Тёмный

🔴ሀናን ታርቅ ስለ ፍቺው ዜና የሰጠችው መልስና አነጋጋሪው የቴዲ አፍሮና አምለሰት ጉዳይ | Seifu on EBS 

Dallol Entertainment
Подписаться 349 тыс.
Просмотров 202 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@charientertainment
@charientertainment 2 года назад
ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ አረብ ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ🙏 ❤
@shawaye5579
@shawaye5579 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@astherasther5448
@astherasther5448 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 2 года назад
አሚን ያረብ። አሚን
@maryey2578
@maryey2578 2 года назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 2 года назад
Ameeeeen my dear (family 👪)and friends ❤
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ምርጡ ነብይና ሰለላሁ አለይ ወሰለም
@bekialexsis1254
@bekialexsis1254 2 года назад
እኔ ክርስቲያን ነኝ ዝም ያለ ነጃ ወጣን በጣም እወዳታለሁ አባቶቻችን አዋቂ ናቸው
@zefiker8333
@zefiker8333 2 года назад
በትክክል! ሐብትና ባለጠግነት ከእናትና አባት ይወረሳል።መልካም ደግና አስተዋይ ሚስት/ባል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት።
@adanechgobena8742
@adanechgobena8742 2 года назад
ትክክል አደለችም የአንተ ሀሳብ ነው ትክክል ብዙ ሴቶች የተለያየ ስሜትና ፍላጎት ነው ያለን ብንችል አንዳንድ ቲክቶከሮች ዝም ብለው የራሳቸውን ስሜት ሚዲያ ላይ መተው ተንፈስ ይላሉ እና ባይሆን አንተ ብዙ ጊዜ የምታቀርባቸው ቨዲዮዎች እውነታን የተመረኮዙ ናቸው ለዚህ ስራክ👌👌👌
@lylymamp560
@lylymamp560 Год назад
ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀንህ በጣም እናከብርሀለን ብዙዎች ካንተ ይመራሉ ኑርልኝ👏👏
@seadatube5438
@seadatube5438 2 года назад
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ❤️💛💚
@selamyoutub
@selamyoutub 2 года назад
ፍቅርና ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ወንድም ሆነ ሴት ትዳር ስታስቡ እግዚአብሔር ጠይቁ ትዳራችሁ እዲረዝም ፍቅር ያብዛልን እትዮጽያን ሀገራትን ሰላም ያድርግልን
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 2 года назад
የትናየት ደሞ ደስ የምትል ምርጥ ሴትነች ሴት ልጅ ቀጥተኛ ስትሆን ደስ ይላል
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
ሰላም ሰላም ኑቲ ልክ ነህ የሰውን ደካም ጎን እያየን ከመንቀፍ ጠንካራ ጎኑን ብንነግረው ድክመቱን በራሱ ጊዜ ሌያስተካክል ይችላል እናመሰግናለን ሀገራችንን ፍፁም ሰላም ያድርግልን!
@salamontube
@salamontube 2 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏 ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ💚ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@derrartuejeru4134
@derrartuejeru4134 2 года назад
Amen
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 2 года назад
በስማም ወይ ኢትዮጵያወያን ወዴት እየተከደ, ነው በጣም ያስጠጠላል ባህላችን አአይደደለም !!
@redetaschalew7296
@redetaschalew7296 2 года назад
ሁላችንም በሰው ደስታ ምንደሰት ቢሆን እንዴት መልካም ነበር ኑቲዬ አንተ መልካም ሰው የእውነት አከብረሀለው እድሜ ይስጥህ
@almazshawaye3792
@almazshawaye3792 2 года назад
አውነት ነው ትዳር የእግዚያብሔር ሰጦታ ነው
@temesgenwondu9267
@temesgenwondu9267 2 года назад
በጣም የምገርም ትዝብት ነው ፤ ግን ያለፉት ሰዎች እንደት ይታዘቡት ይሁን እኔ ግን በባህሪዬ ብዙም ማስመሰል ነገሮች ላይ አልችልም
@samira7639
@samira7639 2 года назад
የኔ ጌታ ላነጋገርህ እና ለቴዲዬ💕💝💝😘😘💝💝💕💕💝💝😘🔥😍😍😍😍😍😍
@adanechgobena8742
@adanechgobena8742 2 года назад
💖💖ዋው እረ ልጅትዋ ምን ሆና ነው ሰርግ በስዋ የተጀመረ አደረገቺው😔
@Gombet25
@Gombet25 2 года назад
በጣም ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ ልጅ ነህ እንዳተ አይነት ዮቱዩበር ነው የጠፋው:: ተባረክ አትሳደብ በጣም ጨዋ ልጅ ነህ ቀጥልበት
@tsenuashna8113
@tsenuashna8113 2 года назад
You are so matured ,educated and polite. Kewp it up
@zeguftiwa_tube9138
@zeguftiwa_tube9138 2 года назад
ሰላም ለሀገራችን እና ለህዝባችን
@tringometku3352
@tringometku3352 Год назад
ተባረከ አቦ ልክልካቸውን ንገራቸው
@shinodatube
@shinodatube 2 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ በመላው አለም የምትገኙ ኢትዮጵያን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።🙏💚💛❤️🙏
@yesihargemengesta5703
@yesihargemengesta5703 2 года назад
አቮተባረክ ምርጥ ልጅነህ።
@mekdesibrahim5778
@mekdesibrahim5778 2 года назад
የኔ ልዩ እናመሰግናለን ሁለየም ምርጥ እና አስተማሪ ነዉ የምታቀርበልን ዉንድሜ ክበርልን
@nigusekoricho6838
@nigusekoricho6838 2 года назад
ወንድሜ ያንተ ዝግጅትህ ምርጥ ነው
@johnjon7700
@johnjon7700 2 года назад
ወንድሜ በጣም ተማችተሀኛል በርታ በዝሁ ቀጥል እውነት የምትሰረቸው ቭድዮች በጠም የስተምረሉ ምን አለበት ሁሉም you tubers እንደ አንተ ቅን ብሆን አቦ ኑርልኝ የእናት የኢትዮጵያ ልጅ!
@bekiabraham
@bekiabraham 2 года назад
yene jegna 1neke
@bekiabraham
@bekiabraham 2 года назад
yene jegna
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 года назад
ባል ለወሲብ እርካታ አይገባም ፈጣሪ ልጅ እድሰጠኝ እና በሕይወቴ በሒወቱ አጋዥ እድሖነው እጅ ለሌላ አይዴለም የወደፊት ባሌ በተስፋ እየጠበኩ ነው አጋዥ እድሖንሕ ከፈጣሪየ ያተስጦታ እደሖንኩ አምናለሑ😔❤
@weynatube21
@weynatube21 2 года назад
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@የአብቃልገብርኤል
@የአብቃልገብርኤል 2 года назад
አደኛ ተባረክ!❤😍
@geraratube12
@geraratube12 2 года назад
ዳሎልን ያላቹ እስኪ እንያቹ👍 🏆ምስጋና እና ደስታ! ዕድሜያችን አጭር ናት፤ በዚህ ሰዓት የሚያሳዝኑህን የሚያናድዱህን ጉዳዮች ንገረኝ ብልህ ብዙ እንደምትዘረዝር አውቃለው። አስቂኙ ነገር የተሰጠህ ዕድሜ የሚያስደስቱህን ነገሮች እንኳን አጣጥመህ ለመጨረስ አይበቃም! ታዲያ ለምንድነው ለደስታ እንኳን የማይበቃ ጊዜህን በሀዘንና ጭንቀት የምታጣብበው? "ያንተን ወጣትነት እኮ የጨረጨሰ ንጉስም ይቀናበታል" ይለናል ደራሲ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር። አንዳንድ ነገሮች እንደነበረህ ራሱ የምታውቀው ከእጅህ ሲያመልጥህ ነው፤ ወዳጄ አሁን ላንተ የሚመጥንህ ምስጋና እና ደስታ ብቻ ነው! ተመስገን 🙏✨ ደስታ የሞላበት ህይወት ተመኘሁላቹ🙏 #ጌራራ
@etssss7814
@etssss7814 2 года назад
ግሩም ሀሳብ ቤትህም ይለያል በርታ ወንድማለም
@مكيةتمام
@مكيةتمام 2 года назад
ዉነት ብለሀል ሁሉም ሴት ግኑኙነት ማድረግ እማይፈልጉም አሉ እኔ በዙሪያየ ብዙ አዉቃለሁ እኔንም ጨምሮ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 года назад
ሰላም ለሀገረ ልጆች በሙሉ🙋💚💛❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 2 года назад
አንተ ልጅ ሲበዛ አስተውለክ ነው የምትናገረው በርታ አላህ ይጠብቅክ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 2 года назад
አረ ኑቲ ትለያለህ የምር አስተማሪ ነገር ነዉ የሰራሀዉ 🙏💚ፓስተር ቼሬን ስወደዉ ምክሩ በጣም ነዉ የማከበርነዉ 💚🙏💚💚💚
@kalkidanmohammed4346
@kalkidanmohammed4346 4 месяца назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኮ ነህ አይወሰድብህ ወንድሜ
@terhasberhane71
@terhasberhane71 2 года назад
ነጮች ያደረጎት ለማድረግ ሲፈራፈሩ ባህላቸው ያስጠላቸው ሰዎች እየበዙ ነው
@ne-ba1991
@ne-ba1991 2 года назад
እኔ ሚገርመኝ የ promisu new ልክ እንዳልከዉ ነዉ
@wellotube2
@wellotube2 2 года назад
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለሰው ልጅ ሰላም ያስፈልጋል በምድር ላይ ሲኖር እኛም በስደት ላይ ያለን ልጆች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ኢትዮጵያ ና ህዝቦችን ይባርክ
@rahmatofeeq9427
@rahmatofeeq9427 2 года назад
ባቢ ደስ የምትል ልጅ ነህ ሥነ ሥራትህ ክእድሜህ በላይ መብሰልህ አድናቂክ ነኝ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 2 года назад
ባለትዳር ወንድ ደስ ይለኛል ያለችው ባሉዋ እሱዋን ትቶ ሌላ ሴት ስላገባ በሱ ምክኒያት የሌሎቹን ወንዶች ትዳር ለማፍረስ እቅድ የያዘች ካልሆነች በስተቀር እንዴት ባለዳር ሰው ለፍቅር ግንኙነት ደስ ሊል ይችላል😂በነገርህ ላይ እሱን ሙቪ በደንብ እየው በጣም ነው ሚያምረው 🥰ስራዎችህ ደስ ይላሉ ቀጥልበት🥰🙏አርቲስት የትናየት ለኔ ጀግናዬ ናት ጀግና ብያታለሁ የኛ ሃገር ሰው ያለህን ስትናገር እንደ ጉራ ስለሚያስብ እንጂ ምንም ሚገርም ነገር አላየሁባትም ይልቁንስ ጠንካራና ምሳሌ ልትሆን የምትችል ሴት ናት ❤️
@Mule_ad
@Mule_ad 2 года назад
ዳሎል የሚመቻቹ ኢስኪ 👍
@mintesnotpetros1665
@mintesnotpetros1665 2 года назад
ዋናው የትዳር መሰረቱ እግዚአብሔር ነው በርታ + ነገር ስለምታስብ ትመቸኛለህ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 года назад
በጣም የምወደው ሰው መምህር ቸሬ ነው ሀይማኖት አንድ ባንሆንም ግን ከእሱ በጣም ብዙ ነገር እንማራለን ከልብ ነው የማከብርህ
@getetilaye5905
@getetilaye5905 2 года назад
😃😄😄😄😃 ተባረክ በደንብ ነው የገለፅከው እውነት ነው ወንድሜ
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Год назад
እግዜአብር ይመስገን
@kingcell9524
@kingcell9524 2 года назад
ዳሎል ሚዛናዊ ሰው ነክ
@ahmedbadaso1250
@ahmedbadaso1250 2 года назад
Tnks wendime teru amelekaket alek
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
ወይ አበሻ እሱ የወደደውን መውደድ አለብህ እሱ የጠላውን መጥላት አለብህ አሁን በአርቲስት የትናየት የተናገርከው ምኑ ያሶቅሳል ድሮም በራስዋ የምትተማመን ሴት ደወደታች መቅበር የሚወዱ ሰዎች አሉ ።ጀግና ጠንካራ ሴት ነች
@egezabhairyemesgen4258
@egezabhairyemesgen4258 2 года назад
ደስ ሊል ይችላል ግን እንደዚህ መቕበጥ ይስጠላል እኔ የሚያስለቅሳቸው ነገር ነው የሚያስጠላኝ
@Gelila67
@Gelila67 6 месяцев назад
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ጥብ ይሁነን አሜንንን በርቱልኝ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል 🥰🥰🥰
@ummuarkantube1762
@ummuarkantube1762 2 года назад
በማንኛውም ሁኔታ ላይ የምትላት ቃል አልሀምዱሊላህ🙏
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 2 года назад
ዳሎል አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል Marki weg የሚለውን ቻናል አስተዋውቅለት😍😍😍
@eduam2859
@eduam2859 2 года назад
ለምን ትወቀሳለች እውነትና እውነት ነው የተናግረችው በቃ እራስዋን ናት ማስመሰል አታውቅም ምድረ ቅናተኛ ሁላ የቀናነው Negative የሚያየው እስቲ ቀናቀናውውንምማየት እንጀምር
@helinataye8867
@helinataye8867 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን.
@juka5
@juka5 2 года назад
Nuti በጣም ትመቸኛለህ እንደኔ ኑቲን የምትወዱ በ LIKE ግለፁልኝ
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
*ትዳር የሌላችሁ ጥሩ ትዳር ያላችሁም እስከ ጀነት🤲* *ዳሎዲ ህጻንነኝ አላልክም ከዚህ በላይ ቀድ አታበቅል🤣*
@sebledesse9482
@sebledesse9482 2 года назад
Wow ❤️❤️❤️❤️
@KebronShferwu-fj1jx
@KebronShferwu-fj1jx Год назад
ቢሖንም መከባበርና መቻቻል ያስፈልጋል
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ 2 года назад
ትክክል ምንም እንደ ማያውቁ ይፍጨረጨራሉ ወንድዬ ማኩ ፈረደበት😂
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 2 года назад
በትክክል ብሮ በጣም እሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ሰርፕራይዝ ነው እያሉ እሚንፈራገጡት ነገር።
@wondmayele9886
@wondmayele9886 2 года назад
ስለየትናየት ሙሉውን አዳምጡ ላንድሮበር ገዝቶልኝ ነበር ቤትም ገዝተናል ምንም አላዋጣሁም ብላለች ምንም አላጠፋችም
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 года назад
ዎው የኔጥያቄ ይህ ነው it's so weird በጣም አብረው ለመኖር ወስነው ታገቢኛለሽ ወይ thank you bro የልቤን ተናገርክ
@AddisuAlemu-k3o
@AddisuAlemu-k3o 6 месяцев назад
ትክክል ነህ ትዳር እሚሰው ፈጣሪ ነው
@gentapk1620
@gentapk1620 4 месяца назад
እየን ልጅ በጣም ነው የምወደው የሚያአቀርባቸው ቪድዮ ትክክለኛው ነው በተለይ ታገቢኛለሸ እኮ ምንም አያደነባብርም ምክኛቱም ተነጋግረው ነው የጨረሱት እኮ አረ እዝቤ አትጃጃዪ
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 2 года назад
ግጥም ማንበብ አትችልም" ልልህ እየፃፍኩ "ግጥም ማንበብ አልችልም" አልክ... ደስ ሲል
@mimiwendemu3998
@mimiwendemu3998 2 года назад
You right I agree 100/ percent this very sad our tradition went wrong 😊
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 2 года назад
ትዳር ከባድ ነው ብዙ ትግስት ብዙ የይክራት መንፈስና ፀሎት ይፈልጋል
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ 2 года назад
ሰላም ላገራችን ሰላምለሰው ዘር በሙሉ
@samstarsam
@samstarsam 2 года назад
loved it bro. good job
@millionb680
@millionb680 2 года назад
አገራችን ሠላም ፍቅር ያርግልን ኑቲ ❤❤❤❤❤❤❤
@martaworkneh6310
@martaworkneh6310 2 года назад
You're very Awesome
@nemastube44
@nemastube44 2 года назад
አርቲስቶቻችን በድራማ ፍቅርን እስከ አለም ፍፃሜ ሚቀጥል አስመስለው እነሱ ሳይማሩበት እኛን ላስተምሩ ቆይ እነሱ ሳይማሩ እኛን ለማስተማር ይከብዳል ከምንም ነገር የሚዲያ ሰዎች ቢጠነቀኩ ጥሩ ነው ደግሞ ሀሰተኛ ሚዳያዎች ፈጣሪ ልሳናቸውን ይዝጋቹ
@belachewchaka5559
@belachewchaka5559 2 года назад
አንዳንድ ሴቶች ገነት የገቡ ይመስላቸዋል
@meseretteshome5134
@meseretteshome5134 2 года назад
እኔም ብዙ መጥፎ ነገር አላየሁም የየትናየትን ቪዲዮ ሳይ ትንሽ የልጆቿን አባት ሬንጅሮቨር ነው የሰጠኝ ብለሽ አደባባይ ላይ ማውራት ምንም ይስጥሽ ምንም አይባልም ሌላው ነገሯን ወድጄዋለሁ
@abrehetseare7809
@abrehetseare7809 2 года назад
You are right✅️
@nanatiye6844
@nanatiye6844 2 года назад
ሀናን ለማለት የፈለገችው የአስተሣሠብ ድህነት ከሆነስ???😂😂😂
@mahi-qr2pu
@mahi-qr2pu 2 года назад
እኔ ግን ግርም ነው የሚለኝ ትዳር ማለት የፍቅር ነው የፍቅር ምሳሌ እግዚአብሔር ነው እኔ የማውቀው ግን አልተመቸኝም ምናምን የምትሉት ልብ ያስጣቹ
@user-qu1mw1sf9z
@user-qu1mw1sf9z 2 года назад
ለማለት የፈለገችው ሴቶች እንደወንዱ ወዲያው አይነሳሱም ትንሽ ጊዜ ይፈልጋል ነው ትክክል የተፈጥሮ ጉዳይ ነው ግን እንዳልከው በመነጋገር ማስተካከል ይቻላል
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 2 года назад
ያገባው ባል ሁሉት ልጅ የወለዱ ባለቤቱ ትዳሬ ብላ ተደስታ ስትኖር ባለብት የተባለው ኮንፒተሩን ረስቶ ባጋጣሚ ስልክ ሲጮህ ሔዳ ኮምፒተሩን ከፍታ መልኦክት ልትሰማ ባለቤቱዋን ከወንድ ጋር የሰዶም ሕይወቱን ሲፈጽሙ አየቻቸው ያሳዝናል እኔ የዩቱብ ነው ጉዋደኛዋ ያወጣችው አሁንም ስሙ አልተገለጸም ።
@baitnaalnice5728
@baitnaalnice5728 2 года назад
ውይ አተ ልጅ አቦ ሺ አመት ኑረ ሥተመቸኝ
@wagey6343
@wagey6343 2 года назад
በርታ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እንደውም በእኛ በሴቶች ይብሳል ካላስደሰታት መተው ስንፈተ ወሲብ ካለበት መተው ትንሽ ሲደክመን ፊታችንን መዘፍዘፍ ፊት መንሳት ወንድ ልጅ እንደውም በከፊል አንዴ ትዳር ከገቡ መውጣት አይፈልጉም
@enatbekele880
@enatbekele880 2 года назад
ታውቃለህ ስለ ቀለበት ሰፕራይዙ ቀለበት ስታወራ የአሌክስ አብርሃም መፅሃፍን ትዝ አለኝ
@tewahedo2276
@tewahedo2276 2 года назад
ሲሰክሱን ነው ወይ ዘንድሮ ወዴት እየሄድን ነው
@rabiaarr2823
@rabiaarr2823 2 года назад
ትዳር ሳትገባበትም ከገባህበትም በራስህናበራስህ ብቻ እሚወሰን ነው ማኖንም አየ ወጡ ኡኡ ስላሉ ደስታምየለ ሀዘን
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 года назад
አኔ እድሜም ገና ነው ያልከው አሳቀኝ 😀 ትክክል ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ።እቺ ግን ታገቢኛለሽ ያልከው ነገር ግን ፈገግ ያደርጋል /ደሞ ሲያስጠላብን የኛማ ባህል አይደለም ።ሰለ ፍኖተጻዲቅ /የሚለውን የሐይሜኖት አወዛጋቢ ነገር እባክህ አሰተላልፍልን ሰለሁሉም አቀራረብህን ሳላመሰግን አላልፍም።
@meyeyemaryam3604
@meyeyemaryam3604 2 года назад
ምርጥ ሰው
@tube-vf1pu
@tube-vf1pu 2 года назад
🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፈትዋ ኢሥላማዊ ጥያቄና መልሦች ታገኛላቹ በተ ከታታይ ይለቀቃል ገባ ገባ በሉ ሁላችሁም ጎራይበሉ
@ቀለምባላገሯ
@ቀለምባላገሯ 2 года назад
ሰላምህይብዛ እንቁ የኢትዮጵያዊ ነህ
@Gombet25
@Gombet25 2 года назад
Wow des silu. Egzhir tedarachwen yebarek lejochachwen yasadegelachew
@tehayetesfai1569
@tehayetesfai1569 2 года назад
ከባሕል የተያየዘ ነው ትዳር ጥሩ ነው አግባ የባላል ሰለዚ ሰላምን ያለችው ትክክል ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
የወንድ ውብ ነህ ታምራለህ ከእውቀት ጋራ 😘
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 2 года назад
አያምርም
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 2 года назад
ይህ ሰውይ ደስስ ይለኛል
@genet7274
@genet7274 2 года назад
የቱ ምርጥ ሴት ናት በቅንነት እዩአት
@davegossaye783
@davegossaye783 2 года назад
Yesssssssss #2
@addisuwolde6638
@addisuwolde6638 2 года назад
Daloli ምርጥ የመዝናኛየ
@hanah6075
@hanah6075 2 года назад
ፍቅር እና ትዳር ከፈጣሪ ዘንድ ነው
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 года назад
እኛ ተመልካቾችን ምንም የማናውቅ ሞኝ አድርገውናል
@nanatiye6844
@nanatiye6844 2 года назад
የመጨረሻው ሰአት ላይም አይደለም ያለነው???
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 2 года назад
Gitim manibeb yikerhal gin ewedihalew berita kibir yisitilig bro 🙏🙏💐🥰💐
@mekdesayele6485
@mekdesayele6485 2 года назад
እውነት ነው
Далее