Тёмный

🔴ኮሜዲያን እሸቱ ያጋጠመዉ ሀዘንና የመቅደስ ፀጋዬ አነጋጋሪ ቪዲዮ - EBSTV | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 343 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

ZFN Entertainment youtube.com/@z...
የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
🔴ኮሜዲያን እሸቱ ያጋጠመዉ ሀዘንና የመቅደስ ፀጋዬ አነጋጋሪ ቪዲዮን | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Развлечения

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 693   
@user-js3qj4iq6d
@user-js3qj4iq6d 10 месяцев назад
በጣም ነው ደስ ምትለኝ እውነት ሰለምትነገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@aynye.mulatu7236
@aynye.mulatu7236 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም ከተጋቡ በኋላ❤❤❤
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 10 месяцев назад
እሼዬ አይዞህ እግዚአብሔር ነብሳን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፋት ለቤተ ሰቦቿም መጥናናት ይስጣቸው😢
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 10 месяцев назад
ማርያምን በአረብ ሀገር የምንኖር ልጆች ከሚታሰበው በላይ ነው ሁሉ ነገር ከአቅማችን በላይ የሆነብን😢 ብቻ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጡን😢
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 10 месяцев назад
እሼ የኔ አዛኝ ሩህሩህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለጓደኛህ እና ለእናቷ መፅናናትን ይስጣቸው በህይወት ላጣናት ስደተኛ እህታችን ነብስ ይማር💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@FaFa-fy8pi
@FaFa-fy8pi 10 месяцев назад
ፍትህ ለአምሃራ ሕዝብ የአላህ አንተ ሰላሙን አምጣልን ለሀገራችን 💔💔💔💔💔💔🤲🤲🤲
@ledea1236
@ledea1236 10 месяцев назад
አሜን
@Worku23
@Worku23 10 месяцев назад
በፍቅር ውስጥ ሊኖር ይችላል በትዳር ውስጥ ግን አንዱ አንዱ ብሎ የለም ሁሉቱም አንድ መሆን አላባቸው መደበቅ የለብንም በኔ ሀሳብ❤👏
@rahelbirhanu9621
@rahelbirhanu9621 10 месяцев назад
አንዱ የለላውን በነፃነት መጠቀም አለበት በፍቅር ውስጥ መተማመን መኖር አለበት❤
@user-gh7eh4yj9o
@user-gh7eh4yj9o 10 месяцев назад
ማየት የለበትም እላለሁ ለምሳሌ እኔ አህቶቸ ጋር እማወራዉን እናቴኳን እድታይ አፈቅድላትም እኳን ሌላ
@kokifikadu1213
@kokifikadu1213 10 месяцев назад
የግል ሚባል ነገር የለም ከተጋቡ ቡሀላ ሁሉም የጋራ ነው
@yonasgirma3194
@yonasgirma3194 10 месяцев назад
ትዳር ውስጥ ግልፀኝነትና መተማመን በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ግልጽ በሆነ መንገድ ነገሮችን ማድረግ ፍቅርና መተማመንን በደንብ ያጠናክራል
@bisratEntertainment
@bisratEntertainment 10 месяцев назад
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ።
@tsegaye6642
@tsegaye6642 10 месяцев назад
መተማመን ከልብ ሲሆን ነው እንጂ አንዱ የአንዱን ስልክ ቢጠቀም ምንም ላያገኝ ይችላል ባይጠቀምም ምንም አያገኝም ስለዚህ ዋናው ነገር ከልብ የእውነት መተማመን ሲኖር ነው።
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 10 месяцев назад
እንኳንስ ተጋብተን የብዙ አመት ፍቅረኛሞች ከሆኑ የግል የሚባል ነገር የለውም ሁሉም በነፃነት በግልፀኝነት መሆን አለበት 🥰🙏
@yenenisyenenis863
@yenenisyenenis863 10 месяцев назад
ትዳር ከምንም በላይ መተማመን ነዉ አብረው መጠቀም አለባቸው ❤❤
@user-rl8ce5dw8t
@user-rl8ce5dw8t 10 месяцев назад
ትዳር ውስጥ የኔ የምባል ነገር የለም የኛ እንጅ ስለዝህ አንድ የአንድን በነፃነት መጠቀም አለበት ።ግን በፍቅር ግኑኝነት አንዳንድ ቦታ ላይ የግድ ይላል
@roseawk6631
@roseawk6631 10 месяцев назад
እውነት ነው የቅርብ ሰው ክሕደት፥የአውነት ሐቀኛ ለሆናችሑለት የፍቅር ሰው ሲከዳ "ትልቅ ልብ ስብራት ነው፡፡"ሆኖም ፈጣሪንና ፈጣሪን ፍፁም መደገፍ ያፅናናል፥አንዳንድ ጊዜ የእውነት ሰዎች ከባድ በደል ሲደርስባቸው ቀጥሎ ላለው ለሚቀርባቸው ሰው እምብዛም አይሆኑም ፥የደረሰብን ተፈትነን ህመሙን ፥ስቃዩን እናውቀዋለንና!!!በነገራችን ላይ እነዚያ ሰዎችም ፈጣሪ ይበቀላቸዋል!!!✍
@user-lf5bv6hl2q
@user-lf5bv6hl2q 10 месяцев назад
የእዉነት ለመናገር በጣም ከፍቶኛል ወላሂ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ብቻ ለሰዉ የማትናገሩት ነገር አላደል ዉጣችሁን እያመማችሁ እማታወሩት እደዛ ዉስጤን አያመመኝ እማላወራዉ ህመም ያመኛል የምር አቅቶኛል ዱአ አድርጉልኝ
@asnakehmossa808
@asnakehmossa808 10 месяцев назад
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እኔም እዳቺው ነኝ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 месяцев назад
ሁሉምነዉ እህተችን በጣምከበድነዉ ሁሉነገር ከባድነዉ ለኛማ ለሥደተኞች 😢
@Ty-mk7xi
@Ty-mk7xi 10 месяцев назад
አይዞሽ❤
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 10 месяцев назад
@@Ty-mk7xi እሸ አመሠግናለሁ
@suleymanwabella2680
@suleymanwabella2680 10 месяцев назад
@user-if5 አይዞን
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 10 месяцев назад
ትዳር ማለት እምነት ሲኖር ነው ምንም መደባበቅ አያስፈልግም አካላቸውን እየተያዩ የስልክ ፓስዋርድ አለማሳየት ችግር ያለበት ትዳር ነው ዘላቂም አይሆንም በፍቺ ይጠናቀቃል ማለት ነው
@Nahi_go
@Nahi_go 10 месяцев назад
የግል ሚባል ነገር የለም ከጋብቻ በሀላ🎉
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 10 месяцев назад
ክፍት መሆን አለበት there is no secret between couples,it needs to be open ❤
@user-rr9sm3ym3s
@user-rr9sm3ym3s 10 месяцев назад
ባል እና ሚስት መሀል ሚስጥር የሚባል ነገር የለም ምክንያቱም ሁለቱ አንድ ስጋ ናቸው
@Emaldasintayehh
@Emaldasintayehh 10 месяцев назад
አንደ ፍላጎታቸው ነው ግን እንደኔ መደባበቅ አስፈላጊ ነዉ ብዬ አላስብም ከጋብቻ በኋላ privacy ብዙም ይሰራር ብዬ አላምንም
@tube6227
@tube6227 10 месяцев назад
እሼ አይዞህ እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን
@adanetesfaye3077
@adanetesfaye3077 10 месяцев назад
ትዳር ውስጥ ግልፀኝነትና መተማመን በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ግልጽ በሆነ መንገድ ነገሮችን ማድረግ ፍቅርና መተማመንን በደንብ ያጠናክራል አንዱ የለላውን በነፃነት መጠቀም አለበት በፍቅር ውስጥ መተማመን መኖር አለበት::
@satrezdtube1162
@satrezdtube1162 10 месяцев назад
መተማመን እጂ የምን መደባበቅነዉ በፍቅር አለም ይሁን በትደ የምነመደባበቅ
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 10 месяцев назад
የኢትዮጵያ ሴቶች ሁሉም ማለት ይቻላል እንደተበደሉ አድርገው ብቻ ነው የማያወሩት
@yitbo
@yitbo 10 месяцев назад
ትዳር ሁለት የነበርነው ወደ አንድ ምን መጣበት ስለሆነ የግል ነገር አስፈላጊ አይደለም ።
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 10 месяцев назад
ወደ ትዳር ከተገባ በኋላ የኔ ያንቺ የሚባል ነገር የለም ሁሉም ነገር የጋራ ነው አንድ አካል ከሆኑ በኋላ ሚስጥር የለም
@meseret5280
@meseret5280 10 месяцев назад
ከተጋቡ በኃላ የግል የሚባል ነበር የለም ❤
@alemneshwolde9950
@alemneshwolde9950 10 месяцев назад
የእዉነት ያሳዝናል በስምአብ እግዚአብሔር እናቴ ን ያፅናናት❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 10 месяцев назад
እሼ😭😭😭😭የሆነችውን እሶ ብቻ ነው የምታውቀው ፈጣሪ ነፍሶን በገነት ያሳርፈው💔💔💔💔
@sarahwera7329
@sarahwera7329 10 месяцев назад
እኔም ትላንት ይሄ አይነት ስሜት ነበረ የተሰማኝ በጣም ከፍቶኝ ነበረ አሁን ግን ተመስገን ደና ነኝ
@eimanibrahim7925
@eimanibrahim7925 10 месяцев назад
እኔ በነጻነት ሳይሆን በፍቃደኝነት እሱ የሷን እሷ የሱን ቢለዋወጡ እላለሁ ግን እሷ /እሱ ሳይፈቅድ መውሰድ የለበትም /ባትም ምክንያቱም ከትዳር በፊት የምታዉቃቸዉ ወይም ጓደኞቿ /ኞቹ ሚስጢር ሊነግሩት ይችላሉ የማትፈልገዉ ስልክ ሊጻፍባት ይችላል የዛን ጊዜ ጸብ ይፈጠራል
@mekdesabate5334
@mekdesabate5334 10 месяцев назад
ስልክ ከማንነትህ አይበልጥም !ማንነትህን ሰጥተህ ስልክህን እንዴት መከልከል ይቻላል !!
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 10 месяцев назад
እኮ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያፅናቹ እኔ እናቴ ፆም ወቅት ላይ ስልኬን ዝግ ነው ትንሽ ቀን ለአንድ ወር ብዬ ነግሪያት በአስራ አምስት ቀኑ ልጄ ሞቷ ከሆነ ቁርጡን ንገሩን ብላ ሰው ሁሉ ስትጠይቅ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ በህይወት ስላለሽልኝ
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 10 месяцев назад
ባልና ሚስት አንድ ናቸው ከተባለ መደባበቅ ጥሩ አይደለም። አይደለም ስልክ ማንነቷንም አሳልፋ ሰተዋለች ስለዚህ ማንኛውንም ነገር ግልጽ ማድረግ አለባቸው።
@beletetube_
@beletetube_ 10 месяцев назад
ሠላም ውድ በመላው አለመ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሥደት ያላችሁ ፈጣሪለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ❤🎉🎉
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 10 месяцев назад
እውነትህን ነው መልካም ነገር ማየት አንደወድም
@Expo-je9io
@Expo-je9io 10 месяцев назад
Jalaleen lamani ykn jarisafii jaritinjaritin woli dhokisun hin baribachisuu woli argarisisuu qabanii❤
@birukdereje99
@birukdereje99 10 месяцев назад
ትዳር በመተማመን ስለሆነ ባይተያዩ ይሻላል ስልክ መተያየቱ ጭቅጭቅ ቅናትን ያመጣል
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi 10 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ስለወንዶች ምን አይነት ነገር እየተነገረ እንደሆነ አስባቹታልግን
@marthahidego7902
@marthahidego7902 10 месяцев назад
የኔ የዎህ አሰለቅሶ አሰለቀሰኝ እናትነት ከባድ ነው ልጁዎ ከሞተች እናትም አብራ ነው የምትሞተው እባካቹ አትሙቱ
@BetelhemFekadu-in5wc
@BetelhemFekadu-in5wc 10 месяцев назад
በፍቅር ውስጥ ሊኖር ይችል ይሆናል በትዳር ውስጥ ግን አንዱ በአንዱን የሚተማመን ከሆነ privacy የሚባል ነገር መኖር የለበትም ምክንያቱም አንድ ሆነዋልና ❤❤
@Worku23
@Worku23 10 месяцев назад
👏👏
@berti6784
@berti6784 10 месяцев назад
በጣም ነው ያስጠሉኝ እነቅዱሴን በጣም ነበር የምወዳቸው ኤጭ
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 10 месяцев назад
ሱሳይድ እራስን መግደል በፀሎት ነው መታገል ያለብን፣ ብዙ ወጣቶች ባደገው ሀገር እራሳቸውን ይገላሉ፣ ምክንያቱ የተለያየ ነው፣ በመንፈስ በመፀለይ ምንገታው ነው፣ ከጀርባው መንፈስ ነው። እባካችሁ የፀሎት ስጦታ ያላቹ ስለዚህ አርስት ፀልዩ
@selamgirma3835
@selamgirma3835 10 месяцев назад
አንዱ የሌላውን በነፃነት መጠቀም አለበት የግል የሚባል ነገር የለም
@bizuayehugossatadesse3506
@bizuayehugossatadesse3506 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም ሁሉም በግልፀኝነት መሆን አለበት
@dagemyimenuteferadagemyime822
@dagemyimenuteferadagemyime822 10 месяцев назад
የኔ አይነት ታሪክ ነው ያላት ሰው ማመን ከባድ ነው
@abrshsol7582
@abrshsol7582 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም ከትዳር በዋላ የጋራ ነው
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 10 месяцев назад
ትዳር እግዚአብሔር ከሰጠ መደባበቅ የለን አንድ መሆን ማለት ነው ሰው እንኳን ስልክ መደባበቅ ይቅርና እራስን አሳልፎ መስጠት ነው
@mkaimakbel
@mkaimakbel 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም ከተጋቡ በኋላ no no no ene be privacy alamnem
@user-rc3kl5is6w
@user-rc3kl5is6w 10 месяцев назад
እሼ የኔ ውድም እኔን ሰው እኮ ሊሞት እራሱን ሊያጠፋ ፈልጎ አይደለም የዲቦሎስ ስራ ነው በእምነት የለመጠንከር ነው እኛ እራሳችንን ስናጠፋ ብዙ የሚጎዱ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር አምላክ ደሞ ያዝናል ምሕረትም የለንም በዚም ሳይመቸን በሰማይም በሩ በብረት ነው የሚከረቸመው ወደ አምላክ መንግስተ ሰማይ መግባት አንቺልም ልትሞቱ እራሳችሁን ሊታጠፉ የሚታስቡ ዛሬ እለፉ ነገ መልካም ብሩ ይሆናል
@natural_background
@natural_background 10 месяцев назад
አንዱ የሌላውን በነፃነት መጠቀም አለበት
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 10 месяцев назад
ከጋብቻ በሃላ የግል የሚባል ነገር የለም ብዬ አስባለሁ 🎉🎉🎉
@user-ek1yc6qj5g
@user-ek1yc6qj5g 10 месяцев назад
ከተጋቡ በኋላ አንድ አምሳል አንድ አካል ናቸው ስለዚህ ምንም ምስጢር መኖር የለበትም
@anuel4366
@anuel4366 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም ከተጋቡ በኅላ ሁሉንም በግልፅ መነጋገር ነው
@mistire_mebrate
@mistire_mebrate 10 месяцев назад
ብዙ ችግሮች ገጥሞኝ ነበር ግን ማርያም ደርሳልኝ አልፋዌዋለሁ
@berti6784
@berti6784 10 месяцев назад
ሁለቱም መተማመን አለባቸው የምን መደባበቅ ነው
@zinashayalew7423
@zinashayalew7423 10 месяцев назад
ከጋብቻ በኋላ እኮ የግል የሚባል ነገር የለም የእኛ ነው የሚባለው
@rahelhmicael3795
@rahelhmicael3795 10 месяцев назад
አንድ የሌላውን በነፃነት መጠቀም አለበት።ምክንያቱም እኛ ቤት እንደዚህ ነው። የ19 አመት ትዳራችን ውስጥ የግል የሚባል ነገር ስለሌለን ነው።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም ሁለቱም በግልፅ ስልኮቻቸውን መጠቀም አለባቹ ብዙ ነገር አልፈው ትዳር ውስጥ ከገቡ ምንም አይከልከላቸውም
@techiqethio264
@techiqethio264 10 месяцев назад
ጋብቻ ማለት የሁለት ሰዎች አንድነት እስከሆነ ድረስ የግል ሚባል ህይወት የለም አንድ አካል ናቸውና ሁሉም ነገር ግልጽ መሆን አለበት ባይ ነኝ
@wendosenteshome2512
@wendosenteshome2512 10 месяцев назад
እንኩዋን ስልክ ህይወት ተጋርተዋል ስለዚህ ምንም ማለት አይደለም አንዱ የአንዱን ቢጠቀም
@Abrelo_funny_react.1
@Abrelo_funny_react.1 10 месяцев назад
ሁሉም በግልጽነት ቢሆን አሪፍ ነው
@Hilina07
@Hilina07 10 месяцев назад
ከተጋቡ በኅላ የግል የሚባል ነገር የለም የሱ የኔ ነዉ የኔም የሱ ነዉ ሚሆነዉ
@sableqatar673
@sableqatar673 10 месяцев назад
ትክክል ነሕ በእውነት አሑንስ በዛ
@eduam2859
@eduam2859 10 месяцев назад
ከ እግዝብሔር ጋር መጣበቅ ብቻ ነው የሚያዋጣው እህት ወንድሞቼ ስደት ላይ ያለው ሴጥያን ከባድ ነው ያልፋል እኮ ለሚያልፍ ቀን
@user-sv7qj4eu4h
@user-sv7qj4eu4h 10 месяцев назад
እንኳን ነገርከን ለካ ድራማ ነው አይኔንና አይምሮዬን ተጫውተውበታል አይኔ አላይም እያለ ነው የስራችሁን ይስጣችሁ ጥሩ ነገር ሰማን ወንድሜ።
@TemuWud-yn3nw
@TemuWud-yn3nw 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም አንድ ለመሆን እስከመጡ ድረስ.....
@abiyotabebe4041
@abiyotabebe4041 10 месяцев назад
ነጻነት መተማመንን ያሰርጻል፣ እኔ እና በሚስቴ መካከል ድብብቆስ የለም።
@tinsaewubetmehari6488
@tinsaewubetmehari6488 10 месяцев назад
አንዳቸው የአንዳቸውን ስልክ በነፃነት መጠቀም መቻል አለባቸው በማላቸው ምንም የተደበቀ ነገር መኖር የለበትም
@selinatemesgen5986
@selinatemesgen5986 10 месяцев назад
በፍፁም መደባበቅ የለበትም ምክንያቱም የትዳር ወይም የፍቅር ዋናው መሰረቱ ግልፅነት በመሆኑ
@user-fp9en7io8l
@user-fp9en7io8l 10 месяцев назад
መጠቀም አለበት ምክንያቱም የግል የሚባል ነገር የለም አንድ ነን እኮ
@eduam2859
@eduam2859 10 месяцев назад
መጽሐፍ ቅዱስ ስናገር የከንፈርህን ፍሬ ትበላለህ ይላልና እንጠንቀቅ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 10 месяцев назад
በነጻነት እሱም የእሷን እሷም የእሱን ስልክ መጠቀም መቻል አለባቸው::
@esam142
@esam142 10 месяцев назад
አዎ፣ በሁሉም ግንኙነት ውስጥ ግላዊነት(privacy) መኖር አለበት።
@TofikMuzamil-rf1li
@TofikMuzamil-rf1li 10 месяцев назад
ትዳር ማለት ከ 1ወደ 2 መሸጋገር ነወ ስለዚህ የግል የሚባል የለም
@lilmaty2025
@lilmaty2025 10 месяцев назад
በነፃነት መጠቀም አለባቸው ምክንያቱም አንድ ስጋ ስለሆኑ 🎉🎉🎉
@tsediyemar
@tsediyemar 10 месяцев назад
ፍቅር ነፃነት ነው መተማመን ነው መያት አለበት
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 10 месяцев назад
አንዱ የሌላውን ስልክ በነፃነትመጠቀም አለበት ምክንያቱም ባልና ሚስት አንድ አካል ሁለት አይባሉምና ከተጋቡበት ቀን ጀምሮ።
@melemoteregnawe
@melemoteregnawe 10 месяцев назад
ግልጽ መሆን አለበት ሁለቱም ያለምንም ነገር የአዱን ስልክ አንዱ ማየት አለበት
@nohamin9035
@nohamin9035 10 месяцев назад
Ewinetihin eko new yegna hager sewoch selam ketelu koyu...ahunima torinet nafaki honewal😢😢😢
@user-cr1qk9vg2u
@user-cr1qk9vg2u 10 месяцев назад
የግል ሚባል ነገር የለም በነፃነት ሁለቱም መጠቀም አለባት❤❤❤
@gishabaytube
@gishabaytube 10 месяцев назад
እንኳንስ ተጋብተን የብዙ አመት ፍቅረኛሞች ከሆኑ የግል የሚባል ነገር የለውም ሁሉም በነፃነት በግልፀኝነት መሆን አለበት
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 10 месяцев назад
ሰላም ነው በትዳር ላይ የግል የሚባል ባይኖር ነው የሚመረጠው በእምነት በፍቅር ቢኖሩ ይመረጣል በጓደኝነት ላይ ግን ብዙ ገና ያልተጠኑ ጉዳች ስላሉ በተቻለ መጠን በደንብ ቢጠናኑ ጥሩ ነው እላለሁ 😰🙏🙏🙏
@abdlkafinursefa6666
@abdlkafinursefa6666 10 месяцев назад
ቢቆለፍ ችግር የለውም ፓስዎርድ ግን ሁለቱም ሚያውቁት ቢሆን አሪፍ ነው❤
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 10 месяцев назад
እንኳን ስልካችንን ትዳር ዉስጥ አካላችን እንኳን የግላችን አይደለም
@HabibaBiba-qr9ce
@HabibaBiba-qr9ce 10 месяцев назад
Yeliji awake 🥰🙏💐💐💐kiberilig
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 10 месяцев назад
አይሰደት እፍፍፍፍፍእህቷአላህበሰላምለሀገርይብቃንያረብ
@africanwomen916
@africanwomen916 10 месяцев назад
በማንኛውም መስክ የግል የሚባል ነገር አለ፡፡ተማምነው የየግላቸውን መጠቀም አለባቸው፡፡
@kidisttewahido
@kidisttewahido 10 месяцев назад
አለመተማመን ለማረጋገጥ ሳይሆን እውነተኛ ፍቅር ካላቸው መተማመንን ለማጠናከር መሆን አለበት በነፃነት የምጠቀሙት
@guregna2127
@guregna2127 10 месяцев назад
በነፃነት መጠቀም አለበት
@bethelhemyirdachew2907
@bethelhemyirdachew2907 10 месяцев назад
በነፃነት አንዳቸው የአንዳቸውን ስልክ መጠቀም አለባቸው ምክንያቱም ባልና ሚስት ከሆንክ እኮ በመካከላቸው የግል ሚባል ነገር መኖር የለበትም እባክህ ብር ያስፈልገኛል እና ይሄን እጣ ለእኔ አውጣልኝ🙏
@eyazuermias2229
@eyazuermias2229 10 месяцев назад
የግል የሚባል ነገር የለም ከተጋቡ በኋላ
@and5458
@and5458 10 месяцев назад
የግል ሚስጥር ሊኖር ይችላል የቤተሰቡ ሊሆን ይችላህ ግን በነፃነት በጠቀም አለባቸው ከጥርጣሬ ለመዳን ለመተማመንም
@meskimuleta7752
@meskimuleta7752 10 месяцев назад
ቢቆለፍ ባይ ነኝ ምክንያቱም ሚስጥር ለመደበቅ ሳይሆን ክፍት ከሆነ ማንም አንስቶ ምን እንደሚያረግባቹ አይታወቅም ስለዚህ መኖር አለበት
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 10 месяцев назад
Lelaw endale hono Ye Eshetu vidio betam lb yisebral 💔 😢...Eshiye selamkn yabzaliñ fetari deg degun yasemañ
@hamduali266
@hamduali266 10 месяцев назад
በሁለት ፋቅረኛሞች መሀከል ምንም አይነት የሆነ መደባበቅ መኖር የለበትም። መተማመን መቻል አለባቸው
@mosalah4733
@mosalah4733 10 месяцев назад
ትዳር ፍቅር ግልጽነት ግድ ይላል ስለዚህ ክፍት አድርገው ሁለቱም መጠቀም አለባቸው
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 10 месяцев назад
እይ እሽ የኔ አዛኝ 😢😢😢እራሴ እስኪፈርስ ነው ያስለቀሰኝ😢😢
Далее
Как вам наши образы?🥰🥰🤍🤍
00:10
ВОЛЬТЫ ИЛИ АМПЕРЫ?
0:36
Просмотров 1,5 млн