Тёмный

🔴እርግዝና በገጠር እና በከተማ (በሞቀበት አለን) comedian aman bisetegn new standup comedy 

Aman Sew አማን ሰው
Подписаться 199 тыс.
Просмотров 233 тыс.
50% 1

comedian aman bisetegn new 2023 2015 aman sew comedian eshetu filflu kibebew dereje dereje habte demssei meskerem tilahun comedian yasin minaleright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. ShibeshiThis is a official RU-vid Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

Опубликовано:

 

18 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 439   
@user-gk6gl6oj9h
@user-gk6gl6oj9h Год назад
በእውነት ማነ አንደ ገጠር አሰኪ የገጠር ልጅች 👍አነየ የገጠር ልጅ ነኝ የትግራየ💊
@amansew
@amansew Год назад
ይመችህ አባቴ👍👍👍👍👍
@lidu7571
@lidu7571 Год назад
me too💘💛❤️
@amansew
@amansew Год назад
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏
@umsadat7681
@umsadat7681 Год назад
እኛነን አንተን ማመስገን ያለብን
@richeseid996
@richeseid996 Год назад
የእውነት ትችላለህ አማንዬ ተባረክ የልባችንን ነው የተናገርከው በቀልድ አንጀት እርስ ቁምነገር እናመሰግናለን
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
በርታ አማን አላህ ሀገራችንንም አማን ያድርግልን
@elsabekele8124
@elsabekele8124 Год назад
በርታ በጣም ጥሩ ስራ ነው
@aliahmed2419
@aliahmed2419 Год назад
በርታ አማሰው ምርሰው
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 Год назад
የአማራ የላስታላሊበላ ልጂ አማራየ ጀግና ስወድህ ገና ከማለዳኮኮቦች ጀምሬ አይህነበር እዚመድረስህ ደስይለኛል ከዚህበላይ ይጨምርልህ
@tesfnesh6593
@tesfnesh6593 Год назад
_የገጠር ልጅ መሆን በራሱ ትልቅ ድግሪ ነዉ በተረፈ በርታ_
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
አማንዬ ጎበዝ ነህ የውሰጣችን ነው የምትነግርልንን በእውነት ማነ እንድ ገጠር ደሰ እኮ ይላል ወላሂ አላህ ሀገርችንን ሰላም የረግልንን
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Год назад
አማንየ የኛ ጀግና በርታ የመስራት አቅም አለህ ፈጣሪ የልብህን መሻት ሁሉ ይሙላልህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን 🇪🇹
@rabehcall3651
@rabehcall3651 Год назад
የጌታቺን የመዳሕኒታቺንን የእየሱስ ክርስቶስን የእመቤታቺንን የድንግል ማርያምን ስም የፃድቃን ሰማዕታትን ሰም እየጠራህ መቀለድ ይቅርብህ አማን እባክህ ስሜን በከንቱ አትጥሩ ይላል ቃሉ አይጠቅምህም ሰው ስለሳቀልህ ትክክል ነኝ ብለህ አታስብ ሰው ማስታወል ተስኖታል።
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j Год назад
ኮሜዲያን አማን እናመሠግናለን በጣም ምርጥ ስራ ነው አሰተማሪ ነው አዝናኝ ነው በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ 💟🙏❤️❤️❤️🌷
@mehalekzeleke5459
@mehalekzeleke5459 Год назад
አማን በጣም ጥሩ ስራ ነው፡፡አስተያየት እንደምትቀበል ገምቻለሁ፡፡ ከዚህ ቀደም የራስህን ከለር ያዝ የራስህን ስራ ስትሰራ የሰውን አቀራረብ አታስመስል ብየ ፅፌልህ ነበር፡፡አሁን በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ትክክለኛ የአንተን ድምጽና አቀራረብ ነው ያየሁት፡፡ቆንጆ ፣ግርማ ሞገስ ያለው፣ለመድረክ የሚሆን ድምጽ አለህ፡፡ እ/ር ሁል ጊዜም ከፍ ከፍ ያድርግህ፡፡
@rediatyawukal621
@rediatyawukal621 Год назад
ዉይይይይይ አማንየ አንተን እና እሸቱን ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል ። በርታልን የንጉሡም የቅዱሱም ዘር 💚💛❤️
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 Год назад
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ የገጠርን ህይወት ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ግን ስለ ገጠር ተማሪ ያወራኸው ፍፁም አይገናኝም ፣እንኳን ለደብተር ሊሠሥት ነው እና ደብተሩ ካልተፃፈበት ትምርቱን በደንብ እየተማረ እንዳልሆነ የሚገመግሙበት ስልት ነው እንጅ ለምን ደብተር እስክርቢቶ ቶሎ ጨረስክ አይባልም
@jovane1435
@jovane1435 Год назад
የምር እውነተኛ ታሪካችን ስለሆነ ደስ እያለን ነው ያየነው 🙏🤙✌️
@shaduganda8929
@shaduganda8929 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣ዎዮ ይሄ ልጅ የሳቅ ምንጭ እውነት ኮ ነው ተመስገን የገጠር ልጅ ያደረገኝ 🤲🤲🤲
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ዛሬ እሽቱጋ እይቼህ ነው ስብስክራይብ ያረግኩህ በአክስንትህ የክፍለ ሀገር ልጅ እንደሆንክ ገምቼ ነበር የገጠርና የከተማውን እኗኗር ገና ብዙ ታሳየናለህ ትችላለህ👍👍👍❤️
@selamtube8728
@selamtube8728 Год назад
አማንዬ የሀገሬ ልጅ ከማለዳ ኮኮቦች ጀምሮ እከታተልህ ነበር በራስህ you tube ስለመጣህ ደስ ብሎኛል አድናቂህ ነኝ ቁም ነገር ከጫዎታጋ ልዩ ብቃት አለህ ወድሜ በርታ👌👌👍👍😍😍😍
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Год назад
የላስታ ቡቃያ ነህ በርታ እደግ ተመንደግ የቅዱስ ላሊበላ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን 👌👍🙏
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b Год назад
አማንዬ የኔ እንቁ ሀሳብህ ስለተሳካልህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።
@ethiomedia2601
@ethiomedia2601 Год назад
ባርታ አማን የcomedian eshetu ታንሺ ወንድሙ ነህ👍👍
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Год назад
ትክክል
@eyobasisay5525
@eyobasisay5525 Год назад
K xs ki of ki gt free Dee
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
ማን እንደ ገጠር ኡፍፍፍ ኩራት ይሠማኛል ኩሩ የገጠር ልጅ ነኝ 💚💛❤️
@user-hp7po1oe5f
@user-hp7po1oe5f Год назад
በእውነት በጣም ጎበዝነህ እናመሠግናለን በርታ🤗🤗🤗👌 በጉጢ ይገፍታል አላለም😂😂😂
@user-dr2hp4gk4l
@user-dr2hp4gk4l Год назад
በጣም ጎበዝ ነህ አማንየ የላሊበላው ጉብል በርታ❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
እውነት ነዉ እኮ አድሮ መገናኘት ብርቅ ሆኗል 🥲አቤት ግዜ እግዚአብሔር ይታረቀን 🥲ብቻ
@akazehaftu7898
@akazehaftu7898 Год назад
እወነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን⛱⛱⛱⛱
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
አድናቂህ ❤ነኝ ትችላለህ ❤እርግዝና በገጠር በከተማ 🤣ያምራል 🤣👌
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j Год назад
የውነት በቀልድ ወስጥ እውነት የምታስተላልፍ ጀግና🥰🥰
@almaze1235
@almaze1235 Год назад
ነፈርኩ በሳቅ አማንዬ ተባረክ በርታልን🥰🥰🥰🥰
@MesiBeauty
@MesiBeauty Год назад
በጣም ጎበዝ ነህ አማን ትክክለኛውን ነው ያስቀመጥከው በርታልን ❤
@bemnetmedia-154
@bemnetmedia-154 Год назад
ጀግና ነህ የምር አማን።ቀልድ ከቁምነገር ጋር ለተዋዛበት ዝግጅትህ አክብሮት አለኝ።
@weynshetwegderes7498
@weynshetwegderes7498 Год назад
ኧረ ድንቅ ልጂ ነህ በርታ ወድማችን
@abebuasefa4545
@abebuasefa4545 Год назад
ትክክል እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አማን 😂😁
@abayhiwot
@abayhiwot Год назад
ወይኔ በሣቅ ሞትኩ ❤🌹🌹❤❤
@apall8110
@apall8110 Год назад
አማን በጣም ጎበዝ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ
@Mahi-rr8mr
@Mahi-rr8mr Год назад
ኑረበት ወላሂ። ሰወነህ ከለብ አማንየ
@tesfaEri-music8642
@tesfaEri-music8642 Год назад
So funny🤣🤣🤣 from eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tewdie6297
@tewdie6297 Год назад
እር በሳቅ በተለይ የዳይበሮአ አማን ወንድሜ በርታ
@militgraweyti9632
@militgraweyti9632 Год назад
እዉነት ገጠር የመሰለ የለም አማንየ ስወድህ❤❤
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Год назад
በጣም ጎበዝ ነህ የውስጣችንን ነው የምትነግረን ትክክል
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Год назад
በሳቅ ነው የሞትኩት የገጠር ልጆች ታድላችሁ ኑሮን ቅልል አድርገው ነው የሚኖሩት
@Absh32
@Absh32 Год назад
እንዲህ ነን
@user-kb9oo3pg6l
@user-kb9oo3pg6l Год назад
በርታ፣አማኑ
@amlemersha9198
@amlemersha9198 Год назад
አማን ዋው በርታልን አሪፍ ሀሳቦችን ነው የምታነሳው
@yekoyealebel8468
@yekoyealebel8468 Год назад
አንተ ጀግና አይዞህ በርታ never give up bro
@wubit3304
@wubit3304 Год назад
ዋው አማን ሰው የልቤን ነው የተናገርከው በጣም ትችላለህ በጣም ደብሮኝ ነበር ፈታ አልሁኝ አመሰግናለሁ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
አማንዬ በሳቅ ልዩ ነው በርታ 🥰🥰
@hiwi_love5248
@hiwi_love5248 Год назад
The best comedian ever 💚💛❤️💚💛❤️so relatable
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x Год назад
በጣም አደቅሀለሁ በርታ ወንድማቺን ትንሹ እሸቱ
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b Год назад
አይ አማን ልክ ልካችን ነዉ የነገርከን ወላሂ እህቴ እርጉዝ እንደሆነች ሳለቅ ምጥ ሲመጣባት ያዩ የሚያረገዉ የወልዳቹ እህቶች ታቁታላቹ እኔ ደሞ እንዳት እዴት ነዉ የሚያረግሽ የለኳት እቆጣታለሁ የገጠሩስ ምኑ ይወራል በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ አይይይይ የከተማዉስ ኤጭ
@emanumer4991
@emanumer4991 Год назад
የትምህርት ቦርሳማ ከኬሻ ነበር የሚሰፋልን 😄😄😄
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 Год назад
ከቀሚስ ጨርቅ ነበር አሳምረን የምንሰፋው አስጊጠን አዝራር አድርገን እንቆልፋለን
@user-im8jc8zt1z
@user-im8jc8zt1z Год назад
አወ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Год назад
ዋውውው አማን ምርጥ ስራነው አማን አንተና እሼ ጎበዝ ናቹ
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v Год назад
ክክከከ የገጠር ልጅ በ3 ወር የሽንብራ ቆሎ ይጀምራል አላለም ተመቸኸኝ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 Год назад
አሜን አበሰው የሚገርም ተስጦ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Год назад
ቃል ያጥርኛል በጣም ጉበዝ ነህ
@taibamohammed7008
@taibamohammed7008 Год назад
እናመሰግናለን አማንዬ በተለይ ለመዳም ቅመሞች ፈታ አረከን
@mtube5893
@mtube5893 Год назад
ኧረ ወይኔ በሳቅ ያለፍንበት ነው
@salutube8216
@salutube8216 Год назад
ጎበዝ በርታ አማኔ ትችላለክ
@yemaleda
@yemaleda Год назад
_ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንደት ናችሁልኝ ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር ክብረ በዓል በሰላም ከደረሳችሁ አደረሰን_ በእዉነት አማን ሰዉ ቢሰጠኝ ወንድማችን እጹብ ድንቅ ንጽጽር ነዉ እረ ገጠር ይግደለኝ በተለይ በሴትነት ዙሪያ ገጠርነቴን ስወደዉ 😍😍😍😍😍😍😍 የከተማዉማ ሰለጠን እያሉ እራቁታቸዉን ቀሩ 😥😥😥
@user-ci6ro7xe8d
@user-ci6ro7xe8d Год назад
በርታ ወንድሜ በጣም አስተማሪ ስራ ነው የገጠር ሰው እኮ የዋህነው
@bulgaw
@bulgaw Год назад
Hey Aman Sew... you're very talented, hilarious. Keep the the standard.
@msamuel2857
@msamuel2857 Год назад
Great act, keep up the good job.
@ZollaAlpha
@ZollaAlpha Год назад
በርታ አማኑ
@nemajzkomalukirjzkmalukiem6484
አማንየ።ሰለኩራዝ።እና።ሰለ።መብራት።አስብበት።ልዪነቱን።አጠቃቀማችንን።ምርጥ።የገበሬ።ልጅነኝ።።በተረፈ።በርታ
@tenachin1864
@tenachin1864 Год назад
amanye eyayewuh new bertalgn abate ! you can deserve more
@ensratube
@ensratube Год назад
ጎበዝ በርታ👍👍😀😀😀
@shawashewa3691
@shawashewa3691 Год назад
እዉነት በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤
@wubethaile3205
@wubethaile3205 Год назад
I admire you God bless greeting from stockholm
@girumebiratu5670
@girumebiratu5670 Год назад
Very entertaining. Aman I really enjoy it !!!!!
@ewnettube2001
@ewnettube2001 Год назад
ወይ አማንየ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ
@meremyoutube5959
@meremyoutube5959 Год назад
ወድም በርታ ጎበዝ አሥቸማሪ ነገርነው የምታቀርበው
@endalksahle630
@endalksahle630 Год назад
Keep it up! you are so funny ! I like your style and originality.
@belayassefa422
@belayassefa422 Год назад
ሀሀሀሀሀ ደስ የምትል አማን ቢሰጠኝ በዚሁ ቀጥልበት ወንድማችን
@romar8844
@romar8844 Год назад
አማንዬ በርታ በጣም ጎበዝ ነክ ገና ቡዙ ካንተ እንጠብቃለን 🙏🙏😍😍
@netsanetalelegne4969
@netsanetalelegne4969 Год назад
Nice nice bro happy to see u beertalen and buzwo entbekalen
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
አማንየ ገደልከኝ የምር እዉነት እየሳቁ ቁም ነገር 👍👍🙏🙏🙏
@user-zf9iw5cd5w
@user-zf9iw5cd5w Год назад
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ እኮ 🥰🥰💪
@maeritube21
@maeritube21 Год назад
አማንየ አንተ እኮ ትለያለህ በጣም ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርከው ይመችህ😍😍
@semeneshfelek1570
@semeneshfelek1570 Год назад
እጀግ በጣም ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው እኔ ዛሬ ነው ወደ አንተ ቤት የመጣሁት ጎበዝ ነህ እናም ትችላለህ በርታ ትልቅ ቦታ ድረስ ክፉ አይንካህ
@hairme5723
@hairme5723 Год назад
*በውነት በትክክለኛ መንገድ ነው የገለጽከው ፈጣሪ ይባርክህ በቀልድም ቢሆን ቁምነገር ያለው ንግግር እያዝናኑው የሚያስተምሩንን ያብዛልን ተመልካቾች ፕሮፋይል ፎቶዬን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉው ለጸጉር ጠቃሚ ውህደሰ ታገኛላችሁ*
@aysham.8398
@aysham.8398 Год назад
እኔ በ ክራዉን በርድ (16ቱ ) ነው የተማርኩት :: ዩኒቨርሲትይ ስማር ልጆች ላፕቶፕ የሚያክል ባለሽቦ ደብተር ስገዙ እኔ በ ሁለት ደብተር ነው 6ኮርስ የምማረው 😁😁
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
ክክክክክቅ🤣🤣 በጣም ቁም ነገር አዘል ኮመዲ ነው ቀጥልበት ወንድሜ 💞💞💞💞
@maki4428
@maki4428 Год назад
thenkyou አማን ያደግንበትን ሰላወራክልን ጀግናነህ በርታ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ትችላለህ የምር አማንዬ ሁሉንም ገልፀከዋል በርታ
@user-cy1kd6nz9g
@user-cy1kd6nz9g Год назад
በቀልድ አስመስሎ ትልቅ ትምርት ነው የገጠር ልጅ በጣም ደስ ይላል በእዉነት ገጠር መሆን
@user-zg6jm1yo1v
@user-zg6jm1yo1v Год назад
አማን የአሼ ወዳጅ በርታ
@belayetwale1714
@belayetwale1714 Год назад
በጣም ደስ የሚል እይታ ነው
@znashedessie4455
@znashedessie4455 Год назад
የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@balemlaybiyazin2580
@balemlaybiyazin2580 Год назад
Aman saw betam arif sira new, keep it up
@ethiopiaclassicalmemory3801
Keep it up...emerging stand up comedian @Aman
@abdu859
@abdu859 Год назад
በጣም አዝናኝ ነው
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p Год назад
ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው አማን
@nesredinademidris6674
@nesredinademidris6674 Год назад
አማኖ ጥሩ ነው ምታቀርበው በርታልን ። ግን ይህ የሁሉም የመገናኛ መስመር እንደመሆኑ መጠን ከ ሀይማኖት ዘውግ ብትወጣና ስራህን ብቻ ብታቀርብ ተደራሽነትህም ሰፌ እና መልካም ይሆናል
@bayushengedashet6654
@bayushengedashet6654 Год назад
እያዝናና የሚያስተምር ስራ ነው አማንዬ በርታ
@mesitube5623
@mesitube5623 Год назад
አማንዬ የኔ ጀግና በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ በተረፈ በጣም ፈታ ነው ያረከኝ😘😘😘
@shewashon2983
@shewashon2983 Год назад
አማንዬ የዛሬው ደሞ it's so funny keep up bro!!!!
@samueltsegaye8512
@samueltsegaye8512 Год назад
ዋው ትችላለህ #1
@omeralabo4714
@omeralabo4714 Год назад
Betam Tchlalh. excellent .. Very good.
@zebibtaha5622
@zebibtaha5622 Год назад
😀😀 You made my day !
@werkye3786
@werkye3786 Год назад
ወይ አማንየ የገጠር ልጅ ምሖንኮ መታደል ነው
@user-tg3pi7hr6i
@user-tg3pi7hr6i Год назад
ወይኔ በሳቅ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💓💓💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
በርታልን
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
ውይ አማን እደት አዳሳከኝ ጅግናነክ በትክክል ነውየገለፆክ
@mekdesmekdes5907
@mekdesmekdes5907 Год назад
አማን የገሪ ልጅ የምር በጣም የሚገርም ስራ ነወ ብርታልን
Далее
glos bibir cokelat
00:18
Просмотров 5 млн
The courier saved the children
00:33
Просмотров 1,3 млн