Тёмный

🔴"እየሞትን ነው" ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ || ዳግማይ ትንሣኤ'ን ከሐረገወይን ጋር... 

ORTHODOX TUBE
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 154 тыс.
50% 1

#ORTHODOXTUBE #ethiopia #orthodox
በነዚህ በቀጥታ ልታገኙኝ ትችላላችሁ👇
Telegram ፦ t.me/+251944555878 (only DM)
Instagram፦ hilemichael...
#donkeyyoutube
‪@comedianeshetu‬
#youtube
#etsubdinklijoch #haregeweyn #comedian_eshetu
#ሐረገወይን #እፁብድንቅልጆች
#donkeytube #donkeyyoutubeድንቅልጆች #selamtesfaye
#seifuonebs #ethioforum
ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxorthodox mezmur, orthodox mezmur amharic, orthodox film amharic, orthodox mezmur abel mekbib, orthodox tewahdo mezmur, orthodox sibket, orthodox mezmur 2023, orthodox easter, orthodox mezmur tinsae, orthodox mezmur mirtnesh

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 345   
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
እስቲ አስባችህዋል የዚህች ልጅ ላይክ ስንት እንደሆነ ልብስዋን ገልባ ጡትዋል ለከፈተች ግን በሚሊዮኖች ይመለከታሉ እሚያሳፍር ነው!!
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Месяц назад
Betame
@MelkeUssen
@MelkeUssen Месяц назад
እኔም ነኝእህት
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Месяц назад
ትክክለ ሁሉም ሼር ቢያረግላ ምናለበት ከመሱድ ትበልጣለች እሼ ተባረክ የስንቱን እንጀራ አወጣህ ይትባረክን ይባርክልህ
@user-vw6qn7ri3s
@user-vw6qn7ri3s 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@tiruwork1000
@tiruwork1000 28 дней назад
የህፃኗ ኅይወትና ጉዞዋ የአጋንንት ነወ!!!! ስለሆነም የሚደገፋት የሳጥናኤል እጮች ናቸውና ነው 😂😡😡🤬
@zerihunewube6575
@zerihunewube6575 Месяц назад
የህፃን ሀረገወይን ከአምሮ በላይ ነው ከምንም በላይ አማሆይ ገላይነሽ እና የአማሆይ ሶስና እድሜ እና ፀጋ በረከት ይደርባት!!! እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅሽ ምንም ቃል የለኝም
@user-pd7cc2me8x
@user-pd7cc2me8x Месяц назад
Amen amen amen
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Месяц назад
ሀረገወይንን ሚሊዮን ላይክ አይገልፃትም ሀረገወይን ከዛም በላይ ናት የፈጣር ስጦታ ነሽሽሽሽ--------- ሺህ ሁኝልንንንንንንን።
@Fikir-sh5wj
@Fikir-sh5wj Месяц назад
ማርያምን በየቀኑ ነዉ እምሠማት የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ አባየ እድሜና ጤና ይሥጥልን በረከተዎ ይድረሰን🙏🙏🙏
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jw7sr5ke8k
@user-jw7sr5ke8k Месяц назад
Enem bayat bayat altegbatm
@user-fb8ne6zx3i
@user-fb8ne6zx3i 11 дней назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-ht6ef5or7s
@user-ht6ef5or7s Месяц назад
ማርያምን እኔ እራሴን ፍለጋ ሔጃለሁ ይችን ልጅ ሳያት እራሤን በፀፀት እየሞትኩ ነው ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ 😢እሷን ባልሆን እንኳ የተወሰነ ባውቅ
@ururur6108
@ururur6108 Месяц назад
እናመሰግናለን ተባረክ ❤❤❤
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 18 дней назад
የፊቷ ፀዳል ከመላእክት ወገን ነዉ የምትመስለዉ ፣ ከቤተሰብ ብቻ ሳይሆን የተመረጠች ነች በደሙ ይሸፍናት 50 በላይ ሰምቻታለዉ ብል ማጋነን አይሆንብኝም እንደ ዉዳሴማርያም ነዉ ማታ ላሊት የእንቅልፍ መድሃኒት ያረኳት
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Месяц назад
ለአባታችን ፀጋውን ያብዛላቸው ህፃን ሐረገ ወይን እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r Месяц назад
እንኳን ለዳግም ትንሳኤ አደረሰህ ወንድሜ
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 Месяц назад
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏
@ezeratube7792
@ezeratube7792 Месяц назад
ይህችን የህጻን ሐረገወይን ፊድዮ ሼር እናርግና ቤተሰቦቻን እናበርታ እባካችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልን እም አፈ ደቂቅ ወሕጻናት አስተዳሎከ ስብሐተ በእንተ ጸላኢ ከመ ትንሥቶ ለጸላኢ ወለገፋኢ ከህጻናት እና ከሚጠቡ ህጻናት ምስጋናን ታፈልቃለህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
ሞት ለኛ ለጋድዮቹ ከፉጨት ከማጨብጨብ ከጩኸት ላላፈን ይህችን አዳምጡ እና አንገታችንን አቀርቅረን ለራሳችን ማልቀስ እንጂ ጩኸት ጭብጨባ የዱርዬ ነው ቤተሰቦችዋ በጣም በጣም በጣም እሚከበሩ ናቸው!!! ዋው እድግ እድግ በይልኝ!!
@YayewsewAbew-zi4ux
@YayewsewAbew-zi4ux Месяц назад
ግሩም ድንቅ ልጅ ነች በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 Месяц назад
ይህች ህጻን ከአይምሮ በላይ ናት እና የእግዚአብሔር ስጦታም ነች ልንጠብቃትና ልንከባከባት ይገባል ። ፈጣሪ ያሳድግልን።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
እንዴት አድርገው ቢያሳድግዋት ነው!!! ቤተሰቦችዋ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልጅትዋ ከእግዚአብሔር የተላከች ናት! ዋው የኔ ልጅ እድግ እድግ በይልኝ!!!
@sentaledeta5081
@sentaledeta5081 Месяц назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ በቤቱ ያፅናሽ ቃላት ያጥረኛል ተባረኪ ❤❤❤❤
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 Месяц назад
ለቤተቦችሽ ክብር ይገባቸዋል ለፈጠረሽ አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ አሜን።
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 Месяц назад
ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን ወልደ የዋንስ ተብላችሁ በፀሎት አሰቡልኝ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Месяц назад
ይሄ እኔ የምለው ከእግዚአብሔር ነው የተሰጣት 🙏🙏🙏🙏 እጅግ የሚገርም መሰጠት ነው እግዚአብሔር ያሳድግልን ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏 ሀረገወይን ውነት ሀረገወይን ወይን ነሽ በቃ ተባረኩ ከነ ቤተሰቧ አመሰግናለሁ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Месяц назад
እኔ ስለሐረግዬ ቃላት የለንም፣ እግዚአብሔር ባንቺ በናንተ የዋሆቹ አድሮ ለናንተ ሲል ይማረን❤❤❤
@Mastewal.371
@Mastewal.371 Месяц назад
ውድ የእግዛብሔር ልጆች እንኳን ለብረሀነ ትንሳኤው አደራሳችሁ እዲሁም ደግሞእሱን ጠርተን እሷን ለማተዋት እመብረሀን እናታችን ባላችሁበት ትጠብቃችሁ 🙏🙏ሰላም ለአገራችን ለእምየ ኢ/ያ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w Месяц назад
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@SmilingBird-bg4nq
@SmilingBird-bg4nq Месяц назад
እኒስ ለመሆኑ ቁጥሩን አላስታውሰውም ስንቲ ደጋግሚ እንዳየሃት ድንቅ ልጅ ናት እሳ ማሪያም በቢቱ ታጽናሽ❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
እንኳን የተዋሕዶ ልጆች አይደለም ቋንቋዋን የማያቁት ነጮች እያሥተሮጆሙ ይሠሟታል እመቤቴ ትጠብቅልን በቤቱ ያሣድግልን ሠምቼም አልጠግባትም ❤❤
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 Месяц назад
በ Telegram በቀጥታ video ለመላክ contact ለማድረግ👇 t.me/+251944555878
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችሁም ቃለሀይወት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ ታሳድግሽ እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቸሁ👏🙏⛪👏🙏
@user-rw7mc7kk4o
@user-rw7mc7kk4o 22 дня назад
በእውነት የዝችን ሕፃን ልብ የከፈአምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን እግዚአብሔር ያሣድግሽ ለአባታች ቃለሕይወት ያሠማልን
@SilasaMsgun1
@SilasaMsgun1 Месяц назад
የተባረከ ልጅ ከእናት አባቱ አልፎ ለሀገር ለወገን ምሕረትን ያሰጣል ሀረገወይንን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካት ይጨምርላት
@SaremyemaryamSaremyeamanuel
@SaremyemaryamSaremyeamanuel 3 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ተአምር አያልቅም
@user-sz8xl4nh7d
@user-sz8xl4nh7d 7 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ቃላት የጥራል በዚሕ ዘመን እንደዚሕ አይነት ልጅ መገኘቷ በጣም ይደንቃል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@tiruwork1000
@tiruwork1000 28 дней назад
እኔም ቃላት አጣሁላት !!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይህም ሁሉ የኃያሉ አምላክ የልዑል እግዚአብሔር ሥራ ነውና ታላቅ ክብር ምስጋ ይድረው !!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-no9zc3zt1z
@user-no9zc3zt1z Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሀረገ ወይን እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤❤❤❤
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 Месяц назад
እግዚብሄር ያሳድጋት ጉባኤና አባ የመረቃት ሆና ያሳየን አምላክ
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 Месяц назад
ወንዲም ዲያቆን ኃይለ ሚካኤል እንኳን አዴረሰህ እንኳንም በሰላም መጣህ በጣም ናፍቀኸኝ ነበር በእውነት ዴስ ብሎኛን በመምጣት መልካም ዳግም ትንሳኤ ይሁንልህ ወንዲሜ በርታልን !!!
@orthodoxtube_21
@orthodoxtube_21 Месяц назад
አሜን🙏 አመሰግናለሁ።
@AbiyBirega
@AbiyBirega 17 дней назад
ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በእውነት እያለቀስኩ ነው የተከታተልኩት ድንቅ ልጅ ነች
@GuxFrom
@GuxFrom Месяц назад
በጣም የሚትገርም ልጅ ነች እግዚአብሔር በሞገስ ይጠብቃት❤❤❤🎉🎉🎉
@mariouset142
@mariouset142 Месяц назад
እሺቱ ጎበዝነው እንደዚህ አይነት ልጆችን ወደሚዲያ እያመጣ እኛም እራሳችንን እየፈተሽንበት ነው እንኳን አደረሰህ ወንድማችን
@genetteklu7300
@genetteklu7300 8 дней назад
ሐረገወየሰን ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ መንፈስ ቅድስ ይምራሸ አይለይሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v Месяц назад
እንኳን ለዳግመ ተንሣኤ አደረሳችሁ ሀረግዬ ስአት ባልፋት ብናደድም እግዚአብሔር በጥበብ ያሣድግሽ 😍😍💙💙💙
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Месяц назад
Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime Egziahber mesegn Fetar Yasadigat Be Unet ❤❤❤❤❤
@Lama-kz4tz
@Lama-kz4tz Месяц назад
ቃል ህይወት ያስመዐልና ጸጋኡ ያብዘሐልኽም እግዚእብሔር እምላክ ክብራት አቦታችን
@user-qe5ox9ex1g
@user-qe5ox9ex1g Месяц назад
አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሠማልን በውነት ❤❤❤ሕፃን ሐረገ ወይን እግዚአብሔር ያሣድግሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ የኔ ጣፋጭ ❤❤❤❤❤
@hirutzerihune6620
@hirutzerihune6620 28 дней назад
እንደዚህ ዓይነት ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን በእምነታችሁ ያጽናችሁ ይጠብቃችሁ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Месяц назад
መከታንም ጨምርበት ደስስስስ ሲል❤❤❤፣ አባቱን የሚወድ ያቀዋል አቦ❤
@SinahMohamed
@SinahMohamed 9 дней назад
ተባረኪ የኔ ዉድ እግዚአቤሒር ካአንች ጋር ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ
@hanaamokon1109
@hanaamokon1109 Месяц назад
ሁላችሁም እንኳንለዳግም ትንሳኤ አደረሳችሁ ልጅት እግዛብሔር ያሳድግሽ እናት አባትም ለናንተ የእግዛብሔር በረከት እንደሰጣችሁ ለሁላችንም ይስጠን በረከት ቡራኪችሁ ይድረሰን። ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤
@ZemikalGatie
@ZemikalGatie Месяц назад
ፈጣሪ የመረጠህ ናታኒየም ያድርግህ ወድሜ ከከቱ ውዳሴ ይሰውርህ
@almazmathwos7026
@almazmathwos7026 Месяц назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መድሐኔአለም ያሳድጋት
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o Месяц назад
ከኣእምሮ በላይ ሆነን በእውነት የምገርም እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🤲
@rishane9576
@rishane9576 Месяц назад
ይገርማል የእዝጋቢሄር ስራ ሃረገወይኔ ፈጣሪ ጸጋው ያብዛልሽ ውዴ ቅመምዋ ❤❤❤
@ExcitedBiscuits-kq9kt
@ExcitedBiscuits-kq9kt Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ጣፋጭ ብሰማሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ተመስገን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ሁሉም ሰው ልጁን እንዲህ ቢያሳድግ እዴት ደስ ይላል❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Месяц назад
የዚህ ዘመን ስጦታ ናት እግዚአብሔር እንድንነቃ መልእክተኛ አድርጓታል የኔ ልጅ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በሞገስ በጥበብ በማስተዋል ያሳድግሽ❤❤❤
@user-hn8eb5gq8j
@user-hn8eb5gq8j День назад
ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው
@user-bu1si2ov2v
@user-bu1si2ov2v 27 дней назад
እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅሽ 🙏❤❤
@user-dv5if2dk7t
@user-dv5if2dk7t 29 дней назад
እሸ በእውነት ውጤታማ ሆነሀል በአለማዊም በመንፈሳዊውም።😊
@najathasan9285
@najathasan9285 29 дней назад
የማርያም የኔ ውድ እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ
@user-rc8uo6vb5x
@user-rc8uo6vb5x Месяц назад
አቤቱ መደሐኒአለም በዝች ብላቴና ላይ አድረህ ታስተምረናለህ።የኔ ጥዑመ ልሳን ሁሌም ስሰማሽ አለቅሳለሁ። ዕፁብ የአምላክ ስራ ነሽ የኔ ውድ።እውነትም ሐረገወይን።የድንግል ማርያም ስም እንደሆነ በአእርግጥ ታውቃለች ሐረገወይን ተባረኪ የኔ ጎበዝ።
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 Месяц назад
እድግትበል የምድሩ በረከት ናት።
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 Месяц назад
እኔ በጣም ነው ያስለቀሰኝ እንዴት አጎንብሳ ሰላም እንዳለቻቸው እንዴት እንደተሳለመች ተባረኪ ህይወትሽበሙሉ ይባረክ ከነቤተሰቦችሽ
@yonasmulugeta4967
@yonasmulugeta4967 Месяц назад
የአምላክ ድንቅ ስራ በህፃናት እየተገለፀ እያስገረመን ነው ይገርማል እኔ በዚህ ልክ ደጋግሜ የተመለከትኩት ነገር ያለ ነገር አላስታውስም ጣፋጭ አንደበትሽ ስሟን ስትጠሪያት የቆየሽው እናትሽ በሰላም በጤና በበረከት ታሳድግሽ
@YohannesGaromsa
@YohannesGaromsa Месяц назад
እንኳን ለዳግመ ትንሣኤ አደረሰ ደ/ን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
ስታምር ስታምር ስታምር!!!!
@tamruzemedu-hi4ks
@tamruzemedu-hi4ks Месяц назад
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው በህፃናት ላይ አድሮ ያስተማረን ይመስገን ለእናቶች ቅዱሳት አንስት ያደለውን በረከት ያድልሽ
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 Месяц назад
አግዜር ያሣድግሸ አሜን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Месяц назад
ወንድማችን እንኳን አደረስክ አዎ ፆም ስለሆነ ጠፍተክ ነበር እንኳን ሰላም መጣክ እሸቱ በእውነት እንደዚህ ድንቅ ልጆችን ያብዛልክ ሐረግዬንም በቤቱ ያፅነት አባታችን በረከቶት ይደርብን ባያት ባያት አልጠግ አልኩኝ የኔ ማር እድግ በይልኝ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@BetelemTesfaye-wt2bg
@BetelemTesfaye-wt2bg Месяц назад
Amen ageziyaber yebarkat yane mar edgii beyilgn❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 Месяц назад
እሱም አጌልግሎት ስሌሆኔ አንቄየምንም እግዝአቤሔር አጌልግሎት ዜመንህን ይባርክህ አይዞህ ቤርታ ድንቅና አስቴማር ትምህርት ነው የምታቄርቤው ደስ ይላል
@SmegnNew
@SmegnNew Месяц назад
ቃህይወት ያሰማል ያሳድግልን
@NaniYoo-sr9yg
@NaniYoo-sr9yg 29 дней назад
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ።እኔ ግን እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ባዶነቴ አሳፈረኝ በከንቱ ያሳለፍኩትም ዘመን ቆጨኝ ፀፀተኝም።
@zteshome75
@zteshome75 Месяц назад
ቃላት አጣሁ እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅነው እመቤቴ እቅፍ ድግፍ ታርግሽ ታሳድግሽ እኛንም ያቀላፋነውን እግዚአብሔር ያቃን አንችን ህፃን ትንሽ ልጅ ስሰማ በራሴ አፈርኩ የት ነው ያለሁት
@user-wr9hm4yq1w
@user-wr9hm4yq1w Месяц назад
ፈጠሪ. አምላክ. አንደበትሽን. ይባረክልን. የኛንም. ልጅ. አርአያቸው. ትሆኛለሽ. በቤተ. ያፀናሽ. ሀረገ. ወይን. የኔ. የፈጣሪ. ትልቅ. ስጦታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለ ሁሉም. ነገረ. እግዚአብሔር. ይመስገን🎉🎉🎉🎉
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin Месяц назад
Ena besewa wesete iagezabere teleke tebabe yesamagale ianawede egezabere iasadegeshe ianawede❤❤❤❤❤❤❤❤
@seraye9862
@seraye9862 29 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@fekaduneka
@fekaduneka Месяц назад
እቺ ልጅ የፈጣሪና የራሷ የአባታችን የአባ ገ/ኪዳን የወላጆቿ ውጤት ናት ወላጆች ሆይ የወለድናቸውን ህጻናት እና አስተዳደጋቸውን እያስታውስን እሪ ኡኡ ማረን እንበል ይህች ህጻን እግዚአብሔር የቀደሙት አያት ቅድም አያቶቻችንን አስተዳደግ እያሳየን ነው እኛን በተለይ ወላጆችን እየወቀሰን ከሰማነው የምንማርለት ከሆነ እንድንማር ነው ግን የዚህ ጊዜ ወላጆች ልጆቻችን አማርኛን እንኳን እንዲማሩ አንፈልጋን ይቅርታ ወላጆች ውስጣችን ተዋህዶም እግዚአብሔር አሉን ብለን እንጠይቅ ወላጅ ዘመናዊነት በሚል ነፍስን በሚያቀጭጭ በሥጋ ድሎት በሚያመላልስ ትምህርት ተማርከናል ብቻ ወላጆች ተጠያቃችን በእግዚአብሔር ፊት የበዛ ነው
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg
@NuhaminAsfawNuhumi-lo4rg Месяц назад
እግዚትነ ማርያም አትለይሽ ታሳድልግልኝ
@sabahaddis295
@sabahaddis295 29 дней назад
አሜን እግዚያብሔር ይመስገን🎉🎉 🙏
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልን ሁላቹም
@SaraHaile-go6ox
@SaraHaile-go6ox Месяц назад
Tebarek
@hiruthaile4915
@hiruthaile4915 14 дней назад
tebarek
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Месяц назад
Thanks very much brother information
@WoldegebrielWogaso
@WoldegebrielWogaso Месяц назад
ህፃናትን ያሳድግልን እግ/ር
@SerkalemGirma-zj2si
@SerkalemGirma-zj2si Месяц назад
Egziabher yasadgat
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Месяц назад
Beautiful message
@user-vw6qn7ri3s
@user-vw6qn7ri3s 29 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@ennanakassa6438
@ennanakassa6438 Месяц назад
ያሣድግህ አሜን
@emano5974
@emano5974 Месяц назад
በጣም ወንድማችን አለምን አስደመመች ❤❤❤❤❤❤❤
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 Месяц назад
ወንድማችን እናመሰግናል አሜን
@abigailgirum8928
@abigailgirum8928 Месяц назад
Bless you sister
@mulualem5719
@mulualem5719 Месяц назад
ዲያቆን እሸቱ መለሰ በጣም ጥሩምስጉን ልጅነው አንተም ተባረክ።
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Месяц назад
ሐረግዬዬዬዬዬዬዬ እግዚአብሔር ያሳድግልን የእኛም ልጅ ነሽ እንወድሻለን
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Месяц назад
እናመሰግናለን ወድማችን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Месяц назад
ህፃንን ሐረግዬን ባየዋት ሚድያ ሳላደንቃት አላልፍም የማትጠገብ እመብርሃን ታሳድግልን አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሐረግይኡ በአካል ባያት እንዴት እሆን ይሁን ኡፍፍፍ በቤቱ ያኑርሽ ያሳድግሽ ልዩ መመረጥ ነው🙏🙏🙏
@amareworku2425
@amareworku2425 Месяц назад
ሀረገወይንእግዛብሔርያሳድግሽ❤💖💝😍🤩😇🙏🙏
@sadisdi3340
@sadisdi3340 29 дней назад
በጣም ፈጣሪ ይጠብቃት
@engdakassa4003
@engdakassa4003 Месяц назад
እግዚብሔር እስከ መጨረሻው ይጠብቃት
@engdakassa4003
@engdakassa4003 Месяц назад
ሁልግዜም እስማታለሁ
@user-qm7bp1hu6d
@user-qm7bp1hu6d 29 дней назад
የኔ ጣፋጭ እድግ በይልኚ
@user-nc5ki3pr1w
@user-nc5ki3pr1w Месяц назад
እንኳን ድህና መጣህ እግዚአብሔር ብሞጉሱ ያሳድጋችሁ ለአባታችን እድሜናጤና ይስጠልን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ለመምህራችን ቃልሒወትን ያስማልን🙏🙏🙏🙏
@SelamAbaye-nm8lt
@SelamAbaye-nm8lt Месяц назад
እግዚአብሔር የመረጠሽ የኔ ቅመም ያሳድግሽ ❤❤❤❤
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw Месяц назад
የኔማር እኔስ ካሁኑ እሳሳላት ጀመር እግዚአብሔር ይጠብቃት ያሳድጋት ፍፃሜዋን ያሳምርላት❤
@amsaleWolde-dd3cz
@amsaleWolde-dd3cz Месяц назад
Egziabeher Amelak metereshashen yasamerew Yasadegesh .
@seniaberra7354
@seniaberra7354 Месяц назад
Edeg baye yene tafach❤
@YeshiworklibayTsegaw
@YeshiworklibayTsegaw Месяц назад
እመቤቴ ማርያም ታሳድግሽ
Далее
Проверил Басту на логику
00:44
Просмотров 121 тыс.
No easier walk to the bear tree
0:12
Просмотров 10 тыс.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
Проверил Басту на логику
00:44
Просмотров 121 тыс.