Тёмный

🔴 ምጥን የሚያቀሉ ምግቦች እና ተፈጥሮአዊ ዘዴዎች 

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 35 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 113   
@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ
@ዚነትሠይድ-ጰ6ጠ 11 месяцев назад
ዶክተር እናመሰግናለን እውነት ነው በተለይ ተምር አሪፍነው እኔ ሰላም ወልጃለሁ አልሀምዱሊላህ እርጉዞች ሁሉ ወልዳችሁ ሳሙ
@mtube9920
@mtube9920 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እማ
@SaraNasir-y1r
@SaraNasir-y1r 11 месяцев назад
አሚን
@ያልቶነረልጁነት
@ያልቶነረልጁነት 11 месяцев назад
አሚን
@susu-b6s8z
@susu-b6s8z 11 месяцев назад
amin yareb
@FjgjhgHjgkghh-qd9pg
@FjgjhgHjgkghh-qd9pg 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@ኢክሩ-ሰ1በ
@ኢክሩ-ሰ1በ 23 дня назад
ሁሉም ዶክተሮች አይቻለሁ እንዳንተ መልካም ዶክተር አላጋጠመኝም ሌሎቹኮ ጥያቄ ጥጠይቀናቸው አይመልሱልን ተጨንቀን እንካ አንተ ግን በቻልከው መጠን ትመልስልናለህ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 23 дня назад
ከብዙ ሰዎች እንደዚህ ደስ ሚል አስተያየት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ። አንዳንዶቹ ደግሞ እኔንም አትመልስም ስለሚሉኝ ነው። እግዚአብሔር ያክብርልኝ,🙏
@leulretta-py8nc
@leulretta-py8nc 2 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን docter
@MihiretBirhanu-th8tt
@MihiretBirhanu-th8tt День назад
መች ነዉ መጠቀም ምንጀምረዉ?
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶ/ር
@HayatRamadan-e5y
@HayatRamadan-e5y 20 дней назад
ebakh doc melslgn 9wer lchers new ena liju altegelebetem tebalkugn gn bemt tweljalesh tebyalehu ychalal ende
@abebechleta508
@abebechleta508 Месяц назад
Selam doctor endet nek lemawled sent gize sekaran new enazehn megeb mawsed yaleben??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Месяц назад
ከ 9 ወር ጀምራችሁ
@محمد-ض7ن6ع
@محمد-ض7ن6ع 6 месяцев назад
እናመሰግናል
@እናቴየመኖሬተስፍናት
@እናቴየመኖሬተስፍናት 7 месяцев назад
ማሽአላህእካንበሠላምየወለድሽ
@MarifaAli-rw3ec
@MarifaAli-rw3ec 4 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር ተልባውን ስንወስዲ አፋልተን ነው ወይስ በቀዝቃዛ ውሀ በጥብጠን ነው መውሰዲ ያለብን???
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 месяца назад
ውሃውን አሙቃችሁ ቢሆን ይመረጣልደ
@MarifaAli-rw3ec
@MarifaAli-rw3ec 4 месяца назад
@@dr.amanuel- እሺ አመሰግናለሁ እዲሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥህ ከመጀመሪያ ጀምሬ እከታተለሀለሁ አሁን ስምንት ወሬን ልጨርስ ነው ዱአ አዲርጉልኝ
@FantuFantu-j6s
@FantuFantu-j6s 7 месяцев назад
tanks dr
@batigodisgood8160
@batigodisgood8160 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ደክተር እኔ አሁን 6 ኛ ወሬን ጀምሬአለሁ ስለዚህ እነዚህን ምግቦች መመገብ ልጀምር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
አይደለም ከ 9 ወር ጀምሪ
@batigodisgood8160
@batigodisgood8160 11 месяцев назад
@@dr.amanuel- እሺ ዶ/ር ዬ አመሰግናለሁ
@ritaethiopia4197
@ritaethiopia4197 3 месяца назад
eshi dr enamesagenalanege beteme gene setena were segaba biwesade yamishale yahunale??????
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 3 месяца назад
ከ 9 ወር ጀምረሾ
@DestaTase
@DestaTase Месяц назад
ዶ/ር እኔ አምስት ወሬን ጨርሻለሁ እና ቴምር እየበላሁ ነበር ላቁመዉ እዴ? እባክህ ንገረኝ
@Helenfasil
@Helenfasil 6 месяцев назад
ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ነፍሰ ጥሩ ነኝ እና ቴምር የምበላው በባዶ ሆድ ነው ወይስ ምግብ ተበልቶ ነው የምበላው ለምጥ ጥሩ የምሆነው የትኛው ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 месяцев назад
ቴምር በባዶ ሆድም ከምግብ በኋላም መመገብ ይቻላል። ምንም የሚያመጣው ችግር የለም።
@Helenfasil
@Helenfasil 6 месяцев назад
እሺ ዶክተር አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ስለመለስክልኝ
@RrR-xe5yl
@RrR-xe5yl 11 месяцев назад
እናመሰግንአለን
@zuzu2641
@zuzu2641 9 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶክተር 9 ጠነኛ ወር ልጀምር ነው የፅንሱ እንቅስቃሴ ቀነሰብኝ ኖርማል ነው ወይ ያልካቸውን ምግብ ልጀምር ከአሁኑ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 месяцев назад
በርግጥ ዘጠነኛ ወር ላይ እንቅስቃሴ ከወትሮ መጠኑ ይቀንሳል ቢሆንም ግን ዝም ማለት የለብሽም። ለምን አልሄድሽም ለቼክአፕ?? ሌላው አዎ ቴምር ብትመገቢ ጥሩ ነው በቀን 6 ፍሬ ያህል
@zuzu2641
@zuzu2641 9 месяцев назад
@@dr.amanuel- እሄዳለሁ እሽ አመሠግናለሁ👍
@sartt8451
@sartt8451 6 месяцев назад
ሰላም ዶኩተር ጥያቄ ነበርኝ በአላህ መልሠልኝ በጣም ጨቁኛል ከወለድኩ ገና 10ወሬ ነው በኡፕራስን ነው የወለድኩት አሁን አራት ወሬ ነው ምን ለድርግ ችግር አለው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 месяцев назад
በርግጥ መቆየት የሚመከረውን ያህል ቆይተሻል። በቀጥታ ችግር ይፈጠራል ለማለት አይቻልም። ግን ክትትል አይለይሽ። ከሀኪምሽ ጋርም ስለ አወላለድሽ መመካከር ይኖርብሻል። በምጥም ልትወልጂ ትችያለሽ። ያንቺ የእርግዝና ሁኔታ ይወስነዋል።
@zainab-sg8rv
@zainab-sg8rv 9 месяцев назад
እሺ ዶክተር አመሠግናለሁ ከልብ
@semiraaraga
@semiraaraga 6 месяцев назад
8ወሬ ገብቶል ዱአ አርጉልኝ
@محمد-ب4ع7ف
@محمد-ب4ع7ف 11 месяцев назад
እናመሰግናል ዶክተር ግን ጥያቄ ነበረኝ አልመለስክልኝም አሁንም ልጠይቅህ የመጨረሻ ፔሬደ የመጣዉ መጋቢት 16 ነዉ ከባሌጋ የተገናኘሁት ሚያዚያ 22 ነዉ እና አሁን የስትወር እርጉዝነኝ ሰዉ ብዙይሉኛል ግራገባኝ በትክክለኛዉ አቆጣጠር ንገረኝ??
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
7 ወር ከ 3 ሳምንት አካባቢ ነው የምትሆኚው። የጳጉሜ ቀናቶችም ስላሉ። እርግዝና ስትቆጥሪ የሚቆጠረው የመጨረሻውን የወር አበባ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነው። ያ ማለት ከ መጋቢት 16 ማለት ነው።
@محمد-ب4ع7ف
@محمد-ب4ع7ف 11 месяцев назад
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄዎችን አይተህ ትመልሳለህ በጣም ጡሩሰዉነህ አላህ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@SalihaMohammed-ru1tb
@SalihaMohammed-ru1tb 8 месяцев назад
ከምን ያህል ጊዜ በኃላ መጠቀም እንደምንችል ብትነግረን?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 месяцев назад
ከ 9 ወር ጀምሮ
@Ayu-u2h
@Ayu-u2h 13 дней назад
Tahasasi 28 new yemecheresha wori abebayen yayewuti mechi new miwolidewu
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 13 дней назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-fTL2IjqWxug.html ይህ ቪድዮ ይጠቅምሻል
@hamidakedir
@hamidakedir 5 месяцев назад
ስንት ወር ስንገባ ነው ምንመገበዉ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 месяцев назад
9
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 11 месяцев назад
እባክህ ዶክተር እርዳታህን አትንፈገኝ ኢትዮጲያ የአኦስቴዝም እፃን ልጆች ትምህርት ቤት አለ ካለ የተት ይገኛል
@RediatSeifu
@RediatSeifu 7 месяцев назад
መች ነው መብላት ምንጀምረው?
@TaduLema-g6g
@TaduLema-g6g 11 месяцев назад
ከስንት ወር ጀምረን ነው መመገብ ያለብን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
ከ 9 ወር ጀምሮ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 7 месяцев назад
@@dr.amanuel-9 ወስጥ ወይስ 9 ሲይልቅ ነው ተልባ የምንጠቀመው በእንጀራ ፈትፍተን መብላትስ ለምጥ ያግዛል እባክህ መልስልኝ
@Lidu21
@Lidu21 7 месяцев назад
ቴምር ከስንት ወር ጀምሮ ነው ሚበላው እኔ አሁን አራተኛ ላይ ነኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 месяцев назад
በየትኛውም ወር ላይ ችግር የለውም መብላት ይቻላል። ለምጥ ግን ከ 9 ወር ጀምሮ በቀን 6 ፍሬ በትመገቢ ጠቃሚ ነው።
@RozaAbsinya
@RozaAbsinya 11 месяцев назад
እባክህ እባክህ ዶ/ር ማቅለሺለሺለሺ የሚጠፋ ክኒን ሆነ ሌላ ነገር ንገረኝ😢😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
ሰርቻለው ስለማቅለሽለሽ እና ቃር
@lll7867
@lll7867 8 месяцев назад
ዶከትረ ጥያቂንበረኝ
@KebedeKabtu-du1yz
@KebedeKabtu-du1yz 7 месяцев назад
ተልባ እዴት ተደርጎ ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 месяцев назад
ቆልተሽ ወቅተሽ በፈላ ውሃ እያደረክሽ ተጠቀሚ። ጥሬውን አይደለም።
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 7 месяцев назад
@@dr.amanuel-በእንጀራ መመገብ ለምጥ ያግዛል ? እንድህም ትልባውን ምንጠቀመው 9 ወር ዉስጥ ነው ወይስ እንዳለቀ ነው
@novelshimals8866
@novelshimals8866 11 месяцев назад
Docototye smasagalwu lsmasatn maraja ine yemacrsha pereden yeyehuta ganabota 28 samt nwu kabalegr ytsgangnewu sante 10 nwu ahuna yesat wora nagni
@marmawitsisay436
@marmawitsisay436 3 месяца назад
@تبتببلولل
@تبتببلولل 6 месяцев назад
ሰላም ዶክተር እኔ ፔሬደ የመጠዉ ሀምሌ 25 ነዉ እና ስንት ወር ሁነኝ ማለት ነዉ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ 11 месяцев назад
❤🙏❤
@israelabera8580
@israelabera8580 9 дней назад
ድር ተምር መብላት አይቻልም 2 አርግዝ ነኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 дней назад
ትችያለሽ በቀን ሁለት ፍሬ
@fikirsititaw685
@fikirsititaw685 9 месяцев назад
ደክተርየ በናትህ ልጂ በምጥ ለመዉለዲ ስንት ኪሎ ዲርስ ነዉ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 месяцев назад
3.5-4 kg ,,,ግን የፅንሱ ክብደት ብቻ አይደለም ባንቺ በኩልም የሚታዩ ነገሮች አሉ።
@fikirsititaw685
@fikirsititaw685 9 месяцев назад
@@dr.amanuel- አመሰግናልሁ
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ 11 месяцев назад
ዶክተር ተው ጥያቄየን መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
ጥያቄሽን እኮ መልሼልሽ ነበረ ።7ወር ላይ ነሽ አይደል። አሁን በዚህ ጊዜ ፅንሱ አይዞርም። ፅንስ የሚዞረው ከ 32_36 ሳምንታት ውስጥ ነው። ማለትም የ8 ወር ማለቂያ አካባቢና ዘጠኝ ወር መግቢያ ላይ። አሳሳቢ የሚሆነው እስከ36 እና 37 ሳምንት ድረስ ካልዞረ ነው። አንቺ ገና ነሽ።
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ
@እሙየብሩክእናት-ቐ5ጘ 11 месяцев назад
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር እውነት ለመናገር ነገ ሆስፓታል ልሄድነበር ስለጨነቀኝ በቃ ቀረው
@MareTesho
@MareTesho 4 месяца назад
Selam d.r ene yemejemeria ljen be cs new yeweledkut ahun be mt yemewled edl alegn????
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 месяца назад
ቪድዮ ሰርቻለሁ ስለሱ
@teamehiwet
@teamehiwet 5 месяцев назад
ተልባ በጣም ያፈጥናል
@HayatJihad-g3s
@HayatJihad-g3s 7 месяцев назад
5 war neny gin temir hitakamalo
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 месяцев назад
ቴምር ችግር የለውም። ግን አታብዢ ስኳር ስለሆነ ። ከ6ፍሬ ባታሳልፊ መልካም ነው።
@Hane-sl7zx
@Hane-sl7zx 8 месяцев назад
ቴምር ከ ስንት ወር ጀምሮ እኔ 4ኛ ወር ላይ ነኝ ግን እየበላው ነው ችግር አለው?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 месяцев назад
የለውም። ግን አብዘተሽ አትብይ።
@LEYLASABIR-nh6dc
@LEYLASABIR-nh6dc 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yoditgetachewGetachew
@yoditgetachewGetachew 9 месяцев назад
38 ሳምትነይ ልጀምር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 месяцев назад
አዎ ጥሩ ነው
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 7 месяцев назад
@@dr.amanuel-39 ውስጥ ብጅምርስ ተልባውን
@yimam3229
@yimam3229 8 месяцев назад
9""ወሬነው
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 51 тыс.
🔴 የእርግዝና ዘጠነኛው ወር
9:54
Просмотров 37 тыс.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 26 October 2024
27:47