Тёмный

🔴 አዲስ ዝማሬ "ክብር ለሥላሴ" ዘማሪ ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ (Official Video) 

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 115 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 170   
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 2 года назад
ዉድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጇች እንኳን ለቅድስት ሰላሴ አመታዊ ክብረ ባአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርግልን የስላሴ በርካታ እረደአት ይደርብን
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ቀን የለ ሌሊት በብርዱ በሙቀት ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@baherneshlemma7889
@baherneshlemma7889 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን
@debebeedea9508
@debebeedea9508 2 года назад
@@christinatube760 MPAA QQQQQQ
@ፍቅሬኑርበልቤ
@ፍቅሬኑርበልቤ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@evu-tube
@evu-tube 2 года назад
እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም "ሥላሴ" እና "ቅዱስ ሶል ጴጥሮስ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ ምንዳይ ብርሃኑ
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ቀን የለ ሌሊት በብርዱ በሙቀት ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@evu-tube
@evu-tube 2 года назад
@@christinatube760 🙏👍
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 3 месяца назад
አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ ቀሲስ በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን
@bunafireasetube5929
@bunafireasetube5929 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ፍሬዎች መልካሙን ፍሬ እናፍራ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏 ሰባቱ መንጦላይት በድጋሜ ይለቀቅልን👏👏👏👏👏🌷🌷
@atnasiawendesen1645
@atnasiawendesen1645 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ .... ከርሷ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ የማታልፈዋን መንግስተ ሠማያት ያዋርስልን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 года назад
አሜንእኳንአብሮአደረሰንየስላሴችርነትበያለንበትአይለየንአሜን3
@amanuelsisay4912
@amanuelsisay4912 2 года назад
እንኩአን አደረሳችሁ አደረሰን ቤተ አብርሀምን የባረኩ ቅድስት ስላሴ የኛንም ሀገረ ኢትዮጵያ ይባርኩልን የዓመት ሰው ይበሉን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌺🌺🌺💒💒💒✝️✝️✝️
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@debebeedea9508
@debebeedea9508 2 года назад
@@Tube-ns2xj zyamuu. N
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 года назад
እልልልልልልልልልልልል 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️♥️♥️♥️♥️❤️❤️♥️♥️♥️❤️♥️♥️♥️♥️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️♥️♥️❤️❤️❤️👏🏻💐💐💐💐💐💐👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💐💐💐👏🏻👏🏻💐👏🏻 አባታችን ፈጣሪያችን ቅድት ሥላሴ አምላካችን ባርከን ልጆችክን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@begashawbelay7753
@begashawbelay7753 25 дней назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜና በጸጋ ያኑርልን አሜን!!!
@mekdasgelagay3449
@mekdasgelagay3449 2 года назад
እንኳን ለአጋዝታለም ስላሴ አመታውይ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሠን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@masratzarga9765
@masratzarga9765 2 года назад
Amen amen amen
@workinishamara6158
@workinishamara6158 2 года назад
Amen Amen Amen Enkuan Abro Adersen
@ZenebuBiru-id2eh
@ZenebuBiru-id2eh 10 месяцев назад
አሜን አሜንአሜ አሜን አሜን አሜን አሜነ አሜን አሜን አሜን አሜን
@naifahalotibi9644
@naifahalotibi9644 Год назад
ክብር ለስላሴ ለኣብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ በሰማይ በምድር ምስጋና ይፍሰስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜንን ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን 🙏❤️💐
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰ👏 እልልልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏⛪💐⛪⛪🇪🇹💐💚💛❤👏😍
@weynuaweynua6696
@weynuaweynua6696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@zebib3563
@zebib3563 2 года назад
ቡራኬዎ ይድረሰን ክቡር አባታችን!!!ዝማሬ መላእክት ያሠማልን!!!
@genkeb6480
@genkeb6480 2 года назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። አለማት በእግዚአብሔር ቃል ተዘጋጁ ፍጥረታት በስላሴ ተፈጠሩ ከፍጥረት መካከል ያማከረው የለም ከሆነውም አንዳች ያለ እርሱ አልሆነም ክብር ለስላሴ ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ በሰማይ በምድር ምስጋና ይፍሰስ። እልልል እናቴ በየአመቱ ጥር 7 የምትዘክርዎ ስላሴ እምዬን እናቴንም: ቤተሰቤን፣ እኔንም ወገኔንም፣ አገሬን ኢትዮጵያን ጠብቁልኝ አሜን። ❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
@raheltsigu1371
@raheltsigu1371 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጁች👏👏👏💕💕💚💛❤
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ቀን የለ ሌሊት በብርዱ በሙቀት ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 2 года назад
በእውነት አጥንት የሚያለመል የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን
@EmshawuGetaneh
@EmshawuGetaneh 11 месяцев назад
አሜን አሜን ❤
@jerusalemhailuabegz5
@jerusalemhailuabegz5 Год назад
ረጅም እድሜ ከኔ ቀንሶ ይስጦት ቀሲስ ከልቤ ነው የምወዶት የማከብሮት ከልጅነቴ ጀምሮ "የያሬድ ውብ ዜማ" እያሉ ጥንቅቅ ያለ ለዛ ባለው መዝሙር አስተምረውኛል አገልግሎቶን እግዚአብሔር ይቀበል።
@MetagesmatshaMatsha-il8qd
@MetagesmatshaMatsha-il8qd 3 месяца назад
አለማት በእግዝአብሔ ቃል ተዘጋጁ ፍጥረታት በስላሌ ተፍጠሩ ከፍጥረት መካከል ያማከረዉ የለም ከሆነዉም አንዳች ያለእርሱ አሎኔም አዝ ይሁን ስል ስናገር ሰማይ ተዘረጋ ምድርን በአፉ ቃል በዉሃ ላይ ረጋ በርሃንን ፈጥሮ አለሙን ያበራ ጨለማንም ሰርቶ ሌሊት ብሎ ጠራዉ ክብር ለስላሴ ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ በሰማይ በምድር ምስጋና ይፍሰስ(2) አዝ በዉሆች መካከል ጠፈር አደረገ ከፈላቸዉና ህጉን ደነገገ የምድርቱን ዉሃ ባአንድ ሰበሰበዉ መከማቻዉንም ስሙን ባህር አለዉ አዝ ምድር ዘር እንትሰጥ አንድት ቃል አወጣ አየናት ለምልማ በአበቦች አግጣ ቀንና ለልቱን እግዝአብሔር ለየዉ አለሙን ስላሴ ፈጠረ አሳመረዉ አዝ የሰዉን ልጅ ከአፈር ከምድር አነሳዉ በመልኩ በአርዕያዉ በምሳለዉ ሰራዉ ህያዉ አደረገዉ በእጁ ሰራዉና የራሱን እስትንፋስ እፍ አለበትና ከብር ለስላሴ ለአብና ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ በሰማይ በምድር ምስጋና ይፍሴስ
@antenehbirhanu2277
@antenehbirhanu2277 Год назад
ዝማሬ መልአክት ያስማልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏💒✝️💒✝️💒✝️ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@RomanGenet
@RomanGenet Год назад
ቀስስ ምንዳዬ የአገልግሎት ዘመኖት የተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስስስስ የሚል መዝሙር ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌺
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@YitaYita-r6b
@YitaYita-r6b Год назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@marryabebe1102
@marryabebe1102 2 года назад
ዝማሬ መልአክት ያስማልን አጋእዝተ አለም ሰላሴ ሀገራችን ታቦታችን ካህናታችን ህዝባችን ይጠብቅልን
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@eyosiyasadina
@eyosiyasadina 2 года назад
ዕድሜ ጨምሮ ይስጠንና እግዚአብሔርን እናወድስ።
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን
@tadewos23
@tadewos23 2 года назад
ቀሲስ ከፍ ያሉ እና እጅግ የተዋቡ ዝማሬዎችን ስለሚያፈልቁልን እናመሰግናለን
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 2 года назад
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@helensime4678
@helensime4678 2 года назад
አሜን እንኳን አደረሳቹ በመላአው አለም ያላቹ የተዋህዶ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ✝️✝️✝️💚💛❤️✝️✝️✝️🤲
@according6414
@according6414 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@imanot6978
@imanot6978 8 месяцев назад
አሜንንን እንኳን አደረሰን አሜንን
@lemlemyutb2358
@lemlemyutb2358 2 года назад
ዝማሬ መልአክት የስመዐልና
@ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ
@ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏 👏🌹👏🌹👏🌹እልልልልልል እልልልልልልልል👏🌹👏🌹🌹👏እልልልልልልል👏🌹👏🌹👏👏👏🌹እልልልልልልልል👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 года назад
አሜን። አሜን አሜን። ዝማሪ። መላህክት። ያሠማልን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤👋👋👋👋
@nuhamineyadu799
@nuhamineyadu799 2 года назад
እንኳንለአጋእዝተ ስላሲ አደረሳችሁ እባታችን ዝማሪ መለአክ ያስማልን እረጅም እድሜ ከጢና ጋር ይስጥልን
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ቀን የለ ሌሊት በብርዱ በሙቀት ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@sisaynaty8510
@sisaynaty8510 2 года назад
አሜን .ክብር .ለሥላሴ .ይሁን::
@ge6368
@ge6368 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hiwothylekiros9344
@hiwothylekiros9344 2 года назад
ድንቅ ዝማሬ የአገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን!! በድጋሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልል ልል ልል ልል ልል እልል ልል ልል ልል ልል እል ልል ልል ልል ልል ልል🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷
@bruktitekefelew5633
@bruktitekefelew5633 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የስራዊት አምላክ እግዚአብሔር ስተደረገልን ሁሉ እናመስህንሀለን
@nigatmuluneh8088
@nigatmuluneh8088 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@senait7876
@senait7876 7 месяцев назад
አባታችን አረጋዊ ፃድቁ ቅዱስ ዮሴፍ ጥበቃህ ምልጃህ አይለየን።
@bethlehemzewude9406
@bethlehemzewude9406 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hewanmicaal9399
@hewanmicaal9399 2 года назад
እልልልልልል ዝማሪ መላይዕት ያሰማልን♥
@بندرالرشيدي-ن7ض8م
@بندرالرشيدي-ن7ض8م 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላአክትን ያሰማልን
@SemagnSemagnberego
@SemagnSemagnberego 2 месяца назад
zemare melaikt yasemalen fetari kibrena mogessss yehunelachu zemarian bemulu enodachuwalen!!!🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yisak13
@Yisak13 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ስላሴ ይጠብቁን
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን
@anderaaa3950
@anderaaa3950 2 года назад
እንኳን ለአብርሃሙ አጋዝዕተ ስላሴ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ቀን የለ ሌሊት በብርዱ በሙቀት ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@SaraSara-ic8ym
@SaraSara-ic8ym Год назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በሞላው አለም የምትገኙውድ የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች ገና ምድርን እንሞላለን ♥♥♥♥♥
@SolomonVA
@SolomonVA 2 года назад
ድንቅ መዝሙር ነው፡ ቀሲስ ምንዳዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማዎት፡
@Eነኝያባቴልጅ
@Eነኝያባቴልጅ 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክ ያሠማልን አሜን አሜን አሜን⛪️❤🇪🇹👏👏👏👏🙏
@bethlembathi9842
@bethlembathi9842 2 года назад
Zemara malaketen yasemalen babatu yasenash agerahenen selam yadergelen
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልል
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@Eurimmedia
@Eurimmedia 2 года назад
እንዴት ደስ የሚል ዝማሬ ነው 😍 ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖ ይባረክ
@negestnegest1416
@negestnegest1416 Год назад
አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን❤❤❤❤❤
@ጼዴንያ1021
@ጼዴንያ1021 2 года назад
እልልልልል 👏👏👏 በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በሰፊ አገልግሎት ያቆይልን
@semahegndemeke1539
@semahegndemeke1539 7 месяцев назад
ዝማአሬ መላዕክትን ያሰማልን
@fikertkediere2703
@fikertkediere2703 2 года назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን # ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
@yetanmenber4523
@yetanmenber4523 2 года назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቀሲስ እንኳን ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በአል አደረሳችሁ:
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 2 года назад
abatachin.. mezmurochiih bemenfesqdus yeteqagnu nachew.. zmarie melaektn yasemaln
@tigestbisrat3111
@tigestbisrat3111 2 года назад
Amen kibre le Selassie 🙏 🙏🙏enqwan aderesen
@ErstieAdamu
@ErstieAdamu 2 месяца назад
Kalehiwet yasemalin abatachen keshebshebot jemiro lesew astemari newet bebetu yatsinalin
@tigistzewdu4957
@tigistzewdu4957 2 года назад
ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን አባታችን የስላሤ ስም ይክበር ይመሰገን አሜን
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 2 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤⛪👏
@SemagnSemagnberego
@SemagnSemagnberego 2 месяца назад
zemari mendaye keberelgn abate
@عبدعلي-م3خ
@عبدعلي-م3خ Год назад
Amen amen amen zmarye mlaakty yesmane❤❤❤❤
@ተዋህዶ-ጘ3አ
@ተዋህዶ-ጘ3አ 2 года назад
ሰላም የተከበራችሁ የተዋህዶ አንቁ ልጆች ሀገራችንን ሰላም ያድርግል ሁላችንንም በፍቅር ያሰተሳስረን
@mekdestesfaye7065
@mekdestesfaye7065 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁቀሲስ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@mesertamare1942
@mesertamare1942 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@getahunzewde1473
@getahunzewde1473 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን
@mamijimma5414
@mamijimma5414 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬህ መላአክትን ያሠማልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን እሱ ይጎብኘን
@danieltekle5146
@danieltekle5146 2 года назад
Amen Amen Amen zmarei melaekt yasemalen
@cleconcord5335
@cleconcord5335 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@robelabrham9888
@robelabrham9888 2 года назад
Amen amen amen zemare melakt yesmalna xegeu yebzhalkum deqi tewahdo
@መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
👏👏👏👏👏👏👏👏❤️ እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@alexender5983
@alexender5983 2 года назад
ውድ ዘማሬያችን እነዲሁም በህይወቱ አስተማሪ ።ፍፃሚህን ያሳምርልህ
@eyovero1619
@eyovero1619 2 года назад
እግዚአብሔር ከሰረኞች እኛ ና ቤተ ክርስትያናችን ይጠብቀን በቸርነቱ በእናቱ ኣማላጅነት ለዚ ክፉ የሴረኞች ግዜ ያሳልፈልኝ
@seyfeslassietube9241
@seyfeslassietube9241 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሙሉ አልበሙ ይለቀቅ ቁጥር ስምንት
@aschalewtariku-wn9wt
@aschalewtariku-wn9wt 14 дней назад
በጣም ደስይላል
@RESPECT-cd7nf
@RESPECT-cd7nf 2 года назад
Amen Amen Amen
@birihanasres1077
@birihanasres1077 Год назад
Selas edemena tenayesetu kisse ena bant mezemur new afene yefetahut yeyarde web zemabemilhu!
@ስደተኛዋነኝየተዋህዶልጅ
እንኳን አደረሳችሁ ለቅድስት ስላሴ አመታዊ ክብረ ባእል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛💝💒🙏💐
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 года назад
Zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel 👏 ♥ ❤ 😍
@mackcs
@mackcs 2 года назад
እንኳን አደረሰን። አሜን
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 👏👏👏👏🌾🌾🌾💖💖💖💖
@bettyalex7922
@bettyalex7922 2 года назад
Zimare Mela'ikt yasemalin🙏🏼
@christinatube760
@christinatube760 2 года назад
የኔ ውድ የተዋህዶ ሀይማኖቴ ልጅ ቀን የለ ሌሊት በብርዱ በሙቀት ቤተሰብ ፍለጋ በጣምምም ደክሞኛል እናም በደከመ ድምፅ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? እያልኩ እየጋበዝኩ ነው ..... ቤተሰብ እንሁን? እ የኔ ውድ??
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 11 месяцев назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@siedmsalama7049
@siedmsalama7049 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን ❤❤ አ❤🙏🙏🙏
@andualemdemessie3629
@andualemdemessie3629 2 года назад
Holy Trinity Abe welde menfes Kidus Kesis Mendaye kalhiwot yasmaln
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 года назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ እንዴት ረጋ ያለ ዝማሬ ነው ተወዳጆች እንኳን ለቅድስት ሥላሴ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ
@debelatilahun7578
@debelatilahun7578 Год назад
Zimare melaikt yasemalign
@azebogbamichael7658
@azebogbamichael7658 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🤲🤲🤲❤
@ZenebuBiru-id2eh
@ZenebuBiru-id2eh 10 месяцев назад
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤🌹❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
Далее