Тёмный
No video :(

🔴ከአስፋዉ መሸሻ ያገኘሁትን በሙሉ ሰጠኋት - EBSTV | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 66 тыс.
50% 1

ዳሎል ገበያ dallolgebeya.c...
0983705957
🔴ከአስፋዉ መሸሻ ያገኘሁትን በሙሉ ሰጠኋት - EBSTV | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

26 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
ኢሄን ልጅና ኤላ ቲዩብን የምወዳቸው በምክንያት ነው ዳሎል ምርጡ በዚሁ ቀጥል አንበሳው❤❤ እንዲህ ያሉ ዩቱዩበሮችን ነው መከታተልና ማበረታታት
@user-rb6oq2qc4c
@user-rb6oq2qc4c 5 месяцев назад
እኔ ለረሱ ❤❤❤
@coffee_lover8
@coffee_lover8 5 месяцев назад
I agreed!
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 5 месяцев назад
Betam 🎉🎉🎉
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 5 месяцев назад
U are great 👍 👌 👍 👌
@nab-tube1452
@nab-tube1452 5 месяцев назад
በትክክል
@neba77
@neba77 5 месяцев назад
የእውነት የሰዎችን ደስታ ማያት እንዴት ያስደስታል ወንድሜ። ክብረት ይስጥልኝ እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ይስጥህ።ልክ ነህ አስተውለን ካየን ብዙ የሚናስደስታቸው ሰዎች በዙሪያችን አሉ።
@mimit4032
@mimit4032 5 месяцев назад
God bless you 😍😍😍
@livetube8317
@livetube8317 5 месяцев назад
ተባረክ አንተ መልካም ሰው። ሌላ ጊዜ ግን ሄደክ ከምን እንደደረሰች ጠይቃት አደራ😘
@aregashgebere
@aregashgebere 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ የእውነት መልካም ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ 🙏❤️
@elcomegalaxy3854
@elcomegalaxy3854 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክ የኔ ወንድም ያስፍቲንም ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን😭🙏
@jerrywolde5893
@jerrywolde5893 5 месяцев назад
ቃል የለኝም እግዚያብሄር ይባርክህ!!! የልጅ ቱን ህይወት ስለቀየርክላት። ቃላት በሙሉ ሰነፉብኝ ።
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 5 месяцев назад
እንደ አንተ የሉ ወጣቶችን የብዛልን እግዚአብሔር ይሰጥህ ❤❤
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 5 месяцев назад
የመስጠት ችግር ያንተ ብቻ አይደለም አንተ እንውም መልካም ሰው ነህ፡፡ ነገር የመስጠት ፀጋህ እንዲመለስ መፀለይ ነው
@user-we8kd3wh6e
@user-we8kd3wh6e 5 месяцев назад
ያንተ ደግሞ ይለያል የውነት ምናይነት ሰው ነህ 😢❤ይችልጅኮ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ታመሰግንህ ይሆናል
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 5 месяцев назад
መቄዶንያ የአረጋዊያን ማዕከል ነፍስ ይማር አስፊቲ ተባረኪ ኑቲ👏
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 5 месяцев назад
ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሆን ነህ።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 5 месяцев назад
ጥሩ ሰው መሆንህ ከምታገኘው ለሌሎች መርዳትህ እግዚአብሔር ጤና በረከት እድሜ ጨምሮ ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ዳሎል ኢንተርቴመንት የሁልጊዜ ምርጫችን ይሁን
@SamuelMengesha-fg6tm
@SamuelMengesha-fg6tm 5 месяцев назад
መቄዶንያ የአረጋዊያን ማህበር ተባረክ! እግዚአብሔር ይባርክህ!
@addisalemtesema6035
@addisalemtesema6035 5 месяцев назад
አገዘአብሄር ይሰጥህ የሚጉልብን አየመሰለን መሰጠት አንፈራለን ግን ከሰጠን በሃላ ያለው አርካታ በጣም ደሰ የሚል ነው
@emumulatu7028
@emumulatu7028 5 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ!!!ሁሌም መልካምና ቅን አመለካከት የለህ ነህ መማርህም ጠቅሞሃል።ተባረክ
@feetlewert5225
@feetlewert5225 5 месяцев назад
ተባረክ የእንዳተ ያሉትን ወጣቶችን ያብዛልን የአስፌቲን ነፍስ ይማር
@Sabit33
@Sabit33 5 месяцев назад
ያችን ልጅ ከካሜራ ጀርባ ድምጦን ሰማሆት
@hayathayat2324
@hayathayat2324 5 месяцев назад
ወላሒ በጣም ነዉ የማዴቅህ የማከብርህ ፈጣሪ እዲሜ ጤና ይስጥህ
@mesretmulugeta7682
@mesretmulugeta7682 5 месяцев назад
አንተ አስተዋይ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ማልተዋል ይስጥህ ❤❤❤❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ስታምር የኔ ውድ ጀግና ነሽ በርቺ ላንተም አላህ ጨማምሮ ይስጥህ!!!
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጨምርልክ ወድማችን በርታ
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 5 месяцев назад
❤❤❤አቤት ሰወድህ ጠንከራ ወጣትነህ ዶክተር ገናብዙትሰራለህ በርታ
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንድሜ እህቴ በርች
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 5 месяцев назад
የእኔ ቆንጆ ቀና ብላ እንኳን አታየውም ስራ ስራውን ብቻ ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
@user-uw1eu7vl8i
@user-uw1eu7vl8i 5 месяцев назад
የተባረክ ሰዉ ነህ የምር ጥሩ ልጂ ነህ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 5 месяцев назад
እውነተኛ ስጦታ እንደዚህ ነው ከመከባለል የጸዳ❤❤❤❤ ዘመንህ ዘርህና ስራህ የተባረከ ይሁንልህ ወንድሜ
@user-qf7yz7iq1o
@user-qf7yz7iq1o 5 месяцев назад
ጎበዝይብዛልህ የአመቱ ምርጥ
@rahelgebessesse2728
@rahelgebessesse2728 5 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ሌላ ሰው እንዳያታልልሽ ተጠንቂ ስታምር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@mikem783
@mikem783 5 месяцев назад
ዘመንህ ይባረክ ! መልካም መሆን ለራስ ነው።
@user-kd6qn8fz4g
@user-kd6qn8fz4g 5 месяцев назад
እዉነት ለመናገር ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ መስጠት ደስ ይላል አይደል
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 5 месяцев назад
ስወድክ ተባረክ ዘር ማንዘርክ ይባረክ ሁሌም ሰጪ ሁን የልጅ አዋቂ ነክ ምኞትክን ሁሉ ጌታ ያሳካልክ በዘመንክ ሁሉ ስኬታማ ሁን ❤❤❤❤❤
@eshettefera5637
@eshettefera5637 5 месяцев назад
ዪቲ ወንድሜ ያሀገሬ ልጅ 💚💛❤️መስጠት ያስተማረን ክርስቶስ ነው እራሱን በመስቀል ያዋለ❤❤❤መንጠቅ ደግሞ የጠላታችን የዳቢሎስ ነው። እናም ወንድሜ ስንሰጥ ዳቢሎስ ይከፋዋል ይበሳጫል ስለዚህ ትርፍህን ሳይሆን ካለህ ላይ ለግስ አካፍል።ከዚያም የድንግል ልጅ እየሱስ በሰጠከውይሰጥሀል 💚💛❤️
@user-ud3vp5sh6f
@user-ud3vp5sh6f 5 месяцев назад
እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ከዚህ በላይ መልካምነት የለም በወጣ አትረፍርፎ ይሙላልህ
@tejitumengesha4553
@tejitumengesha4553 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ሰማያዊ ፀጋን ምድራዊ በረከትን ያጎናፅፍህ ዶክተርየ😘😘😘😘 ከልብ የመነጨ ደስ የሚል ስጦታ ነው ብዙ ታተርፍበታለህ መልሱ ከእግዚአብሔር ነው ። በመውጣት መግባትህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@OneloveJesus
@OneloveJesus 5 месяцев назад
ተባረክ ወንድማችን!! ሜቆዶኒያ Mekedoniya
@yemaleda
@yemaleda 5 месяцев назад
የእዉነት ዳሎል አንተ ከሁሉ ትለያለህ ይሔን ፀባይህን እግዚአብሔር አምላክ አይቀይርብህ አንተ መልካም ሰዉ ነህ 😊
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 5 месяцев назад
በመቆዲኒያ የአይምሮና ህሙማን ና የአረጋዊያነ መርጃ መአከል ነው 40 መታሰብያ የተከበረው❤
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሃቀኛ ልጅ ባለፈውም ለባባም የሰራከውን ብር ሰተሃል😍🙏በርቺልኝ እናቱ ነገ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን😍😍🙏
@tajuredi5146
@tajuredi5146 5 месяцев назад
ማሻላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emnetgirma6808
@emnetgirma6808 5 месяцев назад
በጣም መልካም ሰዉ ነህ በሪታ ❤❤❤
@uamamarali4794
@uamamarali4794 5 месяцев назад
የአንተ ቅንንትንየተለየህ ነው አሏህ ያቆይህ ይህን መልካም ልቦናህን አሏህ አይቀይርብህ ወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ አቦ መቀዶኒያ
@user-ql2bw5yc5d
@user-ql2bw5yc5d 5 месяцев назад
አላህ ይጨምርልህ ብሮ
@user-ys3qr6vm3k
@user-ys3qr6vm3k 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሥብከውን ሁሉ ይሙላልህ
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 5 месяцев назад
መቅዶንያ ነው አርባው የተካሄደው የአስፊቲ ነፍስ ይማር
@SabiEthio
@SabiEthio 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ያልብስህ፡ ሰዉን መርዳት በጣም ነዉ ሚያስደስተዉ ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤
@MeskeremHailu-sx6ob
@MeskeremHailu-sx6ob 5 месяцев назад
ማርያምነ አንተልጅበጣም ትለያለክ በጣምነወደስየምትለኝ ሁሌም እውነተኛመረጃነውየምታወራው❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥክ
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 5 месяцев назад
አረ አሁንም በጣም መልካም ነህ የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ
@kgkg9156
@kgkg9156 5 месяцев назад
የምር ጀግና ነህ
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የአስፋውን ነፍስ ይማር አንተንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ሰው ለሰው መዳኒቱ ነው
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 5 месяцев назад
ምርጥ ወጣት
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 5 месяцев назад
ፈጣሪ እንዳተ ቀና መልካም ሰው ያብዛልን ለሞተው ደጎ ሰው አስፋው ነብሱን ይማር እህት አንችም ጠንካራ ነሽ ለለውጥ ይሁኔልሽ
@user-lu8jn5ce4v
@user-lu8jn5ce4v 5 месяцев назад
My dear son you are a good person thank you so much for your helping her God bless you!!!
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 5 месяцев назад
አተልጅ ግን አስተዋይ ነህ ጎበዝ❤
@user-zz2io3xr3q
@user-zz2io3xr3q 5 месяцев назад
Hellow my dear you done well nice one god bless you now and then am Eritrean alot of Ethiopian and Eritran help people whch are in bad condition so thanks for what you do
@mominaomer3872
@mominaomer3872 5 месяцев назад
ደግሞ እንዴት ነው የምታምረው በአላህ የተሻለ ነገር አላህ ይወፍቃት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 5 месяцев назад
የውነተሸ ወንድም አለም ከምር እግዚአቤሔር ይሰጥልን ቀልድ አይደለም እንደዚ እህቶቻችንን መረዳት ፈጣሪ የጨመርልክ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 5 месяцев назад
አላሕ ያሥደሥትሕ
@AyneBiruk-vb4lr
@AyneBiruk-vb4lr 5 месяцев назад
ተባረክ በጣም ደስ ይላል በአስፋው ስም ይህን ስላደረክ ነፍስ ይማር
@user-gb7jy9up6i
@user-gb7jy9up6i 5 месяцев назад
ዋለ ❤እግዜብሄር ይስጥህ
@birtukanbirra8731
@birtukanbirra8731 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ኑቲዬ❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏 የአስፍዬን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን😥😥🙏🙏
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 5 месяцев назад
Love is what makes the world goes around. God bless & protect you
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 5 месяцев назад
አላህይጨምራልህጀግናነህ
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 5 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ!!! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 5 месяцев назад
በማያልቀው በረከቱ እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ በእጥፍ ተባረክ እንዳንተ አይነቶችን ቅን ልብ ያላቸውን ቅን ልቦች ያብዛልን
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 5 месяцев назад
በጣም የምንወደው ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ አርባው የተከበረው መቄዶንያ አረጋዊያን መካከል ዶክተር እግዚአብሔር እንዳንት አይነቱ የአብዛን የልጅ አዋቂ❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ:: በተለይ ሴት ልጆችን መርዳት ማገዝ እግዚአብሔርም የሚወደው ስራ ነው:: ልጅትዋም ጎበዝ ልጅ ነች :: በአስፋው መሸሻ ስም በማድረግህም ጥሩ ተግባር ነው:: እሱንም ነፍሱን ይማር🙏🏾
@godisgreat3507
@godisgreat3507 5 месяцев назад
መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል፡፡ አስፍዬ ዛሬም ፍስህ በሰላም ትረፍ!!! አስፍዬ ነፍስህ ዛሬም ድሆችን እየረዳች ስለሆነ ደስ ይበልህ፡፡ እኛም እጅግ ደስ ብሎናል፡፡
@zuzu4528
@zuzu4528 5 месяцев назад
ደስ ይላል የሰውልጅ ቀቃሉ ሲገኝ በርታልን ወንድማችን
@fanoscse2223
@fanoscse2223 5 месяцев назад
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችት እግዚአብሔር የአስፋውን ነፍስ ይማርልን። ግን እኮ እየሰጠህ ነው ከዚህ በላይ ምን ይቀርሃል በርታ።
@EheteBekele-oy8ox
@EheteBekele-oy8ox 5 месяцев назад
እኔ እማ አተልጂ በጣም ጎበዝ ነህ ይጨምርልህ የኔ ወንድም ንፁህ ነህ በረታ በምንክያት ነው እምወድህ
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r 5 месяцев назад
ኑቲዬ የኔ አስተዋይ አላህ ይጠብቅ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 5 месяцев назад
Be ewnete embaya meta egzhabehare yestehe ye Asfawene nefese yemare lela mene yebalale wow ❤
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 5 месяцев назад
ተባረክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@MeseretHaylegebrel-ds9eq
@MeseretHaylegebrel-ds9eq 5 месяцев назад
ክፉ ከመሆን ያድንክ ክፉ አትሁን ክፉም አትናገር የበዛ ሰጪም አዛኝም አትሁን በኔ የደረሰው እንዳይደርስብክ አምላክ ይጠብቅህ
@user-si2jj3dy9m
@user-si2jj3dy9m 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ልጅቱ ስተምር ቆንጂዬ❤ በወጠሃባት ሂጥፍ ድሪቡን ይስጥህ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 5 месяцев назад
ተባርክ የምር አስተዋይ ነህ
@user-ys3qr6vm3k
@user-ys3qr6vm3k 5 месяцев назад
በመቄዶንያ የአረጋዊያን መርጃ መአክል ነው የአሥፋውን ነፍሥ ይማርልን የሁሉ አባት
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 5 месяцев назад
መቆደኒያ የአረጋዊን ማህከል ነፍሱን ይማርልን አስፍዬ የኛ ደግ አባት
@user-xj3uu5us2v
@user-xj3uu5us2v 5 месяцев назад
መቅዶኒያ የአይምሮ ማዕከል ነብስ ይማር
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 5 месяцев назад
ድክተር ሰወድህ። በምክንያት ነው ተባረክልኘ የኔ ጀግና ነህ
@al1maztamera949
@al1maztamera949 5 месяцев назад
ፈጣሪ የድሮህን ይመልስልህ ሰይጣን በረከትህ ሊነጥቅህ ነው እባክህ አሸንፈው ወንድሜ
@AswaaqAlwarqa-fi8ll
@AswaaqAlwarqa-fi8ll 5 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ
@LOKB07
@LOKB07 5 месяцев назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ እኛም እንዳንተ ለማረግ ያብቃን 👏👏
@bitybity4949
@bitybity4949 5 месяцев назад
ዳሎል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርዬ ነፍስ ይማር
@Yemareyame21
@Yemareyame21 5 месяцев назад
ተባረክ ኑቲዬ❤
@user-pj2me1dy1g
@user-pj2me1dy1g 5 месяцев назад
ጎበዝ ነህ ወድሜ በርታ
@biniyampaulos2935
@biniyampaulos2935 5 месяцев назад
መቄዶንያ የአረጋዊያን ማዕከል...Blessed Bro
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 5 месяцев назад
ያ ይቅር ይቨለን እና ሌባው በዛ የእውነት የተቸገረን አና ያልቸገረው መለየት ይከቦዳል
@BethlhemeMerawi
@BethlhemeMerawi 5 месяцев назад
God bless you, You are a good person
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ወንድሜ
@hawatube4864
@hawatube4864 5 месяцев назад
ኮሜት ፃፊልህ አላውቅም ዛሬ ግን ማለፍ አልቻልኩም ምን አይነት ቤተሰብ አሳድጎህ ይሆን እንዲህ በሞት የመጣን ገዘብ አብዝተህ እንድትፀየፍ የሆንከው ያሳደጉህ ይባረኩ አንተም ካሰብከው በለይ አላህ ያድርስህ አላህ ሂዳያም ይሰጥህ ዘንድ አብዝቸ ተመኘሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 месяцев назад
ዛሬ ብቻ አደለም ባልሳሳት የታሪኩ ባባ ይሁን ሌላ ታዋቂ ሰው ሞቶ በሰራው ቪዲዮ ያገኘውን ለቤተሰብ ነው የሰጠው
@user-ox3sj8ni5d
@user-ox3sj8ni5d 5 месяцев назад
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 5 месяцев назад
እግዚእብሔር ይባርክህ ኣስፍትየ ነፍስህን በኣፀደ ገነት ያኑርልን❤😢
@teshayamanuel4132
@teshayamanuel4132 5 месяцев назад
የነበረህ መልካም ነገር አንዳታጣው ፀሎት አድረግ
@amrotehailu6655
@amrotehailu6655 5 месяцев назад
Faxare yebarekiki
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 5 месяцев назад
በጣም መልካም ነህ ወድሜ አላህ ጨምሮ ይሥጥህ
@senaytdegu3162
@senaytdegu3162 5 месяцев назад
ጌታ ብርክ ያርግህ መልካም ልጅ ነህ
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 5 месяцев назад
ጎበዝ እና አስተዋይ ነክ እኔም እዳተ ነኝ በፊት ወላሒ ወጠ ኸይረ ስራ እሮጥ ነበረ አሁን ምን ቀልቤን እዳደረቀው አላቅም ድረቅ አረጎኛል ያረብ የበፊት ቀልቤን መልስልኝ
@Addis118
@Addis118 5 месяцев назад
መቄዶንያ 👍👍👍👍👍👍🙏
Далее