Тёмный

🔴ቤተ ክርስቲያን ራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ አለች ❗️ 

Tsegaye kiflu
Подписаться 42 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ #joinmembership #tsegayekiflu
Join this channel to get access to perks:
/ @tsegayekiflu
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
የግል ቴሌግራም አካውንቴ t.me/tsegayekiflu
የቴሌግራም ቻናሌ t.me/tseomm
ቲክቶኬ www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
ለተጨማሪ መረጃ About ላይ በመግባት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 23 дня назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን!!!
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 23 дня назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ. እኛማ ምን እናድርግ የመላዕክቶችን እና የመቤታችንን ምስለ ስዕል ይዘው በየመንገዱ ሲለምኑ እንሰጣቸዋለን ምን እናድርግ?
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 23 дня назад
ይማርህ ወንድማችን❤❤
@User2535-n1m
@User2535-n1m 23 дня назад
13:40 እኔም እነዚህ ሰዎች ቄራ ጎፋ ገብርኤል በመንገድ ሳልፍ አጋጥመውኝ ቆሜ ሰምቼዋቸዋለው ያው የፈረደበትን በገዳም አባቶች ስም ብር መሰብሰብ ነው
@user-ul8iu7wz7m
@user-ul8iu7wz7m 23 дня назад
እስከአሁን ድረስ የት ቆይታችሁ ነው። ቤተክርስቲያናችን እንዴት መንገድ ላይ ወጥታ ትለምናለች በማለቴ ከጓደኞቼ ተጣልቻለሁ። ግን አሁን ላይ በመከልከሉ በጣም ደስ ብሎኛል።
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 20 дней назад
אורטודוקס אתיופיה בבקשה לא לשמועה לרבנים שלהם תתחילו ליקרוא את התנך אז תדעו את הבורא אלוהים❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tamrataboye
@tamrataboye 23 дня назад
ye abinet timert betu ke tinkulina ena abisho yetseda yihunilin, betechristianust adigew bizu tenkuayoch eyaschegeru new, keza kef bilew merigeta neberku eyetenekolku nore geta aberalign ena protestant honku yemilun eyebezu new
@user-kn7do2zm8s
@user-kn7do2zm8s 20 дней назад
אבגז 😂😂😂
@susuneghnegh
@susuneghnegh 22 дня назад
ኤጭ የሀይማኖት ተቋም ምን ማለት ነው ።ከድሮም አይመቸኝም። ሁሌም አንድ ነገር ይመሳሰልብኛል። የሀይማኖት ተቋማትና ።የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ 😅ሁለቱም ቅልብተኞች ።ተሰበሰቡ ሲባል እንሰማለን።የአፍሪካ ህብረት መንገድ አዘግቶ ሲቀለብ ተዝናንቶ ከኢትዮ ይወጣል የለፋይዳ የረገጠባት ኢትዮጲያ ደም እየፈሰሰ ።ተሰብስበው ጨርሰው ወደየሀገራቸው ተመለሱ ይባላል በየዜናው። የሀይማኖትም ተቋማት ስብሰባ ላይ ነው ይባላል ።ኦርቶዶክሶች ኢላማ እየተደረጉ ።ሁለቱምተቋማት አቃወማለው።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 21 день назад
እኔ መንገድ ለሚለምም አልሰጥም ከበረሃ መጣ ከዚህ ገዳም ተባርኮ አትሸወዱ እባካችሁ የመጣ መስቀል ማተብ ለሚያቃጀዉ ሌት ለሚሸና ምናምን ሁሉም ዉሸት ስለሆነ
Далее
Cleaning🤣 #shorts #トイキッズ
00:18
Просмотров 10 млн
BeastMasters Hawk just had enough #ti13
00:30
Просмотров 325 тыс.
ዘመዴ ለተፈናቃዮች ምን አደረገ?
1:02:40