Тёмный

🔴ዶ/ር መስከረም የማያዳግም ምላሽ ለመናፍቁ ትዝታው❗️ 

Tsegaye kiflu
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 3,8 тыс.
50% 1

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ኦርቶዶክስ መልስ አላት የሚለውን መጽሐፍ ለማግኘት 👉🏽 t.me/tseomm/49
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 26 дней назад
በእውነት የእኛ ስራ የድፍረት ጥግ እናሳዝናለን እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በእውነት አሜን፫
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz 26 дней назад
ዶክተር መስከረም ለቺሳ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልኝ ጀግና ኢትዬጵያዊ እናት ነች አቦ ኑሪልኝ
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 25 дней назад
ተዋህዶ እግዚአብሔርን ላሉ እንጂ መሄጃ ላጡ ቦታ የላትም❤❤❤ ይሄን ሀሳብ ገዝተነዋል tsegu
@HagereMedia442
@HagereMedia442 27 дней назад
እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
አሜን 🙏🙏
@geturadiator1685
@geturadiator1685 26 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸግሽ
@user-gn2qh8pt6y
@user-gn2qh8pt6y 26 дней назад
እነዚህ መናፍቃን ተመለስን ሰሉን መጠንቀቅ አለብን የቀራቸውን ምስጥር ሊሆን ይችላል
@saminap460
@saminap460 26 дней назад
አስተማሬው ያልተፃፈ ያነባሉ ይቅር ይበላቸው
@user-Hiwi
@user-Hiwi 26 дней назад
D/r meskerem bzu tfelasefalech bzu tanebalech gn tistalech leza new lemangnawm egnam ayimro tesetona ke EGZIABHER erdata gar kfu ena degun enwek thank you memhr berta ewnetn eskeyazk dres keep it up.
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 26 дней назад
እሺ አመሰግናለሁኝ
@MylifiMylifi
@MylifiMylifi 27 дней назад
❤❤❤❤Egzabher yetebkeh
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
አሜን
@tersite858
@tersite858 27 дней назад
አባታችን እውነቶትን ከኾነ መልካም ግን እርስዎ ትላንት ምን ሲሰሩ ነበር? መመረጦም እንዴት እንደነበረ ባንረሳም እግዚአብሔር አይሳሳትም ብዬ አምናለኩ ወማንኛውም እድሜና ጤና ይስጦት ይህንን ሐሳቦትን እግዚአብሔር አይቀይርቦት
@emano5974
@emano5974 27 дней назад
እኔአያስማማኝም ለምን እየቆረጣችሁ እያመጣችሁ ሰውን አታሳስቱ ተው ምንለማለት ፈልገውነው መጨረሻው ሳይሰማ መፍረድ😢
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
የትኛውን ሃሳብ ነው ቆርጬ ያመጣሁትኝ?
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 25 дней назад
የዶክተሯ research በጣም ነው የሚያስደምመኝ
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 25 дней назад
እናመሰግናለን
@sirgutnegash2756
@sirgutnegash2756 22 дня назад
Yih maalet ikko yelem maletachew mariamin yemayawuku getaan ayakum mariamin yaltekebelu geta altekebelum malet new injii sile hiluwina aydelem poletical batasmesilew tiruu neew mikniyatuum silus kidus indaalu inkuan andi memihir taraa mi'imena rasaachin innawukewalen
@user-mp3mn2tp4k
@user-mp3mn2tp4k 26 дней назад
Ene enezi orthodox lehon new eyalu yekebateru menafeqan bete'amer alamenachewem! Bichelu kesua lay gelel bilu des yelegnal!
@user-mp3mn2tp4k
@user-mp3mn2tp4k 26 дней назад
Ene yehe tezetaw yemibalew zendo afun sikefet endet yasetelal! Afu yetekefete meqaber yemeselal! Betam yemiyasazenegne ahunem bezihech kedest betekerestian teketay yehonu me'emenan yezihen yezendow mele'eketegnan mezemur yadametalu! Lemen masetewal endakatew sewu say yegeremegnal!
@tersite858
@tersite858 27 дней назад
ቅድመ አለም ያለእናት ከአብ ድሕረ አለም ከእመቤታችን ተወለደ ብለን ተማርን እንጂ እግዚአብሔር ያለ እመቤታችን የለም አልቱባልንም የዘንድሮ መምህራን የት ነው የሚማሩት??
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 16 дней назад
ሚገርመው የጳጳሱ ሢገርመን መምህሩም ደገመው ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው
@BRAKES226
@BRAKES226 8 дней назад
Yey teze he mefk khadey yueda
@user-mp3mn2tp4k
@user-mp3mn2tp4k 26 дней назад
Sijemer metseaf kedus yetetsafew ende eseraelaweyan bahelena anuanuar new yehen alemawek kebad tefat new! Mekeneyatum eseraelaweyan yekereb sewechachewen wendeme yimil aterar selalachew new enji yehe zendo endemiyakereshew ayedelem! Lemesale turekoch yekereb yehonewen sew agote.akeste yelalu! Egnam hager bedebubu akababi endih yale aterar alew!
@FT-Telecom-Expert
@FT-Telecom-Expert 27 дней назад
Your comments were good, but his context is like what you have tried to correlate.
@BetiAyehu-wu8wy
@BetiAyehu-wu8wy 27 дней назад
ሰላም tsegaye እንዴት ነው እራሱን ነብይ ነኝ ብሎ የሚጠራ ሰው ነቢይ ብለህ የምትጠራው?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
"ነብይ" ብዬ የጠቀስኩትን አላየሽም?
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 16 дней назад
መምህራኖቻችን ቤተክርስቲያኗ ላይ የራሳቸውፍልስፍና መጫን አይችሉም እሄንን ሚሟገት ምዕመን ያስፈልገናል😮 የቤተክርስቲያኗ እራስ ክርስቶስ ነው።
@desealemu7122
@desealemu7122 27 дней назад
ቶማስ ሶዶቃዊ ስለነበረ ነው ዳግም ትንሳኤን አያምንም ነበር ይሁዳ እናቱን አግብቶ ከጌታጋም ሆኖ ከሚሰበሰበው መባ ይሰርቅ የነበረ ነው
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 27 дней назад
ነቢይ ነኝ ያለው ሰውኮ እያለ ያለው "ልጠፋ ነው አሳደዳችሁኝ: ስለዚህ ጠፍቸ ወደ ኦርቶዶክስ ልመለስ ነው" ነው:: ይመንና ይመለስ:: እሱ ነው መፍትሄው::
@BelayneshDerebe-gb7gm
@BelayneshDerebe-gb7gm 27 дней назад
Yetztaw wengal enatachn masadab naw
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
እውነት ነው የጌታ የሆኑት ቅዱሳንን መሳደብ መተዳደርያው አድርጎታል
@userkbu
@userkbu 27 дней назад
የቡርሀን አሊ ሀሳብ ዓለማዊ እይታውን ነው እንጂ እንምመንፈሳዊ አይደለም። ሙስሊም አይደል
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 27 дней назад
Were were were min ale be eminet binoru ahuns silichit new yemitilut .
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
እነማን ናቸው? ምንስ ነው የሰለቸሽ?
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 27 дней назад
የላሊበላን ጉዳይ በአንድ ወቅት ከጏደኞቸ ጋር አንስቸ ተከራክረንበታል:: የእኔ ሀሳብ ወደ ሞሀመድ ይቀራረባል:: እንዳንፈላሰፍ ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱ ይህ ነው:: ላሊበላ ነው የሠራው የሚለው የበለጠ ለፈጠራ ያነሳሳል:: እሱ እንዳለው የእግዚአብሔር ሥራ ከሆነ ምኑ ይደንቃል:: እኔ ሁላችንም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድና ርዳታ ምንም መሥራት እንደማንችል የታወቀ ነው ነገር ግን ሁሉን ነገር ከእግዚአብሔር ጋር እያያያዙ እሱ ይሥራው እያሉ መሳነፍ ተገቢ አይመስለኝም:: እግዚአብሔር ሰውን የሚችል አድርጎ አንድ ጊዜ ፈጥሮታል :: ያን ተፈጥሮአዊ ፀጋውን ተጠቅሞ ድንቅ ድንቅ ነገሮችን ይሠራል:: ወይም የማድረግ ብቃት አለው::
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
በዘመናችንም እኮ ዳግማዊ ላሊበላ ተሰርቶ አይተናል
@Tewahedo16
@Tewahedo16 27 дней назад
" ላሊበላ ነው የሰራው ማለት ለፈጠራ ያነሳሳል " ስለዚህ ? መልአክ አልሰሩትም እንበል። አይ ጉድ ዘንድሮ።😂😂
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 27 дней назад
@@Tewahedo16 ​​⁠ እግዚአብሔር ሙሉ አድርጎ ፈጥሮናል:: በተሰጠን እእምሮ መሥራት ነው:: ቁጭ ብሎ እግዚአብሔር የሆነ ታምር እንዲያወርድልን መጠበቅ ስንፍና ነው:: መልአኩ መቶ እንጀራ ያበላኛል ብለህ ተቀመጥና በረሀብ ደርቀህ ትገኛለህ:: 😅 ቅዱስ ላሊበላ በቅድስናው መልአክ አግዞት ሊሆን ይችላል:: ጌታዬ እኛ እንኳን መልአክ ሊያግዘን እርስ በርሳችንም አንተጋገዝ::
@user-bp9mp2qm4q
@user-bp9mp2qm4q 26 дней назад
እኔም ልክ ፀግሽ ለምንድነው የዛን የመርጌታ ጥያቄ አትመልስም?የኦርቶዶክሷ ማርያም ጀዝባዋ ማርያም ናት ያለውን?መልስለት እንጂ ፣
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 26 дней назад
የትኛው መሪጌታ?
@hana.6956
@hana.6956 27 дней назад
አቤቱ ጌታ አድነን እነዚ ኦርቶ ዶክሶች ምነው ደነዘዙ?ማርያም ናት አለምን ያዳነች?እኔ እንጃ ቃላት ያጥረኛል እነዚ የተረገሙ።ለነገሩ እግዚአብሔር ካልገለጠላቸው ምንም ማድረግ አይቻልም።ድንግል ማርያም ልጆች አሏት አይልም ነገር ግን ዮሴፍ የበኩር ልጇን እስክትወልድ አላወቃትም ነበር ይላል። ሌላው ደግሞ የጌታን እናትህና ወንድሞችህ ሊያናግሩህ ይፈልጉሐል ይላል። እና እሱ የመለሰው መልስ እርሱ ግን እናቴ ማናት ወንድሞቼስ እነማናቸው?ወደ ደቀመዛሙርቱ እጁን ዘርግቶ በሰማይ ያለውን የአባቴን የፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ እርሱ ወንድሜም እህቴም እናቴም ነውና አለ።እና የሚያጠራጥር ነገር አለ።የገዛ ወንድሞቹም አልተቀበሉትም ይላል።እኛ ስለ ሰባሰገል ምን አገባን?እኛ ማወቅ ያለብን ሁሉ በእርሱ ሆነ የሚባልለትን የተባለለትን ጌታ ማወቅና ማመን ነው ያለብን እንጂ ዝባዝንኪ ነገር አይመለከተንም።የጌታን ወንጌል እነጳውሎስ እንዳሉት እኛ ከሰበክነው ውጭ የሰበከ የተረገመ ነው ብለዋል ተረት ጥቅም የለውም።።ከአብ የተሰጠው ካልሆነ ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም አለ ጌታ።በጣም የምደግፈው ነገር ቤቴ የፀሎት ቤት ይባላል እንጂ የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት አለ።ነፍስ ወደ ክርስቶስ እድትቀርብ ማድረግ እንጂ የሰው ስርአት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ ሰውን ግራ ማጋባት።ተስፉ እንኳን እግዚአብሔር ፈወሰው።ሰው በሁሉም ስፍራ አይገኝም።የወሸሸት ትምህርት አታስተምሩ።በሁሉም ስፍራ የሚገኝ እግዚአብሔር ነው።።የዜማ መሳሪያ የህጋችሁ መብዛት ዋናው ለእግዚአብሔር ከልብ መዘመር ሌላ ምን ያስፈልጋል።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
ዮሴፍ ከወለደች በኋላ አወቃትስ የሚል ነገር አለ? ማስረጃ ከሌለ ምንም ብታወሩ ከምንፍቅናችሁ መቼም ገሸሽ አትሉም ምንፍቅና አይንንም ልብንም ያሳውራል። ጌታ ብርሃኑ ይላክላችሁ አይነ ልቦናችሁንም ያብራው
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 27 дней назад
የመዝሙር መሳርያዎች በቅዱስ ሲኖዶስ ወሳኔ ብቻ መመራት ያስፈልጋል:: ከዚያ ውጭ ይሄኛው መሣርያ ትክክል ነው ያኛው ትክክል አይደለም የሚያስብል እይመስለኝም:: ከቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ ውጭ መጠቀም ኃጢአት ነው::
@user-lu8zg5lz6h
@user-lu8zg5lz6h 27 дней назад
የመስከረም ሀሳብ የተሻለ ስሜት ይሰጣል:: አንተ ያቀረብሀቸው ማነጻጸርያወች ብዙም አልተቀራረቡልኝም:: መስከረም ጥምቀትን የገለፀችበት የተሳሳተ ነው:: ሌላው ሀሳቧ ግን ጥሩ ነው::
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
ምን አይነት ጥናት አቀረበች? የወንጌል ትርጓሜን ከመንቀፍ ውጭ?
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 27 дней назад
💛💛❤🤝
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 25 дней назад
መስኪ የምዕራባውያ መዳኒት ናት…
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 25 дней назад
አንተ ምንድነዉ የእመቤቴችን ስም ሲጠራ የምትተቸነዉ ባለፈዉ ፖፖሱን ስትተች ነበር ወደየት እየሄድክ ነዉ እንዲህ እያሉ ነዉ ወደ ምንፍቅና የሚሄዱት ተጠንቀቅ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 25 дней назад
ምን ብዬ ተቸሁኝ አሁን?
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 27 дней назад
Wexat kifle eswa yederesechibet መረዳት ብትደረስ አሪፍ ነው።ሰብአ ሰገልን የመሩት ሶስቱ ሰዎች ኢትዮጵያዊ መሆናቸው ይነገራል።ታዲያ ኢትዮጳውያን እሳት ስናመልክ ነበር?? እሺ ኢትዮጵዬዊ ባይሆኑ አንድ ስንኳን ለምስክርነት ሳይቀር ሁሉም እሳት አምላኪ ሆኑ?? ብዙ ጊዜ ተቃራኒ ሀሳብ ታነሳለህ ግን ወይ ጥልቅ መረዳት ካለህ ማስረዳት ካልሆነ ለባለቤቶቹ ጥያቄህን ብታቀርብ ምክሬ ነው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 27 дней назад
ማስረጃ እኮ ወንጌል ትርጓሜን አቀረብኪኝ እሷ ምን አቀረበች? ሙሁርነት ይመስለኛል እያሉ ማቅረብ ሳይሆን መጽሐፍ እንዲህ ይላል ወይ ደግሞ ጥናቶች እንዲህ ያመለክታሉ እያለ ሲያቀርብ እንጂ ይመስለኛል እየተባለ የሞቀርብ ሐሳብ 😢
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 26 дней назад
@@Tsegayekiflu ልክ ነህ እንደዛ መሆን ነበረበት።ግን ያለ አንድ ነገር መነሻ ይሄን ትላለች ብዬ አላስብም ለዛ ነው ማግኘት የምትችል ከሆነ ከመተቸትህ በፊት ብትሞግታት ግልጽ ይሆናል ብዬ ምክር ቢጤ የሰጠሁሀህ። አንተም መረጃ አቅርብሀል ብዬ አላምንም።መረጀህ መሆን ያለብህ ያን የወንጌል ትርጎሜ ደግፎ የተናገረ አባት ካለ መጽሁፍ ማሣየት እና እሳት አምልከዋል ያሉ ሌሎች የቤተ ክርስቲያን መጻህፍትን መጠቀስ ነበረብህ።አንተ ግን ይሁዳ ዴሜስ .......ስለካዱ እነሱም ክደዋል የሚል ማብራሪያ እንጂ አንድም መረጃ አላቀረብክም። ሌላው ከላይ የጠየኩህን 2 ጥያቄዎች ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል። ለማንኛም ዶ/ር የመሥከረም ጠበቃ ለመሆን ሳይሆን ያቀረብከው መረጃ አድማጬን የማያወዛግብ መስሎ ስለታየኝ ነው።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 26 дней назад
@@Abayi-ik9ei ወንጌል ትርጓሜ ምን ማለት እንደሆነ ግን ተረድተኸው ነው? ማለቴ እንዴት እንደተዘጋጀ? ማም እንዳዘጋጀው?
@Abayi-ik9ei
@Abayi-ik9ei 26 дней назад
@@Tsegayekiflu ያላወኩት ሊኖር ይችላል። ብትነግረኝ ደስ ይለኛል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 26 дней назад
@@Abayi-ik9ei ወንጌል ትርጓሜ የተዘጋጀው ከኢትዮጵያ ውጪ ባሉ ሊቃውንት የተዘጋጀ ነው ትርጓሜ የሚባለውም በአንዱ ነገር ላይ አንዱ ሊቅ እንዲህ ብሎታል ሌላኛው ሊቅ ደህሞ እንዲህ ብሎታል እየተባለ የሚተረጎምበት ክፍል ነው። ለዛም ነው አንድምታ የሚባለው አንዱ ሃሳብ ላይ የየለያዩ ሊቃውንት የተለያየ ሃሳብ ሊሰጡ ይችላሉ ለዛ ነው አንድም የሚባለው። ለምሳሌ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዲህ ብሎ ተርጉሞታል የሚለው ካስቀመጠ በኋላ የቅዱስ ቄርሎስ ከአፈወርቅ የሚለይ ከሆነ በአንድምታ ይገባና አንድም ቅዱስ ቄርሎስ እንዲህ ብሎታል ብሎ ያሰገባዋል። ይህ ማለት ግን የአፈወርቅ ትክክል ስላልሆነ የቄርሎስን ተቀበል እያለ ሳይሆን አፈወርቅ የተረዳው አልያም የተገለጠለት እንዲህ ነው። ደግሞ ለቅዱስ ቄርሎስም እንዲህ ተገልጦለታል አልያም ተረድቶታል ማለት ሲሆን የሁለቱምን ሊቃውንት በአንድም እየተባለ ይቀመጥ እንጂ እንቀበለዋልን ማለት ነው። አንድምታ ትርጓም አውሳብዮስ እና ሌላ አንድ ሊቅ ናቸው የሊቃውንቱን ንግግር በአንድ የሰበሰቡት እኛም ወደ ግዕዝ የተተረጎመውን የምንጠቀመው ከዛ የመጣውን እንጂ ሐገር በቀል አይደልም። ቀስ በቀስ እያደገ ሄዶ ሀገረኛ ይትበሃሎች ገብተ ይገኙበታል እሱም ምሳሌው ይረዳን ዘንድ ነው።🙏
@boopidybaapbaap
@boopidybaapbaap 25 дней назад
እባክህን ትንሽ ረጋ ብለህ መናገር ተለማመድ። እንድንድ ቃላቶችህ አይሰሙም።
@tersite858
@tersite858 27 дней назад
ኧረ ቀስ በል ነብይ ኦርቶዶክስ እመለሳለኹ ብለህ የምታስፈራራው ማንን ነው???😂😂😂😂😂😂😂😂 ከመጣህ እውነቱን አምነህ እንጂ ለሌላ አትምታ እኝዢአብሔር ልቡና ይስጥህ!!!
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 22 дня назад
ትዝታዉ እኮ አብድዋል እብድ ዉሻ ነዉ እራሱን አያቅም ቤተክርስትያን አሳድጋዉ በእስዋ እጀራ በልቶ የኮዳት ስለሆነ ምነዉ እሱን ወደሚድያ ባታቀርብት
Далее
best way out of the labyrinth🌀🗝️🔝
00:17
Просмотров 2,4 млн
Это iPhone 16
00:52
Просмотров 1,3 млн
best way out of the labyrinth🌀🗝️🔝
00:17
Просмотров 2,4 млн