Тёмный

🔴ለመላዉየእስልምና ተከታዮች እና ለኢትዮዽያዊያ በሙሉ ላጠፋሁት ይቅርታ 🤕🙏 

Jamal huseen
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Edited by YouCut:app.youcut.net...

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 388   
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x 4 месяца назад
አንተ ጀማል ለምን አላህ አትልም ስም አለው ፈጣሪያችን አላህ አላህ አላህ በል
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 4 месяца назад
ወላሂ 😮ይገርመኛል ሁልግዜ ፈጣሪ ነዉ የሚለዉ 😮
@gshdhsgsjs7242
@gshdhsgsjs7242 3 месяца назад
ፈጥፈጥ ሪኮ ማለት አላህ ነው
@user-of1vk5sl2x
@user-of1vk5sl2x 3 месяца назад
@@gshdhsgsjs7242 አው ፈጣሪ ማለት አላህ ነው ግን ስም አለው አላህ ከዚያ ብዙ መገለጫ ስሞች አሉት
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 4 месяца назад
አላህ ሙሳን ወደ ፊራኡን ሲለከው ለዘብ ባለ ቃለ አናግረው ያለው እኛ እርስ በራሳችን መባላት እኔን አዳምጡኝ እኔ ብቻ ነኝ ትክክለኛ ያሥብለናሎ ሲያሻን የትኛው ነብይ ነው ህዝቡን እየተሳደበ ያሥተማረው ተሳዳቤ ሁነናል ቀስ ብለን መምከር ሲገባን فَقُولَا لَهُ قَوْلًا لَّيِّنًا لَّعَلَّهُ يَتَذَكَّرُ أَوْ يَخْشَىٰ (ሱረቱ ጣሀ - 44) «እርሱም ይገሰጽ ወይም ይፈራ ዘንድ፤ ለእርሱ ልዝብን ቃል ተናገሩት፡፡»
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 4 месяца назад
የምትማር ብቶን አላህ ሊያስተምራት ነበር እንድትቀጣ ያደረገው የሚያሳዝነው ግን አሁንም አልተማረችም ወደገታዋ አልተመለሰችም ትንሹን ነገር ፀጉሯንኳ አልሸፈነችም አላህ ይመልሳት
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 4 месяца назад
እኔም ያልኩት ይህን ነው አሁንም የምትጨነቀው ለራሷ ነው
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 4 месяца назад
ትክክል
@Fafi51296
@Fafi51296 4 месяца назад
ኧረ ልጅቷ አላሕ ሂዲያ ይስጣት ከባድ ሠው ናት እውነተኛ መመለሥን ብትመለሥ ኧከሌ ኧከሌ ብላ የሙሥሊም ወንድም እህቶችን ባልተሣደበች ነበር እነሡ ያሣሠሯት በስራዋ ነው ምን ያሣድባታል ። ለናቴ ብለው ቢተውኝ ምን ነበረበት ስትል ነበር እሧ ለናቷ ካሠበች ለምን ምላሧን አሥረዘማት ❓ ​@@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@Fafi51296
@Fafi51296 4 месяца назад
የሳዑዲ ህግ ምሯታል ረሡልን ተሳድቦ 2አመት ብቻ መታሠሯ ይገርማል ።
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 4 месяца назад
​@@Fafi51296😢😢😢
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 4 месяца назад
አሏህ ይጠብቀን ከጥፋት 😢😢 በጣም አሳዘነችኝ 12 አመት ኖራ ድጋሚ ስደት መመኘት ከባድ ነው ረጋ ብለሺ በሀገርሽ ለመስራት ሞክሪ ለምነትሽም ለሰውም ከልብሽ ይቅርታ አድርጊ የማይሳሳት የለም😢😢
@zanazana3211
@zanazana3211 4 месяца назад
ለሌላውም ጡሩትምህረትነው በውዱነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መቀለድየለም
@zinatzinat2166
@zinatzinat2166 4 месяца назад
ቲጀመር አሁንስ የሙስሊም ትመስላላላችሁ ሁለታችሁም አላህ ሂዳ ይስጣችሁ
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 4 месяца назад
የዚች ልጅ ልቅነት የተለየ ነበር የባሰባቸዉ አባሱባት።አላህ ወደ አቅልሽ ይመልስሽ
@tubeysikit
@tubeysikit 4 месяца назад
ሱብሀነክ አላህ ይዘንልን አላህ ሆይ እዘንልኝ ቅመሞች ቤተሰብ አድርጉኝ
@user-km8pt5sr2r
@user-km8pt5sr2r 3 месяца назад
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад
መማርሽ ጥሩ ነዉ ይቅርታ ካለች ይቅር ይደረግላት ታዳ ሀይማኖትሽን ከወደጅሽ ከተጸጸትሽ ለምን ትገላለጫለሽ እህቴ ተይ ራስሽን ጠብቂ
@Fafi51296
@Fafi51296 4 месяца назад
ኧረ መራገሟ እራሡ ይገርማል ሆይ
@uae9062
@uae9062 4 месяца назад
አሏሂ ሂዳያ ይስጣት የሰዉ ልጂ ስፈተን ወደ አሏህ ነዉ መሸሽ ያለበት አንዳንዱ ደሞ ከአሏህ ራህመት ይወጣሉ ሙስሊም ከሆነች አለባብሱዋን አስተካክላ ትቶብት አሏህ ገፉሩ ረሂም ማሀሪ ነዉ አፊና ቅብቅብ ሁሊየ አያበላም ይላል ያገሬ ሰዉ ሲተርት በአሏህ እና በመጨረሻዋ ቀን ያመነ መልካም ይናገር ወይም ዝም ይበል ። ብለዋል ነብዩ ሱለሏህ አለሂ ወሰለም።
@FelahTube
@FelahTube 4 месяца назад
ሀቢበቲ አሁንም ቀስ ተረጋግተሽ ዲንሽን ለመማር ሞክሪ ወደ አሏህ ተመልሻለሁ ካልሽ አለባበስሽ ወደ አሏህ የሚያስጠጋ ሳይሆን የሚያርቅ ነዉ እና ተናንሰሽ ለመማር ጣሪ ደግሞ እኛ አንጠቅምሽ አንጎዳሽም ስለዚህ አሏህ ተዉበትን ይወፍቅሽ ሰዎች ቢሰድቡሽም ለነሱ መልስ አትስጪ ደግሞ የሀገሪቱ ህግ ነዉ እንደ ሀገራችን አይደለም
@Fadoo-jk5tq
@Fadoo-jk5tq 4 месяца назад
እውነትሽን ነው ግን ደግሞ የቤተሠብም እግዛ ያስፈልጋታል በአሁን ሠአት እሷ ነቅላለች ጭንቅላቷ ትክክል አይደለም ቤት ውስጥ ለተወሠነ ወር ተቀምጣ መረጋጋት እና ወደ ራሷ መመለስ አለባት
@user-qn7nt2pv4j
@user-qn7nt2pv4j 4 месяца назад
ግን አላህ በአምሳሉ ፈጠረኝ አይልም።ሙስሊም ኮህደትነው አላህ በአምሳሉከፈጠረን እኛምአላህንነውማለቴነው ምንመስለው አኡዙቢላህ ከባድንግግርነው። ሱብሀንረቢ
@ttww9470
@ttww9470 4 месяца назад
😢 አላህ ከጥመት ይጠብቀን በሀቅ ላይ ያፀናን
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 4 месяца назад
ፈጣሪየ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
ሙስሊም እህትወንድሜቼ ኮሜትስንሰጥ መልካምኮሜትእንስጥ ሲቀጥል ነጃትከበፊቱም ጥፋተኛነሽ አሁን ላይ ተፀፅተሽ ስለተመለሽ አላህ መሀሪነው አሁን ወደአላህ ተመለሽ አይዞሽ አሁንም ሂጂናቤተሰቦችሺን እያቸው
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 месяца назад
እንኳን በሰላም ተፈታሽ :: አይዞሽ እግዚአብሔር መንገድ አለዉ ::
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 4 месяца назад
ለዚህ ነዉ ሰከን ማለቱ እሚበጀዉ እዩኝ እዩኝ ደብቁኝን ያመጣል አሁንም ቢሆን አልተስተካከልኝም መጀመሪያ ከአለባበስሽ ጀመሪ ሁለታችሁም
@MMm-zk9ix
@MMm-zk9ix 4 месяца назад
ነጃት እህቴ አላህ ሂዳያውን ይስጥሽና በሂጃብ ድመቂ
@GrDgg
@GrDgg 4 месяца назад
ያረቢ መጨራሻይን ኡሳምርልን ኢላሂ አላሀ ነው የስራሽን የሰጠሽ
@JshJdhd-y2m
@JshJdhd-y2m 4 месяца назад
አላህ ይመልስሽ አለባበስሽ ያሳዝናል
@Hanif323
@Hanif323 4 месяца назад
አሁንም አልተቀየረችም ሰው ትንሽ አይፅፅትም😢😢😢 ፈጣሪዋን አትታዘዝም እንደ
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 4 месяца назад
አላህ ይቅር ባይ ነዉ ይቅር ይበልሽ
@Hawiti_31
@Hawiti_31 4 месяца назад
በጣም ተሰዝነለች ወላሂ😢
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
እሠይ እኳን ቀመሠችዉ ሌሎቹም ከዚህች ይማሩ ድነል ኢሥላምን የነካ ዎጋ ያሥከፍላል ረሡልን የነካ አለምን የነካ ነዉና አታሣዝንም በዚሄዉ ተፀፅታ ተዉበት አድርጋ ወደፈጣሪዎ መመለሥ ነበረባት አሁንም መሠሎቿን አላህ ሂዲያ ይሥጣቼዉ
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 4 месяца назад
በራሷ ስራ ነው አላህን እኮ ነው የተሳደበችው ግን ይቅር ይበላት። ልቦና ይስጣት ሂጃቧንም አስተካክላ የምትለብስ ያድርጋት ያረብ😢😢😢
@fahedali632
@fahedali632 4 месяца назад
አይባልም አሳስተዋትነው
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
ትክክል ምንም አታሣዝንም
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
​@@fahedali632 እረባክሽ ብሎ ነገር የለም ሀይማኖትከሸ ነዉ
@MhammdEmamm
@MhammdEmamm 3 месяца назад
እረ ወየው አሁንስ መይተመለሰይ ክክክክክ ተገሽልጣ አይደል እደ ያለችው
@HayatttAlhayat
@HayatttAlhayat 4 месяца назад
ከቶም የዴሴ ዙሪያ ልጅ ሆነሽ ነው አይዞሽ በጥፋትሽ መፀፀትሽ በቂ ነው ወላሂ ❤❤❤አላህ ሂድያውን ይወፍቅሽ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 4 месяца назад
ለእኔስትልሱረቱን ሙናፊቅጋብዝልኝከቻልክ አደራጋብዛት አላህባህሪያችንንያሳምርልን
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
12 አመት ታዲያ 10 አመቱንሰ የት አርጋወ ነዉ አሰራም ነበር ማለት ነዉ እሰየ
@user-nd5lf8ye3k
@user-nd5lf8ye3k 4 месяца назад
አላህየ አተ ጠብቀኝኝኝኝኞ
@UtyUt-fd9nk
@UtyUt-fd9nk 4 месяца назад
አላህ ይዘንላት
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 4 месяца назад
እንኳን በሰላም ሀገሯ ገባች ከጥፋቷም ትማራለች
@user-wz1mz1vq6f
@user-wz1mz1vq6f 4 месяца назад
አሁንም እሰው ሃገር ከመሄድሽ በፊት ወዴራስሽ ተመለሽ እናቱ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 4 месяца назад
አትሳደቡ አላህ ይጠብቀን በሉ በአፍ እሕል ይበሉበታል እንጅ ጡር አይናገሩበትም
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 3 месяца назад
መጀመሪያነበር አልሞ መደቆሥ አሁን ምንያደርጋል ምጣድ ጥዶማልቀሥ የሚለዉ ያገሬሠዉ ለዚህነዉ መጀመሪያ ነበር አርቀሽ ማሠብ የነበረብሽ
@user-qf5gn1um3q
@user-qf5gn1um3q 3 месяца назад
አላህ ያንሣሽ መሀይም መሠልጠን ፀጉር መግለፅ መስሎሽ ነው አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይለካል
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 4 месяца назад
ታሳዝናለች አይዞሽ ኡፍ
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 4 месяца назад
በቃ ውዶቼ አትስደቡዋት ተፀፅታለች
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ 4 месяца назад
አልተፀፀችም ለራሷና ለቤተሰቦቾ ነው የተጨነቀችሁ ብትፀፀት አሁንም አለባበሷን ታስተካክል ነበር
@AkmalKhrban
@AkmalKhrban 4 месяца назад
ዉሸታነዉ ብትፀፀት እደዚህም ሁና አቀርብምነበር የስራዋንነዉ የሰጣትአላህ
@ttww9470
@ttww9470 4 месяца назад
አላህ ከጥመት ይጠብቀን ሱበሀን አላህ ምሥሊም አልመሠለችኝም ነበረ የመጀመረያ አየሗት ብቻ አላህ ሂድሀ ይሥጣት /ይሥጠን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 месяца назад
አልተፀፀተችም እኮ ውዴ
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 4 месяца назад
ዝምበይ ቱ​@@ሉሉሻነኝየኮሜትታዛቢ
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 4 месяца назад
ወደአላህ ተመለሱ እሡ ሁሉን ቻይ መሀሪአምላክነው አይዞን ደሞ አለበባበስሺንአስተክይ ሁለታችሁም
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 4 месяца назад
የሰው ልጂ ነሺ ትሳሳቻለሺ ነጃት ተውበት አድረጊ የኛ ውዱ ነብያችን ሰድብ ብቻ ሳይሖን በእብድ በድጋይ የመን ላይ ደረሶባቸው ነበረ አላሕ ዎሕይ ልኮ በጂብሪል አማካኝነት አላጥፍቸው አነዚሕ እሚሰቃዬሕን ብሎ ነበረ አላሕ ነብያች ጌታየ ሖይ ከነሱ በአንተ አድነት እሚያምኑ ይኖራሎ ብሎ ምሕረት ከአላሕ ጠየቀላቸው እና ጠፍትሺን ለአላሕ አሰሚ በሰጁድ ሑነሺ ኩሎ አብኒ አደም ይሳሳታል የአደም ልጆች እንሳሳታለን እማይሳሳተው አላሕ ነው
@Emuisa64
@Emuisa64 3 месяца назад
ስለላሑ አለይሒ ወሠለም
@SaraAlamri-gg4kn
@SaraAlamri-gg4kn 3 месяца назад
ካላስ ልጂቱ ብዙ ተሠቃየች ሁላችንም ይቅር ይበለን🙏🙏🙏 ልጂቱን አይስደቧት😢😢
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 4 месяца назад
በጣም ትንሽ ቅጣት ነው 2አመት አስር አመት ሰርተሽ ምንም ያላደረግሽውን ሁለት አመት ህወትሽ እንደባከነ ማውራትሽ ዘላን ።
@NosaibaRedwan
@NosaibaRedwan 4 месяца назад
አሁንም ወዳአለሂ ማማለስ አለባት ምከራት ራሱልን የናከ የለውም ባራከ
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 4 месяца назад
እና ሠው ሠደበኝ ብለሽ እረሡልን ትሣደቢ አለሽ እና አሁን ምን ይደረገነው የምትይው
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 4 месяца назад
ይገርማል ምንሽም አልተቀየረ እረ ሂጃብ ልበሽ በፈጠረሽ ወይኔ አችኮ ይቀርሻል መቸም ይችልይ ያሲያችሁ ጎበዞች ናችሁ ይገባታል 💪💯
@zanazana3211
@zanazana3211 4 месяца назад
አላህንእና መልክተኛውን ያላከበረመቸምድስታየለውም።
@ttww9470
@ttww9470 4 месяца назад
ሠለላሁ አልሂ ወሰለም
@raymawol6210
@raymawol6210 4 месяца назад
እስልምና የተግበር ድን ነዉ አሁኑም ወዳ ዲንሽ ተመለሺ አላህ ለሁችንም ይዘንልን
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 4 месяца назад
አሁንም ተስተካክለሽ ይቅርታ አላህን ለምኒ አላህ ያስተካክልሽ
@halimaahmed6292
@halimaahmed6292 4 месяца назад
አላህ ይህድና መጨረሻችንን አላህ ያሳምረው
@ttww9470
@ttww9470 4 месяца назад
አሚንን ያረብ 🎉🎉
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 4 месяца назад
ያአላሕ!ከፀፀት ጠብቀን🤲ማሥተማሪያም አታድርገን🤲
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 месяца назад
ሁለት ሽልጥልጥ ለድናቸዉ ቦታ የሌላቸዉ ናቸዉ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 4 месяца назад
ትክክል
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 4 месяца назад
ውድ እህቶቸ አንሳደብ ወላሂ 😢😢😢
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 4 месяца назад
አይኔእንኳንለአገረሸአበቃሸ የአፍወለምታበቅቤአይታሸምይባላል
@user-pp8ms2oh8u
@user-pp8ms2oh8u 3 месяца назад
እምትሳደቡ ሠዎች ግን አላህን ፍሩ እንድትሳደቡ ማን ፈቀደላችሁ. እንደትስ እንቅልፍ ይወስዳችኻል
@Nejat197
@Nejat197 4 месяца назад
ወይኔ ይቺ ልጅ ምን አድርጋ ነበር እረስቻታለሁ ሀቂቃ በቃ ወደራስሽ ተመለሽ ማማየ
@FatimaFatima-io9rn
@FatimaFatima-io9rn 4 месяца назад
ልብያለው ልብ ይበል ከዚችልጂ ጄርባ ብዙእንማራለን
@user-xf4wh1vf1p
@user-xf4wh1vf1p 4 месяца назад
ክክክክክ ማፈሪያ ነሽ የትም ስትዘሊ ኑረሽ አሁን ተፀፅቻለሁ ካልሽ ሻርፕኳ አለበሽም
@DHEHEJRJ
@DHEHEJRJ 4 месяца назад
አላህ አላህ ትላለች እያቾፍሽነውደ ጸጉርሽንተሸፈኝ ባድት ባሣየሽበት ትጠየቂላሽ ባዷ ጸጉርሽልክ እብድ ነሽምድን
@Emuisa64
@Emuisa64 3 месяца назад
አላህ ያሺርሺ ጨረሶ
@zahraahmed5031
@zahraahmed5031 4 месяца назад
ይቺ መታስር ሲያንሳት ነው በጣም ነው የምታስጠላኝ አሁ መለፍለፍ ምን አመጣው።ባለሽበት አርፈሽ ተቀመጭ
@JainobKsa
@JainobKsa 4 месяца назад
ሙስሊምከሆነችለምን ረሱልንተሳደበች ሲያዩዋት ደግሞ ሙስሊምአመስልም😳😳😳
@zamzambashir349
@zamzambashir349 3 месяца назад
Yetaserechiw 2 amet yesarachiw 10 amet inna 10 amet yeserachiwun birr min argaa new yichii gax wox
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 4 месяца назад
❤❤❤❤ ጀማል ነጁን አግኚት ባአላህ አላህ ይቅር ባይ ነው አግኛትና ረናጋግራት❤❤❤❤
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 4 месяца назад
አለህ ለሁለችኒም ሂደየ ስጠን መልከምን ኢንነገር መልከም ንግግር ሰደቀ ነው ለሎች መጥም ሰቢ አኒሁን ኢኘ ሙስልሞች ሲዲቢ ያምየስተምር ኢምነትም ኡስተዚም ዬለኒም❤አለሀምዱልለህ❤
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 4 месяца назад
ቆይ ስሙዋ ነጃት ተግበሩዋ ከፍር ወይስ ስሙ ደስ ስለለት ነው የተጠቀማችው እስይ ስየንሳት ነው እነ አሁን ሙስልም ነኝ እየለች ነው ????
@mymamking8293
@mymamking8293 4 месяца назад
ክክክክክክክ 2 ኣመት ሙሉ በጨለማ ነው ያልሺው ሙሉ ዕዲምያቺን ከጨለማ ያወጣንኮ የተሳደብሺው ቶባ ብለሽ ተመለሺ መተረቅ ከፈለግሺው
@user-fm1vp5ss7h
@user-fm1vp5ss7h 4 месяца назад
ለዚች ልጅ ብር እዳትርዶት ወየሁላች ይች ሾይጦን ገና ታብጃለሽ የኛሀቢቡና ተሳድበሽ ሰላም ይሳሽ እስከመጨርሻው
@user-st3xb9zd9x
@user-st3xb9zd9x 4 месяца назад
እስር ቤት ውስጥ ዝገ ስናካ ከፎልሶቹሁ ትጣለ ነበር ለመትውቃችው ደግሞ ለብቻው ነበር የታሰረቹ አንድ ቀን የሀክም ቤት ሰነድ ላንድ ሀየት ለምትባል ጥብቅንን የቆመቹ መርድት አለበት እንኳን ለሀገሩ አበቃት
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 4 месяца назад
ክፍ ከመናገር በአላህ እጠብቃለሁ አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እህት ነጃት
@user-sc5wp4co7k
@user-sc5wp4co7k 4 месяца назад
ይገባሽል
@user-iw7sk5qt4x
@user-iw7sk5qt4x 4 месяца назад
ዝበይ እናትሽ ሥድ የሠፈር ጎረምሣጋ ሥትጋደም እያየሽ አደግሽ አባትሽ ጥሩሠው
@GrDgg
@GrDgg 4 месяца назад
ጀማል ፈጣሪ ፈጣር አትበል አላሀ ብል
@user-ff5xw6vn2y
@user-ff5xw6vn2y 4 месяца назад
ያአላህ አሁንም ተረጋጊ እረፍት ዉሰጂ ልዳማና ጂራት ከሇላነዉ
@tebabe
@tebabe 4 месяца назад
ሱብሃን አላህ ያው ነሽ አልተቀየርሽም 😢😢😢 አላህ ሂዳ ይስጥሽ
@user-lh2pw9ik1u
@user-lh2pw9ik1u 4 месяца назад
ተፅፅታ መሥሎችሆል ልትሸቅልብን ንውጂ
@ZiuziuR
@ZiuziuR 4 месяца назад
ክክክክክክ ኧረ ጀማል ትምህረት ተማር ተዉ ግን አንጀት ክክክክ ወለ ነጃት
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 4 месяца назад
ሱበሀን አላህ አላህ ምህረቱን ይላክልሺ ማንም አልመከረኚ ስትይ እኔ ስለምንሺ ላይቪ ላይ እናቴ አልቀረችም ስትሳደቢ Soአሁን ተረጋጊ አብሺሪ ደህና ተምረሻል አሁንም አለባበስሺን አስተካክሊ🤔🤔🤔🤔
@user-dj4nc6eg5o
@user-dj4nc6eg5o 4 месяца назад
አሁን ወረባቦ ጉርመይቲ. ግቢና. እግቢ ከዛ. ሰከን ትያለሽ. ቦከክሳ. ገረባቦ. እየሄድሽ ድንች. ቸርችሪ. ያልፍልሻል🎉🎉🎉🎉
@user-ni2kf8vx4m
@user-ni2kf8vx4m 4 месяца назад
ለምን አትተሀጀቢም መች ለሰዉ ይቅርተ ለሀያሉ ጌታሺ እንድምረሺ አላህን ለምኝ እሱ መሀሪ ነዉና
@halom3886
@halom3886 4 месяца назад
እይዞሽ አላህ ይርዳሽ
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 4 месяца назад
እንጊላእ አንችን የሚረደዉ መቼ አበዱኩና ወርኝ
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 4 месяца назад
አላህ ሂዳያ ይሠጠን ቴዳ ከሥር ምንም አልተማረችም
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 4 месяца назад
በቃ ይቅርታ ጠይቃለች አገሯ ትግባ
@user-qt5kv8xt4o
@user-qt5kv8xt4o 4 месяца назад
አላሕ ያሥተካክልሽ ጸጉርሽንሸፍኒአላሕቀጥተኛዉንመገድይምራሽአሑንምትምሕርትይሑንሽ ኢሥላም የተከበረሐይማኖትነዉ
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p 4 месяца назад
አትሳደቡ ሠወቸ ነገ በኔበሉ ሰው ሁኖ እማይሳሳት የለም አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንም ወንጂል ሠሪነን
@AminaDaawud
@AminaDaawud 4 месяца назад
الحمدالله على نعمة الإسلام ولله 😢😢😢
@thayibathayiba6482
@thayibathayiba6482 4 месяца назад
የኔ እህት አጀቴን በላችኝ ያገሬልጀ የኔ የዎህ የዋህ ነችኮ
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 4 месяца назад
ያ፣ያለችውቃል፣እሥታሑን፣ይዘገንነኛል፣ይችቀውሥ፣ሙሥሊምአመሥልምሥጀመር፣ተፀፀተችትላላችሑ፣የተፀፀተሠውእድሕነው፣አለባበሧንእኳ፣አላሥተካከለችም፣
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 4 месяца назад
ያረብአላህሆይይችንባሪያህንሂድያስጣትአላህቀጥተኛዉንምገድይምራሽ
@nunubintbaba
@nunubintbaba 4 месяца назад
ሠለላሑ አለይሕ ወሠለም አላሕ ያሽርሽ ሐድስም ታወሪያለሽ የተላጠሙዝመሥለሽ አጅብ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 4 месяца назад
አይ ዱንያ ፈተናው ብዙ ነው!!አዳዴ ቀላል መስሎን የምናጠፋው ነገር ዋጋ ያስከፍለናል
@AminaDaawud
@AminaDaawud 4 месяца назад
صلى الله علیه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا ♥️♥️♥️♥️😭😭😭
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 4 месяца назад
12አመት ምን ሥሠራ ነበር 1እየሠራች 6ወር ቁጭ እያለች ኑራ በዛላይ በቁንጣ ሚድያ ለሚድያ ሥትሯሯጥ ይች ከብት
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 4 месяца назад
እኮ ስትዘላዘል ኖራ የታባቷ ይች ቆሻሻ ገና ምን አይታ አላህ የጇን ነው የሰጣት ይች ባለጌ ካፊር
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 4 месяца назад
@@user-vl6ck5ko6k የኔውድ አትሳደቡ ስድብ ሀራምነው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 4 месяца назад
​@@user-vl6ck5ko6k ልጅቷ በእርግጥ ባለጌ ስድ አደግ ናት። ካፊር ያልሽው ስድብ ግን? በእርግጥ ነብያችንን መሳደብ ክፉር ነው ተውበት ካደረገች ካፊር ትባላለች?
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
ውጊየምትቀጥልሴት የተረገመችናት ብለዋል ረሡል ሰ፣አ፣ወ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 4 месяца назад
በሠዓቱ ብታናድደኝም እንኳንንተያዘይብያለሁግን ደሞአሳዘነችኝ ስደትላይያላችሁ ገዘባችንን እንወቅበት እንደዘህ እንዳይፀፅተን
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
አሁንኑለታችሁም ምንላይናችሁ ልበሽናተሰተሪ
@RahmaRahma-cl6cf
@RahmaRahma-cl6cf 4 месяца назад
አላህን ተሳዲባነው አንተደሞ ዝበል ይች አታሳዝነኝም እህህህህ
@sethiotube5682
@sethiotube5682 4 месяца назад
ያረቢ አተ በመገደ ሁሉ ቅደመኝ ሾጧንን ያዝልኝ አኡዙቢላህ
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 4 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gggytyt9820
@gggytyt9820 4 месяца назад
ጉድ 😢😢😢😢😢
@anshaseld4110
@anshaseld4110 4 месяца назад
በጣምየዋህናት አብርንስንኖር ስንመክራት በሷቤት የሰለጠነች እኛፍራእንመስላታለን ግንአገኛችው ለካመከርኮት
@gggytyt9820
@gggytyt9820 4 месяца назад
አላሕ ሒዳይስጥሽ 😢😢😢😢😢
@FhffgFfgchg
@FhffgFfgchg 4 месяца назад
አሁን ቢሆን ሁለታችሁም ምናቹህም ሙስሊም አመስሉም አላህ ይዳያ ይስጠን
Далее
አዲስ አዋረደኝ
20:36
Просмотров 252 тыс.