Тёмный
No video :(

🔴ከEBSTVዉ አስፋዉ መሸሻ ሞት ጋር በተያያዘ ቤተሰቡ ላይ ጉዳት የሚያደርስ ድርጊት | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 218 тыс.
50% 1

የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
🔴የአስፋዉ አሳዛኝ መልክትና ሰላም ተስፋዬን ከባሏ የማስታረቅ ስራ፣ ዘዉድና ጎፈር 2 | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

12 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 808   
@birzew8710
@birzew8710 7 месяцев назад
😭😭😭 አስፍዬ ደጉ እሩሩ አባታችን ነብስህ ከደጋጎቹ ጎን ትሰፍ ለቤተሰቦችህና ለአድናቂወችህም መፅናናቱን ይስጣቸው😭😭
@user-kx4fy2zz8m
@user-kx4fy2zz8m 7 месяцев назад
ashke
@tigtig6559
@tigtig6559 7 месяцев назад
ተወኝ እባክህ ሰው ብሶበታል ፈጣሪ ልብ ይስጠን እኔ ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ዱባይ ነኝ በጣም ነው ያለቀስኩት ተስፋ ቆረጥኩኝ ብቻ አላውቅም እጂግ መልካም እሩህሩህ ስለሆነ ልባችንን ሰበረው
@tizibtergete5728
@tizibtergete5728 7 месяцев назад
ጌታ ሆይ የቤተሰቤን መርዶ በሶሻል ሚዲያ አታሰማኝ አደራህን ይሄ መልዕክት በስደት ላለን ወገኖቼ ሁሉ ይሁን። አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@bintummi5157
@bintummi5157 7 месяцев назад
Asfaw😭😭 የምርርርርር አልጠበኩም። ያሳዝናል ሞት ለሁሉም የማይቀር ነው። አላህ አሟሟታችንን ያሳምርልን።🙏 ልባዊ ሀዘናችንን እንገልፃለን አስፍሽዬ😢😢
@tiz59905
@tiz59905 7 месяцев назад
አንተን ወልዶ ያሳደጉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይባርካቸው ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው 🙏አሁንም እግዚአብሔር በ ጥበብ ና በ ሞገስ ያሳድግ ተባረክ ❤❤🙏 መርዶ መስማት የደረሰበት ሰው ያውቀዋል😢 ፕሊስ ባህላችን አንርሳ 😢
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde 7 месяцев назад
አስፋውዬ 😭😭😭😭እግዛብሔር ነብስህን ይማረው ሁሌም በልባችን ትኖራልህ 🙏🙏🙏
@user-ns1yi3er2w
@user-ns1yi3er2w 7 месяцев назад
አስፋው መልካም ሰው ነፍስ ይማር ከባድ ሀዘን 😢😢
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 месяцев назад
ነፍስ ይማር አስፍዬ የኔ የዋህ ነፍስህ በአብርሃም በይስሐቅ በያእቆብ በአጠገብ ነፍስህን ያሳርፍልን ማርያምን ማመን አልቻልኩም እግዚአብሔር ለመላ ቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣቸው😢
@zerozero6182
@zerozero6182 7 месяцев назад
➕ ኖሮ አረፈ!! እግዚአብሔር ይመስገ፤ ነፍስ ይማር። ➕
@mitselalabera
@mitselalabera 7 месяцев назад
ተባረክ ዶ/ር የልጅ አዋቂ ነህ ሰርዓት ያለህ አስፋውንም ከህፃን እስከ አዋቂ እንደሚወደዉ ፈጣሪ በመንገሰማያት ይቀበለው ልጁንም ብርታቱን ይስጠው
@boyeddiejacob1046
@boyeddiejacob1046 7 месяцев назад
እኔም ከምዳም ቤትሁኘ ወደስራ ልገባ ስአት ላይ ጀዋሌን ሳይ እደት እደት እደደነገጡት😢😢😢አስፍየ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍልሆ🙏😢😭😭
@user-kx4fy2zz8m
@user-kx4fy2zz8m 7 месяцев назад
Ashke
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 7 месяцев назад
ትክክል ይሄጋጠወጥ ሕዝብ ምንባሕልያቃል ባህልና የሀገርንጥቅም ቢያቁመቼ የፋሸሰቶች መፈንጫይሆን ነበር እኔም አርቲሰት እህቴን እረፍት በዘሀበሻነው ሚዲያነው ሰዎችሰምተውነው የነገሩን ፈጣሪ ነብሱንበገነት ያኑረው።❤
@shjking5863
@shjking5863 7 месяцев назад
እኔም በሰው ሀገር የወንዶሜን መሞት ሣልሠማ ፌስ ቡክ ለቀውት አየሁ ከባድ ነበር ስሜቱ
@user-ik7ge9wv8b
@user-ik7ge9wv8b 7 месяцев назад
ሕዝብ ይሰደባል እንዴ? መስደብ መፍትሄ ነው ወይ?😭😭💀
@abebeche722negash
@abebeche722negash 7 месяцев назад
ምኑ ነው ጋጠ ወጥነቱ በሰማ ስዓት ሀዘኑን ስለገለጸ ነው??? የምን ነገረኛነት ነው አስፋው እኮ የህዝብ ልጅ ነው ዜናው ስህተት ቢሆን እሺ ይወቀሳል :'ትክክለኛ ዜና ሆኖ የህዝብ ልጅ ሆኖ ለፕሮቶኮል ተብሎ ሃዘናቹን ለምን ገለጻቹ ማለት ትንሽ አያስፈርም??? ወይስ እናተው ናችሁ ነገር በማቶዝ ንግዳቹን የምትሩበት??? ስንት አይነት ሰው መሳይ ነውረኛ አለ የራሳችሁን የክፋት ነውር ተመልከቱ መጀመሪያ ::ይሄ የዩትብ ነጋዴ ለ አስፋው አዝኖ ሳይሆን ለ ዩቱብ ንግዱ ነው ይሄንን አሉባልታ በሃዘን ላይ ይዞ የመጣው ::ከዝህ ወረኛ ልጅ ይልቅ ዮናስ ለ አስፋው አዝኗል ይሄው ነው 😭😭😭😭ማፈሪያ ትውልድ 😔😔😔😔😔
@saron826
@saron826 7 месяцев назад
ጋጠወጥሰ አንተ እከካም ህዝብ ሰለሰደብ የሰለጠንክ መሰለህ ቆሻሻ
@tekalignhoma5090
@tekalignhoma5090 7 месяцев назад
ህዝብ አይሠደብም ይልቅ ጋጠወጥነትህን አሳየኸን ከንቱ
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 месяцев назад
አስፊቲ የድሆች አባት የኔ መልካም ርህሩህ የብዙዎች ደስታ መድኃኒዓለም በእቅፉ ያኑርህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ አስፍዬ 😭😭😭😭እኔም የእናቴ ሞት በዚህ መልኩ ነው የሰማውት ሳስበው ያማኛልያንን ክስታት
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 7 месяцев назад
እፍፍፍፍ የኔ አባት በጣም ያዛዝናል ለሞላው ቤተሰብህ መፅናናትን እመኛለሁ
@seniwelde9626
@seniwelde9626 7 месяцев назад
አስፍዬ ሙሉ ሒወቱን በመልካም ስራ ላይ ያዋለ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው
@bshsh2074
@bshsh2074 7 месяцев назад
አይ ሰው መቀለጃ ሆነ ሁሉም ማቡካት ነው የያዙት ልብ ይስጠን አምላክ እግዞ አምላኬ😢😢😢
@samiboy3266
@samiboy3266 7 месяцев назад
አስፍዬ ነፍስህን በአፀደ ገነቱ ያሳርፍልን ማመን ይከብዳል ጃፒ መፅናናቱን ይስጥህ ።😭😭😭
@farida1771
@farida1771 7 месяцев назад
አምላክነ ቅዱስ እግዚያብሄር ሆይ የአስፋውን ነብስ ከቅዱሳን ጻድቃን ሰማእታት ጎን አሳርፍልን መሀሪ አምላካችን ሆይ የመልካሙን የአስፊቲን ነብስ ማርልን ከአብርሀምና ይስሃቅም ጎን አስቀምጥልን አስፊቲ ነብስህን ይማረው ፈጣሪ😭😭😭😭😭😭 የኔ አባት የስቱን ሰው እባ አባሽ ነበርክ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 7 месяцев назад
ዋው ትክክል ነህ ወንድሜ ማስተዋል ይስጣችው ለአስፍው ቤተስቦች እግዚአብሔር መፀናናቱን ይስጣቸው
@alemwoldeyoans6730
@alemwoldeyoans6730 7 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል 😢በጣም ከባድ ነዉ ከበሀልና ከወግ ወተናል ነፍሱን ይማረዉ ፈጣሪ ለቤተሰቡ መፀናናትን ይስጣቸዉ
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 7 месяцев назад
ትክክል ነው ባህላችን እደዚህ አይደለም 😢😢😢😢😢😢ግን ባሁኑ ሰአት ቤተሰብ ሳይሰማ ነው ሚድያላይ የሚሰማው ፈጣሪ ልብ ይስጠን😢😢😢
@gigigebra869
@gigigebra869 7 месяцев назад
አንተልጅ በእውነት ፈጣሪ አመለካከትህን አይቀይረው አስተዋይ ጎበዝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mlove4025
@mlove4025 7 месяцев назад
ይሻለዋል ብየ ተስፋ ነበረኝ በጣም አዝናለሁ አላህ አፈሩን ያቅልልህ አስፍዬ አላህ ይዘንልህ የኔ የዋህ ስወደው ነበር 😢😢😢😢😢😢
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 7 месяцев назад
ወይኔ አስፍዬ አሳዘነኝ እግዚአብሔር ለቤተሰቡ እና ለሙያ አጋሮቹ መፅናናትን ይስጥልኝ
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 7 месяцев назад
ነፍስ ይማር አስፍዬ በጣም እንወሃለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭💔💔💔💔
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
ማሪያምን ማመን ከበደኝ 😭😭😭😭😭😭 ድኖ ወደ ስራዉ ተመልሶ ህፃኖችን ሲመርቅ ሲያመሰግን እንደዛ ብዬ ነበር አይምሮዬን ያሳመንኩት በእዉነት ያማል እግዚአብሄር ያፅናችሁ ለኢትዮጲያህ ህዝብ 😭😭😭😭😭
@mbet1840
@mbet1840 7 месяцев назад
እንኳን ሙቶ ሳይሞት ገና አሰፋው ሞተ ብለው ፓስተው የነበሩ ሌሎችንም በሂወት ያሉትን ሰወች ሞቱ ተብሎ በሚወራበት ዘመን የሞተውን ዘመድ እስከሚረዳ ይጠብቃሉ ብሎ ማሰብ ከባድ ነው❤
@fatma6629
@fatma6629 7 месяцев назад
😢ትክክል ባለፈው ሞቶል ያሉ ነበሩ
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 7 месяцев назад
ትክክል
@asterworku9645
@asterworku9645 7 месяцев назад
ፈጣሪ ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑረው የአስፌቲ ወንድማችን 😭😭😭🙏
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 7 месяцев назад
በጣም ትክክል ነህ እያወቁ ነው የራሳቸው ጉዳይ ብለው ነው
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 7 месяцев назад
ወይኔ አላመንኩኝም ወይኔ አስፍቲ ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ ለአድናቂዎቹ መፅናናቱን ይስጣቸዉ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 7 месяцев назад
በሰንበት በጠዋት ልባችን ተሰበረ💔💔😭😭😭አስፊት ነፍስ ይማር ለልጁጃፒ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጣችሑ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 7 месяцев назад
ማርያምን አጀቴ ብትክ ነዉ ያለዉ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 месяцев назад
አር እኔ ስራ ልገባ ሳዬ ሞቷል ስባል ደግጭ ልቤ ውነት ለማመን የከበደኝ አስፍዬ ነፍስህ ይማርው😢😢😢😢
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 7 месяцев назад
በጣም ትክክል ብለኸል ወድማችን
@Kalkidan727
@Kalkidan727 7 месяцев назад
እውነት ብለሀል አሁንም መቅረት የሌለበት ለቅሶን በወግ በደንቡ በቅርብ ሰው ማርዳት ይኖርብናል ይህም ለሰሚው ደህንነት ነው አስፊቲ ነፍስህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ለወዳጅ ዘመዶቹን መፅናናትን ያድልልን💔💔😞
@AmezenechAssefa-uz5gb
@AmezenechAssefa-uz5gb 7 месяцев назад
አስፍዬ በጣም ያሳዝናል መምጣትን ስንጠብቅ ሞትህን እንስማ በጣም ያማል ነፍስህን ከደጋጐቹ በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ወንድሜ ለልጁም አጠቃላይ ለኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናቱን ያድልልንንንን
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 7 месяцев назад
አስፊቲ በልጅ አዋቂው የሚወደድ ነበር ነፍሱን ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 7 месяцев назад
የኔ አስተዋይ የትንሽ ትልቅ እግዚአብሄር ይባርክህ ሌሎች ዩቱዩበሮች ካንተ ብዙ መማር ይኖርባቸዋል የሙያ ዲሲፒሊን ያስፈልጋል
@user-wv5mx7wy1s
@user-wv5mx7wy1s 7 месяцев назад
ያባታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ያማን በእውነት😢
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 7 месяцев назад
I don’t know how many times I comment the last ግጥም 😭😭 በውስጤ EBS የቀረቡት ህፃናትን እያሰብኩ ነበር she’s right they will miss u Asfity 💔💔💔RIP
@hanahanawoldegebriel7557
@hanahanawoldegebriel7557 7 месяцев назад
ያስዝናል ነፍስ ይማር😢
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 7 месяцев назад
አላህ መፃናናትን እና ሶብርን አላህ ይወፍቃቸው ለመላው ቤተሰቦቺው እዴህም ለወዳጂ ዘመዶቹው 😢
@user-rr7tg3id2
@user-rr7tg3id2 7 месяцев назад
ኧረ አይባልም በአላህ አንድነት እስካላመነ ድረስ
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x 7 месяцев назад
እረባክሽ ማነው እደዚህ ያለው እኔኮወ ለቤተሰቦቹነው ያልኩት እናም እወቂይ ምን እደሚከለ ከል ምን እደሚፈቀድ
@akliluarefaine6506
@akliluarefaine6506 7 месяцев назад
I have seen some of your utube vids and so appreciated your critics on some immoral practices of the social media, for example your opinion on the unethical behaviors shown by some social media people during Madingo's funeral. Seeing youngsters like u brings my hopes up in maintaining our cultural values which nowadays seems a lost cause. Respect brother.
@Zahara-io5on
@Zahara-io5on 7 месяцев назад
እውነት ነው ለመርዶ መቸኮል "የሰው ቁስል ግንድ ይመስል" ይባላን😢😢😢 በተለይ በስደት ላይ ከባድ ነው አብሮ አደግ ጓደኞቻችን ዘመዶቻችነን አስከሬን ዘርግተው ጨርቅ እንኳን ሳይጥሉባቸው ነው በፌስቡክ ያየነው 😢😢😢 መቼም አይረሳም የዛሬ ዓመት ኅዳር 23 ላይ አብራኝ የተማረች አብሮ አደግ ጓደኛየን በፌስቡክ ነብስ ይማር ብለው ለቀዋት አየሁ ወገቤ ከሁለት ክፍል አለ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን በእውነት😢😢
@yabu6798
@yabu6798 7 месяцев назад
ነብስ ይማርልን አስፍዬ በጣም እንወድሃለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 🙏😭😭
@AmriyaBedru
@AmriyaBedru 7 месяцев назад
Asfw nafsi emri btmi inodhln hime tnfknlh
@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi
@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢አስፍየ ድነህ እናያለን ስንል እሱ የፈቀደው ሆነ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነፍህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማመን አልቻልኩም
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 7 месяцев назад
አስፊቲ በፍፁም ማመን አልቻልኩም፣ እንደሌላው ግዜ ወጣ ብለህ ትመልሳለህ ብዬ ነበር፣ ወንድሜ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ፣ የምትወድህ እናቴም የዛሬ 25 ቀን ታህሳስ 10, 2016 ወደአምላኳ ተጠርታ ሄዳለች 😢 ምን እንደምል አላውቅም 😢😢😢
@user-qx7ip8zn8l
@user-qx7ip8zn8l 7 месяцев назад
Ehete fexari mesenanatun yesexesh❤
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 7 месяцев назад
ትክክልነክ ወንዴሜ እግዚአብሔር ልብይስጠን ነብስይማር
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 7 месяцев назад
ነፍስ ይማር አስፍዬ እግዚአብሔር በደጋጎቹ ጎን ነፍስህን ያሳርፍ😢😢😢
@masreshasisay4000
@masreshasisay4000 7 месяцев назад
በትክክል ወንድሜ.
@godisgreat3507
@godisgreat3507 7 месяцев назад
የሚገርመው ነው ዛሬ ጠዋት ከዕንቀልፌ ስነሳና ዩቲዩብ ስከፍት ስለአሰፋው እረፍት በጠዋት የዘገቡ ሚዲያዎች ነበሩ እኔ ግን እንደልማዳቸው ለቪው፣ ለላይክና ሰብስክራይብ ስለመሰለኝ ታማኝ ሚዲያዎች እስኪዘግቡ ድረስ ከፍቼ አላይላቸውም ብዬ አሁን ወደምሳ አካባቢ ከሔድኩበት ስመለስ ሸገር ኢንፎ መሲ ዘግባው ሳይ ነው አምኜ የከፈትኩት ኑቲ ለሁሉም ዘመንህ ይባረክ በዚህ የሚገኝ ተመልካች ቅርት ይበልብህ የአንተ ነው ትክክለኛ ዘገባ፣ አስፍዬ እንወድሐለን እግዚአብሔር ነፍስህን ከደጋጎቹ ጋር ያሳርፍልን፡፡ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 7 месяцев назад
አስፍይ የኔ ደግ መልካም ሰው አይቆይም በጣም ያዘንኩት ለልጅ እግዚአብሔር መጽናናት ይስጥህ 😭😭😭😭😭😭😭
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 7 месяцев назад
በጣም አዝኛለሁ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን!
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 7 месяцев назад
😭😢😭✞✞✞ ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 7 месяцев назад
በጣም ያማል ግን እግዚአብሔር ሁሌም ትክክል ነው አይሳሳትም ብንሞትም የሱ ብንኖርም የሱ ነው አስፊቲ በቅዱሳን ጎን ያኑርህ
@lemlemyoutube
@lemlemyoutube 7 месяцев назад
Ewnt new
@MessieLove-ox2uc
@MessieLove-ox2uc 7 месяцев назад
አባታችን ነፍስህን በአፀገ ገነት ያኑርልህ ተሽሎኛል ስትል ተስፋ ነበረን ድነህ ወደ ሀገርህ ትመጣለህ ብለን ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ አንጀት መቆረጥ ደጉ እሩሩ አዛኚ ለሰው አዛኙ አስፍዬ ላንተ ይህ አይገባህም ነበር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 7 месяцев назад
ወንድሜ ፡ አስፋዉ ፡ሰዉ ፡ እንደዚህ ፡ የወደደክ ፡ ፈጣሪ ፡ አምላክ ፡ እማ ፡ እመአምላክማ ፡ መለአክቱማ ፡ ፃድቃን ፡ ሰማእታትማ ፡ እንዴት ፡ እንደሚወዱህ ነብስህ ፡ በሰላም ፡ ትረፍ እንወድሐለን🙏🏽❤️❤️❤️
@HayaHuletCinema
@HayaHuletCinema 7 месяцев назад
ሀያ ሁለት ሲኒማ በተወዳጁ አስፋው መሸሻ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን ይገልጻል። አስፋው ከአይሬ እስከ ኢቢኤስ ድንቅ ሰርቱዋል። ደግ፣ ተቆርቋሪ እና ሰው ወዳድ ነበር። ሀያ ሁለት ሲኒማ እግዚአብሔር ነፍሽህን በገነት ያኑራት ዘንድ ይመኛል።
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 7 месяцев назад
ውይይይ በአላህ የምር ነው ሂወት እቺ ናት በቃ 😭😭😭😭😭
@selam1624
@selam1624 7 месяцев назад
እዉነት ሆነ በቃ አስፍዬ!😢😢😢 ነፍስን በገነት ያኑርልን🙏
@dawitg25
@dawitg25 7 месяцев назад
ትክክል ነህ በባህላችን መርዶ በእንደዚህ አይነት መንገድ አይነገርም። ነገር ግን አንድ ማወቅ ያለብንና እማንክደው ነገር አለ። የድሮ ዘመን እራሱ ለበሀላችን ምቹ ነበር። መሀበራዊ መገናኛ ሜድያዎች እንዳሁኑ በእጃችን ላይ አልነበረም። አሁን አለም በእጃችን መዳፍ ስር ነው። ምንም ነገር ደብቀን ማስቀረት አንችልም። የትውልዱም አመለካከት ቢሆን እንደ በፊቱ አይደለም። ይህን ነገር እናስተካክለው ብንል አንችልም። ምክንያቱም ሰዉን ሁሉ መቆጣጠር አይቻልም። ምናልባት የሚሻለው አንዳንድ ባህሎቻችንን መቀየርና ከዘመኑ ጋር መለመድና መግባባቱ ሳይሻል አይቀርም። ስለ ሞትም ያለን ግንዛቤ ቢሆን ሊለወጥ ይገባዋል። ሞት የነበረ፣ ያለና ወደፊትም እሚኖር ስለሆነ መላመድ መቻል አለብን። ሁሌ ልንለምደው ያልቻልነው እንግዳ እየሆነ ልንሰቃይ አይገባም። አንለወጥም ብሎ ክችች ማለት ብዙ ዋጋ አስከፍሎናል። ለምሳሌ ቀብር እየተባለ ከስራ እየተቀረ የሚኬደው ነገር። በዛን ዘመን ብዙ ግዜ ነበር አሁን ግን አለም ያለበት ደረጃ ያንን እሚያስደርግ አይደለም። አይ የለም የድሮውን ይዘን ነው እምንቀጥለው ከተባለ እሚያስከትለውንም ጉዳት ሳያጉረመርሙ መቀበል ነው። ብዙ ሊለወጡ የሚገባ ሳንፈትሻቸው ዝም ብለው ሲወርዱ ሲዋረዱ የመጡ ከጥቅማቸው ጉዳታቸው የሚያመዝን ባህሎች አሉን። እነኛ ባህሎች ሊለወጡ ይገባቸዋል። ጥንት አባቶቻችን ያንን የሚያደርጉት ከጊዜው ጋር አብሮ ይሄድ ስለነበር ነው። ዛሬ እኛ ባህል ብለን ሙጥኝ የምንላቸው ነገሮች እነሱ በዘመኑ በምክንያት የፈጠሯቸው ናቸው። እኛም ዘመኑን እየዋጀን ልናሻሽላቸው ይገባል እላለሁ።
@bdbdbbbbcvideo8483
@bdbdbbbbcvideo8483 7 месяцев назад
እዉነት በለሀን
@queenzuzu710
@queenzuzu710 7 месяцев назад
ውድ አስፋው በገነት ያኑርልን 😢😢😢
@MermeAssegid
@MermeAssegid 7 месяцев назад
በትክክል ወንድም እንኳን ከሚዲያ ላይ መርዶን መስማት ይቅርና ከተረዳ በሆላ እራሱ ፎቶን በሚዲያላይ መበተንና ስለእሱ አስሩ ቦታ ላይ መበተን በታየቁጥር ልብ ነው የሚያደማው ሞት እረከሰ ባህላችንም ጠፋ የተረገመ ዘመን ላይ ዱርሰናል 😢😢
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 7 месяцев назад
ኧረ በእመብርሃን ኡፍፍፍ አስፍዬ የኔ እሩህሩህ ፈጣሪ ያደረገዉን ማን ሊመልሰዉ ይችላል ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያኑረዉ አላመንኩም እስካሁን ነበር
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 7 месяцев назад
ነፍሱን ይማርልን አስፍዬ ደግ አይበረክትም የዋህ አይኖርም በአብርሃም በይሳቅ እቅፍ ያሳርፍልን
@agizasurakoyomedia
@agizasurakoyomedia 7 месяцев назад
እዉነት ነዉ መቀረት ያለበት ነዉ ይህ ሀዘን ቤተሰብ በሚዲያ ሰምቶ እንደት ይሁን ነፍስ ይማር አስፍት ከራሳችን ጥቅም ለሳዉ ልጅ እናስብ
@liyademeke6073
@liyademeke6073 7 месяцев назад
የኔ አባት እግዛቤር ነብሥክን በአፀደ ገነት ይኑርልን😭😭😭😭😭
@elohe-tu9fv
@elohe-tu9fv 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭አስፍዬ የኔ የዋ ነብስ ይማር በጣም ያማል 😭😭😭
@frehiwetgezahegn4180
@frehiwetgezahegn4180 7 месяцев назад
ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን
@user-id9mo5xw7k
@user-id9mo5xw7k 7 месяцев назад
ትክክል ነህ አስፍዬ ነብስህን ይማረው💔💔😭😭😭😭😭😭 ዬናስ እሚባል እንሰሳ ይድፍው
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 7 месяцев назад
ነብስ ይማር ወንድማችን አስፊቲ ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢
@ameletio3425
@ameletio3425 7 месяцев назад
ትክክል ነህ እኔም በጣም ነው ያዘንኩት 😢 በእንደዚህ አይነት መልኩ ሶሻል ሚዲያ ላይ በስው ሞት ፎሎዎሮችን ለማብዛት ብለው በስው ላይ የሚጫወቱ ስዎች ቢቀጡ እጅግ ደስ ይለኛል !! ከዚህ በፌትም አንድ ስው የልጅን ሞት መንገድ ላይ ስምቶ ሆሲፒታል የገባውን አስታውሳለው 😢 ኧረ መቼ ነው ግን እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ጋጠወጥ ስርአት አልባ የሆነው ? 😢😢
@samritube645
@samritube645 7 месяцев назад
*ያሳዝናል አስፍዬ ድነህ ትመጣለህ ብለን ጎጉተን ነበር እኮ የኛ እሩሩህ አዛኝ ኡፍ አይምት የሰማይቤትህን ከደጋጎች ጎን ያዶርግልን😭*
@OummuYusuf-nz8dr
@OummuYusuf-nz8dr 7 месяцев назад
ከእድሜህ በላይ በስለሀል በረካ ሁን አላህ ይጠብቅህ
@user-yn7us4gq2q
@user-yn7us4gq2q 7 месяцев назад
በትክክል💔💔💔😭
@danielmamu10
@danielmamu10 7 месяцев назад
ልክ ነህ ወዳጄ እግዚአብሔር ይባርክህ
@workeworke180
@workeworke180 7 месяцев назад
አንተ በጣም እድለኛ ነህ እኔም የእናቴ ሞት በፎስቡክ ነው የሰማሁት ከዚያ በኻሏ ፎቡክ አስጠላኝ
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 7 месяцев назад
ትክክል ነፍስህይማር😭😭😭
@hawaibrahim3212
@hawaibrahim3212 7 месяцев назад
ትክክል ወድሜ እኔም ደርሶኛል በ
@aishaqattan4480
@aishaqattan4480 7 месяцев назад
ትክክል
@fiyorina7896
@fiyorina7896 7 месяцев назад
የእውነት ነው ግን ወይኔ ማመን ኣልችልም
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 7 месяцев назад
ትክክል ነው ወንድሜ አሁንማ የሰው ልጅ እርካሽ ሆኗል የተርገምን ትውልድ በዚህ ዘመን መፈጠር መርገም ነው ወግ ባህላችን ለሰው ያለን ክብር ይሉታ የማባል ሁሉም ቀር አምላኬ ሆይ የሆነብንን አስብ😢
@AmeleworkTsegaye-di8ih
@AmeleworkTsegaye-di8ih 7 месяцев назад
ያሳዝናል በጣም ባህላችን ወዴት ሄደ? ማንነታችን ስም ብቻ ሆነ!! እራስ ወዳድነት ነገሰ!! ምን ይሉኛል ገደል ገባባ!! እግዚአብሔር ይርዳን!!!! አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ ደግ አምላክ ከደጋጎቹ አባቶቻችን ጎን ያስቀምጥክ!!
@user-le3sc9sw4n
@user-le3sc9sw4n 7 месяцев назад
😭😭😭 አንቺ ከንቱ ዓለም * አንተ መልካም ሰው * አንተ ደግ ሰው * የኛ እሩሩህ ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያኑርልን አስፊቲ ሁሌም በልባችን ነህ RIP 😭😭😭 🌴🌴🌴
@switzerland7463
@switzerland7463 7 месяцев назад
ትክክል ብለሃል በጣም ያሳዝናል ዘመን ተበላሸ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው😭😭😭😭
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 месяцев назад
ተባረክ አቦ ትክክል ተበላሽተናል እኮእኔም ስልነበር 😢😢😢😢
@asterzenebe847
@asterzenebe847 7 месяцев назад
አረ አይባልም መቼስ ዮኒ ማኛ መሞቱን ሳይሰማ አልተናገረ እኔ ግን ስህተቱ ምንም አልታየኝም ብቻ የኛ ነገር ያስልዝናል አስፋው መምሸሻ ድኖ እግዚአብሔር ለአንድ ግዜ ቢያመሰግን እና የኢትዮጵያ ህዝብን ቢያመሰግን ምኞቴ ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር የወደደው ነገር ሆኖ 😢 ነፍሱ በሰላም ትረፍ😭😭
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 7 месяцев назад
ለሰዉ ሞት አይመኝም ሰዉ ሆኖ ወይኔ አስፍት😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qi1bb8rd9x
@user-qi1bb8rd9x 7 месяцев назад
አሥፉቲ ወላሂስወደው ነበረ የሁሉአባት
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 7 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔 ነፍሱን ይማረው በጣም ያሳዝናል😭😭😭💔💔💔
@user-gj7nj6pr9f
@user-gj7nj6pr9f 7 месяцев назад
በጣም ነዉ የደነገጥኩት
@geletewmengistu8003
@geletewmengistu8003 7 месяцев назад
I can't believe I was shaking when I heard it's RIP
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 7 месяцев назад
ይሄንን ሰውዬ እንደ ሰው አላይሁም ቅዱስ ሩፋኤል ልብ ይስጥህ አስፋው መሸሻ ነፍስ ይማር ቸሩ እግዚአብሔር በፈቀደበት እለተ ሁሉም ይጠራል ንስሐ ገብተን ትዘጋጅተን መጠበቅ አለብን
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s 7 месяцев назад
እረ ድንጋጤ ሰው ይጎዳል የሞተው እማ አንደየ ከፈጣሪው ተገናኝቷል
@beletetube_
@beletetube_ 7 месяцев назад
አስፋቲ ነብስህ በሠላም ትረፍ ለኢትጲያ ህዝብ ባለውለታ ነህ😢😢😢
@Zenash-le5jj
@Zenash-le5jj 7 месяцев назад
እዉነት ነው።😭😭😭😭😭😭😭😭
@munas.m4733
@munas.m4733 7 месяцев назад
😢😢😢😢😢ያማል
@selamhailu4448
@selamhailu4448 7 месяцев назад
ይሄ ሰውዬ እኮ ሰው አደለም መቼም ቆሞ ሰለሚሄድ ስው ይባላል እንጂ ከሱ እሱን የሚከተሉ የደነዘዙ ናችው የሚያሳዝኑኝ አስፋው ነብስህ ይማራው ለቤተስቡ መፅናናት ይስጥልን ለልጁም እግዚአብሔር ያፅናው
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 7 месяцев назад
እውነት ነው
@slaemslaem6038
@slaemslaem6038 7 месяцев назад
እፉ የኔ አባት ነብስህን ከደጋጎቹ😢😢😢😢 ትረፍ😥😥😥😥
@yemebeautyboss
@yemebeautyboss 7 месяцев назад
እውነት ብለሃል ወንድሜ ከባድ ነው
Далее
NOOOO 😂😂😂
00:14
Просмотров 15 млн
የብሩ ጉዳይ......?????
9:45
Просмотров 43 тыс.