Тёмный
No video :(

🔴አነጋጋሪዉ የዳግማዊት ጸሃዬ ጉዳይና የዘቢባ ግርማ ልጅ አባት ጥያቄ - ሄኖክ ድንቁ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 313 тыс.
50% 1

Minoxidil dallolgebeya.c...
0946418242
🔴አነጋጋሪዉ የዳግማዊት ጸሃዬ ጉዳይና የዘቢባ ግርማ ልጅ አባት ጥያቄ - ሄኖክ ድንቁ | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

22 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,7 тыс.   
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 4 месяца назад
😊😊😊 የራሴን 40 000 ሺ ወስጄ እመልሳለሁ የሰው ሀቅ ነውና ደሞ እሄን ያክል ብር እያለው የለኝም ያለው ፈጣሪ አጋለጠው😮😮
@romasaid4294
@romasaid4294 4 месяца назад
Bazignaw hasab ismamalaw enem
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 4 месяца назад
ጎበዝ እኔም እደዛው ነው ማደርገው❤
@banchibaylie1615
@banchibaylie1615 4 месяца назад
40የራሴን ወስጄ ሌላውን እመልሳለሁ 👌የሰው ሀቅ አልፈልግም 🤗
@Djsiku
@Djsiku 4 месяца назад
40,000 ሺ ወስጄ ቀሪውን እመልሳለሁ
@mahletselemon3785
@mahletselemon3785 4 месяца назад
የተበደረውን 40,000 ብር ብቻ እወስዳላሁ እሱን ግን እታዘበዋለሁ 🤔
@EnkenyeleshKidane
@EnkenyeleshKidane 4 месяца назад
የራሴን ወስጄ የሱን እመልሳለሁ ማለትም 40 000 ብሩን ወስጄ የሡን እመልሳለሁ የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር የቄሳርን ለቄሳር
@user-hd4ib5rf4g
@user-hd4ib5rf4g 4 месяца назад
የሪሴን ወስጀ እመልስለታለሁ
@mekiyasaid6407
@mekiyasaid6407 4 месяца назад
የምር ነገሮችን የምታይበት መንገድ እርጋታህ ጎበዝ ነህ በርታ ወንድሜ
@anedualmgudeta8005
@anedualmgudeta8005 4 месяца назад
የራሴን40ሺ ወስጄ የሱን መልሳለሁ ብሬን ጌታነው የሰጠኝ ማለትም ፈጣሪ❤❤❤❤
@zemadonky9597
@zemadonky9597 4 месяца назад
እኔ ብሆን የራሴን 40,000 ሺ ወስጄ ለእሱ 110,000 ሺ ብሩን እመልሳለሁ የሰው ሀቅ ምንም አይሰራልኝም አንድ ነገር የተረዳሁት ግን ፈጣሪን የምናስከፋው ለምንድነው እያለው የለኝም ሲል እግዚአብሔር አጋለጠው የሰው ሀቅ አትመኙ
@fatumaseid9585
@fatumaseid9585 4 месяца назад
እኔ የራሴን 40 ሺ ብር ቆርጨ ቀሪውን የሱን ሀቅ እመልሳለሁ እድሉ ከደረሰኝ ሽልማቱ ለእናቴ ማፍጠርያ ነው ኢንሻ አላህ
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 4 месяца назад
ውይ አንተ ልጅ ነገሮችን የምትረዳበትና የምታስረዳበት መንገድ በጣም ቤስት ነው አንተን ያገባች ታደለች የወለደችህ እናት ትባረክ ኢትዮጵያ እንዳተ አይነት 9 ልጆች ቢኖራት የት በደረሠች.!!!
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 4 месяца назад
ቲሽ አንቺ አግቢው
@VxffCcc
@VxffCcc 4 месяца назад
ልጇን በዊልቼር የምትገፋዋ እናት እናቴን ቁጭ የኔ ውድ እናት ከሠው እንዳላንሥ😭😭😭😭
@user-ei6gr4ej6f
@user-ei6gr4ej6f 4 месяца назад
እራሴ ያበደርኩትን ወስጄ መመለሱን እመልሳለሁ ግን ትንሽ አዝገዋለሁ😊😊😊
@user-kj9zd5tt3m
@user-kj9zd5tt3m 4 месяца назад
እኔ ያበደርኩትን 40 ሺ ወስጀ ቀሪውን እመልሳለሁ ምክንያቱም ብር እያለው እኔን ከልክሎኛል ፈጣሪ ስለረዳኝ ነው ዜሮን አሳስቶ የላከው በዛውም መታመን ምን አይነት ዋጋ እንዳለው አሳየዋለሁ እደሱስራ ቢሆን ብር እያለው የኔን ከልክሎኝነበር የኔ ምርጫ ብሬን ወስጀ ቀሪውን እመልሳለሁ ❤❤
@genetteshome3906
@genetteshome3906 4 месяца назад
እውነት በምክነያትነው የገባው ብሩ ስለዝህ የራስን ወስዱ የለኘም ላለው ጓደኛ መመለስ ይህንን እውነተኛ ቀገጠመኙ በመምህር ተስፋዬ አበራ ለይ ሰምቸዋለው
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 4 месяца назад
የኔ አባት😢😢😢 ሲያሳዝን የኔ ደግ ኡፍ እናት አባት ሽህ አመት ይኑሩ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui 3 месяца назад
ዘቢባዬ የኔውድ አቺ የራስሸን እይወት ብቻ ኑሪ ሌላው ትረፍ ነው የሚረዳን ፈጣሪ አለ ሌላው ትረፍ ነው ውዴ
@astertegegne5777
@astertegegne5777 4 месяца назад
ኢትዩጲያዊ እናትና አባት እኮ ቃላት አይገልፃቸውም ❤እግዚአብሄር ሀገራችን ሰላም ያድርግልና ሆሌ ደስተኛ ይሆኑልን ።
@ElsaGebrtadik
@ElsaGebrtadik 4 месяца назад
2 he take 40000 thousand
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 месяца назад
😢😢😢ካፌውስጥ ለልጁበርገር ለእሱሻይ ና የአካልጉዳተኛልጂዋን የተከባከበችው እናት😢እረጂምእድሜና ጤና ይስጣችሁ
@getnet2732
@getnet2732 4 месяца назад
በጣም አመሠግንሀለሁ መማር ነገሮችን አስፍቶ ማየት ነዉ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ
@TigistMengesha-iy3wp
@TigistMengesha-iy3wp 4 месяца назад
ያበደርኩትን ወስጄ የሰውይውን እመልሳለሁ በእውነት
@azebnebiyu8143
@azebnebiyu8143 4 месяца назад
እኔ ራሴ ሰው ምን ያህል ክብራችንን ባህላችንን ስብዕናችንን እንዳወረድን በነዚህ ክብረ ቢስ ሰዎች ነው። ብዙ አስተማሪ ነገር መስራት እየተቻለ ገመናን በየአደባባዩ ማዝረክረክ ለልጆች አለመጨነቅ ያሳፍራል
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 4 месяца назад
ልክ ነክ እዉነት ነዉ ካገባች በኋላ ለባሉ ክብር ልኖራት ይገባል❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@TEAMABBAABD
@TEAMABBAABD 4 месяца назад
ቃሌን መጠበቅ አለብኝ (ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ)
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 4 месяца назад
የትኛው ቃል? የመጀመርያው ወይስ ሁለተኛው? ለእኔ የመጀመርያው:: የመጀመርያ ተሟልቶ ቢሆን ኖሮ ሁለተኛው አይከሰትም ነበር::
@betelhemadamseged5744
@betelhemadamseged5744 4 месяца назад
ውጊያው የማነው ልኡል እግዛብሄር ያንተው ነው ። የሚለውን መዝሙር እየዘመርኩ በምስጋና ውስጥ ሆኜ እንዲ እለዋለዉ ወንድሜ የዘራህውን እራሱኑ አጨድክ እኔ ምህረት እንደተደረገልኝ ለንተ ምህረት አድርጌልሀለው ብዬ 40000 እወስዳለው ማለት ነው
@elfneshpetros4039
@elfneshpetros4039 4 месяца назад
ነገሮችን የምታይበት መንገድ ደስ ይላል!!!!
@ninimohamed4195
@ninimohamed4195 4 месяца назад
Yes you right ከ አጎት ልጅ ጋር እንዲ አይኮንም
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 4 месяца назад
ምን መጥፎ እደረጉ አታካብዱ ወደዛ ሲጀመር ጫጫታ ቦታ ሰው ተጠጋግቶ ነው ሚያወራው ስላቀፋት ነው እሰይ ደግ አረገ ምድረ ቅናተኛ
@Hableelias
@Hableelias 4 месяца назад
​@@emawayisheshetu7813 ማውራት ብቻ አይመስለኝም
@Mulumebet-fb7dd
@Mulumebet-fb7dd 4 месяца назад
እግዚሐብሔር ሀቁ አትርፎ ሥለሰጠው ይመልስለት
@yalemi123
@yalemi123 2 месяца назад
የራሴን ወስጄ እመልስለታለሁ የሰው ሀቅ አልወድም እኔ ያበደርኩትን 40 ሽህማ እወስዳለሁ እግዚአብሔር አጋለጠህ ለአምላክህ ታመን ንስሀ ግባ እለዋለሁ
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 4 месяца назад
ዘቦዬ ባንቺ መታወቅ ፈልጎ ነዉ አመለጥሽዉ እበትም ትል ይወልዳል መዉለድ ማሳደግ አይደለም እጅግ ብዙ ሆና ነዉ እዚ የደረሰችዉ ወንድ ልጅ የጣለዉን ሲያነሱበት ጥሩ ሁኔታ ላይ ሲናይሽ ክፍ ምቀኛ እንደሆነ ነዉ የገባኝ ተንኮለኛ አባት ነዉ ግዜ ጠብቆ የሚመጣ
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 4 месяца назад
ትክክል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
ትክክል ሕይወትዋን ሊጎዳ ፈልጎ ነው
@Eyerus879
@Eyerus879 4 месяца назад
አንዳንድ ሰዋች ለምን እደምትዘቅጡ አላውቅም እንዴት እሰው ትዳር ላይ ጣልቃ ትገባላችሁ ቅንቅናሞች ናችሁ ዶክተርዬ እንኳን ሰላም መጣህ ❤
@user-dl2ye2rl9q
@user-dl2ye2rl9q 2 месяца назад
አይ ይህ የእግዚአብሔር ተአምር ነው ሀቄን እወስድና ገንዘብን እመልሳለሁ የሱገንዘብ ምንም ቢያናድደኝም ይህን ያደረገው ሀያሉ መድሀኒአለም ነው
@natiman4206
@natiman4206 4 месяца назад
አጋጣሚው ይገርማል 40000ብሬን እወስዳለው
@user-pg9xr1ht5y
@user-pg9xr1ht5y 4 месяца назад
እውነት ለመናገ😢😢😢😢 የሐገራችንነገር ያሳዝናል ያሳፍራልም በእውነት ወደ እራሳችን ባህል ወግ ማንነት እየረሳን ያለንበት ሁኔታ ላይ ነው ልቦና ይስጠን😢😢😢
@hailudesha5803
@hailudesha5803 4 месяца назад
2
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 месяца назад
አሜን 😢😢😢😢
@mechealedesta5454
@mechealedesta5454 4 месяца назад
2
@woine123
@woine123 4 месяца назад
ኧረ ዳግማዊ ፀሀይ ይሄ ሁሉ ጠላት እድሜ ልክሽን ዙሪያሽን በጣም ይገርማል ምነው ይሄ ሁሉ ለምን ሆነብሽ ??? ብቻ እራስሽን ጠብቂ:: እስቲ ፆም ፀሎት ፀበል ላይ በርቺ::
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 месяца назад
አንዳድ ሰው በሴራ የተወረረነው ያጋንት ስራ ነው እዳልሽው ፀበል ነው የሚያስፈልጋት
@user-ux1by3hg4m
@user-ux1by3hg4m 4 месяца назад
እውነተኛነገር ስልምታቀርብልን እናመሰግናለን መጨረሻክን ያሳምረው ወድማችን
@wakumashibiru4693
@wakumashibiru4693 4 месяца назад
You are gentle man bro
@SelamMekonnen-bc3kr
@SelamMekonnen-bc3kr 4 месяца назад
እመልሳለው ግን ትንሺ ቀን አሰጠብቀዋለው መጠበቅ ምን ማለት እንደሆነ እንዲያቅ እንዲማር እፍልጋለው
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 4 месяца назад
Nice comment ❤
@sarabirkie6642
@sarabirkie6642 4 месяца назад
I will take mine, and give him back the rest
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 4 месяца назад
2:- ያበደርኩትን 40,000 ብር ወስጄ 110,000 ብሩን እመልስለታለሁ::
@edenDemilshe
@edenDemilshe 4 месяца назад
በጣም ወደድኩት ማንም ሰው ካገባሁ ቡሀላ እደዚህ የባለየ ስራ አልሰራም አጎቴ ጎረቤቴ እያልኩ አልጃጃልም
@TsadikTadesse
@TsadikTadesse 4 месяца назад
ሁሉም ሠዉ እንዳንተ በትክክል ቢሠራ
@semitadi310
@semitadi310 4 месяца назад
የራሴን ሀቅ ወስጄ ሌላውን እመልሳለሁ❤
@Martaethio363
@Martaethio363 4 месяца назад
ስለዳግማዊት ያወራከዉ በጣም 👌 ምክንያቱም ሁሉም ወገን እየለየ ነዉ እየደገፈም እየወቀሰም ያለዉ ብቻ ያለንበት ሁኔታ ከባድ ነዉ በጌታ እና ሶሊያና ለሷ እናቷ እንደሆነች ሁሉ ለኤኖክም እህቱ ናት ሀዘኑን በፈለገ መልኩ መግለፅ ይችላል የዚህን ያክል የቤተሰብን ታሪክ ሚድያ ላይ ማስጣት ተገቢ አደለም ።
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 4 месяца назад
Betame thanks henokeme eheto nate ljito tesasatche yemer
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
ትክክል ሃዘን ከባድ ነው ለምን ሃዘኑን ገለፀ ተብሎ አይለቀስም ማንም ስው ሲታመም ይከሳል እስዋ ነፍስዋን ይማረው አንቺም ተፅናኚ ሄኖክም እግዚአብሄር ያፅናህ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
ዳግማዊት እራስሽን ነፃ እውጭ እውነቱ ያለው አንቺጋ ነው
@bezakassa700
@bezakassa700 2 месяца назад
አርባ ሽብሪን እወስዳለሁ ንጹ ገንዘቤ ስለሆነ እግዜአብሔር በእጅ አዙር እደመለሰልኝ እቆጥረዋለሁ🙏🙏🙏ቀሪውን እመልሳለሁ ::
@Hiwet-wz5wd
@Hiwet-wz5wd 2 месяца назад
በትክክል
@geneteden4343
@geneteden4343 4 месяца назад
እኔም ሴት ነኝ ከአክስት እና አጎት ልጅ ጋር በዚህ ልክ መተቃቀፍ መተሻሸት 🤔ጭራሹ አንገቴ ሊስመኝ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑ደግነቱ ሲፈጠርም ጭፈራ ቤት የምያስክድ እምነትም አስተዳደግም ባህልም የለኝም 🙏
@ሰብእ
@ሰብእ 4 месяца назад
በትክክል ❤
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 4 месяца назад
ስው ለምንድነው ስለራሱ የማያስበው ስንት ችግር ባለበት ሀገርና ቤት ስለስው ትዳርና ቤት ማማስል አይከብድም
@savelanati3721
@savelanati3721 4 месяца назад
አስመሳይ ወረኛ
@user-uq4lu1ef3o
@user-uq4lu1ef3o 4 месяца назад
ዋው እርጋታህን አደንቀዋለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistduguma3358
@tigistduguma3358 4 месяца назад
የኔ የሆነውን ብቻ ወስጄ የራሱን እመልሳለሁ
@asterregassa6190
@asterregassa6190 2 месяца назад
ትክክልነህ።
@messymessy6911
@messymessy6911 4 месяца назад
ጎበዝ እርግዝናውን አይቼ እውነት እንዳልሆነ ያስታውቃል አንተ ባታውቀው ይገርመኝ ነበር ሲያስጠሉ
@samrawitsamri8186
@samrawitsamri8186 4 месяца назад
U r so respectfully I like ur personality Kip it up
@sadortizu2081
@sadortizu2081 4 месяца назад
2 yenen haq wesije yesun haq melsletalew
@jerydebe1262
@jerydebe1262 4 месяца назад
እኔ የማደርገው ያበደርኩትን አርባ ሺ ወስጄ ሌላውን አስገባለታለው ሁሉንም ወስጄ ልበቀለው አልፈልግም ለምን ከሱ በምን ተሻልኩ ወይም ምን አስተማርኩት እኔም እንደሱ ከሆንኩ
@user-do9xm8px7q
@user-do9xm8px7q 4 месяца назад
ነገሮች የምታይበት ነገር በጣም ደሰ ይላል
@asyamuhmd
@asyamuhmd 4 месяца назад
የኔ ዉድ አላህ ይጠብቅህ🎉
@LABABAAdem-dz3qr
@LABABAAdem-dz3qr 2 месяца назад
ትክክል ❤❤❤
@meronmerso5572
@meronmerso5572 4 месяца назад
ተባረክ ወንድሜ
@hirutyohannes3954
@hirutyohannes3954 4 месяца назад
2 የራሴን ብር ወስጄ ድጋሚ ከ እርሱ ጋ ያላኝ ግንኙነት ያበቃል ምክንያቱም ቃሉን የማይጠብቅ ሰው አያስፈልግም
@kidantube11
@kidantube11 4 месяца назад
እግዚኣብሄር ይስጥህ ወንድም ትክክል ነው የተናገርክ🙏
@ketemaassefa8441
@ketemaassefa8441 4 месяца назад
ሁሌም በቃል ታማኝ መሆን ማስተማር አለብን።እንደ እኔ አመለካከት የሰጠሁትን ሙሉውን ባይሰጠኝን ቃል በገባዉ መሰረት በድንገት በባንክ ካስገባልኝ ውስጥ 15000 ወስጄ ሌላውን እመልሳለሁ ።ይህ ማለት ብሩ አይጠቅመኝም ብዬ ሳይሆን በቃላችን ታማኝ እንድንሆን እና ጓደኝነት በገንዘብ እንደማይቀር ለማስተማር ።
@adumaklove7475
@adumaklove7475 4 месяца назад
እኔም ግራ ገብቶኛል አይደለም የአክስት ልጅ ከወንድሜ ጋርም እንደዚ አልሆንም የአክስቴ ልጅ ብላ ከቤተሰቦቿ ጋር የተነሳውን ፎቶ ፖስትታረጋለች ርፎቶ ሾፕ ላለመሆኑ ምን ዋስትና አለ እሳት በሌለበት ጭስ አይኖርም ይላል የሃገሬ ሰው
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 4 месяца назад
ዳግማዊ ታሳዝናኛለች.በውሽት እየወናጄሎትነው
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 4 месяца назад
ያውሩ ሲደክማቸው ያቆማሉ ለሷ ጥሩ በረከት ነው
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 4 месяца назад
ሰው አደለች ሀይማኖቴ ሀይማኖቴ ስለምትጫት ነው
@mummysfood8276
@mummysfood8276 4 месяца назад
የዛሬ አመት 40ሺ እና የዛሬ 40ሺ እኮ የሰማይ እና የምድር ልዩነት ነው ያለወ ስለዚህ ሁሉንም ነው ምወስደው ::
@nefisasemane
@nefisasemane 4 месяца назад
ምንም አክል ወርድም ሀቅ አደለም
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 4 месяца назад
ያበደረበት ዘመንኮ አልተጠቀሰም😂😂😂😂 ግን የራሴን ወስጄ ሌላዉን መልሳለሁ
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 4 месяца назад
😂😂😂😂
@mummysfood8276
@mummysfood8276 4 месяца назад
@@user-fm3fx4rr3zእማ ድጋሚ ቪዲዮ ተመልከቺ ባለፈው አመት የተበደረው😂 እኮ
@Desetsamuel2426
@Desetsamuel2426 4 месяца назад
😂😂😂😂
@daboss2003
@daboss2003 4 месяца назад
የራሴን 40 000 ሺ ወስጄ እመልሳለሁ የሰው ሀቅ ነውና ደሞ እሄን ያክል ብር እያለው የለኝም ያለው ፈጣሪ አጋለጠው,፣ ያው የሰው የሰው ነው በሚለው፣ መችስ ሰው አደል፣ለ ክፉ ሁሉ ክፉ ተመልሶ አይቻል።
@ZahraAdem
@ZahraAdem 2 месяца назад
ማመኑም ጥሩ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 4 месяца назад
በዳጊ አልፈርድም ጠላቶቿ ብዙ ናቸዉ ትዳሯን ሊበትኑ
@rahelztzion
@rahelztzion 4 месяца назад
Men selehonech? Hulu negerua beged newu...
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 4 месяца назад
Inem indesu yemitaderig ayimesilegnim
@tigistworku6959
@tigistworku6959 4 месяца назад
Mene asteshashaate tadia.
@mannasirak2183
@mannasirak2183 4 месяца назад
እንዴት ኣወክ እ ብዙ ጠላት እንዳላት ወረኛ እሷ የሰው ባል ስትወስድ ኖረማል ነው ድንጋይ
@betiblessed5876
@betiblessed5876 4 месяца назад
Please አታሽቃብጡ
@tesfayetegegne3585
@tesfayetegegne3585 4 месяца назад
Nuti በድጋሚ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል! የተስማማነውን ብቻ እወስዳለሁ። ምክንያቱም 1. ቃሌን መጠበቅ አለብኝ (ቃል ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ) 2. ገንዘቡ የእሱ ይሁን አይሁን ማረጋገጫ የለኝም ምናልባትም የሰው ሊሆን ይችላል ያ ካልሆነ ደግሞ የራሱን እቅድ ይዞበት ሊሆን ይችላል። ከእኔ ሚጠበቀው በቀናነት መረዳት ነው ሌላው የራሱ ጉዳይ ይጥቀመው ብዬ እተወዋለሁ።
@sabakassa2363
@sabakassa2363 4 месяца назад
አንተ ሲጀመር መጥፋት የሌለብህ ወጣትነህ ስወድህ አስተዋይ የሆንክ ሰውነህ እ/ር ብርክ ያድርግህ
@mesrakmesel2294
@mesrakmesel2294 4 месяца назад
የራሴን ገንዘብ የሰጠሁትን አርባ ሺህ ብሬን ቆርጨ ሌላውን እመለሳለሁ ለምን እግዚአብሔር ገንዘቤን እንዲመለስልኝ ስላደረገ አመሰግናለሁ ፈጣሪ
@melatroba5875
@melatroba5875 4 месяца назад
ቴክቶክ ብቻ ሳይሆን ሱሻል ሚዲያ የተባለ ሁሉ መዘጋት አለበት
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 4 месяца назад
ለምን ግን? በጣም ብዙ አስተማሪ ነገሮች አሉ?
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 месяца назад
ቴክኖሎጂውን እየመረጥሸ ተጠቀሚ ብዙ ጠቃሚ አለው በዛው ልክ ደሞ ብልሹ አለ
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 4 месяца назад
ገጠር ኔት ወርክ የሌለበት ገብተሽ ኑሪ
@Dilot.z
@Dilot.z 4 месяца назад
በጥቂት የታመነ በብዙ ይሾማል እመልስለታለሁ ❤❤❤❤❤❤
@HARA09
@HARA09 4 месяца назад
ቃሌን እጠብቃለሁ ⁽
@AnnyeQatar
@AnnyeQatar 2 месяца назад
ጌታ ቸር ነው ብሬ በእጅ አዙር ስለገባ 40ሺ ብር ወስጄ ሌላውን ኦልካለሁ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 4 месяца назад
የዓመቱ ምርጥ አባትና እናት ❤❤❤
@user-zp3xx4iy7w
@user-zp3xx4iy7w 4 месяца назад
ይመችህ ወንድሜ።አንተ ትክክለኛ ወንድ ነክ በዳጊ ጉዳይ የሰጠከው ሀሳብ ተመችቶኛል።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እኔም እውነቱ እንዲወጣ እፈልጋለሁ
@Yeab346tube
@Yeab346tube 4 месяца назад
ቃል ቃል ነው!!!
@azeb2809
@azeb2809 2 месяца назад
እኔ ብሆን 60.000 አስቀርቼ ሌሌውን እመልስለታለሁ ምክንያቱም ያበደርኩት ብር ክዶ 15.000 ብቻ ያውም እያለው ለመስጠት ማስቡ እኔንም በማናደድ ብሎም በማድከሙ ስአቴን ማቃጠሉ ማበሳጨቱ አግባብ ስላልሆነ ቅጣት 20 ሺ ብር ተጨማሪ ወስጄ ሌላውን እመልሳለሁ ፉርድ ቤትም ቢሆን እንዲሁ ከነ ክህደቱ ከነያወጣሁትን ሂሳብ calculate አድርጎ ያስመልስልኛል ስለዚህ እኔ ብሆን እንደዚህ ነበር ይማደርገው በዚህ አጋጣሚ ግን በጣም የምወድህ ፕሮግራምህን የምወደው ተከታይህ ነኝ በርታ
@abrhamkebede4734
@abrhamkebede4734 4 месяца назад
40,000 ወስጄ እግዚአብሔርን አመስግኜ 110,000 እመልሳለሁ ።
@bezazeleke9492
@bezazeleke9492 4 месяца назад
😂😂😂😂 ሙሉውን ወስጄ ከተጠቀብኩበት በጏላ የራሱን ቀስ ብይ እመልስለታለሁ😂😂😂😂
@user-qi9rd6jq4i
@user-qi9rd6jq4i 4 месяца назад
😂😂😂😂
@minasegezahegn-111
@minasegezahegn-111 4 месяца назад
40,000 በcbe አስገብቼ 110,000 በዳሽን ባንኬ....
@Esral1980
@Esral1980 4 месяца назад
ምክንያቱን መስማት እፈልጋለው መጀመሪያ ብሩ የሱ ላይሆንም ይችላል ብዮ ስለማስብ።
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 4 месяца назад
ባወኩት ልክ ሄኖክ ሴት ማሳዘን ማስለቀስ የሱ አቅም ነዉ ምንም ጥሩ ስነምግባር የለዉም ከቤተሰብ እንኳን እስቴ ከወንድ ጋ ተጣላ ከሴት ጎራ ዉጣ ሶሊያና ልክ ናት!!እናቷ እምዬ ናት
@gechotube3323
@gechotube3323 4 месяца назад
እኔም ልክ እሱ እንዳስጠበቀኝ እቆይና የሰው ብር ማቆየት ምን ያህል እንደሚያማርር አሳይቼው አመልስለታለሁ
@tameneyitay3562
@tameneyitay3562 4 месяца назад
ቃል ቃል ነው ቃሌን አከብራለሁ። መንሞ ሰው ገንዘብህ ቢወስድ መመለስም ባይፈልግ አትውሰድበት ጨምርለት እጅ ይላል መፀሀፍ ቅዱስ ገዘቤን ለወሰደ ባልጨመርም ቃል የገባሁትን ግን አልበላም
@proudhabesha7963
@proudhabesha7963 4 месяца назад
የመጀመርያው ቃልስ? ሌባ ሌባ ካላሉት ሌብነቱን አቆምም::
@tameneyitay3562
@tameneyitay3562 4 месяца назад
በተረፈ ስለሰወች ጉዳይ አይመለከተንም ስማቸውው የጠፋም ስም አጥፊም መፍትሄው ካደላቸው ለእግዚአብሔር አሊያ ለህግ ቢሰጡት መልካም ነው።በኔ በኩል ስለነሱ መሰብም ማውራትም አልልግም ለምን አስቤም አውርቸም ምንም ስለማልፈጥሮ
@eyerusalem8314
@eyerusalem8314 4 месяца назад
ሁሉንም እወስድና ትንሽ ቀን አስጮኽዋለሁ እና አስተምረዋለሁ በመጨረሻም የኔን ወስጄ የተቀረውን እሰጠዋለሁ😊
@user-po4me9rn8v
@user-po4me9rn8v 4 месяца назад
እና ያክስቴ ልጅ ጋር እየተላላስኩኝ እረ😂😂😂😂😂😂😂😂
@mikaelasyoumetube1499
@mikaelasyoumetube1499 4 месяца назад
መጋኛ ይላሰሽ። ጉንጯን ነው ያሳማት። ቅናት ስራ ስሩ በስው ስራ አትቅኑ።
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 4 месяца назад
በልጅነቴ ከተማ ድረስ ይዞኝ ሄዶ ልብስ አስቀድዶልኝ ምሳቤት ቅቅል ጋብዞኝ አይቼ ማላቀው ቲቪ እያየው በመኪና ሄጄ ማላቀው በመኪና ሄጄ ውይ መቼም ማረሳው ትውስታ ነው በሂወቴ አባቴ ሂወቴ😊
@user-vu9fg6fi3l
@user-vu9fg6fi3l 4 месяца назад
ተባረክ
@fenetabdissa-gt5rb
@fenetabdissa-gt5rb 4 месяца назад
እኔ ያበደርኩትን 40,000 ብር ወስጄ ቀሪው የራሱ ስለሆነ እመልስለታለሁ ።የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል።ማለት ይህ ነው ።
@yosephtadesse5516
@yosephtadesse5516 4 месяца назад
2, mekniyatum yesew genzeb yerasen yizo yehedal
@user-ux1by3hg4m
@user-ux1by3hg4m 4 месяца назад
የለኝም ብሎ ስለለመነኝ ያሉት ከሚጠፊ የወለዱት ይጥፊ ይባሌል እሱንም ፈጣሪ አጋልጦ እውነተኛ ማንንቱን ስላሳየኝ አ15ሽብራን አስቸ ቀሪውን እመልሳለው
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 4 месяца назад
እኔ የራሴን 40,000 ወስጄ ሌላውን እመልሳለው የራሴን ሀቅ ወስጃለው ሌላው ግን ምንም ቢያናደኝም የሱ ሀቅ የሰው ሀቅ መውሰድ የራስንም ይዞ ነው የሚሄደው ለህሊናም በፈጣሪም መጣላት ነው ሌላውን እመልሳለው ሽልማቱን ባገኝ በጣም ደስ ይለኛል
@nitsuhab9330
@nitsuhab9330 4 месяца назад
አልሰማወም ሁሉንም ብር ነው ምወስደው
@YeshiWerdofa
@YeshiWerdofa 4 месяца назад
እኔ ደቼ ይብላ😂
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 4 месяца назад
3እናት ወዳለት ፍቅራቸዉ እደሚያሥቀና እያሣዩን ቺት ካደረገችበትማ ምን እደምል አላዉቅም🙄💔
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 4 месяца назад
ድሮም ሴት ባለችዉ የሚሄድ ወድ መጨረሻዉ አያምረም ሰለቤተሰቦቸ አያገባሸም ዝበያቸዉ ካለ የወያነ ነው የሞተዉ በትዳረም በሂወትም ግድ ነው እህትም አጎትም ጥሩ አደለም ካሎ ማቆም
@TigestShirko
@TigestShirko Месяц назад
3##ምክኔያቱም ቃል የግባከው መውስድ ያልብክ
@user-uy3zm4hr8c
@user-uy3zm4hr8c День назад
እስከወለዱ አስቀራለሁ
@user-oq8mt7cs7n
@user-oq8mt7cs7n 4 месяца назад
Yerasan birr 40 shi askrcha elklatlahu w/ro almaz
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 4 месяца назад
Respect you bro. Why you been long time?👌🏻
@meskerembelayeneh6688
@meskerembelayeneh6688 4 месяца назад
እኔ ብሆን እንደዚህ ዓይነት አስመሳይ ጓደኛ መሳይ ሰዎች የራሴን ብር ወስጄ ሌላውን እመልሳለሁ ምክንያቱም ይህ ሁሉ ብር የስው ላብ ስለሆነ ለኔም አይጠቅመኝም ብሩን እንዳለ ብወስደው የራሴንም ንብረት ይዞ ይጠፉል ስለዚህ የስውን መመኘት ሀጥያት ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ ዓይነት ጓደኛ ይሰውረን
@ayenalemgatacew6414
@ayenalemgatacew6414 3 месяца назад
አልሰጠውም ድቅቅ ንነ የማደርገው ማለቴ በጥርሴ
@wberta27
@wberta27 4 месяца назад
ያበደርኩትን አርባ ሺ ብር ወስጄ ቀሪዉን በክብር እመልስለታለሁ ።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 4 месяца назад
ከንግድ ባንክ ነው የተወሰደው ነውና ያስብበት ሌላ ጣጣ ሳይመጣበት/ለማንኛውም የሰው ሃቅ የኋላ ኋላ መጥፎ ነውና የራስ ካልሆነ መመለሱ ጥሩ ነው።ብድር እኮ ቀረ አበድረህ መልሰ ሰትለው የሚሸጥህ ከመልሰ ምት ውጪ እሰከ ህይወት ማጥፋት ነው ሰለዚህ የለኝም
@Yfdbkg
@Yfdbkg 4 месяца назад
እኔ ብሆን ችግሬ የሚሆነው ከባሌ ጋር እጂ ከሱጋር ከለቺው ሴት አይደለም ምክንያቱም ደሞ ባሌ ፈልጓት ፈልጎ እና በፍቃዱ እስከሆነ ድረስ ከሱ እጂ ከሷጋር ጥል አይኖረኝም ስለዚ ባልሽላይ ዛቺ እጂ ሴቷ ምን ታርግሽ እስካላስገደደቺው ድረስ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 месяца назад
አትፍረጅ ተይ በኃላ ባልሽ ሲልከሰከስ ታገኝዉና እንዳትጨልይ? የአፍሽን ፍሬ እንዳትበይ
@Tostartisabigchallenge
@Tostartisabigchallenge 4 месяца назад
@@Kidist-rn2xcsilkesekes sagegnew bemtabet egiru shegnewalew 😂.
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 4 месяца назад
@@Tostartisabigchallenge 😁😁😁አያድርስ ነዉ የኔ እህት ከሁሉ
@Tostartisabigchallenge
@Tostartisabigchallenge 4 месяца назад
@@Kidist-rn2xc derso siladerekut new yeminegrish yalehut. Suruwn behiedebet yemiyawlki am done.
@Eldana23
@Eldana23 4 месяца назад
የእራሴን ብር 40,000 ቆርጬ ቀሪዉን የእሱ ስለሆነ እመልሳለሁ ምንም እንኳን እሱ ጥሩ ስራ ባይስራም እንዲማርበትም ስለምፈልግ እመልሳለሁ።❤❤❤❤❤❤❤
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 месяца назад
$40,000 ብሩን ወስጄ የቀረውን ሀቁን አመልስለታለሁ, አሁን የሰው ሀቅ መብላት አግዚአብሔር አንደማይወድ መማር አለበት ፈጣሪ የፍትህ አምላክ ነዉ !
Далее
would you eat this? #shorts
00:39
Просмотров 723 тыс.
How do you store FOOD in Italy
00:23
Просмотров 1,6 млн