Тёмный

🔴የአንድ አመት የትዳር ጉዟችን ምን ይመስላል ? 

Meskot Tube
Подписаться 98 тыс.
Просмотров 225 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

31 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 737   
@Ismail_Tekle
@Ismail_Tekle 5 месяцев назад
የፈይሰል አሚንን ቻነል ሰብስክራይብ በማድረግ በነፃ ዘና ይበሉ ! 👇👇👇👇👇 youtube.com/@Pe_radio150.8?si=-v1IC4nhb8gCeoMy
@user-vx7dk6lb2b
@user-vx7dk6lb2b 5 месяцев назад
መሸላሕ ተባረክላሕ👌👌👌
@user-gx9ud9rb7n
@user-gx9ud9rb7n 5 месяцев назад
ማሻላህ መጣሁ ከሱፊ ኤደ እስማይል ቤት መጣሁ ማሻህ
@MdShbizsk-uo8yx
@MdShbizsk-uo8yx 5 месяцев назад
ማሽአላህአላህሷሊህ ልጂአሊም ሀፊዝልዩልጂያዲርግላ ችሁ ኔውዶች
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 месяцев назад
አላህ ያሰደግልህ
@FeyidaFedlu
@FeyidaFedlu 5 месяцев назад
🎉
@nefisamahemmed4039
@nefisamahemmed4039 5 месяцев назад
የቀኑ ፍጥነት ይገርማል እኔም አመት ከ6 ቀኔ ዛሬ አልሀምዱሊላህ የስድስት ወር ነብሠጡር ነኝ አላህ ወልጀ ለመሣም ያብቃሽ በሉኝ እስኪ
@Meriseid
@Meriseid 5 месяцев назад
ውልደሽ ሳሚ ሁቢ
@nawamawa9275
@nawamawa9275 5 месяцев назад
እኔም ካገባሁ አመቴ የሰባትወር እርጉዝ ነኝ ዱአ አርጉልኝ በሰላም ወልጀ እምስም እዳረግልኝ❤❤❤
@tnagnewjobeze2854
@tnagnewjobeze2854 5 месяцев назад
አላህ በሰላም ወልደሺ ሳሚ ሷሊህ ልጅ ይወፍቅሺ አብሺሪ
@user-oz1ku8qz3j
@user-oz1ku8qz3j 5 месяцев назад
የኔዉድ ማሻአላህ አላህበሰላም ዉለጂ
@user-zv2iu6nj2r
@user-zv2iu6nj2r 4 месяца назад
ማሻአሏህ አላህ በሰላም ወልዴሽ ሳሚ ማሚ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 месяца назад
ማሸአላህ አላህ በሰላም ከሆለት ያርግሽ የኔ እህት
@KadjaJeddah
@KadjaJeddah 3 месяца назад
እኔም13አመቴ አል ሃምዱሊላህ 2 ልጄ እናትንኝ
@1993Rihna
@1993Rihna 5 месяцев назад
ሶፊያ የኔ ሙሉ ሴት የኔ ደርባባ ተናፍቀሻል ❤ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አድጎ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ ❤❤❤
@maymrobi
@maymrobi 5 месяцев назад
eski enenm demrugn
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 5 месяцев назад
አይ የትዳር ነገር ፈልገነው የዘገየብን ስቶች አለን 😢😢😢😢😢ከአሏህ ትስፋ አንቆርጥም አድ ቀን ይዘውጀን ይሆናል
@Hayat-hr1ip
@Hayat-hr1ip 5 месяцев назад
😢😢😢
@KKk-zo9mx
@KKk-zo9mx 5 месяцев назад
አብሽሪ ዱአአርጊ አላህ ከይርትድርይሰጣሽል ግንሰብር
@user-vq3um4lx3d
@user-vq3um4lx3d 5 месяцев назад
Eman Yalatn Mist Allah endisetegni dua argulgni
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 5 месяцев назад
እህቴ አብሽሪ 😢😢😢የተሻለውን ይወፍቅሽ❤❤❤
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 5 месяцев назад
@@user-ux5zy2to6s አሚንንን ያረብ
@fatmah1744
@fatmah1744 5 месяцев назад
አልምደሊላህ እኔም የካሊድ ሙሀመድ እናት ነኝ በትዳሬ 9 አመቴ ኢሻአላህ በቅርቡ አላህ ሴት ልጂ ይወፍቀኝ🥰
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ያዝልቅልሽ
@OmuMrad245
@OmuMrad245 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኔም የሀያት ሰይድና የሙራድ ሰይድ እናት ነኝ በትዳሬ 11 አመቴ ከስደት መልስ ደሞ ወንድም ሴትም አላህ ይወፍቀኝ ያረብ ኢንሻአላህ የኔውድ ባል ሚስቱን አፍቃሪ ለልጆቹ ማች ቤተሰቡ አክባሪ በድኑ የማይደራደር ሰለምቴ ለሀቅ ግንባሩን የሚሰጥ አዛኝኛ ታማኝ የሆነው የልጆቸ አባት ሺ አመት ኑርልኝ የኔ ንጉስ ስስቴ የኔ ናፍቆት😢
@rasheawell1869
@rasheawell1869 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ኢንሻአላህ ለሁሉም ሀላል ትዳር ይፍቀን በዱቹም አትርሱ 😂እናንተም አግቡ ብቻ አይሰራም ዱዕ ያአላህ
@saadas9954
@saadas9954 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ ተባረከ ረህማን አሏህ በስደት የተንገላታነውንም የሰው ቤት የሰው ፊት የሰለቸንንም ሷሊህ ትዳርን እንድወፍቀን በሰላም ወደ ሀገራችን እንድንመለስም በዱአችሁ አትርሱን 🎉🎉🎉🎉🎉
@MariyamMaari
@MariyamMaari 5 месяцев назад
ትክክል❤❤
@user-ju4go5cf5e
@user-ju4go5cf5e 5 месяцев назад
አሚን ያረብ
@fatumafatuma739
@fatumafatuma739 5 месяцев назад
አሚን ያረቢ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 5 месяцев назад
አሚንን የረብ
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f 5 месяцев назад
አሚንንንንንንን😢😢
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 5 месяцев назад
የትድራህችሁን ቀን አከበርችሁ እንዳያሆን ሆው እንደህ እያለነው የማዋሰድው በቀጣያ አመትም ሁልት አት ሆንን ብላችሁ እንደማተከበሩው ተሳፍ አለንኝ አላህን ለማመሰገን ሰለትድራ ምክር ለመሰጠት አመቱው መጠበቅ አያሰፈለገም እናት አይተው የስረጋቸውን ቀን እንደመወልድ የምክብሩው ሙሲሊሙች እንደፈጠሩው ስበብ ከመሆን ተቅጠብው ታዳራችሁ እሰከመጨረሻው ከርዝቅ ጋ የምተዘለቁው አላህ ያደራጋችሁ
@maymrobi
@maymrobi 5 месяцев назад
ምንአልባትም አንድ ቀይ በተን ነክቶ ሰብስክራይብ ማድረግ ለአንድ ሰው ቀላል ነው ለእኔ ግን የእናንተ ሰብስክራይብ ማድረግ ትልቅ ተስፋዬ ነው! ስራዎቼ ለሁሉም እንዲዳረሱ ምኞቴ ነው እባካችሁ ከቻናሌ ጎን በመሆን ድጋፋችሁን አሳዩኝ
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 5 месяцев назад
አብራችሁ አርጁ ጤና ከርሜ ይሰጣችሁ ለእኛም ለላጤወቹ ላጤነታችንን ያሳምርልን🌷🌷🌷
@sofyamm5437
@sofyamm5437 5 месяцев назад
አሚን ያረብ
@toybaseid2014
@toybaseid2014 5 месяцев назад
አሚን
@user-mt5mr5id5d
@user-mt5mr5id5d 3 месяца назад
አሚን ያረብ
@imanimqn9281
@imanimqn9281 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ እረጅም እድሚ ከፍቅር ጋር ያረብ እኔም ባሌጋ በሰላም አገናኝቶኝ የልጅ እናት ያርገኝ ያረብ ስደት በቃ ብሎኝ የልጅ እናት ያርገኝ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 5 месяцев назад
አልለምዱሊላህ እኔም የአንድ ወንድልጂእናት ሆኛለሁ ልጂ ትልቅ ፀጋነው ትዳራችሁን አላህ እስከጀነተልፊርደወስ ብያለሁ🎉🎉 ልጃችሁንም አላህ ያሳድገው
@fedilamehbub2751
@fedilamehbub2751 5 месяцев назад
ምን ያህል ብር ነበር የፈጀባችሁ ሰርጌን ባቡልኸይር ማድረግ ሰለምፈልግ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻ አላህ ረጅሙን ዕድሜ በኢማንና በጤና አላህ ይሰጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt 5 месяцев назад
ማሻ አላህ የመዳም ቅመሞችየ ለኛም ከስደት መልስ አላህ ይወፈፍቀን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n 5 месяцев назад
አሚንንን የረብ
@MinaJemal-vc2ky
@MinaJemal-vc2ky 5 месяцев назад
አሚን ያረቢ🎉🎉🎉🎉
@semira7392
@semira7392 5 месяцев назад
አሚኝ
@user-nb6bf1su4w
@user-nb6bf1su4w 5 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@user-en6wq3ju8x
@user-en6wq3ju8x 4 месяца назад
Aminnnnnnnn
@WaMa-hw1ds
@WaMa-hw1ds 5 месяцев назад
ማሻ አላህ❤ውደታ እስከ ጀነት❤🎉ልጃችሁንም አላህ ያሳድጉላችሁ❤ ሁሉችሁም ዱአ አረግ ልኝ አድስ ስለሞተ ነኝ አልሃምዱሊላህ በሀላሌ ትዳር ይዣለሁ ❤አሁን ልጅ ነው እፈልጋለሁ ❤😘🤲🤲🤲
@hayatmuhamed864
@hayatmuhamed864 5 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ደስይላል እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አላህ ሷሊህ ልጅ ያድርግላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@Anelmuslim
@Anelmuslim 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 5 месяцев назад
መሽአላህ እኳንም ዴሥአላችሁ ሀቂቃ እየጠበኩነበር በጉጉት አልሀምዱሊላህ ወሊላሂል ሀምዲ ቀጣይ ኢሽአላህ አላህን ከሚፈራዉ ይወፍቀን ያጀመአ
@user-gf6vo6vp5r
@user-gf6vo6vp5r 5 месяцев назад
ማሻአላህ. ውደታ እስከ ጀነት ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ፍቅር የሞላበት ቤተሰብ ይሁንላችሁ
@zinetasmamw3310
@zinetasmamw3310 5 месяцев назад
ማሻ አላህ እሥሙና ሦፍየ እኳን ደሥ አላቺሁሁሁሁሁ እኛም ደም ብሎናል አላህ ያሣድገው አብሹየንም በተቅዎ የተሞላ ይሁን የድን አርበኛ ያድርገው ቢድአን እሚኮታኩት ድንን የበላይ እሚያረግ ይሁን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Maryam-jy2bn
@Maryam-jy2bn 5 месяцев назад
ማሻአላ ተባረከላ እስሚየ እንካን ለዝህ አበቃህ የኔ ትልቅ ሰው ልጅህን አላህ ያሳድግልህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@emanethiopia3164
@emanethiopia3164 5 месяцев назад
ማሽአላህ❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ አላህ እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ ልጃችሁን ንም አላህያሳድግላችሁ❤❤❤
@seadayimam9713
@seadayimam9713 5 месяцев назад
አሚን ወንድሜዋ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልን
@HayuuWoloyewa
@HayuuWoloyewa 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻው ያድርግላችሁ ❤
@seadi5
@seadi5 5 месяцев назад
እንኳን ደስአላችሁ አላህሆይእኛንምሷሊሁንትዳርወፍቀን ከምቀናሁሉቆጆትዳርበሚኖሩሰዎች አላህእድሜናጤናይስጣችሁ
@user-iq2vj1ui3l
@user-iq2vj1ui3l 5 месяцев назад
ማሻልላህ ፍቅራቹን ያዘልቅላቹ ልጃቹንም አልላህ ያሳድግላቹ ሱብሃንአልላህ እኔም ልክ እንደናንተ በ21/05/2015 ነበር ወደ ትዳር የገባሁት ላክን እስካሁን አልላህ ልጅ አልሰጠኝም በተስፋ እየጠበቅኩ ነው እንሽአልላህ
@meramamera6810
@meramamera6810 4 месяца назад
Allah ystachhu
@medinamedina8256
@medinamedina8256 5 месяцев назад
ማሻላ በውዱ ኡስታዞቻችን ታጅበህ ነው ያገባኸው ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 5 месяцев назад
ማሻአላህ ወላሂ ደስ ብሎኛል ልትዉልድ የሚበጂ እሪዝቀኛ ልጂ ያድርግልን ብያለሁ❤❤
@zed9651
@zed9651 5 месяцев назад
መሻአላአህ አላአህ ያሳድግላቹህ አይለያቹህ እኔም ካገባሁ 7ት ወሬ ነዉ ገና የ2ት ወር እርጉዝ ነኝ ዱአ አድርጉልኝ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 5 месяцев назад
ማሻ አሏህ ጊዜ እዴት ይሮጣል አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ከፈቅር ገር አብሮ ይስጣቹ ልጃቹም አሏህ ያሳድግላቹ
@user-gp9iy7wh3l
@user-gp9iy7wh3l 5 месяцев назад
ሰሀንሏህ ቀኑ ስሯጥ አይቀይም አላህ አይለያችሁ እኔም የዛሬ አበትነበር ያከባሁት አልሀምዱሊላሂ አሁላይ እርጉዝ ነኝ ዱኣ አድርጉልኝ ትዳር የለላችሁም አላህ ደህናውን ትዳር ይስጣችሁ
@maymrobi
@maymrobi 5 месяцев назад
በቅንነት ደምሩኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 месяцев назад
ያገባም አገባ ያላገባም ታጨ እኔ ብቻ ቀረሁ መዳቤት ቁጭጭብየ😂😂😂😂😂 ማሻአላህ ብያለሁ
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 5 месяцев назад
😂😂 የኔ ቤጤ አላህ ቀን ያውጣልን ያረብ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 5 месяцев назад
😂😂😂😂እኔስብትይ ​@@user-ni4pi7lo6w
@user-ey6jl2md3u
@user-ey6jl2md3u 5 месяцев назад
አብሽሪ የኛም ቀን ይመጣል ኢንሽ አላህ
@user-cq5lm2pg9q
@user-cq5lm2pg9q 3 месяца назад
ያገባነውምመዳቤትቁጭብለናል😂😂😢😢
@lovemom-dt1po
@lovemom-dt1po 5 месяцев назад
ከተዘወጅን አይቀር አላህ መልካሙን ትዳር ይዘውጀን በውስጡ ደስታንጅ ፈሳድ የሌለበት!!
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 5 месяцев назад
🎉ማአሻአላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ሀፊዝ ሰሊም ልጅ ይሁን አላህ ያሳድግላችሁ መብሩክ🎉
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ዉደታ እስከ ጀነት ያድርግላቹሁ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ❤❤❤
@emu-aziza-7718
@emu-aziza-7718 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ እስከ መጨረሻው አብሮነታችሁን ያዝልቅልን ለምን እንደሁ አላቅም ሶፊም ኡስሚም በጣም እወዳችኃለሁ ትመቹኛላችሁ
@tube5648
@tube5648 5 месяцев назад
ኢሻአላህ አላህ ሹብሀነሁ ወተአለ መጨረሻቹንም ያሳምርላቹህ ላጃቹም አላህ ሀፊዝ ያድርግላቹህ ለዱዋህ አሚን ብያላሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አልሃምዱሊላህ እኮን ለዚህ በቃችሁ አላህ አብሮ ያሰረጃችሁ ደጋግማችሁ በልጅ ተባረኩ
@zeinabhassan5726
@zeinabhassan5726 5 месяцев назад
ማሻአላህ እርክም እድሚ ከጤና ጋር ይስጣችሁ❤❤❤
@user-cx2uj4uz3d
@user-cx2uj4uz3d 5 месяцев назад
ማሽአላህ እስከመጨረሻው አላህ ያሳምርላችሁ ለሁላችንም ፍሬው የሚበላ ይርግልተን ❤❤❤
@maryem9100
@maryem9100 5 месяцев назад
ማሻአላህ ትዳራቸሁን እስከጀነት ያርግላቸሁ ሶፊ እኳን ደና መጣሽ የኛ ልዩ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 5 месяцев назад
ማሻአላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ ሀቂቃ እኔባሌከፍቶትነውዛሬቴክስትያደረገልኝ መቸነውየምመጭውእያለሰወቸደሞ ከሮመዳንቦሀላብለውእቢአሎሀቂቃ ስራውሁሎ ደብርብሎኛል መጣለውብየዋሽቸመሄዱ ደበረኝ አብሬብዙመከራአልፌአለውግን ዱቃ አድርጎ
@semirahussen3698
@semirahussen3698 5 месяцев назад
ማሻአላህ ወዉ ደስ ያላል አላህ ያሳዲግላችሁ ያረብ ሶፊን በጣምነዉ እምወዲሽ የኔ እህት አላህ ይጠብቅሺ ❤❤❤❤
@zumaraalmahdihiyaw6846
@zumaraalmahdihiyaw6846 Месяц назад
Masha allah barakalahu wafikum allah hayatachihun yarzimilin ❤lijochachihunim sahli yadirglachu 🥰
@taibaandis5792
@taibaandis5792 5 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ እኔም ያድልጂ እናትሁኛለሁ እናተንም ያመርየሰመር ያርግላችሁ ልጃቹሁንም አላህያሳድግላችሁ
@labeba3450
@labeba3450 5 месяцев назад
ማሻአላህተባረክአላህመጨረሻችሁንያሳምርላችሁሁ
@user-pg9eo9ii4g
@user-pg9eo9ii4g 5 месяцев назад
አለህያሳድግላቹ ያረብ ለናንተም ለዲኑም የሚጠቅም ሳሊህ ልጅ አለህያርግላቹ ያረብ ለኛም ሳሊህየሁነውን የትዳር አጋር አለህ ይረዝቀን አለህንይሚፈራውን ዲንከላለው እያልን ልናረጅነው لا اله الا الله
@user-hr6tr5ln8x
@user-hr6tr5ln8x 5 месяцев назад
አብሽሪ ማማየ አላህ መንታ መንታውን ይወፍቅሽ ያረብ❤❤❤
@madena1330
@madena1330 5 месяцев назад
አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ያሳምርልን በትዳራችን ስኬታማ እና ደስተኛ ያድርገን ልጆችችንን አላህ ያሳድርግልን ሶልህ ልጆችም ያድርግልን ሳልሆችን ይጨምርልን
@maymrobi
@maymrobi 5 месяцев назад
መዲናዬ ሀቢብቲ ፕሮፋይል ፎቶዬን ነክተሽ ደምሪኝ እስኪ
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 5 месяцев назад
እኔየማላቀውባሌናፍቆኛል አላህየአንተታቀዋለህ ሰላምአድርግልኝ ጤናውንምስጥልኝ የተሟላኢማንወፍቀው
@zuzuahemed7472
@zuzuahemed7472 5 месяцев назад
ማሻአሏህ አሏህ ያሣድግላችሁ ወንድም ምረቃንህንም አሚንንን ያረብ
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 5 месяцев назад
ሚበር ቲቪ መስራት ለምን ተዋቾሁ በአላህ በተፈጥሮዬ የትዳር ህይወት ሚዲያ ላይ በይወጣ ደስ ይለኛል ከባለቤቱ በላይ የሚያውቅ ምን ይባላል እንዲሉ አይሁን እንጂ ሚበር ያምርባችቱ ነበር በጣም የኔ መንገድ በተለይ ኸይር ነው ለማንኛውም ትዳራችሁን እሰከ መጨረሻው አላህ ያሳምር ማሻ አላህ አልን
@faficho-tube
@faficho-tube 5 месяцев назад
ስለወለች ነው እሱዋ ያቆመችው
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 5 месяцев назад
ማሻአላህ ለኛም ለመዳምቅመሞች ኑሮውን አላህ አሥረክሶልን የመዳም ቅመሞችን ሷሊሁን ይዘውጀን ልጃችሁን አላህያሳድግላችሁ🎉🎉🎉
@user-dr8rx6ce9v
@user-dr8rx6ce9v 5 месяцев назад
አረ ተራርቀን የምንኖረው አላህ ያገናኘን አይ ስደት ውዱን አባቴን በስደት አጣሁት ወላሂ በስደት ላይ በተለይ ይከብዳል
@Fatima-mo3ub
@Fatima-mo3ub 5 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ ለኛምዱአአድርጉልን በሰደትሰንመለሰ የሰላም የደሰትኖሮዉእድኑኖሮ
@TiruMedia18
@TiruMedia18 5 месяцев назад
ማሻ አላህ የበለጥ አላህ ይባርካችሁ ውዶቸ እስከ ጀነት አላህ ያጣምራችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሣድግላችሁ ለቁም ነገር ይብቃ፡፡
@karimamohammed3487
@karimamohammed3487 5 месяцев назад
ማሻአሏህ የተባረከልጅ ይሁን ሏሊህ አሏህያድርግላችሁ እኛንም አሏህ ይወፍቀን አግብታችሁም ያልወለዳችሁ አሏህ ይስጣችሁ ኢሻአሏህ ላተቅነጡመረህመቲላህ☝☝☝
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mpdhhd5459
@mpdhhd5459 5 месяцев назад
እኔም እናተ ስትጋቡነው ያገባሁት ልጅ እድወልድ ዱዓ አድርጉልኝ ሀባይብ ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ያሳድግላቹህ
@gvcnnbb-bx7wx
@gvcnnbb-bx7wx 5 месяцев назад
ማሻአላህ እኮንም ልጂወፈቃችሁ ወለዳችሁ
@Somaya1994
@Somaya1994 3 месяца назад
ማሻአላህ አሁንም አላህ መጨረሻቹ ያማረ የሆነ ርግላቹ እኔም ከምወደው ባሌ ሧሊህ ልጅ እንዲሠጠኝ ዱአ አርጉልኝ
@user-rz4yp1zc6z
@user-rz4yp1zc6z 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ያማረ ትዳር ያርግላችሁ በዱኒያም በአኽራም አይለያችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ ያረብ❤❤❤
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 5 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahseid7243
@mahseid7243 5 месяцев назад
Masha Allah sofin bzu sew ywodatal ena yeswan poto adrgeh eswa yelechim lemn
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 3 месяца назад
መሸአላህ ደስ ስትሉ አላህ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ኢንሸአላህ❤❤❤
@semiramusa4356
@semiramusa4356 5 месяцев назад
ማሽ ኣላህ ሰፋ የኔውድ አዛኝ እህት እንኳን የልጅ እናት እና አባት ሆናችሁ ደሰ ብሎናል❤❤
@shewateorange7324
@shewateorange7324 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ አላህ ውደታ እሥከጀነት ያድርግላቹሁ ምርጥ ጥንዶች ሥወዳችሁ አሚንንን ያረብ❤❤❤❤
@ZedZed-gy3cy
@ZedZed-gy3cy 5 месяцев назад
ማሻአላህ ደስ ይላል ልጃችሁን አላህ ያሳድግላችሁ አሚንንን❤❤❤❤❤
@user-xw7ju8gk6r
@user-xw7ju8gk6r 5 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያማረ ትዳር ይሁን እስከመጨረሻ
@samsungmob7540
@samsungmob7540 5 месяцев назад
ምሻአ አላህ ምሻአ አላህ ተባረከ አላህ አልሃምዱሊላህ 👏👏🌹🌹🌹 አሚንንንአሚንንንን
@hdhhhehe2402
@hdhhhehe2402 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላችሁ እኳን ደስ አላችሁ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@badrea36
@badrea36 5 месяцев назад
አሚን አሚን ማሻ አላህ
@Tube-if5xr
@Tube-if5xr 5 месяцев назад
መሽአላህ መብሩክ አላህያሳዲግላችሁ ምርጦችየ❤❤❤🎉🎉🎉
@roudhaahmed2998
@roudhaahmed2998 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላቺሁ እናንተንም አላህ ጤናና እዲሜ ይስጣቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@giasbd1235
@giasbd1235 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህሷሊህ አርጎ ያሳድግልቹሁ ፍቅራችሁን እስከ አኼራ ያርግልችሁ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ኡንኳኒ ለዝህ አባቂቹሁ ልጃቹኒ አላህ ያሳድጋዉ🎉🎉🎉
@user-vr9cx6tz8p
@user-vr9cx6tz8p 5 месяцев назад
ዋው ማሻእላህ ደስ ይላል ትዳር አልህሙዱሊላ
@user-ly5kz5jh8o
@user-ly5kz5jh8o 5 месяцев назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያሳድግላቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 5 месяцев назад
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላቹ አላህ ያሳድግላቹ
@ajeba3191
@ajeba3191 5 месяцев назад
ሶፊን ስወደት ወላ አሏህ እስከ ጄናት ያድርገችው
@zainabuhassan3180
@zainabuhassan3180 5 месяцев назад
ማሽአላህ ተባረካላህ
@user-js7uw7pk1y
@user-js7uw7pk1y 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረከ አላህ ሁላችንንም ይወፍቀን
@fatumafatuma739
@fatumafatuma739 5 месяцев назад
ማሻአላህ ወደታ እስከ ጀነት ያርግላችሁ ልጃችሁንም አላህ ያሳድግላችሁ
@user-cp3cx2zg6m
@user-cp3cx2zg6m 5 месяцев назад
ማሻአላህ ዘላቂፍቅርአላህይስጣችሁ እስከዛኛውቤታችሁ🤲
@user-rj5wr8gq2b
@user-rj5wr8gq2b 5 месяцев назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹህ❤❤❤❤
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 5 месяцев назад
ማሻላህ አላህ እስከመጨረሻው በደስታ ያቆያቹ ❤❤🎉🎉
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 месяцев назад
ማሸአላህ ውደታ እስከጀነት ብለናል እኔም ካገባሁ 4አመቴ ስደት ላይ ❤
@user-mw2ys1ev4d
@user-mw2ys1ev4d 5 месяцев назад
ማሻአላህ ምርጫ ጨረሻቹሁን ያሳምረው
@user-oc8yo3hj4t
@user-oc8yo3hj4t 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ እህት ሶፊያ ይገባሻል የኔ ዉደ እህት 🎉🎉
@sasaa6587
@sasaa6587 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ለኛም ለዝህ ያብቃን
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 месяца назад
ማሻአላህ ደስ ይላል
@zulfaslte5424
@zulfaslte5424 5 месяцев назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አሜን አሜን አላህን ማሚን አላሁም አሚና አሚን አላህ ይጠብቃችሁ ወንድማችን
@rumruma1785
@rumruma1785 5 месяцев назад
Begabcha anniversary yegnz yemuslimoch aydelwm resul selellahu aleyhi weselem sertew alasayunm enantem kezih tegbar takebu Allah yehdini yehdikum.
@HajaraAbubakar-ny3tr
@HajaraAbubakar-ny3tr 4 месяца назад
Maashaa allaah
@ToybaAbdla-ps5ie
@ToybaAbdla-ps5ie 4 месяца назад
ማሻ አላህ ያረብ አላህ ያሳድግላቹህ❤❤❤
@ameeenamuhammmad6894
@ameeenamuhammmad6894 5 месяцев назад
ማሻአላህ. አላህ ያሳድግላችሁ
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 5 месяцев назад
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን እንኳን ለዚህ አበቃቹ ሶፊዬ በጣም ነው እምወድሸ የኔ ቆንጆ አሁንም አላህ ሱብሐናሁ ወተአላ ምኞትሸን ሁሉ ያሳካልሸ አሚን በዱዋእሸ አትርሺኝ በቅርቡ በኔ መንገድ ፕሮግራም እንድትመለሺ ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ictmedian
@ictmedian 5 месяцев назад
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ። ገና title ሳይ ደስ አለኝ። እንኳን ደስ አላችሁ። እንኳን ባለቤትህ አላህ በሰላም ገላገላት። የበረካ የኢልምና ኢማን ልጅ ይሁንላችሁ።
@user-zx7qw4uy9m
@user-zx7qw4uy9m 5 месяцев назад
مشاءالله تبارك الله 😊❤
Далее
Crossing the Most Dangerous Crosswalk
00:24
Просмотров 10 млн
በደል ድራማ ሙሉ ክፍል 2023 Danya Tube
38:35
ሶብር (ሙሉ ፊልም) Sober /Full Movie/
1:25:10
Пранк над Махачевым🥶
0:19
Просмотров 7 млн