Тёмный

🔴 ታዋቅው ድምፃው ያሬድ ነጉ ሃይማኖቱን ቀየረ " ጉዞ ወደ እስልምና " ምንሰማው ነገር ምንድነው  

NaKi React
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

ታዋቅው ድምፃው ያሬድ ነጉ ሃይማኖቱን ቀየረ " ጉዞ ወደ እስልምና " ምንሰማው ነገር ምንድነው #ethiopian_orthodox_tewahedo
እንኳን ወደ EOT REACT በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
🚩 የ ቴሌግራም ቻናል ለትምህርት :t.me/eot_react12
🚩 ቪዲዮ ለመላክ :t.me/eot_react
አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
• አቡነ አብረሃም ግን ለምን ?
በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ
• 🔴 ፓስተር በጋሻው በአፉ ተፀዳዳ 🤮...
አሰዳቢ ትውልድ 🚩 መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ | የልጅ ቢኒ ምላሽ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• መምህር ዘበነ ነጭ ነጯን ተናገሩ |...
ትዝታው ታሟል 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ግን ....😥
• 🚩እኔም ታቦት እሸከም ነበር አሁን ...
ፍኖተ ፅድቅ የቤተክርስትያንን ስም የማጥፋት ዘመቻ | አይበቃም ወይ | ፓስተሩ ውሃ ውስጥ ከሰት ጋራ #ethiopian_orthodox_tewahedo
• ፓስተር ብንያም ወደ እናት ቤተክርስ...
#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድልabiy ahmedአቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@AyahlushWondmagegn
@AyahlushWondmagegn 3 месяца назад
ያሬድ ኑጉ ተራ ዘፉኝ ነው ቢሄድ የሚጎዳው እራሱን በእምነቱ ቢጠና የሚጠቀመው እርሱ ኦርቶዶክስ ብዙ ልጆች አሏት
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 3 месяца назад
ውሸት ውሸት ውሸት አልቀየርም ለምድነግን የሰው ሰም የምታጠፉት እናታችንን የአርሴማ ወዳጅ ነው ዝቡላቹው አትዘቦርቁ ውሸት ውሸት ውሸት ያሬድዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ❤❤❤❤❤
@salima44-z8w
@salima44-z8w 3 месяца назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እየሱስ ክርስቶስ ማርን ይቅር በለን🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወተ ያሰማልን🙏🙏🙏ወንድማችን በረታ ድንቅ ድንቅ ትምህረት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏💙💙💙💒
@Mintwabhaile-g4q
@Mintwabhaile-g4q 3 месяца назад
ግን ኮመንት የምትሰጡ ሰዎች ስድብ ምን አመጣም እምነቱን ቀየረ አልቀየረ ልብ ይስጠው እንጂ የሚባለው ከክርስቲያ አፍ የማይወጣ ስድብ እየተሳደባችሁ ክርስቲያን ነን ማለት ከባድ ነውና እራሳችሁን ፈትሹ ያሬዶ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታወንድሜ
@HalimaHalimaabdu
@HalimaHalimaabdu 2 месяца назад
አላህ ወደትክክለኛው መገድ ይምራው አላሁ እረቢ ወላ እሽሩክ ብረቢ አሀዳ ።ገታየ አላህ ነው በሱም ላይ ማንንም አላጋራም
@kdst-ml8wh
@kdst-ml8wh 2 месяца назад
😅😅😅😅
@HanaHana-j5v
@HanaHana-j5v 3 месяца назад
ላድተራሰው ቀየረእያልን ከምናወራ ላገራችንሰላም እንፀልይ
@lydiaseifu6688
@lydiaseifu6688 3 месяца назад
እውነት ነው ድሮስ የት ሲያውቀው እምነቱን አልነበረበትም እኮ
@RodasBaba
@RodasBaba 2 месяца назад
Wshet new orthodox new
@TigistShumet
@TigistShumet 2 месяца назад
እሱ ስለሄደ ኦርቶዶክስ አትፈርስም ዘላለም ኦርቶዶክስ ድንግል ማርያም ዘላለም አለች አይዟችሁ ኦርቶዶክስዉያን ማረን ይቅርም በለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Meremahussen-pq5oe
@Meremahussen-pq5oe 2 месяца назад
ወደቀጥተኛውይምራችሁአላህየአለማቱጌታ
@MadinaSaid-js1rk
@MadinaSaid-js1rk 2 месяца назад
ያሬዶ እኮን ወዴትክክለኛዉ መገድ መራህ እዉነትከሆነ ❤❤❤❤❤
@alemsegedgebreselassie7407
@alemsegedgebreselassie7407 3 месяца назад
"ዘፋኝ ሃይማኖቱን ለወጠ" ይህ ዜና ሆኖ ይወጣል ? ዘፋኝ የሆነ ጊዜ ነው ከከእምነቱ የወጣው እባካችሁ እንዲህ አይነት ወሬ አታውሩ ይህ ተራ ወሬ ነው የዩቲዩብ ሰዓት መሸፈኛ ተራ ወሬ ነው ።
@salamaragu2889
@salamaragu2889 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ ትክክለኛ መልስ
@Maryamsaed-m7i
@Maryamsaed-m7i 2 месяца назад
አትጫጩ እህቶቸ አላሁ አክበር አላሁ አክበርእኮን በጌዜ ተመለሥክ
@ZeynebEbrahim-i3o
@ZeynebEbrahim-i3o 2 месяца назад
እኮ❤❤❤
@BrketMan-hp1yh
@BrketMan-hp1yh 3 месяца назад
ማን መጣ ማ ቀረ ማን ሄደ አይገርመኝም አይደንቀኝም እግዚአብሄር የፈቀደለት የተመረጠ ብቻ ንፅህት ክብርት በሆነችው በ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ፀንቶ የቀራኒዮን መንገድ እየተከተለ ለዘለአለም ይኖራል ወዳጄ መመረጥ እንደዚህ ነው ።
@AbdusalamZaakir
@AbdusalamZaakir 2 месяца назад
Mashallah❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 3 месяца назад
❤❤❤ከተመቸው እራሡ ያቃል ለእኛ ይተዉልን ተዋሕዶን።።😭😭😭😭
@EtetuGetachewu
@EtetuGetachewu 3 месяца назад
አላህ ትከክለኛውን መንገድ እንኳን መራህ አንድ አዝማሪ ማለት ምን ማለት ነው በእኛ በመሥሊሞች አንድ ሰው ከፈረ(ካደ)ማለት አለም እንደከፈረ(ካደ)ይቆጠራል።አንድ ሰውካመነ (ከሰለመ)አለም እንዳመነ የቆጠራል። እኔም ብዙ አማልክት ከሚመለክበት ወደ ዲነን ኢሥላም የመጣሁ ነኝ ከልክ ያለፈ ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህደግሞ እየሱስ የጌቶች ጌታ የምትሉ ስንት ጌቶች አሉ?????መልስ ፈልጋለሁ ክፍያ የምትሉት ከተከፈለ ለምን አንተ አትመጣም
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 месяца назад
Sejmer kade miblew mejmriya yamne sew new😂😂😂 kalmnew hulu kade kafier mitelu yigermgnal ante wede hone yared wede islimna hede melkam guzo betekirstyan atawkutem neber hedachu addid neger yelem Eyus KirstosAlfa Ena Omega Fitegnawna Holgnaw Semu yetmsgne yihen Amen.
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 месяца назад
Antem honek 😂😂😂 yared bithedu melkam guzo antem bithone haymanoth kedmo kalwek bithed ayegrmnem mitamew lerash enji legna aydelem
@dayanNFNF
@dayanNFNF 3 месяца назад
😂😂😂abatye or enatu wdedachum telachum mecresha lay and emnet yalew esum krstna new ....btw befit I thought ymrm eslmna na ena krstna Nachew neutral religion byie masbew then I start reading Quran then observation jmerkugn the most disasters religion eslmna bsmam I'm like😱ezi ethopia hager hono culture,norm ,value yzwachu new enji enante lela nberachu even familyochye west Muslim akalat alu ena observation btamm ymechgnal lela lela tarik nachu ........
@مدينةاثيوبيا-ث7د
@مدينةاثيوبيا-ث7د 23 дня назад
ማሻላህ ለሁሉም አላህሂዲያ ይስጣቸው ቀጥተኛውንመገድ ይምራቸው
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 3 месяца назад
ማንም ዘፋኝ የሚባል ኦርቶዶክስን አይወክልም ሲቀጥል አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እንዳስተማሩን መጀመሪያም ሲያስጨፍረው የነበረው የቤተሰብ የዛር መንፈስ ስራው እንዲነው ካልነቃን ግብሩን አንዴ በሱስ አንዴ ሀይማኖት በማስቀየር ሲያባክነን ይኖራል መጨረሻም ወደ ሲኦል የፀሎት ቤት እናዘጋጅ ንስሀ እንግባ እንፁም እንፀልይ እንስገድ የሚያዋጣን ይሄ ነው
@mariouset142
@mariouset142 2 месяца назад
ትክክል
@ደስየባታናፋቂ
@ደስየባታናፋቂ 3 месяца назад
ምንም አይገርመንም ኮተቱን እዞ ይጠረግ ተራ ዘፋኝ ደሞ ለምን ፓፓሱ አሄዱም እምዬ ኦርቶዶክስ ትኖራለች እሽ
@Seada-ik5fu
@Seada-ik5fu 2 месяца назад
ይቅናው የኔ ወንድም የሚጠቅመውን ያቃል አላህያጠንክራው እሥከ መጨረሻው
@AlemTefera-v9e
@AlemTefera-v9e Месяц назад
ጨለማብርሀንሀትበሉሁሉምሀይማኖቱንይወዳልያከብራል
@SadaGhdf
@SadaGhdf 2 месяца назад
ስእል ፈጣሪ ነውብላችሁየምታምኑ ከብቶች አይገልፃችሁም
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 3 месяца назад
እምነት ቀየረ አልቀየረ ተዋህዶ ምን ይጎልባታል እሱ ተጎዳ እንጂ ከብረሀን ወደ ጭለማ ፈጣሪ ልብ ይስጠው😢😢😢
@MelibestMama
@MelibestMama 3 месяца назад
አልኸምዱሊላህ እኛ ሙስሊሞች ለሰው ከፍለን አናሠልምም ምክንያቱም ስራተኛ አይደለም ምንፈልገው ንጹህ የት አላህ ባርያ እንጂ ደሞ 1 ሰው ከፈረ ሰለመ ለራሱ ነው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 месяца назад
Are andanchi neger yakfersh kalsedb atawekum ende
@mulatuakurabachew
@mulatuakurabachew 2 месяца назад
ገናዛሬ መጣቴ ነው ደስ ሲል😢🙏
@medhanityimer8960
@medhanityimer8960 3 месяца назад
እናንተ ራሣችሁ ለ view ብላችሁ የምትሠጡት ርእስ ትክክል አይደለም
@SebleAssefaSebleAssefa
@SebleAssefaSebleAssefa 15 дней назад
Tadya Ortodox hono Sezafin lamin zim alachu,Zefangoch mulu bamulu ortodox nachew malet yechalal,sejamre Zefange yared nagu Haymanot kayre setlu ayasafrem, yane nebre mamkre.
@AgerieFerede
@AgerieFerede 3 месяца назад
የኔእናት ገድሏየሚደንቅነው በረከቷ ይደርብን
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 3 месяца назад
Amen❤😢
@ASDFGH123-or5hc
@ASDFGH123-or5hc 2 месяца назад
ያሪድ ይቅረታ የመጀመሪያውን ይዠ ወቀስኩ በጣም ይቅርታ
@Hiba-g6k
@Hiba-g6k 2 месяца назад
ማሻአላህ
@hayattube8643
@hayattube8643 2 месяца назад
እስልምናበገዘብ አይገኝም አምኖበት ከአልገባ በስተቀር
@Zehara-g4g
@Zehara-g4g 2 месяца назад
አኛ ሙስሊሞች ያሬድ ነጉ መጣ ቀረ አይሞላም አያጎል ደነዝ ሁላ
@Amna.aa23
@Amna.aa23 3 месяца назад
እየሱስ ጌታአይደለም እየሱስ ነብይነው ጌታአንድነው የአለማቱመሪ እኛንካልኖርበትያስገኘው የፍጥረታቱ ሁሉ ጌታ የላቀው አላህብቻነው ብቻናብቻነው
@JustNow-er8lp
@JustNow-er8lp 3 месяца назад
ተሳስታል
@Zenebe-fn1ce
@Zenebe-fn1ce 3 месяца назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን
@NaghamAlhamar
@NaghamAlhamar 2 месяца назад
Kali hewoti yasemalni abtochachni wodimachni Berta ❤❤❤❤❤
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 3 месяца назад
ለምንሁሉም አዝማሪ ተጠርጎ አይሄድም የሀገር ሠላም ነዉ የሚያስጨንቀን
@MasereshaYitaferu
@MasereshaYitaferu 3 месяца назад
ዘፋኝ ቀየረ አልቀየረ ምን ይቀራል
@EyerusKasu-zl9rc
@EyerusKasu-zl9rc 3 месяца назад
Aybalm mnm zefagi bihon. Yekrstos lgi newu lad beg mtfat lekrstos kesemayat semay almetam
@SalayaAjds
@SalayaAjds 2 месяца назад
awu seleme minl gebash intee ye uneti megedi islimaa megedi new
@Kasye123Kas
@Kasye123Kas 2 месяца назад
Betekekel aleselemem
@LubabaHassan-b6k
@LubabaHassan-b6k Месяц назад
አላህ እስልምናን ሰቶናን ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህህህህህህህ
@saada8052
@saada8052 3 месяца назад
እስልምናበገንዘብአይገዛም አንብቡ እወቁ
@HayathassenThegaw-db4nq
@HayathassenThegaw-db4nq 3 месяца назад
ያሬዶ እንኳን የአለሙ ጌታ ትክክለኛውን መገድ መራህ እውነት ከሆነ ❤
@hmbryaKdyra
@hmbryaKdyra 2 месяца назад
❤❤
@ghionmeshesha6641
@ghionmeshesha6641 3 месяца назад
ተራ ሰዎች ናችሁ ያሬድ እኮ ተራ አዝማሪ ነዉ :: ምን ያስገርማል ? ቢሰልምስ ምን ችግር አለዉ ? ወሬ ጠፋባችሁ ? ለተራ አዝማሪ ማሽቃበጥ ?
@manyalushhailu8912
@manyalushhailu8912 3 месяца назад
አንድ አዝማር ሄዴ አልሄድ ምን ይደንቃል ተዋህዶ ሐይማኖታችን ለዘላለም በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች
@KiyaBiruk-wd8xq
@KiyaBiruk-wd8xq 2 месяца назад
ግን ዘፋኞች ለምንድን ነው እንድህ የበዙልን❤🥰
@EtetuGetachewu
@EtetuGetachewu 3 месяца назад
አላህ ትከክለኛውን መንገድ እንኳን መራህ አንድ አዝማሪ ማለት ምን ማለት ነው በእኛ በመሥሊሞች አንድ ሰው ከፈረ(ካደ)ማለት አለም እንደከፈረ(ካደ)ይቆጠራል።አንድ ሰውካመነ (ከሰለመ)አለም እንዳመነ የቆጠራል። እኔም ብዙ አማልክት ከሚመለክበት ወደ ዲነን ኢሥላም የመጣሁ ነኝ ከልክ ያለፈ ደስተኛ ነኝ አልሀምዱሊላህደግሞ እየሱስ የጌቶች ጌታ የምትሉ ስንት ጌቶች አሉ?????መልስ ፈልጋለሁ ክፍያ የምትሉት ከተከፈለ ለምን አንተ አትመጣም
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 3 месяца назад
Mech ameno new yekadew yalmne sew endet kade yibalble ???ayee
@sada-or9gx
@sada-or9gx 3 месяца назад
الحمد لله العمتل محمد ،
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
እኛ ዲያብሎስ እራሱ እኮ መልአክ 🙄ይቀይራ
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 3 месяца назад
AMen bebatuu yatsinane🤲🏾🤲🏾🤲🏾 kekrstina mewtate memoti new orthodox lezlalem tinure amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KOmobieK
@KOmobieK 3 месяца назад
Berketwene.yasadereben
@GfgftGfgft-t9j
@GfgftGfgft-t9j 3 месяца назад
የተባረከ ነው የድንግ ማራምልጂ ሥሙ የተባረከ ይሁን ማረን ይቅርበለን ርቱ በልባናቺን ይደር አሜን በሥሙ ይነግዳሊ ይቅርበለን በርታልን ወንድሜ በቃይበለን ሠለቸን አባታ ቺን ሥቃያቺን በዞ ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@LubabaHassan-b6k
@LubabaHassan-b6k Месяц назад
ትክክለኛውን መንገድ ይምራችሁ
@dayanNFNF
@dayanNFNF 3 месяца назад
Esu ko ke Milan ga zefno fonka wst kegeba jemro tzabtwal😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂bzu nger tbkalew kezi Bhala slesu its normal
@tgay5642
@tgay5642 3 месяца назад
እዉነተኛ ሀይማኖት እስልምና ብቻ ነዉ
@HusniyaMifta
@HusniyaMifta 2 месяца назад
Allah wede kettegnaw meged ymrachu
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 3 месяца назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከዘፈንም ከዘፋኝም ነጻ ነኝ የዳቢሎስ ሳሎን ነው ዘፋኝ
@Tesema-y4r
@Tesema-y4r 2 месяца назад
ይቀይራ ምን አገባን ሲገባው ይመለሳል ለማየት ያብቃን ማስተዋልን ለሁላችን ይስጠን😢😢
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
ምን አገባን ይኢዳ ዘፋኝ እኮ ነው
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 3 месяца назад
ሰው ሃይማኖት ቢቀይር የሚጎዳው ራሱ ነው እሱ ቢሰልም ለእግዚአብሔር የሚቀንሰው ነገር የለም
@kefasemeon
@kefasemeon 3 месяца назад
😂
@EkramTadese-jw4mv
@EkramTadese-jw4mv 2 месяца назад
ከጨለማ ወደ ብርሀን እኳን መጣ
@selamadamu-gp4fz
@selamadamu-gp4fz 2 месяца назад
esliemna eko neshena yefaligali zefani berasu axeg hate new
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
አረ ምድነዉ ዝምብሎ የሠዉ ሥም ማጥፋት መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤
@wizzuzo9581
@wizzuzo9581 3 месяца назад
ምን አናደዳቹ 😂😂😅😅😢😢
@Etho19pia
@Etho19pia 3 месяца назад
ታዋቅ ሳይሆን አዋቂ ነው የቸገረን ስለ አንድ አዝማር እንዲህ ከመጮህ ለሀገር ለእልውና የምዋደቁትን የምራብትን የማዕት የመከራ መገለጫ ለሆኑ ሰሜንያውያን ኢትዮጵያ 😢😢😢😢ገዳማት ቀሳውስት ዲያቆናት ካህናት የምያብሩት ጧፍ ዘብብ ሻማ ቁርባን መፈትፈቻ ለጉሮራቸው የምላስ የምቀመስ የመቀደሻ አልባሳት አረ ስንቱ ስንቱ የጎደለባቸውን ትታችሁ ያሬድን ስታራግብ የlike መሰብሰብያ ስታረጉ ሳይ ለምንድነው subscribe ያረኳችሁ እያልኩ ነው???? መልስ አላችሁ በእግዚአብሔር?????!😢😢😢😢😢 0:02
@dayanNFNF
@dayanNFNF 3 месяца назад
Fr demo ye yared ngr liyaschnken aygbam snt nger alben eko pray mareg ygbanal endae hager 😂😂😂yared awel kasim leyu leyu abatye i love you tbel 😂😂
@EnjibuMulgeta
@EnjibuMulgeta 3 месяца назад
Ande tareh zafenye heda mate la ortodoks mine tikem yesetetal yahedawu iko ya getachin sebket sayihon yasetan sebket zafanyenw manim bihed manem bimata ortodoks minem ayigolibetim enate ortodoks tawahido lazalealem nurelen
@SadaGhdf
@SadaGhdf 2 месяца назад
ከብቶች
@SadaGhdf
@SadaGhdf 2 месяца назад
ከብቶች
@hgggvvvvg4728
@hgggvvvvg4728 2 месяца назад
ከከከወከ
@GjCh-d4l
@GjCh-d4l 2 месяца назад
Yaredo enkan kechelema wedebrhan alem meta
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 3 месяца назад
ለመምህራኖቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤
@Kasye123Kas
@Kasye123Kas 2 месяца назад
Tebarek akerabiwe erasu🙏🙏🙏
@YalawShiimaliis
@YalawShiimaliis 3 месяца назад
Hed washatem
@ZabDavid
@ZabDavid 3 месяца назад
እንኳንም ሰለመ ቤተክርስቲያንአችን ዘፋኝ አያስፈልጋትም እሱ ሐይማኖቱ ቢቀይርም ይመለሳል አስተዋይ ልብ ይስጠው ግን ውዶች ያላወኩት ነገር ቢኖር ለምድነው ሐይማኖቱ የቀየረው
@mariouset142
@mariouset142 2 месяца назад
ለመምሮቻችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ ተባረክ ወንድሜ
@MihretHaile-w4h
@MihretHaile-w4h 3 месяца назад
ኧረ እ/ር የፈጠረው ክቡር ሰዉ ተራ አይባልም አንደበታቹ ይቀደስ
@MedvetetGirmayamaryameLijeMG
@MedvetetGirmayamaryameLijeMG 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው ሄደስ ምን ይጎዳናል ቀረስ ምን ይጠቅመናል
@MedvetetGirmayamaryameLijeMG
@MedvetetGirmayamaryameLijeMG 3 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው ሄደስ ምን ይጎዳናል ቀረስ ምን ይጠቅመናል
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 месяца назад
እኔ ሁሌም በንደዚህ ያለ አጀንዳ ስትመጣ ነው ገብቼ ኮመንት የምሰጠው የኦርቶዶክስን አርማ እና ስም ይዛችሁ ሚዲያ የግለሰቦችን ስም አምጥቶ ማብጠልጠል ከዚህ በፊትም እንደዚህ ዛሬም ስለ ያሬድ ነጉ ሙስሊም መሆን እንደ ትልቅ ርእስ ይዘህ መምጣት ያውም የጥሩ መምህሮችን ትምህርት ባለበት ቪዲዮ ውስጥ እባክህ ላንተም ጥሩ አይደለም እኛንም ሃሜተኛ አታድርገን እኛ ስለ ያሬድ ነጉ ምን አገባን ?
@manyalushhailu8912
@manyalushhailu8912 3 месяца назад
እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለዘላለም ከልጇ ከጌታችን መዲሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ጋሪ ከፍ ብላ ትኖራለች
@bezakulu9440
@bezakulu9440 3 месяца назад
ልበቢስ እንቺም የሱ ቢጤ ነሸ ልብ ቢኖርው ሀይማኖት ታኪሲ አይደለም ዝምብሎ የሚቀይርው ል ሰለሌለው ነው እህቴ
@genet-m7s
@genet-m7s 3 месяца назад
በቅዱስ ገብርኤል ያልተበሰረ ከድንግል ማርያም ያልተዐለደ አምላክ የለንንም ከዚህ ውጪ የለው የስምእየሱስ ሐሳዊ መሲህ ነው ስም ብቻ ውስጡ ባዶ
@Seada-o7q
@Seada-o7q 2 месяца назад
እንኳንወደትክክለኛውመንገድመራህ
@FathimaFathima-b4v
@FathimaFathima-b4v 3 месяца назад
Memeherachen kal hiwot yasemalen yard haymanwet Meyer alekeyer ayemeleketenem miygwedaw esu new gen sewn kemetechet befiyt ewenetawen maweke new layehunem yechelal
@MikeMike-o7w
@MikeMike-o7w 2 месяца назад
@HaniTerefe
@HaniTerefe 3 месяца назад
Derom bion Eyesus yegetoch geta yenegestat negus yetalalakoch talak yahayalan hayal new Medhanealem keber mesgana yegba lezelalwm yekber yemesgen amennn❤❤❤❤❤
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 3 месяца назад
Eysusi malted talkuu abtachen fitarchen alemine yegza" yeftrii genanawe abtachine new egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ኢማንሰይዲ
@ኢማንሰይዲ 3 месяца назад
ሰዉሁሉ አዲነዉ ተራለምትሉት ደግም ተራ እናተናችዉ ያሬዶ❤❤❤❤❤ ካፌሮች መልካም መቃጠል😅😅
@mariouset142
@mariouset142 2 месяца назад
እስከመጨረሻው ድረስ ስማው'ሚው
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 месяца назад
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Sile mayi Negeri Sitotaw Egziahber Mesegn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemayalew7654
@alemayalew7654 3 месяца назад
ትናት አርሴምዬን ይዞ ዛሬ አይቀየርም ቅንብር
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 3 месяца назад
Selame lenatee yehuune yegzahbhre batesboche 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mariouset142
@mariouset142 2 месяца назад
በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ ያሬድ❤❤❤
@yafet-2
@yafet-2 3 месяца назад
እደው ሰው እኮ ስራ አቷል መቸም እኒህ ሙስሊሞይ። ሲያሽቃብጡ አይዲርስ ነው እሱስ አይቀይርም ሊቀይሩት ፈልገውነዋ
@astuworku7780
@astuworku7780 3 месяца назад
እረ ተው ደሞ ለአዝማሪ እንጨነቅ 🤔
@rutadane
@rutadane 2 месяца назад
ፈጣሪ ወደ ልቦናህ ይምለስህ❤❤
@BerukFikeru
@BerukFikeru 3 месяца назад
ኧረበቤቱ ያፅናሕ ወድማችን❤
@PppOoo-i5g
@PppOoo-i5g 3 месяца назад
እኔ ደሞ ደንግጮ ነበር
@HareguaGeremew
@HareguaGeremew 3 месяца назад
Amen amen amen kale hewtene yasemalne memhrii 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤ አሜን
@werkelulwerka
@werkelulwerka 3 месяца назад
Sellam men mesele kdero gmero bemeshaf yalteshafe wed mengste semay aigebam buzewoch yfelgaleu gn aichileim andi andi emo yale fetena new yimkidu ende demas ko teselonkie amrew new lepawlos kido wed alem hede enezi eyaye gehaneb wehana esat bfet yemeretki agba ke kerenayo yena hatyat becha ykier ybelen
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 3 месяца назад
ነፍስ ይማር በሉት በቃ
@MisayeAbebe-t8f
@MisayeAbebe-t8f 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 730 тыс.
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 44 тыс.
ልብ የሚነካው የፋሲካ ታሪክ
15:42
Просмотров 301 тыс.
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 730 тыс.