Тёмный
No video :(

🔴ዘሪቱ ከበደ ምን አይነት ምትገርሚ ሴት ነሽ? ብዙዎች ያልጠበቁት ጥንካሬ - የክርስትያን ላቀዉ ሽኝት | Dallol Entertainment EBSTV 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 202 тыс.
50% 1

ዳሎል ገበያ - dallolgebeya.com
0946418242
🔴ዘሪቱ ከበደ ምን አይነት ምትገርሚ ሴት ነሽ? ብዙዎች ያልጠበቁት ጥንካሬ - የክርስትያን ላቀዉ ሽኝት | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

6 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 963   
@yemisrachababula6599
@yemisrachababula6599 2 месяца назад
በጣም ተጎድታለች ግን አንድ ነገር ገብቷቷል እግዚአብሔር አይሳሳትም በምስጋና ሌሎቹን አተረፈች ጀግና እናት ::
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 месяца назад
ትክክል
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 2 месяца назад
👍👍👍
@peacemakerchannel3466
@peacemakerchannel3466 2 месяца назад
ትክክል
@AB-zy5ul
@AB-zy5ul 2 месяца назад
ቤቷ እኮ ጮኽች ለእኛ በሚዲያ መጮህ አይጠበቅባትም
@selammaya5222
@selammaya5222 2 месяца назад
Went new🥹🥺🥹
@blenbefikadu4441
@blenbefikadu4441 2 месяца назад
ሰው በሀይሉ አይበረታም። ወልድ ያለው ህይወት አለው:: በእኔ የሚያምን ቢሞት እንኳ ህያው ይሆናል ብሏል ጌታ።
@RahelRachel-ui7vu
@RahelRachel-ui7vu 2 месяца назад
ዉስጣ ትጎደቷል betalkes yishal nber
@MihretFeyisa-jc8gr
@MihretFeyisa-jc8gr 2 месяца назад
ብሩክ ነሽ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
በሰማይ ያለዉ አባቴ ፍቃድ የሚፈፅም እንጅ ስላመነ ብቻ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ /እየሱስ ጌታ ነዉ/ የሚል ብቻ መንግስተ ሰማይ አይገባምም ብሏል። 😳
@ethiopiawi1571
@ethiopiawi1571 2 месяца назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ወገኖቼ ሁላችንም የገባንን እውነት ብንኖረው ይሄ ትክክለኛ አካሄድ ነው እህቴ አንቺ የገባሽን እውነት ኖረሽዋል የኖርሽለት አምላክሽ ያፅናሽ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 2 месяца назад
አዎ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 2 месяца назад
😂😂😂😂እይይይይይይ ከዛስ የኛ ጴጤ እዛው እራስሽን ቻይ
@bereketabate8124
@bereketabate8124 2 месяца назад
asetewaye tebareku
@narditube4378
@narditube4378 2 месяца назад
​@@heedssjeedss8369ትክክል ነት
@abiramit7894
@abiramit7894 2 месяца назад
አሜን
@Aha_from_Bible
@Aha_from_Bible 2 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ አጽናንቷታል፥ አበርትቷታል። እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 2 месяца назад
በጣም ጌታ ይክበር
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
አይ ዼንጤ እሩጣችሁ እዛዉ ለመሸፈን ለማስመሰል እንጅ ቤታችሁን ዘግታችሁ ጌታ ሆይ ለምን እያላችሁ ማማረራችሁ አይቀር ድራማ ነዉ
@Beryaa
@Beryaa 2 месяца назад
@@Kidist-rn2xcስርአትሽን ያዢ እና ሰው እንዲያይ ድራማ መሰራት አለበት ምን አይነት ክፉ ሴት ነሽ 🤔በጌታ
@marthaabebe3956
@marthaabebe3956 2 месяца назад
ወሬኛ​@@Kidist-rn2xc
@helentessema2438
@helentessema2438 2 месяца назад
​@@Kidist-rn2xcawon yene enat saw nen Sega new yelebesinew enalekisalen linamarir enchil yehonal gn wayi wayi ayinilem hulun aderag eresu
@bitaniyayanore8829
@bitaniyayanore8829 2 месяца назад
ጌታን የያዘ ሰው ምን ይሆናል! አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ከእሷ ጋር ነው! በስጋ ብታዝንም መንፈስዋ ግን በርትተዋል! ጌታ እየሱስ ይመስገን!
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 2 месяца назад
አቤት!!!!!! ጌታ በሀዘንም ሲከብር አየን ከአንቺ ብዙ ተምረናል::ለሁለም እምነት ይሰራል You have done a wonderful thing.
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 2 месяца назад
የዘሪቱ ጥንካሬ የናዝሬቱ ኢየሱስ ነዉ ክብሩን ይዉሰድ እህቴ አሁንም ጌታ መጽናናት ይሁንልሽ
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 2 месяца назад
አይኔነዉ ናዝሪምአለደእየሱስ😂😂😂😂
@Saron202
@Saron202 2 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ ነው ያፅናናት አምላኳን ታውቃለች ልጅዋ የት እንደሄደ ስለገባት ተፅናናች ክብር ለወደደን ጌታ ይሁን 🙏
@eyerusalemmekonnen4408
@eyerusalemmekonnen4408 2 месяца назад
ዘሪቱዬ መፅሐፍ ቅዱስ ጌታ አምላክህን በፍፁም ልብህ በፍፁም ነፍስህ በፍፁም ሀሳብህ የሚለው ጥቅስ በአንቺ ህይወት ውስጥ ሲሰራ አየሁ ። ለሰው ልጆች ሁሉ ፍቅሩ ፍፁም የሆነው ጌታ እንዴት በልብሽ እንደነገሰ አየሁ ፥ ዘሪቱዬ ይገርማል መንፈሱን የሚገዛ ከተማን ከሚገዛ ይሻላልና እግዚአብሔርን ስለአንቺ አመሰገንኩት ይህ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ነው ሃሌሉያ 🙏🙏
@TesfayAsfeha
@TesfayAsfeha 2 месяца назад
It is not enough to recognize a great truth; the truth must be lived out in our lives. Elihu recognised the truth that God was the only source of real wisdom, but he did not use God's wisdom to help Job. While he recognised where wisdom came from, he did not seek to acquire it. Becoming wise is an ongoing, lifelong pursuit. Don't be content just to know about wisdom; make it part of your life. ( Job 32: 7-9). It this what Zeritu did it. God helped her to be strong, wise during this time. The spirit of God is with her. This is the secret.
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 2 месяца назад
የረዳት የእግዚአብሔር መንፈስ ነዉ ክብሩ ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏
@emafiker5463
@emafiker5463 2 месяца назад
Ameen
@ayniteshome7178
@ayniteshome7178 2 месяца назад
Amen 🙏
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 2 месяца назад
Amen
@lemlemmulu2010
@lemlemmulu2010 2 месяца назад
ክብር ለጌታ ይህን እንኳን ቅዱስ መንፈስ አበረታሽ የስይጣንን ራስ በጽናትሽ ቀጠቀጥሽው ሊያሽካካ የነበረውን የዲያቢሎስን አፍ አዘጋሽው። ድንቅና ጽኑ ሴት በእርግጥ እግዚአብሔር ስላበረታሽ አመሰግነዋለሁ ልጅሽ እንዲህ በክብር ስፍራ ተቀምጧል። እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው,!
@misganawayele
@misganawayele 2 месяца назад
ከክርስቶስ የሚሰጥ ፅናት !!
@samritame
@samritame 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያለው ይሁን ብለን ዝም አልን🥹 ጠንካራ የእግዚአብሔር ሴት ናት ዘሪቱ💔
@kidyabte1320
@kidyabte1320 2 месяца назад
የእየሱስ ጀግና በዚህ ግዜ እንደዚህ ማለት ጀግንነት ነው ዘሪቱ የእውነት ነች
@user-if4vn4lq9i
@user-if4vn4lq9i 2 месяца назад
አንተ ልጂ ሁል ጊዜ የምትናገራቸው ነገሮች ይገርመኞል ቁም ነገረኞ ነህ ትልቅ ስው በጠፍበት ጊዜ አንተን አግኝተናል አንተን ክመውደዴ የተነሳ ውሽት እንኴን ብትናገር የማምንህ ይመስለኛል ቀጥልበት።ወደ ቁም ነገሩ ልግባና ዘሪቱ የተፂናናችው ባመነችው ጌታ ነዉ ክሞት በኋላ ህይወት እንዳለ ስለገባት ነው የሚሄደው ወደ ስራው ጌታ እንደሆነ ስለገባት ነዉ ወደ ጌታ ስትሄድ ታገኝዋለች ይህ ስግ ይበስብሳል ነገር ግን የማይበስብስውን ለብስን እን ነሳለን ይላል ይላል ለመፂናናት በክርስቶስ ማመን ዋናው ነዉ ተባረክ
@habibagh
@habibagh 2 месяца назад
አላህ ያፅናሽ ትግስቱን ይስጥሽ የውነት ውስጧ በጣም ተጎድታለች ምክኛቱም እናቴን አይቻለው አምስት ልጆችን አታለች ውስጧ በጣም ተጎድታለች ግን ዝብላ ትስቃለች የኔ እናት አችንም አላህ ከዚ የበለጠ ፅናት ይስጥልኝ
@user-co7yy8zq4c
@user-co7yy8zq4c 2 месяца назад
😢አሚን ያረብ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 месяца назад
አዘን አብዝታ ጌታን እንኳን መሳለቂያ አላደረገችው የኔ ብርቱ ሴት
@TigistTLule
@TigistTLule 2 месяца назад
ጌታ እኮ ነው !!! ሰው በራሱ አይበረታምና የረዳሽ እግዚአብሒር ምስጋና ይድረሰው!!! አሜን!!!
@MikuuMiky7
@MikuuMiky7 2 месяца назад
የእዉነት ክርስቶስ የገባዉ ሰዉ እንደ ዘሪቱ ይሆናል አሜን የምንለው ሲሰጠን ብቻ ሳይሆን ሲወሰድብንም እንደሆነ አስተማረችን ድሮም እወድሽ ነበር አዉን ደሞ አክብሮቴም መዉደዴም ነዉ የጨመረዉ
@Weynshet990
@Weynshet990 2 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ከበዳድ ነው ወደ አባቱ እቅፍ ሄዷል ተፅናኑ
@user-hy1wc6ht7f
@user-hy1wc6ht7f 2 месяца назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ😢😢😢
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 месяца назад
Esawa. Manati . Mariyami .yemitiyiw .Lerasiwa .eko .sioli. New. yaelechiw. .bemini. Chilotawa. New. Mutalechi .eko. Enanite. Enidemitilut . Metsihafi kidusi. Layi. yalechiw. Amilakani. geta. Eyesusin. ..semayibet. Tagelegilalechi ..enanite. yemitilawat. Anakatim ... ye terefitawa. nigisti .tibalalechi. Menifes. Malet. New. Egizabiher. Libona. yisitachihu. Lemayitaweku .Amalikocho. yemisegidu. ..menifesi .kidusi. yemibali. Amilaki .Ale .enanite. .Atawukutim .
@hayathayattadese9518
@hayathayattadese9518 2 месяца назад
አይአሁንአይደለምእየቆየነወሀዘኑወላሂአባቴንበሰደትነወየአጣሁትአሁንአይደለምወሰጥጥንየምበለት
@MartaMarta-pi5ke
@MartaMarta-pi5ke 2 месяца назад
Ezawu. yichin taotachihun.
@sabasol6682
@sabasol6682 2 месяца назад
አንዳንዴ የምትናገሩትን እወቁ ቃል ያድናል ቃል ይገላል እንደዚ በመናገርሽ ፍርድ እንደሚጠብቅሽ አትዘንጊ (ማቴ 10÷40) ገብተሽ አንብቢ
@HayatTadesse
@HayatTadesse 2 месяца назад
@@MartaMarta-pi5keከድጡ ወደ ማጡ አንድ ናችሁኮ ማሪያም እናቱ እሱ ልጇ ሰው ጌታ አይሆን
@YehiwotMinchEyesus
@YehiwotMinchEyesus 2 месяца назад
ዘሪቱን ሳይሆን ያፅናናትን ጌታ እግዚአብሔርን በደንብ አክብር እርሱ ነው የሚያፅናናው ኢየሱስ ሰው ያረጋል!!!💛💛✞✞✞🙌🙌✞🙏
@titiyishak8795
@titiyishak8795 2 месяца назад
ያፅናናት የእግዚአብሔር መንፈስ ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን፡፡
@nazrie942
@nazrie942 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን የኔ እናት ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ስላጽናናት
@marthahidego7902
@marthahidego7902 2 месяца назад
በጣም ተጉድታለች አሁንም ብርታቱን ይሰጣት
@crocodilehunter6517
@crocodilehunter6517 2 месяца назад
ባክህ አሁን ግርግር ስለአለ ፣ ብዙ ሰው ስለአለ ፣ የተፅናናች ይመስላል። ሁሉም ወደ ኑሮው ሲሄድ ፣ ቁጭ ብላ ሁሉን ነገር ወደኋላ ስታስበው፣ ሪያሊቲውን ስትጋፈጠው ፣ ያኔ ነው እርር ቅጥል የምትለው። የሞት ህመም እየቆየ ነው የሚሰነቁጠው ። በተለይ የልጅ ሀዘን ። የ እስራኤል አምላክ መፅናናትን ይስጣት። ሀዘኗን ያቅልልላት 😢😭
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 2 месяца назад
ትክክል እኔም አባቴ ሲሞት እንደሷ ነበርኩ ሰወች እስከማያምኑ ድርስ አሁን ግን ብቻየን ቁጭ ብዩ አነባለሁ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 месяца назад
እርር ቅጥል እኮ አላላለችም አይደለም :: እንኩዋን ልጅን የሚያክል ነገር አይደለም የማታውቀው ሰው ሲሞት ያሳዝናል :: ይሄ ደግሞ የዘላለም የእግር እሳት ነው ግን ምን ይደረጋል ከእግዚያብሔር ትዕዛዝ ማንም አያመልጥም እና ብንፈጠፈጥ ብንጮህ የዘላለም እሳት ከመሆኑ አይቀርም አሁን ግን ያስተናገደችበት መንገድ ትክክል ይመስለኛል:: እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 2 месяца назад
ወዳጄ ከእርስዋ የሆነ ብርታት አይደለም ጌታ እየሱስ ረዳት ፀጋውን አበዛላት መንፈስ ቅዱስ አፅናኙ አፅናናት በራስ ያውም እናት አይቻልም እሱ ይግባችሁ ሚስጥሩ
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 2 месяца назад
የኔ እናት ጌታ አሁንም ያበርታሽ ብርታት ድጋፍ ይሁንሽ😢😢😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 месяца назад
በጣም ለማመን የሚከብድ ነው ለዘሪቱ የሰጣት ፅናት እግዚአብሔር ይመስገን
@yosephtadesse5516
@yosephtadesse5516 2 месяца назад
ሁሉም ነገር የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣት
@negatemedia7083
@negatemedia7083 2 месяца назад
ይህ ከአዕምሮ በላይ ነዉ ይህን አይነት ፀናት በአርቲስት ግርማ ተፈራ ላይ አይተን ነበር ትክክለኛ በእምነትዋ የመኖርዋ ምስክርነት ነዉ ከእግዚአብነሄር ብቻ ነዉ ይህ መፅናናት የሚላከዉ እስዋም ዘመኑን ዋጅተዋለች አሁንም አብዝቶ ልኡል እግዚአብሄር መፅናናትን ይላክልሽ ከነቤተሰቦችሽ ለአላዛር ያለቀሰ ጌታ ብዙ ሚስጢር ገልፆልሻል እሱም ሚስጥሩ የአብርሃም እና ይስሀቅ ነዉ ለአብርሃም ያደረገዉን በቀሪዉ ዘርሽ ላይ ያደርገዋል ምክንያቱም ምስክርነቱ ለተደነቀ አምላክ ሁሉ የእሱ መሆኑን መስክረሽለታል እና ሴትዋ እዮብ በመሆንሽ ለአዮብ የተደረገዉ ይደረግልሻል እዉነተኛ ቃሉም እንዲህ ይላል እና በሰዉ ፈት የሚመሰክርልኝ እኔም በአባቴ ፈት እመሰክርለታለሁ በልጅሽ ክርሰትያን ምክንያት የክርስትያን አምላክ ይመሰክርልሻል እና ፡፡፡፡፡ይህን ለአርቲስት እና ዘማሪ ዘሪቱ ከበደ አድርስልኝ ፡፡አርቲስት በአደማርያም አመጠ አሜሪካን ቨርጂኒያ እኔ በእምነቴ ኦርቶዶክስ ነኝ ክርስትያን ክርስትናዉን በተግባር ሲኖር በመስቀል ላይ ዋጋ የተከፈለለት መሆኑን ይመሰክራል እና
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 2 месяца назад
በእዮብ ልክ ባይሆንም ተፈትና አምላኳን እግዚአብሔርን ያከበረች ዳብሎስን የዘረረች ድንቅ ሴት 💯✔️አንድ ልጇ ሞቶባት ሁሉ ደህና ነው እንዳለችው ሱናማዊት ሴት👏👏 እናቴ የዛሬ 4 ዓመት ወንድሜን የመጀመሪያ ልጇን አታ እስከዛሬ ድረስ መፅናናት አቅቷት ነበር ግን እሷን ባየች ጊዜ ለመጀመርያ ጊዜ በሆነባት ነገር እግዚአብሔርን አመሰገነች ንስሐ ገባች🙏 ምናልባት ለብዙዎች መፅናናትስ ምክንያት ሊያድርጋት አስቦ ቢሆነስ የሷ በዚህ ሁኔታ ውስጥ ማለፍ🤔 ያከበር ሽው ያክብርሽ ያጽናናሽ ልብሽን ይጠ ብቀው በኢየሱስ ስም🖐️🖐️
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 2 месяца назад
በውነት ልብ የሚነካ ንግግርነው የተናገረችው በእግዜብሔር የታመነሰው መፅናኛው የእግዛብሄር ቃልነው እግዛብሄር የወደደውን ወደሱ ወስዶታል ሁሉም በሱ ፈቃድነው የሆነውና ዛሬ የዘሪቱ ከበደ የልጇ ሀዘን የሁሉም ሰው ሀዘንነው ።ብርታቷ ፅናቷ በእግዜብሔር መታመኗ በትክክል ይገልፃል ።ስለዚህ ይህ ንግግሯ ለሌሎቻችንም መማርያ ይሆናል ብዬ አስባለሁ።ዘሪቱና መላው ቤተሰቧ ወዳጅ ዘመዶቿን ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን ።የምትወደው ልጇንም ነብሱን እግዛብሄር በአፀደ ገነት ያኑርልን ።ዘሪቱ ፈጣሪ ፅናቱን ብርታቱን አብዝቶ ይስጥሽ አንቺ ምርጥ እናትነሽ ተባረኪ።
@lenssaameya6917
@lenssaameya6917 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ሚስጥር የገባው ሰው እንደዚህ ነው ብሩክ ሁኚ 🥰
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 месяца назад
እኔ በፌትም አደቃት ነበር አሁን ደግሞ የበለጠ አደነቅኋት ዘሪቱዬ የበለጠ ፅናቱን ይስጥሽ
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f 2 месяца назад
እውነት እኔም ገርመኝ ጥንካሬዋ ይገርማል እኔ ሰለስዋ እግዛብሄርን አመዘገንኩኝ እግዛብሄር ሆይ ተመስገን ጥካሬ ስለሰጠሃት🙏
@bettybeyene8082
@bettybeyene8082 2 месяца назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ታበረታሽ። እኔ በጣም ነው የከበደኝ ግን አምላክ እግዚያብሄር ያፅናናሽ።
@genetghelatu4658
@genetghelatu4658 2 месяца назад
የኔ እህት ዘርዬ ጌታ እየሱስ ያፅናናሽ በፍቅር የኔ መቼም ሰው ማፅናናት አይችልም ትላንት እኔ እራሴ እግሮቼ መቆም አቅቷቸው ነበር ግን ፀለይኩላችሁ መንፈስ ቅዱስ ካንችጋር ነው አይዞሽ እርሱ እንደወሰደ እራሱ ልብ መደገፍ ያውቅበታል ጌታ መፅናናት የስጠችሁ እውነት ነው አንዳንዱ ነገር ለኛ አይገባንም።
@BirukAshenafey
@BirukAshenafey 2 месяца назад
እንዴ ጌታ ያለ ማንም የለም እሱ የፈከዳዉን ማድራግ ይችላል ጌታ ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አይዞሽ የኔ አስታዋይ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው
@hannakif26
@hannakif26 2 месяца назад
ይሄ ነው መሆን ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ይላል ማልቀስ ነብስ ስትለይ ከስጋ እና ሲቀበር ከዛ በላይ ማልቀስ አይገባም ይላል።ዘሪቱ የኢየሱስ ፍቅር በትክክል ታውቀዋለች ።ልብ ካላቹ በንግግራ ላይ ከእግዚእብሔር በላይ አልወደውም ብላለች ጌታ ያወቀ በቃ እንዲህ ነው የሚለው ።ምክንያቱም ከዓለም ሲለይ ሌላ ሰማያዊ ሕይወት እግዚአብሔር አብዙቶ ይባርካት🙏🏽
@user-ks2lw1kc1e
@user-ks2lw1kc1e 2 месяца назад
የረዳሽ የደገፈሽ ያፅናናሽ ጌታ ስሙ ይባረክ ይሄ ካንቺ አይደለምና በግልፅ አፅናኙ ካንቺ ጋር እዳለ ይታያል
@emafiker5463
@emafiker5463 2 месяца назад
Ameeen
@TigistYoseph
@TigistYoseph 2 месяца назад
በእውነት እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው መንፈስ ወቅዱስ አፅናንቶሻል ጌታ ይመስገን
@user-nq3fs7cu8k
@user-nq3fs7cu8k 2 месяца назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም !እኔ ግን በጣም ነው ልቤን የነካችው ፡ግን ከአለባበሷ ጀምሮ ሳያት የእውነት የተፅናናች ይመስለኛል። ሰው እኮ የሚያለቅሰው ፈልጎ አይደለም ከውስጥህ ፈንቅሎ ሲወጣ መቆጣጠር ሲያቅተው ነው ። አሁንም ፈጣሪ ያፅናሽ እላለሁ።
@amentube4813
@amentube4813 2 месяца назад
ዘሪቱ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናችሁ ። በእውነቱ ዘሪቱ ከበደ ከዝህ በፊትም ቢሆን አስተዋይ በጥበብ ፤በእዉቀት ያደገች አሁን ላይ ደግሞ እግዚአብሔር በብዙ የረዳት ጠንካራ ፤ጀግና ሴት ናት።በማህበራዊ ሚዲያ ዙርያ ብዙ ያልተገቡ ነገሮችን ባስተውልም አብዛኛው ማህበረሰባችን ብዙ የተማማርንበት ይበዛል ። ወጣት ክርስቲያን ላቀው ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
@assefashsura578
@assefashsura578 2 месяца назад
ኢየሱስ ስላላት ነዋ! እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 месяца назад
ትክክል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አፅናንቷቷል
@eyobadugna8256
@eyobadugna8256 2 месяца назад
አቦ ይች ሰው በጣም አስተዋይ፣ ጀግና ነች። በፊት እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ በጣም አከበርኩሽ እግዚአብሔር መፅናናቱ ይብዛልሽ።
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ የኔ እናት😭😭
@LeilaShamil
@LeilaShamil 2 месяца назад
አላህ ሠብሩን ይሥጥሽ ዘሪቱ, እዉነት ብለሻል.. የኔ ናት 💔💔 አሁንም ይበልጥ ያበርታሽ.. አሚን ዳሎል... የምጥ ቀናት.. ኡፋ..💔💔💔
@enanyaderb8293
@enanyaderb8293 2 месяца назад
በጣም ነዉ ዘሪቱን ሳያት ደስ ያለኝ በጣም ነበር የፈራዉት ዛሬ ታዉራለች ብየም አላሰብኩም ገና አልፎ ስታዉራ ምንትል ይሆን እያልኩ ሳስብ ነበር ያደርኩት መፅናናቶአ አፅናቶኛል የምር እናቴ በቅርብ ነዉ ያጣዋት እና እግዚያብሔርን እናቴን ሳላያት ወሰድካት እያልኩ ከጌታ ጋር ስጣላ ነበር ዘሪቱ ስትናገር ግን ንስሀ ገባዉ የኔናት ብዙ አይታለች 75አመትዋ ነዉ ክርስቲያን 17 ይገርማል
@amunabdula5218
@amunabdula5218 2 месяца назад
እኔም በቅርብ እናቴን አጥቻለሁ በእውነት ራሴን ታዝባለሁ !!!
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 2 месяца назад
ብርታቱን ይስጣት በውጧ አፍናው ነው እኔን የገረመኝ ከዘሪቱ ያተ ተግባር ነው ወድሜ ቀጥልበት በጣም አስደነቅከኝ በጣም ነፍስኛህን አሸንፈህ በነሱ ሀዘን አልነግድም ብለህ ጊቢው ለነሱ ጎበዝ ቀጥልበት በእነሱ እባ የልብ መሰበር ብር አልፈልግም ድቅ ኢትዮፂያዊ ነህ
@Azt189
@Azt189 2 месяца назад
እውነት ነዉ የተወደድሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነዉ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ያጽናናሽ ውድ እህቴ።
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 месяца назад
ዘሪቱ በራሷ ሳይሆን እግዚአብሔር ስለረዳት ነው የልጅ ሃዘን እያደር ነው ውስጥን የሚበላው እግ😅ልቧን ይጠብቅ😢😢😢😢
@SdhJfd
@SdhJfd 2 месяца назад
ሴትየዎ በጣም ጎበዝ ናት ሳያማት ቀርቶአይደለም ግን
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 2 месяца назад
ምን ያማታል እየሱስ ልቧን ደገፈላት አበቃ።
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 2 месяца назад
​@tsegiyared8482 😂
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 2 месяца назад
ግሩም አቀራረብ፣ ተባረክ!
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 2 месяца назад
ፈጣሪ የታዳጊ ወጣት ልጇን ነፍስ ይማር🙏🌿 የዘሪቱንም እንዲሁ የቤተሰቧን የተሰበረ ልብ ያፅናና🙏
@tinamohammed9254
@tinamohammed9254 2 месяца назад
አይ ጌታ ይችላል ማበረታት ያቆማል በጸጋዉ 🙌🙌🙌 ለኔም ይገርመኛል መቆሜ እግዚአብሔር ያበረታል እኔ ምስክር ነኝ ክብር ለጌታ 🙌🙌
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 месяца назад
የእግዚአብሔር መንፈስ አፅናንቷታል ስሙ ለላለም የተባረከ ይሁን ❤
@peacemakerchannel3466
@peacemakerchannel3466 2 месяца назад
እንገናኛለን!!!❤❤❤❤powerfull speach!!
@Selamawittadesse-rj7gz
@Selamawittadesse-rj7gz 2 месяца назад
እግዚአብሔር ስላፅናናሽ ደስ ብሎናል ጌታ ይባረክ እውነተኛ የእግዚአብሔ ሰው ነሽ በጣም ጌታን ባንቺ አየት አሁንም ጌታ ምህረቱንና ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад
እግዚአብሔር መልካም ነው እኔም በጣም የተፀናናውት እግዚአብሔር አፀናናት እዳለችው እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ቀሪ ዘመንሸ ይባረክ
@solmanuntd6930
@solmanuntd6930 2 месяца назад
ምን አይነት ጥንካሬ ነው በእግዚሐብሔር ያላት እምነት wow ዘሪቱ የጥንካሬ ተምሳሌት 🙏🙏
@zionblessed7962
@zionblessed7962 2 месяца назад
ሰው በሀይሉ አይበረታም የሚያበረታም የሚያፅናናም አሱ እራሱ ፈጣሪ ነው! ይህን ለመቀበል እና ለመረዳት ግን ከፈጠረን አምላክ ጋር ያለን ህብረት እና መረዳት ይወስነዋል! እኛ የልጆቻችን ባለአደራዎች ነን እንጂ ባለቤቶች አይደለንም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን!... የሚለውን ቃል ለማውጣት በእውነት ከአምላክ ጋር ያለን ቁርኝት እና መረዳትን ይጠይቃል! ዘሪቱዬ አክባሪሽ ነኝ አሁንም የሚያፅናናው መንፈስ ቅዱስ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ሆኖ እስከመጨረሻው ያፅናናቹሁ ያበርታቹሁ 🙏🏾
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 месяца назад
ብእስልምናም ይህ ነው ለቅሶ ማብዛት አልተፈቅደም ።አላህ ፈጠረን ወደ አላህ እንሄዳለን ።ህይወት ይቀጥላል።መልካም ስራ ሰርተን እምናልፍ ያርገን።ለሰጠንም አልህምዱሊላ ለነሳንም አልሀምዱሊላ።ዘሪቱ ተባረኪ ያረግሽው ፈጣሪ የሚወደውን ነው።ሌላው ጥቁር አትልበሺ እሱንም ለመተው ሞክሪ ።ሀዘንሽን በለበሽው ሳይሆን በፁሎት በዱአ አድርጊው።ፈጣሪ ሁሉንም ያቅልልሽ።በሱ ያመነ እይውድቅም ።🙏
@zulfanesruz
@zulfanesruz 2 месяца назад
ፈጣሪ በሰራው ነገር መፅናናት በሁሉም ሀይማኖቶች የተወደደ ነው። እንኳንም ተፅናናሽ የምንወድሽ እህታችን ❤
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 2 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ ታማኝ ነዉ ጌታ ይባረክ
@abm7532
@abm7532 2 месяца назад
My God....sure ያመንሽው እግዚአብሔር አያሳፍርሽም!!!በእጥፍ ይክስሻል...እንደ በረታሽ ቅሪ....we love u much zerituyeeeeeeeeeeeeee
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt 2 месяца назад
ከእግዚአብሔር የሚጣላ እግዚአብሔር የእርሱም ፈጣሪ መሆኑን አምኖ ያልተቀበለ አላዋቂ ኑው
@Yeshua_Jesus12
@Yeshua_Jesus12 2 месяца назад
ዘሪቱ እናመሰግናለን ለኛም ብርታት ሆነሽናል የምንወዳቸውን ሰዎች ስናጣ ልክ እንዳንች ማመስገን ይሁንልን የመፅናናት አምላክ ከዚህም በላይ ያፅናናሽ እንኳን ክርስቲያን ሆንን
@gaga320
@gaga320 2 месяца назад
አምላኬ ተፅናንታ አፅናናችኝ እኮ ። ተመስገን ውስጧንም እንደላዮ አድርገው ፈጣሪ።
@SureSureefel-pq2pp
@SureSureefel-pq2pp 2 месяца назад
ዘርዬ እናቴ አይዞሽ እ/ር ብርታቱን ይስጥሽ ወይኔ ምንይደረጋል ከድሬ መፅናናቱን ይስጠን።
@Seblearega-uu8dj
@Seblearega-uu8dj 2 месяца назад
የኔ እናት እግዛብሄር ያበርታሸ እግዛብሄር አዎቂ ነዉ
@ZENAGTSIDIK
@ZENAGTSIDIK 2 месяца назад
እኛ አማኞች ነን ያልነውን እንኳን የተረዳን ምስልን ያልተረዳነውን ወይንም ያላስተዋልነውን ፍፁም እውነት እግ/ር በእህታችን ዘሪቱ አስተምሮናል። ትልቅ ትምህርት ስለ ነገአችን አስተምራናለች ጌታ ይባርካት ! መንፈስ ቅዱስ ያፅናናት አሜን!!
@salamamere
@salamamere 2 месяца назад
በኢየሱስ ስም በአምላኳ ያላት እምነት ያስገርማል ክርስቲያን እንገናኛለን አለችው 🙏🙏 እንኳን የኢየሱስ ሆንን ኢየሱስ ❤❤❤
@tsegiyared8482
@tsegiyared8482 2 месяца назад
እየሱስ ጌታ ነው ልቧን ደገፈላት አሜን🙏
@SisayTakele-dd4ke
@SisayTakele-dd4ke 2 месяца назад
ጀግና ነሽ ዘሪቱ እሱ ፈጠረው እሱ ወሰደዉ ጀግንነትሽ ፈጣሪን አለ ማማሩርሽ የቀሩትን እግዚአብሔር ይባርክልሽ
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 2 месяца назад
አላህ ያበርታሽ ከዚህ በላይ ያርብ ማንም ስው ክፍቶት ማየት አልፍልግም መክፋት ከባድ ነው እና አላህ ያበርታሽ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 месяца назад
እግዚአብሔር አበረታት፣ ማፅናናትን ያውቃልና። ጌታን የሚያውቅ ሰው ሲሞት፣ ከኛ ነው የተለየው፣ የሄደው ወደሚወደው ወደ ጌታው ነው። በእርግጥ ገና በየቀኑ ሊያማት ይችላል፣ ገና ብዙ ትዝታዎች ሊያስለቅሷት ይችላሉ። ግን ከሁላችንም የበለጠ እግዚአብሔር ይወዳታል፣ ይጠነቀቅላታል።
@YaredTeklay-jp2uf
@YaredTeklay-jp2uf 2 месяца назад
እውነት ጥሩ ልብ አለክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ
@BabyBaby-hy9iz
@BabyBaby-hy9iz 2 месяца назад
እ/ሔር የበለጠ ያፅናናሽ የኔ እህት ብቻዋን የምታዝንበት ግዜ አለ እናም የሚከብደው ያነው ያንን እንድታልፊው የምታመልኪው አምላክ ካንቺ ጋር ነው አክብረሽዋልና እ/ሔር ያክብርሽ ተባረኪ የኔ እህት
@meserettsegaye6343
@meserettsegaye6343 2 месяца назад
እግዚአብሔር አይሳሳትም እውነት ነው እምላክ ልብሽን ይጠብቅ ትባረኪ የቀሩት ፍሬዎችሽ እንደ ወይን ፍሬ ይብዙልሽ ❤ክርስትያን ነፍስህ በመልእክት እቅፍ ስር ትሁን ህያውና ዘላለማዊው እምላክ ስለ እንተ ይክበር አሜን❤ 😢😢😢😢
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 2 месяца назад
መሄጃው ስታውቅ መፅናናት አለ ሀገራችን በሰማይ ነው
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 2 месяца назад
አዲስ ዓለም ትርጉም መዝሙር 37:29 29ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤ በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i 2 месяца назад
የኔ እናት እግዚአብሄር ያፅናት በጣም ነዉ ያደነኳት የምር
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 2 месяца назад
ወንድማችን እውነት ብለሃል ዘሪቱ ጀግና እናት ናት ለብዙዎች የፅናት ምሳሌ ሆናለች ተባረክ
@Burtokal-ud3dy
@Burtokal-ud3dy 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ጠንካራ እናት ነሽ😢
@mercygebre
@mercygebre 2 месяца назад
ያበርታት ከዚህም በላይ
@tsion797
@tsion797 2 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ አፅናንቷት ነው ይቺ ከንቱ ምድር ለኛ ለክርስቲያኖች ወደ ሀገራችን ወደ ምንወደው አባታችን መሸጋገሪያችን ድልድያችን ነው ይቺ ምድር መኖሪያችን አይደለችም
@LekeTafiri
@LekeTafiri 2 месяца назад
በትክክል❤❤❤❤❤❤😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 месяца назад
ለዛ ነዉ የብልፅግናን ወንጌል የምትሰብኩት😂😂
@Fano_heroism24
@Fano_heroism24 2 месяца назад
😂🤣😂😂😂
@Efason
@Efason 2 месяца назад
እሰይ ተባረኪ በትክክል❤
@absolutepixels3812
@absolutepixels3812 2 месяца назад
❤❤
@alemituali6406
@alemituali6406 2 месяца назад
በእውነት ክርሰቲያን ዬ እንገናኛለን አለች ወይ እናት አሰለቀሰችነኝ።ጨምሮ ጌታ ያበርታሽ።አይዞሽ ሌሎቹ ን ይባርክልሽየኔእናት።
@user-fy2ee1yo1x
@user-fy2ee1yo1x 2 месяца назад
አንተ እኮ ተለያለክ ተባረክ ወንድሜ አስተዋይ ሰው ነክ በደንብ ገልፀካታል
@user-yp6se5iz5h
@user-yp6se5iz5h 2 месяца назад
ጀግና ልባም ሴት😢😢❤
@frehiwotafework5309
@frehiwotafework5309 2 месяца назад
ችግሩ ዛሬ አደለም ሁሉመ በየቤቱ ሲሄድ እና ክርሰቲያን ወደ ቤቱ ሳይመጣ ሲቀር ያኔ ሀዘና የከፋ ነው እግዚአብሔር ይርዳት🙏 ተጎድታለች ለወንድሞቹ ምን ብላ እንደምትነግር ሲታሰብ
@lucymucy1540
@lucymucy1540 2 месяца назад
አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ አለ , ማፅናናት ይችልበታል
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 2 месяца назад
ክብር ለአጽናኙ ጌታችን ይሁን ዘሪቱ ኮ በውስጥዋ የሚፈስ የክርስቶስ ህይወት ኮ ነው የፈሰሰባት የትንሳኤ ሀይል ኮ እንዲህ ያደርጋል በሰው ፈተና ወንጌል ከተሰበከበት ጌታ ከከበረ ከዚህ በላይ በረከት ምን አለ ሁሉን ትቶ መከተል ማለትኮ ይህ ነው ዘሪቱ የክርስቶስ ጀግና
@Bereket-wt7hv
@Bereket-wt7hv 2 месяца назад
አሁንም የታመንሽው ጌታ ያበርታሽ አሁንም አቅም ይሁንሽ ጣልቃ እየገባ ያፅናናሽ እህትዬ ልብሽን ይጠብቅ አዕምሮን የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልብሽንና ሐሳብሽን ይጠብቅ!!!❤❤❤❤❤❤❤
@user-lt2mp1jj2t
@user-lt2mp1jj2t 2 месяца назад
የመፅናናት አምላክና አባት ያፅናናሽ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳሽ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 месяца назад
ያንተም እይታ ምክርህ አንደኛ ነዉ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 2 месяца назад
ጌታ ይመስገን መፅናናትን ስለሰጣት አሁንም መንፈስ ቅዱስ ከዚህ በላይ ያፅናናችሁ እህቴ 😭😭😭😭
@user-fy2ee1yo1x
@user-fy2ee1yo1x 2 месяца назад
ፈጣሪ ስላበረታሽ ደስ ብሎኛል ያጽናሽ እህቴ
@melatassefa723
@melatassefa723 2 месяца назад
ፈጣሪ መፅናናት ይስጣት ከነ ቤተሰቧ
@user-mp8rf1ti7m
@user-mp8rf1ti7m 2 месяца назад
ጌት ፀጋውን ያብዛልሽ
@wubitseife1672
@wubitseife1672 2 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ እንዲህ ያበረታል ስሙ ይባረክ
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 2 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ እኮ ነው ያፅናናት ክብር ለጌታ
Далее
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 13 тыс.
How do you store FOOD in Italy
00:23
Просмотров 1,6 млн
ሴት ለሴት || Women to Women
17:55
Просмотров 354 тыс.
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 13 тыс.