Тёмный

🔴😭 

Meymuna Tube መይሙና
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

#መዳም#ቤት ውስጥ የምትሰሩ#ተጠንቀቁ#ወይ#ፈተናችን ደግሞ እንደዚህ ተጀመረ#abtube #tiktok #viralvideo #comedianeshetu #ethiopan_tik_tok #አብርሽ #የተንቢ_ቱዩብ #subscribe

Опубликовано:

 

30 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 111   
@NigstWelde
@NigstWelde Месяц назад
ማርያምን በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ አቀራረብሽ ቅልጥፍጥፍ ያለ ቁም ነገር አዘል ደስ የሚያሰኝ ምክር ነው ምትሰጭው ❤❤❤ተባረኪ🙏🙏🙏
@user-mo6gu3sh1l
@user-mo6gu3sh1l Месяц назад
ሳህ ወላህ እኔማ ድምጿን በጣም ነው የምወደው አፏ ይጣፍጣል ስታወራ ደስ ነው የምትለኝ❤
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
አመሰግናለሁ ብርታቶቸ ❤️
@user-uf7ex1fk2l
@user-uf7ex1fk2l Месяц назад
Dmrign❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Месяц назад
ጋዜጠኛ ጋዜጠኛ ያጋታል አደል😂🥰🥰🥰
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Месяц назад
ሰላም መይሙናዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አይ ስደት ስንቱን ያሳያል ምግብ ስንቶች ናቸው የሚቆለፍባቸው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ
@HaymanotWosen-ln4ob
@HaymanotWosen-ln4ob Месяц назад
ስደት ፈተና ነው
@FhfJcjg
@FhfJcjg Месяц назад
ፈጣሪ ይመስገን የኔስ አረቦች ምንድን ነው የምፈልጊው ምን ላንጣልሽ ተናገሪ ነው የሚሉኝ
@FhfJcjg
@FhfJcjg Месяц назад
በእውነት ሀሳብሽ ሁሉ አቀራረብሽ ይመቸኛል ቀጥይበት!!!!!
@keterotube6914
@keterotube6914 Месяц назад
በትክክል መይ ሙናዬ ያልሻቸው ነገሮች በሙል ትክክል ነሽ የኛ ሰው ለመወደድ ብለው የራሳቸውን ዜጋ አሳልፈው ይሰጣሉ በእውነት በዚህ ጉዳይ በጣም ነው ብዙ እህቶቻችን የተጎዱት በእውነት ያማል😢😢😢
@Reem_coffee
@Reem_coffee Месяц назад
As we wb😢😢😢😢ስንት የተረገሙ መዳሞች አሉ አላህ ይጠብቀን😢😢
@HawditAhmed-qf6gf
@HawditAhmed-qf6gf 25 дней назад
እህቴ በጣም ወሣኝ ምክር ነው የተናገርሺው ጀዛ ካአላህ ኸይር አላህ ይጨምርልሺ የኔ መልካም 🎉🎉
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Месяц назад
ጎበዝ እሕቴ ያልሻቸዉ ሑሉ ትክክል ናቸዉ!!!አሑን ላይ ጉደኛ እጂ ጓደኛ ብሎ ነገር የለም።።።።።።
@FhfJcjg
@FhfJcjg Месяц назад
ፈጣሪ ይመስገን የኔስ አረቦች ምንድን ነው የምፈልጊው ምን ላንጣልሽ ተናገሪ ነው የሚሉኝ ❤❤❤❤!!!!!😊😊😊
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h Месяц назад
የኔ የአሰሪየ እህት ቤት የምትሰራ ሀበሻ አለች እና ያለሁበት ሁኔታ ስጠይቀኝ እነግራታለው መዳሜ ስለኔ ስለልጆቼ ምንም ነገር እዳትነግሪያት ብላኛለች ሀበሻይቱ ምን እዳለቻት አላቅም ሰው አይታመንም ጎበዝ
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
አትናገሪ እህቴ ሌላ ጉድ እንዳታመጣብሽ አወ የቤታቸውን ሚስጥር ሰራተኛ ለሌላ ሰው ስታወራ አይወዱም
@zahraabrar7679
@zahraabrar7679 Месяц назад
አትናገሪ እህት እኔ ላይ የደረሰብኝ ስላለ ነው ሀበሻ በሀበሻ ምቀቀኛም ነው የኔ መዳም ምርጥ ነበረች ግን ብቻ ሀበሻ በሀበሻ ስንጨመር ብዙ እናወራለን ግን ያንን ያወራነ ሁሉ ነበር ለመዳሟ ምትነግራት ግን መዳሜ አደራሽ እሷን አምነሽ ሁሉ ነገርሽ እንዳትናገርያት አለችኝ ብቻ ሆድ ይፍጀው
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 Месяц назад
አላህ ይሁነኝ የማይፈትኑበት መንገድ የለም እኔ አድስ ሁኘ ወላሂ የሷ ስልክ ነበር ኢሞየ ከ ወንድ ነው ደወለ በአማርኛ እየተረጎመ ያወራል ግን ነቃሁ እሪከርድ ሲያደርግ አርበኛ ነው እኔም ሰላምታውን መለስኩለት ከዛ የብልግና ፎቶ ላከ በአንድ ቀን ውስጥ ከዛ በአረበኛ ሰደብኩት ከዛ ጎበዝ ነሽ አለኝ ግን የኛ ሀገር ልጅ ነበረች ከእህቷ ቤት እሷ ትመክረኝ ነበር ቶሎ ነቃሁ የገንዘቡን ተውት ብዙ ግዜ በወርቅ ፈትናኛለች በብዙ ይፈትናሉ ሳወራም ቤተሰብ እሪከርድ ታደርገኛለች እኔ እሪከርዱን ብዙ ግዜ እዘጋባታለሁ ስለምየው በሷ ስልክ ሳወራ ወላሂ ብቻ አላህ ይሁነን
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
በጣም እህቴ መጠንቀቅን አፍን መቆጠብን የመሰለ የለም
@zuzumchale
@zuzumchale Месяц назад
አሰላሙ ዓለይኩም አህለን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽሽሽሽ ሼር👍👍
@user-mo6gu3sh1l
@user-mo6gu3sh1l Месяц назад
በትክክል እኔም ደረሶብኛል መዳሜ ሰላት አትሰግግም ምናምን ብቻ ብዙ ገር ተናግሪ ከዚያ ለመዳሟ ተናግራ ለኔዋ መዳም ተናገረች ከዚያ ለምኔ እንዲህ ብለሽ የቤቴን ገመና ታወሪ አለሽ ብላ ሳልዘጋጅ አሳፈረችኝ 😥
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 Месяц назад
የኔ ዉድ አይዞሽ
@user-nv5jy4xu1k
@user-nv5jy4xu1k Месяц назад
ጀዛ ካላህ ኸይር
@AminaAmina-be1mj
@AminaAmina-be1mj Месяц назад
ጎበዝ በርች የኔ ዉድ
@konjonesh
@konjonesh Месяц назад
ስላም ስላምሽ ይብዛ መይሙናዬ ብዙ ቤት በጣም ችግርአለ ውዴ ፈጣሪ መልካሟችን ያደለን እንጂ ከባድ ነው😢
@seadaWw
@seadaWw Месяц назад
ውነትሽነው እህቴ
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia Месяц назад
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣሽ የመጀመሪያዬ ሞሚየ ሰላምሽ ይብዛ እህህህህህህህህህ አይ ስደት 😢😢😢😢
@LadiAthupi
@LadiAthupi Месяц назад
Betam tikikil unetegna ngr nw yastelalfeshu inamesgenalen ❤❤❤
@user-do4ep4rz3s
@user-do4ep4rz3s Месяц назад
አላሕይጠብቃችሁ እሕቶቸ🤔ኑሮ አየሀበሻ እኛእኮአናድግያልነውለዝሕነው ክፋታችን😢
@keterotube6914
@keterotube6914 Месяц назад
ሰላም መይ ሙናዬ የኛ የመዳም ቅመሞች እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋🙋🙋🌹🌹🌹😍😍😍😍
@user-lu8ns7dm8i
@user-lu8ns7dm8i Месяц назад
እደው የኔሥ አልሀምዱሊላ መጨረሻቸውን ያብጂልኝ እይ እደበተሠብ ነው የሚያውኝ እደሠራተኛ ሣይሆን
@geftyyousef1555
@geftyyousef1555 Месяц назад
አሰላማልኩምራህመትላህወበረካቱ ሰላምሰላምሰላምሰላምሸይብዛልየኔመልካምአንካበሰላምመጣሸ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍበጣምያማል😢😢
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Месяц назад
አረሀበሻ ሁሉም አይደለም ግን እኔም ደረሦብኛል ሀበሻነች ግን ግን አላህ የሥራዋን ይጣትጂ እኔም ወይ
@matgonchannel8996
@matgonchannel8996 Месяц назад
MasyaAlloh.. Olahan masakan yang enak
@bellatafara7821
@bellatafara7821 Месяц назад
@seadaendirs4568
@seadaendirs4568 Месяц назад
ትክክል እህት እኔም ደርሶብኛል እህቴ
@alemyemarialij2983
@alemyemarialij2983 Месяц назад
ውይይ ሃበሻ እኮ ፋራ ነው አትመኑ ተጠንቀቁ እህቶቼ😊😊
@roozail
@roozail Месяц назад
እውን እህትአሠላምአሊኩም ትክክክል
@SefiyaGetachew
@SefiyaGetachew Месяц назад
ewnteshen nwe ehte betam tekekle yeswene mainente mawke gede nwe
@sofitube7147
@sofitube7147 Месяц назад
😢😢😢
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Месяц назад
Areef new 👍
@user-ln4nm8dk6y
@user-ln4nm8dk6y Месяц назад
❤❤❤❤ allh yixabiqish
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd Месяц назад
Betam tikikil❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu Месяц назад
ሰላም መይሙናየ እንኳን ደናመጣሽ በምግብ መቀጣት ያማል የምር እኔ ሰርቄ እበላለሁ የትሄደስትለኝ እራበኝ በላውት አልሞት እላታለሁ ማርያምን ተርቤ አልዘልቀውም ቀጥታ እነግራታለሁ
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ጎበዝ አትፍሪያት ሳይበላ የሚኖር አለ እንዴ
@hayatuu
@hayatuu Месяц назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቀን
@AykyNa-bv1hw
@AykyNa-bv1hw Месяц назад
ቲክክሊእሕቲ
@MesretAbera-ty6ni
@MesretAbera-ty6ni Месяц назад
እናመሰግን አለን ውዴ
@user-yf3fe1fo3q
@user-yf3fe1fo3q Месяц назад
Enem endezih aynetu getmognal ahun liyasafrugn new mn tmekrignalesh😢
@Sah-ss4qb
@Sah-ss4qb Месяц назад
ጎበዝበርችየኔዉድ❤❤❤❤❤❤❤
@Fatumaabdelah
@Fatumaabdelah Месяц назад
Aselamualeyikum werahmetulahi weberekathu endat nachihu ehtochi ene kemetahu ahun 3gna weren yizhalehu gn wellahi betam tedgagami slk emtdawullgni set alechi dag be1 qutr enkua ayidalem ahun bedawelechibet tnshi qoyita belela nw mtdawulewu betam aschegragnalechi sanesawu smen keneabate ttaralechi arebegna alchilm bzu gize alanesalatm gn betam eyedawelechi nw
@sarahsar5612
@sarahsar5612 Месяц назад
awo beta tekikil nesh gin egna gine men ye shalenalan kebad ko new 😢😢😢
@aminatamhed8267
@aminatamhed8267 Месяц назад
ምነው ሙሚና ውጥን አመስልሽ ጨረሽው ሆ😅
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ማለት😀
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f Месяц назад
ሙናዩ❤ በርች የኔቅመም
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ኢንሻ አላህ የኔ ውድ እህት❤️
@zeyada12
@zeyada12 Месяц назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 Месяц назад
ሙይሙንዬ እንዴትነሽ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
ሩዙ ምድነዉ?ጉቡሊነዉደ?በል አፊያ ማሻአሏህ🎉
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
መችቡስ ነው ወላሂ እንዴት እንደሚጣፍጥ ከነኸይ ጋር ብታይ😀😀
@Addiin726
@Addiin726 Месяц назад
❤❤❤❤a
@user-xr4ml4fv7d
@user-xr4ml4fv7d Месяц назад
ወይፈተና ስደት😢😢😢😢
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Месяц назад
ስላም አለሽማር😢😢😢ኡፍፍ🎉
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh Месяц назад
መይሙየ ሸቃሊ ዶሮ በነከይ ምን የሰራሽነዉ ሹክ በይኝ😅😮አረ ይፈትናሉ ዉደ ግን አልሰማቸዉም ሀቂቃ ራብ ክፉነዉ ኡፍፍፍ አላህ ይጠብቀን ሀቂቃ ከባድነዉ ደመወዜ ተሰቶኛል የመኪናዉብር ሳይቋረጥ ሰዉየየ ሰጠኝ መዳምግን ሙህናደሁ አኩርፋኛለች ደርሳ ከሱጋም ሲጨቃጨቁነበረ ሙናየ ራት አቅርቤላቸዉ ሰዉየየ በምን ዳናደደችዉ ባላቅም ምግቡላይ ወሀ ጨምሮበታል ያቀረብኩት ሱፍራና ሙሉ ሰሀን በወረወረዉ ሩዝና ወሀ ተሞልቶ አገኘሁት ላነሳ ሰሀድ ደግጨ አስቸ ለሽ አልኩ ለየብቻነዉ ያደሩት እና ትንሽ ግራ ተጋብቻለሁ ምግቡን የሰራችዉ ትላት እሷ ነበረች ዛሬ ስሪ ሳልባል ቀረሁ ሳምትለት ነበረ መኪና የሰበርኩት ሙናየ አላህ ያለዉ ላይቀር ምነዉ በጭቀት ማለቄ ወላሂ ሀሊ ወሊ አላህ ከሪም ለምክርሽ ጡሩነዉ በተለይ ለአድሶች❤
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ውይ የኔዋ እንኳን ሰጡሽ አብሽሪ በራሳቸው ጉዳይ ነው የሚጨቃጨቁት የኔም የደመወዝ ቀን ሲሆን ትጨቃጨቃለች ከባሏ ጋር የሚሰጠኝ ደመወዝ አለ የአንችንም ግማሹን የምከፍል እኔ ነኝ ብላኛለች አንች ብቻ ስራሽን ስሪ አንችን እስካልተናገሩሽ ድረስ ብታኮርም ምን አገባሽ ተያት
@fatoomamoosa8791
@fatoomamoosa8791 Месяц назад
የኔ እህት ሰላም እንዴትነሽ
@user-ps7bw9fo6d
@user-ps7bw9fo6d Месяц назад
ሚክር ስጭኝ ብሮ መህድ እሻላለ
@Ksa9110-gu5cx
@Ksa9110-gu5cx Месяц назад
ያለሁበትን ባታ ለማወቅ ፈልጌ ምንልበላት እባክሽ መይሙየ ንገሬኝ አድስ ነኝ በኮሜንት መልሽልኝ በአላህ
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ውሽስመሀ ሀዲ መካን ቤት ኢንቲ በያት ግን ልጠፋ ነው ብላ ላትነግርሽ ትችላለች ለቅርብ ጓደኞችሽ ሎኬሽን ላኪ እና በዛ አይተው ይነግሩሻል
@Ksa9110-gu5cx
@Ksa9110-gu5cx Месяц назад
@@meymunatube አመሰግናለዉ የኔዉድ🌹🌹🌹
@kkd8112
@kkd8112 Месяц назад
ልጆች ታሏት እነሱን ጠይቂ በጣም ትልልቅ ካልሆኑ አለዛ ደሞ ይዛሸ ተወጣች ታፔላ ላይ የተለጠፈውን አብቢ
@user-gy4qf1sx3s
@user-gy4qf1sx3s Месяц назад
.አይይ ስደት እኔ አለሁ ምንም ምግብ አትሰጠኝ ከዚያ በጣም ስራ ይበዛል እኔ እንዴት ልቻል አሁንስ ከቀደኝ እህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@Dokma-ii2xk
@Dokma-ii2xk Месяц назад
አይዞሽእህቴእኔስድስትከመጠሁስድስትወሬነውግንእስካሁንምግብበቀንሁለቴነውምበለውስለስራውተይውሶስትቤትነውምሰረውምግብእዳልበላካሜራአለ🥹😭👩‍❤️‍💋‍👩🧳✈️✈️🇪🇹
@Dokma-ii2xk
@Dokma-ii2xk Месяц назад
አይዞሽእህቴእኔስድስትከመጠሁስድስትወሬነውግንእስካሁንምግብበቀንሁለቴነውምበለውስለስራውተይውሶስትቤትነውምሰረውምግብእዳልበላካሜራአለ🥹😭👩‍❤️‍💋‍👩🧳✈️✈️🇪🇹
@Dokma-ii2xk
@Dokma-ii2xk Месяц назад
አይዞሽእህቴእኔስድስትከመጠሁስድስትወሬነውግንእስካሁንምግብበቀንሁለቴነውምበለውስለስራውተይውሶስትቤትነውምሰረውምግብእዳልበላካሜራአለ🥹😭👩‍❤️‍💋‍👩🧳✈️✈️🇪🇹
@Dokma-ii2xk
@Dokma-ii2xk Месяц назад
አይዞሽእህቴእኔስድስትከመጠሁስድስትወሬነውግንእስካሁንምግብበቀንሁለቴነውምበለውስለስራውተይውሶስትቤትነውምሰረውምግብእዳልበላካሜራአለ🥹😭👩‍❤️‍💋‍👩🧳✈️✈️🇪🇹
@user-gy4qf1sx3s
@user-gy4qf1sx3s Месяц назад
@@Dokma-ii2xk አይይ የስራዋንከኔ ሁሉካሜራ ነዉ ብቻ ተይዉ ዉዴ
@HadraHandra
@HadraHandra Месяц назад
ሰላም አለይኩም እንዴት ነሽ እኔም አዲስ ነኝ ግን ቦታውን አላቀውም ምን ላድርግ ሳኡዲ ነኝ
@mmohammed9998
@mmohammed9998 Месяц назад
አይዞሽ ማማየ እኔም አድስ ነኝ
@user-sb7hw7bx2m
@user-sb7hw7bx2m 18 дней назад
እረ እሩዝ አይማሰልም
@RahmaZemwaa
@RahmaZemwaa Месяц назад
ሆደ ያልቻለውን ማን ይችላልውደ
@AaAa-vv5jp
@AaAa-vv5jp Месяц назад
ዉዴ በምን ልንገርሽ የኔን ገጠመኝ ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
0522662412 ነይ በዚህ ዱባይ ነኝ
@FahhadS
@FahhadS Месяц назад
አሰላምአለይኩምመይሙና እደትነሽ
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ወአሊኩም ሰላም አልሐምዱሊላህ።
@taybaabdu7229
@taybaabdu7229 Месяц назад
ሸቃላችን ወጡ ዶሮ እና ደጎ ባድ ይሠራል እደ 🤔🤔
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
😀😀😀 አወ በጣም ነው የሚጣፍጥ ሞክሪው
@Mhmdhly-mg8cd
@Mhmdhly-mg8cd Месяц назад
👍💯👍👍👍🤲☝️☝️📿ዋአለይኩምአሠላምወራሕመቱእላሕወበረካትሑ፡☝️🤲🇪🇹
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Месяц назад
ለምን ጥላ አትወጣም አንድቀን ሌባ ብላ ለፖሊስ እሰክታሲዛት ነው የምጠብቀው
@MunaAbdu-yq3el
@MunaAbdu-yq3el Месяц назад
እኔን ምከሪሪኝ የመኒነዉ እናወራለን ላስወጣሽ የተሻለ ስራ ላስገባሽ ይለኛል አታምኒኝምዴ ይለኛል እና እኔፈራሁት ቢያግተኝ ብየእስኪ ምከሩኝ ልመነዉ ወይስ ልቅር መዳሜ መጥፎናት ባጭሩ ቤቱምግብ የለም ሲም የለም አሁን ለራሱ ዋይፋይ ሳታቅ ነዉ የምጠቀመዉ ተዴብቄ ብቻ አልተመቸኝም
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ጭራሽ ይመኒ አመንሽ ልትጠጠፊ 😭 ለሱ መጫወቻ መሆን ፈልገሽ መሆን አለበት ለምን ሌላ አማራጭ አትፈልጊም ለምሳሌ ቢሮ መልሱኝ ቤት ቀይሩኝ በያቸው
@GhjbHjjh
@GhjbHjjh Месяц назад
እረህቴ ጭራሽ የመኒ ዘመኑ በከፋበት ሰአት ሰውን አትመኚ ለራሱ ቢያሰራሽስ ቢያግትሽስ ወይም ሴትዮሽ መጥፎ ከሆነች ምናልባት ልትፈትንሽ ሊሆን ይችላል የመኒውን አታውሪው ጠርጥሪ
@MunaAbdu-yq3el
@MunaAbdu-yq3el Месяц назад
@@GhjbHjjh እሽ እህቴ አቁሚ አለሁ ብቻ ዱአአርጉልኝ
@MunaAbdu-yq3el
@MunaAbdu-yq3el Месяц назад
@@GhjbHjjh ብር ለራሱ በባክ ላከችብኝ በጣም አስጠልቶኛል ኪሳራና ልፋት ብቻ
@HawaHawa-qy1ic
@HawaHawa-qy1ic Месяц назад
ኧረ እህቴ ጠፋችኝ አፋልጉኝ
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
የት ነው የጠፋች
@HawaHawa-qy1ic
@HawaHawa-qy1ic Месяц назад
@@meymunatube ኦማን ነው የጠፋችኝ በሗላ አወራሻለሁ ብላኝ በዛው ቀረች😭😭😭😭😭😭
@safsisey
@safsisey Месяц назад
እኔ ም ፈ ት ነው ኛ ል ጂ ች ቤ ት ሁሉ ብ ረ ጥ ለ ው ግን እኔ ቆ ን ቆ ስ ለ ም ች ል ለምን በ የ ቦ ታ ይ ጣ ል ብ የ ስ ጠ ይ ቃ በጣም ግ ራ ነው የ ገ ባ ት ከ ዛ ል ጂ ቱ ው ሳ ው ቅ ባ ት በጣም ነው እ የ ተ ና ገ ደ ደ ች
@HadraHandra
@HadraHandra Месяц назад
ሰላም አለይኩም እንዴት ነሽ እኔም አዲስ ነኝ ግን ቦታውን አላቀውም ምን ላድርግ ሳኡዲ ነኝ
@meymunatube
@meymunatube Месяц назад
ወአሊኩም ሰላም አህለን እህቴ አብሽሪ ቦታውን ቀስ ብለሽ ታውቂዋለሽ ቋንቋ ከለመድሽ በኃላ ለጊዜው ችግር ከለለብሽ
@HadraHandra
@HadraHandra Месяц назад
@@meymunatube ሶስት ወሬ ነው
Далее
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48