Тёмный

Obbo Mensur Jemal fi Aadde Abalun Wal Hikaan kuta 2ffaa 

Oromo Comedy Show
Подписаться 12 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 месяца назад
ዋው ጫልቱ አደገኛ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች እህህ እያለች ሳቅ የሚሉ ሰዎች አደገኞች ናቸው መንሱር እንኳን ፈጣሪ ረዳህ ትክክለኛ ውሃ አጣጪህን ይስጥህ መንሱር ።
@NADC2024
@NADC2024 3 месяца назад
I feel bad for Mensure, may Allah reward him with good wife, inshaAllah
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Месяц назад
እኔ ሊቃጠሊልሽ
@amreshefa2325
@amreshefa2325 3 месяца назад
ወይ እቺ ገልቱ ስለ አመሪካን ህግ አታውቅም እንዴት ባለትዳር ሆና ጋደኛ ይኖራታል!!!!!
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 3 месяца назад
አረ መንሱር ምን ሆነህ ነው አንስቴዥያ ተሰቶ ሮጬ ወጣለሁ ከተናደድኩ አለች እኮ እና ምን አስበህ ነው ከዚች ሴት ጋር ከባድ ነው
@KamilJemale
@KamilJemale 3 месяца назад
ለማለት የፈለገው ፔሬዷ ሊቆም አንድ ሰኔ ወር ብቻ ከቀራት አሮጊት ጋር አንመጣጠንም ማለቱ ነው ይግበሽ ጫርጫሰ ገበሎ ፊት አንቺ
@saeedaldhahri3997
@saeedaldhahri3997 3 месяца назад
አይ መንሱሪ በእውነት ሰርግህን በዝህ መልኩ አልጠበቁህም ነበር የሆነ አድስ ነገር ይዘህ ለየት ባለ ሁነታ የምታሳየን መስሎኝ ነበር አሁንም የዋህ ስለሆንክ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው አይዞህ ለወደፍትህ ተጠንቀቅ
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 3 месяца назад
መንሱሬ አይዞን እሷ ሰገጤ ናት
@Miti1100
@Miti1100 3 месяца назад
She said she run out of sugary room ? Major violations of medical ethics code
@Miti1100
@Miti1100 3 месяца назад
Arogit agbicha gona ya daraqa
@ShegaBeriso
@ShegaBeriso 3 месяца назад
51
@ShegaBeriso
@ShegaBeriso 3 месяца назад
1312
@tutuz8920
@tutuz8920 3 месяца назад
አንቺ አይነት ሴት ሆስፒታል መስራት የለባታም
@Tin-gi3ko
@Tin-gi3ko 3 месяца назад
she is so dangerous even for work place.
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 3 месяца назад
ጎበዝ ዮኒኒኒኒኒ❤❤❤
@asteralemayehukendie9131
@asteralemayehukendie9131 3 месяца назад
አረ ውጭልኝ ከብት
@mogesalmu4874
@mogesalmu4874 3 месяца назад
ይገርማል እርግጥኛ ናቹ ተምራለች እኔ አይመስለኝም
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 3 месяца назад
የእውነት አታምርም 😅😅😅😅
@newvisionconstruction431
@newvisionconstruction431 3 месяца назад
ግን መንሱር ወደሀት ነው ለሌላ ጥቅም ነው ? Please ብዙ የተሻሉ ሴቶች አሉ ግን ለምን ?
@tutuz8920
@tutuz8920 3 месяца назад
የቺ ገገማ ነች ሳትፋታ ወንድ ያዝኩ ትላለች ነጭ ምን መሰሽ
@kuriabera7164
@kuriabera7164 3 месяца назад
Egziyabher atrfohal echi bechawan aydelechem westa yehone kobra ale asbehewal echi tegnetek taredhe neber saka rasu siyastela endet bela temarech liyawm Dr asafari lemangnawm anten asaferalew bela erasan awareda yantenen senemgebar asayechelhe adenkehalhew yewnet guregna temeslegne neber leka asteway nek
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 3 месяца назад
መንሱር እበላለው ብሎ ተበላ ወንዶች የሴት ልጅ ብር ይቅርብህ መንሱር ጉረኛ ነው
@RitaSura-r1x
@RitaSura-r1x 3 месяца назад
Men gud nat eche
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 3 месяца назад
እሰይ ሰትንጠበረር ህግ ያለበት ሀገር መጥተህ ተንበጫበጨክ እዛ እንደልብህ ትጨማለቃላችሁ
@seblewoldemariam4020
@seblewoldemariam4020 3 месяца назад
Thank you Youne for your fair and wise advice.
@ccu3907
@ccu3907 3 месяца назад
ይች ሰገጤ ናት
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 3 месяца назад
Betame
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 3 месяца назад
ወይ ጉድ ዬኒ እንኳ ጨዋ ሆኖ እንደዚህ ሲያወያይ ማየት ይገርማል መንሱሬ መቸም አላህ ቀድሮብህ እንጂ ይቺ ሴትዬ በፍጹም ላንተ የምትሆን አልነበረችም
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 месяца назад
እረ ባክሽ ስለስራሽ እትናገሪ
@mehb1047
@mehb1047 3 месяца назад
እር እች በጣም ሰገጤ ነች ቦሌ የተወለደ ሁሉ አብታም መሰለሽ እረ መንሱርይ እግዚአብሔር ነው ከዚች ሴትዮ ያለያየክ ጥሩ ሰው ስለሆክ ነው Successful የሆንከው አይዟክ
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 3 месяца назад
ያለሀይማኖትህ ምን አጨማለቀክ
@kidistseyoum3024
@kidistseyoum3024 3 месяца назад
ወይ መንሱር የምር ለካ የዋህ ነህ የምር አሳዘንከኝ
@araedombahram4150
@araedombahram4150 3 месяца назад
ስንት የምሁር ሰገጤ ኣለ
@tsehayyemane3420
@tsehayyemane3420 3 месяца назад
መንሱር አስተዋይ ሴት አክባረ ሲናገር አስቦ ነዉ የሚናገረው በዚህ ቀጥልበት ! ጫልቱ እንደተማረ ሰው አይደለም የምትናገሪው ጥበብ ይጎልሻል ነገሮች ሳይሳካልሽ ሲቀር በእንደዚህ መልኩ ማበላሸት ጥሩ አይደለም ደግመሽ ትምህርት ተማሪ አስተሳሰብሽ ተዛብቶል😂😂😂
@LidyaAzeze-tk2ww
@LidyaAzeze-tk2ww 3 месяца назад
ክላስ የሌላት ሴት ናት ፣ ሚዲያላይ ምን ያስጮሀታል
@HazebMenjo
@HazebMenjo 3 месяца назад
የምትናገሪው የምታቂ አይመስለኝም እዛ እብድ ልጅ ጋር ሰትናገሪ ሁሉንም አምነሽበት የገባሽው ነው አልሆነም የአሪዳ ልጅ የመጣውት ለሾብ ነው አለ አውንም ከቀልብሽ ሁኒ መንሱር ጥፋት አላየውበትም መጨረሻ ለይ ያለሽ ሰምተሻል እሰኪ አውን እንኳን ልብ ግዢ መንሱር ምንም አላጠፋም
@regeff-s9i
@regeff-s9i 3 месяца назад
ይች አሮጊት ጋ ምን አጣመረህ መሥሬ በትልቆ እየጠበቅንህ
@KamilJemale
@KamilJemale 3 месяца назад
መንሱሬ ወለሂ ጀግነ ነህ
@georgejifar4711
@georgejifar4711 3 месяца назад
ስታስጠላ በጌታ ደደብ ጀዝባ መሀይም ደሞየተማርኩ ነኝ ምናምን ትላለች ..........ቆዳ
@shemsubedewi3483
@shemsubedewi3483 3 месяца назад
Yonii you are a fair person!!! I really respect the way you handled this situation! She is stupid!!! Mensur is still a hero!!!!
@mamok3479
@mamok3479 3 месяца назад
አደገኛ ነኝ ፣የተማርኩ ነኝ ፣ሰርጀሪ ሲደረግ ሮጫ ነው እምወጣው።
@amaregurmu
@amaregurmu 3 месяца назад
Yoni very good
@serkalemabebe771
@serkalemabebe771 3 месяца назад
ምንም አልበስለችም ንግግርዋ
@lamlamabdu7639
@lamlamabdu7639 3 месяца назад
ሕማም. ሕርሲ. እያ. ዛሰበይቲ. ፍትሓያ. መን. ምሳካ. ክቅመጥ.
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 3 месяца назад
አኡዝብለ እንኳን ቀራብክ እቺ ጋጋማ😂😂😂😂😂😂
@TewodrosShume-yw7ul
@TewodrosShume-yw7ul 3 месяца назад
Are enkuan kercbet, yemchresha segete nat.
@walotube33
@walotube33 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 3 месяца назад
እንካን ቀረችብህ መንሱሬ ምንም አትጨነቅ ወዳ ነው ያደረገችው መንሱር በርታ።
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 месяца назад
እህቴ እሱ ሽቶና ልብስ ብርቅ የሆነበት ስው ነው እገር ያወቀው ባለጌ ነው!!
@meseretgetahun7280
@meseretgetahun7280 3 месяца назад
ፎ የማንነት ጉድለት አለባት በጣም የታወቀባት መሱሬን ለማጥመድ አቅዳ ነበር አልተሳካላትም ተቃጥላለች ዩዳጋ ራሱ ባል አልፈልግም ብላ ነበር ምታወራውን አታቅም እንዴ አገሩ ነው እኮ ባገሩ ሪፊውች ትላለች እንዴ አረ እቺ ልጅ አልተማረችም መማሯን ተጠራጠርኩ ፎ መሱሬ ፈጣሪክን አመስግን ከምር ከዚች ሰገጤ በጊዜ የገላገለክን ዮኒ ብራቦ መሱሬ እኔ ተረድቻለው ከምር ገና ከመጀመሪያው ሰለ ስነስራትክ ዋው ትደነቃለክ ሌላ ሴት አታናግር ትላለች ፎ አረ ቅናት በሚዲያ😂😂😂😂😂😂ሲጀመር አበሻ በጣቱ አይነካሽም ነጭ ባል ትላለች ነጩ ራሱ አያይሽም እኳን አበሻ በዚህ ፀባይና በዚህ ፊትሽ ኮተት
@Hailma-b4r
@Hailma-b4r 3 месяца назад
የተከበርከዉ ሠዉ ወርደህ በዚህ ደረጃ ይገርማል ቆይ መጀመርያ ከመጋባትህ በፊት Vዲዬ ኮል አላያሀትም መቸም ብታያት በፍቅር ቀርቶ በምንም ጉዳይ አታወራትም ደሞ ይች ከብት ፊት ላም ነዉ የሚመስለዉ ፊቷ አይዞን መንሡሬ ያጋጥማል ❤
@arsemagmikael9606
@arsemagmikael9606 3 месяца назад
እኔምለው ዬኒግን ማንሱር ግዝቶካል ዝምብሎ ማንሱር እወራ አይደል አሁን የእስዋ ተራነው ጥልቅ እያልክ በመሀል ምእሀል እምትከራከራት ነገር ተገዝተክ ነው ሚመስለው
@FetiyaKassim
@FetiyaKassim 3 месяца назад
እኔ ኦሮሞ ኢትዮጵያዊ ነኝ ዬኒ እውነትም ማኛ ነህ እውነት ተናጋሪ side የማትይዝ አላህ እድሜ ይስጥህ በተረፈ መንሱር ምን አጥቶ ነው ስግብግብ ነው ፋራ ሊያገባ አሜሪካ የሆደው በተረፈ ለብሄር ነፃነት የዘመቱ አይደሉም ለግል enjoyment እንጂ ጉዳዩን ወደ ብሄር የሚወስዱ ጅሎች ቢያቆሙ ይሻላል።
@elizadavid7336
@elizadavid7336 3 месяца назад
ተምረሽ ሞተሻል ደንቆሮ እንዳንቺ የለም። ሰው አደገ በሰለ ሠለጠነ የሚባለው ስሜቱ እሱን ተቆጣጥሮት ኦፕራሲዮን የሚደረግ በሽተኛ ጥሎ ሲሮጥ ሳይሆን፤ ትልቅ ሰው ነው የሚባለው ስሜቱን ተቆጣጥሮ ነገሮችን ታግሶ አሳልፎ፤ እንዴት እንደሚፈታ የማሰቢያ ጊዜም ካገኘ በኋላ ወደችግሩ ተመልሶ በሠለጠነና ረጋ ባለ መልኩ ማኔጅ ያደርገዋል። ሰገጤ ነገር ነሽ።
@gheremewaraghaw4993
@gheremewaraghaw4993 3 месяца назад
በሚገባ አደመትኩዋቸው የተረዳሁት ሴቲቱ ነገሮችን የምትረዳበት መንገድ የተንሸዋረረ ነው መማር ጥቅሙ የተሻለ ክፍያ አገኝቶ ለመብላት ለመጠጣት ከሆነ ቢቀር ይሻላል። መንሱር ነገሮችን የገለጸበት መንገድ ድንቀ ነው ምንም እንኳን እንደሷ ዩኒቨርሲቲ ገብቶ የተማራ ባይሆንም ከህይወት በጣም የተማረ ሰው መሆኑን ለመረዳት ችያለሁ። በፍጹም አብረው ሊሄዱ አይችሉም ሴቲቱ ገና አልበሰለችም ከኑሮ አልተማረችም። እውነት ነው ብዙ ስናወራ ማንነታችን ይታወቃል ከዚህ የተረዳሁት ሴትዮዋ ብዙ ይቀራታል አልበሰለችም እንኳን ቀረች ብህ ከእሷ ጋር ብትቀጥል ኖሮ ህይወት ህ ይበላሽ ነበር ባፍንጫህ ትውጣ ። ካንሰር ነበር የምትሆንብህ እንኳን ወደ ሃገርህ ተመለስክ።
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 3 месяца назад
ዬኒ መንሱር ገና ሌላ ያጭበረበረው ነገር አለ መውጣቱ አይቀርም ዬኒ ለመንሱር አትወግን አጭበርባሪ ነው።
@fatimanuru7526
@fatimanuru7526 3 месяца назад
መንሱር ሳታጣናት ለምን እገባሐት? ይች ልጅ እትሆንህም ኢትዮፕያ እላህ ይስጥህ :
@tawfiqhikima8958
@tawfiqhikima8958 3 месяца назад
ዮኒ መጋኛ ቀ ዘ ነ. ረሱል ሰዐወ.ነክተህ የሰዉ አይን ማየት ታፊራለህ
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 3 месяца назад
😅😅😅😅 አሁን የምመጣው ባሌ ነጭ ነው ወይ ጊድ
@KuuukuuMti
@KuuukuuMti 3 месяца назад
ተሸዉዳለች ያዉም ሴጣን ነዉ የሸወዳት ክርስትዎስን አስክዶ
@nejatali7088
@nejatali7088 3 месяца назад
Chalitu you should see behavioral management or red religion books. Please 🙏 watch your own emotions. Control your own emotions Because emotion is from devil. Always emotions makes you shameful and regret.
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 3 месяца назад
ለሌላ ሴት መማሪያ ይሆናል ለነአጭበርባሪ
@tutuz8920
@tutuz8920 3 месяца назад
የች ንብረት ልትካፈል ነው አላማዎ
@abinetalex2004
@abinetalex2004 3 месяца назад
Balege ሴት ናት... ምን ትመስላለች 😡😡😡
@araedombahram4150
@araedombahram4150 3 месяца назад
የተረገመ ነው ኣንቺ የሚያገባ ።እመኒኝ የሚያገባሽ ሰው የለም
@hayatyimam2848
@hayatyimam2848 3 месяца назад
ይቺ ገገማ ናት በዚች የሚታከሙ ሰዎች አላህ ይድረስላቸው
@KuuukuuMti
@KuuukuuMti 3 месяца назад
ስጀመር የክርስቶስ አማኝ ሆነሽ ለምን ካድሽዉ ክርስቶስን አንቺ የካድሽዉ ክርስቶስን ነዉ አሁን ግን መንሱር ካደሽ
@LERASE
@LERASE 3 месяца назад
ጥምም ያለች ሴት ናት ይቅርታ ማለት እንኳን አትፈልግም ጭራሽ ነጭ ነው እማገባው ምናምን ጠማማ ነሽ የምር
@Robert-jj5vs
@Robert-jj5vs 3 месяца назад
ምን አይነት ጉረኛ ነች 😂እንኩአን ቀረችብህ😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
mensur መልካም ሰው ሁሌም ትሁት
@NADC2024
@NADC2024 3 месяца назад
Omg, I'm so glad Mansur left this girl. They are completely different people.
@tsehay4102
@tsehay4102 3 месяца назад
መንሱሬ ጥሩአረክ
@ethiopiadinku9881
@ethiopiadinku9881 3 месяца назад
She is so angry about Mensur not beging her. She will cry for the stupid things she did!!! He was more matured than her!!!
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 3 месяца назад
she is so dume😅😅
@nejatali7088
@nejatali7088 3 месяца назад
Mensur Allah yitebikih ante betam sinesirat aleh betam chewa neh 🙏
@Tin-gi3ko
@Tin-gi3ko 3 месяца назад
one thing is shocked me. Is she really neuro surgeon? she run away while in surgeon?! she is so dangerous for work place even for patients. Geta hoy adnegn!
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Месяц назад
ነጭ ባል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Месяц назад
ወይ ትምህርት ትዳርሽን ካላዳንሽ 😂😂😂😂😂😂
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 месяца назад
እንተ እፍህ ነው ይህንን ላይ የጣለህ!!
@s0jo96
@s0jo96 3 месяца назад
መንሱር አተስ አላህ አተረፈህ እኔ ያዘንኩት ከሶ የሚታከሙ ሰወች አላህ ይስቱር
@faziaali6464
@faziaali6464 3 месяца назад
It doesn't matter whatever you are or whatever he leave or you leave it doesn't matter just let it go don't bring it up that
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 3 месяца назад
MAMER ENDACH GALTU NAGER KA HUONA YKERBGNE. SEGAMER ENDSAU YALWEN SAWE MASBEME ALNABERSHEM.YATAMRAMA.ENDHE BA ADABABAY AYWATATME.
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 3 месяца назад
ፋራ መስላው ሊታላት ነበር!!
@faziaali6464
@faziaali6464 3 месяца назад
It doesn't matter what you say to you it doesn't matter if you say jungle area or anything you don't want to live in there you don't want to know how is it the city of it
@mamok3479
@mamok3479 3 месяца назад
መንሱር በጣም አራዳ ነው፣ I think she has in securities ,she better see a therapist before it’s too late
@fierbelachew2175
@fierbelachew2175 3 месяца назад
መንሱር እንኳን ቀረችብህ ወር ብትቆይ ጨርቅን ትግል ነበር ፈረንጅ ጋደኛ ክክክክክ ዮኖ ተ ባርክ።
@kafconkafcon5615
@kafconkafcon5615 3 месяца назад
ሴጣን፣መርዝ፣ እሾክ ነች። መጥፎ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 3 месяца назад
ጫልቱ ክፍ ናት
@s0jo96
@s0jo96 3 месяца назад
መንሱር እካን አላህ አተርፉህ 😅
@KuuukuuMti
@KuuukuuMti 3 месяца назад
ተቅበዘበዘች እኮ ሴትየዋ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 месяца назад
አይማኖት የተለያዩ ሆነ እንደት ለመጋባት ወሰኑ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
አሥለሞት ነው ኒካ ያደርገው
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 3 месяца назад
አልተነካኩም 🤗🤔🤣🤣🤣
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 3 месяца назад
ENKWAN LA MASHMALG ABKHE YONI
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 3 месяца назад
አልፈታም ነው የምትለው ዋዛ አይደለችም ይቺ ሴት አስለቅሳ ነው የምትፈታው
@SSs-f9c5n
@SSs-f9c5n 2 месяца назад
እረ ተይ ባአላህ አይልም
@DnjdTijd-jo1xy
@DnjdTijd-jo1xy 3 месяца назад
አይጋላ😂😂😂😂😂😂
@Hayatmehamed-qb4fg
@Hayatmehamed-qb4fg 3 месяца назад
Enkan kerechibh tgedlhi neber
@selamYena
@selamYena 3 месяца назад
ዋው ዮኒ ይመችህ ትክክል ነው የተናገረው በግድ ፍቅር የለም
@KuuukuuMti
@KuuukuuMti 3 месяца назад
ነጭ ለጥቁር ያልሆነ
@rabiahussien3952
@rabiahussien3952 3 месяца назад
አትፍረዱባት በጣም ትወደዋለቸ
@biniyamworku2678
@biniyamworku2678 3 месяца назад
ሊኦን አይቺል የሚወድትን በሰው አገር ማሰፈራራት የማፍቀር ምልክት አይደለም
@DesiDesi-e8o1r
@DesiDesi-e8o1r 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@SSs-f9c5n
@SSs-f9c5n 2 месяца назад
ክክክክክ ዊቀዴዳዳዳ
@georgejifar4711
@georgejifar4711 3 месяца назад
ቀፋፊ ናት እቺ
@girmacoffee5305
@girmacoffee5305 3 месяца назад
ስለፈታት አብዳለች
@walotube33
@walotube33 3 месяца назад
ወኗ ዘጊ ነሽ
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 3 месяца назад
Chaltu gen alnekacheme bezhu yekeratale le mensure atemeteneme mensure 1111111 yeseltene yetebareke sew new
Далее
መንሱር እና ጫልቱ Mensur and Chaltu
43:03
КОТЯТА В ОПАСНОСТИ?#cat
00:36
Просмотров 1,4 млн
መንሱር ጀማል አለቀሰ 27 June 2023
1:19:23