Тёмный

🔴 አንድ ሴት ወደዉ የተቸገሩት ጏደኛማቾች - Ale Tube - Aser Tad | Dallol Entertainment 

Dallol Entertainment
Подписаться 350 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 861   
@sintayhuketama6992
@sintayhuketama6992 Год назад
😂😂😂😂አረ ምንሼ ነዉ በአካል ሳታዉቋት ጓደኝነታችሁን አታሻክሩ ደስ አይልም ደሞ ሙድ አትያዙ. እወዳችዃለዉ guys ❤✌
@yonasbiset898
@yonasbiset898 Год назад
እውነት ለመናገር ልጅቷ የሚወደድ ነገር አላት እኔም በግሌ በጣም እወዳታለሁ ግን የምወድበት የራሴ ምክንያት አለኝ ፍቅር በኔ ሐሳብ በመላመድ ብዙ ከመቀራረብ የሚፈጠር ነገር ነው ስለዚህ በማታውቋት ሴት አንድ ቀን አይደለም አንድ ሰከንድ ባላያችኋት ሴት እንደዚህ መሆናችሁ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም
@em.._Tbag
@em.._Tbag Год назад
🤣
@munit8650
@munit8650 Год назад
ኧረ እድሜያቸውን ጠይቅልን እስኪ...እንዴዴዴ ምድነው እንደዚህ አይነት ነገር የአስራዎቹ እድሜ ጨዋታ ሚጫወቱት ኧረ አይነፍም ምከራቸው ብሮ
@eyuyetakelyalije6703
@eyuyetakelyalije6703 Год назад
አዎ በጣም ግልፅ ልጅ ነው አሴር ❤❤❤ጥፋት የለበትም ሰላሙን ያምጣላችሁ
@rahel1095
@rahel1095 Год назад
ድራማዉ ሲያልቅ ጥሩኝ 🤣🤣👌👌👌😣😣😣😣😣😣😣😣
@haimanotaloni8726
@haimanotaloni8726 Год назад
Enen demo yekesksug 😂😂😂😂😂
@EdenQueen
@EdenQueen Год назад
😂😂😂😂😂
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
ዛሬ ክፍል 3 ነው ቀጥሉ ሸቅሉ እኛም ላይክ እናደርጋለን ይህ ዳሎል ኢንተርቴመንት ነውውውውው😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@yeesam5676
@yeesam5676 Год назад
እህ😂😂😂😂😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Год назад
😂😂😂😂😂😂ነውውውውውውውውውውውውው
@مسرات9999
@مسرات9999 Год назад
I can't stop laughing 😂😂😂
@papibaby8184
@papibaby8184 Год назад
አይ ዳሎል ከነዚህ ጂሎች ጋር አንተም ልትጃጃል ነው?
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube Год назад
@@papibaby8184 እውነት እኔም ዳሎል እደማይጃጃል አምናለሁ ጭቅላቱ ከሌሎች ዩቱበሮች ይለያል ለኔ ግን ግራ አጋቡን😂😂😂
@kidist1705
@kidist1705 Год назад
አሐሐ የምራችውን ነው ማነሽ ህሌና በይ ተፋቻቸው ናቲንም ሳይጨመር❤
@azutube6342
@azutube6342 Год назад
ከምንም በላይ ጓደኝነታችሁ ይበልጣል እሷ ለማናችሁም ላትሆን ትችላለች ስለዚህ የእናንተ ጓደኝነት ይቀድማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmareMuluken
@AmareMuluken Год назад
esik mejemeria asra bale kelebet new eko eyashofu new ayigebachuhm enda
@woderTUbe
@woderTUbe Год назад
ውዴ ደምሪኝ ❤
@woderTUbe
@woderTUbe Год назад
ደምሩኝ ውዴ
@woderTUbe
@woderTUbe Год назад
@RodasROBEl ውዴ ደምሪኝ
@melakukidus9006
@melakukidus9006 Год назад
Royal family🎉🎉ላይ እጅ እጅ ያለን ፕራንክ በነዚ ልጆች ቀጠለ😂😂😂😂
@ruhamatube627
@ruhamatube627 Год назад
😂😂
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Год назад
Betam enesun unsubscribe Arege tegelagelku enezehim kalkomu leke endensu teketay yatalu keze behialam sew lenesu yalew keber yekenesàle yemer betam yasetelale
@butajrawit
@butajrawit Год назад
ከጓደኝነት እሷን ካስበለጣቹ 😢 ኧረ አሌ ❤💔አሳዛኝ ድብርር ርር ብሎታል
@mestawetmulat9130
@mestawetmulat9130 Год назад
ልጅቷ ልሁለቱ አትህንም እናት ነገር ናት እናንት ገና ልጆች ናችሁ እባካችሁ ጏደኝነት ወንድምነት ይበልጣል ተረጋጉ!!!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
👌👌👌
@workesabri2684
@workesabri2684 Год назад
እናት ማለት ነፈዝ
@hanaferede4124
@hanaferede4124 Год назад
satawkate batawer terhu new
@zizitino6797
@zizitino6797 Год назад
ሞኝነት ነው የማያቁትን ማፍቀር እኔ የማቃቸው በጥሩ ስራቸው ነበር እንደዚህ ይጃጃላሉ ብዬ አልጠበኩም
@arditube5698
@arditube5698 Год назад
በጣም አቅለሸለሹኝ የነዳኒ ግሩፕ ነገር መጣ ታሽ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
አጀንዳ ስጠፋ እኮ ነው አሁን የምራቸውን ነው ብላችሁ ባልሆነ 😂😂😂
@sinafikishtena8065
@sinafikishtena8065 Год назад
አሰር ጨዋ ምርጥ ልጅ ነዉ
@bezawitdesu
@bezawitdesu Год назад
ከአሴር ይልቅ አሌ ጥሩ ተዋናይ ይወጣሃል😂😂😂
@sofieytubetube
@sofieytubetube Год назад
አሴር እያለቃሰ ነባር እኮ አሌ ግን ሳቅ ልየመልጠው ሲል በግድ ነው የያዘው😂
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
የትውና ብቃታቹን ሳላደንቅላቹ አላልፍም👏👏 የምር ግን ሁላቹም ተመቹኛላቹ 👍👍
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Год назад
😂😂😂😂እሺ ተዋናይዎቻችን ህዝቤ ላይ ሙድ ትይዙበታላችሁ ኣ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
I’m telling they are dramatic people 👍
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Год назад
ሁላቹም ትመቹኛላቹ ኑቲ ግን ትለያለህ ትልቅ ሰው በርታ
@user-zy8bt6tm2e
@user-zy8bt6tm2e Год назад
ወንዶች በፍቅር ስታለቅሱ እኛ ሴቶች እንፈልጋለን. 😂
@frehwtasgidam9816
@frehwtasgidam9816 Год назад
የኢትዮጵያ ፕራንክ እና የማዳም ቤት ስራ ሰለቸን😂😂😂😢
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Год назад
The best comedy 🤣🤣😂But the girl is so sympathetic & charismatic. She deserves the crowd . You guys, please keep your friendship !
@rahma-yt1lb
@rahma-yt1lb Год назад
ተጫወቱ በህዝብ እኛ የቸገረን የሀገራችን ሰላም ማጣት ነዉ
@hiwottadese3851
@hiwottadese3851 Год назад
ቀላል ነገር ነዉ ልጂቷን ጠይቋት ❤
@abrahamsanjo9208
@abrahamsanjo9208 Год назад
Yes
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 Год назад
ዝም ብሎ የጎረምሳ ነገር ነው እስከ መፈጠርህ ለማታውቃት ልጅ ምን አይነት መስእዋትነት ለመክፈል ነው ያሰብከው ነፍሱ መስእዋትነት ዝም ብሎ አይከፈልም
@ፈቲነኝ-ኈ1ኰ
@ፈቲነኝ-ኈ1ኰ Год назад
ጡሩነገርነው ያደረከዎ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እውነት ከሆነ ታረቁ አሌ አሴር ላይቭ ላይ ስልኩን በመዝጋቱ አትቀየም እኔም ብሆን ይሄንንነው የማደርገው በግል ማውራት የምፈልገውን ላይቭ አልናገርም ይሄ ደሞ የግል ፍላጎትነው ለማንኛውም ጉዳዩን ዶክተር ኑቲ ይዞታል ታረቁ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
እጣ ይጣል😂😂😂😂
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@@sabbahsantos6507 ክክክክክክ ይደራደሩ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Год назад
​@@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ😂😂
@afeweld5291
@afeweld5291 Год назад
መውደድ ጥሩ ነው መፈቀርም መልካም ነው በተሻለ መጠን ከሚዲያው ውጭ ቢወያዩበት ይሻላል፣ *ልጅቷ ተገኝታ ሰው አለኝ ብትላቸው የእነሱ ጓደኝነት አየር ላይ ይወድቃል። አሁን እንደምረዳው አሴር በጣም ቸኩሏል ቀድመው ተነጋግረው አሌክስ ጓደንነቱን አስበልጦ ይመችህ ካለው በምንም ነገር ከምስጋና ውጭ የአሌክስን ሥም በሚዲያ ማንሳት አልነበረበትም። *በዚህ ዓይነት ሽኩቻ የመጣ ወዳጅነት የትም አይደርስም ልጅቷም ምንም መረጋጋት አታገኝም፣ ይልቁንም ጓደኛ አድርጓትና አብራችሁ ሥሩ ወላድ በድባብ ትሂድ። ሠላም!
@andualemkibret9194
@andualemkibret9194 Год назад
እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክላችኋል እንጂ በማታውቁዋት ሴት መጣላት የጤኔኝነት ምልክት አይደለም
@samanthaachu3590
@samanthaachu3590 Год назад
አሴር እና አሌ ስትኮራረፉ አያምርባቹም ተነጋገሩ እና ፍቱ የኔ ውድ ወንድሞች ስወዳቹ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@blackabyssiniya1025
@blackabyssiniya1025 Год назад
አሪፍ ሙድ ነው የመረጣችውት ቀልብ ለመሳብ😂😂😂😂😂😂
@BamYo-se9fm
@BamYo-se9fm Год назад
ጀዝባ 😏
@aishataha2657
@aishataha2657 Год назад
ዘንድሮኮ መጫወቻ ሆንን😂😂😂
@blackabyssiniya1025
@blackabyssiniya1025 Год назад
@@BamYo-se9fm ስድቡን ምን አመጣው ዋላ ቀርነት እኮ ነው
@indiaahmed3491
@indiaahmed3491 Год назад
የልጅቷን ፍላጎት ሳያውቁ የነሱ መጣላት ምንየሚሉት ነው እቃ አደረጔት እንዴ
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 Год назад
አሪፍ ድራማ 😂next episode 🙄😂
@halima9826
@halima9826 Год назад
😂😂
@tesfamersha4834
@tesfamersha4834 Год назад
አረ ወንድሜ አሌክስ በጣም ነው የምወድህ ከምር ውድድ ግን በውስጥ መጨረስ ምንሼ! እሷ ነገር ደስ አላለኝም፡ እራስህን ጠብቅ፤ ሁሉን ፈጣሪ ያስተካክላል፤ ማፍቀር ጤናማ ነው፤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
😂😂ስታስቁ አጀንዳ ሲጠፋ አጀንዳ ፈጠራችሁ 🤦‍♀️gn አሪፍ idea new ሰውን ሳትነኩ እርስ በእርስ the መጃጃል ተመችቶኛል 👌👌
@haymanot6897
@haymanot6897 Год назад
ኑቲዬ የኛ ሽማግሌ ይሄ ነው ጓደኝነት ቀርቦ ማወያየት...አሌ _አሴር ቁጭ ብለቹ ተነጋገሩ ማይፈታ ነገር የለም ሰላም ላገራችን ....
@abdisatayu8091
@abdisatayu8091 Год назад
Yaa this is good idea.
@BebaBeba-m7u
@BebaBeba-m7u Год назад
አዉን እሄ ፊረክ ያምቲሉት ነገሪ እጂ እጂ ቢሎኛል😂😂😂😂😂
@abebayimermekonn-fs8hn
@abebayimermekonn-fs8hn Год назад
😳😳😳አሁንም እረ ገላግለን እኔ ሁላችዉንም እከታተላችዋለዉ ጎደኝነታቹ ደስ ይለኛል ባካል አይታችዋት ለማታዉቁአት ሴት እንደዚ መሆን ከናንተ አልጠብቅም ድራማዉ በቃ በሉ አሌ
@addulistube5244
@addulistube5244 Год назад
ስዎች አትፎገሩ ፕራንክ ነው 100% !!
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
I agree
@eldanatube68
@eldanatube68 Год назад
አዬዬዬዬ ደሞ ቪው አነሰባችሁ በአካል በማታውቁት ሴት ሙድ እሚትይዙብን በሉ በሉ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ በዳኒ እና በፅጌ ይበቃናል
@madanatethio4133
@madanatethio4133 Год назад
እረ ይደብራል ማርያምን በውስጥ አውርታቹ ፍቱት አንድላይ ሰትስቁነው የምታምሩት
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 Год назад
ዳኒ ና ዲጄሊ የጃጃሉን ይበቃል ደሞ እናንተም ጀመራቹ🤣🤣
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 Год назад
Please Guys friendship More than any thing forgot about her please pray for GOD yetebarkhewn yesetachuwale please Endatetalu 🙏 we love you Big respect 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Appreciate Dallole Media u r the Good friend model ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 Год назад
ድራማው ይቅርብክ ዳሎል። ዝም ብለው ነው። አይ መግማማት ።
@hawehawe3845
@hawehawe3845 Год назад
😅😅😅😅😅😅
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Год назад
ለህሊና ደወልላት ዳሎ ባለትዳር ወይም ኋደኛ ቢኖራትስ እናተ የስት አመት ኋደኞች ናቹ ለማንኛወም ሰላማቹ ይብዛ ታረቁልን እሷም አታስጨንቋት
@Furgosefer
@Furgosefer Год назад
ድርማችው ደስ ይላል ሸቅሉ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
እኔ የምለው ትላትና ልደታ ሰፈር ነበራችሁ ዶክተርዬ ከልጅቷ ጋር ክክክክክ
@hargeweyenmengeshamamo1043
@hargeweyenmengeshamamo1043 Год назад
😂😂😂😂
@asdetube8260
@asdetube8260 Год назад
ውይ ልጅቷን አቃታለሁ አንድ ግብ ነን ግን ልጅቷ የራሳዋ ሕይወት አላት እና ፈቱ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Год назад
ኧረ የመርዶ አነጋገር እድህ አይደለም 😢😢😢😢 ገደፍደፍ አድርጓነው የሚነገረወ😊
@helenebelay9175
@helenebelay9175 Год назад
አረ አንተ ደግሞ ትንሽ ይቀጥል ይህ ድራማ 😂😂😂😂
@asdetube8260
@asdetube8260 Год назад
ይቀጥል ብልሹ ነው
@asdetube8260
@asdetube8260 Год назад
ይቀጥል ብልሹ ነው
@mesi2364
@mesi2364 Год назад
ነውር ነው ከነሱ አይጠበቅም አራአያ መሆን ሲገባቸው በዚህ መገናኘታቸው ይደብራል
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Год назад
3 ችሁም ጥሩ ልጆች ናችሁ ሌላ ስራ ስሩ ይሄ ህዝብ ላይ ሙድ መያዝ ይቅርባችሁ የምርም ከሆነ ይሄ የህፃን ጨዋታችሁን እዛው በግል ጨርሱ Idia አታቹ እንደ ድራማ አንዲት ሴት ላይ ትከርማላችሁ ምክር ከሰማችሁ ውጡ ከእንደዚህ ተልካሻ ነገር ለተከታዮቻችሁ ክብር ይኑራችሁ።
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 Год назад
አቦ እንደዚህ አይነት ቀልድ አይመቸኝም እመቤትን ልታስጠሉኝ ነው
@Seni_ethio
@Seni_ethio Год назад
እኔማ አላምናችሁም 😂😂😂 ዳኒ እና ፃጌ ተጫውተውብናል አሁን ባነናል
@okoo3056
@okoo3056 Год назад
Antem wededat ,....Nuti😅😅😅😅
@ethioinfo7635
@ethioinfo7635 Год назад
አቤት prank😂😂 ሙድ መያዝ Giveaway ለኔ ነው እውነቱ ሲወጣ 😮 prank በዳኒ መጃጃል ተውኩት
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta Год назад
Dalole betame asetewaye arife chewa leje nehe
@tonigaga272
@tonigaga272 Год назад
በውስጥ ችግሩን ፈታችሁ አብራችሁ ቪዶኦ ሰርታችሁ እንደምታቀርቡልን ተስፋ አደርጋለሁ ። አንተ ደግሞ የልጅ አዋቂ እድሜ ከጤና ይስጥህ። የዛሬው መልስ ግን ትክክል አይደለም ለቀጣይ ይታረም ❤
@menatayne
@menatayne Год назад
እስከ ስንት ክፍል ይሄዳል ?ይሄ ድራማ መጨረሻውን እንገምት?እኔ ስገምት ሲታረቁ ቪዲዮ ይሰሩብናል😅😅😅😅
@gebriemulugeta2135
@gebriemulugeta2135 Год назад
be ezih menged (be elih ) kehone fikrachum yechemiral lela nger wust atigebu ere koften belu enante iko Famous nachu. Dalol gin realy Educated guy✌👍
@menberelakew4238
@menberelakew4238 Год назад
ነገር አብርዱ ።ህልዬን እኔም እወዳታለሁ ሴት ስለሆንኩ ነው።አይዞንንን ተስማሙ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx Год назад
😂😂😂
@lemmanegesa5133
@lemmanegesa5133 Год назад
Asmesalachihu motachuhual! Nefes hula1
@seidtubee
@seidtubee Год назад
በጎደኝነት መሀል ግልፅነት እና ከውስጥ መደባበቅ ችግሩ መጨረሻለይ እድህነው ከአጀት ቢዋደዱ ኖሮ ይህነገር ባልተፈጠረነበር።
@chinach4522
@chinach4522 Год назад
ክፍል 4 ይቀጥል😂😂😂😂😂
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Год назад
የአሲርና የአሌ አንጀሊና ጆሊ መልሷ ወይም ምርጫዋ ምን ይሆን ለማወቅ አልቸኮላችሁም ጋይስ
@abecho33
@abecho33 Год назад
Dallol video ከሰራበት prank አይደለም ማለት ነው
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Год назад
ከምትጣሎ አሳ ክምረጥ ይሻላችሃል ከዛ ላድኛችሁ ሜስት ከሆነች እየሰረቀች ሁለታችሁም ትጠቀማላችሁ😂😂😂😂😂😂
@natiab53
@natiab53 Год назад
Approximately 80k subscribers
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
ኮሜንታተሮች ክፍ ቃል እንዳትናገሩ
@yuliyaafewerke348
@yuliyaafewerke348 Год назад
ዳሎል ኢንተር ቴመት ደስ ትላለሕ እርጋታ ሕ ግን አንገት ደፊ አገር ደጋፊ ወይስ አገር አጥፊ
@ephrataatakilt7444
@ephrataatakilt7444 Год назад
Great work nuti
@Tiktokmezmurchristian
@Tiktokmezmurchristian Год назад
ህሊናን ከሁለቱም ውጪ ሌላ ሰው ቢወስዳት ፤ ኢማጅን ሁለቱ ተበሉ 😅😂😂😂😂
@godu4351
@godu4351 Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀ 3መቶሺ ገብታለች አላለም አይ ፍቅርርርርር ግን እኮ ልጂቱ ትልቅ ናት ለሁለታችሁም አኮንም ጓደኚነታችሁ ይበልጣል
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Год назад
ቆይ ልጅቱ ብቸኛ ትሁን ጓደኛ ይኑራት አጣርታችኋል??? ወይይይይ ህሊናችሁን ጠይቁ😆😆😆😆ወይ ፍቅር ደስ ሲል ግን
@abosemmedia21
@abosemmedia21 Год назад
ይሄ ነገር ግን ጭዌ አይመስለኝም አመረሩኮ ኑቲ እጅህን አታስገባ ይዋጣላቸው ተዋቸው😂😂
@etiyohagere5043
@etiyohagere5043 Год назад
Eske lijtwa titayek titayek yamel eske like 👍 😂😂
@yenejuhar2123
@yenejuhar2123 Год назад
መቼም ድራማ ነው😂😂😂😂😂😂ኑቲን ግን በድራማ አልጠብቀውም
@amiwassie7576
@amiwassie7576 Год назад
Prank ነው ብላችሁ ጉዳዪን ግደሉት..አሴር: ተፈቅሪያለሁ ብሎ ማልቀሱ funny ነው..አሌክስ: እኔንም አትርሺኝ ብሎ ግጥም ፅፎ ፋ ብሎ rose ቲሸርት አድርጎ ቪዲዮ መስራቱ very funny 😂 ህሊና በሌላ በኩል ሙድ ትይዛለች..አይ ልጅነት! ታዘብናችሁ! Please ታረቁና ነገሩን በሰላም ይለቅ..ጎደኝነት ይበልጣል
@almed-g9k
@almed-g9k Год назад
ጓደኝነት ከፍቅር አይበልጥም
@saraeshetu7446
@saraeshetu7446 Год назад
አርፍ ድራማ ነው ካሁኑ አማርኛ ፍልም ቀጥሉበት
@SadikAhemd-gl9vt
@SadikAhemd-gl9vt Год назад
ተፋለሙ አሪፍ ነው
@EmuenaBabi
@EmuenaBabi Год назад
ይመቻቹህ የዳኒ ሮያል ክትቦች
@habeshatv57
@habeshatv57 Год назад
ልጅቷ የሰፈሬ ልጅ ናት ዶ/ር ባል አላት ማደንዘዣ እንዳይወጋችሁ አሌ እና አሴር 😂😂😂😂😂😂
@rahel1581
@rahel1581 Год назад
😅😅😅😅😅😅weyo
@nadi8082
@nadi8082 Год назад
የሬሳ ማድረቂያ ሰጥቶ እንዳያደነዝዛቸው ነው ምፈራው አጉል prank ጀምረው😅😅
@habeshatv57
@habeshatv57 Год назад
@@nadi8082 ወዮ 😄😄
@besufekadalemayehu4859
@besufekadalemayehu4859 Год назад
stop the cup 😂😅 stop the cup right now
@amanuelgebre4806
@amanuelgebre4806 Год назад
አረ ይመቻቹ በደንብ ሸቅሉ
@HailemichaelAbebe-x2h
@HailemichaelAbebe-x2h 2 месяца назад
2:38
@yordi2020
@yordi2020 Год назад
ፐፐፐፐ ፍቅር እስከ ዩቱበር ምርጥ ፊልም
@aminamubarek789
@aminamubarek789 Год назад
ትንሽ እንኳ ሳቅ አያመልጣቹም 😂😂😂😂
@yoniboy24
@yoniboy24 Год назад
የፊልሙ ርእስ ሂሊና በሉት😂😂
@hawehawe3845
@hawehawe3845 Год назад
😂😂😂😂
@yamishalom3429
@yamishalom3429 Год назад
ማናቸው የሚባሉት እንደነ dani ልታጃጅሉን ነው ደስ አይልም ይቅርባችሁ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
ዶክተርዬ አሌን በደምብ መርምርልን ከመቼ ጀምሮ ነው???
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Год назад
ልጅቷ የራሷ ሄወትአላት😮😮😮😊
@gizeale
@gizeale Год назад
እነዚህን ህፃናት ምከርልን ደግሞ ካንተ ጋር አብረው አይሄዱም አይመጥኑህም
@ስርካዲስንጋአቱ
Ayeblem sew ulu sewn yemxnwal
@asas-rr6ob
@asas-rr6ob Год назад
አረ በቃችሁ እንዴ የእውነት አታስመስሉታ ምንም ደስ አይልም እኛ እኮ ቆየን ከነቃንባቸሁ😅😅😅
@tubemekdiygojjamwa2396
@tubemekdiygojjamwa2396 Год назад
ኤጭ አትጨማለቁ እደተከበራቹህ ቀጥሉ አትጨማለቁ ጓደኝነት ይበልጣል
@gechkt4079
@gechkt4079 Год назад
ኑቲ አንተና አብሬሎ እያላችሁ እንዲህ አይነት ነገር መፈጠር የለበትም:: ይቅር ተባብላችሁ ነገሮችንበመነጋገር ፍቱ
@we2631
@we2631 Год назад
የህዋዎች ናችሁ 🎉እንዴ የማታውቋትን እሴት የምታፈቅሩ አልገባኝም ወይም ማፍቀርና መውደድ የሚለውን አታውቁም ማለት ነው
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Год назад
የኔ ምኘኞት ለሁለታችሁም አትሆንም ኢሻ አላህ😅
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 Год назад
እና ለአንተ ትሁን
@hadyaendris1447
@hadyaendris1447 Год назад
@@rahealkokeb2564 ሴት ለሴት አገራችን አልተለመደም
@ekramtsegaye9682
@ekramtsegaye9682 Год назад
Anite tileyaleki kiberilin wedimachin tiliki sew neki yewineti🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@coffeebarista3
@coffeebarista3 Год назад
ኧረ እናንተ ምንሼ እሷ እኮ ላትፈልግ ትችላለች ጓደኝነታችሁ ይበልጣል
@MeronYilma-t4u
@MeronYilma-t4u Год назад
Ewbet kehone ydebral . Des aylem
@abebadavid7180
@abebadavid7180 Год назад
Gen esuwa hultachehunem yemateflegachehu kehones betam tasazenalachehu
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
🤣🤣🤣🤣የወደዳት ደረቱ ላይ ይነቀስ ከዛአምናለው 🤣🤣
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Год назад
😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂
@EmebetAsfaw-yc6zo
@EmebetAsfaw-yc6zo Год назад
እኔ alx በጣም ነዉ የምወደዉ ግን ከAser ጋር ብትሆን ደሰ ይለኝል እንደኔ
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
አረ ተዉ አሌ ፡ አሴር በጣም ይደብራል በአካል ለማታውቋት ሴት ብላችሁ ጓደኝነታችሁን አታሻክሩ የምር ደስ አይልም እወዳችዃለዉ ኑቲ በናትህ አስታርቃቸው ፡፡ ❤❤
Далее
Ледник 1:0 Мужик
00:53
Просмотров 1,5 млн
Ale ዛተብኝ 😱
27:34
Просмотров 106 тыс.
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 454 тыс.
Ледник 1:0 Мужик
00:53
Просмотров 1,5 млн