Тёмный

🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022 

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 383 тыс.
50% 1

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #aba_gebre_kidan #tiktok #storytime #pfy #parati #Viral #for_you #ፈውስ_መንፈሳዊ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Aba #menfesawi #Fewus_Menfesawi #ርእሰ_ሊቃውንት #Subscribe #Share

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 331   
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m Месяц назад
ረጅም ዕድሜ ናጤና ይስጥልኝ ኣባቴ🙏🙏🙏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐💐💐👏🌾🌾🍀
@temsagneamleki5806
@temsagneamleki5806 Год назад
ዋይ አታ ክንደይ ይጥዕም እዚ ትምህርቶም እግዚአብሔር አምላክ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ክቡር መምህርና🥰🥰🥰🥰✝️❤❤❤❤
@Embaynesh1083
@Embaynesh1083 Год назад
አሜን ዛሓፍተይ ብሓቂ
@StorytellerQuest
@StorytellerQuest 4 месяца назад
ማር ምንድነው? ጣፋጭ ነገርስ ለምኔ እውነት እውነት እላችኋለው ከዚህ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት በላይ የጣፈጠ የለም. ጥዑም ስብከት
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 3 месяца назад
አባታቸንበእዉነት.የተዋህዶ.ታላቅ.መምህሪና.አዋቂ.ኖት.በለማወቅ.ያወቅንመሰሎ.በጣወትጥበብ.ተመሪተናል.ጠፊተናል.ይድር.ለመናፈቃ.ለኢትዩጲ.ብሔርሰቦቸ.ሁሉ🎉🎉🎉❤❤❤
@BeneberuBezabih
@BeneberuBezabih Месяц назад
😊9.
@jirusew6374
@jirusew6374 Год назад
እንደ ማር የሚጥም ጥኡም ትምህርትዎን ለምእመናን በማድረስዎ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን በስደት ከኢትዮጵያ ርቀን ለምንኖር ሕዝበ ክርስቲያን ትልቅ ትምህርት እያገኘን ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ!!!
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Год назад
የኔ እንቁ መምህርና ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም።
@dejenebekele675
@dejenebekele675 Год назад
አባ ገብረኪዳን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን።
@Baniyas-z4i
@Baniyas-z4i 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታቺን በእድሜ በጤና ያቆይልን የተማር ነውን እግዚአብሔር አምላክ በልቦናችን ያሳድርብን 30 :- 60 :- 100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን በእውነት ልብ የሚያረሰርስ ትምህርት 😍😍😍😍
@shalomleethiopian7339
@shalomleethiopian7339 Год назад
ቅር ህይወት ያሰማልን
@Birtukanadefrs2112
@Birtukanadefrs2112 Год назад
@Nebiyu Melaku ነቢዩ መልአኩ እሽ😘
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን❤❤❤
@tigists9420
@tigists9420 Год назад
እባታችን እርሶስ የተለዩ ነዎት እድሜ ከጤናጋር ይስጦት
@mehaerinew4408
@mehaerinew4408 Год назад
ፈጣሪ ለኛ ሲል ያኑርል ኣባታችን
@yonasfesehaye1271
@yonasfesehaye1271 Год назад
እውነት ነው ለኛ ሲል ያኑርልን!!!
@momojojo5634
@momojojo5634 Год назад
አባቴ መጨረሻዎትን ያሳምርልኝ የእርስዎን ክፉ አያሰማኝ ዬሐንስ አፈ ወርቅን ይወዱታልና በእውነት በስራም በህይወትም በትምህርትም መንገዱን እንደ ጀመሩ እስከ መጨረሻው እንዲፀኑ የዬሐንስ አፈ ወርቅ አምላክ ይጠብቅልን
@almazboogal5260
@almazboogal5260 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት
@underest1mated.g4mez41
@underest1mated.g4mez41 Год назад
@@almazboogal5260 19⁹
@Embaynesh1083
@Embaynesh1083 Год назад
አሜን
@hiwotdesalegn2069
@hiwotdesalegn2069 Год назад
Amen
@nafkot-q1y
@nafkot-q1y Год назад
አሜን ❤
@hanatekile4755
@hanatekile4755 Год назад
የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ስጋየ ጠገበች ነፈሴ ለመለመች በእውነት ደስ አለኝ አባቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን
@dawitfitsum
@dawitfitsum Год назад
በእውነት አባ እርስዎ ይለያሉ።እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ከማለት ወጪ ምን ይባላል።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
የቅዱስን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን ሃገራችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን 🙏💚🙏💛🙏❤
@Kal4309
@Kal4309 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እውቀትን ጥበብን ሰቶወታል ለኛ ለድካሞች ብርታት ነዎትና እድሜዎን ያስረዝምልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Год назад
አባቴ ይፋቱኝ ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት እንደምወዶት የእውነተኛ አባት ፍቅር እግዚአብሔር ይባርኮት ክፋ አያግኛት እንዳንቱ ያሉትን ያብዛልን
@negasenshew7085
@negasenshew7085 Год назад
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደ ዋርካ ያስፋልን እንደ ጨፌ ያለምልምልን እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 2ተሰሎቄ 2÷15 የተማራችሁትን ወግ ያዙት
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እባታቺን በረከታችው ይደርብን እውነት በጣም የሚጣፍጥ ትምህርት እንደ ማር ውለላ የሚጣፍጥ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የተዋህዶ እቁውች
@TilaZewude
@TilaZewude Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tobiyamekonnenachenef6252
@tobiyamekonnenachenef6252 Год назад
በሀይማኖታችን ብዙ መከራ ቢገጥመንም በእናንተ እንፅናናለን ዕድሜ ይስጥልን ወጀቡን ያሳልፍልን
@tadiloyazie3423
@tadiloyazie3423 Год назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@adisababa1570
@adisababa1570 Год назад
አባታችን ፀጋዉን ያብዛላቸዉ እግዛብሄር ይመሥገን 💚💛💐💐💐💐💐💒💒💒💒
@ayelechayelech2304
@ayelechayelech2304 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ለኛ ልቦና ለርሶ እድሜና ጤና ይስጠን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ቃልሂወትን ያሰማልን
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
አባታችን እንኳን ደናመጡ በእርሶላይ አድሮ የሚያስተምረን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ለእርሶም ተናጋሪ አንድበትን ለኛም ሰሚ ልቦና ይፍጠርልን አሜን ብራኬዎት ይድረሰን እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@biniamgjormai
@biniamgjormai Год назад
Amen amen 🙏
@NebyuDawitEthiopiain2017
@NebyuDawitEthiopiain2017 Год назад
ሁልጊዜ የሚናፈቁ አባት፤ ትምህርታቸው ደግሞ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርበን ድልድይ የሆነ።
@גויתואלם
@גויתואלם Год назад
ያለ ቤቴክርስትያን ወንጌል አይቻልም ቃለ ሂወት ያሰማልን ማን እንደሰጣቾው መጽሐፈ ቅዱስ እንካን አያቁም
@Marta2024-et3wf
@Marta2024-et3wf 5 месяцев назад
Amen AmenAmen
@desalegnfentaye4847
@desalegnfentaye4847 Год назад
አባቴ ክፉዎትን አልስማ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅዎት🙏🙏🙏
@bewketnegese
@bewketnegese Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን ያን ሁሉ ውጣ ውረድ አቋርጠው መጥተው ስላስተማሩን እናመሠግንዎታለን እኔም በቦታው ስለተገኘሁ ደስ ብሎኛል።
@ተመስገንኣምላኬ-ሸ5ወ
አደበተ ጡዑም አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@Hdhfj-ec5nb
@Hdhfj-ec5nb 7 месяцев назад
አቤቱ።ዪቅር።በለን።አሜን።አሜን።አሜን።አሜን።አሜን።
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን የመሰለ አባት የሰጠን
@በላይነሺየተዋህዶል
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@habtemeskelsema7578
@habtemeskelsema7578 Год назад
የኔታ ቃለህዎት ያሰማልን የመናፍቃን መዶሻ በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@GenetAkeli
@GenetAkeli 3 месяца назад
የኛ ውድ አባት ረዝም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎቱወን እድሜ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ዓወትኪዳነ
@ዓወትኪዳነ Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Год назад
ቃለህወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐💐
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Год назад
አሜን፫ ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን
@isrelking6008
@isrelking6008 3 месяца назад
ቃለሂወት የስማዓልና ማዓር ዝኾነ ትምህቲ አቦና እግዚአቢሔር ሐልዮ ብጰጋ የንብረልና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Год назад
ቃልህይዉት ያስማልን 🤲 እግዚአብሔር ከኔጋነዉ ተመስገን🤲
@SolomonM-dq9ps
@SolomonM-dq9ps Год назад
የዘመናችን ቅዱስ ቄርሎስ ብለናል አባታችን.... እንወድሐለን ቃለ ህይወት ያሰማልን...
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤️👏እድሜና ጤና ይስጥልን
@liltya3613
@liltya3613 Год назад
አሜን አሜ አሜን ቃለ ህይወትያስማልን እባታችን🙏🙏🙏
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በጸጋዉ ያቆይልኝ
@rahelmolla563
@rahelmolla563 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 11 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አምላከ ቅዱስ ጳውሎስ !! የሰማነውን ትምህርት የቅዱሳኖች አማላጅ የሆነች አመብረሃን በልባችን ትሳልልን የጻዲቁ የአቡነ ሃብተማርያም በረከት አይለየን አሜን!!
@meronassefa9171
@meronassefa9171 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ድንቅ ትምህርት! እርስዎን የሰጠን የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ ይሁን::
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 Год назад
አባየ ምንም ቃላት ስለለለኝ ብቻ የአግልግሎት ዘመኑወን ያርዝምልን ከጤናጋር 🙏🙏🙏❤
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
ህይወቴ የተቀየረው በእርሶ ትምህርት ነው:: ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የእኛ ስስት ነዎት!
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 29 дней назад
ልብን የሚያረጋ የመንፈስ ቅዱስ የመንፈስ ማጽናኛ ስጋችንን ነብሳችንን ከመንፈስ ጉስቁልና የሚያድን ቅዱስ ትምሕርት እርስዎን የሰጠን ታላቁ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ኅይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁንልን እርስዎን በእመቤታችን መጎናፀፊያ ከክፉ ከልሎ ያኑርልን በእውነት እንደርሶ የተባረኩ ልጆቹን ያብዛልን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉🎉
@biskut6932
@biskut6932 Год назад
እንደርሶ ያለ አባት ያብዛልን
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር አባታችን አባ ገብረ ኪዳን እውቀትን ሁሉ ይጨምርሎት ድንቅ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው የስማነውን በልቦናሽን ያኑርልን ። አሜን አሜን አሜን ለመንግስት ያድርስን /ያብቃን ።
@yayatub8927
@yayatub8927 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልንአባቴ🤲🙏 እድሜ ይስጥልን ❤
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አምላካችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን ያአምላክ እናት ድንግል ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🙏
@cocob7788
@cocob7788 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ይሰማልን አባታችን አሜንአሜንአሜንቃለህይወትይሰማልንአባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LunaTsegayTsegay
@LunaTsegayTsegay 7 месяцев назад
P0😊
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 👏✝️❤️🇪🇹💗
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
አባየ እንኳን በደህና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን
@temsgnamlaky6373
@temsgnamlaky6373 6 месяцев назад
ቃል ሂወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን አድመ ከጤናጋ ይስጥልን ፈጣሪ ኣባዬ❤🙏✅
@HeleneAsmare
@HeleneAsmare Год назад
አባቴ ድምፀዊ እፁብ ድንቅ ነዉ,እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን ለስጠን❤❤❤❤
@user-vt3go4kv1h
@user-vt3go4kv1h Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን እንደርስወ ያሉትን ያብዛልን የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚብሔር ይክበር ይመስገን❤❤❤
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ጤና ያድልልን❤❤❤❤
@YasinYasin-kb7dm
@YasinYasin-kb7dm Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባትችን
@abrhammulugeta4951
@abrhammulugeta4951 Год назад
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን: በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛልዎት: እድሜና ጤና ያድልልን።
@selame2
@selame2 Год назад
በእውነት ለመምህራችን ለአባታችን ገብረ ኪዳን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ይፍቱን አባታችን
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ጥኡመ ስብከት ስዎዶት የኔ አባት ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጦት🙏🙏🙏
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ
@ሰደትማተቤአሰጥሞዉ 3 месяца назад
ቃል ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያቡዛሉት ርጂም እድሜ እግዝአብሔር አምላክ ይስጥልን እኛም የሰማነዉ በልባችን ጸላት ይጻፈልን እግዝአብሔር❤❤❤❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 2 месяца назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ በጤና ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60..100 ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🌻👏
@abirotigabie1568
@abirotigabie1568 Год назад
የልቤ ሰው።
@kokokeke2699
@kokokeke2699 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@lakechmekonnen4314
@lakechmekonnen4314 10 месяцев назад
አባታችን እንድሜ ጤና ይስጥልኝ የእርሶ ዓይነቶችን ያበዛልን ❤❤❤😊
@almazayele1007
@almazayele1007 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ ኑሩልን እኔን እየነካከኩኘ ነው አባቴ እኔ ሰይዝ የጸሎት ሀሳቤ ብትትን ይልብኘአል አባቴ የእርሶን ቃለል ስሰማ ውስጤ ይረበሻል አባቴ በጠቃላይ ይኑሩልን በተለይ ውጭ ያለን የእርሶ ሰበካ ያድናል ሰለዚህ ቃል ህይወት ያሰማልን ለእርሶ እድሜና ጤና እንመኘአለን❤
@ሙሉዘተዋህዶ
@ሙሉዘተዋህዶ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልህ ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያኑርህ
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለ ቤት በእድሜ ይጠብቅልን
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 Месяц назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tigisetendalo9004
@tigisetendalo9004 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@YetRr-d5c
@YetRr-d5c 6 месяцев назад
አባ የአግልግሎት ዘመንሆን ይባርክል ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነቱ እኔም 2014 የኮሮና መረፌ እቢ ብይ ነበር 666 እና ልጅ አያስወልድም ብለውኝ እኔም እቢ ብይ ከዛ አስገድው ወሰዱኝ በስ መአ አቡነ ዘሰማይት ብይ 3 በተከታታይ ተወጋሁ ቸሩ እግዚአብሔር በሚያውቀው መወጋት አልፈልግም ነበር ግን አስገደዱኝ ስለማይነገርው ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶች አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@DinbchBele
@DinbchBele 3 месяца назад
አባ ገብርኪዳን የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን!❤
@efremzena5379
@efremzena5379 11 месяцев назад
ቃት ሂወት ያስማልን
@bziahuteshager8966
@bziahuteshager8966 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይሰጥልን 🦵🦵🦵🦵
@fevenabera8897
@fevenabera8897 Год назад
Abatachin setotachin new fetari yeseten edmena tenawotn yisetelin nurulin
@aklilughebretnsae295
@aklilughebretnsae295 Год назад
Ezghiho Meharene Kirstos. Towfitun yadelen. Kalle Hiwet Yesmaana Amen 3
@yordanos7495
@yordanos7495 Год назад
ኢትዮዸያዊዉ ዮሀንስ አፉ ወርቅ❤
@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ምናለ መናፍቃን ይኸን ትምህረት ቢሰሙት ነውራቸውን ያውቁ ነበር
@fiatentertainment6483
@fiatentertainment6483 5 месяцев назад
❤❤❤ኣሜን❤❤❤
@yeshim6594
@yeshim6594 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Год назад
አባታችን ኑሩልን
@ElsaAbil
@ElsaAbil Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ የሠማነዉን በልባችን ያሣድርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werkuAlebel
@werkuAlebel Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@ሠናይትማርያምእናቴ
አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜ ይስጥልን✝️
@bizuworkmamo330
@bizuworkmamo330 Год назад
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@adanudejene
@adanudejene 6 месяцев назад
Ebbiffaama abbaa kenya waqayyoo motumma dhaalatu isaa siin haa tasisu ❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@tibltsroza2815
@tibltsroza2815 Год назад
ቃለህይወትንያሰማልን አባታችን እውነት ደሰየሚልትምህርት
@nalaals6496
@nalaals6496 Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@julpay9898
@julpay9898 Год назад
ቃለሕይወትያሰማልንአባታችንአገልግሎትዘመንሆይባረክ
Далее
How to Install and Use an Adjustable TV Arm
00:18
Просмотров 1,7 млн
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50