Тёмный

🔴አንቺ አሮጊት ይህንን ህጻን ልጅ ግን ከየት ነው የጌኜሹ😭 

RIJAL and HAYAT
Подписаться 50 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 547   
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 4 месяца назад
እናንተ እድለኛ ናቸሁ ልጆቻችሁን በልጅነት አዳሜ ባረብ ሀገር እድሜዋን የጨረሰች ቅንቅናም ናት
@AkramSeid-gt1pi
@AkramSeid-gt1pi 4 месяца назад
ተናግሩ አናጋሪኚ የዝልኚ ሀዩየ ሁለቱን ልጆቹን ይዞ 10ግዜ ቱሻፕ አሰሪው ካልሰራ ይቀጣል
@عذاالحارثي-ط1س
@عذاالحارثي-ط1س 4 месяца назад
አረ አሮጊት አደለሽም ሢጀመር ገና ልጅ ነሽ 3 ልጅ የወለድሽ አመሥሊም ዝም በያቸው ባንቺ የቀኑ ናቸው
@FetiyaYa
@FetiyaYa 4 месяца назад
betam❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ደምሪኝ
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 месяца назад
አቤት እናቸ በሥደት ተወዝፋችሁ የመዳም ሩዝ ያጠገባችሁ ለምን አፋችሁን አትቆጥቡም አላህን አትፈሩም እሧ ማሻአሏህ ፋሚሊውን አባዛች አበዛችሁ አሁን ይሄን ኮሜት የፃፍሽዉ ለራሥሽ አድም ነገር የሌለሽ ትሆኒያለሽ አላህን የምታምጭ የሠዉ ልብ የምትሠብሪ አሮጊት አች እጅ እሧ አደለችም ተሣዳቢዎ አላህ የሥራሽን ይሥጥሽ እሧ ጀግናነች አች ግን ባለጌ ጥፋራም ሙሥሊም ከሆሽ አላህን ፍሪ ካፊር ከሆሽ አላህ ሂዲያ ይሥጥሽ እሧ ጀግናነች የምር
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 4 месяца назад
ይሄ ቅናት ነው አላህ ልቦና ይስጣት አሮጊት መሆን እደሜ ፀጋ ነው
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 4 месяца назад
ተሰትረሽ ስለምትወጭ የተላጠ ሙዝ መስለሽ ስለማትመጭ የቅናት ጥግ ነው አብሽሪ ዝም በያት ሶስት ልጅ ወልደሽ ዘርሽን ተክተሻል እኛ አለን እኮ ነገ ክፉነገር ቢደርስብንም የስማችን መጠሪያ የሌለን ስቶቻችነን ሱብሃን አሏህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ደምሪኝ
@munasherefa
@munasherefa 4 месяца назад
ዝም በየት እርጅና በራሱ ፀጋ ነዉ አልሀምዱሊሏህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ደምሪኝ
@munasherefa
@munasherefa 4 месяца назад
@@ekramemohamad7392 ደምሬሻሏሁ
@saadaimam
@saadaimam 4 месяца назад
ትክክክልልል❤
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 4 месяца назад
እረ ዝም በያቸው ቅቅንቅናም ሁላ በያቸው ምርጥ ናችሁ አንቺም እሱም አንድ ናችሁ እሱ ወንድ ሰለሆነ ተመችቶት ነው አንቺ ወላድ ነሽ ማማ ባልሽም አንቺም ምርጥጥጥጥ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ትክክል❤ውደ፣ደምሪኝ
@jemila51
@jemila51 4 месяца назад
ሳህ❤❤❤❤❤
@emuamar5343
@emuamar5343 4 месяца назад
እኔ ኮሜት ፆፌ አላውቅም ዝም ብየ ነው እማያችሁ ሀዩየ ማሻአላህ ውደ በስደት መውለድ ማሳደግ ሶስት ልጅ ከባድ ነው ቅናት ነው ይሄን ያለችው ዝም በያቸው እረ ቆጆ ነሽ ውደ ተው ግን እምንፆፈውን እንወቅ ነገ እንጠየቅበታል ምን አለ ጥሩ ነገር ብንናገር የሰው ቀልብ አንስበር
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ 4 месяца назад
መልካምንግግር ሰደቃ ነዉ ረሡል ሠለላሁ ዐለይሂ ወሠለም ለተቃራኒ ኮሜንተሮች መልስ አትስጡ።። አሳዳጊ የበደላቸዉ አሉ ስነምግባር 0% በተረፈ ጀግና ነሽ ሀዩቲ አረብ አገር እንኳን ሶስት ልጅ ወልዶ ማሳደግ እኔ በ1ልጅ ምን እንደመሠልኩ ወገቤ እስካሁን አለቀቀኝም 10 አመቱ የጀግኖች ጀግና ነሽ በርች ልዩ እህት አረዓያ🎉🎉🎉🎉🎉
@safiya3794
@safiya3794 4 месяца назад
አብሽሪ የ3ልጆች እናት ነሽ ማሻ አላህ ልጅ በራሱ የአላህ ስጦታ ራህመት ናቸው አዳድ ሰው ምቀኛ አድ እኮን ልጅ የላትም ምቀኛ ስለሆነች ነው አብሽሪ ደስ የምትሉ ጥዶች ወላሂ አላህ አይነጥላችሁ አላህ በራህመቱ ያኑራችሁ
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 4 месяца назад
የኔ ቅመም ቅናት ነው ዝም በያቸው እኛ እኖድሻለን 🎉🎉❤
@QdistArsema
@QdistArsema 4 месяца назад
ኸረ አታልቅሺ የኔ ቆንጆ እንደዝህ ምላሰኛ የሚሆኑት ወንድ ወይም ባል የጠረረባቸው ስለሆነ የቂናት መንፈስ ነው እሷ በካመራ ብትወጣ አመድ ውስጥ ገብታ የወጣች አይጥ ነው የምትመስለው ስላላየናት ነው እንጂ ስለዝ ምንም አትቀፊ ተረጃት ቺግሯን ስትሰግጅ ዱዋ አድርግላት ይሄ መንፈስ እንዲወጣላት አንቺ ደግሞ አላምዱሊላ ነይ የእኔ ውድ ውበትሽ ልጆችሽ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ እናንቴም ለልጆቻችሁ ኑሩላቸው ፈጣሪ የጠብቃቹ ስድብን ለተሳዳብኦች ተይላቸው ❤️❤️❤️
@nuramedia7429
@nuramedia7429 4 месяца назад
መስራት የማይችሉ አንችን መሆን ያቃታቸው ናቸው የሚሰዲቡሽ አንች ጎበዝ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤
@ruqqya5607
@ruqqya5607 4 месяца назад
ወላሂ ጀግና ናችሁ 3 ልጅ ማሽ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ያውም በስደት ራሳቸውን የማይችሉ የኢጃዛ የሚያጡ አሉ ውዶች እናንተ ግን ጀግናኖች
@tajuredi5146
@tajuredi5146 4 месяца назад
አብሽር ዝም በያቸው የቀኑ ሰዎች ይህን ኮመት የፃፍ ሰዎች የበታችነት ስሜት ስላለባቸው ነው
@user-xy6km3gc6oበሐገር
@user-xy6km3gc6oበሐገር 4 месяца назад
ጀግና ነሽ ተሣዳቢዋም አለች አደል ሣትወልድ ያረጀች በርቺ ጠንክሪ
@AminatAdam-yj1of
@AminatAdam-yj1of 4 месяца назад
የአሏህ ስትሰዉአለ ተዉ ሰዉን ማስደስት ባንችል ዝምማለት ይልመድብን ሰዉን አዛአናድረግ ሀዬቲ ብረች በአሏህ ይሁንብኝ ሰወድሽ የኔህት❤❤❤❤
@mekiyatube3184
@mekiyatube3184 4 месяца назад
የኔ ውድ ስበያቸው ቆጅዬ ወጣት ነሽ የምን አሮጌት አትስሚያቸው ለተሳዳቢወች ጠንካራ ጀግና ነሽ 3 የወለድሽ አትመስይም የኔ እህት
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
አብሸሪ ሀዩየ❤❤❤❤😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ሳህ✅✅
@HawaAseen
@HawaAseen 4 месяца назад
😂😂እዲለኛነሽየኔህት,,የሰደበችሽልጂ,,አላህልቦናዪስጣት
@nurunuru7221
@nurunuru7221 4 месяца назад
የኔቆጆ እኔናቺ ጀግናነን በስደላይ ልጅማሳደግ እደዚህ ያለችሽ ልጂ ለራሶ አሮጊትናት❤❤❤❤❤❤
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 4 месяца назад
የኔ ማር ደስ ስትይ ደሞ የባልየው አገላለፅ ደስ ስትሉ አናንተ ጀግናናችሁ 😂
@TemrMohamed-x4p
@TemrMohamed-x4p 4 месяца назад
ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ የኔ ልዩ አይክፍሺ የኔ አስል ውድድድድ ነው እማርግሺ
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 4 месяца назад
ቅናት ነው እማ ማሻአላህ የሶስት ልጆች እናት መሆን መታደል ነው ደግሞ ገና ወጣት ነሽሽሽ
@teslim570
@teslim570 4 месяца назад
ሁዩየ እድሜ ጸጋ ነው ከአንች እንቱነቱን ይወፍቅሽ ደግሞ ወጣት ነሽ ምህትረም እዴብ ያለሽ ደስየምትይነሽ አለባበስሽ ለትዴርሽ እንዲሁም ለልጆችሽ ያለሽ ክብር ለኛ ተምሳሌት ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@عذاالحارثي-ط1س
@عذاالحارثي-ط1س 4 месяца назад
አንዳንድ ሠው እድሜው ትንሽ ሆኖ ትልቅ ይመሥላል እኔ 30አመቴ ነው ግን አሁን ሠው ሢያየኝ 25ነው የሚሉኝ ልጅ ነው የምመሥለው አንድ ልጅ ነው ያለኝ እና ሠው በአይን አይቶ አይገምትም አንች ደግሞ ገናነሽ❤❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 месяца назад
ሢቀጥል ምን አገባት እደዚህ አይነት ኮሜት የምትኮምተዉ በዚያላይ ማሻአሏህ 3 ወለደች
@عذاالحارثي-ط1س
@عذاالحارثي-ط1س 4 месяца назад
መልካም ንግግር ሠደቃነው
@SophiaAwale
@SophiaAwale 4 месяца назад
ማሻ አላህ ከዚህም በላይ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@عذاالحارثي-ط1س
@عذاالحارثي-ط1س 4 месяца назад
@@SophiaAwale አሚንን ያረበል አለሚን
@umuanwar8991
@umuanwar8991 4 месяца назад
ወላሂ ኮመት አድሪገ አላቅም በጣምነዉ እምወዳችሁ በጣም ቆጆ በጣም ጀግና ነሺ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልልን በርች በነገሮች ሁሉ ጠካራሁኝ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 месяца назад
ሢጀሠር ገናነሽ ፊትሽም ትልቅ አይመሥልም አንዳንዶች መልካም መናገር አይወዱም
@SameraN-gz7vl
@SameraN-gz7vl 4 месяца назад
❤️❤️❤️አረገ,አነ
@FatumaMohmmed-o7g
@FatumaMohmmed-o7g 4 месяца назад
የምረረረረረረ በጣም ታምሪያለሽ በዛይ የ3 ልጆች እናት ጎበዝ ያለ አጋዥ ጠንካራ ነሽ ወላሂ እኔ ለራሱ 3. ልጆች እናት ነኝ አልሀምዱሊላ
@saidiabdulkader3914
@saidiabdulkader3914 4 месяца назад
እስላም አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ ሐዩዬ በጣም ነው እምወድሽ አላህ እድሜና ዓፍያ ይስጥሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በስደት ላይ ከስራ ጋር እርግማን ከባድ ነው አንቺ ግን የጀግኖች ጀግና ነሽ የኔ።ቆንጆ ። አሸባብ ሸባብ አልቀልብ ይላሉ አረቦች ስለዚህ አብሽሪ ሐቢበቲ አላህ የሕፈዚክ ዘውጂክ ወዕያሊክ
@aminatomer9165
@aminatomer9165 4 месяца назад
ሱበሀንአላህ የሰውልጂእኮ ከአፍ እሚወጣው መርዝነው ወላሂ አኡዙቢላህ አላህ ይኸድኩም ይኸድና ምኗነው አሮይት ቢላሂ እናታችን ኸድጃ ረድየላሁ አንሀ ነብያችንን በስንት አመቷአግብታነው እነዛንልጆች የወለደችው ትንሽማስተዋል እሚባል ነገር ያልፈጠረባችሁ ስንት አይነት ሰውአለ አብሽሪ ውዴ ገና ትወልጃለሽ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 4 месяца назад
ኪኪኪኪኪ የኔ ቆጆ ጨዋታሽ ብቻ ደስ ይላል + አለባበስሽ አየ ሀዩየ እኛ አንድ ሳንወልድ ኒካህ አድርገን ባል ተብየወችንኳ ሳናገኛቸዉ አሮጊት ሆን አይደል አችኳ 3,ወልደሽ ጀግና ነሽ
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 4 месяца назад
😂😂😂😂😂አንቺ ደሞ ምንድነው ኮመንትሽ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
​@@husniyaezame-lx9cz😂ደምሪኝ
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
ክክ ዉነትሺነዉ እኔ ካገባሁ 7 አመቴ አመት ከ3ት ወር አብረን ተቀመጥን አምስት አመት ሙሉ አልተገናቸነም አረጀሁ ሳልወልድ ክክ የመገርመዉ ሳኡድ ሲባል ብር የሚታፈስ መስሎኝ እየለመነኝ እቢብየ በጥቸ ይሄዉ ባልቴት እየጠወርኩ አለሁ
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 3 месяца назад
ሀሀሀሀ ሳህ
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 4 месяца назад
ወላሂ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ አንቺ በተለይ ትመቺኛለሽ 😂😂😂😂ምትሰሪው ነገር ሁሉ ያዝናናኛል
@zemzemmohammedadem8609
@zemzemmohammedadem8609 4 месяца назад
አላህ ይጠብቃችሁ ደስ ስትሉ ሀዩየ ዝም በያቸው ቀተው ነው በትዳርሽ ጠካራ ሁኚ
@neimatube5439
@neimatube5439 4 месяца назад
ዉይ እህቴ አብሽሪ ማማየ እርጅና ፀጋ ነዉ በያቸዉ ዝበያቸዉ ነብያችን ሰ አ ወሰለም ኸድጃን ሲያገቡ ነብያችን ሀያ አምስ አመት ነበሩ ኸድጃ ደሞ የአርባ አመት ነበረች አብሽሪ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 месяца назад
ወላሂ ማር ነሽ የምር ቀታ ነዉ ተሣዳቢዎ ባለጌ ነች የምር አላረጀሽም የኔ ወርቅ ረጃሉ ጣፋጭ አላህ ሪዝቃችሁን ይክፈትላችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሣድግላችሁ
@tube3507
@tube3507 4 месяца назад
ሀዩቲዬ❤ አይክፋሽ የ3ልጆች እናት ነሽ ውዴ ጀግና ነሽ 👉እረጃል👉ምርጥ ሰው ማሻ አላህ 👍👍👍👍
@agashsys7623
@agashsys7623 4 месяца назад
ይቅርታ እረጃሉ በጣም ነው የምበልጪው ይህ ቅናት ነው እረጃሉ ሀዩን በጣም አስደስት ግን ደስ አስባልከኝ ጎበዝ ፍቅርህን መግለፅህ
@user-umukewesar
@user-umukewesar 4 месяца назад
ቅንቅናም ባላገር ሁላ አንች እኮ ዉብ ሴትነሺ የኔ ቆንጆ ልጆችሺን ወልደሺ የምታሳድጊ ሁቢ አትስሚያቸዉ ሳያገቡ የቀነቀኑ አሮጊቶች ናቸዉ እንጀዛ የሚሉሺ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 4 месяца назад
የኔ ፍልቅልቅ ጀግና ነሽ ውብ ነሽ ልዩ ነሽ የኔ ደርባባ ምድረ ምቀኛ ዝም በያቸው የኛ ሠው ምቀኛ ነው የኔ ማር ውብ ናችሁ 💞🌷💞🌷
@Hawaailtube-m8k
@Hawaailtube-m8k 4 месяца назад
አሜን የኔ ቆንጆ የኔ ጀግና ሴት ነሽ እዉነት ለሰው ቦታ አትስጪ ምክናያቱም ባንች ።የሚቀኑ ሰወች ናቸው የኔ ቆንጆ ወላሂ ሁል ግዜም ቪዶችሽን አያለሁ አስተያየት አልጥፍም❤❤❤❤❤❤በሰው ቦታ አትስጨ እኔም ሁለት ልጆች አሉኚ አላሀምደሊላ ልጀ ክብር ነው በርችልን
@እሙአህላምነኝ
@እሙአህላምነኝ 4 месяца назад
ሀያት የኔ ቆጆ ስደት ብዙ ያደርጋል የኛ ፀጋ ልጆች ናቸው ድምቀት አንች ጠካራ ነሺ ልጆችሺ ይደጉልሺ በርች ለመጀመርያ ጊዜ ኮሜት ሥፅፍ ላንች ጌጦችሺ ልጆችሺ ናቸው እኔም በሥደት ከልጀጋ ነኝና እንርዳሻለን በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ
አሮጊት ክብርነው አይክፋሽ ልጆችሽኮ ታድለሽ ማርጀት ክብርነው ስቱ ፈለገ ያጣውነው ደስ ይበልሽጂ ብትባይስ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 4 месяца назад
የኔ ውድ እህት ዝምበያችው በሰው ሀገር እንኳንስስትልጂ አንድልጂ ማስደግ ከባድነው ሰዉ ያልበላውን ያካል ።ዝበያችው።የኔጀግናእህት
@gxtewuvc9838
@gxtewuvc9838 4 месяца назад
አይዞሽ እድሜ ጸጋነው የሶስት ልጆች እናት ነሽ ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 4 месяца назад
ኧረ ዝም በያቸው ውዴዋ ትልቁ ነኢማ ልጅ ነው😍 ስለዚህ ደስ ሊልሽ ይገባል ደግሞ ወጣት ነሽ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 4 месяца назад
አላህ ሂሳቧን ይተሳሳበት ቅናት ነዉ ሀዩቲ አንቺ እኮ ገና ልጅ ነሽ የወለሽም አትመስይም የኔ ዉድ❤❤❤❤❤❤
@RhmahRR
@RhmahRR 4 месяца назад
ጀግናነሸ ልጁቺሸን ይዘሸ እያሳደግሸ ባረብቤት እደማንቻውምሰው ልላክሳትይ ወላሂ ጀግናነሸ ማሻአላህ
@YcidiIfifiif
@YcidiIfifiif 4 месяца назад
መሻአላህ በጣም ደስ እምትሉ ጥዶች አላህ ፍቅራችሁን እስከጀነት ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ
@ZinatZ-b4s
@ZinatZ-b4s 4 месяца назад
ነገ እጃችን የሰራችው መጥፎ ንግግር እንጠየቅባታለን ሑላችንንም አላሕ ይምራን እድሜ ፁጋ ነው እርጂና የሚያናደው ናዳማ እሚሖነው አንድቀን ከፁጎሮ ሒጃብ ያላደርገች ግባሮ ሰጁድ ሳይነካው ሲቀር ነው የአላሕን ቃል ሳታነብ የቀርች ናት ደግሞ ልጆችሺን ባታወጪ እመክርሻለሑ ሜዳያ አይን ሐቅ ነው
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ደምሪኝውደ🎉
@DtDy-l4c
@DtDy-l4c 4 месяца назад
እኔ እደናተ ጀግና አላየሁም 3 ውልደሽል ምርጥ ቤት ስርተሻል አልሀምዱሊላህ እህጊዜ ምንም የለላት ትሆናለች ቅናት ነው
@mnm5115
@mnm5115 4 месяца назад
ሀዩዬ ዝም ባያቸው አች ጀግና ሴት ነሽ በስደት ላይ 3 ልጅ ማሳደግ ቀላል አደለም
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 4 месяца назад
አቤት ሴቱ አንዳደየ ጥሩ ነገር መናገር ባንችል ዝም ማለት ኸይር ነው ወላሂ እኔ የዛሬ 3 አመት ባሌ ጋ የተዋወቅነው በfb ላይ የሆነ ኮሜንት ኮምቸ በሱ ኮሜንት አድናቆቱን ነገርኝ እያወራን እያለ ደግሞ ሀገር ሰንጠያየቅ አንድ ሀገር ነን ፎቶውን ሲልክልኝ ደግሞ አንድ ት/ት ቤት ተምርናል አንዳደየ ለምንናገርው ነገር ገደብ ይኑርን😢
@ዘምዘምሸምሱዩቱብ
@ዘምዘምሸምሱዩቱብ 4 месяца назад
ወላሂወዴ😢😢😢አርተውየሰወቅሰምአትሰበሩ😢😢
@KAMRY-he3qg
@KAMRY-he3qg 4 месяца назад
ስሚ ዉድዋ እህቴ ወላሂ አሮጊ አደለሽም ጀግና ነሽ በረቺ ደሞ መጥፎ ኮሚ አታብቢ አትዪ እሸ ባላይ እለፊ 😂😂😂😂😂የምን ማልቀስ💪💪💪💪💪💪💪💪💪ሰወድሽ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 3 месяца назад
ይህንየ እሷ ከምኑም የለችበት ይሆናልኮ ልጅ የአላህ ስጦታናቸው አላህ ያሳድግልሽ አፍቸውን ይበላቸዋል በማያገባቸው አላህ ለኔም እድሰጠኝ ዱአ አትርሱኝ ልጅ ፀጋነው ሀቢበቲ ይህ አይነት ሰውችን መልስ አትስጧቸው ንቃችሁ ትውት ።
@WasKan-mn4xg
@WasKan-mn4xg 4 месяца назад
አይሀዩየ ደሞ ለኮሜት እሷ አንድ ልጅ ብትወስድ አትነሳም አላህ ትዳራችሁን እስከጀነት አይለያችሁ
@ZeynabSaeed
@ZeynabSaeed 4 месяца назад
ለመጀመሪያ ልኮምት ግን እከታተልሻለሁ አትሥሚያቸው እህት ቀንተው ነው ወላሒ በጣም ነው የምወዲሺ እኔ በተለይ አነጋገርሺ ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 4 месяца назад
እኔ የምለው ሑለየ ወጣት እንደሖን እንኖራለን ብሎ የሚያሥብ ጅላጅል አለ እንደ ክክክክክክክ ያለበት ይገንበት አሉ ስድብ የተሣዳቢውን ማንነት ነው የሚያሳየው ግን እንደዚች ልጅ ጀግና የለም በስደት ላይ የልጅ እናት ማሻ አላህ 💞💞💞💞💞💞🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 4 месяца назад
አንዳንድ ገገማ ደነቆሮ ሠወችአይጠፉም የሠዉደሥታ የሚመራቸዉቅንቅናሞች😏😏😏 አትከታተያቸዉ ሥራሽን ብቻ ሥሪ ጎበዝ ጀግናነሽ አንች በርች❤❤❤❤❤❤❤
@timatim1607
@timatim1607 4 месяца назад
ኸረ ኮሜታተሮች አላህ ፍሩ አለመከታተል ትችላላችሁ እደዚክ ይባላል ኢላሂ ቅስም የሚሰብረ ነገረ አትናገሩ
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 4 месяца назад
ዝም በያቸው ስደትላይ ሰው ሳይኖርሽ ልጅ መውለድ ምን ያክል እደሚጎዳ አቃለው ጀግና ነሽ ስደት ላይ ሶስት ልጅ እኔ ባንድ ልጅ የተረገጠይ ጣሳ መስያለው ሰው ኑሮውን ነው የሚመስለው አይዞሽ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 4 месяца назад
እያለቀሰች ነውዴ አብሽሪ የኔውድ ውይ ኮመንታተሮች የወይሉኩም የምላስ ጣጣ ከባድ ነው የቤት አመል በር አያዘጋም አልሀምዲሊላህ እያለቀሰች መስሎኝ ቀልድ ነውዴ ትትትትትት ሀዩቲ ክክክክ
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 4 месяца назад
እኛክክክክ ከሚቶቺ መቸ ነው ልብ እምገዙ እነሱኮ በልጂነት ነው አላማቸውን ያሳኩት ወለዱ ቤት ሰሩ ማሻ አሏህ አሁንኮ እሷ ላጢ ሁና ይሆናል
@halimaali1185
@halimaali1185 4 месяца назад
ዎአለይኩም ሰላም ወራሕመቱሏህ ኮሜታተሮች ይች ንግግር ነገስንሞት እንጠየቅበታለን ዋ ነፍሴ ለራሴ ሐያት ጀግና እናት ነች በስዴት3 ልጆች እያሳዴገች ስራዋን እየሰራች ነው ተዋት። አች እኔ በመዳም ኩሽና ተቀምጠን ስንት አመታችነው ሳንወልድ??? መልሷን ለራሳችሑ ሐዩ እኳን ያላረጀችውን ብታረጂም አያሳፍርም አሏህ በሰጠን እድሜ አያሳፍርም አልሐምዱሊላህ በሉ ሐዩ በርች ማማየ።
@ALl-f6l
@ALl-f6l 4 месяца назад
ሀዩዬ አብሽሪ የቀና ብዙ ይላል ሲጀመር ለዲህ አይነት ኮመት መልስ አትስጪ ካልሆነ ብሉክ አርጊያት ወላህ ጀግኖች ናቺሁ የሁለዬ አድናቂያቺሁነኝ🎉🎉🎉🎉🎉 🎉
@samerasamera4475
@samerasamera4475 4 месяца назад
ይሄኔ ያለችዉ ቀንታ ነዉ ቅንቅናም 3ልጆች የወለድሸም አትነሰይ😍😍
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d 4 месяца назад
ዝም በያቸው እንኳን ሦሥት አንድ የወለድነው አሮጊት መሥለናል ዝም በያቸው ጀግና ነሽ ኮሜታተሮች ሠው አታሥከፉ
@uaeuae1256
@uaeuae1256 4 месяца назад
እኔም እውዳችሁ አለሁ አላህ ልጆቹሺን ያሳደግለሺ የኔ ወዱች❤
@SgBh-nh6pt
@SgBh-nh6pt 4 месяца назад
የኔ ማር ሀዩቴ የኔ መልካም ሰው ዝበያቸው ጎበዝ ነሽ የኔ ውድ ነገር ስወድሽ እኮ ወላሂ😂😂
@newid5082
@newid5082 4 месяца назад
ሀቢበቲ ዝበያቸዉ እደሷ የተመናቀረ አለባበስ ስለማትለብሽ ለዛነዉ ዝበያት❤❤
@የአይመንአህመድእናትነኝ
ዝበያቸው አላህ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ የኔ እህት ለራሳቸው እንኳን ልጅ ትዳር የሌላቸው አሉ በልጆችሽ ተካደሚ ያረብ ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ 4 месяца назад
የኔ ቀበጥ ዝበያት የልጆች እናት እኮነሽ ሴት ልጆ ስትወልድ ትኮረቷ እልጆቿላይ ሰለሆነ እራሷን ሰለማትከባከበ ትልቅትመስላለች አች ደሞ ማሽአላህ እራስሽንም አልጣልሽም ጀግና እናት ነሽ ❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 4 месяца назад
የኔ ውድ እንዳይሰማሽ ለኔ አሮጊት ብለው ይሰድቡኛል ጭራሽ ቪድዬ ሰርተው የሰደቡኝ አሉ እኔ ግን ምንም አይመስለኝም ቢሳደቡም😢😢
@Dolar1219
@Dolar1219 4 месяца назад
ዝምበያት ወሬ አለባት ቀንታ ነው ። በርቱ እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱ ያብዛላችሁ በርቱ 😊 አዎ በያት በቦክስ 😅 ይመቻችሁ የምርም ደስ ትላላችሁ ጠላታችሁ ድብንን ይበል
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 4 месяца назад
አዳዲ ሰወች ግን አሰተሳሰባችሁ የዘቀጠ ነዉ እሶ ባሎጋ በራሳቸዉ ሙዲ ዘና ይበሉ እሱ አሪጀችብኚ አላለ ምን አገባችሁ ኡኡዙቢላህ ❤❤😢
@ሀስብየላህወነኢመልወኪል
ሀዩየ ወላሂ ቁጂናሽ ይለያል ይሄን ኮሜት የፃፈችው ሴት አችን አሮጊት ያለችው በደብ አላየችሽም የኔ ማር ገና ወጣት ነሽ ስወድሽ
@zahram5784
@zahram5784 4 месяца назад
ሀዩቲ አች ጀግናነሺ ውላሂ ቅናታምን ሁላ አትስሚያቸው እኔም በስደት ልጀን የዠ እየስራሁነው በስደት ከባድነው ወላሂ አላድ ሰው እቤቴ ነውየወለድኩት አልታረስኩም 10 ቀኔ ነውስራ የገባሁት ሀዳ አርጅተሻል ቢሉን ምኑ ይገባቸዋል ብለለሺ ነው ሀዩቲ በማዳመም እሩዝ የደለበችናት የምትሳደበው
@Halima18685
@Halima18685 4 месяца назад
ማሻአላህ እማ 1000 ኡሙ ዉዴ አይዞሸ አብሺሪ💙💙💙💙💙💙💙ወላሂ ዉድድድድድድ😘😘😘😘😘😘😘100k
@Zebura-d5v
@Zebura-d5v 4 месяца назад
ሀዩዬ አይዞን ላንዲ ኮሜት አትከፊ ቀንታነው ውዴ ለራሷ እርጂና ጠተባት ባል ጠሮባት ይሆናል ውዴ ውዴታችሁን እስከጀነት ሥወዳችሁ ሠላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሙኒረ
@ሙኒረ 4 месяца назад
ዝም ባያቸው ወላሂ እደ እኔ ከብዙ ቆጆ እና ከብዙ ልጆጆች እመርጥሻለሁ እሚድያ ላይ ሴት ልጅ መውጣቷ ሀራም ነው ግን ሰተር ረጋ ያልሽ ቁም ነገር ያለሽ ነሽ በአሁኑ ሰአት ሶብር ያለው ሰው የለም አብዛሀኛው ለመጨለል እምገድ ላይ ነው እና አይዞሽ አላህ የህድና እናም አሁንም ተጠቀቅ አለባበስሽን አዳድ ጊዜ ፖስታን እየለበሽ ነው
@TtGgh-z3j
@TtGgh-z3j 4 месяца назад
ሀዮ አብሽሪ እህት መስሚያሸን ጥጥ አረጊ ሠው ብዙ ሊል ይችላል ግን መሻ አላህ እንደ አንች እድለኛ የለም አልሀምዱሊላህ በይ ስራም ሰርተሽ ወልደሸ ነወ ያለሽው ሁሉም ተሞልቶል የኔ እህት አላህ ሂዳያ ይሰጣት ከአፉዋ የተናገርችውን ልጂ ባለቤትሽ የምር አሳቀኝ መስተዋቱ ሊለያይ ይችላል አላለም
@seada538
@seada538 4 месяца назад
አይሰው ከንቱ ግን ምላስ አጥንት የላትም አጥንት ትሠብራለች100% ሀቢበቲ ዝም በያቸው እኮን 3ልጆች ወልደሽ እኔ በስራዋቹ ቤት መጥቼ በአምስት አመት ውስጥ 25 አመት ሣይሞላኝ ተቦሠቃቃቅያለሁ ግን እኔም ለትዳሬ ለሂወቴ አለማየን ለማሣካት ሥልነው ምን ልልሽ ፈልጌነው አንቺ ጀግናነሽሽሽ ልዩ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 4 месяца назад
አረ ሀዩይ አትከፊ ዝም በያቸው ቅናት አፍኗቸው ነው ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ አላህ ይባርካቹሁ
@HaiGoodqatar
@HaiGoodqatar 3 месяца назад
የኔ ውድዋየ ቆንጆ ነሽ ገና ልጅ ነሽ ዝም በላያቸው ቅናት ነው እሚነቅናቸው ቦታአትስጫቸው ልጆች የወለድሽ እንኳ አትመስይም ገና ልጅ ነሽ እህትዋ ❤❤❤❤❤❤
@AmneaAhmed
@AmneaAhmed 4 месяца назад
በሰሰደት 3ልጅ ወልደሽ ማሳደጉ ራሱ ጀግና ነሽ ዝም በያቸው እድሜ ፀጋ ነው
@الله-ذ8ل1ي
@الله-ذ8ل1ي 4 месяца назад
ስወድሺ ሀዩ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃችሁ
@Hawa-ms1mt
@Hawa-ms1mt 4 месяца назад
እሷሥ ማርረጀቷ ይቀራል እደ ወላሂ እዳው በተቻለ አቅም ለሠው ልጅ የደሥታ ምጭ እጅ ለሀዘናቸው ምክኒያት አትሁኑ በየ ኸዳችሁበት የሠውን ቅሥም የምሠብሩ ሠወች አላህ ልቦና ይሥጣችሁ በቃአይዞሽ
@user-le3sn6fx2z
@user-le3sn6fx2z 4 месяца назад
ሀዮየ የኔ ውዲ አብሸራ ዝበያት መጥፎ ኮመት አትይ በጣም ነው የምወዲሸ ከአለባበሰሸ ጀምሮ ሰረአት አለሸ ዝበያት የ3ልጆች እናትነሸ ገና ወጣት ነሸ በግዜሸ የተጠቀምሸ ጀግና አበሳ ነሸ ዝበያቸው ሁላችን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ደምሪኝ❤
@toibahussain2478
@toibahussain2478 3 месяца назад
አይይይ ባለኮሜንቷዋ ቅናትነው ወላሂ እሦዋ የ3ልጆቺ እናት ናት በጣም ጎበዝ ጠካራናት ቲሽ የመዳም እሩዝ አጠገባቼው አንዳንድ ልጆቺ የሚናገሩትን አያቁም አኡዙቢላህ
@halehale7257
@halehale7257 4 месяца назад
አብሽሪ እህቴ አንች ጀግና ነሽ አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ለሚሳደቡትም አላህ ልቦና ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል
@user-ul7tb5fl7
@user-ul7tb5fl7 4 месяца назад
እህቴዋ ማንንም አትስሚ እንኳንም ወለድሽ እኳንም አሮጊት ሆንሺ እህኔ ይቺ አሮጊት ያለችሺ ያቺን ሂወት ትመኛለቺ እና የተወለዱትም አድገው ለቁም ነገር በቅተው ለማየት ያብቃሺ የእህትነት ምኞት ነው❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 4 месяца назад
ደምሪኝ
@jdhjbxhx8599
@jdhjbxhx8599 4 месяца назад
አይ ሰዉ የኔቆጆአች ጀግና ሴት ነሽ በዚህ ዘመን ልጆችሽን አሳድገሽ ማሻአላ ጎበዝ በሰዉሀገር የቅናት ወሬ አትስሚ የቀና ብዙያወራል እዳች የለ ጀግና ጀግና ሴት እደለኛነዉ እደዉም ባልሽወለሂ
@wollo1630
@wollo1630 4 месяца назад
ጀግናነሺ የኔሕት አይዞሺ ለተሣዳቢወች ቦታ አትሥጪ እሕት💞
@Hdeh-mc9xw
@Hdeh-mc9xw 4 месяца назад
ግን ኮሜት የምፅፉ የምፅፉትን እያስተዋላችሁ ማማየ የሰዉ አገር ስራ ያስረጃን አብሽሪልኝ አች ስራሽን ና ስራሽን
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት 4 месяца назад
ይበሉምናሻሽ ያቺን እዴልያላገኙናቸዉ እዴዚህየሚሉሽ እኔዴግሞዴስትይኛለሽየኔዉርቅ❤❤
@musamehamed5582
@musamehamed5582 4 месяца назад
ወላሂ ዛሬ እያየሁትነው ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ነሺ ውደዎ.
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 4 месяца назад
ሀዩየ አንችኮ ጀግና ጎበዝ ጠንካራ የዋህ ቅን አሳቢ በጣም አበሳ የሆንሽ ልጂነሽ ባለኮሜንቷ ደግሞ ርካሽ ናት ምክንያቱም የስዉን ቅስም እሚሰብር ደህና ሰዉ አይደለችም
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 4 месяца назад
አራ ዝበያት ቅነት ነዉ አቺ አራጀሽ አለራጀሽ ምን አገበት እደዉም ጎበዝ ነሽ ግዜሽን እያታጣቀምሽ ነዉ ጀግነ ነሽ
@hawa7349
@hawa7349 4 месяца назад
አቤት የሠዉ ክፋት ዉላሂ ምርጥ ነሺ እህቴ ገና ልጂ ነሺ
@ansha6059
@ansha6059 4 месяца назад
ዝም ብይቸው አንቺ ጠንክር ሴት ነሽ በረቱ ከእናተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
Далее
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Angry bird PIZZA?
00:20
Просмотров 9 млн
Oduu 'OBN Cyber Media' Onkololeessa 13/2017
21:23
Распознаватель купюр
0:20
Просмотров 3 млн