Тёмный

🔴የሳምሪን አክስት አገኘናቸው🙄ፋሲል ዘራችንን አይመጥንም 😍| Kumneger ቁም ነገር 

Kum Neger ቁም ነገር
Подписаться 65 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

🔴አኑን ከሌላ ሴት ጋር ያዝኩት🙄በጠርሙዝ ፈነከትኩት😍| Kumneger ቁም ነገር
🔴ወፍጮ ቤት መስራትህ ያሳፍረኛል🙄የወፍጮ ቤቱ የፍቅር ታሪክ መጨረሻ 😍| Kumneger ቁም ነገር
🔴ኪያ ሰርፕራይዝ አደረገችው🤗ተቃቅፈው አለቀሱ😭😍| Kumneger ቁም ነገር
🔴ኪያ ተሽሏት ተመለሰች🙏አኑን ተጎድቶ አገኘነው😭| Kumneger ቁም ነገር
🔴የኪያ የመታመሟ ምክንያት😭ጓደኛዋ ሆና ተገኘች| Kumneger ቁም ነገር
🔴ኪያ በራሷ ላይ ከባድ ውሳኔ😭ወሰነች ጥላው ሄደች😭| Kumneger ቁም ነገር
🔴የህክምናው ውጤት ታወቀ😭ኪያ ልትሞት ትችላለች😭|Kumneger ቁም ነገር
🔴ያልታሰበ አደጋ ገጠመን😭ይቅርታ ልንጠይቃት ስንሄድ|Kumneger ቁም ነገር
🔴ሶፊንም በጥፊ መታችው😳😭ይቅርታ ሊጠይቃት ሲሄድ|Kumneger ቁም ነገር
🔴በጥፊ መታው ሄደች😭ደስታው ወደ ሀዘን ተቀየረ|Kumneger ቁም ነገር
🔴እውነቱን ሊነግራት ፈራ😳እናቴ ልትተዋወቅህ ፈልጋለች😳|Kumneger ቁም ነገር
🔴በሱ ምክንያት ጎዳና ወጥቼ ነበር😳ያየሁትን ማመን አቃተኝ😳|Kumneger ቁም ነገር
🔴ሶፊ ለፍቅራቸው እብድ ሆነ😳6ዓመት ሙሉ ፍቅሬን አልነገርኳትም😍
🔴6ዓመት ሙሉ ፍቅሬን አልነገርኳትም😳ልጅቷን አገኘናት😍
🔴ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ😳ፂዮን ይቅርታውን ተቀበለች🙏😍
🔴በሱ ምከንያት ጎዳና ወጥቼ ነበር😭ልጁን አገኘነው እውነታውን ነገረን|አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
🔴ክርስቲያን አፍቅሮ ሚሰቃየው ሙስሊም 🙄በድጋሚ አገናኘናቸው😭| የፍቅር ታሪክ
ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
your queries á
Haymi tube ሀይሚ ዩቱብ
Haymi tube ሀይሚ ቱዩብ
Haymi tube ሀይሚ ቲዩብ
Fekiha show ፈኪሀ ሾው
AHMU አህሙ
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
የፍቅር ታሪክ
የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
ምርጥ የፍቅር ታሪክ
yefikir ketero
Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
የሰላም ገበታ
አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
ባቡጄ
ፍቅር እስከ መቃብር, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 1, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 4, ፍቅር እስከ መቃብር ድራማ, ፍቅር እስከ መቃብር 4, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 2, ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 3, ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል 3, ፍቅር እስከ መቃብር - ክፍል አንድ, ፍቅር እስከ መቃብር ትረካ ክፍል 4
fikr bagatami
Ebs
seifu on ebs, seifu on ebs this week, seifu on ebs abdu kiar, seifu on ebs today, seifu on ebs music, seifu on ebs new, seifu on ebs thakur, seifu on ebs dr abiy, seifu on ebs today live, seifu on ebs this week full show
ዮአዳን ክፍል 22, ዮአዳን, ዮአዳን ክፍል 21, ዮአዳን ክፍል 23, ዮአዳን ክፍል 20, ዮአዳን ክፍል 1, ዮአዳን ክፍል 19, ዮአዳን ክፍል 24, ዮአዳን ሙሉ ፊልም, ዮአዳን ክፍል 16
የንስር ዐይን, የንስር ዐይን ቃና, yneser ayne የንስር ዐይን
ዱካ ሾው duka show
arada plus, arada plus አራዳ ፕላስ 2, arada plus 2, arada plus part 2, arada plus new, arada plus አራዳ ፕላስ, arada plus 3, arada plus youtube, arada plus part 1, arada plus part 3
hab media, hab media adagnu new, hab media today, hab media new, hab media ሃብ ሚዲያ part 1, hab media new 3addis radar, addis radare, addis radar youtube, addis radar ethiopia, addis radar new, addis radar tube, addis radar mediaaddis chewata, addis chewata 666, addis chewata tube, addis chewata youtube, addis chewata new, addis chewata interview, addis chewata part 2, addis chewata keguada,
eyoha media, eyoha media youtube, eyoha media new, eyoha media 2022, eyoha media ethiopia habesha, eyoha media youtube new, eyoha media today, eyoha media youtube channel, eyoha media dagmawit, eyoha media interview
ale tube,silehiwot tv,EBS,DONKEY TUBE,arada, በኢቢኤስ,eyoha media,እዮሃ ሚዲያ,habesh chewata,abel ye weynwa ,feta daily,arada+,አራዳ ፕላስ,አዳኙ ካሜራ,በትዳር መማገጥashruka,habesha chewata,ሃብ ሚዲያ,እኔ አይደለሁም ብላ ካደች,Addis Chewata,Tireta Media,tirta,trta midiya,ትርታ,zehabesha 4,ወሲብ,adûlt film,ከ ጓዳ,fundrasing,khlot youtube,ክህሎት,ኢትዮ መዝናኛ,sheger digital,ethio meznagna,ebs,addis chewata,የጥንዶች ፈተና,seifo on ebs,ebst v,adagnu,hab media,arada plus,eyoha entertainment,feta daily news,sele hiwote,ትርታ ሚዲያ,የወሲብ ፊልም,donkey tube,seifu on ebs,habmediaadagnu,hab media youtube,arada plus ሹገር ማሚ,hab media አዳኙ,ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ,seifu on ebs today,seifu on ebs live today,hab media ሃብ ሚዲያ,ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu,mubetube,fiker,yensr ayn,etthiomeznagna,addis chewata,addischewta,Ab tube አብርሽ ቱዩብ,Kumneger ቁም ነገር,abtube,tirtamidea,cheating,danibrasko,ab tube,rohenedia,yensirayn,babuji,sifufantahun,danibrasco,addis chewta,betesebplus,Addis radar,የጥንዶች ፈተና,,Addis kememoch,Eyoha media,addis chewata youtube,ዱካ ሾው duka show,shegerdigital,addisskmemoch,kumneger,yoni magna,abel birhanu,hana yohannis,besintu,addis media,amharic movie,yensrayn,Hab media,Unique ጣዕም,hab media,የአህያ ስጋ,,yensrayen,,sheger digital,አራዳ ፕላስ,,abelbirhanu,comedian eshetu,addiskememoch,seifu,hab media youtube,hab media አዳኙ, 2,ethiomeznagna,endalktube,,addischewata,addisradar,
ebs
seifu on ebs
kum neger
ale tube
ab tube አብርሽ ቱዩብ
ebs tv
abraham and ruta
አብርሽ ቲዩብ
አብርሽ ቱዩብ
አብርሽ እና ሩታ
አብርሽ ዩቱብ
አብርሽ ይቱብ
አብርሽ ሩታ
አብርሽ
አብርሽና ሩታ
የፍቅር ታሪክ ፊልም
የፍቅር ታሪክ ወሲብ
የፍቅር ታሪክ በትምህርት ቤት
የፍቅር ታሪክ
እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
አማርኛ ፊልም
ሰይፉ በኢቢኤስ
yefiker taric
sunday with ebs
love story
kumneger ቁም ነገር
ebs drama
amharic movies
ye fikr tarik
ethiopian movie
ዱካ ሾው duka show
እዮሃ ሚዲያ
እሁድን በኢቢኤስ new
ቁም ነገር
መንሱር ጀማል
new ethiopian movie
new ethiopian film
habesha couple
feta daily
ebs tv worldwide
ynsrayn
ebs addis meraf
kum neger ቁም ነገር
እሙ ካልድ
habesha drama
hab media
eyoha entertainment
ethiopia movie
ethiopia drama
ethio meznagna
dalol entartaiment
abrelo hd
ዘቢባ ግርማ ተውበሀል
ethio meznagna
arada plus
sheger digital
hab media
amharic film
amharic movie
ebs
ethiopian movie
Amharic film
Amharic movies
Ethio meznagna
#ፍቅር_እስከ_መቃብር#Ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ #Biruk_tube_ብሩክ_ቱዩብ#Eyoha_media #ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ
#ዱካ_ሾው_duka_show
#ዱካ_ሾው_duka_show
#eyoha_media
#ፍትህ_ለሔቨን
#ፍትህ_ለሄቨን
#ዮአዳን
#Ab_tube_አብርሽ_ቱዩብ#Eyoha_media
#addis_chewata_youtube
#endalk_tube_2
‪@abtube7318‬ ‪@BirukTube-‬ ‪@ethiomeznagna12‬ ‪@comedianeshetu‬

Опубликовано:

 

18 сон 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 578   
@Aminetsaied
@Aminetsaied 7 часов назад
እረ በፈጠራችሁ አይባልም ወልደዉ ሳያበቁ ክፊ አትናገሩ ይባላል 😢 ሲጀመር እነሱ ከተፋቀሩ በመሀል መግባት አያሰፈልግም 😂😂
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 часа назад
ባለጌዎች ናቸው
@Tamiratanase
@Tamiratanase 7 часов назад
አጭሩንም ረጅምንም የፈጠሪ አምላክ ነዉ ከልጁ ጋ ሳይሆን ከፈጣሪ ጋ ነዉ ፀቡ ይቅሪታ ተቀበይ አቦ 😢
@Tigistyoutube-u7l
@Tigistyoutube-u7l 6 часов назад
በጣም ከባድነው
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 6 часов назад
❤❤❤❤ ወይጣጣ
@hawamohamed5443
@hawamohamed5443 7 часов назад
የሰው ልጂ ሙሉ ነው አብሺር ወገናችን ሴትየዎ ችግር አለባቸው የሕል ዘር ይምረጡ
@accacc5974
@accacc5974 7 часов назад
ጥንብ አሮጊት ነች
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 7 часов назад
እረ እማማ ብዙም አጭር አይደለምብቢሆንም የእግዚአብሔር ስራ ነው
@RahimaB-semku
@RahimaB-semku 7 часов назад
እኔ ገምቼ ነበር የድሮ ሰው ፍቅር ሳይሆን ክብር ነው የሚያስቀድመው ውዷ ማንንም አትስሚ ፋሲልን የመሰለ የዋህ እና ደስ የሚል ልጅ አታገኝም ቀድመሽ ግን ለማሳመን ጥረት አድርጊ ካልሰሙ ተያይዛችሁ ጥፉ
@semirawollo
@semirawollo 7 часов назад
ሁሉም የአላህ ፍጡር አይደል የሠዉ ጎደሎ የለዉም😊
@رايدالمصعبي-س9م
@رايدالمصعبي-س9م 5 часов назад
ያላህፍጡርነው.
@rahimarahima897
@rahimarahima897 7 часов назад
ሁሉም የአላህ ፍጡር ነው ሰው በሰውነቱ የተከበረ ነው ምን ዪሠዊል አይዝህ ወድሜ ከአፈር መታ ወደአፈር መመለሣን እረሥታ ነው አተ ሙሉ ሰው ነህ አይክፋህ አብሽር ያተ ካላት አላህ ያገናኝሀል አብሺር
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 часа назад
በጣም የኔ ውድ 😢😢😢ሰው መሞቱን ይረሳል❤
@ZainabZeynu-f4x
@ZainabZeynu-f4x 7 часов назад
አይ የሰው ልጂ አስተሳሳብ ይገርማል ብቻ የአስተሰሰብ ዳሃ መሆን ከበድ ነው።
@DebrituChane-zh9fv
@DebrituChane-zh9fv 7 часов назад
ምን ማለት ነው የሰው ጎደሎ ማለት የእግዚአብሔር ፍጥረትኮ ነው ፡የእናንተዘር የመላእክት ነው የሰውፍጥረት አይደለም ?ሳምሪ ምትወጂው ከሆነ ማንንም አትስሚ አብረሽው ኑሪ ፡አክስትሽ ሰውን ሳይሆን ክብራቸውን ነው ያዮ።
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 часов назад
የነዚ ልጆች ፈተና በዛ😢 አይዟቹ ፍቅር ካለ ታልፉታላቹ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 7 часов назад
አረ አይበልም እንዴ ሁሉም ያአላህ ፉጡሩ ነው😢😢😢
@ሁለገብቻናል3
@ሁለገብቻናል3 2 часа назад
የሰዉ ጎደሎስ ሴትየዋ ናት የሰዉ ልጂ ጎዶሎ አይባልም ብልግና ነዉ የሰዉ ልጂ ዋነዉ ነገር ጤንነቱ ነዉ ሁሉም ረጋፊ ነዉ
@hafiyahafiya154
@hafiyahafiya154 7 часов назад
አረ ማዘርዬ አይባልም😢 እውነተኛ ፍቅር እኮ ፈተናው ብዙ ነው አይዞዋቹ
@amaneamane-yd8eg
@amaneamane-yd8eg 7 часов назад
ፈሲል የኔ አባት ምን ልሁንልህ😢😢😢😢😢😢😢😢 ለ እች በለጌ ቦታ አትስጥ እና ሳምሪን ይዛሀት ጥፋ ተዉ ሲላ እሷ ሰካራም ሴትዮ ሁሉም የ ፈጣሪ ስራ ነዉ አይዞአችሁ ሳምሪ የ አንተ ፍቅር ከ አለት መችም አትለየዩም😢
@ahmadm5724
@ahmadm5724 7 часов назад
ምን አይነቷ ሽይጣን ናት በአላህ ስም. ልጁ ምን ሆነ. ባክሽ ተያቸው ገደል ይግቡ ልጁ እንዳትተይው
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 часа назад
ኧረ ምንም ቅልቅል የሌለበት የተከበረ የትኛው ዘር ይሁን ጎደሎ አቺ ነሽ አሮጊት ክብርሽን ጠብቂ ሴትዮ ኖግግሯ ሲያስጠላ በ21ክፍለ ዘመን በዚ ልክ ዘር የሚል መስማት ያማል አኡዙቢላ ጨጓራዬ አቃጠለችው ተቃጠይ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 часа назад
😢ቀላል አሮጊት
@njatali-wl1ly
@njatali-wl1ly 7 часов назад
ምን አይነት የተረገመች ሴትነች በአሏህ የሰው ጎዶሎ አይባልም
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 часа назад
አይገርምም ሁሉም ተቃጥሎዋል ኮመቱ ሁሉ ስታስጠላ በጣም ነው የተናደድኩት
@AlemamsalutoAlemamsaul
@AlemamsalutoAlemamsaul 7 часов назад
የሰው ልጅ ዋናው ምግባሩ ነው ፍቅር እንጂ ቁመት አያስተዳድርም
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 5 часов назад
ሢቀጥል ልጁ ምርጥ ልጅ ነዉ የምር አሮጊቷ በጣም ባለጌ ልቅ ነች ቢያሥ ከቤት ገብታ ልጂቷን መምከር ትችል ነበር አኡዙቢላህ ነች ልጅ የላትም ወድ ልጀሰ የላትም
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 часа назад
በጣም ደግሞ ፋሲል ምርጥ ልጅ ነው❤❤
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 7 часов назад
ኧረ ነውሬ ነው አይባልም የስው ህልና የምባለው እኮ አለ ከተፋቀሩ ምን ችግር አለው ፋሲል ይህ ያእህል እኮ አይደልም ስድቡ ደሞ ሳሚሪ እንደምንም ብለሽ አሳምኛቸው አክስትሽ ፋሲል ደጋም እንዳይጎዳ 😢😢😢😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 часов назад
እህቶቼ እስት ሷፍዬን የሚተደቁ በለይክ አሰዬኝ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 7 часов назад
ምን አይነት ባለጌ ወራዳ ቆሻሻ ሴት ናት የእህል ዘር እንጂ የሰው ዘር የለውም ፋሲሎ ጎበዝ መልስ አለመስጠትህ እግዚአብሔር ያክብርህ ራስህን አረጋጋና ሳምሪ የምትልህን ጠብቅ 😢😢😢😢😢
@zelalemtegistu
@zelalemtegistu 6 часов назад
አይዞህ እሷ አትተውህም ፊሲል አንተ ምርጥ ሰው ነህ 3ቱ ስላሶች በአምሳሉ የፈጠሩህ በራስህ ተማመን አትጨነቅ
@Alam-gm3pm
@Alam-gm3pm 4 часа назад
አይ አለ ማስተዋል 😢 እናቴ እንደዝ አትልም አይዛክ ፋስሎዬ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ድንቅ ሰው ነህ ልብህ እንዳይሰበር እስዋ ከወደደችህ እስዋ ራስዋ ታስምናት❤
@Qemarahmad
@Qemarahmad 7 часов назад
አክስቲዬዋ ሲያስጠሉ ምን ችግርአለው አላህ ነው የፈጠረው ሲቀጥል እስዋ ተወደደችው ምንድነውችግሩ
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs 7 часов назад
እጅግ የወረደች ሴት ምንጉድናት
@RehmetSalah
@RehmetSalah 5 часов назад
የተከበረ ቢሆንጂ ሰውን አያከብርም እረሱል ሶለላህ ዋአለይሂ ወሰለም
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 6 часов назад
አረ ቆጂዬ ነው ምንም አጨርቢሆን ወዳወድ ደስየሚል በራሱ የሚተማመን ወድ ደስያላል ሁለቱም ምርጥጥድናቸው
@user-gf3hm4gb3k
@user-gf3hm4gb3k 6 часов назад
ሠው በሠውነቱ ሊከበርይገባል ሁሉም የአሏህ ጥሩር አይደል ማዘር ከርስወ አይጠበቅም ይንቃል 💔 አብሺሩ
@KsGd-br1js
@KsGd-br1js 7 часов назад
እግዚአብሔር ሆይ ምን ታሠማኚ ነዉ ዛሬ
@wede1905
@wede1905 4 часа назад
አይዞሕ ወንድማችን አንተ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርክ ልዩ ሠው ነሕ ጀግና ነሕ ደግሞ ለ ሠው አይምሮ እና ጤና ካለሕ ለማንም ቦታ አትስጥ በርታ ተረጋጋ
@jamshedalam-jk9ve
@jamshedalam-jk9ve 7 часов назад
😢😢😢እረ አይባልም ሁሉም የፈጣሪስራ ነው 😢😢😢😢😢
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 6 часов назад
እግዚአብሔር የአፍሽን ፍሬ ይስጥሽ እግዚአብሔር በፈጠርው ፍጥርት ጎደሎ የለውም ምናይነት ባለጌ የፈጠርትን የማታውቅ
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 6 часов назад
በ እየሱስ ሰም ይ ሰው ልጅ ሁሉ በ እግዚአብሔር ዘንድ አንድ ናቸው በ ሰውነት አይልካም ወኔው ይ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን እግዚአብሔር ይጥምረው ሰው አይለይም ❤
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 6 часов назад
በጣም ባሌጌ ነች አክስቷዋ የፈጣር ሥራ ላይ መግባት መጥፎ ነው ለምን ለልጃቸው ነገ ያገኛሉ አሁን የተጠቀሙትን ቃላት ከቤትሽ እንደምመጣ አትርሽ አክስት የተባልሽው በቁመት አይለካም ፋቅር ሳምር ዝብላቹ ተያይዛቹ ጥፉ ምንም አያመጡም በፋቅር ላይ መረማመድ መጥፎ ነው ባለጌናት አክስቷዋ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@caaltuuesheetuu5763
@caaltuuesheetuu5763 3 часа назад
Ye macarasha balagee nat
@SolyanaAbush-pi8cv
@SolyanaAbush-pi8cv 7 часов назад
መቼም ልጅ ይኖረሻል በልጆችሽ ይመጣብሻል ታያለሽ በልጆችሽ ያገኘዋለሽ
@serkserk1091
@serkserk1091 7 часов назад
ስንት አይነት ጋጠወጥ አለ የአክስት ተብዬዋ ንግግር እጅግ ያማል ስድ 😢😢
@HananJelita-et9zk
@HananJelita-et9zk 7 часов назад
በማሪያም አይባልም ነገ ምን እንደሚገጥመን አናቅም😢😢😢😢😢😢😢
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 4 часа назад
የአስተሳሰብ ድሀ ስለሆነች ነው ከቱ በያት
@Lubabh-ft8pd
@Lubabh-ft8pd 6 часов назад
አላህ ሁሉንም ባማረ ሁናታ ሰዉን ልጂ ፈጥሮታል ሠዉ ሁሉ እኩል ነዉ አዲቹን ካዲቺን አንበልጥም አላህን በመፋራት ቢሆንጆ አላህ አክስት ተቢየዋን ልቦና ይስጣት
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 7 часов назад
አይባልም እረ በእግዚአብሔር ስራ ይሔን ያክል መመፃደቅ 😢😢😢😢😢
@saadaahmad7555
@saadaahmad7555 6 часов назад
Ayblm😊😊😊😊
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 часа назад
አፈር መሆኗን እረስታ
@madinaandris775
@madinaandris775 6 часов назад
ሱበሀን አላህ ማጠር ችግር ነወይ ምን አይነት ሴትዬ ናቸው የሴትዬዋን ወሪ አትስሙ ማጠር በሽታ አደለም ልጁ ስነስርአት ያለው ልጅ ነው ሴትዬዋን አትስሟቸው ውይ ምን ጊድ ሴት ናቸው ሁሉንም ይሚፈጥርው አላህ ነው
@PhoneStore-o4y
@PhoneStore-o4y 7 часов назад
አረ አይባልም እዴ ትልቅሰው አረሉምዴ ሰው ባስተሳሰቡና በልቡ እጂ በረዘመባጠረ አረለም ለዝናዎት ብለው የልጆቹን እውነተኛ ፍቅር ማጨለም አይከብድምዴ ሲጀመር የዚንስ ያክል አሚካበድ አጭርነው እዴ ቢሆንኳን ወድልጅኮነው ዘርቆጠራ ታዲያ ምናመጣው እዚጋር ጭራሽ አማይመስልነገር በቃ እርሶም ከቆጠሩት ዘር ይኑሩ እሷም ከምቶደውጋር ፈጣሪዋን እያመሰገነች ትኖራለች ይህ የሷጂ የዘርማዘራቹ ህይወት አረለም
@fevenmesele1495
@fevenmesele1495 6 часов назад
ሴተኝዋ በጤና ነው የሚቀባጥሩት ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው ። ሶፊ ምነው ይህን ፕሮግራም አየር ላይ ለምን አውጣው ?
@حسبنااللهونعمالوكيل-ه2ع
መጀመር ሶፍ ሴቶችን ስለተ አትስጠ በእስልምና አይፍቃም ረሱል አሌይስለት ወስለም እድ ብሎሀል አንድ ወንድ አድት ሴት ስለምት ከመስጠት እስትን መጨበት ይሽለል ይለሉ ስለዝ ሀረምኖ ከእህነት ከእህት ከአክስቶች ውጭ ለምድኖ የገኛክ ሴት ሁሉም ስለምተ አትስጠ ሀረም ግልፅኖ ሀለል እዱም ግልፅኖ በተረፍ እች ሴትዮ ጤነኛ አይዴለችም ምክንያቱ ሁሉም የአላህ ስረኖ በእጅሽ ጪቀ ጠበጥቤሽ ምትስረ አስመስለች እኮ አላህን እየከስሳች እኮኖ አጭር ስዉ ለምን ፍጠረክ እየለች የመተል እዴ
@Seada.habshawit
@Seada.habshawit 7 часов назад
የኢትዮጵያ ቤተሰብ የትኛውም ወላጅ ነው ይህን የሚለው ይህን የሚሉት ግን ከክፋት ሳይሆን ካለማወቅ ነው ውይ ሳዳምጠው ንግግራቸው ፓወር አለው😢 ምንም ቢናገሩ ሞራልን ይጠብቃሉ
@myplaystar6593
@myplaystar6593 3 часа назад
ቢናገሩምኮሀዳ ሀሡፊት አይዴለም በድብቅነዉ እኳን ለልጁቀርቶ ለቤተብ ሌላምክንያት ፈጥረዉ ነዉ እሚሸኙት የሠዉ ቂሥማ መሥበር ከባድ ነዉ ወላሂ ሤትየዬቱ ክብር እሚባል የላትም😢 ወሏሁ ሙሥተዓን
@godoJemale
@godoJemale 6 часов назад
ቆይ እሳቸው እራሡ ከፋሲል አይረዝሙም ሰዉን አታሸማቁ ከመጣራቸውም መወጠራቸው ድሮዉም የተናቀ ሰዉ ሰዉን የሚንቀዉ😢😢😢😢
@user-jq5sr4mz6d
@user-jq5sr4mz6d 6 часов назад
ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ ጉድነዉ የኛዘር አለችእኮ ሶፊ ትልቅ ሰዉ ሰላምክ ይብዛ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@nuhaminmersha8943
@nuhaminmersha8943 3 часа назад
ሴትዮ እርሶ የእግዚአብሔር ፍጡር አትመስሉኝም የሳጥናኤል የሳጥናኤል ዘር ናቸው አይዞህ ወንድሜ አተ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠርክ ክቡር ሰው ነህ በራስህ ተማመን
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 6 часов назад
ፋሲል አይዞህሽአንተ በእግዚያብሔር አንተ ሙሉ ሰው ነህ አይሰማህ ፣ለዚች ለወራዳ ሴት ብለህ ምንም አትጨነቅ ሳምሪ እና አንተን ማንም ሊለያቹሁ አይችልም ፣ውሳኔው ይአንተ እና የሳምሪ ነው።
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 6 часов назад
ምን አይነት ባለጌ ሴት ነች ስክራ ይሆናል ምንም ይሁን ምን በስው ፊት እንደዚህ ስውን ማዋረድ በዚህ ልክ ተገቢ አይደለም የስው ጎደሎ የለውም ሲጀመር ክብር የሚባል ነገር አለ ብልግናዋ ጥግ የለውም 😢😢😢እግዛብሄር ፍርዱን አይንፈግሽ ።ስው ነሽ አጉድሎ ያስቀርሽ 😢😢ብቻውን እንዳተወው ልጅን መጥፎ ውሳኔ እንዳይወስን
@allall8995
@allall8995 7 часов назад
ሲመስለኝ ነገ ይቅርታ ትጠይቃለች
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ የሚያርጉትን ኣያውቅምና ይቅር በላቸው /በለን 😢😢😢
@eskdarworku2479
@eskdarworku2479 6 часов назад
በስማም እዉነት ወልደዉ ጨርሰዎል አደበተወ የሜወጠዉ ቃል እጅግ ይከብዳል 😮😮😮ፈጣሪ በስራዉ ሁሊም ትክክል ነዉ 😮
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 часа назад
ሳምሪ የዛሬ 10 ወር ethio meznagna ላይ የሆነ መናፈሻ ቁጭ ብላ የኢትዮ መዝናኛ ጋዜጠኛ ፍቅረኛ የሌላቸውን ያገናኝ ነበር እና አገናኝቷቸው አወሩ ፍቅረኛ የለኝም ብላ ከዛ ከፍቅሩ 2 ሺ ብር ሽልማት ነበረው አልቀጥልም ብላ 2 ሺ ብሩን ይዛ ሄደች ❤❤😢😂ሴትየዋ ባለጌ ናት ሶፊ አንተ መስለሀት የብረት መዝጊያ አለች አለሌ በእግዚአብሔር ስራ መግባት ቅሌታም😢😢አይዞህ ፋሲሌ እና ሳምሪ ለምን ተከትላት ትሄዳለች😢
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 7 часов назад
በቁመት ሠውአይለካም ዋናው አሥታውይመሆኑ ለቤቱያለውክብር ለሴትልጂያለውክብር እናምደሞ ለኛዘር አይመጥንም አይባልም ሀራምአለይሺ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 часов назад
አጭር የሚባል አደለም ኮ ደግሞ ቆንጆኮ ነው 😢😢😢 እንደዚህ አይልም ቢያንስ እንኳን ቃላቶችን ባይጠቀሙ😢😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 часов назад
በስመአብ ወዉልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እረ አይባልም የሰውልጅ ነው እንጂ የሰው ጎዶሎ? አይባልም ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው😢😢 ልቦና ይስጥሽ አክስት😢 ሳምሪ ፍቅርሽንማ እዳተይ እውነት ሰው አይነ ስውር እንኳን ይጋባል❤❤
@menagedlu3406
@menagedlu3406 2 часа назад
ሶፊዬ የኔ ዉብ ለሰዉ ደስታና ችግር መፍትሄ ፍለጋ ትባክናለህ ኢትዮጵያዊነቴን በአንተ ዉስጥ እያየሁት ስለሆነ ተባረክልኝ እግዚያብሄር የሚወደዉን ስራ እየሰራህ ስለሆነ አመሰግናለሁ አድናቂህ ነኝ ።
@fanomidia688
@fanomidia688 6 часов назад
አጭር እረጅም ን የፈጠረው አንድ አላህ ነው❤❤❤😢😢😢ሴትዮዋ ስድ ናት ባለጌ ያሳደጋት
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 3 часа назад
ትክክል ስድ ናት❤❤
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 7 часов назад
ኣረ ሴትዮ በቃሽ እፍፍፍ አንፈልግም ማለት ይሻላል ነበር ወይኔ አሁን ፋሲል ለእግዚአብሔር ላማርር ነው ምን አደረገ 💔💔💔💔💔
@SusuEthio-ut3dp
@SusuEthio-ut3dp 7 часов назад
ቋቋቲያም አሮጊት እነሱ ከተፋቀሩ ምን አገባወት
@Aste221
@Aste221 7 часов назад
በፈጣሪ ስራ ጣልቃ መግባት በስላሴ ስም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 7 часов назад
ያአላህ እረይቺሤትዮ አላህ አተየሥራውንሥጣት እረ የሠውጓዶሎ አይባልም ወይኔ ሠውችቁመው የሚያዳምጡት
@taybat536
@taybat536 7 часов назад
ሱበሀናላህ በአላህ ስራ አይገባም ዘር ለገበሬ ነዉ ደግሞ ቆንጆ ነዉ
@ABBAa-m9w
@ABBAa-m9w 3 часа назад
በስማም በወልድ በመንፈስቁድስ ስንትአይነት ስው አለ😢😢😢😢😢በእግዝብሒር ስራ መግባት በእውነት ግፍ ነው😢😢😢ፈጣረ ይቅረ ይበልሽ😢😢😢
@TegadidAntine
@TegadidAntine 7 часов назад
በሀይማኖታችን እደዝህ አይደረግም እሱ ከወደደችወ ምን ቸግረ አለው በጣም ክፎ ቃላት ተናገረች እነሱ አይለያዩም እሱን አረጋጎት እዳይሰማው ምክነያቱም የማይጠበቅ ቃልት ነው የተናገረችወ የእግዚአብሔር ስራ ነው እኩ ምን አይነቲት ነች በእግዚአብሔር
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 6 часов назад
ይዋቃ ትነሺ የቀልሉ ናቹ አክሰትይዋ ምን አይነት ክፍ ናት እግዚአብሔር ይግሰጥት አይበልም ሰወ አክላ ጎድሎ ይግበልን ሰጀምን ምን አግባት ልጀቱ ናት ምውሰን ያልበት ጎደ በሰው ህውት አትጎብ በሰልህ ወይ ይሰው ፍጥረ እረሰታዋል
@senaitasmare
@senaitasmare 4 часа назад
ምን አይነት ስርዓት የሌላቸው ሴትዮ ናቸው ባለጌ የሰው ክብር የሌላቸው ሙሉ ጤነኛ ቆንጆ ሰው ነው መሐይም ናቸው አይዞህ ፋሲሌ እሷ ትመጣለች ሴትዮዋ ባለጌ ናቸው
@myplaystar6593
@myplaystar6593 3 часа назад
ሱበሀን አላህ ምን አይት ቃላትነዉ እምትጠቀመዉ ለሠዉ ልጅ ክብር የለላት የሠዉ ቂሥማ እምሠብር ወነኡዙቢላህ ወላሂ ልጁ አሣዘነኝ ዴሞ ቆጅዬነዉ ዘርትላለችዴ እህል ማረጓነዉ ሢቀጥል ብቻዋን አድርጋነበር መናገር ያለባት ክብረቢሥ😢
@Habesha28
@Habesha28 5 часов назад
የሰው ሞኝ/ ባለጌ ይገጥማል ምን ማለት ነው የሰው ጎዶሎ? እኔ ራሴ እዲህ ገጥሞኛል እነሱን ኩም ማረግ ብቻ ነው፤ከሰሰርግ በኃላ እናንተ ናቹ እምትኖሩት ኑሮውን።
@ElsaBiru
@ElsaBiru 7 часов назад
እች አፈ ባለጌናት የራሷን ሒወት እራሷ መወሠን ትችላለች ህፃንልጅ አይደለችም
@Biki-fd3dl
@Biki-fd3dl 6 часов назад
እራ አይባልም ስንት አይነት ሰው አለ በጌታ 😢😢ልጅሽ ዓይን እግር እጅ ይለላ ልጅ ትዉለድ
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
ኣፈር ነህና ወደኣፍር ትመለሳለህ ይላል ቃሉ ነገ ኣፍር መሆናችን ለምድነው ምንዘነጋ ይገርማል ብቻ😢😢😢
@sebrinatube
@sebrinatube 3 часа назад
ምን አለ ቢያንስ ለብቻዋ እንኳን ብትላት ክፍታፍ የትልቅ ትንሽ ወራዳ. ክብር እሚባል ነገር የሌላት
@መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
ምላስ ኣጥን የላትም ኣጥን ግን ትስብራለች 😢😢😢 ኣምላክ ይቅር ይበላቹ ኣክስት ተብየው የእግዚኣብሔር ስራ ነው ራሱ ኣልስራውም 😢😢😢
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 7 часов назад
ወላሂአይባልም የሠውዘርሁሉአድነው አላህበናተላይምንእየሚያመጣባችሁአታውቁም ምንምእሚጎድለውልጂአዴለም አኡዙቢላ ምንጉድናችሁ እማማ
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 2 часа назад
አላህ ሰፊነው እጁ ለሳምሪ አክስት የሳይስጥሽ ያረብ አፏ የምን ያክል ይቀደዳል ባለጌ
@Girma-s8t
@Girma-s8t 4 часа назад
አክስት ተብዬዋ በጣም በጣም እርጉዝ ልጆች ሳትወልደ ቀርም በልጆችሽ ያሳይሽ ቅድስት ሚካኤል አንቺ ውሻ በሌላ ስልክም ኮሜንት ሰጥቻለው ሶፍየ እናመሰግናለን ፋሲል ደሞ እግዚአብሄር ያጽናናት ያለው ይመጣል
@user-qq7bv2iu3u
@user-qq7bv2iu3u 7 часов назад
ኢጭ. አዳድ ሰወች. ለሰው ክብር የለላቸው እሡምኮ አላህነው የፈጠረው
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 7 часов назад
አጭር መሆን እኮ ከማግባት አግደም ጤናም ሆነ ቁመትም ሆነ ከሱቅ አይገዛም ሁሉም እግዚአብሔር ስጦታ ነው አሜን ብሎ መቀበል እንጂ
@azebaregawi7221
@azebaregawi7221 4 часа назад
በጣም ይገርማል ንግራቸው ለከት የለውም በራሳቸው ባይድስ በልጅ ልጃቸው ይመጣል ግፍ መናገር ጥሩ አይደለም ያሳዝናል
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 3 часа назад
በጌታ ስም ምን አይነት ንግግር ነው የሚናገሩት እግዚያብሔርን ማሳዘን ነው የእሱን ፍጥረት ሰው አይደለም ጎዶሎ ማለታቸው እራሱ ከባድ ሀጥያት ነው ልጁን ሳይሆን ፈጣሪን ነው ያሳዘኑት የእሱን ፍጥረት በመናቃቸው ንሰሀ ግቡ በላቸው የተናገሩት ከባድ ሀጥያት ነው ልቦና ይስጣቸው😢
@AlmazSmart
@AlmazSmart 6 часов назад
😮😮😮ወይኔ ሴትየዋ ጭቅላት 00000 አይዞክ ምን ይጎለዋል የጭቅላት ድሀ የሆኑ ሴትዮ 😢😢
@user-ez5ip3mq7k
@user-ez5ip3mq7k 7 часов назад
አረ የሰዉ ጎሎ የለም😢😢😢😢😢😢
@fatumara3244
@fatumara3244 7 часов назад
ይች ወራዳ ሴትዬ እደትነው እምትናገረው ሰው ባጠረነውደ ይድፋሽ
@Faisal-z5b
@Faisal-z5b 5 часов назад
ስብሀነላ ሁሉም ያአላህ ፍጥረት ነው ምንም አይወጣብህም ባጠረም አደለም በጣም ያናድናሉ
@mekdesmulatu4801
@mekdesmulatu4801 6 часов назад
ሳምሪና ፋሲል በመሀላችሁ ማንንም አታስገቡ ፍቅራችሁ ደስያላል አክስትዬዋ ባለጌናት ስነስርአትየላትም ለንግግሯ ታሳፍራለች😢
@Girma-s8t
@Girma-s8t 4 часа назад
መስዋዕት የከፈልክበትን ነገር ዛሬ እንደዚህ በማቆሙ በጣም ማሳዝነው በጣም በጣም የተናደድኩት እግዚአብሔርን
@user-dk7ml1fg9w
@user-dk7ml1fg9w 6 часов назад
ማነውበዘርጀነትየገባፈጣሪልቦናይስጠን
@genetkebede278
@genetkebede278 54 минуты назад
ምርት ዘር ነን ማለት ምንድነው ሁሉ ሰው በአርአያ ስላሴ የተፈጠርን ነን አፈችን ጥሩ ነገር እንብላበት እንንናገርበት እንጂ ትምክሕተኞች እንድሆንበት አይደለም አፈር ለሚበላው ገላችን አይዞህ ልጄ ሙሉ ሰው ነህ ራሷ ሴትየዋ የአንጎል ድህነት ያላት
@Zainab-o8o
@Zainab-o8o 6 часов назад
ይቅር ይበልሸ አፈር እኮነሸ እረጅም አጭር ትያለሸ
@Aminetsaied
@Aminetsaied 7 часов назад
እናሊላህ ወይነ አለየ ራጅዉ እች ሴትዮ 😭
@Bireeyemariyamlij
@Bireeyemariyamlij 6 часов назад
ሰዉ አፉን ስከፍት ጭንቅላቱ ይታያል አስተሳሰብ ደሃ ከመሆን ይሰውረን የእግዚአብሔር ፊጡር ነዉ እንደዚህ አይባልም አይዞ ወንድሜ ሳምሪም መጀመሪያ ማስረዳት ነበረባት ግን ብሆንም ጥፋተኛ አይደለችም 😢😢😢
@tigistabebe6591
@tigistabebe6591 6 часов назад
ያልታረመች ሰው ናት በጣም ባለጌ ሴት ናት ሳምሪ እራሳ መወሰን አለባት የሰው ጎዶሎ የለውም ባለጌ ፣ መረን ሴት ናት
@Sihu-h9q
@Sihu-h9q 6 часов назад
የኔ አባት አይዞህ ወላሂ በጣም ነው የደነገጥኩት 😢 ሲቀጥል ሁሉም የአላህ ፍጥረት ነው አይባልም ምን አይነት ገጀራ የሆነች ሴትዮ ናት
@Grgc-y6l
@Grgc-y6l 7 часов назад
አክስትየዋ በጣም ደደብናት የሰው ልጅ ወዶ ና መርጦ አልተፈጠረም ማንም ሰው ቆንጆ ውበታም መሆንን አይጠላም ግን ፈጣሪ የሰጠንን ምንም ማድረግ አችልም ሲጀመር ልጁ ብዙም አጭር አይባልም ቢባል እንኳን እንዴት እፊቱ እዲህ ብለሽ ሞራል ትሰብሪያለሽ ድድብና ነው
@Kokob1234-o5i
@Kokob1234-o5i 58 минут назад
ሚስኪን ፋሲሌ አይዞህ እዴት ሰዉ በሰዉነቱ መከበር አለበት ተረጋጋ እሺ ፋሲሌ😊
@user-dy8lu9oi3x
@user-dy8lu9oi3x 6 часов назад
አይባልም እደዚህ አሰተሣሠብ ጥሩ አይደለም እሡ አልፈለገው የሣቸው ዘር
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 2 часа назад
ፋሲል ምንም እዳይሰማህ አላህ ሙሉ አርጎ አሳምሮ ፈጥሮሀል አብሽር ተረጋጋ
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 7 часов назад
ወይኔ እኛ ሰዎች እኮ😢💔 የሰው ልጅልታገቢ መስሎኝ አላሉም እፍፍፍፍ አነጋገራ 💔💔💔💔 ሁሉ በአምሳለ ሥላሤ የተፈጠረ እንደዚ መናቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ክፉ መናገር ለምን አስፈለገ ከተፋቀሩ ማንም አይለየውም አክስት ግን ክብር ተረፈሽ😢
@-bw7lv
@-bw7lv 5 часов назад
እስተግፍርላህ ትልቅ መሆን ምኑ ጋ ነው አይዞህ የኔ አባት እራስህን አርጋጋ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 224 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 69 тыс.