Тёмный

🔴ዛሬ ሀዋ ተጣላችኝ ስጦታ አልግዛህልኝም ብላ እር ምን ይሻልኛል🤕🙏 

Jamal huseen
Подписаться 205 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

17 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 661   
@somoksa2031
@somoksa2031 5 месяцев назад
ወርቅ ይገባታል ሃዋ የምትሉ 👍👍
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 5 месяцев назад
ጀማል ግን ቃል ገብተሀል ወንድ ልጅ ከወለድሽ ወርቅ በወርቅ ነው የማረግሽ ብለሀል እኛ ሴቶች አንረሳም 😂❤
@aminatahmed7770
@aminatahmed7770 5 месяцев назад
ሳህ
@aminatahmed7770
@aminatahmed7770 5 месяцев назад
ወንድ ልጅ ተሁን
@LubabaHusien-xc2od
@LubabaHusien-xc2od 5 месяцев назад
አወ ብሎ ነበር
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 5 месяцев назад
ሳህ የኔም ጥያቄ ነው በቀለበት ሊሸውዳት 😂😂😂
@fentaye9663
@fentaye9663 5 месяцев назад
ተይጂ በኖሮ ዉድነት ልጁን ልታሳብቸዉ ነዉ ተከባከባት ከዚ የበለጠ ምን ያግት
@user-jc8gx6vc5h
@user-jc8gx6vc5h 5 месяцев назад
ይገዛ እምትሉ ላይክ አርጉ ክክክክክ በዛውም እኔን አበረታቱኝ ውዶችየ 🎉🎉🎉
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 5 месяцев назад
ላይክ አረኩ ግን እኔ አልሰማሁም😅😅
@user-vr9ue4kg5j
@user-vr9ue4kg5j 5 месяцев назад
አወ እውነቷነው. ሀዊ. ወንድ ልጅ. ከወለድሽ. ብሎ ቃል ገብቷል እኮ አታፈግፍግ እንጅ ቃል ቃል ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 5 месяцев назад
አዎ ገብተሀል ጀማል ወድ ልጅ ተወለድሽ ወርቅ በወርቅ ነው እማረግሽ ብለሀል ያገት ና የጆሮ ጨምረሕ ግዛላት 😂😂
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 5 месяцев назад
ቃል ቃልነው ጀማል ግዛላት ሀዋየ ወርቅካልግዛ ወርቅሺን ደብቂ😂😂😂😂አምልጭ🙈
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 5 месяцев назад
አወ ቃል ገብተህ ነበር ቃልህን ጠብቅ ጀማል ለሚስትህ ያልሆነ
@milikam3918
@milikam3918 5 месяцев назад
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እናተን ሳይ ሰላም ይሰማኛል እውነት ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይባርካችሁ ❤❤❤
@jemilabintislam9390
@jemilabintislam9390 5 месяцев назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ. አላህ ይጨምራላችሁ. ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ❤
@user-qg2wm3op3d
@user-qg2wm3op3d 5 месяцев назад
አሜን
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 5 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 5 месяцев назад
አሚንያረብ
@RutaTube472
@RutaTube472 5 месяцев назад
ግዛላታ ፍየል መግዛት ብቻ ነው እዴ ሴት ልጅ 1አበባ ብትሆን እራሱ ስጦታ ትወዳለች 😅🚶‍♀️
@user-ej2pw8se5h
@user-ej2pw8se5h 5 месяцев назад
ፍትህ ለስርቶኞች እስኪ በየሚድያ ደምፅ እንሁናቸው
@fentaye9663
@fentaye9663 5 месяцев назад
በጣም ነዉ የተከባከባት የምር
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 месяцев назад
ሠህ ወሏሂ ኢዲ አሥመሥሏዉ የለዴ ተዉባ
@fentaye9663
@fentaye9663 5 месяцев назад
@@sofyamohamd1215 ለኛም ከስደት መልስ እደዚ አይነት ባል ይስጥን ብሪቸን ብቻ እምበላ ሳይሆን እኛንም መከባከብ አለበት የመዲም ጪህት እሪሲቸን አናግቶታል
@albkomedia-2886
@albkomedia-2886 5 месяцев назад
ምጣዱን እዳሰብር ሳገዛ ሀዉይ እዳታሰብሪ ይገዛላት ሀውዬን የኔ ፍልቅልቅ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 5 месяцев назад
አወ ብላሀል አቅም ከሌለህ ያደረክላትይበቃሻል ሀውየ በዚሁ ተደሰቱ
@user-bb1gm9sm9q
@user-bb1gm9sm9q 5 месяцев назад
ይበቃሻል የማሒረ ማም ሙሰሊም ሴት ባሎን ከአቅም በላይ አታሰቸግረም
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 5 месяцев назад
ማሻአላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ አሚቲ የኔ ጣፋጭ ❤የኔን ልጅ ትመስላለች❤🎉🎉🎉
@samra1261
@samra1261 5 месяцев назад
እውነት ነው ጀማል ወድልጅ ከወለደች ብለህ ቃል ገብተሀል😂😂😂😂
@madeenasayed3079
@madeenasayed3079 5 месяцев назад
መሻአላህ ሀዋ አምሮብሻል ጀማል ቃልቃል ነው ስለዚህ ግዛላት❤❤❤❤❤❤
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 5 месяцев назад
ማሻአላአላህፍቅራችሁንይጨምርላችሁ❤🎉❤🎉❤❤❤ ጀምእንኳንሀዋናእኛምአንረሳም ወርቁንመግዛትአለብህግዛ🙄
@fentaye9663
@fentaye9663 5 месяцев назад
ቀል ገብተሀል ግዚላት🤔🤔🤔🤔
@43xgddvdg29
@43xgddvdg29 5 месяцев назад
ኣወ ልክነሽ ሃዋ ጀማል ቃል የገባሃዉን ግደታ ማረግ ኣለብህ ለዚህ ኣብቅቶህ ቃልቃልነዉ ያልከዉን ኣርግላት
@MohamedNoor-zj1xh
@MohamedNoor-zj1xh 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህይጨምርላችሁ ማሂር ቁርአን ሀፊዝ አላህያርግላችሁ ለኡማውጠቃሚ❤
@user-fi5hs5lr8s
@user-fi5hs5lr8s 5 месяцев назад
የኔማር እምርብሎብሻል እግዚአብሔር በፍቅርያኑራችሁ❤❤
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 5 месяцев назад
አወ ወድልጅ ከወለድሺ ወርቅ እገዛላታለሁ ብለሀል ግዛ በቀለበት ልትሸውዳት እደዛ ብሎ የለም ካልሆነልክ ቃል አለመግባት ነበር አይደርስም መስሎክ ነበር እደ😂😂😂😂😂😂
@MadenaAyalu-gg4ms
@MadenaAyalu-gg4ms 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ይብዛ ጀማል ለሚስቱ የለው ክብር ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ አሚቲ የኔ ማር ብል አፊያ
@user-dv6uh8gm1e
@user-dv6uh8gm1e 5 месяцев назад
ማሻአላህ ደስትላ ላችሁ ግን ሀዋአ ቀማመጥሺ ንአሳ ምሪ
@user-bk3wi2kp3b
@user-bk3wi2kp3b 5 месяцев назад
ጀምየአታረሳሳወርቅብለሀልግዛ❤❤❤ተወስኖል
@keyalove6945
@keyalove6945 5 месяцев назад
❤❤❤ፍቅራቹ ያምራል ታስቀናላቹ ጀማል ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ይላል🎉
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂አላየሺም አድስ ነሺ በስድብ ሲያጥረገርጋት😅😅😅😅😅😅ስድባቸዉ እራሱ ሲያስጠላ😮😅😅
@mastallbisset9682
@mastallbisset9682 5 месяцев назад
😊😊😊
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 5 месяцев назад
@@senaytdessey9762 አሁን ወን ልጅ ሥለወለደችለት ነው ክክክክክክ
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w 5 месяцев назад
ባልና ሚሥት ናቸውኮ በፍቅር መካከል ጠብ አለ በዛ ላይ ፖራክ ነው ብለሽ አስቢ​@@senaytdessey9762
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 5 месяцев назад
😅😅
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 4 месяца назад
😂😂😂😂 ምጣድ ሰበራሽን እዛው አይ ጀማል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ውደታ እስከጀነት አይለያችሁ በጣምምም ደስስስ ትላላችሁ
@user-tg4vf3dr6b
@user-tg4vf3dr6b 5 месяцев назад
በተረፍ አወዳችሁ አለሁ. አሙቲ. የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 5 месяцев назад
ማሻአላህ ሥታምሩ ልጆቻችሁንም አላህ ያሣድግላችሁ ወርቁንም በቅርቡ ገዝተህላት ማየት እፈልጋለን
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ሀዊይ እንዃን ለዚህ አበቃሽ ማሂር ሥ አሚቲ ቆንጆ ሥወድሽ
@ancanc5863
@ancanc5863 5 месяцев назад
አሏህን ፍሩ አትሸወዱ። እድህ እትናና መስለሺየወጣሺወ እረተው ደናቺን አይፈቅድም
@KhanKhan-dc8yo
@KhanKhan-dc8yo 5 месяцев назад
ሀውየ ውድድድ የኔ ቆጆ ጀሙ የሳቃችን ምጪ ሀገራችንን ባሀላችንን ተስታውሱናላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-kj7ee
@Tube-kj7ee 5 месяцев назад
ስታስቁ😂😂 እደው ማሻላ ሀዋም አምሮባታል
@medi45672
@medi45672 5 месяцев назад
ፍቅርራችሁ የስቀናል ማሻአላህ ጎበዞች😘😘😘
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 месяцев назад
ሀዉይ መሽአላህ ቤቢን አሏህ ያሣዲገዉ መሽአላህ ወልዶ ለመሣም ያብቃን ያላገባነዉ
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ሰውነትሽ ምንም አልጨመረ አምሮብሻል❤❤❤ እና ወርቅ ደሞ ሲኖረው ይገዛልሻል
@NNNNNN-ko7yl
@NNNNNN-ko7yl 5 месяцев назад
ማሻአላህማሻአላህ ደስስስስስ ስትሉ ወላሂ አላህፍቅሩንጨምሮጨማምሮ ይወፍቃችሁያረብ
@tawakan9600
@tawakan9600 5 месяцев назад
ማሸ አለህ ሀዊዬ አምሮቢሸል ተምረለቹ አለህ ኡነተኘ ፊቅር ኢስከ ጀነት ይወፊቀቹ❤ ጀማል ቀልህን ሙለ
@alimat3599
@alimat3599 5 месяцев назад
አሚንንያረብ❤❤❤❤
@rabiawali1915
@rabiawali1915 5 месяцев назад
ማሻአላህ እንኮን ሰላም መጣሻ ሀዉይ አወን ቀልገብተሀል ግዛ ጀማል
@Tab-sj2zr
@Tab-sj2zr 5 месяцев назад
ማሻላህ ማሻላህ አላህ ይጨምርላችሁ እረ ለስር ቤት ድምፅ ሁን ወንዲም
@umukeramyoutube8543
@umukeramyoutube8543 5 месяцев назад
ግዛላት ዋ እንሷ ሁለት ልጆቺን ስታክ የለምደ. ይገዛላት እምትሉ በላይክ ወላሂ ግዛላት❤❤👍👍
@userasd5115
@userasd5115 5 месяцев назад
ሀዉየ,ሠዉበአዉነዉ,የሚያጊጠዉ,ቀሥየ,እያለ,ይገዛል🎉🎉🎉ማሻአላህ,አሚቲማር
@user-uv8yp7qn8l
@user-uv8yp7qn8l 5 месяцев назад
ጀም ያገሬ ልጅ ቃልህን አክብር ሚጣ የኔ ቆጆ ልጀን መሰለችኝ❤❤❤❤
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 5 месяцев назад
የእኔ የዋህ ማርያምን የዋህ ሰው የተባረከ ነው ሁለቱም ተገናኝተዋል እኔ ብልጥ ሰው አልወድም❤❤❤❤❤❤
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 5 месяцев назад
مشالله مشالله مشالله ሀዉሽአምሮብሻል ጀመልደሞግዛላትቃልየገበሀዉን ሥጦታፍቅርይጨምራል በተረፈበርቱ ለኛምለሥደተኞችቀንአዉጣልንያረቢየሠዉንማየትብቻአታደርግብን🤲🤲
@user-jx6ey3pt5o
@user-jx6ey3pt5o 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደሰ ሰትሉ ወላሂ ❤❤❤❤❤❤
@user-mj1ww9jx1g
@user-mj1ww9jx1g 5 месяцев назад
ወርቅ ግዛላት ወድልጁ ከወለደች ብለህ ነበር ይህው ወድልጁ ከነቃጭሉ ዱብ አደረገችሁ ሀዋ ቆጁት❤❤❤❤❤❤❤
@Halnbv
@Halnbv 5 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ ውዴታችሁን አላህ እስከጀተል ፊርደውስ ወልአዱኒያ ወልአኼራ አይለያቹህ💐💐💐💐
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 5 месяцев назад
ሚድያ አታውጡ ማሻአላህ 🥰አባቱንመሣይ
@user-gy3np3vg3i
@user-gy3np3vg3i 5 месяцев назад
ቃልህን አክብር ጀማል
@saragezachw8083
@saragezachw8083 5 месяцев назад
ዴሰ የላለ ፈጣሪ ፈቅርን የጨምርላቺላሁ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 5 месяцев назад
ወይኔ ሽፎንሽን እንደት እነደወደድኩት ሀዎ ማሻ አሏህ
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i 5 месяцев назад
በመጀመሪያ ማሻ አላህ ሀዋ አምሮብሻል ❤😂😂😂ምጣድ ሰባራሽ ይቅር አላለም
@user-el3hk3so1e
@user-el3hk3so1e 5 месяцев назад
ወድ ልጂ ከነ ቃጭሉ እኮ ነው ያመጣችልህ ወርቅ ይገባታል ሆሆሆሆ
@taibahassen717
@taibahassen717 5 месяцев назад
እሸስበራዉይቅር፡ወርቁይገዛላት፡ግድነዉ፡ቃልአይለዉጠ ጥ❤❤
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 5 месяцев назад
ወሏሂ ሃዋ አመስግኚ አስቦ ቀለበት ማምጣቱ ራሱ ያስደስታል😊 የኔ ለመጀመሪያ ጊዜ በወንድ ልጅ አይኑን ላይኑ አሳይቼ ሽቶም አላለኝ ያውም ሳኡዲ ሆነን እየሰራን😢
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 5 месяцев назад
ማሻላህ ስታምሩሩሩሩሩ🥰🥰🥰አላህ እኛንም ለዚህ ያብቃን ያረብ
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 5 месяцев назад
ማሻአላህ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
@fatimahfrdosa4395
@fatimahfrdosa4395 5 месяцев назад
ማሸአላህ አምሩባታን እዳተ አሊውን ያብዛው
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 5 месяцев назад
😂😂❤❤❤❤❤ጎበዝ ለሴትልጅ ክብርየሚስጥ በጣም እወዳለሁ አሏህያክብራችሁ ወደችየ የሚያሚሽ ፍቅርንይጨምርላችሁ ሴቶችየም ለባሏችንቁሁኑላች እንሁንላቸው ሌላ እዳይመኙብን እኛኳን ሴቶች አንታማም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marifazw7969
@marifazw7969 5 месяцев назад
ጀምየ በል ግዛላት ቃል ገብተህ ተሆ እኔ አልሰማሁም
@Human-kind-fear-Allah
@Human-kind-fear-Allah 4 месяца назад
Mashaallah Mashaallah umri nuf walin dheradha❤❤❤🎉🎉congratulations my beautiful couple family ❤❤💞💞💐💐🎊🎊🎉🎉
@user-tf1tr1lc2y
@user-tf1tr1lc2y 5 месяцев назад
መሸአላ በጣም ደስትላላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@fffq8735
@fffq8735 5 месяцев назад
መሻአላ ስታምሩ❤❤❤❤
@ishraqaphone299
@ishraqaphone299 5 месяцев назад
ጀማል ያንተ ቀልድ እኮ ታምራላችሁ ማሻ አላህ❤
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 5 месяцев назад
ወላሒ ስቄ ሞትኩኝ እዴት ያጠጣሽ አጠጣኝ አላለችም ኪኪኪኪኪኪኪ
@kwaa9870
@kwaa9870 5 месяцев назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube 5 месяцев назад
ተይጂ ሀዋ ኑሮ ተወዳል እኮ ቀለበት ቀሚስ ገዛ በቂነወ ደሞ ሶስት ፍየል በልተሻል😂😂
@user-zo4bu1uo8z
@user-zo4bu1uo8z 5 месяцев назад
አላህ ያሳድግላችሁ ልጆጃችሁን❤❤ማሻአላህ❤🎉
@sadeahitys3126
@sadeahitys3126 5 месяцев назад
ግዛላት❤❤❤
@alhamdulilahi
@alhamdulilahi 5 месяцев назад
ማሻአላህ ጀማል ቆንጆ ሚስት ነዉ ያለህ አልሀምዱሊላህ በል❤
@user-ti5sm1zh2f
@user-ti5sm1zh2f 5 месяцев назад
ሃውይ በጣምአምሮብሻል ውንድልጅ ለሚስቱ ሞራሏልንሲጠብቅላላ ሁልጊዜ ሙሽራነው የምኮነ እድፅጌርዳ አበባ የምትፍካው እክብካቢህን አታቋርጥ ጅሚ አችም እሱ ይምፍልገው ለመሆን ኩኒለት ብሬክስ ሃበሻውን አቡ አሙራን በጣም የምወዳቸ ለሚስቶቻቸው ክብርአላቸ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 4 месяца назад
ጀማል ምርጥ ባል ሀዋየ ማሻአላህ አምሮብሻል ስወዳችሁ❤❤❤❤
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 5 месяцев назад
አሚቲ የኔ ዉድ ጀማል ግዛላት
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 5 месяцев назад
ሀዊይ ቀሚሡ ማሻ አላህ ነው በጣም ያምራል
@hawa7349
@hawa7349 4 месяца назад
የኔማሮች ሥካን መሠላም ወጣሺ መኩሸዋ😊😊😊
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 5 месяцев назад
ያላወዴ❤ቃልኪዳኑንፈፅመውው❤
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂ጀማል ወርቁን ግዛ ቃልገብተሀል ስገዛምአሳየን እንዳትዋሽ 😂😂😂😂😂ይግዛ ዲምፃችንይሠማ
@user-bl9cb1ge8x
@user-bl9cb1ge8x 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ ደስ ስትሉ
@birtukantube8571
@birtukantube8571 5 месяцев назад
ሀዋ አምሮባታል❤😂
@hayathayat7349
@hayathayat7349 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ውዶቸ
@user-hq2yi4ef3l
@user-hq2yi4ef3l 5 месяцев назад
በጣምደስትላላችሁ አላህይጨምራላችሁ❤❤❤መሻአላህ መሻአላህ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 5 месяцев назад
ወርቅ መግዛት ነበረብህ ጀማል ወንድ ልጅ ወልዳልህ ሴት ልጅ ስጦታ እንወዳለን እንኩዋን ወልዳ እና እና የቻልከውን ግዛላት ለሚስትህ በተረፈ ደስ ትላላችሁ😍❤
@LaylaHBSH
@LaylaHBSH 5 месяцев назад
ማሻአላሀዋየ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 5 месяцев назад
ግዛላት ጀማል አልበለዛ እዳሠጪዉ ምጣድ ሠበራዉን ሀዊየ 😂😂😂😂
@amenhhabshah5498
@amenhhabshah5498 5 месяцев назад
😂😂😂
@seadahusin634
@seadahusin634 5 месяцев назад
​@@amenhhabshah5498እውነትግን ሲወልድ 40ቀንሙሉ ፆምነውችየኔው ሀዳ ብወልድይሄንያህልግዜይቆይይሆን አይይ
@JameelaJameela-di4ln
@JameelaJameela-di4ln 5 месяцев назад
😅😅😅😂😂😂😂
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 5 месяцев назад
@@seadahusin634 እድትሴትወልዳ40ቀንእስተሞላትድረስ በፍፁምከወድመድረስየለባትም❌❌❌👈👈
@user-sg2xn1pb9j
@user-sg2xn1pb9j 5 месяцев назад
ለምን?? እንድህ የሚል ሽሪአዊ ሕግ አለ እንደ? ከወሊድ ደም ከፀዳች ችግር እንደሌለው ነው የማውቀው
@user-ee4nb8un5p
@user-ee4nb8un5p 5 месяцев назад
ማሻአላህ ታምራላችሁ አሚቲ የኔቆጆ❤❤❤❤❤
@labeba3450
@labeba3450 5 месяцев назад
ማሻአላህአምሮባችኋል❤❤❤❤
@user-kj3js7wy3y
@user-kj3js7wy3y 5 месяцев назад
ማሻ አላህ እሙ ማሂር
@Kobo7089
@Kobo7089 5 месяцев назад
ጀማል ወርቅ እገዛለሁ ወዲ ከወለዲሽ አላልከን እየጠብቅን ነው
@GiasBd-kh8uh
@GiasBd-kh8uh 5 месяцев назад
አይይይይጀማል፣ደስተላላቹሁ
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 месяцев назад
ሀዋ አምሮብሻል ማሻ አላህ ❤❤
@user-us2wo1xu7e
@user-us2wo1xu7e 5 месяцев назад
ጎበዝጀማል🥰🥰🤣🥰🥰ማሮችችች❤❤❤
@sukariabdualrahman2519
@sukariabdualrahman2519 5 месяцев назад
Amiiiiin Amiiiiin Amiiiiin ❤❤❤❤❤❤❤ Mashallaahaa tabarkallaah bayee namati toolaa
@mimim9982
@mimim9982 5 месяцев назад
ለምን ትሸሻለህ ኬክ አልበላም ብለህ በድንጋጤ በላህ ሀብሀቡንም ከፈተው ክክክክክክክ ትገዛለህ ቃል ገብተሀል ወንድ ከሆነ ወርቅ በወርቅ ጠግም ግዛላት ሀዋ ይገባታል ❤❤❤❤
@user-tw4ht7uz6t
@user-tw4ht7uz6t 5 месяцев назад
እናተም አላህ ያሳዲግላቹ
@user-dm3ko7rh3l
@user-dm3ko7rh3l 5 месяцев назад
አዎ ቃል ገብተሀል እኔ ምስክርነኝ ሰምቻለሁ አላህ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@user-dx6em6zo3v
@user-dx6em6zo3v 5 месяцев назад
ሀዋን ስወዳት ወላሂ የኔ ፍልቅልቅ
Далее
Старый Дим Димыч вернулся😱
00:16
ረዱን እነ ቃል ፊት አሽኮረመምኳት
17:23
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
Просмотров 4,9 млн
Они нас подслушивают😁
0:52
Просмотров 5 млн
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Просмотров 9 млн