Тёмный

🔴አስደንጋጩ የአርቲስቷ ህልፈተ ህይወት፣ ሜላት ነብዩ አልተፋታችም ያልኩት ስህተት ነዉ - አለልኝ አዘነ - EBSTV | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 229 тыс.
50% 1

Minoxidil dallolgebeya.c...
0946418242
🔴አስደንጋጩ የአርቲስቷ ህልፈተ ህይወት፣ ሜላት ነብዩን ይቅርታ ጠየቅኳት - አለልኝ አዘነ - EBSTV | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Развлечения

Опубликовано:

 

29 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@dallol_entertainment
@dallol_entertainment 4 месяца назад
በጣም ይቅርታ ዘፈኑ የልዑል ሲሳይ ሳይሆን የማስተዋል እያዩ ነዉ ...
@endalkachewberhanu
@endalkachewberhanu 4 месяца назад
endecheleme aikerim nege lela ken new wendime ebakih tagess hulum yalfal
@bestebeste448
@bestebeste448 4 месяца назад
ረስን መጥፋታ መፍቴ አዮንም 👈 የማያልፍ ቀን የለም ለሁሉም ነገር ትግስት እና ዱዓ አስፈላግ ነው ብዬ እመክራወለው 👈 የስጫነቃውን ነገር እኔ በአቅሜ የሚችለው ከዎና እራዳወለው 👈 በዛኛውን አለም ለጀሀነብ ይደርጋል ረስን መጥፍት ኢዝቺን አለም ብጋለገለትም ግን የዛኛው አለም የበሳ ነው ዘላለም የጀሃነብ ነው👈
@007use4
@007use4 4 месяца назад
ወድሜ ትክክም ነህ ትክክልም አይደለክም እኔ በራሴ በኩል ወላሂ ብየ እመሰክራለሁ ወዶች ያለ አድ ነገር መኪና ያክል ውድ ነገር ያለ ምክኒያት አይሰጡም እኔ የደረሰብኝ ስላለ ነው የማዳም ቅመም ነኝ የሴትዮዋ ልጅ እኔ ስላመዳቸው እደ ወድም ብየ ፊት አልነሳቸውም ነበር ከዛም የፊት ክሬም ሻፖው ቅባቱ e t c--- ይገዛልኝና ይህ ልጅ በጤናው ነው እክብካቤ በዛ አልኩኝና ዝም አሁንም በየወሩ አያቋርጥም ሲገዛ እኔም ምቸገረኝ ያንን ነገር እስካላለኝ ብየ ፀጥ ከዛ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው 😂😂😂😂የምታውቁት ነገር መጣ እኔም እሱም አሁን ተኮራርፈን ነው የምሰራው ስራ ቤቱንም እኔ አላፀዳም አድኛዋ ሰራተኛ ነች የሱን ክላስ ምታፀዳም እናም አለው ነገር መኪናው ወድሜ
@user-gv3qg6bq5m
@user-gv3qg6bq5m 4 месяца назад
ወንድሜ ልክ ነህ ሳባ የሞተችው በመኪና አደጋ ነው እኔ እዛው ነው ያለሁት 😢😢
@eyuentertainment
@eyuentertainment 4 месяца назад
😂😂አይ አንቺ ✌️
@dinkubrhanu8487
@dinkubrhanu8487 4 месяца назад
በጣም ሲበዛ የተረጋጋህ ነህ የኔ ወንድም ። ይህን ባህሪህን አደራ እንደ ዘመኑ ሰው እንዳትቀየር።
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 4 месяца назад
ካለመኖር መኖር ሳይሻል አይቀርም፣ ከመኖር ተስፋ አለ ካለመኖር ምንም። ሁሉም ነገር ነገ እንደሚቀየር ለማስረዳት እሞክራለሁ።ፈጣሪ ይጠብቀን ከሁሉም ፈተና🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
አሜን አሜን
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 4 месяца назад
ወገኔ ለሚያልፍ አለም አትጓጓ ሁሉም ያልፋል ነገር ግን የሚያልፈውን የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱስን የሕይወትህ ዋስትና አድርገው ያዝ። እውነት ፣ሕይወት ፣መንገድ እሱ ብቻ ነው። ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ያድናል ❤ ❤❤❤❤❤
@meron7563
@meron7563 4 месяца назад
emnet yalesra bado new OK ?ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት ግድ ነው እሺ
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 4 месяца назад
በትረ እነደ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን🙌🙌🙌
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 месяца назад
ሳባዬ የኔ ናት 💔 ነብስ ይማር ሰርግ ከባሏ ጋር ቆይታ ወደቤት እየተመለሱ የመኪና አደጋ የሷ ህይወት አለፈ ባለቤቷ በህክምና ላይ ነዉ ያለዉ በዉነት በጣም ነዉ የሚያመዉ ልጆቿ አሳዘኑኝ😢😢😢
@hanasador3723
@hanasador3723 4 месяца назад
😢😢😢
@SEP2922
@SEP2922 4 месяца назад
😭😭😭
@user-cs6vr6bz4b
@user-cs6vr6bz4b 4 месяца назад
😢😢😢😢
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 4 месяца назад
😢😢😢
@soseashe
@soseashe 4 месяца назад
Very sad
@simretyemaryamlij9366
@simretyemaryamlij9366 4 месяца назад
ነብስ ይማር አለልኝ 😢 እኔ በመጅመራይ አረጋጋዋለሁኝ በመቀጠል ወደ ቤተክርስትያን. ወስደው የእግዚአብሔር ን ቃል እንዲሰማ እንዲሁም እንዲፀልይ የማረገው
@ethionitsuhfker3722
@ethionitsuhfker3722 4 месяца назад
እኔ እራሴን ላጠፍ የመጨረሻው ደቂቃ ላይ ሆኜ መኖሬ እንደሚበልጥ ከሌለኝ ያለኝ እንደሚበልጥ አስቤ የተረፍኩትን ነግሬ አስጥለዋለው።ብንኖር ይሻለናል ቀናችን እስኪደርስ እግዚአብሔርን ማመን❤❤❤
@Highvibeshabesha
@Highvibeshabesha 4 месяца назад
Attention seeker😂
@frehiwotlema1831
@frehiwotlema1831 4 месяца назад
Ye ewnt negem lela ken nw
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 4 месяца назад
በመኪና አደጋ ህይወቷ እንዳለፈ ነው እየተነገረ ያለው ...እራሷን አጠፋች ማለት ምንድነው ፤ እረ እግዚአብሔርን ፍሩ... SICK. 👎👎👎
@zelalemwubshet7226
@zelalemwubshet7226 4 месяца назад
ኧረ እኔስ ምርርርር ብሎኛል በስሬ ያሉት እያሳዘኑኝ እንጂ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
ጌታ ተስፋ ለቆረጡት ሁሉ የሚደርስ አምላክ እንደሆነ በተለያየ መንገድ አስረዳዋለሁ።በመቀጠልም በእምነት ተስፋው እንዲበረታና ንሰሐ እንዲገባ አበረታታዋለሁ።
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 4 месяца назад
ዳሎልን 500 ሺ ሰብስክራይብ አድርጉ ጀግና ጎበዝ ልጅ ከጎኑ እንሁን
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 месяца назад
አወ በጣም ትሁት ነዉ በቅርብ ነዉ ያወኩት❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 месяца назад
ዋው!!!!!!!!!!!!ልዩ አጭር ለአለም ሁሉ ሊነገር የሚገባ የህይወት ዋና እና ዋና የሆነውን ነገር አቀረቡ።እደጉ ዘመናችሁ ይባረክ የጌታ አብሮነት አይለያችሁ!!!!!!!!
@mahiethio
@mahiethio 4 месяца назад
ራስሕን የማጥፋት ስልጣን የለሕም የፈጠረሕ አምላክ ጊዜሕ ሲደርስ ይጠራሀል እባክሕ ለሴጣን መንገድ አትክፈትለት በፈጣሪሕ ታመን የሚያስጨንቅሕን ለፈጣሪ ተወዉ ❤❤እለዋለው
@user-fj6ev5fw6p
@user-fj6ev5fw6p 4 месяца назад
በጣም ጐበዝና አስተዋይ ወጣት ነህ የሁልጊዜም አድናቂህ ነኝ፡፡ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ስኬታማ ያድርግህ፡፡
@kalkidan745
@kalkidan745 4 месяца назад
ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራት😭
@emu977
@emu977 4 месяца назад
በመኪና አደጋ ነው የሞተችው😢😢 እኔ እስራኤል ነው የምኖረው ዜና ለይ ነው የሰማሁት 😢😢 ነብስ ይማር 😢
@awetaraya3074
@awetaraya3074 4 месяца назад
Setasazen😭😭😭
@fantudesta2819
@fantudesta2819 4 месяца назад
ነፍስ ይማር መኪና እየነዱ መጨፈር መጨረሻው ይሄው ነው።
@Chaina88
@Chaina88 4 месяца назад
ፈጣሪ እንደ እህታችን ያሉ ታማኝ ሰራተኞችንና እንደ አለቃዋ ያሉ አመስጋኝ አለቆችን ለሀገራችን ያብዛልን
@hewantilahun1663
@hewantilahun1663 4 месяца назад
በምድር ያለ ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ቸርነት ይለወጣል....ወደቤቱ ተመላለስ ሁሉም በሱ ይለወጣል❤
@sosotete425
@sosotete425 4 месяца назад
የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም አከአምላክህ ጋር ተገናኝ ፀልይ ነው የምለው
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 месяца назад
አሁን ይቆጫቸዋል እህቶቹ እናቱ ለሞቱት ነፍስ ይማር እኔተማርሁበት ከወርበፌት ወንድሜ አገባ እኔ ደሞ ደስአላለኛም በዚህ ጦርነት ውስጥ እንዴት ትደግሳላችሁ ሰውእየሞተነው ትንሽ ቆይብየነበር አሁደውየ እንኳንም አገባህ የናቴልጆ እለዋለው❤
@tirudej
@tirudej 4 месяца назад
ለመጨረሻው የሁለቱ ልጆች አጭር ጭውውት ድንቅ መልእክት ነው እነማን እንደሆኑ ፔጃቸውን የሚያቅ ቢጠቁመን 👌
@jdcell63
@jdcell63 4 месяца назад
ወይኔ ሴጣን በላው ምናለ ያችን እመብርሃን ብትሸፍኝው😭😭😭😭 ሚዛንሽን ድፌለት
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 4 месяца назад
እኔም ደርሶቤኛል። ተዳሬን በሰዉነዉ የፈታሁት በቻ ወገን በትዳር አትግቡ ጆሮያለዉ ይስማ።
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад
የኢትዬጵያ እንቁ ታዳጊ ህፃናት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጥ ትምህርት ነው ለመላው ኢትዬጵያውያን በሙሉ ልብ ያለው ልብ ይበል ዳሎል ኢንተርቴይመንት እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pw4jb7bd3c
@user-pw4jb7bd3c 4 месяца назад
ልብ በአርባ ብር በሃያ ነበር ያንተ ግን ይለያ ግሩም ልጅ ነህ ...እግዚብሔር ከክፉ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@Rahmat-fw5bp
@Rahmat-fw5bp 4 месяца назад
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም😢
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 4 месяца назад
ጎደኛህ ለምን አቀረብም ካታጋ ናፈቀቺኝ ስወዳት❤❤
@SelamawitGebre-nc2qr
@SelamawitGebre-nc2qr 4 месяца назад
ህፃናቱ በጣም ደስ ይላሉ።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-uq4lu1ef3o
@user-uq4lu1ef3o 4 месяца назад
አንተ የተባረክ አስተዋይ ነህ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 4 месяца назад
እይወት በጣም አጭር ሆናለች!! ከእግዚያብሄር ጋር ለማይክሮ ሰከንድ ሳንርቅ አቤቱ ማረን ነብሴን አደራ ብለን ተዘጋጅተን እንቀመጥ!!
@user-zi5np6jr6e
@user-zi5np6jr6e 4 месяца назад
ራስ ማጥፋት መፍትሄ አይሆንም🥺
@user-dv5if2dk7t
@user-dv5if2dk7t 4 месяца назад
በእውነት ጤንነት በራሱ ሀብት እንደሆነ ስለማናስብ እኮ ነው እኛ ሰዎች ስንባል በእውነት ይቅር ይበለን ፈጣሪ።
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ይላል ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል ይሏል። ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ እና የሚያስጨንቀውን ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ቀላል እንደሆነ እና ደግሞም ችግሩን እንደሚፈታ እና ማቅለል የሚያስችል ምክር እና በተቻለኝ መጠን ከጐኑ እንደምሆን ቃል እገባለታለሁኝ። በተግባር አሳየዋለህ ። እግዚአብሔር ይርዳኝ።
@edenDemilshe
@edenDemilshe 4 месяца назад
አርቲስት ሳባ የኔሁን የአቶ የኔሁን ልጅ በትላንት ምሽት በተፈጠረ የሚኪና አደጋ ህይወትዎ አልፎል የቀብር ስርዓቱን ሰዓትና ቀን እናሳውቃለን ሳባ የሶስት ህፃናት እናት ስትሆን ባለቤቷም ከሷ ጋር ስለነበረ በድንገተኛ አደጋ ክፍል እርዳታ ላይ ይገኛል የሳባን ነፍስ ይማር ለባለቤቷም ምህረቱን ይላክለት 💔💔💔 ይህ ፁሁፍ በኛ ግሩፕ ተለቆአል ከፎቶዋ ጋር የምኖረው እየሩሳሌም ነው ነፍስ ይማር የማውቀው ይህን ነው በብዛት የሚያውቁአት ቤተሰቦቾአ ሲደናገጡ እና ሲፅፉ አይቻለሁ
@jdcell63
@jdcell63 4 месяца назад
ስው ስላለው ደስተኛ አይሆንም የዚህ ልጅ ሞት አንጀቴን በላው 😢😢😢
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 4 месяца назад
በጣም😢😢😢😢
@akakimenberehiwotkdmegebigubae
@akakimenberehiwotkdmegebigubae 4 месяца назад
ጸሎት እንዲያደርግ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 4 месяца назад
አዎ ልጆች በርቱ ,አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ እስከሞት የወደደን ታማኝ ነውና
@YNESaFekr
@YNESaFekr 4 месяца назад
በትክክል በመኪና አደጋ ነው የሞተችው። አብሮአት ያለው ሰው በጣም ቆስሎ ICU ክፍል ነው ያለው። በእስራኤል ዜና እስከፍልሙ ድረስ ይታያል መንገድ ስተው ከቆመ እንጨት ጋር ነው የተጋጩት በሀይለኛ ስፒድ ስለነበሩ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይህ ትክክለኛ መረጃ ነው
@emu977
@emu977 4 месяца назад
ትክክል በመኪና አደጋ ነው የሞተችው😢😢 እኔ እስራኤል ነው የምኖረው ዜና ለይ ነው የሰማሁት 😢😢 ነብስ ይማር 😢
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
እጅግ ታሳዝናለች ነፍስ ይማር ለእግር ኩዋስ ተጫዋቹም እግዚአብሄር እውነቱን ያውጣለት ነፍስ ይማር
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 месяца назад
የሜላት እውነት ከሆነ አሳዝኖኛል
@gojjamazmeraw645
@gojjamazmeraw645 4 месяца назад
ካለመኖር መኖር ሳይሻል አይቀርም፣ ከመኖር ተስፋ አለ ካለመኖር ምንም። ሁሉም ነገር ነገ እንደሚቀየር ለማስረዳት እሞክራለሁ።ፈጣሪ ይጠብቀን ከሁሉም ፈተና🙏❤
@Tsionov1xs
@Tsionov1xs 4 месяца назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ከእንድህ አይነት የሠይጣን ሹክሹክታ ሠዉረን 🙏😥 ለሞቱት ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእነዚህ ልጆች የተሰራው ድራማ ለኔ ትልቅ ትምህርት ሰቶኛል። እራሱን ሊያጠፋ ያሰበውን ወዳጄ ሃሳቡን እድኪቀይር የቻልኩትን ሁሉ እጥራለሁ ከበጣገቡም እርቅም ወይም እርቃችም❤🙏❤🙏❤🙏
@LuelAbebe
@LuelAbebe 4 месяца назад
ክርስቶስ የሞተልህ አንተ እንዳትሞት ነው እና እሱን ተስፋ አርጋ ና ኢየሱስ ማራናታ በለው እሱ የዋህና በልቡ ትሁት ነው በለመለመ መስክ ያሳርፍሀል ወዳጄ
@mariosprilo8100
@mariosprilo8100 4 месяца назад
ወደ ቤተክርስቲያን እወስደዋለሁ በአባቶች አስመክረዋለሁ
@mekdesashager7961
@mekdesashager7961 4 месяца назад
ወንድሜ ኑቲ ምን ያህል አድናቂህ እንደሆንኩኝ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል የምር በጣም ብዙ ዩቲዩበሮችን እከታተላለሁ አድናቂያቸው ነኝ ፈታ ያደርጉኛል ያንተ ግን የተለየ ነው በወጣትነትህ የበሰልክ ቁምነገረኛ ሰው ነህ አንተን የማይህ የተጣራ መረጃ አገኛለሁ ብዬ በመተማመን ነው ፈጣሪ ልቦናህን አይቀይረው ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በርታልኝ፡፡
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን ዶክዬ እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰማሁክ🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።
@tebibumedia
@tebibumedia 4 месяца назад
ካለመኖር መኖር ሳይሻል አይቀርም፣ ከመኖር ተስፋ አለ ካለመኖር ምንም። ሁሉም ነገር ነገ እንደሚቀየር ለማስረዳት እሞክራለሁ።ፈጣሪ ይጠብቀን ከሁሉም ፈተና🙏😢 ወንድማችን ነፍስ ይማር😭🙏🙏🙏
@RutaTube472
@RutaTube472 4 месяца назад
በተቻለኝ መጠን ለምን እመታነቅ ደረጃ እንዳደረሰው እጠይቀዋለሁ በንግግር እንፈተዋለን 😊
@tigistduguma3358
@tigistduguma3358 4 месяца назад
እራሱን የገደለ በሰማይ ምህረት እንደሌለው አስረዳዋለሁ
@SelamSisay-pj7hd
@SelamSisay-pj7hd 4 месяца назад
ለሚያል ቀን እማይመለስ ስህተት አትስራ ሁሉም ነገር ያልፍል ለበጎ ነው ብለህ ይቺን ቀን እለፍ❤
@tsehaynesh21
@tsehaynesh21 4 месяца назад
ካለመኖር መኖር ሳይሻል አይቀርም፣ ከመኖር ተስፋ አለ ካለመኖር ምንም። ሁሉም ነገር ነገ እንደሚቀየር ለማስረዳት እሞክራለሁ።ፈጣሪ ይጠብቀን ከሁሉም ፈተና🙏😢
@sumalisvhgxg1337
@sumalisvhgxg1337 4 месяца назад
አራ ሜሬን አምጣልን
@lijseni2
@lijseni2 4 месяца назад
እንዲረጋጋ ፀሎት እንድናረግ እጠይቀዋለዉ እኔም በበኩሌ ፀልይለታለዉ ከዛ ከሀይማኖት አባቶች ጋር እንዲያፅናኑት አናግረለታለዉ ከዛ ሊያዝናኑት የሚችሉ ቦታ ወሰደዋለዉ እንደ ቲያተር ሲኒማ ቤት ላይብረሪ ወክ የመሳሰሉት ቦታ ❤ መርጠህ ስለምትሸልመኝ አመሰግናለዉ😅
@BirtukanTadesse-oc9eo
@BirtukanTadesse-oc9eo 4 месяца назад
በጣም መልካም አሠሪም አለ መጥፎም አለ ግንለኔ አለቃወች በጣም መልካም ናቸው።
@emebet-mm4nq
@emebet-mm4nq 4 месяца назад
እኔ ላደርግ የምችለው እራሡን እደሚጠፋ ከነገረኝ ያሠው ከአጠገቡ አርቅም ወደፈጣሪ እድቀርብ እነግረዋለሁ ሁሉም አላፊነው ፈጣሪ የማይፈልገውን ነገር አታድርግ እለዋለሁ
@eshettefera5637
@eshettefera5637 4 месяца назад
ወንድሜ ሁላቹ ወገኖቼ !! የተሰጠን ጊዜ ወር እና አመታት እንኳንስ ለፀብ ለፍቅር አይበቃም። እናማ አያስከፍልም ልፋትም የለውም ።💚💛❤️ቅንነት💚💛❤️ብቻ ።አጠገባቹ ላሉ ሰዎች ዘር ሀይማኖት ሳንል ጊዜ እንሰጣጥ እንዋደድ ። የመረጃ አሰጣጥክ ቦታው ላይ በርታ ።
@konjiyekidus9054
@konjiyekidus9054 4 месяца назад
ጥሩ መልእክት ነው ይበርቱ ይጠንክሩ ተሰፋ አለኝ በሌላ ፕሮግራም እንዲመጡ ግን ከነሱ ጥሩ ትምህርት ነው የተማርኩት በነጋ በመሸ እግዚአብሄርን ማመሰገን ተገቢ ነው እላለሁ ሁሉም ቀሱ ስለሆነ
@drmengistu-pf5jg
@drmengistu-pf5jg 4 месяца назад
አንድ ሰው እራሱን የማጥፋት እሳቤዎች ወይም ቅድመ ምልክቶች ቅድመ ምልክቶች ካሉበት ይህ ሰው እየተሰቃየበት ያለው የአእምሮ ህመም አለው ማለት ነውና የአእምሮ ህመም ደግሞ እንደ ሌሎች illness መታከም የሚችል ሰለሆነ ባለሙያ ጋ እወስደዋለሁ።
@user-od9si4zt4s
@user-od9si4zt4s 4 месяца назад
እዚህ ቤት አንድ የምሥራች አለኝ (ኢየሱስ) እውነተኛ ብቸኛ መንገድ ነው ።
@foziasaid231
@foziasaid231 4 месяца назад
Allah is the only God ! Jesus is a human and a prophet of God! Alhamdulilah 🤲
@user-od9si4zt4s
@user-od9si4zt4s 4 месяца назад
ኢየሱስ የእግዚአብሔር አብ ልጅ እሱ (ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች።) ነው ።
@hathat7509
@hathat7509 3 месяца назад
ተሳስተሻል ነይ ወድልጅ ከማምለክ እውነተኛው መንገድ እስልምና
@youTubesunDay
@youTubesunDay 4 месяца назад
ባለኝ አቅም በቁስም በሀሳብም እረደዋለሁ በስራ ማጣትም ከሆነ ስራ አብሮኝ እንዲሰራ በስነ ልቦናም ከሆነ ጸሎት አደርጋለሁ አስተዋይ ልቦና እዲሰጠዉ ራሱን ያጠፋ ሀጢያት መሆኑንና የሲኦልን ክፋት አስረደዋለሁ ከመንፈሳዊ አባቶች ከስነ ልቦና አማካሪዎች አቀርበዋለሁ። ብቻ በጣም ፈተኝ ነገር ነዉ ሰዉ ራሱን ለማጥፋት ደአጃ ደርሶ ዝም ማለት በፈጣሪም የሚያስጠይቅ ይመስለኛል። በተረፈ በጣም ነዉ የማደንቅህ።
@mekdeseyob1444
@mekdeseyob1444 4 месяца назад
ሁሉም ያልፈል አይዞሽ/አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው ብቻህን/ብቻሽን እይደለህም/እይደለሽም
@menberetesfaye4468
@menberetesfaye4468 4 месяца назад
የማያልፍ ቀንም ነገርም የለም፣ መታገስ ነው፣እግዚአብሄር ያስችለን
@tamratendale8292
@tamratendale8292 4 месяца назад
ካለመኖር መኖር ሳይሻል አይቀርም፣ ከመኖር ተስፋ አለ ካለመኖር ምንም። ሁሉም ነገር ነገ እንደሚቀየር ለማስረዳት እሞክራለሁ።ፈጣሪ ይጠብቀን ከሁሉም ፈተና
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 4 месяца назад
አይዞክ ሁሉም ያልፋል እለዋለው ያለኝን እውቀትም ገንዘብም አካፍለዋለው
@InatuNedi
@InatuNedi 4 месяца назад
300 Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🙌 💖
@ShambelWeldie
@ShambelWeldie 4 месяца назад
ነገ መልካም እንደሚሆን እና በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ በደንብ አስረዳዋለሁ
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 4 месяца назад
አቅሜ የሚችለውን ያክል ልከታተለው እሞክራለሁ ካሎነ ግን የስነ ልቦና አገልጎሎት እንዲያገኝ አደርጌለው ምክኒያቱም ማንም በስነ ልቦና ተጎድቶ ካልሆነ ራሱን ለማጥፋት አይሞክርም❤
@naolchalchisa3040
@naolchalchisa3040 4 месяца назад
ሁሉም ያልፋል ወንድሜ ነገ የተሻለ አንደሚሆን ማወቅ አለብህ እለዋለው 🎉🎉🎉
@mesi123bizu8
@mesi123bizu8 4 месяца назад
ከሔዱ መመለስ እደሌለ አና ለገዜያዊ ህይወት ዘላለማዊዉን ማጣት እደሌለብን በጣም በጥሞና እመክራለሁ
@sdranamedi
@sdranamedi 4 месяца назад
ሁሉም ያልፋል አብረን ሁሉንም እናልፈዋለን❤❤❤❤❤
@fantukassaye1436
@fantukassaye1436 4 месяца назад
ፈጣሪ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ አናውቅምና እባክህ ዛሬን ታገስ እለዋለሁ።
@haregnegusu6432
@haregnegusu6432 4 месяца назад
ስለስራ የተናገረከው ነገር እኔም ብዙ ሰዎቼ የጠየቁኝ ነበር ስለሰጠህኝ ማስረጃ አመሰግናለሁ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ሰው እጪንቀት ውስጥ ቢሆን ምክር ነገሮች ሁሉ አላፊ ጠፊ እንደሆኑ እነግረዋለሁ ከዛም ሕይወት የመከራ መንገድ ነች ያለመራራ ጣፋጭ ያለ ጣፋጭ መራራ የለምና ሁሉም ያልፋል እማያልፈው የሰው ልጅ ህይወት ነው እግዚአብሔር ደግሞ እራሱን ያጠፋ ምህረት የለውም ይልል እለላሁ እኔም በዚህ ሕወት ውስጥ ዪለፍኩ ስለሆንኩ በዙ ጌዜ እየሞክርኩ ፍትሃት እኮ የለኝምእኮ እኔ እራሴን ባጠፋ ብዬ እራሴን የመለስኩት። አንድ ጌዜ ግን እመብርሃን ነች እራሶ መደሃኒቱን የቀማችኝ ክብር ምስጋና ይድረሳት አሞሟቴን አሳምሪልኝ እላት ስለነበረነው።
@umureslanweabdullah
@umureslanweabdullah 4 месяца назад
1 ራስህን እንድታጠፋ የሚያደርግህ ነገር ቢኖር ብዙ እንድትኖር የሚያደርግህ ነገሮች አሉና አብሽር ወደ ፈጣሪህ ተመለስ አብሽር እለዋለው
@nefisasemane
@nefisasemane 4 месяца назад
የህፃናቶቹህ ደሥ የሚሉ አገላለፅ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 4 месяца назад
በጣም የሚያም ነው 😢😢😢
@user-oq5qz1gs1r
@user-oq5qz1gs1r 4 месяца назад
በየትኛውም ነገር ሁሉ ከጎን እሆናለሁ
@feidu-sz2gr
@feidu-sz2gr 4 месяца назад
እውነት አንዳንደዬ ህይወት ከባድ ነው ገንዘብ ብቻ በቂ አይደለም! ሁሉም ሰው የሆነ ቺግር አለበት እራስን ለማጥፋት መወሰን ግዝየ አይፈጅም ነገር ግን ከቻልን ወደ እምነት ቦታ መሄድ ይመርጣል!! እግዝያብሄር ይመስገን ብዙ ግዝየ እራስየን ላጠፋ ሞክርዬ ነበር ነገር ግን የማስተውልበት መንገድ እግዚያብሄር ያግዘኛል 😢😢😢😢
@user-qx1fk4nb4r
@user-qx1fk4nb4r 4 месяца назад
የነገ ፀሐይ ምን ይዛ እደምትመጣ ኬት ታቃላችዉ ፈጣሪ ታሪክን ቀያሪ ነዉ ብዬ እመክረዋለዉ
@peetrosdiigafe5373
@peetrosdiigafe5373 4 месяца назад
አቅሜ የሚችለውን ያክል ልከታተለው እሞክራለሁ ካሎነ ግን የስነ ልቦና አገልጎሎት እንዲያገኝ አደርጌለው ምክኒያቱም ማንም በስነ ልቦና ተጎድቶ ካልሆነ ራሱን ለማጥፋት አይሞክርም❤ or ሁላችንም የምንሞትበት ቀን አለ ስለዚ እግዚአብሔርን በጥብቅ እንዲቀርብ ከተቻለ አለምን ትቶ ገዳም ገብቶ ቀሪ ዘመኑን እንዲኖር እመክረዋለሁ
@heerainsewero1677
@heerainsewero1677 4 месяца назад
Pray for him, or for her “ሰላምን እተውላችኋለሁ፤ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም። ልባችሁ አይጨነቅ፤ አይፍራም።” ‭‭ዮሐንስ‬ ‭14‬:‭27‬ ‭NASV‬‬
@hadeya-fh6jo
@hadeya-fh6jo 4 месяца назад
ክክክክክክ እድህም አይነት የስራመስክ መጣ ክክክክክክክክክክክክ ጉድ እኔ ይህን ገናካተ እየሰማሁትነው. አድስነገር ስታይ መረጃ አቀብለን ሁሉም ይሰማል ማለትአይደለም
@TsionTsi-qc3mz
@TsionTsi-qc3mz 4 месяца назад
አሁን እያለፍክበት ያለው ሁኔታ ና መንገድ አንድ ቀን ይቀየራል የማያልፍ የለም በመልካም ነገርም ይለወጣል በእግዚአብሄር ተስፋ አትቁረጥ አይዞህ በርታ እጅ አትስጥ
@user-kp8nu3fg3s
@user-kp8nu3fg3s 4 месяца назад
አንዴ ኖሮ እንደሚሞት ግልፅ አድርጌ እነግረዋለሁ።
@melakugetachew6546
@melakugetachew6546 4 месяца назад
እርሱ የራሱን ህይወት ቢያጠፋ ህይወት እንደሚቀጥል እነግረዋለው።
@hiwottsegaye3755
@hiwottsegaye3755 4 месяца назад
እግዚያቤር አለ ሁሌም እሱን አስብ እለዋለዉ ምክኒያቱም እኔ በሱ ብቻ ነዉ ምፅናናዉ ❤
@gelilasileshi5834
@gelilasileshi5834 4 месяца назад
የሚያጽናና የእግዚአብሔር ቃልን በመንገር ለማረጋጋት እሞክራለሁ
@Biruktesfaye123
@Biruktesfaye123 4 месяца назад
ጠንካራ ጎኖቹን በመጥቀስ ብዙ ማድረግ እንደምችል ነግረዋለዉ መክረዋለዉ
@tewedajmedia8683
@tewedajmedia8683 4 месяца назад
ነብስ ይማር 🙏 አለልኝን ሳስብ ባለቤቴን ነው ያሰብኩት ቤተሰቦቹ ከአባት ውጪ ሊገሉት ነው እግዚአብሄር ይጠብቀው ሌላው ይቅር የወለደች መከራ አይታ ያሳደገች እናት እንዴት በልጇ ትጨክናለች አቤቱ ይቅር በለን አስተዋይ ልብን ስጠኝ 🙏
@stodegreen3761
@stodegreen3761 4 месяца назад
ከማምናቸው ዩቱበሮች እንዱ ነህ በርታ!!
@selamterfassa3068
@selamterfassa3068 4 месяца назад
ወንድሜ ብዙ ፓሮግራምህን እከታተላለሁ አሁን ዘመን ካፈራቻችሁ ይትበሮች ብዙ እውነት ላይ ያተካረ ነው ብዬ እገምታለሁ በርግጥ የግለሰባ የግል ህይወት ብዙ ለሰው የሚጠቅም አይመሰለኝም ብዙዎች ግን ይፈልጉ ይሆናል ነገር ግን የማይሰሩ መልካም ሀሳብ የሌላቸው ሁሉን ለሚያጥላሉት በመጨረቻ ያቀረብከሁ የልጃቹ ን መልካም ሀሳብ ለሁሉ ትምህርት ሊሆን ይችላል እድሜ ላላሰተማራቸው ዘረኞች በጥላቻ ለተሞሉ እግዚያብሄር ለማያውቁ በሙሉ
@user-ef6wg8iv4y
@user-ef6wg8iv4y 4 месяца назад
እኔምልህ ፀባይህ ይመችል በዚቀጥል አድናቂህነኝ በርታ
@user-gd6gw1ec4o
@user-gd6gw1ec4o 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፈተና ሲያመጣ መፉትሔውን አብሮ ነው መፉትሄ የሌለው ችግር የለም
@yabalexetiopiyamen5247
@yabalexetiopiyamen5247 4 месяца назад
የማያልፉ የሚመስሉን ነገሮች ነገር ግን አላፊ መሆናቸውን እና እራስን ለማጥፋት መወሰን እሱን ብቻ ሳይሆን በዙሪያው ያሉትንም ሰዎች እንደሚያሳዝንና ከፈጣሪም ይቅር የማይባል መሆኑን አስረድቼው በመንፈሳዊ ሂወቱ ለራሱ ጊዜ ሰጥቶ ነገሮችን እንዲመረምር እነግረዋለው ።
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 4 месяца назад
አሜን ይጠብቀን እኔ እራሱ እየፈራሁ ነዉ በተለይ ሰሞኑን በሰዉ አገር ስከራ ተት ለቤተሰቦቸ ሳልደርስላቸዉ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞትያብቃን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 4 месяца назад
ሊሰጣት ይችላል በስራው ውጤታማ ስለሆነ ይሆናል አለያም በስራዋ ተደስቶ ሊሆን ይችላል ለማንኛውም መጥፎ ትርጉም ለምን እናስባለን ብዙ የውጪ ድርጅቶች ያደርጋሉና አልጀደነቀኝም ግን እንኳን ደስ አላት 👏🏼👏🏼👏🏼
@spritualgirl-jh4ox
@spritualgirl-jh4ox 4 месяца назад
የማያልፍ ቀን የለምእግዚአብሔር ይረዳሻል ከጎንሽ አለው።
@salamawitzewda2201
@salamawitzewda2201 4 месяца назад
ፈጣሪ ህይወቱን የሰጠው እራሱን እንዲያጠፋ ስላልሆነ እግዚአብሔር የሚያደርገው ነገር ሁሉ በጎ ነው ብሎ ተቀብሎ ከመጥፎ አስተሳሰቶ መልካምን በማሰብ
@addisalemmeliss8095
@addisalemmeliss8095 4 месяца назад
ሰላም ወንድሜ እጅግ ደስ የሚል መልክት ነው እግዚአብሔር በጥበብና በምገስ ይጠብቅህ ❤❤❤
@addiabyssinya4624
@addiabyssinya4624 4 месяца назад
ሁሉም ያልፋል የሚለውን የአቤል መክብብ መዝሙር አሰማዋለሁ
@yayneabebalema1716
@yayneabebalema1716 4 месяца назад
እንዲ ያወራ የሚሰማውን ሁሉ እንዲተነፍስ አረጋለው ግዜዬን እሰጠዋለሁ ብዙ ሰው እራሱን እያጠፋ ያለው ብቸኝነት የሚሰማው ሰው በማጣቱ ነው
@amanuelzelalemyordi5351
@amanuelzelalemyordi5351 4 месяца назад
እባክህ ሁሉም ያልፋል ወደ አምላክ ፀሎት አድርግ ብዬ እመክራለሁ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад
እኔ ለቅርብ ዘመዴም ሆነ ለአለም ሰው ለሆነ ሁሉ የምመክረው እግዚአብሔር ነው በፈጠረህ አንተ ራስህን የመግደል መብት የለህም በምድር የምትኖረው አጭር እድሜህን በደስታም በሀዘንም ጠንካራ ሆነህ እግዚአብሔር እስኪጠራህ ጊዜ ጠብቅ ስትጠራ ትሄዳለህ ራስህን ማጥፋት ግን የዘላለም ፍርድ ያስፈርድብሀል ፍርዱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው የዘላለም ሲኦል እሳት ውስጥ ስትቃጠል መኖር ነው የሚፈረድብህ ስለዚህ ወገኔ እራስህን አታጥፋ እግዚአብሔር እስከፈቀደልህ እዚህ ምድር ላይ ኑር መልካም ተግባርን እየሰራህ ኑር ሲከፋህም ሆነ ስትደሰት እግዚአብሔርን አመስግን እግዚአብሔር ማመስገን ዋጋ አለው ሰላም አለው ደስታ አለው በረከት አለው ባለህ ነግር የእውነት ካመሰግንክ ይጨመርልሀል በበረከት ትሞላለህ ሰው በምግብ ብቻ እይኖርም በእግዚአብሔር ቃልም እንጂ ተብሎ ተፅፎዋልና ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ሁሉም በሀይማኖቱ ከፀና ማንም እራሱን እያጠፋም" የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"!!
Далее