Тёмный
No video :(

አዳራሹን በእንባ ያራጩት ጓደኞቹ ንግግር! ክርስቲያን ከመሞቱ በፊት “ደ.ም ከ-አፍንጫው ሲጠርግ ነበር” 7 June 2024 

የናንተው - Yenantew Media
Подписаться 121 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

#hi Dear RU-vid Family, this is our spiritual RU-vid channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel # if you are new to our channel !!!
#Hi# ሰላም ክቡሯን የዩቲቤ ቻናል ቤተሰቦቼ እንደምን ቆያችሁልኝ ይህ ከየትኛውም ሀይማኖት እምነት ወገንተኝነት የፀዳ የናንተ መንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናላችን ነው፡፡ እኛን መርጠው ስለተቀላቀሉን እያመሰገንን መንፈሳዊ መረጃዎችን እናደርሶታለን በተጨማሪም ለቻናላችን አዲስ ለሆናችሁ # our channel# ተመዝግበው# ይከታተሉን!@Yegna Maed #የኛ ማዕድ @#Zeka @#ABN GATFAN 305 @#Zemikael HD @#ቦረና @#borena @#የናንተው መንፈሳዊ ቲዩብ @#ትንቢት ስለኢትዮጲያ @#ትንቢት 2015 @#ትንቢት #ትንቢት @#ሊዲያ አበራ #hi #ትንቢት #ነብይ #borena #ቦረና #like #የጌታችን ትንሳኤ #የትንሳኤ መዝሙር # የጌታችን #ትንቢት #ትንቢት ስለኢትዮጲያ #ትንቢት 2015 #ሂሩት በቀለ# ዘማሪት ሂሩት በቀለ@ሙዚቀኛ ሂሩት በቀለ @zemarit Hirute Bekel #tenbaihat #tenbit #ነብይት ሜሮን ድንበሩ #funny #fyp

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 118   
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 2 месяца назад
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባህሌን የሃገሬን ታሪካን ህዝቤን የኦርቶዶክስ ክርስቲያን መሆኔን ያንን ባህል እንድቀጥል ያስተማሩኝን ቤተስቦቼን ከሁሉም በፊት ለፈጠረኝ እዚህ አለም ላመጣኝ አምላኬ በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ይግባው ከፍከፍ ይበል ሲቀጥል ቤተስቦቼ ሃይማኖት መጠመቅ አንድ ጊዜ ብቻ ነው ብለው አስተምረውኛል እድሜዬ ወደ 15-16 አካባቢ ወጣቱ እንደ ፋሽን ጴንጤ መሆን በጀመረበት ጊዜ ቤተስቦቼ ትክክለኛ ሃይማኖት እንዳልሆነ ምክንያቱን ጭምር በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ያላቸውን አመለካከት ይነግሩኝ ነበር እኔም አውቄ ነበር መፀሃፈ ሲራክ ላይ አምላክ ስው ሲሞትብን አልቅሱለት ስቅቅ ብላችሁ አልቅሱ እንደደንቡ ሁሉ አድርጉለት ተዝካር አውጡለት ከዛም በላይ ይላል ይሄንን የመስለ ቆንጆ አምላክን የሚወድ ልጅ
@user-qc8hk9cf4s
@user-qc8hk9cf4s 2 месяца назад
በዕውነት ልብ የሚሰብር ሀዘን እግዚአብሄር መላው ቤተሰቡን ጓደኞቹንም ያፅናችሁ
@Ydidyafikru
@Ydidyafikru 2 месяца назад
እናቱንም ጓደኞቹንም መላዉ ቤተሰቦቹን እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ
@user-ww1jw1mt2g
@user-ww1jw1mt2g 2 месяца назад
ለቤተሰብ እና ለጓደኛችሁ መፅናናትን ይስጥልን😢😢😢😢😢
@marimmo8627
@marimmo8627 2 месяца назад
ነፍሱን ይማረው ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ያድልልን
@ketiretta2883
@ketiretta2883 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ እናንተ ብሩካን የጌታ ልጆች:: ጨዋነታችሁ ትህትናችሁ በውነት የጌታ እየሱሰ ደቀ መዝሙሮች መሆናችሁን ይመሰክራል:: መንድማችሁ በጌታ እውፍ ውስጥ ነው ያለው አይዟችሁ ተፅናኑ:: ጌታ ደሞ ያፀናችኻል ያበረታችኻል::
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky 2 месяца назад
❤❤❤😢😢😢በቃታልቅሱአሱወደሚወደዉጌታከዶል
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 2 месяца назад
እኛ ስዎች እንካን ለየራሳችን ቀርቶ የፈጠረንን እግዛብሄር እንዲገደል ለብር ብለን የሽጥን እንወድሃለን ብለን የምንከዳ ብሎም ተባብረን አምላካችንን የስቀልን ነን ክርስቲያን እግዛብሄር በእቅፉ በአፀደ ገነት ይቀበልህ ከጉኑ ያድርግህ የስውን አየነው የማይለወጠው እግዛብሄር ከኔም ከልጆቼም ጋር አትለየን
@WoinshetAbebe-qy2tz
@WoinshetAbebe-qy2tz 2 месяца назад
ነብስህ ፡ በሰላም ፡ ትረፍ ፡ ወንድሜ ፡ ፈጣሪ ፡ አምላክ ፡ ያፅናችዉ🙏🏽
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 2 месяца назад
የለቅሶ ባህላችን መመለስ አለበት::ሀዘንን በውስጥ ማመቅ ከባድ ነዉ::እሪ ብሎ መጮህ እኮ ተናማነት ነዉ ነገሩ የሚያስጮህ ከሆነ::ይህ የውጭ ደረቅ ባህል ለኛ አይደለም::የውስጥን ስሜት መደበቅ ለበሺታ ማጋለጥ ብቻ ሳይሆን የእድሜ ልክ በሺታ ነዉ የሚሆነው::እኔ እዚያ ቢሆን ኖሮ እሪ ብዬ ነበር የምጮሄው::ነገር ግን ለብቻዬ በዚያ ደረቅ ባህል ሀገር እያለቀስኩኝ ነዉ የማይሰማ የማይታይ ለቅሶ😭😭😭😭😭😭😭::
@azebkebede1924
@azebkebede1924 2 месяца назад
ሃሳባቸው ሃዘናቸውን የነበራቸውን ፍቅር ለመግለጽ ለቅሷቸውን ያዝ ማድረጋቨው ባህል መጣስ አያሰኝም ። አልቃሽ አልቆመም ደረት አልተደቃም ማለት ትክክል አደለም ። ሁሉን የመተቸት አባዜ ምንድነው ?
@Tigi-yt4en
@Tigi-yt4en 2 месяца назад
@@azebkebede1924 enduwim Guadegnochu nachew yaslekesun.betesebochu nachew enji dirik yalut. Fetari yatsinanachew.
@user-wt4gg8qw5z
@user-wt4gg8qw5z 2 месяца назад
ትክክል
@user-yg5iw7vz1g
@user-yg5iw7vz1g 2 месяца назад
ሰው ሞቶም የለቅሶ ባሀል ምናምን 🤨😪😪😪
@azebkebede1924
@azebkebede1924 2 месяца назад
@@Tigi-yt4en አረ ተዉ በሰው ሃዘን አቃቂር ማውጣት ምንድነው ? ግድ አልቅሽልን አልተባልሽ !!! አባትየው መቆም አቅቶት እያየሽ ታናናሽ ወንድሞቹ ምን ይሁኑልሽ ? እናትየው ጉዳትዋን ለማሰብ የወለደ ያሳደገ ያውቀዋል ሲቀጥል አንቺ አንድ ቀን ነው ምታለቅሽው ለእነሱ የእድሜ ልክ ሃዘናቸው ነው !! ሞት በር አይዘጋበትም እና አትፍረጂ !!
@user-bs8zt9fl6i
@user-bs8zt9fl6i 2 месяца назад
ህልም የልፍልእ ናፍሲን የ ምርጥ😥😥😥😥💔💔💔💔💔🥹🥹🥹🥹🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇😭ፍጥረ መመጽናናት የሲጥች😭😭😭😭
@selamselam6431
@selamselam6431 2 месяца назад
ነፍስ ይማር ሞት ለማንም አይቀር ለዛዉም አሁን ላይ ሁላቺን ለንስሀ ሞት ያብቃን ለመላዉ ቤተሠብ እግዚአብሄር መፅናናትን ይስጥልን
@product_of_his_grace
@product_of_his_grace 2 месяца назад
Rest in peace gocuye I can't belive that you are not with us. gocx we will never forget you we always love you. we will meet again. you are a true person
@user-cu2tt6xv7h
@user-cu2tt6xv7h 2 месяца назад
ፈጣሪ ያፅናናሽ ዘሪቱ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው እናቴ ድግል ማርያም ታፅናናሽ የኔ እህት
@user-eo3fo6fb4v
@user-eo3fo6fb4v 2 месяца назад
ፈጣሪ ነፍሱኑ በገነት ያኑረው
@halimacamil9167
@halimacamil9167 2 месяца назад
ኢነሊላሂ ወኢነሊላሂ ራጂኡን ሞት ሀቅ ነው ለነብያትም የነበረ ነው ወጣት ልጅ ሲሞት ያሳዝናል አላህ መፅናናትን ይስጣች ፦
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭ለሁላችሁም መፅናናትን ይሰጥልን
@user-eu2gi5gm8z
@user-eu2gi5gm8z 2 месяца назад
እመቤተሰቦቹ ለጓደኞቹ ምን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለሁ 😢😢😢😢😢😢
@ChiristianoAnjelo
@ChiristianoAnjelo 2 месяца назад
ክርስቶስ መጽናናትን ይስጣችሁ።
@Future-de3us
@Future-de3us 2 месяца назад
እግአብሔር የፅናናቹ ነፍሱ ከአበቱ ከጌታዬ ጎን ይሁንለት
@GLORIOUSCHARIOTINTERNATI-bm8hn
@GLORIOUSCHARIOTINTERNATI-bm8hn 2 месяца назад
zeritu inwedshalen yene ihti geta eysusi yiwodchwal geta eysusi be menfesuna be hayilu yabrtachu tebareku
@Beti-zz1xx
@Beti-zz1xx 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ውይይይይይ መሪሪ ነው ሀዘን ጌታ ሆይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@UaeUae-cg4ik
@UaeUae-cg4ik 2 месяца назад
Waqayyo jira abban obasa isinfi hakenu
@ShewambetTesfaye
@ShewambetTesfaye 2 месяца назад
ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ።
@AlemEshatu-ye6cn
@AlemEshatu-ye6cn 2 месяца назад
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@TigiluAbera
@TigiluAbera 2 месяца назад
እግዝአብሔር መጽናናትን ይስጣችሁ።
@fitsummezgebu1389
@fitsummezgebu1389 2 месяца назад
ፈጣሪ ያፅናናቹ ወንድሞቼ እህቶቻችን
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by Месяц назад
እዚአብሔር ያጽናችሁ ቤተሰብና በዳኞቹ የጓዴኛ ሀዘን አጥንትን ይሰብራል
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 месяца назад
በሠላም እረፍ ወንድማችን፣ልጃችን❤❤❤😢😢 እንገናኛለን❤❤❤😢😢
@EmuyeMelito
@EmuyeMelito 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናቹ
@bendej6417
@bendej6417 2 месяца назад
My dearest sister Zeritu, may the God of peace & comfort be with you and family. I thank God for the grace of God that’s on you but I also encourage you to mourn & cry because it’s a healing process that God gave us. Our Lord Jesus himself cried when Lazarus died. God gave us tears for a reason. But after mourning & crying we get comforted so we can comfort others 2 Cor. 1:3-4. May God give you & your family His strength! John 16:33. Keep shining for Lord Jesus!
@KokobYasus
@KokobYasus 2 месяца назад
May God comfort all family and friends 🙏✝️
@FasikaLakew
@FasikaLakew 2 месяца назад
መፅናናቱን ይሥጣችሁ
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 месяца назад
እግዚአብሄር ያፅናናችሁ ልጆቼ❤❤❤😢😢
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 2 месяца назад
Egziabher Amilak Metsinanatin Yisetashu Zerituye, Guadonosu, Le Beteseb Be Mulu, Le Church Abalatos Bemulu
@GzgHff
@GzgHff 2 месяца назад
አላህ ኢማኑን ይስጥሺ
@TadeluGebru
@TadeluGebru 2 месяца назад
ጌታ መፅናናቱን ይስጣችሁ ❤❤❤❤😢😢😢😢
@YeabsiraTsegaye-db9li
@YeabsiraTsegaye-db9li 2 месяца назад
I feel her pain through her voice
@MeskeremTesema-sb7rp
@MeskeremTesema-sb7rp 2 месяца назад
እግዚአብሔር የጵናነችው
@MeklitLiyu
@MeklitLiyu 2 месяца назад
RIP
@SelamMedi
@SelamMedi 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@user-pj8kk9wc8q
@user-pj8kk9wc8q 2 месяца назад
😢😢😢
@user-rn7mh4sl1l
@user-rn7mh4sl1l 2 месяца назад
😭😭😭😭😭
@Starcall-xi1vj
@Starcall-xi1vj 2 месяца назад
Rip 😭😭😭😭😭
@abayishiferaw7367
@abayishiferaw7367 2 месяца назад
RIP😢😢😢
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 2 месяца назад
በጣም ለቀብር ለወጣው ስው እጅግ አዝኜ ነበር የሆነ ኢንተርቪው ላይ ዘሪቱን እንዴት ሃይማኖትሽን ቀየርሽ ብሎ ጋዜጠኛ ሲጠይቃት እኔ ልጅ ነበርኩ ጋደኛቼ እነዲበኩሉ ሌሎችም ሲሄድ ተከትዬ ሄጄ ነው ሳላቅ ጵንጤ የሆንኩት ብላ ስትመልስ አውቅ ነበር መልሳ ግን እራሴ ስርች አድርጌ ነው የቀጠልኩት ስትል የነበረውን ቪዲዬ ቢታይ ደስ ይለኝ ነበር አልታወቃትም እንጂ በጣም ትቅበዘበዝ ነበር የዛን ወቅት
@misrakgetnet4558
@misrakgetnet4558 2 месяца назад
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@tiztaorba8603
@tiztaorba8603 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍ ጠላታችሁ እንድህ ይቃጠል😢😢😢
@TenagatisoGatiso-rm8bl
@TenagatisoGatiso-rm8bl 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@user-hg8dh5hf3m
@user-hg8dh5hf3m 2 месяца назад
Rip😭😭😭😭😭😭😭
@user-jk2eh1qr7v
@user-jk2eh1qr7v 2 месяца назад
ናብሰ የማር 😢😢😢😢
@MishaMisha-br4cm
@MishaMisha-br4cm 2 месяца назад
Rip😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
😢😢😢😢😢❤❤❤🎉😢
@chamsa7376
@chamsa7376 2 месяца назад
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 2 месяца назад
እናቱ የወለደችውአምጣ አንድ ዘለላ እንባ አጣችለት ጋደኛቹ እንባ እየተናነቃቸው እንባቸውን ገተው ማንበብ እስኪያቅታቸው ማልቀስ የተከለከሉት እረ ማን ስለሆነች ነው እሳ ለምን ለምን ግን ምንበደለ እኔ በቦታው ብሆን ኖሮ ኡኡኡኡ ብዬ አለቅስለት ነበር ቢከለክሉኝ ለናት ተብዬው ለኢትዮጵያ ህዝብ ለተስበስበው መናገር ያለብኝ እናገር ነበር
@buzakabada1811
@buzakabada1811 2 месяца назад
😢😢😢😢
@wedemulat1430
@wedemulat1430 2 месяца назад
😭😭😭😭
@user-wz3pr7qq5h
@user-wz3pr7qq5h 2 месяца назад
Rest in Peace Christian
@user-rp9oo3dl6t
@user-rp9oo3dl6t 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@user-ue5rk9yp4j
@user-ue5rk9yp4j 2 месяца назад
😢😢😢😢😢💔💔
@FikaduuAssefa
@FikaduuAssefa 2 месяца назад
Off 😢😢😢😢
@Elsa-wi3bg
@Elsa-wi3bg 2 месяца назад
Aabsi yemae😢😢😢😢😢
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 месяца назад
Geta yesus lemela betesebu mulu mesnanatun yist .R.i.p.🙏🏾
@WasKan-nu8hr
@WasKan-nu8hr 2 месяца назад
😢😢😢😢alahyesobecuh
@gannatdastaa5437
@gannatdastaa5437 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭
@BetiBety-we1un
@BetiBety-we1un 2 месяца назад
Nebs ymar geta metnanatun ystachu😢😢😢😢
@user-qh1by9gz5o
@user-qh1by9gz5o 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@alemteebarelyamentohunilac236
@alemteebarelyamentohunilac236 2 месяца назад
Hede wede mewdew abatu geta stenatun yesxishi 😢😢
@user-bp5oe6ht3r
@user-bp5oe6ht3r 2 месяца назад
😭😭😭😭💔💔💔💔
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 2 месяца назад
Ayzuwachu lijoche kegeta ga new bedesta ewnet gin aymeslim kemiwedew geta ga new temeles bilutim eshi aylim beka bedesta bota new yalew ayzochu geta yatsnachu, hulum sew yimotal geta yatsnachu ayzuchu!!
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y 2 месяца назад
😭😭😭💔💔💔💔💔
@terewrkefanta1199
@terewrkefanta1199 2 месяца назад
Nebes yemar yamal 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 2 месяца назад
Fetaree hoyee derasee 😮
@user-wu1er8iv4b
@user-wu1er8iv4b 2 месяца назад
Nabisi yimarki malakami irafite yihune
@OfentseLerefolo
@OfentseLerefolo 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@marykuki6319
@marykuki6319 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Adanech-ld4gg
@Adanech-ld4gg 2 месяца назад
ጌታ ፅናቹ😂😂😂
@sparkgo7184
@sparkgo7184 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭🖤💔💔💔
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 2 месяца назад
Xiniatuen yistachue
@eyesusyadinal1444
@eyesusyadinal1444 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@user-qf2oi2pr2v
@user-qf2oi2pr2v 2 месяца назад
GOITA YAXNANSH AHTEA &N HULU BETESEB
@user-el5nb1gf5p
@user-el5nb1gf5p 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qn4ci7ib6t
@user-qn4ci7ib6t 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂
@user-tt2wk7dc8y
@user-tt2wk7dc8y 2 месяца назад
በፈጣሪ ምን ያስቃል
@terezagetachew-mv3nj
@terezagetachew-mv3nj 2 месяца назад
ሻሽ ይደምቃል ማቅ ይሞቃል ትል ነበር አያቴ😢 እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው የኔ ሙሽራ😭💔 ፈረጅ መሆን ለኢትዮጵያውያን አይሆንም!!!!
@cosmicwonder5890
@cosmicwonder5890 2 месяца назад
menagebash besew hazen teret ameta yeweldechew lejwa eko new seleshash taweryalesh bemen west eyslfech endhone asebsha😮l hazen betesh gebeto ayakem ayate menamen wedeza
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 2 месяца назад
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ባህሌን የሃገሬን ታሪካን ህዝቤን የኦርቶዶክስ ክርስቲያን መሆኔን ያንን ባህል እንድቀጥል ያስተማሩኝን ቤተስቦቼን ከሁሉም በፊት ለፈጠረኝ እዚህ አለም ላመጣኝ አምላኬ በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ይግባው ከፍከፍ ይበል ሲቀጥል ቤተስቦቼ ሃይማኖት መጠመቅ አንድ ጊዜ ብቻ ነው ብለው አስተምረውኛል እድሜዬ ወደ 15-16 አካባቢ ወጣቱ እንደ ፋሽን ጴንጤ መሆን በጀመረበት ጊዜ ቤተስቦቼ ትክክለኛ ሃይማኖት እንዳልሆነ ምክንያቱን ጭምር በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ላይ ያላቸውን አመለካከት ይነግሩኝ ነበር እኔም አውቄ ነበር መፀሃፈ ሲራክ ላይ አምላክ ስው ሲሞትብን አልቅሱለት ስቅቅ ብላችሁ አልቅሱ እንደደንቡ ሁሉ አድርጉለት ተዝካር አውጡለት ከዛም በላይ ይላል ይሄንን የመስለ ቆንጆ አምላክን የሚወድ ልጅ
@SelamMedi
@SelamMedi 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@HagossBerihu
@HagossBerihu 2 месяца назад
😢😢😢
@UaeUae-cg4ik
@UaeUae-cg4ik 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭
@user-rn7mh4sl1l
@user-rn7mh4sl1l 2 месяца назад
😢😢😢😢😢
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 2 месяца назад
እናቱ የወለደችውአምጣ አንድ ዘለላ እንባ አጣችለት ጋደኛቹ እንባ እየተናነቃቸው እንባቸውን ገተው ማንበብ እስኪያቅታቸው ማልቀስ የተከለከሉት እረ ማን ስለሆነች ነው እሳ ለምን ለምን ግን ምንበደለ እኔ በቦታው ብሆን ኖሮ ኡኡኡኡ ብዬ አለቅስለት ነበር ቢከለክሉኝ ለናት ተብዬው ለኢትዮጵያ ህዝብ ለተስበስበው መናገር ያለብኝ እናገር ነበር
@KidistSixty
@KidistSixty 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-pi5mr1mh2s
@user-pi5mr1mh2s 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@NourNour-vm3ox
@NourNour-vm3ox 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@SalamBogal
@SalamBogal 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
@user-nc8vi1pp9v
@user-nc8vi1pp9v 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@IyasusyadinalIyasusyadin-ku8dv
@IyasusyadinalIyasusyadin-ku8dv 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢
@user-tw9ej1fp8j
@user-tw9ej1fp8j 2 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@edgetseyoum3491
@edgetseyoum3491 2 месяца назад
😢😢😢😢😢😢
Далее
Х.евая доставка 😂
00:23
Просмотров 1 млн
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?
3:09:39
Просмотров 1,6 млн