Тёмный
No video :(

🔴አቤን ለጨዋታ የቀባነው ቅቤ ብጥብጥ አስነሳ🤔 

abe & Bati Tube
Подписаться 22 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 2 года назад
ቁራአን መቅረት ለምትፈልጉ ሰብስክረይብ አድርጉ
@fanatube196
@fanatube196 2 года назад
እግዚብሔር ይመስገን የምወድሽ ቤቴዬ የኔ ፍልቅልቅ እዴት ደስ እደምትሉ አቤ በሳቅ ነው የሞትሁትእግዚብሔር ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@hyathyat9071
@hyathyat9071 2 года назад
ቅቤ ይዘህልን ናቶሎ ሪያድ አደራ ቢቲ በቲክቶክም አደራ ብይሻለሁ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
እኔ በአቤ አልፈርድም እኔም ቅቤ ስለማልወድ በሱ ፈንታ እኔም ተናደድኩ ቤቴ የስራሽን ይስጥሽ 😂🤣😂😅
@user-hf1rv2vv1i
@user-hf1rv2vv1i 2 года назад
ዳዲዬ የመልስ ምትህን እጠብቃለሁ በማህበር ተደራጅተው እኮ ስሩልህ🥺😂🙈
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 года назад
እኔምለው አዳድሰው እቅልፉ ምድነው እኔ ተኝቼ የሰው ጥላ ይከብደኛል ወደመኝታቤት ሲገባ ታድሎ ለሽ ብሎአልኮ
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
እኮ እኔ ተኝቸ እቤት እሚሆነዉን ሁሉ እሰማለሁ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 2 года назад
ኸረ አዎ ልባችን እኮ እልም ብላ አትተኛም ትጠነቀቃለች ይህ የኛ የሴቶች በሀሪ ይወን እዴ ይህስ ቅቢነው ብዙም አይነቃም አድ ይቱበር ግን ባሏ በተኛበት ፀጉሩ ግማሽ ፐርሰት ሲላጭ አይሰማም ተኝቶ ክክክክክክ ወዶች ባካቹ ነቃ በሉ ሴቶቹ አምርረዋልና እላለው
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
@@user-vj6xz7go4l 🤣🤣
@user-bm7xb3ov7g
@user-bm7xb3ov7g 2 года назад
እኮ እኔም
@zemzems2429
@zemzems2429 2 года назад
@@mekdesbeyene8372 😂😂😂😂😂
@soya3142
@soya3142 2 года назад
እረ ቤቲ ክፉ ነሽ በእንቅልፍ ልቡ የኔ ቢሆን ከቤት ነበር የሚያባርረኝ. ክክክክክ
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 2 года назад
በሳቅ ሞትኩ ወይኔ ከቤ ሰሩልህ ተባብረው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hani7083
@hani7083 2 года назад
ቆይ ግን ወዶች ቅቤ ለምነዉ የሚጠሉት
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 года назад
እኔማ ገና የቴክቶኩን ቢዴወ ሳይ ነው በሳቅ ሆዴ የቆሰለው እፉይ ውይ አቤ ክክኮኮ
@user-cc5ot2ls2q
@user-cc5ot2ls2q Год назад
አይ ወንዶች ጥረግ አርገው እየበሉ ሆ
@user-om3yv8hz6i
@user-om3yv8hz6i 2 года назад
ሀቢቢቲ ሀገር ገባሺ እንድ ውድ ለመጅመሪያ ጊዜ ኩሚነት ሰፃፈ
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 2 года назад
ምርጦች ፍቅራችሁን ያብዛው 😍😍😍😍😍🙏😂😂😂👌👌👌
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 года назад
የእናንተን ከሳውዲ ሀገር መግባት ከሚናፍቁ አንዷ ነበርኩ ተመስገን
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
😍😍
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ክክክ ወይኔ አላለም ልቤ ቆሠለ በሳቅ
@user-hn6qx3ls1w
@user-hn6qx3ls1w 2 года назад
ክክክ ሰራቹለት ቤታየ አቤ ቻለው ላንተም እኮ ጥሩ ነው ግን😁
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Год назад
🤭😂😂😀😁😁
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x 2 года назад
በጣም ያስቃል ማርያምን ወይይይ
@yousuf9041
@yousuf9041 2 года назад
እረ ወላሂ በሳቅ😂😂😂
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 2 года назад
ግን ወንዶች ጥሬ ቅቤ ለምን ይጠላሉ የተነጠረውን ግን ይመገቡታል 😁 እኔ ወንድሞቼ ቅቤ ስቀባ ምግብ እንኳን እንዳታቀርቢ ይሉኛል✌
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 года назад
ምግብ ላይ ሲሆንማ አንሶታል ጨሚሪበት ነው የሚሉት 😋😋
@maremre5413
@maremre5413 Год назад
Kkkkk
@user-oh4gm9ug1o
@user-oh4gm9ug1o 2 года назад
ግን እኮፆም ነው እህት
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 2 года назад
እግዚአብሔር ን እደት እደሳቅሁ አቤ ብድርክን እንጠብቃለን ምላሹን ክክክክክ ተሳክቶልሻል ቤቲ
@tegestbeza3808
@tegestbeza3808 2 года назад
በሳቅ ሞትኩ ቀፈፈውኮ
@medina.myoutube
@medina.myoutube Год назад
ክክክክክክክክክ ግም ነገር ነሽ አለ
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
አይሰማም እንዴ ክክክክክ አይ ቤቲ ማሀሎ ላይ ቆለልሽው
@user-bq8kp8rc5x
@user-bq8kp8rc5x 2 года назад
ሁለተኛ ወልደሽ ነው እንዴ ደስ ሲል አገርም ገብታችሆል😘❤ወንዶች ቅቤ እንደሚፈሩት ፈጣሪን ቢፈሩ😄😄😄😄
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
አወ
@mesitube4040
@mesitube4040 2 года назад
ቤትየ ሻሽ አስርልሀለው ትሄዳልህ😂😂😂
@rashadhasanooagmailcome5187
@rashadhasanooagmailcome5187 2 года назад
በጣም ነዉ የሳኩኝ እረ ኡ አለ አቤ ከከከከከከከ
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 2 года назад
ወንዶችኮ ቅቤ አይወዱም ወንድሜ ሚስቱ ከተቀባች ቤት አይገባምም ምግብም አይበላ ግን አቤት ያለው ከብት ወተቱ ብዛቱ
@RahmaRahma-vf9lb
@RahmaRahma-vf9lb 2 года назад
ቤታቹ ያምራል
@bezatube438
@bezatube438 2 года назад
ወይኔ ወይኔ ተጨመላለኩ አላለም እያጨማለቀ ክክክክክክክክክክክክ አይ አቤ
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x 2 года назад
ግን በፆም እንደት ነው ወይስ የቆየ video ነው
@user-qo5vs4zy4r
@user-qo5vs4zy4r 2 года назад
እዳዘሬ ስቆ አላውቅም የኔውዱች በፍቅር ያኑሪችሁ
@yashiaisha8616
@yashiaisha8616 2 года назад
ጎበዝ
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
ይራሽለት
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-ot7md5do4b
@user-ot7md5do4b 2 года назад
የኔ ውድ እንዴት እንደንታምሩ
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰
@tube5169
@tube5169 2 года назад
ዋው ደስ ስትሉ ቤቲዬ
@leltmekilit6456
@leltmekilit6456 2 года назад
ክክክክክ. መልሱ ግን ምን እንደሚሆን ነው የናፈቀኝ. አቤ. እንጠብቃለን. ቤታችሁ ደሞ ያበደ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@alwaseem993
@alwaseem993 2 года назад
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@fawziyaawal1192
@fawziyaawal1192 2 года назад
ጎበዝ
@seadi5
@seadi5 2 года назад
ቆይለምንድነውወዶችቅቤእማይወዱት
@yeshiamhara1419
@yeshiamhara1419 2 года назад
ክክክክ
@alemalem7864
@alemalem7864 2 года назад
እኔ የገርመኝ በሳቅ የገደለኝ የካሚራ ያዡ
@tb463
@tb463 2 года назад
ወይኔ በሣቅ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 2 года назад
ኦኦኦ አሳቀኝ 😂😂😂
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
ጋሽ አቢ ቻለው እግዲህ
@user-xz5ks8yj2d
@user-xz5ks8yj2d 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እዳዛራስቅአላቅም
@user-ei3bv2xn2u
@user-ei3bv2xn2u 2 года назад
😃😃😃😃😃😃😃
@Aynalove3382
@Aynalove3382 2 года назад
ወይኔ ክክክክክክክክክክ
@birshaabate2618
@birshaabate2618 2 года назад
ክክክክክክክክ
@kokibe2931
@kokibe2931 2 года назад
Kkkkkkkkk
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ኧረ አቢ መላላጥ አጊተህ ነው እሚቀባህ አናትህን አራሰችልህ
@user-tn3sl4nw7x
@user-tn3sl4nw7x 2 года назад
😂😂😂😂
@user-cw4rl7uu8k
@user-cw4rl7uu8k 2 года назад
አጠገብሽ ያለውልጅ ዳሬልኝ በጣም ያምራል በናትሽ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
እሺ
@selamyoutube6479
@selamyoutube6479 2 года назад
😂😂😂 ሴቱ ዘንድሮ
@user-cw4rl7uu8k
@user-cw4rl7uu8k 2 года назад
@@selamyoutube6479 ምን እናርግ ባል እሜሆን ጠፉ ያየነውን እንመኝጂ😂
@genetkabede2178
@genetkabede2178 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️😂
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
የስራችሁን ይስጣችሁ አጨረጨራችሁት ልጁን
@user-my1es8rc2b
@user-my1es8rc2b 2 года назад
ስንት እናታቸው የደረቀ ሚስኪኖች አሉ ለነሱ ብሰጧቸውም ምን አለ እናተ የግዜ አራዳ ናችሁ ዱሮ ተደፍድፋችሁት እዳላደጋችሁት ሁሉ ዛሬ ውጭ ሂዳችሁ ስገቡ ሀገር ትላላጣላችሁ መሳቂያ ሁሉ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
ምን እሚያሰድብ አለ አሁን አቤት ቅናት
@emanmhmed6998
@emanmhmed6998 Год назад
ውድ የአገሬ ልጆች ፎቶየን በመጫን ሠብሥክራይብ ያድርጉ ውዳቸ
@helensemere303
@helensemere303 2 года назад
ምንም አያምርም ዝግጅታቹህ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 года назад
እደዛሬ ስቄ አላውቅም እዳይመታት ህፃኗን አቀፈቻት
@tinatube1983
@tinatube1983 2 года назад
የሆሽ ሰገጤ ሰለጠንሽ
@betatubebeta
@betatubebeta 2 года назад
የቀና ብዙ ያወራል
@alamalo4942
@alamalo4942 2 года назад
ምን ሆነሽ የምትሳድቢው ምብቷ ነው
@user-sh4nh8rf8r
@user-sh4nh8rf8r 2 года назад
@@betatubebeta ሠላም ሠላም ቤትየ ወላሂ ቆየሁ ካየዃችሁ አልሃምዱሊላህ ሀገራችሁ ስለገባችሁ ደስብሎኛል እኔምልሽ ማማየ ከቀረፅ ነፃትኬት የሚገዛ ማለቴ አጠያይቂልኝ እኔም ሀገሬ መግባት እፈጋለሁ ወላሂ ልጄ ንፍቅ ብሎኛል 6ወር ታስሮነው የገባው የቴሌግራም ቁጥርሽን ስጭ
@yousuf9041
@yousuf9041 2 года назад
ክክክክ
@mekdistube
@mekdistube 2 года назад
በሳቅ ሞትኩ
@woynshetzawdu1541
@woynshetzawdu1541 2 года назад
ክክክክክክክክ
@ayshayoutube3878
@ayshayoutube3878 2 года назад
Kkkkkkkkk
Далее
ልዮ የበአል ዝግጂት 🌻🌻🌻🙏
10:55
NPC Bloxfruits🤖🔥| Doge Gaming
00:13
Просмотров 1,3 млн