Тёмный

🔴አዲስ አበባ ኢሬቻ አይከበርም!!! “ አባቶች ስለ ኢሬቻ አስጠነቁ “ ማንም አያከብርም ባዕድ አምልኮ ነው ተጠንቀቁ። 

Abyo Tube አብዮ ትዩብ
Подписаться 3,5 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@birukhussen3102
@birukhussen3102 2 часа назад
በርቱ በርቱ ኃያሉ እግዚአብሔርን የያዘ ለዘለዓለም አይወድቅም ። አይዟችሁ
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 Час назад
የፈለገ ያክብር ያልፈለገሕአይክብር
@MengeshaMolla-k2q
@MengeshaMolla-k2q Час назад
ኢሬቻ ባእድ አምልኮ ነው! ❤❤❤
@EOTC_React
@EOTC_React 2 часа назад
Wow 🥰ድንቅ ቪዲዮ በርታልኝ 🙏
@abyotube
@abyotube 2 часа назад
wendma🙏
@solomonbegashaw5390
@solomonbegashaw5390 Час назад
አባት ማለት የሔ ነው ለእውነት ሟች አለን ልጆችዎት ግፉበት
@lalla944
@lalla944 43 минуты назад
ከእናንተ አማኝ ነን ባዮች, የእሬቻ ተከታዮች ፀባይ እና ስነመግባር 100% ይበልጣል::
@Mr.MessayB.Eshete
@Mr.MessayB.Eshete Час назад
እኛ ክርስቲያኖች ነን። የምናምነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ብለን ነው። ከዚህ ውጭ ጥቁሩን አምላክ አናመልከውም። አምላካችን ብርሐን ነው። ዋቃ ጉራችን ማምለክ የሚፈልግ መብቱ ነው። ብርሐን ከጨለማ ህብረት የለውም።
@TadesseGashu-wx2mr
@TadesseGashu-wx2mr 59 минут назад
ባህላቸውን ማክበር ቱሪስቶችን የሚያመጣ እንጂ ከየትኛውም ሃይማኖታዊ ነገር የለውም ።ሥለዚህ ምን መተሳሰርን መተላለፉን ምን አመጣው?
@Mr.MessayB.Eshete
@Mr.MessayB.Eshete 35 минут назад
@@TadesseGashu-wx2mr እኛ ክርስቲያኖች ነው ያልኩት የኢሬቻን እምነትም ይሁን ባህል የሚያመልከው የሚያከብረው አካል አለ። ለባለቤቱ መተው ተገቢ ነው። ክርስቲያን ሆነህ ግን እንዳትሞክረው እነግራሃለሁ። ውሐ እያሳሳቀ ነው የሚወስደው። በክርስቶስ ላይ ተደራቢ አምላክ አልፈልግም።
@gonffaYado
@gonffaYado 12 минут назад
ወደድክም ጠላህም የኦሮሞ አምላክ ጥቁር ነው ።ማንም ሰው የአይሁድን ፈረንጅ ማምለክ መብቱ ነው።
@HelenKkk-j3r
@HelenKkk-j3r Час назад
በጣምበጣም ደስ ይላል
@DehinakentebejeDehinakentebeje
@DehinakentebejeDehinakentebeje 2 минуты назад
አባታችን በእውነት ለመጀመሪያ ጊዜ በሀይማኖት አባት የሰይጣን አምልኮ መሆኑን በግልፅ ስለተናገሩ ቃለ ህይወት ያሰማልን።የኦሮሞ ህዝብ በባዕድ አምልኮ ሲታመስ የኦሮሞ አባቶች ተጠያቂ ናችሁ የሰይጣን አምልኮ መጥፋት አለበት።።።
@legessedebele936
@legessedebele936 Час назад
ቢሆንም እንኳ ምን ያገባሃል በገዛ እጃችሁ ትቀላላችሁ!! የራስህን እንኳ በአግባቡ ሳትይዙ ስለሌላ ለማውራትና የፓለቲካ ሥራና ሸፍጥ ብትወጡ ጥሩ ነው።መጀመሪያ ክፍፍላችሁን አጥብቡ። የማያገባችሁ ነገር ውስጥ አትግቡ።
@Makdes-xi5ru
@Makdes-xi5ru 2 часа назад
❤❤❤❤👌👌👌❤️❤️❤️👍👍💕💕👌👌
@bekelebabo8937
@bekelebabo8937 23 минуты назад
"እኛ ማሪያም ብቻ ካለች ይበቃናል" ማለትም የባዕድ አምልኮ አይደለምን? ማሪያምንም የፈጠረ አምልኮ የሚገባው ግን ኢየሱስ ነው::
@AmanuelDemmise
@AmanuelDemmise Час назад
እዉት ነዉ የክርስቶስ ስራ የት ጣላችሁት
@getachewbiru5504
@getachewbiru5504 Час назад
Kemetet ena ketikola yishalal!!
@tsefeshbangewe9912
@tsefeshbangewe9912 Час назад
በትክክል ኢሬቻ መከራ ጥንቆላ ነው
@BaqalaSabato
@BaqalaSabato 56 минут назад
ሰው የፈለገውን ማመን ይችላል ።ምን አቃጠላችሁ ?
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 10 минут назад
እሬቻ እሬቻ እኔ ግን አምላኬን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Час назад
ማን ሰምቶ፡ ፈጣሪ በክብሩ አይደራደርም፡ ወዮ
@davem760
@davem760 35 минут назад
አባቶች አትፍሩ ጥሩ ጅማሮ ነው።
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Час назад
ኢሬቻ ባእድ አምልኮ ነው
@solomonayele849
@solomonayele849 42 минуты назад
ሁለት እግዚአብሄር የለም አንድ እግዚአብሔር ነው ያለው በሰይጣን ከመልክ ወደ ሲኦል እየሄድክ መሆንክን ማወቅ አለብህ. እኔ ቀናተኛ አምላክ ነኝ ይላል እግዚአብሔር.
@ReMu-rw3of
@ReMu-rw3of Час назад
ኢሬቻ የባሕል ሰርአት ከሚኒሊክ በፊት የነበረ ነዉ!!!
@sosinayoni
@sosinayoni Час назад
ከብት ጣኦት አምላኪ
@gonffaYado
@gonffaYado 7 минут назад
የቱ ሚኒልክ ታሪክ ካላወቅክ ዝም በል ቀዳማዊ ሚኒልክ ካልክ ግን በጣም ጎበዝ ታሪክ አዋቂ ነህ።
@LidiyaWeldemichael
@LidiyaWeldemichael Час назад
❤❤❤ewnet new ❤❤❤
@LidiyaWeldemichael
@LidiyaWeldemichael Час назад
Erecha makber seyitann mamlek new ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@FidaGada
@FidaGada Час назад
Seyitan yante sira newu
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 Час назад
አባ እእሬቻ ብቻ አይደለም ይህ ሁሉ ስእሎች ምስሎች ሌላም ሌላም አስተካክሉ እግዚእ ብሄር እንዳይፈርድብን።
@TesfayeFufa-q8b
@TesfayeFufa-q8b Час назад
የሰው እምነት የመሳደብ መብት ማንም የለውም። ወደ ሕግ የሚቀርቡበት መንገድ ሊዘጋጅ ይገባል።
@JuneJune-i8m
@JuneJune-i8m Час назад
የምን እምነት በወንዝና በዛፍ አጠገብ እየሰገዱ 😅😮 1:10
@EdrisAman-o8q
@EdrisAman-o8q 2 часа назад
የህዝብ በአል ነዉ ማንም ምንም አያገባውም
@AmareChanie-ve8cg
@AmareChanie-ve8cg Час назад
ባህላችሁ ሳይሆን ሰይጣናዊ አምልኳችሁ ነዉ ኢሬቻ
@senaitesharget4912
@senaitesharget4912 Час назад
አንዴ እምነት ነው እንዴት ባህል ነው ትላላችሁ
@kalabkalab2721
@kalabkalab2721 Час назад
መብቴ ነው
@FeyisaRoba-l2l
@FeyisaRoba-l2l Час назад
Dros ke mehayib min yitebekal
@gonffaYado
@gonffaYado 15 минут назад
እናያለና ሞተናታል።
@mamogada
@mamogada Час назад
Yer ash xa'ot ayidelm? Attarfum
@tejineshdababorta4820
@tejineshdababorta4820 Час назад
Sile erecha balebetochun enji antenna aymelekethem afhen ziga
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 часа назад
ማን ነው እሬቻ እንዳይከበር ከልካይና ፈቃጅ ጉራ፣ ወሬ፣ ጩኸት ብቻ አይ ዘረኝነት እንዲህ ይፈጥፈጥ
@bereketlemma5222
@bereketlemma5222 2 часа назад
እረሷ ፖሎትከኛ ኗት ወይም ነፈጠኛ ኖት ልክ አይደለም ሕዝብን ከሕዝብ ጋር ያምያገጭ ነው ትልቅ ስሕታት ሰርቶወል ኦሮቶዶክስ የፍሮኦን ሃይማኖት ነው
@GutaHabib-t1k
@GutaHabib-t1k 10 минут назад
እሬቻ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ ይዉላል
@SamuelTessema-yu6sq
@SamuelTessema-yu6sq 53 минуты назад
ኢሬቻም+የመስቀልም ደመራ=ጣኦት አምልኮ ነው!!!
@FidaGada
@FidaGada Час назад
Yerasihin iwoqi sile oromo oromonewu yemiyawuqe
@ayusuf7185
@ayusuf7185 58 минут назад
That is your thinking and opinion but respect others opinion and ideas
@tukusheudo6766
@tukusheudo6766 55 минут назад
ያለ መሳተፍ ትችላላችሁ ግን የህዝብን ባህል ና ዕሴት ማንቋሸሽና ጥላቻን መስበክ አትችሉም ይህ የነፍጠኛው የደብተራዎች አፋኝ ሥርዓት መታሰቢያ አይደለም
@hanunamuszafa8014
@hanunamuszafa8014 Минуту назад
ለምን ከሰው ራስ እትወርዱም
@diribadegefa3224
@diribadegefa3224 51 минуту назад
ለመሆኑ ደረቅ እንጨትን እስከ ዛሬ የሚታስመልኩ እናንተን አይደላችሁምን? መቼና ነው አዲሰ ኪዳንን ያስተማረችሁት? “የቀረውንም እንጨት አምላክ አድርጎ ምስል ይቀርጽበታል፤ በፊቱም ተጐንብሶ ይሰግዳል ወደ እርሱም እየጸለየ፦ አምላኬ ነህና አድነኝ ይላል።” - ኢሳይያስ 44፥17
@Asni-pl5ve
@Asni-pl5ve 15 минут назад
Abate keleywet yasemalin lelochac n libi yisiteni
@getachewbiru5504
@getachewbiru5504 Час назад
Ke efugni lijoch mikir anfelignim!!
@hanunamuszafa8014
@hanunamuszafa8014 5 минут назад
ስለራሳችሁ ብታወሩጥሩ ነው
@tsenat381
@tsenat381 Час назад
😂😂😂😂😂😂😂
@mulugeetafromsa
@mulugeetafromsa 2 часа назад
ማንነው እሬቻን የሚከለክለው እንደ ልማዳችሁ ፀጉራችሁን ተላጭታችሁ ትንከባለላችሁ እንጂ እሬቻ አይቀርም ኦርቶዶክስ አይመለከታትም አራት ነጥብ
@hanunamuszafa8014
@hanunamuszafa8014 3 минуты назад
እናንተን ብሎ አማኝ የራሳችሁንም እታውቁም
@kalchayadete841
@kalchayadete841 Час назад
ክርስቶስ ትራራ ላይ ዋጥቶ ዮርዳኖስ ዋንዝ ዋርዶ አስታምሮዋል ጣልዮ ናባራ ኦሮሞ ባጋራ ታሳብስቦ አምላኩን ብያማስግን ምኑ ላይ ናዉ ሃታይናቱ ካልባችሁ ሁኑ
@AdaneTuffa
@AdaneTuffa Час назад
Oromoon ka'ee mirga ofii kabachiisuu qaba. Yeeroo tokko tokko yohjadhoofte malee nyaattamteeti dhumta. Maalifi abbaan fedhe ka'ee nuarrabsa? Eessa jira Mootummaan Naannoo Oromiyaa?
@girmasileshi
@girmasileshi 29 минут назад
ሁላችሁም ተዘቅዘቁ። ኦሮሞ ዛፍ ስር ፈጣሪውን ያመልካል እንጂ ከእንጨት በተሰራ ጣውላ አያመልክም።
@shambelbedanie3608
@shambelbedanie3608 2 часа назад
Astesasebachihu endih kehone, Engidewus Erecha endogenous sihon lelaw hulu mete new yihn litawukut yigebal.
@sosinayoni
@sosinayoni Час назад
ጣኦት አምልኮ
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 2 часа назад
😂😂😂😂😂 bagerachew ayikeberem? Maferiawoch
@kalabkalab2721
@kalabkalab2721 Час назад
ደረቅ ጣውላ ከማምለክ እርጥብ እጨት አይሻልም?
@TesfayeBeyene-ic3wj
@TesfayeBeyene-ic3wj 34 минуты назад
You didn't give light for your followers You didn't stop killing from your followers So, where is your religion leader ability
@TesfayeDaba-m1h
@TesfayeDaba-m1h Час назад
ም ን ል ክ ን ከ መ ም ለ ክ ይ ሻ ላ ል
@tamrudebela204
@tamrudebela204 38 минут назад
ቆማጣ የቆመጣ ልጅ ሌላ ስራ ፈልግ
Далее
НОВАЯ "БУХАНКА" 2024. ФИНАЛ
1:39:04
Просмотров 432 тыс.
Учёные из Тринидад и Тобаго
00:23