Тёмный

🔴 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ  

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 1,7 млн
50% 1

🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ የተመረጡ የእመቤታችን መዝሙሮች ስብስብ ‪@-mahtot‬
አይሸሸግ እውነቱ
ፍቅርን ከክርስቶስ
ውበት ነሽ
ርስታችን ነሽ
@ማርያም

Опубликовано:

 

25 сон 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 529   
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Год назад
"አይሸሸግ እዉነቱ ማርያም ቅድስት ናት፣ ማርያም ብፅዕት ናት፣ ከእግዚአብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳት ለፍፁም ትህትና ማርያም ምሳሌ ነች።" Very true !!!✅👌 ፀጋን የተመላሽ፣ በሐሳብ በስጋም ዘለዓለማዊ ድንግል የሆንሽ ቅድስት፣ብፅዕት፣ ንፅህት፣ትሁት ድንግል ማሪያም ሆይ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነዉ እና ደስ ይበልሽ።❤ ደስ ይበልሽ።❤ ደስ ይበልሽ።❤ አመሐ ኢየሱስ የልደትዬ ባርያ ነኝ። From: Byker Newcastle 🇬🇧
@ReditOrthodox
@ReditOrthodox 4 месяца назад
😊
@Meshail-uf6wy
@Meshail-uf6wy 3 месяца назад
ዝማሬመላእክትያሠማልን::ግንመዝሙሩአንድወጥአይደለም::
@MesenbetAdane
@MesenbetAdane Месяц назад
አቡነ ዘስማያት ቃለ ህይውትን ያሰማልን ፍቅርን ሰላሙን ያብዛልን ቸሩ እግዚአብሔር ከእኛ ይሆን
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 Год назад
በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን
@Danielamare55
@Danielamare55 Месяц назад
amen amen Amen 🙏 mariyam enati 👑👑👑❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@seblearage
@seblearage 7 месяцев назад
እውነት ነው ከግዛብሄር ያልተላክ አይችልም ሊያወድሳት !! እመአምላክን ❤❤❤ እናቴ
@ghhjjgghhu370
@ghhjjgghhu370 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክትን የሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን❤🙏❤
@Henoka369
@Henoka369 Год назад
21🕯🕯 የብርሃን እናት ድንግል ማርያም ሆይ ትወጂኛለሽን? ብየ አልጠይቅሽም ፍቅርን የወለድሽ አንቺ ለአለሙ ሁሉ ፍቅርሽ የበዛ ነውና፤ አትናፍቂኝምን? ብየም አልጠይቅሽም፡ ዘወትር እኔን ለመጠበቅ ከጎኔ እንደማትለይ አውቃለሁኝና ፤ሆኖም እመቤቴ ሆይ፦ እንደቶማስ አይሽ ዘንድ በእጅጉ እጓጓለሁ የቶማስ ንፅህናና ቅድስና ግን የለኝም፡ እንደ ዮሐንስ ከጎንሽ ልሆን እጓጓለሁ፡ የዮሐንስ ፀጋ ግን የለኝም ፤ እናቴ ሆይ ፦ እንደ ኤልሳዕ የልቦናየ አይን በርቶ ሰማያዊ ክብርሽን ላይ አልተቻለኝምና አዝናለሁ ኤልሳ በፀሎት ሃይል የግያዝን አይን እንዳበራ አንቺም አይኔን ታበሪልኝ ዘንድ ሃይልሽን በእኔ ላይ አበርቺ፡፡ ድንግል ሆይ፦ ይህን የምል የእምነት ማረጋገጫ ፈልጌ አይደለም ፡ በልጅሽ መሰረትነት የታነፅኩኝ በልጅሽ ስምም የተጠመቅኩኝ ነኝና፤ ነገር ግን ስለምትናፍቂኝ ይህን አልኩኝ፦ ስለዚህም ነይ ነይ እምየ ማርያም እያልኩኝ እንደ እናቶቼም እለምንሻለሁ፡፡ የብርሃን ልብስሽን ለብሰሽ ነይ፡ የክብር አክሊልሽን ደፍተሽ ነይ፡ አንቺ ሱላማጢስ ሆይ ነይ እናይሽ ዘንድ ነይ፡፡ መኃ.4:10፤ እኅቴ ሙሽራ ሆይ፥ ፍቅርሽ እንዴት መልካም ነው! ፍቅርሽ ከወይን ጠጅ ይልቅ እንዴት ይሻላል! የዘይትሽም መዓዛ ከሽቱ ሁሉ ይበልጣል የድንግል ማርያም አማላጅነት የልጇ ምህረት አይለየን🙏
@bisetMekashaw
@bisetMekashaw Месяц назад
አሜን
@MeskeremDesalegn
@MeskeremDesalegn Месяц назад
፣ሤጸ
@MeskeremDesalegn
@MeskeremDesalegn Месяц назад
፣ሤጸ
@HailuYerda-ky9fz
@HailuYerda-ky9fz 3 месяца назад
ማረያም ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ታርዝምልህ።
@AszebTeklu
@AszebTeklu 3 месяца назад
💗💗💗💗💗💗💗💗💗😍😍
@dawitmengistu6912
@dawitmengistu6912 2 месяца назад
Amen❤❤
@kefaleberta
@kefaleberta Месяц назад
Rejim edime ketena gar yistih
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
እመቤታችን ማርያም ቅድስት ናት🙏🙏🙏🌷🌷🌷🤲🤲🤲💕💕💕✝️✝️✝️🙏
@ElfeneshSeme
@ElfeneshSeme 5 месяцев назад
ማርያም አደበትህን ትባርክ❤❤❤
@FgdGhg-k5x
@FgdGhg-k5x 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🕊🙏🌹🕯🌹🕯🌹🕯🌹🕯ዝሜሬ መላእክት ያስመዐልና ፀጋኡ ያብዘሐልኹም መምህረይዋ✝️✝️🎤🎤🎤💘💘💘
@shalushalu8859
@shalushalu8859 Год назад
የኔ አባት ሊቀ መዘመራን ቴዎድሮስ በጣም ነው እምወድህ በድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ያኑርልን ❤🌹♥ የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን 👏🌹♥👏🌹🌿🌾👏🌹🌾👏♥👏🌹🌾🌿♥🌾👏🌹🌾👏♥🌹👏♥🌾🌿♥👏🌹 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰተ ቅዱሳን ሰኔ 21 አመታዊ መታሰቢያ ብአል በሠላም ሠደረሳችሁ 💚💛♥
@selams7715
@selams7715 Год назад
❤❤❤ Amen ❤❤❤❤❤❤
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 Месяц назад
አይሸሸግ እውነቱ ማርያም ብፅዕት ናት ማርያም ቅድስት ናት ከእግዚአብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳት...
@እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጥጋዉን ያብዛልን አገራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤
@RebekaTesfaye
@RebekaTesfaye Год назад
Amen Amen Amen Zemare Melaketene Yasemalen Ye Enatachene Kedesete Denegele Mareyame Redete Berekete Behulachenem Laye Yederebene Amen Amen Amen
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@alemeneshtaye
@alemeneshtaye Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጥዑም አንደበት እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ የእግዚአብሔር አገልጋይ አድርጎ ፍጻሜህን ያሳምረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@asefa_eshete
@asefa_eshete Год назад
እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ። ፍቅሯ በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን።
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад
😍💚💛❤✞✞✞ አሜን ! አሜን !! አሜን !!! ✞✞✞ እንኳን አደረሳችሁ ፤ አደረሰን !!! ✞✞✞ ቃለ ህይወትን ፣ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፤ ሊቀ -መዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ ዮሴፍ !!!✞✞✞ የቅድስተ-ቅዱሳን እናታችንና እመቤታችን “ድንግል ማርያም” ምልጃ ፣ ረድኤት እና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! ✞✞✞❤💛💚😍
@YitayMokona
@YitayMokona День назад
ክብርና ምስጋና ለመዳኔያለም ና ለድንግልማርያም ይሁን ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@monagezayie4269
@monagezayie4269 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
እልልልልል አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልል🕊ልልልልልልልልልልልልልልል🕊ዝማሬ መላእክት ያሰመልን 🕊
@usersamsunf1781
@usersamsunf1781 Год назад
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ ውንዲሜ መንግሥተ ሰማያት ያዎሪሰል በቤቱ ያቆይክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@HabosiHabosi-ds1pl
@HabosiHabosi-ds1pl 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏!
@HabosiHabosi-ds1pl
@HabosiHabosi-ds1pl 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏!
@elsabetkidane6118
@elsabetkidane6118 Год назад
❤ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን❤
@hj3721
@hj3721 Год назад
፡፡
@hj3721
@hj3721 Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hj3721
@hj3721 Год назад
፡ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@hj3721
@hj3721 Год назад
ሀሀሀሀሀ
@hj3721
@hj3721 Год назад
ሀሀ
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 Год назад
❤❤❤zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
@selamselam3893
@selamselam3893 Год назад
ፅጋን ዮትሞላሽ እምቢታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ድስ ይበልሽ , ⛪🕯️⛪🕯️🙏🙏🌹🌹🌹 እንካን ለሕንፀተ ቤትዋ በስላም አደረሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Farawotfara
@Farawotfara 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@MeseleMeselewaja
@MeseleMeselewaja 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልል በጣም የምወድ መዘሙር ነዉ ተባረክ❤❤❤
@fanayemezegibu
@fanayemezegibu Месяц назад
Ameeeeeeen. Teberek webdene
@fikertemelesse
@fikertemelesse Год назад
+++ እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለሕንፀተ ቤትዋ በሰላምና በጤና አደረሰን በዓሉን በረከተ ሥጋ በረከተ ነፍስ የምናገኝበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን+++
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@zenebechdulla4794
@zenebechdulla4794 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤
@טזטה
@טזטה 4 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የልቤን አንች ታውቃያለሽ❤❤❤ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
@beletuararsa3961
@beletuararsa3961 Год назад
አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@TizazuYeab
@TizazuYeab Год назад
አሜን አሜን ዝማሬን ያሰማልን
@gegez3074
@gegez3074 Год назад
ዝማሬ፣መላአክትን፣ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@christinebodyo8933
@christinebodyo8933 Год назад
zemare mlaektene yasmalne wndemachne yaglegelote zmneken yibarekw❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊
@alambekallah7541
@alambekallah7541 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@በደስታ
@በደስታ Год назад
ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏
@jjjhh4655
@jjjhh4655 11 месяцев назад
እውነት ነው ከእግዚአብሔር መላክ ያስፈልጋል
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd Год назад
Waqayyoo siiha ebisuu masamuri kee bayee jaladha ❤❤❤ nuufi jiradhu hattii tenya mariyem siiha ebistu matii kee wajjin ❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Год назад
እልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Год назад
Elelelelele Elelelelele Elelelelele Zemare melaekitin Yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏
@MokeMoo-r8b
@MokeMoo-r8b 8 месяцев назад
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንንም ትባርክ የመዳናችን ሚስጥር የሆነች ክብር ምስጋና ይገባታል
@AszebTeklu
@AszebTeklu 3 месяца назад
ዝማሪ መላክሻሰማልን 😍😍😍😍
@TerhaseTerhase-v1w
@TerhaseTerhase-v1w Год назад
አንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ መታስቢያ በአል አደረሳቸሁ እእእእእእእእእ❤❤❤❤
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Год назад
ክብር ይግባሽ እመብርሃን❤❤❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Год назад
ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማሪያም ያልተማረ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ ይውረድ ካትሮኖስ ላይ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Год назад
እመቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ነግሰሻል በልባች እርስታችን ነሽ ሁሌም ያንችን ፍቅር ሳስብ ሂወቴ ይባርካል
@selam801
@selam801 Год назад
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ዋዜማ ቅድሰት ድንግል ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በእውነት አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቴድዬ❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን 👏👏👏
@getnet2226
@getnet2226 Год назад
ዳን ምን ዳን ምን ከምንም ዕብ ዕትም ክስ እይ ህግ ዕቅድ እይ ውድድር እፍ ትቼ እድ እን ውል እን እግር ምን ከምንም ዕብ ምን ድንኳን እህል ምድብ ብይን ክፍት ይህ ልብ ውይይት ብቅ ምን እንድንል ምንድ ዳን ግን ብር ልምድ ንግድ ንግድ ንግድ ብር ምክር ብር እንግዳ ይእ
@tsidushewangzaw2946
@tsidushewangzaw2946 11 месяцев назад
​😊
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Год назад
አሜን አሜን አሜን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅር ምልጀዋ በረከቷ ይበረብን እማ ፍቅር የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ምስገና ይገበሽል አሜን መምህር እድሜ ጤና ፀጋዉ ይስጠልን የአገልግሎት ዘመን ይበረኪልህ🙏🙏🙏
@yonasegirema8973
@yonasegirema8973 Год назад
AMEN AMEN AMEN Egzabher yimasgen zimare makiting yasmalin ❤❤❤
@silentgirl1943
@silentgirl1943 Год назад
tedya zemen yebark. i love this song
@zekariasytbarek6804
@zekariasytbarek6804 Год назад
ልጇ ነዉ አምላኳ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Rgebray
@Rgebray 6 месяцев назад
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ✝️ ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 ረቂቅ ፍቅር ርህሩህ ታላቅ✝️ ባለጸጋ አንቺን እናት ለሰጠን ጸጋ መልአክቶችን ቅዱሳኖችን ለአደለን ጸጋ ክብር ክብር✝️ ክብር ምስጋና ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ልህልቲቱ ርህሩህ ደጋ እናታችን ዳባሼ አፈቅርሻለው እናቴ 💖ክብር ምስጋና ይድረሳት🙏✝️ ይገባታል አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ውድ ወንድሜ🙏💖 ቴዎድሮስ ዮሴፍ ደግ ቅን ነህ እግዚአብሔር አይኑ በአንተ🙏 ላይ አርፋል ህልም አይቻለው ደስ ይላል እመብርሃን ትባርክህ ከክፉ ሁሉ ትሸፍንህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዋጋህን በሰማያዊው መዳፍ 🙏✝️💖ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን🙏አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GizachewShelemu-m4u
@GizachewShelemu-m4u 5 месяцев назад
❤
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Год назад
እውነት ነው ከእግዚያብሔር ያልተላከ ሊያመሰግናት ሊያወድሳት አይችልም ❤
@tibebudereje5567
@tibebudereje5567 Год назад
R🎉🎉🎉🎉r🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉rrttrrtrrr🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@aydayohannes6106
@aydayohannes6106 Год назад
@@tibebudereje5567ppll
@SolomonTesfalem-r5z
@SolomonTesfalem-r5z 10 месяцев назад
​@@tibebudereje5567the Equalizer 😅3 the 😅Equalizer 😅3 the 😅Equalizer 😮3 the 😮Equalizer 😅😅😮😮😅😅😅😅😅😅😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅
@ZenebuBiru-id2eh
@ZenebuBiru-id2eh 10 месяцев назад
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@naniiakilile8782
@naniiakilile8782 9 месяцев назад
አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል
@abrishendale5353
@abrishendale5353 Год назад
እውነት ነው ከእግዚያብሔር ያልተላከ ሊያመሰግናት ሊያወድሳት አይችልም ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 Месяц назад
አይሸሸግ እውነቱ ማርያም ብፅዕት ናት ማርያም ቅድስት ናት ከእግዚአብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያውድሳት 👏👏👏👏
@kokobeworku
@kokobeworku Месяц назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቴዲዬ❤
@dodododo-ox9gr
@dodododo-ox9gr Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@zinabuaguta2742
@zinabuaguta2742 9 месяцев назад
ሊቀ መዘምራን ፀጋ ሞገሱን ያብዛልህ ወንድሜ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 Год назад
እንቁችን ቴዲዬ ምረጤ ኢትዮጵያዊ ተዋህዶ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙋
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእዉናት የመቤታችን ሰሟሲናሳ ደሰ ይለኘልዉሰጤ❤❤❤❤❤❤❤❤ ይርካል
@muezgere
@muezgere 4 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ረጅም እድሜ ይስጥህ ክርስቶስ❤❤❤
@serkalemasali2576
@serkalemasali2576 Год назад
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ እማምላክ ወላዲተ አምላ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ የምንወድህ ቴድዬ❤❤❤❤❤
@antenehgirma6783
@antenehgirma6783 Год назад
Ll M Jm M M 10:57 😊😊😊😅😊
@liyanalove-q6t
@liyanalove-q6t 9 месяцев назад
amen amen amen zmare melaekit yasemalin edmena tena yistlin
@nigatmuluneh8839
@nigatmuluneh8839 Год назад
አሜን አሜን አሜንዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@addisalemgetachew8106
@addisalemgetachew8106 Год назад
❤❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤
@mobetthyobee6247
@mobetthyobee6247 11 месяцев назад
አሚንቃለወትያሠማልን መንገሠተሰማያትያዉርስልን❤❤❤❤❤
@dmmksa4484
@dmmksa4484 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏
@Fitsum-ll8mk
@Fitsum-ll8mk 3 месяца назад
ዝማሬ መላአክትን ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልል እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋ ያኑርልን የተዋህዶ እንቁ 💒✝️👏👏👏
@galealemu587
@galealemu587 Год назад
"ማርያም ብፅዕት ናት"
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን
@AmareTabor
@AmareTabor 7 месяцев назад
እዉነት ነው ለኑሮ ፈና ነች እመቤታችን ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መልእክት ን ያስማልን እመታችን ከሁላችንንም ጋራ ትሁን
@AskAsk-ct8ln
@AskAsk-ct8ln Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይሸሸግ እዉነቱ ከእግዚ አብሔር ያልተላከ አይችልም ሊያወድሳት❤❤አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@helehelen34
@helehelen34 Год назад
Gijb,3 7 o8
@Kessla5191
@Kessla5191 4 месяца назад
👋
@abrahamfentahun8761
@abrahamfentahun8761 Год назад
በእውነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስም ሲነሳ ልቤ በደስታ ይሞላል ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤😊😊😊
@AddisAlem-sl9bn
@AddisAlem-sl9bn Год назад
Transfer 😮
@AnduBarawu
@AnduBarawu Месяц назад
ዘማሬ መላእክት ያሰማልን
@meherat938
@meherat938 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል የእመቤቴ ፍቅር የልጅዋ የአምላካችን ምህረት ቸርነቱ አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉
@Tigest-ts2lg
@Tigest-ts2lg 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤ 9:46
@tarikuabdo
@tarikuabdo Год назад
ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የምንወድህ ወንድማችን
@AyehuEwnetu
@AyehuEwnetu 5 месяцев назад
❤❤like
@yohanisukumo-w5f
@yohanisukumo-w5f 2 месяца назад
እመቤቴ ማሪያም ሆይ ለዚማሬ መላእክት አብቂኝ እናቴ ወለላይቷ ማሪያም አሜን ❤❤❤
@-mahtot
@-mahtot 2 месяца назад
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@NardosGebre-v1t
@NardosGebre-v1t 2 месяца назад
ማርያም ብፅይት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊
@DistaEshete
@DistaEshete 4 месяца назад
ከልጅነቴ ያንተን መዝሙር ለኔ ሙዚቀዬ ነው ሰምቼ ሰምቼ ያልጠገብኩት ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@selemuntnsae1484
@selemuntnsae1484 Год назад
ማርያም ማርያም ማርያም ኣደዪ ብልቢ እየ። ዝፈትወኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rakuae7634
@rakuae7634 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ ቅልህወት ያሰማልን
@solomonalehegn2097
@solomonalehegn2097 3 месяца назад
ዓሜን ዓሜን ዓሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@aishaali6195
@aishaali6195 11 месяцев назад
እልልልልልልልል
@First-ce5cl
@First-ce5cl 3 месяца назад
አሜን አሜንንን አሜንንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 Год назад
Zimara melikit yisemaln tadye yetewohido enku❤❤❤
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
ፀጉኡ የብዝሓልኩም💜
@-mahtot
@-mahtot 5 месяцев назад
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@MenbereAsefa
@MenbereAsefa Год назад
Zmare melayk yas3maln
@KidusAfnin
@KidusAfnin 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@AntenhYemane
@AntenhYemane 6 месяцев назад
Ewnetnaw ayichilim zimare malakt yasemalin ameer!
@HamelmalHajjsb
@HamelmalHajjsb 2 месяца назад
እልልልልልል ፈጣሪ ይመስገን
@lordcell1062
@lordcell1062 Месяц назад
ማርያም ብፅይት ናት ማርያም ውድስት ናት እልልልልልልልል
@-mahtot
@-mahtot Месяц назад
የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Год назад
Kal hiwot yasmalen 🙏🙏🙏
@MeaziHaile
@MeaziHaile 3 месяца назад
አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ክብርና ምስጋና ለአንቺ ይገባል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Beatrise (пародия) Stromae - Alors on danse
00:44
Просмотров 94 тыс.
КАК ВАМ ТАКОЙ ТЮНИНГ НИВЫ?
00:42
ዕንቁ (ክፍል 11)
37:12
Просмотров 12 тыс.