Тёмный

🔴ደዉሎ ይቅርታ ጠየቀ - Aser እና Ale Tube በመጨረሻም ታረቁ | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 349 тыс.
Просмотров 147 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Год назад
አሁን የኔዉ መዝለል ምን ይሉታል የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በይቅርታ የምታምኑ ሁሉ ደስ ይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ Год назад
በጣም እኔ እራሱ እንዴት ደስ እንዳለን
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Amen Amen Amen ❤ 🙏
@eliasgirma464
@eliasgirma464 Год назад
🤣🤣
@tsehaytadele
@tsehaytadele Год назад
ሰው ሰላም ሲሆን ደስተኛ ስለምትሆን ነው ጤነኛ ስለሆንክ ነው
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@msfadila5961
@msfadila5961 Год назад
እድ ሙባረክ ዉድ ያእስለም ልጆች አሌ እና አሴር በማታረቃቹ ደስ ብሎኛል❤❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 Год назад
በጣምምምምም ደስ ይላል። አሁን ላይ እንደ አንተ በመሀል ገብቶ የሚያስታርቅ ሰው የለም ትልቅነት እንዲህ ነው።
@leoulgmichael4454
@leoulgmichael4454 Год назад
Yemer betam💯💯💯
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
የምወድሽ ደምሪኝ❤❤
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr Год назад
ዋወወወወወወ፣እሰይይይይ፣እንኳን ታራቀቸሁ፣ከይቅርታ በላይ ምንም የለም፣አስታረቅ፣በጣም፣ጎቦዝ፣እግዚአብሔር ይሰጥ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉የሰው ደሰታ የምያደሰት፣በላይክ ❤❤🎉🎉👍👍👍👍
@surafelsentayhu8946
@surafelsentayhu8946 Год назад
ሽማግሌውን ከልብ እናመሰግናለን ። ክብር ይስጥልን ። Am so happy now❗️
@ፋቲአሕመድወሎየዋ
ደምረኝ ወንድሜ❤
@hailetafese2373
@hailetafese2373 Год назад
​@@ፋቲአሕመድወሎየዋo
@netsitube3853
@netsitube3853 Год назад
Wow ቃላት የለኝም የምር ለደሰታዬ በጣም ደሰሰ ብሎኛል ሰለ ታረቃቹ አሴ አሌ ኑት ይመችከሰ አባቴ ቅን ልብክን ፈጣሪ ይባርክልክክ ❤❤❤
@tzu961
@tzu961 Год назад
አሴር የኔ ውድ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እና ደስ ብሎኛል ስለታረቃችሁ ❤❤❤❤
@fanostube907
@fanostube907 Год назад
Nuti አንቺ አንደኛ ነሽ ማርያምን የ መፍትሄ ሰው #Respect🙏
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
በሚቀጥለው እሷን አቅርብልን እንጠብቃለን አሴር እና አሌ በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ጓደኛህን እንደ ራስህ ውደድ እውነተኛ ጓደኝነት ከምንም በላይ ታላቅነት ነው ይቅርታ መጠየቅም ታላቅነት ነው ዳሎል ኤንተርቴይመንት እናመሰግናለን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemgetachew2121
@serkalemgetachew2121 Год назад
ወንድሞቼ በጣም ደስ ይላል በእውነት 😢😢😢😢እና ደስ ብሎኛል ተባረኩ ወንድሞች ይቅርታ መባባሉ ትልቅ ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤
@Kiya1219
@Kiya1219 Год назад
Serkiye imogiw mndinew
@muridashewadig4173
@muridashewadig4173 Год назад
አዉ ጓደኝነት ይሻላል ለማታቋት ቸከስ ጦርነት ተነጋግሮ መፍታት እያለ በተረፈ እወዳቹሃለዉ አሴር አሌ ዳሎድ ሰላማቹ ይብዛ 😍😍😍
@halimagessi1357
@halimagessi1357 Год назад
መሻላህ መሻላህ ሁለታችሁም ጋድኝነቱ ይበልጣል አስታራቅውንም በጣም እናመሰግናለን
@awetashiaserat1787
@awetashiaserat1787 Год назад
ዋው እልልልልልልልልልልልልል በጣም ደሥ ይላል ኑቲዬ ተባረክ አሲሮ አሌ እዲህ ነው ጓደኝነት ጥግ እረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ይሥጣቺሁ ሥታምሩ በቃ ቃል የለኝም ምቺት ይበላቺሁ ኑቲዬ የኔ ሺማግሌ አሠብክበት ያድርሥህ❤❤❤❤❤❤❤
@olinol
@olinol Год назад
ኑቲ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ካደረከው ነገር የተነሳ የተማረ ሰው እና ማገናዘብ የሚችል ትልቅ ሰው ማለት አንተ ነህ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ። የሁልጊዜ ተከታታይህ።
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
ተባረክ ጓደኛ ማለት እንደዚህ ሲጣሉ የሚያስታርቅ ነዉ።እንኳን ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል😍😘😘
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
ወንድሜ ትቶኝ ሃገር ገብቶ ክፍት ነው ያለኝ ዛሬ እስኪ በሰላም ሃገርህ ድረስ በሉልኝ በፀሎት።
@azitabxe3380
@azitabxe3380 Год назад
አሴርዬ የኔ ሳቂታ ያራድዬ ልጅ ዋናው ስላም ነው ፒስ መፍጠር ደስይላል ለሌላ ግዚ 😅😅😅😅
@bettyelias7501
@bettyelias7501 Год назад
በእውነት ደስ ይላል ሀለታችሁንም በጣም ነው የማደንቃችሁ በመስማማታችሁ ደስ ብሎኛል❤
@hsb712
@hsb712 Год назад
ወዲሜ ተባረክ ባሁኑ ስአት ዋሾቶ የማጣላ እጂ የማስታርቅ የለም እናተም ጋደኚነት ይበልጣል መታረቃቹሁ ደስ ይላን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukaben
@birtukaben Год назад
አነጋገርሕ እርግት ያለ ዶክተር ተባረክ ተባረክ አቦ ይመቻችሑ እልልልልልልልልል እኳንም ታረቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mdenatshom6352
@mdenatshom6352 Год назад
ይመቻችሁ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነትነው እኳን ታረቃችሁ በተረፈ ሁሉን ነገር ሚዲያላይ አታውጡ አላህ ይጠብቃችሁ
@Gombet25
@Gombet25 Год назад
Dalol የኔ ሽማግሌ እግዚአብሔር ይባርክህ በአሁን ጊዜ ማስታረቅህ ተባረክ:: ሁለቱ ጥሩ ልጆች ናችሁ ተባረኩ:: Dalol ደግም መቼ ነው ሠርጋችሁ?
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Год назад
ዋዉ አሲርዬ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ❤❤❤❤❤❤
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Год назад
ኑቲ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሕ ተባረክ ስንት የሚያጣላ በበዛበት ዘመን አሲር 2ቻናል ነው ያለው
@HelenBelete-l1w
@HelenBelete-l1w Год назад
አሁን አንድለይ አንድ ቪዲዮ እንዲሰሩ አድርግግግግግግግ😊
@menatayne
@menatayne Год назад
2 ቪዲዮ ይቀራል
@Ageritusemagn
@Ageritusemagn Год назад
ህልየ መላ ብይዉ የኔ ቆንጆ እንደይጎዳ ወንድማችን የሁላችሁ አድናቂ ነኝ ሰላማቺሁ ይብዛ ምንም አይደል ወድሜ ፍቅር እኮነዉ።
@የወሎቤተአማራልጅ
አሲር እያሾፈነዉ አሊም አሲርም ልጅቷን በግጥሟ ያደቋት እደሆንጂ አያፈቅራትም ሁለቱም ተመካክረዉ እየሰሩ ነዉ አልተጣሉም😂😂
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
አሴር አሁን ምአፈቅራታለው አላለም 🤣🤣🤣🤣ደረት ክ ላይ ካ ልተነቀስክ አላምንም 🤣
@haymanot6897
@haymanot6897 Год назад
በመታረቃቹ ደስተኛነን አሌ -አሴር ምርጥ ጓደኛ ነው ያላቹ ...አንድ ምርጥ ሰዉ ተገኘ ኑቲ የወጣት ሽመግሌ
@EyosiEyosi-ji9du
@EyosiEyosi-ji9du Год назад
ወንድሜ እዋዋን ይመችህ እንዳታይነት ሰው ነው ለ ሀገራችን የሚያስፈልጋት 👍👍
@ummlky1994
@ummlky1994 Год назад
ጓደኝነት ከወድምነት በላይ ነው ስለዚህ ጓደኝነታችሂ ይበልጣል አሴሮ ምርጥ ሰው በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ በመታረቃችሁ ❤❤❤❤
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj Год назад
😂😂😂ሳለቅስ ዉይ ልሳቅ ደግሞ የሽማግሌው ንግግር ነው ያሳቀኝ እንዳው ትንሺ አላፈርክም ይለዋል ግግም😅 ፕራክ ብሎ ዝም
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
ጎደኝነታችሁ ይሻላል ❤❤❤❤
@saradawit9287
@saradawit9287 Год назад
እሰይ: እግዚአብሔር ይመስገን:: thank you Nuti
@Almaz536
@Almaz536 Год назад
በጣም ነዉ ደስ የሚለው እውነት ነው ጓደኛ ይበልጣል እንኳን ተታረቃችሁ ❤❤❤❤🎉
@jaynata7301
@jaynata7301 Год назад
እሰይ እልልልልል ሰላም እርቅ ስለፈጠራችሁ እኔ ደስ ብሎኛል ወንድም ኑቲ ተባረክ ወንድማማቾች ስላስታረክ ተባረክ
@melatmetku1508
@melatmetku1508 Год назад
24:54 አሴር በጣም ትልቅ ሰው ነው❤❤
@CREEDGUG
@CREEDGUG Год назад
5:18 Man አሁንም ሊያለቅስ ነበር 🤣🤣
@selamselam4904
@selamselam4904 Год назад
እንደዚ አይነት ጓደኛ በዚህ ጊዜ መገኘቱ በጣም ደስ ይላል እውነት እድለኞች ናችሁ
@tigestdagnachew3945
@tigestdagnachew3945 Год назад
ክበርልን ወንድማችን አዎን ችግሩን መፍታትክ ደስ ይላል ይሄነው እውነተኛ ጋደኛ ማለት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 Год назад
ወይኔ እኔ እሂንን ጀማ በጣም ነበር የምወዳቸሁ አሁን ግን ልጅቱ ሌላ ላይፍ ሊኖራት ይችላል እና እረጋ ብላችሁ በሰከነ መልኩ አስቡ
@ስንትአለበሆዴ
@ስንትአለበሆዴ Год назад
ወይኔ እናተ ስለታረቃችሁ የኔ መጮህ ምን ይሉታል😂😂😂😂 ብቻ መዳሜ ከስራ ታባረኝና ዋ አሴር እና አሌክስ ከእናተላይ አልወርድም ለማንኛውም ደስስስስስ ብሎኛል የሰው ደስታ የማያስደስተው ሰይጣን ብቻነው አብሺሩ ጦሳችሁን
@EimanEiman-ho4lh
@EimanEiman-ho4lh Год назад
እውነትሸማግሌውን.አለማድነቅ.አይቻልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
ዋው ኑቲዬ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው እወዳችኋለው❤❤❤🙏🙏🙏
@mera-2121
@mera-2121 Год назад
ቆይ ቆይ ግን ልጅቱ ፍቅረኛ/ባል ይኑራት አይኑራት አጣርታችኋል።😊😊😊😊
@CREEDGUG
@CREEDGUG Год назад
Absolutely!😅😅
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Год назад
ወዶች በፍቅር እንዲህ ስታለቅሱ ደስስ ይላል😂😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Год назад
ባለትዳር ወይም ፍቅረኛ ቢኖራትስ?? የሁለታችሁ ፍቅር ጒደኝነት ማጣትስ እረ አስተውሉ ልቦናይስጣችሁ
@RehimaLove-pe6up
@RehimaLove-pe6up Год назад
​@@alamzniguse5007betam welahi
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 Год назад
ብሮ አንተም ፈጣሪ ያክብርህ ጥሩ ስራ ነው የሰራከው በቀጣይ ግን አብረው ቪድዮ ቢሰሩ ደስ ይለኛል ይመቻቹ❤❤❤❤👍👍👍
@mekdi_62127
@mekdi_62127 Год назад
ይቅርታ ማለትም ይቅር ማለት ትልቅነት ነው የሰው ልጅ ያጠፋል ጥፋትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ነው ዋናው
@LayTach
@LayTach Год назад
በነገራችን ላይ ህሊና የሰፈራችን ልጅ ናት ያገባችና የሁለት ወንድ ልጆች እናት ናት
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 Год назад
የምር ምርጥ ሰዉ ነህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@tebletsfantahun6936
@tebletsfantahun6936 Год назад
የኔ ውዶች ደስ ይላል በመሀላችሁ አንዱ ሲያጠፋ ሌላኛው እንዲ ሲመልስ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ
@ስንትአለበሆዴ
@ስንትአለበሆዴ Год назад
እኔ ግን አልሃምዱሊላህ በእስልምና አስተምሮት ሴትልጅ በቤቷ ትሰተር የሚል አለ ሶሻል ሚዲያ ላይ እዳትወጣ በጣም የከለክላል ምክኒያቱም አንዱ ሊያገኛት የስንቱን ወጣት ልብ ትሰብራለች ወላሂ ምስኪን ሁለቱም ያሳዝናሉ
@sintayhuketama6992
@sintayhuketama6992 Год назад
Awo feqer sethonu naw miyamrbatchu aylaytcu All guys wedddd ❤. God bless 😇😘😘 አሴር 3 ቱዩብ አለዉ.
@aky-21
@aky-21 Год назад
አሴር ግን በጣም ሰብአዊ ሰው ነህ ይመችህ❤❤❤
@tonigaga272
@tonigaga272 Год назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን አንተ የሰው ማኛ ። ከሁሉ በላይ ጓደኝነት ይበልጣል
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 Год назад
The last episode of this drama is so good thankyou 😂😂
@batsalotbetsi3018
@batsalotbetsi3018 Год назад
Mee to 😂😂😂😂
@Eyou653
@Eyou653 Год назад
ማርያምን ደስ አለኝ እፍ እንዲ ነው የሚያምርባቹ ❤ የምር ደስ ይላል
@sabiamboo
@sabiamboo Год назад
አረ ከአሴርን ጋር አጣብሱኝ 😢😢😢😢😢 እኔ እህታቹ አይደለውም ተባበሩኝ
@enatentertainemnt1113
@enatentertainemnt1113 Год назад
እሽ
@munit8650
@munit8650 Год назад
እንደ ህሊና ቀይ ነሽ ?ዲፕል አለሽ? ትገጥሚያለሽ? 😅
@hirut758
@hirut758 Год назад
​@@munit8650ክክክክክ
@geezsawl2950
@geezsawl2950 Год назад
ኣስታርቁኣቸው ግን የባሰእዳይጣሉ ችግሩን እራሳቸውይፍቱት
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 Год назад
Hi guys, your friendship greater than the infatuation. Couldn't say love. Good luck for both of you.😊😊
@ehitemohammed9016
@ehitemohammed9016 Год назад
አንቀያየምማለት አይቻልም ምን አልባት አሌ ተሳክቶለት ቤገባት መቀይሞ አይቀርም
@melkam888
@melkam888 Год назад
አሴር እኮ ፍቅር ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sirgutbekele4298
@sirgutbekele4298 Год назад
ሁለቱም ከነሸሱ የማይጠበቅ ነገር ነው ያረጉት እንዴት በአካል የማያውቋትን ያፈቅሯታል ከነሱ ሰው ምን ይማራል ? ስንት ተከታይ ያላቸው ሲታዩ ሁሉን የጨረሱ አራዳ ይመስላሉ ግን እርጥብ ፋራ ናቸው .
@Bettyafro
@Bettyafro Год назад
ሲጀመር አሌ ስሜታዊ እንዲሆን ያረጉት online የነበሩት ሰዎች ናቸዉ። Thank you ኑቲ!
@metenyohans
@metenyohans Год назад
በጭራሽ የአሌን የቀድሞ ዚዲዮቹን ተመልከት
@banchiybkaabafoge5284
@banchiybkaabafoge5284 Год назад
በትክክል እኔም እንደዛ ነው ሚሰማኝ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r Год назад
Asetwayi Neh Tebark Dalol❤❤
@Zeekoutx
@Zeekoutx Год назад
Aser is just brave content creator .... And he have 5 channels : Aser Tad, ATR , Aser Clips , Aser Shorts , Team Aser.
@tesfae1285
@tesfae1285 Год назад
he has 5 channal 1. Team aser 2. aser clip 3. Aser short 4. ATR 5. Seli ted
@tesfae1285
@tesfae1285 Год назад
Enezih nachew ye aser you tube channal
@ephremgirma5131
@ephremgirma5131 Год назад
ኑቲ አንተ ትለያለህ የጓደኝነት ጥግ የገባህ በርታ እንዲህ አይነት ነገር በጓደኛሞች መካከል ሊፈጠር ይችላል ግን ደሞ መነጋገር ማስቀደም ጥሩ ነው ለማንኛውም በመታረቃችሁ ደስ ብሎኛል::
@HelenBelete-l1w
@HelenBelete-l1w Год назад
ይሄ ነው ጓደኛ ማለት አንደ ትመቸኛለህ
@AbenezerAbeni-xd5qi
@AbenezerAbeni-xd5qi Год назад
Bro ይመችህ
@samuel_arse
@samuel_arse Год назад
Wow nice script😅
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Год назад
😂😂😂
@yonatanabraham
@yonatanabraham Год назад
shut up
@charmeeHD
@charmeeHD Год назад
Wow 🥰 ATR : ጠንካራ ሁን, አልፎ አልፎ እንደዚህ ያለ ነገር ይከሰታል. Be strong, occasionally something like this happens. Jabaadhu, darbee darbee wanti akkanaa ni mudata. 👍🤏👍👍
@jejeserkalem3594
@jejeserkalem3594 Год назад
እንዴት ስለተመልካቻችሁ አትጨነቁም ድሮ የቀረ ሙድ እኮ ነው ሰው ለናንተ ያለው ስሜት እንዲወርድ ነው ያረጋችሁት ከናንተ አይጠበቅም 😢😢😢😢
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
ይቅር ታ መባባላችሁ ታላቅነት ነዉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛዉ !!!!❤❤❤
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Год назад
ፍቅር እውር ነው። ያልደረሰበት አያውቀውም። አፍቃሪነት ነውርም አይደለም። እሱ በልበሙሉነት በማፍቀሩ በዚህ ምንም ሊያፍር አይገባም። ሰውን በዝናው ወይም በሃብቱ ሳይሆን በንጹህ ልብ ነው ያፈቀረው። ደሞ ሲያምር በጌታ። He is handsome, talented and brave guy. God bless him with love and success 🥰😍😍
@wenshtsisaywenshatsisay-fm9zi
አሴሮ ትልቅ ነህ አሌም ምርጥ ናችሁ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ኑቲ በጣም ነው የምወድ የማከብርህ ይበልጥ አከበርኩህ
@dud1276
@dud1276 Год назад
Betam des yelal enquan yekrta argachihu Nice 👍
@HanaAbebe-fr8ug
@HanaAbebe-fr8ug Год назад
አንተ ግን ጀግና ነህ ጎበዝ የምር በጣም ነው ያከበርኩህ ድሮም አከብርሀለው
@amiami3507
@amiami3507 Год назад
Abo tebarek ❤❤❤❤ mitgerm guwadegna nek tebarek yewnet kenawbachew endezi ayinet wendim silalachew❤❤❤
@dasashdas4308
@dasashdas4308 Год назад
እኔ ሲመስለኝ ግጥም ትወዳላችሁ ስለዝህ ብዙ ገጣሚያን አሉ እነሱን ስሙ እጂ እሳን ተዋት ጎደኛ ማች ነችሁ
@MeronBelete-f2p
@MeronBelete-f2p Год назад
ጓደኝነታችሁ ይበልጣል መታረቃችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ አሴር እና አሌ ሰላም ሁኑ ❤❤❤
@fikermelaku4709
@fikermelaku4709 Год назад
እግዚዓብሔር ያክብርህ ጡሩነገር ነው ያደርከው❤❤❤
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ Год назад
ውድሜ ኣተ ትለያለህ ተባርክ እዳንተ ያለ አስታራቂ ይብዛልን😍😍
@weynshetwudima-cc6cs
@weynshetwudima-cc6cs Год назад
ዳሎል እናመሰግናለን ስላስታረካቸው በቃ ወደ መደበኛው ቪድዮ ስራ ግቡ ኖ ሞር ህሊና 😂❤
@tgdiple
@tgdiple Год назад
ጥልም እርቅም ያለበት ደስስስስስስስ ይላል ጓደኝነት የመቻችሁ ደስስስስ በሎናል ይቅርታ መጠያይቅ ደስስስስ ይላል ሽማግሌው ደግሞ ትልቅ ልብ አለህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rahelzerihun8771
@rahelzerihun8771 Год назад
sostachunem keleb new yemwodachu tebareku ayeleyachu nuti tileyaleh. Yelij asteway egzihabher yitbkeh
@arsamaaa.m5177
@arsamaaa.m5177 Год назад
አሴር የምር አሳዘነኝ እንኳን ታረቃችሁ ጓደኝነት❤❤❤በቃ ጎበዞች ናችሁ ይቅርታ ሁሉን ያሸንፋል
@hanabeyene2481
@hanabeyene2481 Год назад
ወንዶች:ፀባችሁ:ደስ:ሲል:ይቅርታ:ያልከው:ልጅ:መልክህም:ፀባይህም:ሸጋ
@fitsumlemi707
@fitsumlemi707 Год назад
አሌ ምስኪን ልጅ ነው ማርያምን አሲር መጥፎ ነው እያልኩ ሳይሆን ትንሽ ይቸኩላል አሲር አሌ ይለያል ለናንተ ሲባል ግን ልጅቷ ትዳርበኖራት ብዬ ተመኘው ከክፋት አደለም ለነሱ ጓደኝነት ሲባል
@eishi503
@eishi503 Год назад
አፉ አሴርዬ በምክንያት እኮ ነው የምወድህ 👍😍❤️ አስታራቂውም አንደኛ👍 ❤ ትክክለኛ ነገር ከመጀመሪያውም ያልኩት ነገር ስለነበር ነገረ ሲጣጣፍ ሰውን እናጣለን ሁላችንም ለምንናደረገው ነገር እንጠቀቅ ነው የምለው የሀገሬ ልጆች ውድድ😍😍😍 ሁላችንም በይቅታ መንገድ እንጓዝ 👍😍
@marcymila2161
@marcymila2161 Год назад
አይ የእኛ ሐገል ወንዶች በጣም ታሳዝናላችሁ በማታውቆትን ሴት መሻማት ምን ይሉታል ሊያውም ጎደኛሞች ሆናችሁ ያሳፍራል ግን ዳሎልን ሳላደንቅህ አላልፍም ለማስታረቅ ያደረከው ሙከራ በጣም ጎበዝ ነክ አስታራቂ በጠፋበት ዘመን አንተ ስው ሆነክ ተገኝተካል በዚሁ ቀጥል
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Год назад
ጀግና ኑቲ እንዳተ አይነት አስታራቂ ያብዛልን
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube Год назад
በጣም ደስ ይላል እንኳን አስታረካቸው ጎበዚ በዚሁ ቀጥል ወንድሜ
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Год назад
ዳሎል ኢንተርቴመንት ትመቸኛለሕ እርጋታሕ ለማስታረቅ ያደረከውን አድንቂአለው
@melaab7381
@melaab7381 Год назад
በነገራችን ላይ አሴር የሰጠው መልስ ትክክል ነው አይቶ ማፍቀርና በሶሻል ሚዲያ ነው የሚያቃት ስለዚ በዛው ስሜትን መግለፅ ችግር የለውም ለሁሉም መታረቃቸው ደስ ይላል
@Yififuf
@Yififuf Год назад
ከጎደኝነኝነት እሚበልጥ አንድም ነገር የለም አሲር አሁን ነው ትክክል ነው ይደረጋችሁት
@surafelbelete1625
@surafelbelete1625 Год назад
dallol gin betam tiru sira new zeserahew ena degmo shimgilinan betketelebet arif sazhon endemazker new menegreh des zilal betam
@kiditube1592
@kiditube1592 Год назад
ዳሎል እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ ከምንም በላይ ጎደኝነት ይበልጣል
@yeesam5676
@yeesam5676 Год назад
ኑቲ አብርሽ ምንሆኖነዉ የጠፋዉ በሰላምነዉ ከቻልክ መልስልኝ ወድሜ🙏
@destayeapo3756
@destayeapo3756 Год назад
Ara ine erasu kuche biye yenaten vido metebek jemerkun ko becha das yilal matarekachu❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Год назад
ግልጽና አጭር ንግግር ነው ይመቸው ለሱ ያለው ይሆናል ። እሷም ብትወደድ አይከፋትም ወደድኳት አለ እንጂ አፍ እላፊ አላበዛም።ከይቅርታ በላይ ምንም የለም ።
@sebl62
@sebl62 Год назад
ምርጥ ሰው ማለት አተ ነህ ❤❤❤አይለያችሁ በጣም በጣም ነው የምዳችሁ ❤❤❤
Далее
Ale ዛተብኝ 😱
27:34
Просмотров 106 тыс.
አሴር አለቀሰ 😱
22:48
Просмотров 169 тыс.
Ilkinchi hotin oberasanmi deb o’ylabman🥹😄
00:26
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 135 тыс.
Ilkinchi hotin oberasanmi deb o’ylabman🥹😄
00:26