Тёмный
No video :(

🔴የማስተዋል ወንደሰንና ካሌብ ጋብቻ እና የአማርኛ ፊልሞች ዘጠኝ ሞት፣ የሱፍ አበባ፣ ወዳጅ፣ ሌባና ሌባ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 137 тыс.
50% 1

የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
🔴የማስተዋል ወንደሰንና ካሌብ ጋብቻ እና የአማርኛ ፊልሞች ዘጠኝ ሞት፣ የሱፍ አበባ፣ ወዳጅ፣ ሌባና ሌባ | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

16 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@watcher6397
@watcher6397 8 месяцев назад
እምምምም ይሄ እኔም ጋር አለ ፣እናቴ ስትሞት በጣም ማልቀስ ስለማፍር ዋጥ አደረኩት ፣ ለችግር ወይም ለሀዘን መሸነፍ አልወድም የ20 አመት ሰው ነበርኩ ፣ እህቶቼ ያው እንደየስሜታቸው በጣም አልቅሰዋል። ግን አዕምሮዬ ጭራሽ ስራ ከማቆሙ የተነሳ ለ7ወር ያህል ምን እንደምለብስ እንኳን አያስተውልም ነበር ሰዎች ቢነግሩኝ እንኳን አልገባ አለኝ መጨቅጨቂት ነገር ከየት እንዳገኘሁት እንኳን አላውቅም። እናቴን ፣ ሳስባት ግን 27 ዕመት አለፈ ዛሬም አለቅሳለሁ ለሰከንድ እንኳን ሳይቆይ እንባዬ ይወርዳል።
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 8 месяцев назад
ዳሎል ነገሮችን የምትረዳበት መንገድ ያስደምመኛል🙏
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 8 месяцев назад
ባባዬ ፍጣሪ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርው
@AlemAlem-uw7bd
@AlemAlem-uw7bd 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ እናእንሳሮ
@EssentialEssential-uu9gb
@EssentialEssential-uu9gb 8 месяцев назад
እወነት ነው አኔ ወንድሜ ሲሞትብኝ አላምንክም ደረቄ ነው የቀረህት ሊልች እህቶች ወንድሞች ሳላቅሱ አኔ ምን አላልቀሰኩም ዛሬ ሳስበው እባዬ መቆጣጥረ ያቅተኛል አሁንም 6አመት ሆኑት እኮ የማገኘው ነው የሚመሰልኝ ወንድሜ ነፍስህ በአፀድ ገነት ያኖርልኝ 😢😢
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 8 месяцев назад
የኔ እህት አይዞሽ የኔ ውድ
@ayufahey3616
@ayufahey3616 8 месяцев назад
Ayezosh
@destadejene2753
@destadejene2753 8 месяцев назад
I just lost my sister five months ago I'm broken 💔 my life changed completely, and lost the meaning of life. I'm still thinking that she will come back to us. I how you are feeling,and share your pain. Please God give us some strength and healing 🙏❤
@DanialGzaw
@DanialGzaw 8 месяцев назад
😢
@yohannestarik9726
@yohannestarik9726 8 месяцев назад
አይዞን እህት አለም
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 8 месяцев назад
የሱፍ አበባን እና ወዳጅ አይቼዋለው ለእኔ አንደኛናቸው ዋውውውውው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 8 месяцев назад
ሑለቱም ፊልሞች ዋው ናቸው የሱፍ አበባ እና ❤️ወዳጅ❤️ዘጠኝ ሞት በጣም ነው የወደድኳቸው የነማስተዋል ፊልም ነው የሚመስለኝ መስከረም ከሰራቻቸው እንሳሮ እና የሱፍ አበባ
@user-co8rv5nm8g
@user-co8rv5nm8g 8 месяцев назад
እውነት ለመናገር 9 ሞት ፊልምን አይቼ ነው በልጅነቴ የተለየችኝን ውድ እናቴ አስቤ ቢሮ ውስጥ እርርር ብዬ ያለቀስኩት! ሚገርመው ደግሞ እናቴ የሞተች ግዜ እኔም ምንም ስሜት አይታይብኝም ነበር ምንም ዝም ብሎ በደመ ነፍስ ነበር ምንቀሳቀሰው ሳድግ ትልቅ ሰው እየሆንኩ ስመጣ ግን ለምን የኔ እናት ለምን እያልኩ ውስጤ እርርር ይል ነበር ስምሜቴን የሚጋራ ፊልም ነው በጣም ድንቅ ብቃትና ትወና ነው እናመሰግናለን!
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 8 месяцев назад
Egziabher yabertash
@user-ir7sq6gf7o
@user-ir7sq6gf7o 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ በጣም የወደድኩት ፍልም👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@mixawonjimixa1795
@mixawonjimixa1795 8 месяцев назад
ዘጠኝ ሞት ኡፍፍ በጣም ገራሚነው እኔም ሰው ሲሞት አላለቅስም ማልቀስ ጡሩነው ይወጣልህሀል ነገር ግን አለማልቀስ ልብ ይሰብራል ሀዘኑን መርሳት መጽናናት አይቻልም
@aziza2714
@aziza2714 8 месяцев назад
ከአንድ እስከ 4 ድረስ አይቸዋለሁ ሀሪፍ ናቸው🥰ግን ዘጠኝሞት የሚለውን ፊልም መሆኑን ረስቸ እውነት እስከሚመሥለኝ ድረሥነው በእንባ የጨረስኩት የራሤን ታሪክ የተሠራ ነው የመሠለኝ😢😢እናትን ማጣት የማይድን የልብ ስብራትነው 💔💔💔💔💔
@tiyaare4960
@tiyaare4960 8 месяцев назад
የሱፍ አበባን እና ወዳጅ አይቼዋለው ለእኔ አንደኛናቸው ዋውው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 месяцев назад
ስለተለቀቁ ፊልሞች በጣም ቆንጆ ነው የልፋታቸውን ዋጋ ፈጣሪ ይክፈላቸው በጥም ቆንጆ ፊልም ናቸው ታሪኩ ባን ነብስህን ይማረው
@NagariwMedia
@NagariwMedia 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና በስንቱ❤❤❤ አረ ኮመንቱን ላይክ አርጉ❤❤❤
@user-tu8zz6fh3x
@user-tu8zz6fh3x 8 месяцев назад
አንሣሮና የሡፍአበባ
@sebelyoutube
@sebelyoutube 8 месяцев назад
ይችን ኮሚት እምታኘቡ ፈጣሪ ይእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤ደምሩኝ
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 8 месяцев назад
እሽ
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 8 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@aregashgebere
@aregashgebere 8 месяцев назад
አሜን 🙏
@hanogg8115
@hanogg8115 8 месяцев назад
Amennnn amennnn amennnn 🤲❤
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 8 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yonasgirma3194
@yonasgirma3194 8 месяцев назад
ሑለቱም ፊልሞች ዋው ናቸው የሱፍ አበባ እና ወዳጅ ዘጠኝ ሞት በጣም ነው የወደድኳቸው የነማስተዋል ፊልም ነው የሚመስለኝ መስከረም ከሰራቻቸው እንሳሮ እና የሱፍ አበባ
@helenusman7795
@helenusman7795 8 месяцев назад
እንሳሮ እና የሱፍ አበባ በስንቱ ወዳጅ ምርጥፊልም ነው ባባዬ ቢታይ ማይጠገብና ምርጥ አክተር ነው
@yeshibedanie8792
@yeshibedanie8792 8 месяцев назад
የድንግተኛ ሞት የደሰበት ነው የሚያቀው ያልደረሰበት መፍረድ ይችላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 8 месяцев назад
😭😭💔
@user-md4wu2tk4o
@user-md4wu2tk4o 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና እንሳሮ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 месяцев назад
እኔም ዘጠኝ ሞትን እስካይ ድረስ የሱፍ አበባ 1ኛ ነበር፣ ልክ ዘጠኝ ሞትን ሳይ ሪከርዱን አሻሻልኩ፣ 1ኛ ዘጠኝ ሞት 2ኛ የሱፍ አበባ 3ኛ ወዳጅ ( በተለይ አስከሬን አልጋ ስር አስተኝቶ ምንም እንዳልተፈጠረ ህይወትን ቀጠለ የሚለው ፓርት ለፊልሙ ያለኝን ግምት አውርዶታል)
@selamterefe7056
@selamterefe7056 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና እንሳሮ ❤
@Betselot33
@Betselot33 8 месяцев назад
የመስከረም ፊልም የሱፍ አበባ አልሸጥም እንሳሮ አክቲቪስቱ ጥቁርና ነጭ 2
@Tsega21
@Tsega21 8 месяцев назад
ቀደምሽን
@ehtimulu1438
@ehtimulu1438 7 месяцев назад
እውነት በጣም ጀግና ነህ ስለፊልም ተረድተህ በማስረዳትህ እኔ ሁሌ ከሰው ጋር የምጨቃጨቅበት ጉዳይ ነበር
@dagnedagnachew5141
@dagnedagnachew5141 7 месяцев назад
Nut selam nw , alen fetar ymesgen ere tefak bik beliln ❤❤❤
@bruktyrose820
@bruktyrose820 8 месяцев назад
Babaye😭😭😭😭😭😭😭😭Nebs yemar❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍🙏
@user-wn3rh9vw9u
@user-wn3rh9vw9u 8 месяцев назад
ተመችቶኛል የፊልም አደራደርክ ልክነው ብየ ባላስብም ያቀረብካቸው ምክንያቶቾ ከበቂ በላይ እና በደብ እንዳሰብክበት ያስታውቃል
@mkaimakbel
@mkaimakbel 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና ወዳጅዘጠኝ ሞት በጣም ነው የወደድኳቸው የነማስተዋል ፊልም ነው የሚመስለኝ መስከረም ከሰራቻቸው እንሳሮ እና የሱፍ አበባ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 7 месяцев назад
ዋው ትንታኔህ የሚገርም ችሎታ ነው🥰👌
@Amar_meftuh
@Amar_meftuh 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና እንሳሮ 😊
@bekeman4756
@bekeman4756 8 месяцев назад
አንሳሮ እና የሱፍ አበባ🎉❤
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 8 месяцев назад
እንሳሮና የሱፍ አበባ ነው መቼም እድል የለኝም መሞከር ግን አላቆምም
@Naniya254
@Naniya254 8 месяцев назад
ዘጠኝ ሞት ላይ ደግም እኔ ያልተመቸኝ ነገር ህዳር እናቷ ሙቷ ከእራሷጋር አለመሆንን አውቀው ምንም አለማድረጋቸው በተቃራኒው ደግሞ የስራ ባልደረባወቿ ናቸው ሲጨነቁ የነበረው ከዛ ውጭ ያለው በጣም አስተማሪ ነው ዘጠኝ ሞቶ የሱፍ አበባና ወዳጅን አይቻቸዋለሁ🎉
@webitemelka2283
@webitemelka2283 8 месяцев назад
ለአንተም መልካም ቆይታ ወንድማችን እኔ እኮ ሳቅህ ነው የሚያስቀኝ😅😅😅😅
@Davidm127
@Davidm127 8 месяцев назад
የግሩም እና መስከረም ፍልም እኔም Cinimatography ይለያል ምርጥ ፍልም ነው
@papiyearsema
@papiyearsema 8 месяцев назад
አሪፍ እይታ ነው 5ቱንም አየዋቸው ጥሩ ናቸው ሮማን በፍቃዱን እና አዕምሮ ይችላሉ ሮሚን ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየዋት ደስ ብሎኛል
@sintayehuanimut2287
@sintayehuanimut2287 8 месяцев назад
yetefa gize betam arif film new
@AddissiddA
@AddissiddA 8 месяцев назад
I just watched Zetegn Mot based on your recommendation. I agree 💯. It is the best. Powerful story.
@tatekmesfinmengesha233
@tatekmesfinmengesha233 8 месяцев назад
ፊልሙን እንዳናየው መጨረሻውን ነገርከን እኮ you spoiled me
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 8 месяцев назад
የ film ደረጃ ትክክል ነው
@user-rw3nb7ts9q
@user-rw3nb7ts9q 8 месяцев назад
yesuf abeba and ensaro meskerem abera ❣❤♥
@janiytubes
@janiytubes 8 месяцев назад
እንሳሮ እና የሱፍ አበባ ነው በጣም ገራም ናቸው 😊😊
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 8 месяцев назад
ur description also on point 👌👌👌👌👌 z movies 👏👏👏👏👏
@fhkerkonjo8053
@fhkerkonjo8053 8 месяцев назад
አመሰግናለው ፊልሙን አይቺዋለው በጣም ምርጥ ነው❤❤❤
@taricakne1
@taricakne1 8 месяцев назад
የኔ ምርጥ አንደኛ ፊልም ወዳጅ በእንባ ጀምሬ በንእባ የጨርስኩት👍👍
@rozateferi8081
@rozateferi8081 8 месяцев назад
Nice info about thieves!!
@eduam2859
@eduam2859 8 месяцев назад
የሌቦቹጉድ ምገርመው እኮ መስቀሉ መክናው ላይ ተንጠልጥሎ ማን ይሰርቃሉ ብሎ ያምናል, ወዳጄ ና የሱፍ አባባ አይቼዋለው ያናሰህቸው ሀሳቦች ስናይ እየተወያንበት ነበር
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 месяцев назад
የሱፍ አበባና ወዳጅ ሌባናሌባ ዋዉዉዉ❤🌹❤🌹
@RaniRani-vt7se
@RaniRani-vt7se 8 месяцев назад
የሱፍ አበባና በስንቱ
@rainman1775
@rainman1775 8 месяцев назад
Hey dallol entertainment!!! Thanks for the #1 movie you ranked (zetegn mot)!! What a wonderful movie. Thanks man
@bluekal9706
@bluekal9706 8 месяцев назад
Memejemeriya betam adenakihe negn filemune eko negereken menune eneyew lelela gize bezu ataberaraw
@user-md2rx7hz8p
@user-md2rx7hz8p 8 месяцев назад
Aytenewal D/r Yesufe Abeba betam Gerami Film new
@karenasress9976
@karenasress9976 8 месяцев назад
እንሳሮ የሱፍ አባ❤❤❤❤❤❤❤❤
@michaeltolera9097
@michaeltolera9097 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ ,እንሳሮ ......እኔ ግን የቃቂ ውርዶት ትያትር ላይ በደንብ ነው የምወዳት መስኪን
@tsediyemar
@tsediyemar 8 месяцев назад
እንሳሮ እና የሱፍ አበባ❤❤❤
@ZabibaNegn-sd5fg
@ZabibaNegn-sd5fg 8 месяцев назад
እዉነት ❤❤❤❤
@GreenColor-km4pu
@GreenColor-km4pu 8 месяцев назад
የነማስተዋል፣ የፊልም ማስታወቂያ ነው።
@AlmAlamm-cm2ny
@AlmAlamm-cm2ny 8 месяцев назад
በጣም ጥሩአርገዋል ሥጋቤቶች😍😍😍
@Numby163
@Numby163 7 месяцев назад
እንሳሮ እና የሱፍ አበባ🎉❤
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh 8 месяцев назад
እውነት ነው ምርጥ ነው
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 8 месяцев назад
Dalole intertement new✌️
@samketnegatu1914
@samketnegatu1914 8 месяцев назад
My faviorit utuber
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n 8 месяцев назад
የሱፉ አበባ እና በስንቱ መስከረም አበራ የሰራቸው ❤❤❤
@hannahussen4662
@hannahussen4662 8 месяцев назад
1, Yesuf Abeba 2, Tikur ena Nech 2 ( Black&White-2)
@amanuellikasa3449
@amanuellikasa3449 8 месяцев назад
የአዳም ቃል እና የሱፍ አበባ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 8 месяцев назад
😂😂😂 ኮሜቶች የአህያ ጭራ ሰርጀሪ ሆኖ እንድሆን በምን አውቃለሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይኮምቱ 😂😂
@ydidiyaabera-cf4nz
@ydidiyaabera-cf4nz 7 месяцев назад
ሽልማቱ.ለእኛስ
@user-ef2qb2vs2t
@user-ef2qb2vs2t 8 месяцев назад
አክቲቪስቱ & የሱፍ አበባ
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 8 месяцев назад
የአዳም ቃል እና ከፍቅር በላይ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 8 месяцев назад
ማስተዋል እና ካሌብ ❤️❤️ በጣም የተዋጣ ፍቅር
@christiantube9033
@christiantube9033 8 месяцев назад
በስንቱ & መሰሮ
@anurye
@anurye 8 месяцев назад
You’re already explained that the story of those movies,so what’s left to watch.
@nab-tube1452
@nab-tube1452 8 месяцев назад
የአዳም ቃል ና የሱፍ አበባ❤❤
@user-yh2go2sn4d
@user-yh2go2sn4d 8 месяцев назад
በስንቱ እና የሱፍ አበባ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 8 месяцев назад
ለፊልሙ የሠጠህዉ አስተያየት ልክእኔዉስጥያለዉነዉ ❤❤❤❤
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 8 месяцев назад
ጥሎብኝ. ኛውውውውው የሚል ዘፈን አልወድም😩
@solomonw.9291
@solomonw.9291 7 месяцев назад
ሌባና ሌባ የሚለው ፊልም ደካማ ጎኑን ያየህበት ጥሩ ነው አንድ ያላየኸው ትልቅ ስህተት አለ ትንሽ ፓርት ግን ትልቅ ስህተት ለትውልድ የማይጠቅም ኢትዮጵያ ዊነትን የማይወክል ፓርት አለ እሱን ባለማየትህ በጣም ይገርማል አምስተኛ መሆን የሚገባው ነው ከንደገና እየው
@Hanabtseb
@Hanabtseb 8 месяцев назад
አሪፍ ነው 😍😍😍😍😍😍😍
@watcher6397
@watcher6397 8 месяцев назад
ኧረ የእውነት ታሪክ ልንገራችሁ ውጭአገር ነው ባልና ሚስት ከተፋቱ በኋላ ሚስት ጓደኛውን አገባች ፣ ስለዚህ በዛም የተነሳ ራሱን ገሏል
@LoCoCreative
@LoCoCreative 7 месяцев назад
Yesuf abeba lene 1gna nw 👏👏 cinematogrpher slhonku
@addisualemayhu3961
@addisualemayhu3961 8 месяцев назад
አልሸጥም እና እንሳሮን❤
@gizewasers5509
@gizewasers5509 8 месяцев назад
እኔ የብዙ ግዜ ተሳታፊ ነኝ ግን አበረታተህኝ አታውቅም ቋሚ ኮማችና ላይክ ቪዲዮህን ተከታታይ ነኝ እኛንም አበረታታን እንጂ
@toybamuhammed
@toybamuhammed 8 месяцев назад
አክቲቪስቱ እና የሱፍ አበባ እጠየን ልሞክር
@Menki-1994
@Menki-1994 8 месяцев назад
እንሳሮ እና የሱፍ አበባ ባገኛት ደስ ይለኛል
@user-yo6sq1ej3f
@user-yo6sq1ej3f 7 месяцев назад
Ate lij bexam new widek gin selamta yasixelanyal atenim mayet tichalo😅
@samketnegatu1914
@samketnegatu1914 8 месяцев назад
My faviourte
@user-pl8jl8yv7v
@user-pl8jl8yv7v 8 месяцев назад
Gerume 1 new yehlale❤❤❤
@mulukesemaw
@mulukesemaw 8 месяцев назад
የሱፍ አበባየ ና አዳም ቃል
@shewaregaabera5289
@shewaregaabera5289 8 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና የእኔ ምርጥ ፊልም እንሳሮ
@mercyAzig1621
@mercyAzig1621 7 месяцев назад
ማስተዋል ወንደሰን ቀለበቱን ያላደረገችው ከልብሷ ጋር ማች ስለማያደርግ ነው😂
@Naniya254
@Naniya254 8 месяцев назад
ዋው ድምፅ❤
@Henok19216
@Henok19216 8 месяцев назад
Besntu ensaro yesuf abeba 🎉🎉🎉🎉🎉
@shetiegatew9843
@shetiegatew9843 8 месяцев назад
እንሳሮ እና ጥቁርና ነጭ በተለይ እንሳሮ በጣም ነው የምወደው
@Tesu_g
@Tesu_g 8 месяцев назад
አክቲቪስቱ እና እንሳሮ 🎉🎉
@Eldana23
@Eldana23 7 месяцев назад
እንሳሮ እና የሱፍ አበባ ❤ 12🙏
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 8 месяцев назад
ካሌብ እኮ ባለትዳር እና የልጅ አባት ነበር ተፋቶ ነው ከመቼው ከመቼው😅😅
@Worku23
@Worku23 7 месяцев назад
የሱፋ አበባ እና እንሳሮ❤❤❤
@cimunesantm52
@cimunesantm52 7 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና እንሳሮ🥰🥰🥰
@afritubee
@afritubee 7 месяцев назад
ensaro and e suf abeba❤🎉🎉
@user-fp9en7io8l
@user-fp9en7io8l 7 месяцев назад
የሱፍ አበባ እና እሳሮ ❤❤❤❤
@hannanigusu3905
@hannanigusu3905 8 месяцев назад
እንሳሮ, የሱፍ አበባ, ጥቁር እና ነጭ
@rachelgebreabezgi7397
@rachelgebreabezgi7397 8 месяцев назад
Awo yehe ye lebnet style ale amena silkna dewmozen teserkalhu lezawm tilk sewuye nachew
Далее
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 1,7 млн
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 1,7 млн