Тёмный
No video :(

🔴የEBSTVዉ አስፋዉ መሸሻ ወላጅ እናት ጉዳይና ልጁ ጃፒ የገጠመዉ አሳዛኝ ነገር | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 323 тыс.
Просмотров 294 тыс.
50% 1

የዩቲዩብ ኮርስ መጽሀፍ dallolgebeya.c...
0955233820 0938650994
🔴የአስፋዉ አሳዛኝ መልክትና ሰላም ተስፋዬን ከባሏ የማስታረቅ ስራ፣ ዘዉድና ጎፈር 2 | Dallol Entertainment
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀስንን

Опубликовано:

 

14 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 625   
@TheTrueBrainBlender
@TheTrueBrainBlender 7 месяцев назад
ከፍንዳታዎች ጋር ስለሚሰራ ነዉ እንጂ እድሜዉም ቢሆን ትልቅ የሚያስብለዉ አይደለም 57 አመት ማለት ገና እንቦቀቅላ ነዉ እኛ ሀበሻዎች ህይወት ምንጀምረዉ 35 በኃላ ነዉ ወንድሜ ነብስህ በሰላም ትረፍ🙏🏽
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 месяцев назад
የኔ የዋህ አስፋውዬ ነፍስህ እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑርልን እጅግ ያሳዝናል ያማል😭😭
@ommhafsatube5564
@ommhafsatube5564 7 месяцев назад
አንተም መልካም ልጂ ነህ ተባረክ በአስፍቲ ሞት ሰው ብቻ ሳይሆን እንስሳዎችም ያዘኑ ይመስለኛል አላህ ለመላ ቤተሰቦቹ ለወዳጂ ለዘመዶቹ ለእናትና ለልጁ እንዲሁም ለኢቢኤስ ሰራተኞች ማለት ልጆቹ መፅናናትን እንመኛለን የኢቢኤስ ሰራተኞች በሙሉ ባለቤቶቹም ሚዲያው ትልቅ መስጋና ይገባችኋል ሶብርን አላህ ይስጣችሁ እውነትም ልጆቹ ናችሁ ።
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 7 месяцев назад
ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ቅመሞችዬ የት ናችሁ የኔ ከርታታዎች እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አስፉቲ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያቆይልን 😢😢
@GoogleAccountT-zb9ue
@GoogleAccountT-zb9ue 7 месяцев назад
ሠላም እህት እንዴት ነሽ
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 7 месяцев назад
አሚን ያረብ እረ አሁንስ መሮናል አረቦቹም ጠገቡ ወላሂ😢😢😢😢😢😢😢
@etinish
@etinish 7 месяцев назад
😢
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 7 месяцев назад
@@mohammedAli-xv3vj አይዞህ እሰከምትለምደዉ ነዉ ከለመድክ ሀገር ለመግባትኳን አታስበዉም
@user-nv9su3kn1o
@user-nv9su3kn1o 7 месяцев назад
@@GoogleAccountT-zb9ue እግዚአብሔር ይመስገን
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 7 месяцев назад
እኔኮ ምናለ ትንሽ እንኳን ዝም ብንል ውይ!!!? ብንርጋጋ....ልክ ነህ የኔ ወንድም በጣም ልክ ነህ ለእናቱ ለልጁና ለመላው አድናቂዎቹ መፅናናትን እመኛለሁ ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ አባት።
@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi
@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi 7 месяцев назад
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አስፈየ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ለቤተደቦችህ መፅናናትን ይስጥልን😢😢😢😢😢😢
@Sara2127
@Sara2127 7 месяцев назад
ለልጁ ከባድ ነው እኛስ ለምደነዋል 😢😢ትንሽ ቆይተን ...😢ኡፍፍፍግን ህመምም ነው የእግር እሳት በእውነት አስፍዬ ነፍስህ በሰላም ይረፍ
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s 7 месяцев назад
የምር አወ እነማዲጎንም እነታሪኩ ባባን አልቅሰን ሸኝተን ከዛ እደድሮአችን እንመለሳለን
@Sara2127
@Sara2127 7 месяцев назад
@@user-zc5cv2jg5s አው እነ ጋሽ ፍቄ እነ መስፍን እነ ሰብለ እነ እዮብ እነ ኤልያስ እነ ታሜ እነ ሚኪያ ወዘተ እህህህህ ብለን እነማዲን እነባባን እረ ስንቱ ለመድነው ሞት ላልቃሹ ሁሌም አዲስ ነው ለቤተሰብ የእግር እሳት በተለይ ብቸኛ ሲኮን ህመሙ ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናቸውና
@emiyeee1490
@emiyeee1490 7 месяцев назад
እሁድን በኢቢኤስ እምናፍቀው ከአስፍዬ ጋር ነበር❤️የኔ አባት አስፍዬ 😥😭 የእውነት ልብ ያማል 😭😭😭ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጠን😭😭🙏
@bandaralharbi630
@bandaralharbi630 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ የአባታችንን ነብስ ስለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ብለህ ማርልን😢😢😢
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 7 месяцев назад
በቃ ህይወት እንደዚህ አጭር ናት እባካችሁ አንድ እንሁን እንፋቀር አስፊቲ ነብስህን በገነት ያኑርህ ለቤተሰብም መፅናናትን እመኛለሁ 😭😭😭😭
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x 7 месяцев назад
ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LiyaZewede
@LiyaZewede 7 месяцев назад
በእውነት ከቤቴ ውስጥ ያለውን ሰው እንዳጣሁ ነው የተሰማኝ። አስፍየ በእውነት ያንተ ሞት እኔን ጨምሮ መላው የኢትዮጵያን ህዝብነው ያስቆጨው ለሁላችንም ከባድ ሐዘን ሆኖብናል ። በውስጣችን የድንጋዪን ልብ እንዲሰጠን እመኛለሁ። አስፍየ ሁሌም እንወድሃለን። ለምትወደው ልጅህ እና ለቤተሰቦችህ አንተን ማጣት ከባድ ቢሆንባቸውም! መፅናናትን እመኝላቸዋለሁ።
@apoinfo4355
@apoinfo4355 7 месяцев назад
ሁሌም ትመቸኛለክ ወድሃለሁ በሰው ሀዘን ለይ ቀልዶ ሚበላ በበዛበት እንዳንተ ያለ አስተወይ ስለ ሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አንተም ተባረክ ወንድሜ ወድሄለሁ
@user-ns1yi3er2w
@user-ns1yi3er2w 7 месяцев назад
አዳንድ ጨካኚ ሰወች ስለምንም ስሜት የማይገባቸው አረመኔ ግደላቸውም አስፌ ነፍስ ይማር ለቤተሰብ ለወዳጅ ዘመድ ላዘነው ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ በእውነት መልካም ሰው ነው ያጣነው😢😢😢😢
@nefisasemane
@nefisasemane 7 месяцев назад
Yamale welahi
@Suhair100-if1vz
@Suhair100-if1vz 7 месяцев назад
አስፊቲ እንወድሃለን ሁላችንም ሃዘን ላይ ነን ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን ነህ😢😢
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 месяцев назад
አንተ ትክክል ነህ ወንድሜ በዚሁ ቀጥል ደሞ ለየት የምትለው በሰራከው በአረፉት ሰዎች ዙሪያ የምሰራው ቪዲዮ የሚገኝ ገንዘብ ለቤተሰቦች የምትሰጠው ነገር ሰብስክራይ አላደረኩህም ብዙም አልከታተልህም ነበር ከዛሬ በኋላ የዩቱዩብ ቤተሰብህ ሆኛለሁ አስፍዬ ነፍስህን ይማርልን ቸሩ መድኃኔዓለም😭😭😭 ለልጁ ሳምሶን (ጃፒ)፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ እና ለሚያውቁት ሰዎች ሁሉ መጽናናት ይሁንለቤተሰቦቹ ወዳጅ ዘመዶቹ አድናቂዎቹና የሙያ ባልደረቦቹ ሁሉ መጽናናትን እንመኛለ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 7 месяцев назад
አምላክ ነፍሱን ይማርልን በአሰፊቲ ሞት ያላዘነ የለም💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ለልጁ ለቤተሠቦቹ ለሥራ ባልደረቦቹ መፅናናትን ይስጥልን
@helendemisse9896
@helendemisse9896 7 месяцев назад
በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት የቅርብ ዘመድ መስሎ ነው የሚታየኝ እስካሁን ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም😢😢 ውይ ከባድ ነው ነብሱን በገነት ያኑርልን 😢 ኑቲታ አንተ ትለያለህ ከምር አርአያ ሰው ክፉ አይንካህ የልጅ አዋቂ ነህ የኔ አሳቢ
@user-vh6yu9bd8l
@user-vh6yu9bd8l 7 месяцев назад
ወንድሜ,ተባረክ,እኔ,ባንተ,ሀሳብ,እስማማለሁ
@wizmartidz6346
@wizmartidz6346 7 месяцев назад
ልክ ነክ ወንድሜ ለሁሉም ነገር መረጋጋት ጥሩ ነዉ አስፍቲ ነብስክን ፈጣሪ በገነት ያኑራት😢😢😢😢😢😢
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 7 месяцев назад
እችን ምታነቡ በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ይጠብቀን 🙏#ሞት ሁሉም ቀማሽ ናት ።ኣማማታችን መጨረሻችን ያሳምርልን ወንድም አስፍቲ ነፍስ ይማር 😢😢
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 7 месяцев назад
ሩሩሁ ወድሜ አስፋው መሸሻ ፈጣሪ ነብስህ ከገነት ያኑርልን።
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 7 месяцев назад
ዳሎ ኢተርሜንት ማለት በጣም ጎበዝ እውነተኛ ሠው ቻናል ነው በሞቱ ሠዎች ቪዶዮ ሲሠራ ሁልጊዜም ያገኝውን ገቢ ለተጎዱ ለተቸገሩ ሠዎች ሲረዳ ብዙ ጊዜ እናያለን በላይክ እና በሽር ማበረታታት አለብን የምትሉ በላይክ👍
@netsimamo12
@netsimamo12 7 месяцев назад
በአስፍቲ ሞትኮ ኢትዮጵያ አዝናለች።የሀገሬ ልጅ የኔ ደግ ሰው አስፍቲ ነብስህ በአፀደ ገነት ከደጋጎች ጎን ትሁን
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 7 месяцев назад
ቢቻል ለኛ ሃገር ሰው ባጠቃላይ የማህበራዊ ሚዲያ መጠቀም ስለማይችል በገደብና በህግ ብቻ እንዲጠቀም ቢደረግ በጣም ደስ ይለኛል። ይሄንን ሃሳብ ወደ ሚመለከተው ክፍል ብታደርስልን ደስ ይለኛል።
@Nebiha574
@Nebiha574 7 месяцев назад
በጣም ወላሂ እኔም አልቅሻለሁ አስፊቲ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 7 месяцев назад
መችም ቢሆ ከኢትዮጵያ ህዝብ ልብ አይወጣም ጥሩ ሰራ ከመቃብ በላይ ነው
@hermelakeremela5679
@hermelakeremela5679 7 месяцев назад
ትክክል ነህ መስገብገባቸውን ያመለክታል ትንሽ Humanity ቢሰማቸው ጥ ሩ ነው
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 7 месяцев назад
አስፊቲ ነብስህ ይማረው የኔ የዎህ 😢😢😢
@samsonderje9414
@samsonderje9414 7 месяцев назад
እውነት ሰው አመለካከቱ የተለየ ነው አንተ ግን በርታ
@esset1685
@esset1685 7 месяцев назад
ለማይረባ ጥቅማጥቅም ሰዉ የሚገደልበት ጊዜ ላይ እያለን እግዚያብሄር ለነጠቀው ነፍስ የሚያሳስባቸው መስሎህ ነው ምክር የለገስከው አዪዪዪዪዪዪ አገሬ 😥
@mohammedAli-xv3vj
@mohammedAli-xv3vj 7 месяцев назад
በጣም ትክክልነሕ ወድሜ ለነገር ለመዘገብ መቸኮል አያሥፈልግም ከጎን በጣም ብዙ ጉዳቶች አሉ
@tigisttekleab858
@tigisttekleab858 7 месяцев назад
አስፋዉ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ፈጣሪ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 7 месяцев назад
ወላሒ አተ ትክክል ነክ ምንም አላጠፍሕም አሽቃባጮች በላቸዉ አብሽር አባቴ
@wakjiraofficial21
@wakjiraofficial21 7 месяцев назад
እግ/ር ከእናነተ ጋር ይሁን
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 7 месяцев назад
በውነት ልብይሰብራል አስፊቲ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተሰብህ ለወዳጅ ዘመዶችህ ለስራ ባልደረቦችህ እግዛብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ ።
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 7 месяцев назад
ለወዳጅ ዘመዶቸ መፅናናትን እመኛለው
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 7 месяцев назад
በሰው ዘንድ ይህን ያህል ፍቅር ማግኘት ትልቅ እድልል ነው ነፍስ ይማር ወንድሜ አስፋው😊
@seblekitchen
@seblekitchen 7 месяцев назад
ተባረክ አንተ መልካም ሰው ነህ በአሁን ሰአት ለብር ሲባል ስንቱን በሞትና በበሽታ ገለዋል ለብር ብለው እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 7 месяцев назад
ገና ታሞ ሳይሞት ሞተ ብለዉ አማረቱበት የኔ አባት ኡፍፍፍ አሁን ግን የዉነት ተለየን የኔ አባት የሰዉ የዋህ ሲያለቅሱ አልቅሰህ የኔ አባት ነብስህን በገነት ያኑረዉ😢💔💔😢😢😢😢
@Blue-Bird-Sky
@Blue-Bird-Sky 7 месяцев назад
ዶክተር እናመሰግናለን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 7 месяцев назад
በጣም ያዝሳዝና
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 7 месяцев назад
በጣም አዝነናል እግዚአብሔር መንግስተ ሠማያትን ያውውርስልን
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
አስፊቲ መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሄር ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጥልን ለመላዉ የኢትዮጲያ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭😭
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 7 месяцев назад
ጃፒ እግዚአብሔር መፅናናት ይላክልህ አይዞህ
@ethio_family6342
@ethio_family6342 7 месяцев назад
ትክክል ነው ዶክተር
@kidistababubeelay-xw9wi
@kidistababubeelay-xw9wi 7 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል በእውነት ያልገባኝ ነገር ቤተሰብ ሳይይሰማ ሚድያው ከየት ሰማ ማን ነገራቸው ለሚዲያዎች ነፍስ ይማር ኡፍፍፍ ያማል 😢😢😢😢😢
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 7 месяцев назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናዎት😭😭😭
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 7 месяцев назад
አንተ ልጅ ግን ሁልጊዜ ስከታተልክ ለጥቅምክ ሳይሆን የሰው ን ደንነትና ደስታ ታስቀድማለክ የውስጥክን ምኞት ፈጣሪ ያሳካልክ በሄድክበት ሁሉ ይቅናክ
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት አተ በጣም መልካም ሰዉ ነህ
@sabatedla1733
@sabatedla1733 7 месяцев назад
ትላንት ያልከውን ሰምቻለው 100%ትክክል ነህ በጣም እራስ ወዳድነት ነው ይህው ደርሰ ያሳዝናል
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 7 месяцев назад
የኔ ትልቅ ሰዉ አዋቂ ጨዋ ተባረክ ዳሉልዬ
@messydds735
@messydds735 7 месяцев назад
ትክክል
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 7 месяцев назад
አስፊቴ የኔ መልካም ነፍስክ በሰላም ትረፍ ደግ ሰው አይበረክትም እንደ ቤተሰብ የቤተሰብ ያህልነዌ በየ ቤታችን በየ ልባችን ገብተካል
@kuki610
@kuki610 7 месяцев назад
አንተ ጨዋ ልጅ አላህከክፈ ሁሉ ይጠብቅህ በጣም አከብርሀለው
@evetheg868
@evetheg868 7 месяцев назад
Well said my Love. ነፍ ሁን አቦ። አስፊቲ መልካም እረፍት 🙏
@user-nl7bv5xc2k
@user-nl7bv5xc2k 7 месяцев назад
ልክ ነህ ወንድማለም አሪፍ ሀሳብ ነው እኔም በጣም የምወደውን አጎቴን ሞት በሚዲያ ነው የሰማው ስሜቱ በጣም ከባድ ነው መርዶ ማርዳት እኮ ቀላል አደለም
@GirmaDemisa
@GirmaDemisa 7 месяцев назад
😢😢አስፍቲ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ እኔና ልጆቼም በጣም እንወድሃለን አስፊቲ
@goodhbbb9740
@goodhbbb9740 7 месяцев назад
ልክ ነህ
@bellagetachew971
@bellagetachew971 7 месяцев назад
ሁሉም በራሱ ሲደርስ ነው የሚገባው:: አስፊቲን ግን እግዚአብሄር አምላክ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረው ሁሌም በልባችን ነው ለሁሉም መፅናናትን ይስጥ
@hayatali5711
@hayatali5711 7 месяцев назад
እውነት ነው እኔም የህቴን ሞት የሰማውት ስራቦታነው ፌለፌቴ ጉድጓድ ቢኖር እገባ ነበር በድንጋጤ በሽታ ያለበት ሰው በዛው ጸጥ ሊል ይችላል ልጁን ፈጣሪ ያጽናው ለኛ እራሱ ከብደናል
@tigestteka3242
@tigestteka3242 7 месяцев назад
እኔ ባስፋዉ መሸሻ ሞት እጅግ በጣምምምም አዝኛለሁ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@user-pt7hi9in2l
@user-pt7hi9in2l 7 месяцев назад
የኔ ወንድም ስድብ አመላችን ነው ትክክል ነሕስንት በሽተኛ አለ በድንጋጤ መሞት አለ ሚዲያዎች ለወሬ አትቸኩሉ አያመልጣችሑም ዪደርሣል እናገናዝብ መጥፎ ነው ጊዜ ዪኑራችሑ የዚሕ ልጅ አሥተሣሠብ ትክክል ነው ለወገን እናሥብ ለወሬ አንሩጥ አሦፍሽ እንደዚሕ አልጠበቅንሕም ነበር ፈጣሪ ያለው አዪቀርም የዋሑ አዛኙ አባታችን ነፍስሕን በአፀደ ገነት ያሥቀምጣት የኢትዮጵያ ሕዝብ የአስፍሽን ፍቅር አደራ የልጁን ነገር አትርሡ አደራ ፈፃሚ ያድርገን ፈጣሪ አስፍሽ አመለጥከን
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 7 месяцев назад
በጣም ጎበዝ ነክ😢ዬእኔ ውድ ወንድም 😢በትክክል,ጥሩ,ሀሳብ ነው ያቀረብከው,ለደሀ ለተቼ ገረ 😢 መርዳቱ,ጥሩነው😢😢
@Bexs-jr8bq
@Bexs-jr8bq 7 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ Fb ማመን አቅቶኝ በሬድዮ ነው ያመንኩት እኔ አልቻልኩም የቤተሰብ ነገር ሳስብ በጣም ይከብዳል
@mimishu690
@mimishu690 7 месяцев назад
አስፉውዬ ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያስቀምጥህ ኑቲ አሪፍ ሃሳብ ነውቤተሠቦቹ እርዳታ ይፈልጋሉ አይመስለኝም ለካንሠር ህሙማን በስሙ ብታረገው የበለጠ ምህረት ነው የተማረ ይግደለኝ ዶክተርዬ❤
@shutup239o
@shutup239o 7 месяцев назад
የኔ አልቃሻ የዋህ መንግስተ ሰማይ ያዋርስሕ
@RurEe-rz6tr
@RurEe-rz6tr 7 месяцев назад
ወላሂ ትክክል ነህ መርዶ አነጋገራቸን በጣም ሰው እየጎዳ ነውእኔ ጎደኛዬ የናቶን ሞት የሰማቸው fb ነው አና ደረጃላይ ስለነበረቸ ወድቃ በጣም ተጎታ ነበር እና እባካቸሁ መርዶ አነጋገራቸንን እናስተካክል
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 7 месяцев назад
ውይ ከባድነው😢
@lydiagebrekristos5866
@lydiagebrekristos5866 7 месяцев назад
ተባርክ
@user-pl7mq8xb9q
@user-pl7mq8xb9q 7 месяцев назад
በጣም ትክክል ነክ አባ አንዳንድ ሰዎች ችግር አለባቸዉ
@user-pk8ln7wp1t
@user-pk8ln7wp1t 7 месяцев назад
አስፍየ መልካም ሰው ነፍስህን በፀዳ ጀነት ያኑሪልን
@ahmedtigistu9325
@ahmedtigistu9325 7 месяцев назад
አንዳንድ ሀኪሞች ብዙሞትን ሥለሚያዩ ምንም አይመሥላቸውም አንተ ግን ትልቅ ሠው ነህ
@እክራም
@እክራም 7 месяцев назад
አምን ያረብ
@maraki3310
@maraki3310 7 месяцев назад
ኡኡኡኡኡ እያልኩ አልቅሼ ቢወጣልኝ እንዴት ደስ ባለኝ። አስፍዬ መልካም ሰው ነበርክ😢😢😢
@elsabetfekadu602
@elsabetfekadu602 7 месяцев назад
ነብሰህን ይማረው አሰፍዬ
@heyabhaben3228
@heyabhaben3228 7 месяцев назад
one of a great youtuber, how hamble u r🤌 always🙏 for ur kindness
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 7 месяцев назад
ጥሩ ልጅ ነህ ብዙ ግዜ ሳይህ በጣም አዛኝና ያገኛህውንም ገንዘብ ለተጎዱ ቤተሰቦች ለመስጠት እንደምትፈልግ ስትናገር እሰማለሁ በዚሁ ቀጥል
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 7 месяцев назад
አስፋውየ ነፍስህን በአፀደገነትያኖረው
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 7 месяцев назад
አስፋው መሽሻ ነብስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናት ይሁንላቸው 🙄🙄🙄🙄😂😂😂
@user-pl8ng9vm2e
@user-pl8ng9vm2e 7 месяцев назад
ነብስ ይማር እውነትህ ነው ቅድሚያ ለቤተሰብ ጥንቃቂ ይገባል
@seblewerktesfayebegeta5082
@seblewerktesfayebegeta5082 7 месяцев назад
አንተ አስተዋይ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Zirrow0000
@Zirrow0000 7 месяцев назад
በጣም ክባድ ነው
@efratateferi9933
@efratateferi9933 7 месяцев назад
አንተ ጥሩ ብታስብም ሰለሰው ደግሞ የማይጨነቁ አሉ ብቻ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው በርታ ወንድሜ
@samuellirute4695
@samuellirute4695 7 месяцев назад
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ተባረክ🙏
@quadridadcarduna3003
@quadridadcarduna3003 7 месяцев назад
ያንተን ቅን አመለካከት የሚያንኳስሱ ግብዞችን ንቀህ ተዋቸው ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 7 месяцев назад
ሰላም 😢😢😢በትክክል😢ነብስይማር😢😢❤❤❤🎉🎉
@tsegenetamoma7157
@tsegenetamoma7157 7 месяцев назад
You're right some people are not thinking about it don't worry
@rahmetuae5467
@rahmetuae5467 7 месяцев назад
ይችን የፈራህውን ቀን ቆራጩሲመጣ ዛሬግንሂድክ አሥፍዬ የኔአባት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fikerhayale6091
@fikerhayale6091 7 месяцев назад
Asfity nabseh be selam terf dallole entertainment zaminh yebarek kine leba safey wetate
@KumnegerAssefa
@KumnegerAssefa 7 месяцев назад
ደግ ሰው አይበረክትም የኔ የዋህ አንተ የሰማይ ቤትክን አስተካክለክ ነው የሄደከው ነብስክ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@admeguissa1151
@admeguissa1151 7 месяцев назад
God bless your heart and the work of your hands.
@user-lv8yi9ds6i
@user-lv8yi9ds6i 7 месяцев назад
ነስፍህን በቅዱሳን ጉን ያኑርል ለሥራ ባልደረቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጥልን የቅዱሳን አምላክ
@firaolayanew
@firaolayanew 7 месяцев назад
የእዉነት መልካም ሰዉ ነበር በጠም አዝኛለሁ ፈጠር ነብሱን በገነት የኑራት ነፋስ ይማር Rip😭😭♥️ እግዚአብሔር ለጁና ለመላው ቤተሰቡ እንዲሁም አድናቂዎቹ መፅናናት ይስጥልን🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 7 месяцев назад
አስፋው መሻሻ ንፍስህን በአጸደ ገነት ያኑረው ለልጅህ ለመላው ቤተሰብ እና ለወላጅ ዘመዶችህ መጽናናትን እመኛለሁ::
@masaramasara6893
@masaramasara6893 7 месяцев назад
አረ ወይኔ እንዴ የምታረጉ ሠወች ፈጦር ልባና ይስጦቹሁ በጦም ይገብደል ይአባት ሞት በሶሻሚደያ መስማት 😢😢😢😢 😭😭😭😭
@almazyilma1007
@almazyilma1007 7 месяцев назад
ወይኔ አሰፊቲ በጣም ያሳዝናል ለአንድ ልጅ መፅናናትን አንዲሁም ለአድናቄዋቹና ለሥራ ባልደረቦቹ አመኛለው
@bsttr8846
@bsttr8846 7 месяцев назад
A little girls crying makes me cry more 😢😢😢 Rest In Peace Asfaw you legend !
@user-nw1uq8eq3k
@user-nw1uq8eq3k 7 месяцев назад
የኔ ጨዋ አቀራረብህ ሲያምር
@lubabalov5920
@lubabalov5920 7 месяцев назад
የኔ እናት መፅናናትን ይሰጠወት ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@tenad7309
@tenad7309 7 месяцев назад
እንክዋን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖር ቀርቶ? እኛም ከሀገር ውጭ ያለነው ኢትዮጵያውያን እሁድ ebs ን በፍቅር የምንጠብቀው ፕሮግራም ነበር:: በተለይ የህይወት ታሪኩን ሁልግዜ ይናገር ስለነበር የአባቱ እና የውድ ባለቤቱ ሞት በአንድ ቀን መሆኑን ደጋግሞ ሲናገር ሲያለቅስ ማየት በጣም ከባድ ነበር: 1 ልጁ ጃፒ ፈጣሪ ያፅናው😭የebs የስራ ባልደረቦቹ ሌሎችም ወዳጆቹ ሁሉ ፈጣሪ ብርታትን ይስጥልን🙏🏾አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን😭
Далее
Мухочирон эхтиёт бошед!
01:31
Просмотров 116 тыс.