Тёмный
No video :(

🔴የሜላት ነብዩ ፈርሷል የተባለዉ ትዳርና የጃፒ አስፋዉ መሸሻ ልጅ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 195 тыс.
50% 1

Minoxidil dallolgebeya.c...
0946418242
🔴የሜላት ነብዩ ፈርሷል የተባለዉ ትዳርና የጃፒ አስፋዉ መሸሻ ልጅ | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

1 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@user-wq2lk4ru2n
@user-wq2lk4ru2n 5 месяцев назад
አንተ ልጅ ግን አመለካከትህን እንዴት እንደምወድልህ የእውነት❤ ስለ ሜሉ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z 5 месяцев назад
ከሁሉም ስለሜላት እዉነቱን በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤️❤️❤️
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 5 месяцев назад
እውነት ነው::
@derejemuskrat2978
@derejemuskrat2978 5 месяцев назад
አንተ ልጅ ስብእናህ በክፉ ያልተቃኘ እግዚአብሔርን የምትፈራ ለሰራ የምትተጋ አርአያ የሆንክ ኢትየጲያዊ ነህ ተባረክ
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. 5 месяцев назад
አንተ ልጅ አስተዋይነትህ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በዚሁ ያፅናህ
@TinsaeGetaneh-vb2bb
@TinsaeGetaneh-vb2bb 5 месяцев назад
ማርያምን ሜሉ ከባሏ ጋር ስላየሀሗት ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 5 месяцев назад
1,አፄ ምኒልክ 2,ባልቻ አባ ነፍሶ እንኳን አደረሳችሁ 🙏
@tgaarefre
@tgaarefre 5 месяцев назад
What about ras alula abanega
@TaraKosha-ir9cp
@TaraKosha-ir9cp 5 месяцев назад
Axe mililk Belcha Abe nibeso
@Gelagaymedia
@Gelagaymedia 5 месяцев назад
@@tgaarefre እሱም አለ ግን ሁለት ጥቀሱ ስለተባለ ነው😂
@mahletsolomon2943
@mahletsolomon2943 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@alemgenanaw5840
@alemgenanaw5840 5 месяцев назад
ሶሻል ሚድያ ላይ ካየኋቸው እንዳንተ አስተዋይ ልጅ አላየሁም እይታህ በሙሎ ድንቅ ነው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ምስጋና ይድረሳቸው በርታ።
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 5 месяцев назад
በጣም
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 5 месяцев назад
ኦ ጃፒዬ በጣም ደስ ብሎኛል እንደገና ስትስቅ በማየቴ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 5 месяцев назад
መቼ ሳየስቅ ቀርቶ ያውቃል
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
ስለሜሉ ደስ ብሎኛል በተለይ ከባሏ ጋ ስላየዋት ❤❤❤ ያዝልቃቸው❤ጂጂ ልክ ነህ ዓድዋ ሲመጣ ልትረሳ የማይገባ ናት❤ባለችበት ጤና እድሜ ይስጣት❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 месяцев назад
የኔ እናት ሜሉየ ለቤ ተሰብሮ ነበር😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@RutaTube472
@RutaTube472 5 месяцев назад
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ ደመሩኝ❤🌹🥰👍
@tirhasweldu3321
@tirhasweldu3321 5 месяцев назад
Amen Amen Amen ❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 5 месяцев назад
አሜን ❤❤❤
@peacelove4778
@peacelove4778 5 месяцев назад
አሜን
@bettybete586
@bettybete586 5 месяцев назад
Amen
@tigistzorilla6403
@tigistzorilla6403 5 месяцев назад
Amen
@user-pu8mt7ty4o
@user-pu8mt7ty4o 5 месяцев назад
ተለያዩ ማለት እኮ አንድ ላይ አይታዩም ማለት አይደለም ተዋልደዋል እኮ እያሰብን ሜሉ የሴት ልክ ነሽ❤❤❤
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 месяцев назад
አጤ ምንሊክ , ባልቻ አባነፍሶ ደጅ , አዝማች ሳፉ( አባ ነፍሶ) , ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ, ራስ ሚካኤል, ራስ ቢተወልድ ተሰማ ናደው ........ እልፍ ናቸው ክብር ለጀግኖች አባቶቻችን 💚💛❤️
@fenanwendy4523
@fenanwendy4523 3 месяца назад
Paa ጎበዝ👏
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 5 месяцев назад
ወንድሜ ይህ አስታዋይ እነትህ አይጥፋብህ በነገር ሁሉ ይባርህ ጌታ መልካም ነገር አለህ 🙏🙏
@user-oe9sg8vq5k
@user-oe9sg8vq5k 5 месяцев назад
ከሽቶው ይልቅ እግዚአብሔር በሚያቀው አንድ ላይ ስለየዋቸው ደስ ብሎኛል ሜሎ ደስታሽ ይብዛ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 месяцев назад
የስደት እህቶች ወቶ ከመቀርጥ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ማሌትዬ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤
@natanemu9304
@natanemu9304 5 месяцев назад
መለያየት ማለት እኮ,አለመገናኘት አደለም በመሀላቸዉ ልጅ አለ
@emiyeee1490
@emiyeee1490 5 месяцев назад
ሜሉ የሰው ወሬና አሉባልታ ማይበግራት ጀግና ጠንካራ የሴቶች ተምሳሌት የኔ የዋህ ሜሉዬ ስወዳት ወላሂ የኔ ማር ትዳርሽን ይባርክልሽ ልጅሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ከዚህም በላይ ትሰሪያለሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 месяцев назад
ሜላት ትእግስት የችግር ቁልፍ ነው።ያችም ሴት አንቺ ነሽ።አሁንም አላህ መልካምነቱን ሰላሙን ያብዛልሽ❤❤🙏
@shewi3943
@shewi3943 5 месяцев назад
ኑቲ ግዛ እና አሳየን ሜሉዬ ጠንካራ ሴት ለሚጮሁ ውሾች ጆሮዋን ያልሰጠች ጥበበኛ ሴት ናትዐብዙዎቹ ሴት አርቲስቶች ፎቶ እየተነሱ ከመልቀቅ ውጪ ምንም ለትውልዱ ሚያበረታታ ስራ ሲሰሩ አናይም ሜሉ ግን ጀግና ናት🙏
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 5 месяцев назад
ንጉስ ጦና❤ባይመራም እሱ የኢትዮጵያ ልጅ ጀግና ነው ሌሎቹም ጀግኖቻችን አሉ❤
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 5 месяцев назад
ካዎ ጦናምርጡ ❤️❤️💕
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 5 месяцев назад
አትርሳ አብሮ ልጅ አላቸው።ታዲያ ለምን ሁለቱም ቀለበታቸውን አላደረጉም ቀለበት ብዙ ነገር ይነግራል።
@reyuyenu340
@reyuyenu340 5 месяцев назад
Their body language is also its a bit off they are newly wed but they don’t even have body affection
@user-tk9zf4ve3f
@user-tk9zf4ve3f 5 месяцев назад
ተባረክልን ኢትዮጵያ ጥሩ እይታ አለህ ወደፊት የበለጠ ትልቅ ቦታ እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ! ቀጥልበት።
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 5 месяцев назад
ጃፒዬ የልጅክ አባት ያርግክ እድሜ ከጤና ይስጥክ
@abaskedir4082
@abaskedir4082 5 месяцев назад
ባልቻ አባ ነፍሶ እና ራስ አሉላ
@gojjamazmeraw645
@gojjamazmeraw645 5 месяцев назад
1,ባልቻ አባ ነፍሶ አፄ ምኒልክ Happy Adwa
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 месяцев назад
እውነት ብለሃን አድዋን ስናስብ ከጀግኖች አባቶቻችን በኃላ ትንቢት የተነበየች እጅጋየሁ ሺባባው( ጂጂን) አለማስታወስ ማርያምን ጤነኛ ያልሆነና ምንም ስለእናት አገር ኢትዮጵያ የማያውቅ ነው
@naimatube2312
@naimatube2312 5 месяцев назад
አድዋ ❤ የአፍሪካ ታሪክ ነው አድዋ የእኛ ነፃነት ነው ። አድዋ የጀግንነት መማሪያ ነው ተምረናል ጀግንነትን ፣ አድዋ ነፃነታችን ነው ፣ አድዋ ይህ ታሪካችን ነው እኛ ኢ/ያዊ ኣንድ የሚያደርገን ❤ ሰላም ለሀገራችን ! ፍትህ ለአማራው ህዝብ ፍትህ ለደሞቼ 😢 ምንም ለማያውቁት አማራ ህዝብ 😢
@yiftuseraashagre4368
@yiftuseraashagre4368 5 месяцев назад
ዳክተር ጎበዝ ነህ አስተዋይ ነህ ስራህ ምን እንደሆነ ስሰማ የስራህ ፀባይ ፖዘቲፍ እንድታስብ አድርጎሃል በጣም ነው የማከብርህ!!
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 месяцев назад
እናት ሀገር ኢትዮጲያ እንኳን አብሮ አደረሰን ለዓድዋ ድል መታሰቢያ ቀን 💚💛❤
@tsionmulugate891
@tsionmulugate891 5 месяцев назад
ስብእናህ በመልካም መሰረት ላይ ነው ለብዙዎችም ትተርፋለህ አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን።
@ArsemaDemeke-rq6gm
@ArsemaDemeke-rq6gm 5 месяцев назад
ጃፒ መድሀኒአለም ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ የአባትህን ነፍስ በገነት ያኑርልን
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy 5 месяцев назад
የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነጻነት ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ካጥንት
@bilisumahunde8015
@bilisumahunde8015 5 месяцев назад
ምርጥ ወንድም ነህ አስተዋይ የተረጋጋህ የምትሰጠው ሀሳብ ራሱ ማስመሰል የሌለበት ነው ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏
@tsedalehabtwolde1595
@tsedalehabtwolde1595 5 месяцев назад
ምን አይነት ጥሩ ሰው ነህ አቅራቢው ሰምህን አላቀውም ባጠቃላይ ጥሩ ሰውነህ ተባረክ 🙏🙏❤❤
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 5 месяцев назад
ማን ውለታቸውን አስበ ኢትዮጵያውያውነት ስሜት ካላቸው በስተቀር በውነት ክህደት ነውእናመስግናለን ጅጅ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ስለተውሽልን 🇨🇬🙏🇨🇬
@belamesfin3844
@belamesfin3844 5 месяцев назад
የእኔ ቆንጆ በጣም አዝኜ ነበር ከትዳርሽ የተፋታሽ መስሎኝ በእውነት ከልቤ ነበር ያዘንኩት ፈተናዋ በዛ በማለት በጣም ተሰምቶኝ ነበር አሁን እውነታውን ስላየሁት እግዚሐብጤር ይመስገን ጀግኒት ሽቶ በስም ማዘጋጀት ጀግኒት ብዬሻለሁ፡፡ በርቺ እናመሰግናለን እውነታውን ስለአሳወከን
@seyatube5967
@seyatube5967 5 месяцев назад
በፊት ጨርሼ ነበር ማይህ በጣም ስለምወድህ አሁንም በጣም በተጨናነቀ ሁኔታውስጥም ብሆን የቪደዎችህን አርእስ አይቼ ብቻ ላይክ አደርጋለሁ❤❤❤
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 5 месяцев назад
አፄ ሚኒሊክ አፄ ዮሀንስ ባልቻ አባነፍሶ አንተ በጣም አስተዋይ ነህ የምታቀርበው ፕሮግራም የሰውን ነውርና ድክመት አሟሙቀህ ከማቅረብ ይልቅ በሀሰት የተለቀቁትን እያሳፈርካቸው እውነቱን ስለምትነግረን እናመሰግናለን
@yasintamene2726
@yasintamene2726 5 месяцев назад
@አፂ ሚኒሊክ
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou
@SurprisedIslandRetreat-sp1ou 5 месяцев назад
እውነት ነው ጅጅ የኔ ልእልት ስወዳትኮ አፈር ልብላልሽ የኔ ጀግና እውነት ብለሀል ወንድማለም አባት እህቶቻችን ለኛ ብለውነው ህይወታቸውን የሰጡትን ነፃ ያወጡን።
@user-hu8ei6nf4i
@user-hu8ei6nf4i 5 месяцев назад
ይገርማል ዛሬ ነው ፕሮግራምህን የተከታተልኩት ንግግርህ በማስረጃ ስለምታቀርብ ሁሉም ሃቀኛ ነው ደስ ብሎኛል እደግ ተመንደግ በቅርቡ እነሰይፉ ፋንታሁንን ትበልጣለሁ ግን ግን አለባበስህ ና ሰላምታህን አስተካክለህ ቅረብ
@user-cq3iv2gc3t
@user-cq3iv2gc3t 5 месяцев назад
አለባበስህ ማለት ምን ለብሶ ይምጣ?
@daycome5639
@daycome5639 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል የሜላት እግዚአብሔር ይመስገን አንድ የማቃት ልጂ ከባልዋ ጋር በሰው ምክኒያት ተፋታለች እና ወሬ እያወራን በመሀል ከባልሽ ጋር ታርቀሽ ልጆቻችሁን አብራቹሁ ብታሳድጉ ደስ ይለኛል ስላት ተጣላችኝ
@liyatras965
@liyatras965 5 месяцев назад
የውነት አስተዋይ ነህ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
@selamterefe7056
@selamterefe7056 5 месяцев назад
ኑቲዬ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ያክብርክ ጂጂዬን ስላሰብካት ❤❤❤ልክ ነክ ይሄ ሙዚቃዋ ምንም አይነት ቃላት ተጠቅመክ መግለፅ እና ማብራራት ብትፈልግ የማትችለው ነገር ነው።ብቻ ዝም ብለክ እየተደነክ እና እንባህን እያፈሰስክ የምትሰማው የአድዋ መታሰቢያ መዝሙር ነው 😢😢😢 ጂጂዬን እግዚአብሔር ባልችበት ይጠብቅልን የኛ የኢትዮጵያ እንቁ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@nahiiimind
@nahiiimind 5 месяцев назад
1, ባልቻ አባ ነፍሶ 1,ንጉሥ አፄ ሚሊሊክ 🙏
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 5 месяцев назад
ይህች ሜላት እግዚአብሔር ሀይልና ፅናትን ይስጣት ሁሌም በእመቤቴ ያመነ ብኦርቶዶክስ የፀና መቸውንም አያፍርም ❤
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f 5 месяцев назад
ራስ ሚካኤል አሊ ደጅ አዝማች ብልት ሳፎ እራስ መንገሻ ዮሐንስ ❤
@vcli1507
@vcli1507 5 месяцев назад
ሜሊዬ ሁሊም ያንቺን ደስታ እና የዘቢባን ማየት ምኞቴ ነው❤❤❤❤❤❤
@MestawetAdane
@MestawetAdane 5 месяцев назад
ስለ ሜሉ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ot8jg3hs6b
@user-ot8jg3hs6b 5 месяцев назад
ሜላት እንኳን ደስ እለሽ አሳየን እንደተወራለት ማወቅ እንፈልጋለን በጉጉት ነው የምንጠብቅህ
@abebazenabu3941
@abebazenabu3941 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተመልካም ወጣት መልካምስብእናህንሳላደቅ አላልፍም❤❤❤ሜሉየከባልሽጋር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😍😍😍😍😍😍
@Freet1521
@Freet1521 5 месяцев назад
ሜላት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ምንም ሳያጎብጥሽ ሳትሰናከይ በርቺ❤❤❤❤
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 5 месяцев назад
የ12 አመት ልጁ ያባለገው ደግ ተቀረፀ ባለጌዎችን እድህ ባደባባይ ማጋለጥ ነው እሰይ የውጪ ሀገር ህጎች እኮ ደስ ይላሉ ድንጋጌው
@user-nt1wb9qe6c
@user-nt1wb9qe6c 5 месяцев назад
ሺ ጊዜ ሰው ቢያነሳ ቢጥልህ ሁሌም ኦ/ር ያበረታሀል
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 5 месяцев назад
አፄ ሚኒሊክ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ባልቻ አባነፍሶ እና ሌሎችም የኢትዮጵያ የቁርጥ ልጆች የጥቁር ህዝቦች ፈርጥ ተካፍለዋል
@zemendejjazmach1537
@zemendejjazmach1537 5 месяцев назад
1. መንግሻ ዮሑኒስ 2. ሜካኤል አሊ
@tebibumedia
@tebibumedia 5 месяцев назад
1,ባልቻ አባ ነፍሶ 2,ራስ አሉላ
@Mesibirhanu00488
@Mesibirhanu00488 5 месяцев назад
1. አፄ ምኒልክ 2. ባልቻ አባ ነፍሶ እንኳን አደረሳችሁ
@roseawk6631
@roseawk6631 5 месяцев назад
፩ኛ)አፄ ምንሊክ ፪ኛ)እቴጌ ጣይቱ ፫ኛ)ቀኝ አዝማች ባልቻ...እና ሌሎች ጀግና አባት እናቶቻችን ስላስጠበቃችሑት ክብር ነፃነታችን እስከመቼውም በኢትዮጵያ ስም እናመሰግናለን!!!🙏 እምነት ዳግም ሰላማችንን ይስጠን!!! ለመላው የሐገሬ ልጆች በሰላም፥በጤና፥ሰስኬት ኑሩልኝ!!! ❤❤❤❤❤❤❤
@yfuffufyff5713
@yfuffufyff5713 5 месяцев назад
አያድርስ ነው ድንጋጤዉ የስዉዬዉ መናገር አቅቶታል ልጆቹን ሚስቱን አሰብኩኝ ልጆች ትምህርት ቤት መሄድ ይከብዳቸዋል ሚስት ከማህበረሰቡ መቀላቀል ይከብዳታል አስቡት ለዛዉም ከእኛ ማህበረሰብ
@hiwitsi-rut2685
@hiwitsi-rut2685 5 месяцев назад
1,አፄ ምኒልክ 2,ባልቻ አባ ነፍሶ 3,ራስ መንግሻ
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 5 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሁልም አንተም ድንቅ አመለካከት ነው ያለህ
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 5 месяцев назад
ሜልዬ እንካን ደሰ አለቨ በጣም ነው ምክታተሌህ በርታ ከሌባኖስ ከመዳም ቅመም
@tedrosgebre7246
@tedrosgebre7246 5 месяцев назад
አባቶች ስጋና ደም ከፍለው ለምድራዊ ኑሮ ነፃነት አምጥተዋል ኢየሱስ ግን ደም ናህይወቱን ከፍሎ ከምድራዊም ከዘላለምም ሞት ነፃ አውጥቶናል ስሙይባረክ ጌታችን።
@p.talshiferaw5737
@p.talshiferaw5737 5 месяцев назад
ምን አገናኘው?
@leyuworkdemissie8950
@leyuworkdemissie8950 5 месяцев назад
መግዛትም አለብህ ማበረታታት ነው መልካምነትዋ ክፉነገር እንኩዋን የማይወጣት መልካም ሴት ናት እግዚያብሄር ይጨምርልሽ
@muleyentertainment23
@muleyentertainment23 5 месяцев назад
1,አፄ ምኒልክ 2, እራስ አሉላ አባነጋ 3,ባልቻ አባ ነፍሶ
@alemmisganaw3817
@alemmisganaw3817 5 месяцев назад
በሜላት ነብዩ ላይ የሰጠህው አስተያየት ትክክል ነው አርቲስቶች ለመታወቅ ሲሉ የማይደረግ ነገር ያደርጋሩ ስለሆነም ለራሳቸው ሆነ ለመጪው ትውልድ ማስተማር ይጠበቅባቸዋል ግን አልተጠቀሙበትም
@martawoldetensay5654
@martawoldetensay5654 5 месяцев назад
የማከብርህ ወንድሜ ቅንነትህ ደስ ይለኛል በርታ
@user-bm1ij6ei7g
@user-bm1ij6ei7g 5 месяцев назад
እካን አምላክ ረዳሽ እህቴ ጥሩ ቤተስብ ነው ያለሽ
@user-nq9zd7ll4q
@user-nq9zd7ll4q 5 месяцев назад
እና መልሳ ልትታረቅ ትችላለች ታረቀች ማለት አልተለያየችም ማለት ይቻላል ለማንኛውም እንኳን ታረቁ የተዋለደ ሰው አይራራቅም
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 5 месяцев назад
ሜልዬ አሁንም ሀሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ
@user-dq1hv7zt4s
@user-dq1hv7zt4s 5 месяцев назад
ክብር ላለፉም ላሉም ጀግኖች አባቶቻችን❤
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 5 месяцев назад
ወዬኔ የአገሪ ሰወች እደው ይህን የመሰለ ሰውዬ ብልግና ደግ አረጉ እንካን አወጣት ምን አለ እደዜህ አዬነት ብ ልግና ሜሰሮት ጠርገው ባወጣቸው ምነው እያን ከመዳም ቅመም ብወሰዳን
@user-yf8zg2os8i
@user-yf8zg2os8i 5 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ ነህ ወደነፈሰበት አለመንፈስህ ደስ ያሰኛል! ስለዚህ ሽቶውን ሪቪው ቢደረግ ትልቅ ስራ ነው! በውጭው አለም እኮ የተለያየ ምርቶችን ሪቪው አድርገው በሚሰጡት ኮመንት ገበያተኛውን በቀጥታ ምርቱን ለመገብየት ቀለል ያደርግለታል። በዚህ ሙያ ብቻ የሚተዳደሩ ሰዎች አሉና በርታ እልሃለሁ።
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 5 месяцев назад
እሱ ተልክስክሶ ሚስቱን በአደባባይ አሳፈራት አወይ እኛ ኢትዮጵያዊያን ወዴት እየሄድን አረ እመቤቴ ይቅር ትብለን ።።።
@zahraz2257
@zahraz2257 5 месяцев назад
አንደኛ ራሥ አሉላ ሁለትኛ ራሥ መኮንን የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@samiraali8482
@samiraali8482 5 месяцев назад
ምኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ጁጁየ ናፍቆታችን❤❤❤❤❤❤❤አደዋ ነፃነታችን🇪🇹🇪🇹💕💕🇪🇹💪💪💪😊
@tsion3656
@tsion3656 5 месяцев назад
ሳያት ደምሴ ቆንጆ ከቀና ልብ ጋር ሜላትዬ የኔ ደርባባ ሁለታችሁም ተባረኩ
@martateshome7559
@martateshome7559 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ኑቲ. 1 ባልቻ አባ ነፍሶ 2 ራስ አሉላ አባነጋ
@wowo-rahme
@wowo-rahme 5 месяцев назад
አሚን ወዴሚ ድዋ ያስፈልገናል ክፋታችን በዝቶ ነው እደዚ የሆነው አላህ ይርዳን ለሁላችንም ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 5 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ነፍሳቸውን ይማር አፄ ሚኒሊክ 🙏🙏🙏 ባልቻ አባ ነፍሶ 🙏🙏🙏
@ferryAdferry
@ferryAdferry 5 месяцев назад
አፄ ምኒልክ እና ባልቻ አባ ነፍሶ
@natefkedu3393
@natefkedu3393 5 месяцев назад
ቆንጆና እናት የሆነች ሚስት እያለህ አይ ሀበሻ እርምጥምጥ
@asterbiruk3247
@asterbiruk3247 5 месяцев назад
አንተልጅ ብዙ መልካም ሀሳብ አስተማሪ ስለምታቀርብ አመሰግናለሁኝ
@Alexoman
@Alexoman 5 месяцев назад
ዳሎል❤❤ አፄ ሚኒሊክ ባልቻ አባ ነፍሶ ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 5 месяцев назад
በግልፅ ማሳየታቸው ጥሩ ነው። ሁሉም ሠው ይማርበታል
@AddisFamily23
@AddisFamily23 5 месяцев назад
1,ራስ መንግሻ ዮሑኒስ፣2ራስ ሜካኤል አሊ❤❤❤
@tutuz8920
@tutuz8920 3 месяца назад
ልክ ነች በህግ ሳይጣራ ፎቶ ማሳየት አይቻልም ሁሌ ጥቁር ሲሆን ያሳያሉ ነጭ ከሆነ አያረጉም
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 5 месяцев назад
ጃፒዬ የኔ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግልህ
@kelemeworkbaweke1170
@kelemeworkbaweke1170 5 месяцев назад
Aste Minilik and Balcha Aba Nebeso
@yeruktesfa139
@yeruktesfa139 5 месяцев назад
1/// ራስ መንገሻ 2/// ዩሀንስ ራስ ሚካኤል ቡሀላ ንጉስ ሚካኤል የሆነው 3/// ራስ አባተ ያለው
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 5 месяцев назад
ምርጥዬ ይቱብ በር አርሴማን በርታልን ❤
@matusala8322
@matusala8322 5 месяцев назад
ሚስት የድርግቱ አፀያፊነት አላወቅችም ወይም ድርግቱ ተባባሪ ናት:: ውጭ አገር በልጆች ላይ ቀልድ የለም ::
@samdan-ie7zn
@samdan-ie7zn 5 месяцев назад
የኔ ውብ ሴት ሜሉዬ እራሴን እንኳን አልወድም አንቺን ስወድሽ❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ የኔ ልእልት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለመጀመሪያ ከኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ ሽቶ ላስመጣ ነው
@zahraliban5714
@zahraliban5714 5 месяцев назад
እውነት ነው ካገሩ ይወጣ ሞኝ ነው ደቆሮ እንኳን ውሻ ቀርቶ ይነክሰዋል ዶሮ።
@rutaalem5023
@rutaalem5023 5 месяцев назад
1,አፄ ምኒልክ 2,ባልቻ አባ ነፍሶ 3,ደጃዝማች ገረሱ,ጄ/ል አሉላ አባነጋ , ራሰ መንገሻ
@arditube5698
@arditube5698 5 месяцев назад
እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ባለቤቴን በጣም በጣም እወደዋለሁ አክበረዋለሁ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ በሚስት ቦታ ብሆን 100%ራሴ ነኝ ላይቭ ላይ የማደርገው
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 5 месяцев назад
ኢትዮጵያ ያለ መስሎት ነው የሚጨማለቀው ህግ የሚከበርበት ሀገር ነው ያለህው ሂሳብህን ታገኛለህ
@habtamubala6134
@habtamubala6134 5 месяцев назад
ባልቻ አባ ነፍሶ እንኳን አደረሳችሁ
@user-mp3ph1nl1z
@user-mp3ph1nl1z 5 месяцев назад
እስይ እስይ እስይ እህቴ ድስ ብሎል
@user-fm1tu5hb2k
@user-fm1tu5hb2k 5 месяцев назад
የሜላትን ነገር ግን እየኖሩ ልታሳየን መስሎን የወልደ እኮ አይልያይም አብረው እየኖሩ አይደለም በተጋቡ በሳምንቱ የተጸነሰው ሳየወልድ መፋታትን መቃወም አለብን ሜላት ቢዝነስ ምትችለውን ያህል በሰውነቷ በሂወቷ ላይ ምታመላልሳቸውን ለምን አታስተውልም ለሴቷ ልጇ በተለይ ከባድ ነው ለትዳር ጥሩ እይታ አይኖራትም።
Далее