назад
thank you
@user-wz4vl4th4g
@user-wz4vl4th4g 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ♥️🙏🥹
@MizantadesseTadesse-dk9cr
@MizantadesseTadesse-dk9cr 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@azitytube6811
@azitytube6811 22 дня назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን ወንድማችን 🙏🙏🙏
@user-hc4um5oq6s
@user-hc4um5oq6s 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤
@user-ls5jp7sj1h
@user-ls5jp7sj1h 22 дня назад
ኣሜንንንንንን❤❤❤❤
@user-hh3bp2sb5o
@user-hh3bp2sb5o 22 дня назад
Amen Amen Amen❤
@sara_4417
@sara_4417 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-me5kd3uw1u
@user-me5kd3uw1u 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድየተዋህዶልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን አቡነገብረመንፈስቅዱስ ምልጃና ፀሎታችሁ አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 22 дня назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@zenashezena1975
@zenashezena1975 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 22 дня назад
Amen amen amen
@user-dx7nf8cw4z
@user-dx7nf8cw4z 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
@user-sg8tg4ko9w
@user-sg8tg4ko9w 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🙏🙏🤲🤲🤲❤️🙏❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰👏🥰
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kdj1601
@kdj1601 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዝህ ቀን በሠላም አደረሠን❤❤❤❤❤❤❤
@user-zv8mf4fn2j
@user-zv8mf4fn2j 22 дня назад
Amena ❤amena 🎉amena ❤klwte ❤ysmlne ❤mamrach 🎉❤🎉❤
@erockcel8789
@erockcel8789 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የቅዱሳን ረድኤት በረከት አይለየን ❤❤❤
@akmam5900
@akmam5900 22 дня назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን(፫) ቃለ ህወት ያሰማልን
@user-vi3wj1dk1i
@user-vi3wj1dk1i 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ አቡነ ገብረመፈስ ቅዱስ በረከታችሁ ይደረብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarahali5923
@sarahali5923 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መምህር❤❤❤❤❤❤
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🎉🎉🎉
@NahomHadera
@NahomHadera 22 дня назад
ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maha98aalqahtani3
@maha98aalqahtani3 22 дня назад
እሜን እሜን እሜን ወንድማችን ፀጋውን ይብዛልህ ❤❤❤
@aadd8812
@aadd8812 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን❤❤❤❤❤
@user-dx7nf8cw4z
@user-dx7nf8cw4z 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሳችሁ
@user-ee2ri5tl4c
@user-ee2ri5tl4c 22 дня назад
የአቡነ ገብረመፈስ ቅዱስ እረዴት በረከትቸዉ አይለየን ለአገራችን ሰላሙን ይመልሱልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ፀጋበረ ከቱን ያብዛልን አሜንንንንን
@user-md6jy3rq9s
@user-md6jy3rq9s 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን❤❤❤ የቅዱስ ጳውሎት በርከትና የቅዱስ ጼጥሮስ የፃድቁ አባታችን የቅዱስ ገብረመንፈስ ቅዱስ በርከት እሬዴታቸው ይደርብን አሜንንን❤❤❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 22 дня назад
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለዚህ ቀን ያደረሰን ለመቤት ድንግል ማርያም ልጅ ቸርች እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባል አሜን አሜን አሜን አሜን ተመስገን ለዛሬ ለዘላለም አሜን❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-xm1ov1xo3y
@user-xm1ov1xo3y 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mywife-jx7mw
@mywife-jx7mw 22 дня назад
AMEN AMEN AMEN 🙏 🙏🙏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 22 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-hj6ln4vr4j
@user-hj6ln4vr4j 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የአቡነ ገብረ መንፈስቅዱስ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤
@BdJd-me9pn
@BdJd-me9pn 22 дня назад
እኳን አደረስችሁ አደረሰን ተመስገን አምላኬ እግዚአቤሔር ይመስገን ቃለሂዉት ዪሰማልን አባታችን እዲሜወት ዪርዘምጠጋዉንዪብዛልን አሜንአሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ❤🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💐
Далее
Pull The Lever challenge! Who's the lucky one? (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:23
Аминка ❤️
00:16
Просмотров 1,2 млн
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Saturday
15:29
Pull The Lever challenge! Who's the lucky one? (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:23