Тёмный
No video :(

🔴ዘቢባ ግርማ ላይ የደረሰዉ ጥቃትና ብዙዎችን ያስቆጣችዉ ወጣት - ታሪኩ ዲሽታ ጊና ሰርፕራይዝ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 162 тыс.
50% 1

ዳሎል ገበያ የወንዶች ልብስ t.me/dallolgebeya
ዌብሳይት www.dallolgebe...
🔴ዘቢባ ግርማ ላይ የደረሰዉ ጥቃትና ብዙዎችን ያስቆጣችዉ ወጣት - ታሪኩ ዲሽታ ጊና ሰርፕራይዝ | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስን

Опубликовано:

 

26 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@helenasolomon3758
@helenasolomon3758 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ልዩ እና አስደናቂ የሚያረጋት እርስ በርስ በመባላት እና በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን የማይታሰብ በቋንቋ የሚባላ ህዝብ ያላት መሆኑ ልዩ ያደርጋታል
@zainabxx7382
@zainabxx7382 11 месяцев назад
በጣም ተመቸኝ ብራቮ 👌👍
@kokobshamble4987
@kokobshamble4987 11 месяцев назад
😥
@kokobshamble4987
@kokobshamble4987 11 месяцев назад
ተይኮ ስንት ለየት የሚደርጋት ነገር አለ እደ ዛሬው ሳይሆን እደድሮው
@etsegenetberhanu4295
@etsegenetberhanu4295 11 месяцев назад
ሆኖ መገኘት ነው😢😢😢
@hanna4751
@hanna4751 11 месяцев назад
Hahahahahaha
@smartsmart5960
@smartsmart5960 11 месяцев назад
የምሰጠው አስተያየት እጅግ በጣም በሳልና ማስተዋል ያለበት ነዉ መረጋጋትህ ደስ ይለኛል ወድሜ ተባረክ
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 11 месяцев назад
ታሪኩዬ ይገብሀል እናመሰግናለን ትላንት በችግራችን ጊዜ ከጎናችን ነበርክ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ😘😘😘🙏🙏
@adsdj3859
@adsdj3859 11 месяцев назад
የራሷ የሆነ የሆነ calander ያላትና ብቸኛዋ በቅኝ ግዛት ያልተገዛች ሀገር በመሆኗ 💪💪💪 አገሬ ለዘላለም ኑሪ ሰላምሽ ብዝት ይበል ጠላቶችሽ ይፈሩ 💚💛♥️💚💛♥️
@kokebtesfaye5810
@kokebtesfaye5810 11 месяцев назад
የራሷ የሆነ ከላንዳር አላት የራሷ የሆነ ፊደል አላት በተለይ ከሌላ ሀገር ለየት የሚየዳርገት አስራ ሦስት ወራት ( ፀጋ )አለት
@user-jp9xt8nm9g
@user-jp9xt8nm9g 11 месяцев назад
💙💙👍🏻👍🏻👍🏻
@marimasd6628
@marimasd6628 11 месяцев назад
ትክክል
@meseretfekadu5797
@meseretfekadu5797 11 месяцев назад
She is lucky she lives in Eth ,if she did this out side she will be dead by now.
@justice4allmen
@justice4allmen 11 месяцев назад
ቻይናም የራሳ ፊደል ካላንደር አላት ብዙ ሀገራት ፊደል አላቸው አረብኛ ራሽኛ ወዘተ
@kasahuntesfayehd2283
@kasahuntesfayehd2283 11 месяцев назад
The oldest remains of a human ancestor ever found, AND They run on their own calendar. those make Ethiopian unique than other countries
@jiituuwaagga4371
@jiituuwaagga4371 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የስበት እስራኤልን ነፃ የወጣ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ነፃ የውጣ ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🙏
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 11 месяцев назад
እስራ ኤልትሸልምሽ አይእስራኤል እየሱስን የሰቀለችሀገር ማርያምንዝመሙተኛ የዝሙተኛልጂያሉ😢😂😂
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 11 месяцев назад
እህቴ ደምሪኝ ❤
@PrincessAndromeda-kg4ct
@PrincessAndromeda-kg4ct 11 месяцев назад
በቀኝ ግዛት አለመገዛቷ እና የሰው ዘር መገኛ መሆኗ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ 🙏
@haymiandhaniyoutube4838
@haymiandhaniyoutube4838 11 месяцев назад
የፈጠረን አምላክ ሀገራችን ኢትዮጲያ ህዝቦቻችን ሰሜን ትግራይ ጀምሮ እስከ ሰሜን አምራ ሰላም ፍቅር አንድነቱን ይስጠን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁንልን መልካም አዲስ አመት ዘመናችን ፈጣሪ ይባርክልን😘🙏🙏
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 месяцев назад
Amen❤
@fiqeryoutube8273
@fiqeryoutube8273 11 месяцев назад
ለያት የምአደረገቻው የእምነት ስራት እና የበዓል አከባበር ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት
@alemtsehay9853
@alemtsehay9853 11 месяцев назад
ጊዜ የሁሉም ጌታ ነዉ ። ታሪኩ ልክ እንደነበርክ ጊዜ ነገራቸው ።
@user-vm9bj3qn1m
@user-vm9bj3qn1m 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ በቅኝ ያልተገዘች ብቸኛዋ አፍርካዊት ሀገር ነች፣ ኢትዮጵያ የዘመናት የክርስትና ትውፍት መኩራራት የምትችል ብቸኛዋ አፍርካዊት ሀገር ነች። Dallol forever
@saraabi7780
@saraabi7780 11 месяцев назад
My favorite youtuber . Disheta gena yegbakale .
@hanafentaw3044
@hanafentaw3044 11 месяцев назад
የራሷ ካላንደር እና የራሷ የሆነ ፊደል አላት ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስላት 💚💛❤️
@mesi2364
@mesi2364 11 месяцев назад
ወገኖቼ ውዶቼ ምን አለበት ኢትዮጵያና ህፃናት አያሳዝኑንም? ፍቅር ሠላምና ማስተዋል ቢኖረን
@meronesayas561
@meronesayas561 11 месяцев назад
በቅኝ ግዛት ያልተገዛች አፍሪካዊት ሀገር እና የራሷ ካላንደር አላት ።❤❤
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 месяцев назад
አትሌት ሰለሞን ባረጋ እንኳን ጌታ አተረፋቹ❤❤
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 11 месяцев назад
የኛ መለያ እራስ በራሳችነ የመገዳደል መለያችነ ሁኖ መቅረትነው
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ለየት እሚያደርጋት የሯሶ ካላንደር ያላት ባህሏ እና እምነት ለሀገራችን ሰላምንይስጥልን ❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
❤❤❤❤👑👑👑👑
@martawsenbet4781
@martawsenbet4781 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ የራሷ ፊደል እና የቀን አቆጣጠር ያላት ድንቅዬ ሀገር ናት
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 11 месяцев назад
ደምሪኝ ❤
@berryfamily2846
@berryfamily2846 11 месяцев назад
ድሽካ ጅና ኑሩልን ❤❤❤ የእትዮጵያ ሰው መከራው ወደ ራሱ ተመልስዋል መድረ ጣኦት ዋጋዊ እያነኙ ነው
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 11 месяцев назад
1ኛ የራሷ ካላንደር አላት 2ተኛ አብሮ የመብላታች በተለይ መጎራረሳችን የትም አለም ብትሄድ ጉርሻ የለም የድሮ ፍቅራችን እግዚአብሄር ይመልስልን አሜን🎉
@hayatsaeid8880
@hayatsaeid8880 11 месяцев назад
ወይኔ ድሽታ ጊና ስወደው ሰላም ይበልጣል ብሎ ሲያስተላል እኔ አለቀስኩ የዛሬን አያርገው ሆኖም ጓደኞቼ እንዴት ትገድፊዋሽ አሉኝ 😂ሳይለይልን አሉ ዛሬም አለየ ነገሩ እየዞረ እየተዘዋወረ ብቻ መልካምን ማሰብ ጥሩ ነው !!
@7tube571
@7tube571 11 месяцев назад
የራስዋ የሆነ ቋንቋን አላት ሕዝቦችዋን የምታስተዳድርበት ካላንደር ሲኖራት እንዲሁም የአሥራ ሥስት ወር ፀጋ ባለቤት ናት
@meheretnegusie1088
@meheretnegusie1088 11 месяцев назад
ልጅቱ መከሰስ አለበት ለሁሉም መቀጣጫ መሆን አለባት!
@zenusorsa9677
@zenusorsa9677 11 месяцев назад
Yikirita teyikalech yikir mebal alebat
@derejeyirgu
@derejeyirgu 11 месяцев назад
ይቅርታዋ እንደፍርድ ማቅለያ ከፍርድ በኋላ ይታያል። የይቅርታ ስሜት ውስጥ ያለ ሰው አንገት ይደፋል እንጂ እንዴት የመቀባባት ተነሣሽነት ይታይበታል ከልብ ቢሆን
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 11 месяцев назад
ይቅርታዋ እራሱ ውሸት ነው እንደዚ አይነት ይቅርታ 😏😏😏 አውቃ ነው ያደረገችው
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 месяцев назад
​​@@zenusorsa9677manim eyetenesa mefenchet behig bicha new yemifetaw..
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 11 месяцев назад
@@zenusorsa9677ኧረ ላሽ
@abolemedia-2864
@abolemedia-2864 11 месяцев назад
13 ወራቶችና የራስዋ የሆነ ካላደር አላት መጪው አዲስ አመት ሐገራችንን ፍቅርና ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ በቃችው ይበለን አሜን🙏🎉🎉
@kerimatube6237
@kerimatube6237 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ለየት የሚያረጋት ፩ ቁጥር ፪ የ ፩፫ ወር ባለቤት ነች ፫ ምግቦቻችን ፬ ቋንቋችን ፭ የባህል አልባሳታችን ...........,
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
ትክክል ልጆችን ከቤተሰቦቻቸዉ አምጥተዉ ያሰቃየሉ ፈጣሪ ርድፋቸዉ
@okayyaokayya2756
@okayyaokayya2756 11 месяцев назад
ኢትዮዽያ የአስራ ሶስት ወር ባለዐጋ ናት እናኤትዮድያ እጆቹዋን ወደ እግዝያብሄር ትዘረጋለች
@mimiaba7884
@mimiaba7884 11 месяцев назад
1- የራሳችን ካላንደር አለን የ13 ወር ባለፀጋ ነን 2- የ ራሳችን ቁጥር አለን እንዲሁም የፊደል መቁጠሪያ 3- የብሔር ብሔረሰቦች ስብስብ
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 11 месяцев назад
እህቴ ደምሪኝ❤
@imusanyiikush806
@imusanyiikush806 11 месяцев назад
1:- ኢትዮጵያ ቀኝ ገዛት አልተገዛችም 2:- ኢትዮጵያ የእራስዋ ቀን አቆጣጠር አላት 3:-ኢትዮጵያ የሀይማኖት ሀገር ናት ሃገሬ ኑሪልኝ❤
@HiwotSisay-xl5yk
@HiwotSisay-xl5yk 11 месяцев назад
የዘመን አቆጣጠሯ ቅኝ ግዛት አለመገዛቷ የራሷ ፊደል ሀግሬ እማማየ ❤❤❤❤
@weynshettefera3089
@weynshettefera3089 11 месяцев назад
ምንም እርስ በራሳችን ብንጣላም ለውጪ ወራሪ ግን አንድ መሆናችን እና ሁሉም በየእምነቱ ፈጣሪውን መፍራቱ አንድ ያደርገናል ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካም አዲስ አመት
@Yared_Solomon04
@Yared_Solomon04 11 месяцев назад
1. የጊዜ አቆጣጠራችን የራሳችን ካላንደር ስላለን 2. በቅኝ ግዛት አለመገዛታችን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 11 месяцев назад
ወንድማችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን በትክክል ጠበቆቻችን ተነሱ ዝም አትበሉ
@medinakedir5012
@medinakedir5012 11 месяцев назад
ኢትዩጵያን ልዩ የሚያደርጋት እርስ በእርስ መዋደዳችን የተለያዩ ምግቦቻችን አብሮ መብላታችን
@Biza22
@Biza22 11 месяцев назад
ባላደራው በጣም ምርጥ ልጅ ነው መርዳት ካለበት ይረዳል
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 11 месяцев назад
ፈጣሪ ፍቅርና ሰላም ያድለን 😍😍😍
@musieጣሰው
@musieጣሰው 11 месяцев назад
የሀይማኖት መከባበር እና የራሷ ካላንደር ስላላት : 3000 አመት ታሪክ ያላት ሀገር ነች 🎉🎉
@samuelbedada9617
@samuelbedada9617 11 месяцев назад
የ 13 ወር ፀጋና የራሷ የሆነ ቋንቋ ያላት ብቸኛ ሀገር ነች ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጺያ🙏🙏🙏
@edengeberye
@edengeberye 11 месяцев назад
ሀገራችን የራሷ የሆና የቀን አቆጣጠር ያላት፣ከ ፹፭ በላይ ብሔር ብሔርሰብ ተከባብሮ የሚኖሩባት፣ ከአፍርካ ብቸኛዋ የቀኝ ግዛት ያልተገዛች አረ በጣም ብዙ አላት_____
@Haiez19_tube
@Haiez19_tube 11 месяцев назад
1. የ13ወር ጸጋ መሆኗ 2. ታቦት ያለዉ እኛ ሀገር(ኢትዮጵያ ) ብቻ መሆኑ
@menbigenana9675
@menbigenana9675 11 месяцев назад
የራሷ የሆነ ቀን አቆጣጠር በቀኝ እጅ ያልተያዘች ሀገር ናት የሰው ዘር መገኛ ናት
@21MarYam
@21MarYam 11 месяцев назад
በቀኝ ግዛት ነው በቀኝ እጅ 😂😂😂😂❤
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 11 месяцев назад
@@21MarYam 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 11 месяцев назад
@@21MarYam ማለፍ እሜባል ነገር የለም አይደል😁😁😁😁😁😁😁
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад
እዉነትነዉ ❤❤❤❤
@darikgetachew2646
@darikgetachew2646 11 месяцев назад
በቀኝ ያልተገዛች የራሷ ፊደል ባህልና ዕምነት ያላት የጥቊሮች አክሊል መሆኗ🇪🇹
@bettyarontube7850
@bettyarontube7850 11 месяцев назад
1.Ethiopian is the source of coffee and teff 2.Ethiopian known as land of origin 3.Ethiopian is the first African nation to join leag e of nation 4.Ethiopian the symbol of African sovernity and pride
@bekinays
@bekinays 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ የራሷ አቆጣጠር እና 13ወር ያላት አና የራሷ ቋንቋ ፊደል ቁጥር ያላት ብቸኛ ሀገር ነች❤
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 11 месяцев назад
ደምሪኝ እህቴ ❤
@rani12tube12
@rani12tube12 11 месяцев назад
ወንዞቿ ቋንቋ ባህል የዘመን አቆጣጠር ነፃነትዋ የሰው ዘር መገኛ መሆንዋ❤❤❤❤
@abirshyeelideta
@abirshyeelideta 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ እጆቹዋን ወዴ እግዚአብሔር ትዘራገለች 🇪🇹🤲🤲🤲
@hermelamesfin9803
@hermelamesfin9803 11 месяцев назад
የአስራ ሶስት ወር ባለፀጋ ነች ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች ያላት
@Edomiyas-yi5sv
@Edomiyas-yi5sv 11 месяцев назад
Ethiopia is the only African nation that was never colonized and the only African nation that can boast centuries of Christian tradition. A country so rich in history that Ethiopia have been designated UNESCO World 😘
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 11 месяцев назад
በዘረኝነትና በኋላቀርነት ነዉ ለየት የምንለዉ 😂😂😂🖐
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 11 месяцев назад
😅😅😅😅
@henosale432
@henosale432 11 месяцев назад
Tariku🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 always GOD with you.
@meazareta6560
@meazareta6560 11 месяцев назад
በቅኝ አልተገዛችም ረጅም እድሜ የሰውልጅ ቅሪተ አካል (ሉሲ) መገኛ
@user-bt5cf4wt2b
@user-bt5cf4wt2b 11 месяцев назад
የቀን አቆጣጠራችን 13 ወር ያለንና የበአላት አከባበራችንና የበአል ምግቦቻችን🥰🥰🥰
@Lifeistest17829
@Lifeistest17829 11 месяцев назад
13 ወር ሚባል የለም 12 ነው 5 ቀን 30 ሆኖ አያቅም አእምሯቹን አሰሩጂ ወገን😢
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ከአለም ጋር ለየት የሚያደርጋት 1, የሃይማኖት እና የባህል ልዩነት
@tigitk5795
@tigitk5795 11 месяцев назад
የእናትሸ እግር ነው አላወቅሸም አለማወቅ ከወንጀል አያድንም ቀጥቅጣት አሁንም የኦርቶዶክሰ መሰሎነው አለች የሌባ ሌባ ቆሻሻ ለፍርድ መቅርብ አለባት ሰታሰጠላ መንሸላሊት የተላጠ ዶሮ የምትመሰል ግማታም በላት ሪማ
@jjjhh4655
@jjjhh4655 11 месяцев назад
እስካሁን ያልተጠቀሰው(1) የባህል አልባሳቶቻችና እና (2 )ከለራችን መልካችን ከሌሎቹ ሀገራት የሚለየን
@azebgizaw3849
@azebgizaw3849 11 месяцев назад
የ13 ወር ፀጋ ኢትዮጵያዬ❤
@munatadesse479
@munatadesse479 11 месяцев назад
የራሷ ፊደልና የራሷ የቀን አቆጣጠር አላት 13ወር ፀጋ ናት ፈጣሪ አምላክ ሠላሟን ይመልስላት ጌታሆይ በቃ በለን !!!
@meazawerkatnafu5408
@meazawerkatnafu5408 11 месяцев назад
Ethiopia is one of the only countries that successfully resisted European colonization
@astedeasrede5582
@astedeasrede5582 11 месяцев назад
ጌሽታ የትግራይን ሰላም የሚፈልግ ብቸኛዉ አርቲስት ፣❤❤❤ትግራይ ሰላምሽ ይብዛልሽ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 месяцев назад
Wusejiw
@user-nf5hc2fl1t
@user-nf5hc2fl1t 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ሃገራችን የራስዋ ቁጥርና ፊደል ያላት መሆኑ
@bethlehemb1369
@bethlehemb1369 11 месяцев назад
ሰሚ ያጣ ጀግና ዲሽታ ጊና 👏👏👏 ይገባሀል👍 በሰውም በፈጣሪም ያስመሰግንሀል❤
@zenusorsa9677
@zenusorsa9677 11 месяцев назад
100%
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 11 месяцев назад
የምጤ አምልኮት እና የቅድት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነ, መዝሙር እጅግ የስማይ እና የምድር እርቀት አለው! በኦርቶዶክስ አንደራድርም እርፉ በቃ!
@shortsbest7734
@shortsbest7734 11 месяцев назад
Esuwa yezemerechw ye Protestant zmare aydelem ye tahadso nw
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 11 месяцев назад
የ13 ወር ባለፀጋ መሄኗና የ86 ብሄረ ብሄረሰብ ባለቤት መሆኗ😊
@tsihonsew3290
@tsihonsew3290 10 месяцев назад
ታሪኩና ወያኔን ያግባባቸው ያግባባቸው ቋንቋ አማሪኛ መሆኑ ደስ ይላል አግዚሐብሔር ይመስገን
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 11 месяцев назад
የራሷ ፊደል ና ካላደር ያላት ሀገር ናት ኢትዮጵያየ
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 11 месяцев назад
ውነትህን ነው እኔም ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ ምክንያቱም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀብር የሄደ ሰው መዝሙር እየዘመረ ቪዲዮ አይቀርጽም
@noralam6392
@noralam6392 11 месяцев назад
ፖለቲካ ነው ለየት የሚደርጋት እያናወፃት ያለው ፖለቲካ ነው ሀቁ እንንናገር ካልን
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 11 месяцев назад
Tariku yen astrki hager wodadi big respect for you🌹🌹
@zigijumulugeta3212
@zigijumulugeta3212 11 месяцев назад
ethiopian leyet miyearegat, yerasua yehone bahel yalat ye ayer nebretua betam mechu ena lelam lelam asdenaki tefetrowoch yetadelech hager bemehonua new. selam lewed agerachen yehunelen🙏🙏
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 11 месяцев назад
ኢቶፒያ ሀገሬ ከሌላ ሀገር ምትለይበት የእምነት ና የቅዱሳን ሀገር ናት🇪🇹🙏❤
@cocococo5920
@cocococo5920 11 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዉስጥ ኢየሱስን መጥራት ወንጀል መሆኑን እና እስከ ህይወት መስዋእትነት ሊያስከፍላት እንደሚችል ስላላወቀች ነዉ ይቅርታ አድርጉላት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigitk5795
@tigitk5795 11 месяцев назад
የምን ይቅርታ ቀጥቅጦ መግደል ነው ምናባታ ልትሰራ ገባች ይቺ ሸርሙጣ እዝያው ጭፍራ ቤታ አትጨፍርም ይቼ ቅማላም በላት ዉሻ
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 11 месяцев назад
ምን ማለት ነው ኦርቶዶክስ የእየሱስን ስም መጥራት ወንጀል ነው ማለት ወንጀል የሆነው በእኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ውስጥ ያሳየችውን ንቀት ነው ዋጋ ሚያስከፍላት ቤተክርስትያናችን የማንም መላገጫ አደለችም ባገኛት አናቷን ብዬ ነው ምገላግላት በቤተ ክርስትያኔ በሀይማኖቴ ቀልድ የለም እሺ
@mesi3012
@mesi3012 11 месяцев назад
መጀመርያ ካላወቅክ ጠይቅ ? ሌላው ደሞ ስለ ኢየሱስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከጠዋት እስከ ማታ ድረስ የምትጠራው !!!! አንተ ወይ መናፍቅ አለበለዛም ሌላ እምነት ተከታይ ነህ ዝምምም በል አትቀባጥር እሺ ቋት
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 11 месяцев назад
እናንተ ሰዎች በየቤተ እምነቱ እየገባችሁ ትንኮሳ የምታደርጉ የሸይጣን መልክተኞች ናችሁ
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 11 месяцев назад
​@@mesi3012kkkkkk
@Elbethel167
@Elbethel167 11 месяцев назад
Love ❤ dishta gina
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ለየት የሚያደርጋት የትም ሀገር የሌለ ሃገራችን ብቻ ያለዉ ምን መሰለህ ህጋዊ ደሃ እና ህገወጥ ደሃ ያለባት ብቸኛዋ ሃገር ኢትዮጵያ ፡፡
@minte2022
@minte2022 11 месяцев назад
የቀን አቆጣጠራችን ባህላችን etc ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤
@amenmenu6912
@amenmenu6912 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ የራስዋ የሆነ የወርአት አቆጣጠር እና የራስዋ የሆነ ፊደል ያላት ልዩ ሀገር ናት
@gelilalove1205
@gelilalove1205 11 месяцев назад
ከሌላ አገር የሚለየን ካላንደራችን /በህላችን /ቋንቋችን/ሀይማኖት ስነስርአት/መስተንገዶ አረ ግን ሁለት ብለክ አሳነስከዉ ለማነኛዉም ዉብ ሀገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የጤና የጥጋብ ይሁንልን💚💛❤🙏ቋ
@fkrtewondmneh831
@fkrtewondmneh831 11 месяцев назад
የራሳችን ዘመን መቁጠሪያ መሆኑና የራሳችን ፊደል ነው ልዩ ሚያረገን
@kalkidanayele6345
@kalkidanayele6345 11 месяцев назад
ኑቲ, ሳታዳላ የምተሰጠው አስተያየት መልካም ነው። ለሁሉም ግን እግዚአብሔር ትዕቢትን ይጠላል።
@vipvv8988
@vipvv8988 11 месяцев назад
ፍቅር ማጣቷ ልዩ ያደርጋታል
@fetuhabeshawit116
@fetuhabeshawit116 11 месяцев назад
1 የጦርነት ፍቅር 2 የራስን አለማክበር መናቅ 3 የቀን አቆጣጠር
@SalamSalam-dz4ty
@SalamSalam-dz4ty 11 месяцев назад
1 የራሷ የሆነ ካላደር አላት (13 ወራት) 2 የራሷ የሆነ ቋንቋና ፊደል አላት (ግዕዝ) የቋንቋዎች ሁሉ መነሻ ነው 3 የሰው ዘር መገኛ /መነሻ ነች ይላታል ሳይሱ የሉሲ መገኛ። (እንደ ሀይማኖት ግን አዳምና ሔዋን ናቸው)
@selamyoha3209
@selamyoha3209 11 месяцев назад
i admire and i like u tariku"🥰
@bait1035
@bait1035 11 месяцев назад
ባህላችንን ኢትዮጵያን ለየት የሚያደርገው ባህላችን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን
@zmzma886
@zmzma886 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ለየት የሚደርጋት ከሊሎች ሀገራት የቅድሳን አሀገር ናት እንግዳ ተቀባይ ናት❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@mafahmed5213
@mafahmed5213 11 месяцев назад
ዳሎል ትለያለህ እኮ ያለህ ፖዘቲቭ አመለካከት ውስጤ ነው።ስለሐቅ ያለህ ጥንቃቄ ።ቤተሰቦችህ ይባረኩ ።
@sarahgwapa6368
@sarahgwapa6368 11 месяцев назад
በትክክል
@narditube4378
@narditube4378 11 месяцев назад
1አቀራረብ ✅ 2የካሜራ ጥረት ✅ 3 የመረጃ ምርጫ ✅ 4የንግግር ስርአት ✅ 5 በምቀርበው ቪዲዮ ለንዱ የማያዳላ ✅ 6ከዘር ከፖሎቲካ ነጸ ✅ እናመሰግናለን
@user-mk1of5ok1f
@user-mk1of5ok1f 11 месяцев назад
የቀን አቆጣጠር እና የራሷ ፊደል ያላት መሆኗ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 11 месяцев назад
ለዶ/ር ቢንያም መቅዶንያ ከወዲሁ መልካም አዲስ አመት የመቶሳላን እድሜ ያድልልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@fatiyaali9645
@fatiyaali9645 11 месяцев назад
የራሳችን ካላደር አቆጣጠር ፣ቅኝ ግዛት ባለመገዛታችን የተለያዩ የብሄር ባለቤት የራሷ ቁጥር ያላት ሀገር ነች
@bethelhemyafet
@bethelhemyafet 11 месяцев назад
ደሃ ምትመስል ሆና ግን ሃብታም መሆኗ 😍😍
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 11 месяцев назад
13 Month Of Sunshine and የራሷ አቆጣጠር ካላንደር ነው ያላት! የራሷ ፊደል ነው ያላት!!
@aadugna5353alemu
@aadugna5353alemu 11 месяцев назад
የኢትዮጵያን የቀን አቆጣጠራችን 13 ወር ያለንና የኢትዮጵያን ባህሏ
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 11 месяцев назад
ለታሪኩ ፈጣሪ እንኳን ይህን ቀን አሳዬህ ተመስገን እንባህ አይቷል
@zenusorsa9677
@zenusorsa9677 11 месяцев назад
Egziyabiher yimesgen
@berhanumulatu6256
@berhanumulatu6256 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ በአለም ላይ ለየት የሚያድርጓት የራሷ ቋንቋ ፊደል እና ባህል አለባበስ ሌሎችም
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 11 месяцев назад
ይቅርታ ማለት ሌላ ጉዳይ ነው ማንም ወንጀል ሰርቶ ይቅርታ ስላለ ከመጠየቅ ወደኋላ አይልም፡፡ አሁን አጉል ለማበሳጨት እያሉ እየሄዱበት ያለው መንገድ መታረም ስላለበት የሚመለከታችሁ አካላት በተገቢው መንገድ እንድትጠየቅ ብታረጉ እላለሁ፡፡ ልጁ ያመጣው ሀሳብ ጥሩ ነው ብዙ ጠበቃዎች አሉ ይሄን ማረግ የሚችሉ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 11 месяцев назад
እናት ኢትዮጵያ ከሌላው አለም ልዩ የሚያደርጋት የተለያየ ብሄር ብሄረሰቦች ያሎት ሲሆን ይህም አለባበሳችን , አመጋገባችን , አጨፍፈራችን ልዩ ያደርጋታል ሌላው የራሷ የሆነ የቀን መቁጠሪያ ( calendar) ያላት መሆኖ , ሌላው ደግሞ የ13 ወር ፀጋ በሚባል ወራቶቻችን አለላት , የዛሬን አያድርገውና ሽንፈትን የማትወድ እራሷን ያስከበረች በልጆችዋ የተከበረች ነበረች ግን ምን ያደርጋል ያሳዝናል እናት አገራችን ኢትዮጵያ ልዩዩዩዩዩ ናት 💚💛❤️ ሰላምሽ ይብዛልኝ እማይዬ
@abgamer0099
@abgamer0099 11 месяцев назад
ኢትዮጵያን ለየት የሚያደርጋት እኔ የበቆሎ ዘር ነኝ እኔ የስንዴ ዘር ነኝ እያለ የምንባላ ልዩ ህዝቦች ስላሏት ነው😂😂😂
@peasalem
@peasalem 11 месяцев назад
1. ኢትዮጵያ የራሷን የዘመን አቆጣጠር የምትከተል አገር ብትሆንም፤ በዓለማችን በአንድ ዓመት 13 ወራት ያላት ብቸኛ አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት። 2. ከከባህር ጠለል በታች 125 ሜትር (410 ጫማ) ያለው ዝቅተኛው የመሬት አካል እንዲሁም በፕላኔታችን ላይ ካሉት በጣም ደረቅ እና ሞቃታማ ቦታዎች ብቸኛ የሆነው ዳሎል የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው።
@abejedaba
@abejedaba 11 месяцев назад
ሙስሊምና ክርስቲያን ጋር ያለው መስተጋብር እና እየተራበ እየተቸገረ ተመስገን የሚል ህዝብ ስላላት
@user-nk2lz9ju7h
@user-nk2lz9ju7h 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ የረሷ የሆነ ፊደልና ቁጥር ያላት ሐገር ናት እንዲሁም ቋንቋ ያላት ናት
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 221 тыс.