Тёмный
No video :(

🔴ብዙዎችን ያስደነቀዉ የEBSTVው ዮናስና ሚስቱ ነገር እና የአዲስ አበባ ምሽት ቤቶች አስደንጋጭ ቪዲዮ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 961   
@merytedy8075
@merytedy8075 10 месяцев назад
ፈጣሪ ሆይ ከልጄ ጋር በሰላም አገናኘኝ 🙏
@Eden976
@Eden976 10 месяцев назад
Me to ❤
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ሁላችንን❤
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 10 месяцев назад
Amen ❤❤❤
@mimizerom3158
@mimizerom3158 10 месяцев назад
God is good all the time!
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 10 месяцев назад
Amen Amen Amen
@ghgrffdd519
@ghgrffdd519 10 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ከስደት በሠላም ምልስህ ልጅን ጋር በሠላም አገናኜኝ ልጆቻቹሁ ጋር የተገናኛቹሁ እንኳን ደስ አላቹሁ ❤❤
@akberettsegezeab6828
@akberettsegezeab6828 10 месяцев назад
በተክርስቲያን ውስጥ ያየህው ልጅ ኤርትራውይ ነው በተክርስቲያም የኤርትራውን ነው ልጅ ትቃዋም የሽኣብያ ነው ፓለቲካ ነው የምያወራው :: ላንተ ስለሆነ ነው የተረጋምኩት እምውድህ❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Kalkidan727
@Kalkidan727 10 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለሽ ተመስገን🙏
@raddanitube
@raddanitube 10 месяцев назад
ይህን ኮመት ላነበበ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ።ያሰባቹት ይሳካላቹ❤❤❤❤❤ እወዳችዋለው
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 10 месяцев назад
Ameeen
@kidanumuche-1221
@kidanumuche-1221 10 месяцев назад
replaye yarges?
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 10 месяцев назад
ተባርኩ
@fatmah1479
@fatmah1479 7 месяцев назад
አንተ ነህ ያሳቀኝ😂😂😂😂😂😂😂
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 10 месяцев назад
ፀልዩልኝ ዱአ አርጉልኝ እኔም 7 አመት ሙሉ ልጄን ክጄ ተሰድጄ ቀረሁ ሳልሞት ልጄን በአይኔ ያሳየኝ😢😢😢
@The_bestchef
@The_bestchef 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ከልጅሽ ጋር በሰላምና በህይወት ያገናኝሽ
@nanita115
@nanita115 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና በደስታ ከልጅሽ ያገናኝሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ ምኞትሽን አሳክቶ ከልጅሽ ጋር ለመደሰት ያብቃሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልልሻል❤❤😢
@zahraali6400
@zahraali6400 10 месяцев назад
Absheri
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 10 месяцев назад
​@@nanita115አሚን የኔ እናት ደክሞኝ እኮ ነው የአንዳቹ እንኳን ፀሎት ቢሰማልኝ ብዬ ነው በጣም አመሰግናለሁ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 10 месяцев назад
Ayezoshe fetare be selame yegenagachewale ayezoshe Yemen mote new gena bezhu tenoreyaleshe fetare yetebekeshe
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 10 месяцев назад
ዳሉልዪ ማነው ሰምህ ? ከምር ሰርአት ያለህ በጣም ትሁት ነህ ፈጣሪ ቀሪህን ዘመን ይመርልህ ❤
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 10 месяцев назад
ኑቲ ነዉ ስሙ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 10 месяцев назад
nuti Zikareyas Love You Bro❤❤
@Zeeee2007
@Zeeee2007 10 месяцев назад
እጅግ በጣም የምወደው እና የማከብረው ልጅ ነው፤ ስርዓቱ ፣ ለዛውና የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ከማናቸውም ይለያሉ፤ ከምንም በላይ ደግሞ እይታው.. ነገሮችን የሚያይበት አንግል እና አስተውሎቱ እጅግ በጣም እንዳከብረው አድርጎኛል ። ችሎታው ይለያል። ከምንም በላይ ትለያለህ ስል በምክንያት ነው ዳሎል.. እውነትም ዳሎል። አክባሪህ ነኝ 👏 ይመችህ ፒስ ✌️
@user-qc6dn6hv3m
@user-qc6dn6hv3m 10 месяцев назад
ኑቲ ነዉ ስሙ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 месяцев назад
ኑቲ ምንኛ ነው ኢትዩጽያዊ ስም ነው?ለማንኛውም ስርአት ያለህ ነእ እንወድሀለን
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 10 месяцев назад
እዴዉ ግፍ አይሆንም ሰዉየሚበላዉ የሚጣዉ ተቸግሮ እዚብር ተጓዝጉዟል አርምኑን ሰጠሽ ሳይሆን አረምኑን ሰጠህ ነዉ ❤❤❤❤
@Zeeee2007
@Zeeee2007 10 месяцев назад
እጅግ በጣም የምወደው እና የማከብረው ልጅ ነው፤ ስርዓቱ ፣ ለዛውና የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ከማናቸውም ይለያሉ፤ ከምንም በላይ ደግሞ እይታው.. ነገሮችን የሚያይበት አንግል እና አስተውሎቱ እጅግ በጣም እንዳከብረው አድርጎኛል ። ችሎታው ይለያል። ከምንም በላይ ትለያለህ ስል በምክንያት ነው ዳሎል.. እውነትም ዳሎል። አክባሪህ ነኝ 👏 ይመችህ ፒስ ✌️
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 10 месяцев назад
የሰማሀኝ በለውን ቪዲዎ በዚህ መልኩ ማቅረብ አልነበረብህም ምንም አያስቅም ሰው የሚወፍረው በድሎት ብቻ አይደለም ችግር ሊኖርበት ይችላል::
@amenyedib2401
@amenyedib2401 10 месяцев назад
ማርያምን እኔ ግን እጅግ ደስተኛ ነኝ የሁለት ወር ልጅ ትቼ መጥቼ ከ ሶስት አመት ብዋላ ሳገኜው አፉን አልፈታም ግን ገና ስያየኝ ሩጦ መጣ እና በደስታ ጥምጥም አለብኝ
@merimahassenmerimahassen8718
@merimahassenmerimahassen8718 10 месяцев назад
የኔውድምነውበሁለትወርሽ
@alemnewgedamu4064
@alemnewgedamu4064 10 месяцев назад
ያረብ እኔም ከልጀጋ የምገናኝበትን ቀን አቅርብልኝ ለተለያዮ በምሉ ያረብ
@sarasisay7472
@sarasisay7472 10 месяцев назад
እኔም ልጄ ረስቶኛል ለልጄ ብዬ ከተሰደድኩኝ 3 አመት ሆኖኛል የልጄ ናፍቆት ልገለኝ ነው ጠፍቼ ስለምሰራ ሀገር መግባት አልችልም ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ 😢
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 месяцев назад
ፈጣሪ ይርዳሽ ይርዳን ሁላችንም እኔም ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል 4 አመት ከተለያየን
@jiituutube
@jiituutube 10 месяцев назад
ወይ 8ኛው ሺ ድሮ ከጎሮቤት ሰው ከሞተ ለ80 ቀን ሬድዮ እራሱ አንከፍትም ነበር እረ የምን ሬድዮ ድንገት ሳት ብሎኝ ባግሮመርም ጀርባዬ ላይ የሚያርፈው እጅ ብዛቱ 😅😅😅😅😅
@dubaidubai2048
@dubaidubai2048 10 месяцев назад
አንች ሬድወ ትያለሽ ፀጉራችንን ሁላ አንሰራም ነበር😂😂
@nefisa70
@nefisa70 10 месяцев назад
በትክክል ወላሒ ከምንም በላይ የነሡ ቤት እጠረግን እየተባለ ጫወታ አንድ ላይ ዊ ያረቢ ሞት ገንዘብ መልቀሚያ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 10 месяцев назад
የ እኔ እናት አጎት አክስት የ አጎት ልጆች ሲሞቱባት ሁሉ ነበር ጸጉሬ ን የምትላጨኝ ከዛ ሲመረኝ በቃ አላሳድግም ብየ ከ14 አመቴ በኋላ ነው ማሳደግ የጀመርኩት ወንዴ እያሉ ሙድ ሲዙብኝ😁
@kidanumuche-1221
@kidanumuche-1221 10 месяцев назад
Yemchshe ye sefer lig teze asabalshgn?
@zulfanesruz
@zulfanesruz 10 месяцев назад
ሰመረ ባሪያው👌👌👌👌👌♥️♥️♥️♥️
@Semu-hc9cp
@Semu-hc9cp 10 месяцев назад
መምህር እና ትዝታችን በebc ቅዳሜን ከሰአት
@genetshemeles2455
@genetshemeles2455 10 месяцев назад
ዮናስ ሙሉነህ ሳይሆን ዮናስ ከበደ በሚል ይስተካከል
@HanaHana-cl1cq
@HanaHana-cl1cq 10 месяцев назад
በጣም የሚገርመኝ ይሄ ነው ሴት ልጅ እራሷን ጠብቃ ስርአት ያለው ልብስ ስትለብስ ምንም የማታውቅ ፋራ በማንኛውም ቦታ ተሰሚነት ያንሳታል ተገላልፃ ስትሄድ በጣም አሪፍ ብዙ ነገር የምታውቅ ቆንጆ እሷ ብቻ ትሆናለች በዚ ጉዳይ እኔ በጣም ተፅእኖ አድሮብኛል የቅርብ ጓደኛ እንኳን የለኝም ከአብሮ አደጎቼ ጋር በአለባበስ ስለምንለያይ ስለዚ የቱ ትክክል እንደሆነ እራሱ ግራ ይገባኛል
@behailuasgdom1101
@behailuasgdom1101 10 месяцев назад
ጀግና ኤርትራዊ ልጅ ነው ብርጌድ ንሃመዱ ደጋፊ ነው የኤርትራ አንባገነን መንግስትን የሚቃወም ታጋይ ነው ባገራቸው ያለው አገዛዝ ወጣት ገዳይ ጨፍጫፊ ስርአት በመሆኑ ወጣቶች ለስደት የዳርገ ስርዓት መገርሰስ አለበት በማለት የሚቃወም ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ የኤርትራ ደጋፊ የሆኑ ግን ፃድቃን መስለው ይፀልያሉ ስራቸው የሰይጣን ነው በኤርትራ ምድር ላሉት ለቀሩት መፀለይ ሲገባ አንባገነን መንግሥትን ማውገዝ ሲገባ ስራቸው ግን ሌላ ነው ይህን ይመስላል
@antenehhabtegiorgis6298
@antenehhabtegiorgis6298 10 месяцев назад
እሁድ መዝናኛ በኢቲቪ ከዚያ በፊት ደሞ በድሬዳዋ ከተማ መምህር
@Zufan2421
@Zufan2421 10 месяцев назад
እኔም ልጄ 7ወሩ ነዉ ጥዬዉ የመጣዉት ጭራሽ አያቀኝም አዉን ሲያዎራኝ ስሜን ይጠራል ዉስጤ ቢጎዳም ለእሱ እንደሆነ ሳስብ እፅናናለዉ ❤
@samsunga2182
@samsunga2182 10 месяцев назад
አይዞሽ አድ ቀን❤❤
@bbt911
@bbt911 10 месяцев назад
ጎበዝ ጀግና ብዬሻለሁ ከቻልሽ አንድ ድገሚና እድሜልክሽ ለምን በዛው አጠፊም
@amenyedib2401
@amenyedib2401 10 месяцев назад
​@@bbt911አይባልም
@frd7796
@frd7796 10 месяцев назад
ETV... lay neber miseraw yeneberew YONI❤
@LaLa-ul4rm
@LaLa-ul4rm 8 месяцев назад
አምት ይሆናል ዶክተር በጣም ጥሩ ልጅ ነክ ለምታቀርበዉ ነገር እርግጠኛ ሁን
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 10 месяцев назад
ድምፃ እኮ የሚገርም ነው ታምርዬ የኔ ማር
@raheltadess7773
@raheltadess7773 10 месяцев назад
hulu negrya yamral
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 10 месяцев назад
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ እረ እኛ ኢትዮጵያኖች ወደት እየሄድን ነው በውጪው አለም የማይደረገውን ነው እያደረግን ያለነው እረ እባካችሁ ወደልባችን እንመለስ😢
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 10 месяцев назад
የኢትዮጵያ ወንድ በክብር የተሸፈነ መቼ ይወዳል የተሰረቀና እራቁት ገላን በፍቅር ነው የሚወደው ስለዚህ አይገርመኝም መሰሎ አሁን የምታገኘው ገንዘብ አላል ነው ግን ክብር አቶ ፈጣሪ ቶሎ ና
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 10 месяцев назад
ምኑ የቶሮጎማል የሚለውም አይሰማም ግን ቤተ ክርስቲያንን ማክበር የለብህም እግዚአብሔር ሆይ ምሕረትን ላክልን
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 10 месяцев назад
ብሩ ነዋ ሃበሻ እኮ ስነስርአት ከናቀ ቆየ።
@nazziadd8
@nazziadd8 10 месяцев назад
ኑቲን የምትወዱት በ like❤❤❤
@MeMe-or5de
@MeMe-or5de 10 месяцев назад
ወንድሚ ልጄ በኢርትራዊ ስም ለኤርትራ መንግስትን ተቃዋሚ ሆኖ ነገር ግን የትግራይ ልጅ ነው አሆን የመጡት የጁንታ አዲሱ ሲቪል ጡርነት ነው በየኤርትራዊ ቤተክርስቲያንና ፊስትቫል በሚሄድ እየበጠበጡ ይገኛሉ በጣም የሚገርም ህዝባች ናቸው እግዛብሄር ልቦና ይሰጣቸው ካልሆና ደግሞ ቅጣቶን!
@etho4784
@etho4784 10 месяцев назад
እኔም በ 3 ወሬ ነው ትቸው የመጣሁት ወላሂ ዱአ አድርጉልኝ
@fafetub1120
@fafetub1120 10 месяцев назад
እረ ጓደኛህን አምጣት ናፈቀችን ትምጣ የምትሉ በ👍❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 10 месяцев назад
እረ አለመሳቅ አይቻልም ለቅሶ በቲክቶክ😂😂😂😂 እረ ወዴት እየሄድን ነው::
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 10 месяцев назад
ወላሂ ታላስበው ሳኩኝ ስው ጡዟል እኮ🥺
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 10 месяцев назад
አይ 😂😂😂ሰሜ ትመቸኛለህ እኮ ፣ተባረክ እንኳንም ኖርክ አንተስ ልካቸውን ለማያውቁት እንደዚህ ልክልካቸውን ንገርልን እስቲ
@DanK-fi4bk
@DanK-fi4bk 8 месяцев назад
Cool guy, you have a good personality. Keep up ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nayosa4183
@nayosa4183 10 месяцев назад
ትዝታችን በEBS
@bait1035
@bait1035 10 месяцев назад
ለቅሶ ላይ ታፕ ታፕ ክክክ እንኳን በቪዲዮ ላለቅስ ቀርቶ ሪከርዴን መልሼ ሳዳምጥ ያስተላኛል 😂
@meronkemaw
@meronkemaw 10 месяцев назад
ወንድሜ ሰርቼ ምከፍልህ ትንሽ ብር አበድረኝ በጣም ጨንቆኛል 🙏
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 10 месяцев назад
ኢቲቪ መዝናኛ ነበር ዪኒ ። ታእምር ሪስፔክት ኀር ሰልፍ ዛን መኒ 🎉🎉🎉
@mahilettenagashaw8358
@mahilettenagashaw8358 10 месяцев назад
ወይኔ ስደት አይኑ ይጥፋ !!!!
@hirutlema6964
@hirutlema6964 10 месяцев назад
እውነትም አይኑ ይጥፋ
@gechkt4079
@gechkt4079 10 месяцев назад
አቦ ሰመረን ፈጣሪ ይባርክህ በልልኝ
@EpicEcho797
@EpicEcho797 10 месяцев назад
😢ኤርትራዊው ልጅ የኤርትራን መንግስት ይደግፋሉ ከሚባሉ ቤተክርስትያናት ውስጥ በመግባት ተቃውሞውን እያሰማ ነው😢😢😢
@onlineservice19
@onlineservice19 10 месяцев назад
exactly
@user-on3uj6jk1j
@user-on3uj6jk1j 10 месяцев назад
😢😢😢ሉጅ ኤርትራው ነው ወንድሜ ኡሱው የኤርትራ መንግስት ተቃዋም ነው እኛ ኮሞትን ለም እዚ ቤተክርስቲያን ኣናስቀብርም ኣለቹ እያለ ነው እግዚአብሔር ሰለም ሰላም ይስጠን እንጅ 😢😢😢😢ኣቤየት
@rutaeyob7584
@rutaeyob7584 10 месяцев назад
Betaemiy yehzen Etyi meqewam ayxelaekiwon😢gedas nay Tabote kebert kehlwo neyrwo😢
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 10 месяцев назад
ናይ ሓሶት ፈጣሪ ምምላኽ
@user-xt3hf8cx9i
@user-xt3hf8cx9i 10 месяцев назад
💊💊💊💊🤮🤮🤮🤮🤮
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 10 месяцев назад
እሷ በሑለት አመት የረሳት እኔ በ5አመት ከነመፈጠሬ ትረሳኛለች 😭😭😭
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 10 месяцев назад
ካንቺ አላውቅም ግን ከቻልሽ ቪድዮ ኮል አውሪያት ጫና ሳታባዤ ስለትምህርትዋም ስለውሎዋም ጠይቂያት ተረት ተረት አውሪላት መጽሀፍ አንብቢላት እናትነት ጥልቅ ናው በልጅነታቸው ውስጣቸው የምናስቀምጠው መልካምም መጥፎም ነጋር ከውስጣቸው አይወጣም በተረፈ እግዚአብሄር ይርዳሽ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ
@merytedy8075
@merytedy8075 10 месяцев назад
አይዞሽ አንድ ነን እኔ ስመጣ 2አመት አልሞላውም አሁን ከልጄ ከራኩ 5 አመት አሁንም የመግባት ሀሳብ የለኝም ያው ይረሱናል ይሸሹና አይዞሽ እናትነት ከባድ ነው ፈጣሪ በሰላም እንዲያገናኘን መፀለይ ብቻ ነው።
@merytedy8075
@merytedy8075 10 месяцев назад
@@PeacefromJesus ይህን ለማድረግ የቤተሰብ እርዳታ ያስፈልጋል ይህን የማይረዳ የኔ አይነት ቤተሰብ ያለው ደግሞ ይቸገራል ብቻ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ከልጆቻችን ሰላም ያገናኘን 🙏🙏🙏
@makilove6390
@makilove6390 10 месяцев назад
የኤርትራ ልጁ የፖለቲካ ነገር ነዉ
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 10 месяцев назад
አምላኬ ሆይ ከልጄ ጋር በሰላም አገናኝ😢😢😢😢
@ETHIOTECK
@ETHIOTECK 10 месяцев назад
TZETACHNE BE EBS
@YosefTilahunet
@YosefTilahunet 10 месяцев назад
1 መምህር 2 ትዝታችን በ EBS 3 ቅዳሜን ከሰዓት
@ferihanseid8026
@ferihanseid8026 10 месяцев назад
ተረዳሁት እርጋታዋን ጠብቃና አለባበስዋ ራቁት ስላልሆነ ታዳሚው ያን ያክል አያዝናናውም ራቁታቸውን ሆነው ያለምንም ፍርሀት የሚጨፍሩላቸውን ያስደስታቸዋል ይህ ነው የተረዳሁት
@nefisa70
@nefisa70 10 месяцев назад
ሥልብስ ያወራው ተመቸኝ ያገራችን ባህልም ሆነሀይማኖት አይፈቀድም
@burtukangemal5788
@burtukangemal5788 10 месяцев назад
Amen amen amen 🙏
@YNESaFekr
@YNESaFekr 10 месяцев назад
የዮኒ ትዳር እንደዚህ የፀናው ከእሷ በላይ ማለትም ያከብራታ ከሌላ ሴቶች ጋር አይልከሰከስም ለዛ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ትህትናህ እይታህ ሁሉ ይመቻል ግን በዚህ ትህትናህ ዘፈን አዘል ነገሮችን ትተህ ቁም ነገር ያላችውን ብታመጣ በቃ የባስ ትወደዳለህ❤❤❤
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f 10 месяцев назад
ልጅ እየተዋችሁ የሚትሰደዱ ምን እደምል አላቅም ብቻ አላህ እርዚቃቼሁን ከልጁቻሁጋር ያድርጋችሁ
@easypc559
@easypc559 10 месяцев назад
አይድረስ በይ
@user-ir7kv7sg8f
@user-ir7kv7sg8f 10 месяцев назад
@@easypc559 እኔም እኮ አዝኔነው አሳዝኑኝ
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 10 месяцев назад
Yute gn yanite yeYD yeabirelo ina yeasero bahire memesaselibgin ene bicha negin sitamiru siratachu beke nw abooo nurulgn❤❤❤❤
@eskedartarekegn287
@eskedartarekegn287 10 месяцев назад
Ethiopia TVn ዕሁድ መዝናኛ ዝግጅት
@masateta6700
@masateta6700 10 месяцев назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ምል ጀ ና ፍ ቀ ይ ❤️❤️❤️❤️
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 10 месяцев назад
የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ውስጥ
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 10 месяцев назад
የኔስ ልጅ እንዴት ይሆን የምትሆነው እናትም አባትም አብረዋት ሳይሆኑ 😢😢 ግን እናቴ አለች አያቷ ❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 10 месяцев назад
የኔም ልጅ ከኔም ካባቱም ተለይቶ ከአያቱጋርነው የሚኖረው ያረብ የተለያየን ሁሉ አንተ በሰላም አገናኘን
@lamerotwubeshet8214
@lamerotwubeshet8214 10 месяцев назад
@@-oj4gq5xi8g አሜን አሜን 💜💜🙏🙏
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 10 месяцев назад
ይሄ የሰርግ ቤት ስርቆት ለእኔም ገጥሞኛል ልቦና ይስጣቸው።😢😢😢
@melkam5371
@melkam5371 10 месяцев назад
እኳን ደህና መጣህ ደኩተር
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 10 месяцев назад
Amen Amen Amen enanem
@user-hy1wc6ht7f
@user-hy1wc6ht7f 10 месяцев назад
Ye dingle Mariyam lij Amanuel hoy ke lijochachin gar beselam agenagnen❤❤❤
@mercybayissa
@mercybayissa 10 месяцев назад
16:41 እኔም በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤ Dr Nuti tanx
@hanna9502
@hanna9502 10 месяцев назад
ወንድሙ የሚባል ዘፋኝ. ምን እየሆነ ነው ሳሳፍር እግዚአብሔር ወደራስህ ይመልስህ. መሰሉ ግን አሁን አሁን ላይ ምንድነው የመጣባት ስታሳፍር አለባበሳ በጣም ይደብራል.
@eastsoldierson
@eastsoldierson 10 месяцев назад
He is Eritrea 🇪🇷 and condemning the decaying dictator Isayas
@dawitbeyenemuse1015
@dawitbeyenemuse1015 10 месяцев назад
ምንምይፈጠር ምንም በተ መቅደስ ውስጥ የሰይጣን ተግባር ከማንም ወገን አይጠበቅም
@yetnayetteshome9023
@yetnayetteshome9023 10 месяцев назад
ተዓምርዬ የኔ ጨዋ ይቺ ደግሞ የአሮጊት ቀላል
@natiminda
@natiminda 10 месяцев назад
ETV እሁድ መዝናኛ
@hayattube9044
@hayattube9044 10 месяцев назад
ምን እንደመጣብን አላቅም😢 እኔም ከአረብ ሀገር ቤተሰብ ናፉቀዉኝ ለመጫወት ሂጀ ጫወታቸዉን ከሌላጋ አረጉት ጓደኞቸም እንደዛዉ😢😢
@zed8332
@zed8332 10 месяцев назад
ትዝታ BES❤❤ነዉ ጨራሽ ልቆሶ በቶክቶክ ሆ የየት አገር ባሃል ነዉ😁😁
@Semerehareg2244
@Semerehareg2244 10 месяцев назад
Yonas leila TV gar serto ayawqm❤
@mrrespect122
@mrrespect122 10 месяцев назад
Tezetachen be ebs❤❤
@hanabirhanu2963
@hanabirhanu2963 10 месяцев назад
ትዝታችን እና መዝናኛ❤😂
@user-gr4vm9ok5k
@user-gr4vm9ok5k 10 месяцев назад
ኡፍየኔናት እኔምልጄ ካረብሀገር ስገባ ሸሸኝ 💔
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሄንን ናይት ክለፕ የማዘጋ እንድ ህግ ያምጣልን
@pawlostesfaye6176
@pawlostesfaye6176 10 месяцев назад
ETV መዝናኛ ላይ ❤️
@zinashtebaso
@zinashtebaso 10 месяцев назад
Congratulations DR 🙏
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 10 месяцев назад
እኔም ልጅ 6ወሩ ነው ለናቴ ስጥችሽ ነው የትስደኩት አይቅኝም ስደውል ማናሽ ይልኛል አላሳዝም 😭
@Yemariam4284
@Yemariam4284 10 месяцев назад
Ayzosh wude hulum yalfal
@SEADANURYE-hs5yu
@SEADANURYE-hs5yu 10 месяцев назад
ወይኔ የሁለት አመት ልጆቸን ጥየ መጥቸ ድፍን 7 አመቴ መቸ ነዉ የምትመጭዉ እማየ የእኔ ዉድ እናት ይሉኛል ዛሬ ነገ እያልኩ አልሞላልኝም ልጆቸም በር በር እያዩ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@negbre5988
@negbre5988 10 месяцев назад
የኤርትራ ልጁ የሚለዉ የኤርትራ እናት እያለቀሰች ነዉ ልጆችዋ እየታሰሩ ነዉ እናንተ ግን ፈጣሪ ታዉቃላቹ ወይ ማለት ነዉ የእዉነት ነዉ ምታመልኩት ኢሳያስን እየደገፋቹ ነዉ ያለዉ ስልፍ ወጥቶዉ ባለፈ ለኣንዱ ተቃዋሚ ኤርትራ በኣደባባይ ገድለዉት ነበር የኢሳያስ ደጋፍዎች ማለት ነዉ እና በዛ ተናዶ ይመሠለኛል 😢😢😢😢
@saedakemer7686
@saedakemer7686 10 месяцев назад
E tv maznagna lay nabar misaraw❤❤❤
@cimunesantm52
@cimunesantm52 10 месяцев назад
ETV Entertainment neber!
@addisutesfaye7331
@addisutesfaye7331 10 месяцев назад
Tizatichin ba EBS🎉
@poli-sx4rm
@poli-sx4rm 10 месяцев назад
Minale hulum set zefagn ende teamr bihon🥰🥰
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 10 месяцев назад
የአለባበስማ ለራቁ ብር ተነጥፎአል በስራት ለለበሰችው ወፍ የለም
@mati8637
@mati8637 10 месяцев назад
ETV ላይ❤❤
@Alex-et3pz
@Alex-et3pz 10 месяцев назад
ሳትረዳው ነው የምታቀርበው ወይስ ኮመንት ፈልገህ ነው ?
@nefisa70
@nefisa70 10 месяцев назад
የመጀመሪያ ለባሿ ንፁህ አለባስ ስለሆነ ምንም አተሠጣትም የዛችኛዋ ሠውነቷ ሙሉ ሥላሣየች ብር ዘፈዘፉላት ንፅህናዋ መጠበቁ ሣይሆን የሚፈለጉራቁት ነው የሚፈልጉ
@raheltadess7773
@raheltadess7773 10 месяцев назад
demo sewentuwa siyastela yemselu fantahun
@user-ix7vg1vd1k
@user-ix7vg1vd1k 10 месяцев назад
ኢቲቪ መዝናኛ ❤
@tirgalemkassaye89
@tirgalemkassaye89 10 месяцев назад
Tamir alebabesua 👌👌👌❤️❤️♥️
@kalabhd
@kalabhd 10 месяцев назад
etv ላይ ነበር ሚሰራዉ❤❤❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 10 месяцев назад
ሜሪ ዬት ጠፊተ ነዉ ግን
@hanakidus
@hanakidus 10 месяцев назад
እድናጀሪያ ወይም ሱዳን ገንዘብ ፈሎሩላይ ምበትን ነው የተድርግው
@Cookie17554
@Cookie17554 10 месяцев назад
ውይ ሀበሻ ስንባል ሁሉ ላይ ስቀን እንዴት እንችለዋለን ግን ለቅሶ በቲክቶክ ምን ችግር አለው ታዲያ ሁሉስ ሰው ቢያፅናናት
@bezaamen2247
@bezaamen2247 10 месяцев назад
ዩኒ በኢትዮጵያ ቴሌፊዝን ዜና አንባቢ
@negbre5988
@negbre5988 10 месяцев назад
ምናምን ደይ ተመችቶኛል ኣየ ሰመረ ❤😂😂😂😂😂😂
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 10 месяцев назад
ኢቲቪ መዝናኛ ነበር ዮናሰ ሰዉድዉ🎉🎉🎉🎉🎉
@hannamehari8527
@hannamehari8527 10 месяцев назад
Gazetegna Yonas kebede Be Etv ehud meznagna
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 10 месяцев назад
መምህር
@davegossaye783
@davegossaye783 10 месяцев назад
እሁድ መዝናኛ ላይ
@faruzmoha3047
@faruzmoha3047 10 месяцев назад
etv ላይ ነበር ❤❤❤
@fanatewelde9305
@fanatewelde9305 10 месяцев назад
በአሁን ስዓት ላይ ደጋፊና ተቋሜ የሚባሉ አሉ በውጭ አለም በጣም መጥፎ ደረጃ ላይ ነው ያለዉ ወንድማችን የሚለዉ ስው ሲሞት ተቃዋሚ ከሆነ ወደ አገርቤት አይሂድም እና እናንተ ናቹሁ ፈርማቹ የምታፅድቁት ነው የሚለው በውጭ አለም ሁለት ቤተክርስቲያን ነው ያለው እና እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልን
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 10 месяцев назад
በጣም ነው የሞቱት
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 12 млн