Тёмный

🔴 "ከመስቀል ስር ያለች መስቀል " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ  

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 129 тыс.
50% 1

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ 20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 "ከመስቀል ስር ያለች መስቀል " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot

Развлечения

Опубликовано:

 

28 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 415   
@Rediet25
@Rediet25 Месяц назад
ምን ብቀኝ 'ማልጨርስሽ ምን ብረቅ 'ማልዳስስሽ በፀጋሽ ጥላ ሳትነኪኝ እናቴ የነፍሴ ፊደል ስማርሽ እንድኖር ባርኪኝ። አሜን 🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏
@MenbereMesfin-mf3tl
@MenbereMesfin-mf3tl Месяц назад
አምላክ የልብሽን መሻት ያስፈፅምሽ!!"
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Месяц назад
አሜን ... 💚💛❤🙏
@amelmalworeta1391
@amelmalworeta1391 Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኪ
@firenegash5786
@firenegash5786 Месяц назад
❤❤❤❤❤ህሊናዬ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፀናሽ ከቃል በላይ የሆነ ግጥም ነዉ።እመብርሀን ፍፃሜሽን ታሳምረልሽ!!!
@wassihuntadesse4996
@wassihuntadesse4996 Месяц назад
እግዜአብሔር ባርኮሻል ጥበቡንም ሰጥቶሻል አጅ ነሳው በአክብሮት የተከበርሽ እና ውዲት እህታችን ህሊናችን ጠንካርዋ ገጣሚያችን ለአንቺ የሚሆን አንቺን የሚመጥን ቃል የለኝም የምገልፅሽ የእውነት መንገድ ታሳዪአለሽ እናታችን አዛኝቷ ድንግል ማርያም አትለይሽ የመድኃኔዓለም ቸርነቱ በረከቱ ይደርብሽ!! ጥልቅ ግጥም ስላቀረብሽልን መስታወት ስለሆንሽን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን!!
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Месяц назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ... እውነት ድንቅ ግጥም ነው። አንተም(አንቺም) ጥሩ ተሰጥኦ አለህ(ሽ)። ... 💚💛❤🙏
@raheldegefu6384
@raheldegefu6384 Месяц назад
ምን ብዬ ልፃፍ ቃል አጣው እመብርሀን በዝርፍፉ ቀሚሷ ትሽፍንሽ 🙏👍💚💛♥️
@maron-m1234
@maron-m1234 Месяц назад
በእዉነት የእናታችንየቅድስድግልማርያምፍቅሯንበልባችንያሣድርብን ገጣሚእሊና ቃለህይወትያሠማልንአሜን
@samuelsiyoum2676
@samuelsiyoum2676 Месяц назад
አሜን ❤
@EloheeBirhanuu
@EloheeBirhanuu Месяц назад
ህሊናዬ ያገልግሎት ዘመንሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክልሽ🙏😭🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@mekdi8871
@mekdi8871 Месяц назад
Amen ❤🙏❤
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 Месяц назад
እውነትም ሕሊና ነሽ ይሕ ምስጋና የሚወጣው ትክክለኛ ሕሊና ያፈለቅው እግዚአብሔር የፈቀደለት እግዚአብሔር የባረክው ምስጋና ነው ልቦናሽን አይቀይርብሽ እስክመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ እመቤታችንን ለማመስግና ከልጅዋ ከምድሐኒያለም መመረጥ ይሻልና ተባረኪ የቅዱስ ዳዊት በረከት ይደርብሽ አሜን
@tsedid308
@tsedid308 Месяц назад
ተዐምር ነው ብዕርሽ አይንጠፍ ቃላት የለኝም ህሊናዬ
@user-tk7ss7gt5o
@user-tk7ss7gt5o Месяц назад
ከቃል በላይ ነዉ በህሊናዬ ቀራንዮ ላይ ተገኘሁ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እህቴ!
@Selam-tu4tj
@Selam-tu4tj Месяц назад
መታደል በፆሎት አስበኝ
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 Месяц назад
ህሊና እንኳን አደረሠሽ ውስጥን ሠርስሮ የሚገባ ግጥም ግጥም ብቻ አደለም ስብከትም ጭምር እንጂ ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያቆይሽ
@kalabebe4402
@kalabebe4402 Месяц назад
ህሊናዬ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ በቤቱ ያፅናሽ ❤ልቤን ነው የሚነኩኝ ግጥሞችሽ😊😊😊
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 Месяц назад
❤ሕሊናየ መደሐኒዓለም ሥሙ ማርያም እሙ ትባርክሽ በርች ቆንጆ❤
@TaddeleGebre
@TaddeleGebre Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ ልጄ ሆይ !!! ቅዱሰ አምላካችን ከውድ እናታችን ከቅድሰት ድንግል ማርያም ጋር መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰሸ !!!
@tsigetube2430
@tsigetube2430 Месяц назад
ምን ብየ ልኮምት እመቤቴ በዝርፋፋዋ ቀሚሷ ትደብቅሺ ቀሪ ዘመንሽን እግዛአብሔር ይባርክልሽ እህታችን።😢😢😢
@user-zc4jt8qq7g
@user-zc4jt8qq7g Месяц назад
የኔ እናት የሁላችን እናት ቅድስት ቅዱስን ንጽህት ንጽህና ትኽበር ትመስገን እናታችን ማርያም የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ትመስገን አሜን። ቃል ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-bv8zq6sv2w
@user-bv8zq6sv2w Месяц назад
እግዚአብሔር ይበርክሽ እህታችን ቃላት አጠረኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@aregashgebere
@aregashgebere Месяц назад
አሜን ምነኛ መታደልነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏
@Amaizinglife
@Amaizinglife Месяц назад
ይህች የእመቤቴ ስዕል እንዴት እንደምታሳዝነኝ❤
@kanabecha458
@kanabecha458 Месяц назад
ምን ብዬ ልፃፍ ቃል አጣሁ 😘እግዚያብሔር ዉለታሽን ይክፈል እግዚያብሔር ይስጥልን እህታችን❤
@Biniyam-sr2ps
@Biniyam-sr2ps День назад
እግዚአብሔር አገልግሎትሽን ይባርክ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን😢😢😢 ድንግል ማርያም በፈሰሱት እናባዎችሽ የእኛን በደል ኃጥያት ይጠብልን😢😢😢
@mazaadubai
@mazaadubai Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን❤❤❤❤
@HannamasreshaTesfaye-fl1io
@HannamasreshaTesfaye-fl1io Месяц назад
እግዚአብሄር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን🙏
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 Месяц назад
የኔ እናት ድንግል ማርያም ቅድስት ሆይ ለምኝልን እንልሻለን
@Beti850
@Beti850 17 дней назад
ማርያም አናቴ ዘመንሽን ትባርከው ህሊናዬ
@tewabechwubschet8725
@tewabechwubschet8725 Месяц назад
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በቤቱ ያጽናሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤
@merawgiorgis3610
@merawgiorgis3610 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ህሊናዬ 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልሽ🙏
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv Месяц назад
አሜን አሜን በእውነት የሕይወትን ቃለ ያሰማልነሰ በቤቱ ያጽናሽ እህታችን እመቤታችን ሞገሰ ትሁንሽ
@solenbekele9410
@solenbekele9410 Месяц назад
ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ ግጥም።ተባረኪ❤❤❤
@user-gc2so4dk3j
@user-gc2so4dk3j 22 дня назад
ህሊናየ ምን ልበል ስላቺ እግዚአብሔር ብቻ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
@HilinaMelese-vk2uu
@HilinaMelese-vk2uu Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማሽ 🙏🥺
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Месяц назад
እፁብዲቅ ግጥምነዉ መመረጥ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ 👏👏እኔግን 😢😢😢
@Yisahak12
@Yisahak12 Месяц назад
እግዚአብሔር በሞገስ የራሱ አገልጋይ አርጎ ዘመንሽን ያብቃው!
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Месяц назад
ኄሉዬ ትለያለሽ በእውነት❤ ፀጋውን ያብዛል የተዋህዶ ፍሬ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኪርያላይሶ አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን❤😢😢😢
@ccvcf7964
@ccvcf7964 Месяц назад
ቃለ ሄወት ያሰማልን የኔ እህት የኣገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በቤቱ ያፅናሽ ደንግል ማርያም ዋስ ጠበቃ ትሁንሽ ኣሜን😢
@girmagikidan350
@girmagikidan350 Месяц назад
ህሊና ለኔ ልዩ ነሽ ግጥሞችሽ ሁሉ የሂወት ምግብ ናቸው አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር የልቦናሽን ያስፈጽምሽ።
@waine6059
@waine6059 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-qo8rw6xx2l
@user-qo8rw6xx2l Месяц назад
Be ewunet kekal belay new egziabher tsegawun yabzalshi
@edenfiseha1223
@edenfiseha1223 Месяц назад
Kale hiwet yasemaln ehtachinn❤❤❤❤❤❤
@KokebMehari-kq3dp
@KokebMehari-kq3dp Месяц назад
😢😢እምዬ ማርያም የድሀ አደግ እናት ላዘኑት መፅናኛ ሚስጥረኛዬ የህይወት ቋጠሮዬ መፍቻ
@armidearmide5066
@armidearmide5066 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያስማልን የኔ ልጅ በርችልኝ
@fanijo9301
@fanijo9301 Месяц назад
ህሊናዬ እንክዋን ድንግል ማርያም አንቺ እራስሽ እረቀቅሽብኝ ለኔ❤ ምን ቃል ይገልፅሻል ለአንቺ እራሱ ትንሽ ህሊና ታስፈልገናች በግጥም በቅኔ የምታወድስሽ:: በእንባ ብቻ ሳይሆን ጮኬ ነው ያለቀስኩት 😭😭😭 ህማማትን በትክክል ሙሉ አይናችን ከመስቀሉ እንዳይነቀል አረግሽልን:: መናፍቆች ግን ይሄን ሰምተው ልባቸው ካልተመለሰ እናዝናለን🤔 እመአምላክ ድንግል ማርያም መጨረሻሽን ታሳምረው🙏🙏🙏
@zinabaaa6460
@zinabaaa6460 Месяц назад
እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይወድሻል
@orthodox-21tv
@orthodox-21tv Месяц назад
ድንቅ ግጥም ምስጢር የተሞላ እምቅ ትምህርት የታጀበ ነው። እውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 Месяц назад
እመብርሀን በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abrahaworkie4950
@abrahaworkie4950 Месяц назад
የኔ ድንቅ አምላከ ኢትዮጵያ ይባርክሽ:: አንችን ያፈራ ማህፀን ይለምልም!
@kessatebrhanmehari5197
@kessatebrhanmehari5197 Месяц назад
ምን ዓይነት ጸጋ ቢፈስብሽ ነው ምን ያህል ጌታ ቢወድሽ.....? ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ የግጥም ችሎታሽ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ🙏🙏🙏
@jerusalemisrael1686
@jerusalemisrael1686 Месяц назад
ውድ እህታችን ፈጣሪ ይርዳሽ ጀማሪ ሳይሆን ፈፃሚ ያድርግሽ
@tesfaneshabera7469
@tesfaneshabera7469 Месяц назад
ማርያም ሆይ እንወድሻለንንንንን
@henokgetahun3136
@henokgetahun3136 Месяц назад
ህኒና ጌታ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ።
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Месяц назад
ልብን ሰርስሮ አጥንትን የሚወጋ ገጣም 😢😢እግዚአብሔር ባርኩሻን ፀጋውን አሁንም ያብዛልሽ ዘመንሽን ሁሉ በብቱ ይፍፅምልሽ እህታችን
@wondimubelete2562
@wondimubelete2562 Месяц назад
ላሓ ማርያም የማርያም ሐዘን እንዳለ ግብረ ሕማማት ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@samig8052
@samig8052 Месяц назад
መስቀል ስር ተደፍታ ማርያም ስታለቅስ እንዴት አደረገህ❤❤❤ ግሩም አገላለፅ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@HTS153
@HTS153 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ::በ ቤቱ ያቆይልን እህታችን
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 Месяц назад
ስብሀት ለከ 🙏🏽
@TaweRafas-nv9kg
@TaweRafas-nv9kg Месяц назад
ቃለ ህወት ያሰማልን እህታችን እድሜ ጤና ይሰጥሸ❤❤❤❤🙏🙏
@NegashGoraw
@NegashGoraw Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የልብሺን የፈጥምልሽ
@user-to9gr4vq2e
@user-to9gr4vq2e Месяц назад
እህታችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ሰለኣንቺ እግዚኣብሄር ይመስገን
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 Месяц назад
ታድለሽ ህሉየ በረከትን ያፍሽበት የአብይ ፆም ነበረ
@user-do4ps7vi7x
@user-do4ps7vi7x Месяц назад
ሂሉዬ ሰወድሽ እኮ! እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ ልጅ እመብርሃን ከእቅፏ አታውጣሽ ቃለሕይወት ያሰማሽ ኑሪልን🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭
@haymanotshimelis4687
@haymanotshimelis4687 Месяц назад
ምን ብየ እደምጀምር አላቅም ከቃል በላይ በቤቱ ያፅናሽ🙏🙏🙏
@ayenewmulat8544
@ayenewmulat8544 Месяц назад
እህታችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን 💒❤️🙏
@user-bv2nu2md2h
@user-bv2nu2md2h Месяц назад
Yetebarekesh egezeabher edemena tenawen yesetesh
@webit312
@webit312 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 Месяц назад
ፀጋዉን ያብዝለሽ እህታችን
@Teddydemeke-np1qh
@Teddydemeke-np1qh Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን እመቤቴ ትጠብቅሽ
@VdkSk
@VdkSk Месяц назад
ቃልይወትያስማልንእህታችን(፫)
@ivarethio_animation6165
@ivarethio_animation6165 Месяц назад
Abo kale hywet yasemaln lela mnm alelem
@jcapichu7535
@jcapichu7535 Месяц назад
Zemenshi ybarek ❤❤❤❤
@user-md5lf7ex2q
@user-md5lf7ex2q Месяц назад
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ !!!
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Месяц назад
አሜንአሜን፣በእዉነት፣ለእህታችን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን
@stc6291
@stc6291 Месяц назад
በእዉነት ቃላት አጣሁልሽ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን በቤቱያፅናሽ እማአምላክ ትጠብቅሽ ዉድእህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TihetenaAbera
@TihetenaAbera Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን, እግዚአብሔር ይሰጥልን።
@heremelawesene
@heremelawesene Месяц назад
ቃለ ሂይወት ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ😢😢😢🙏🙏🙏
@tggonderewa8405
@tggonderewa8405 Месяц назад
አሜን እመብረሃን በቤቷ ታኑርሺ ❤❤❤😥
@user-ji4pr9ps9n
@user-ji4pr9ps9n Месяц назад
ልዑል እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክ ከዚህ የበለጠ ጥበብን ውቀትን የድልሽ
@kalkal5842
@kalkal5842 Месяц назад
ህሉየ እግዚአብሔር ይባርክሽ እመቤቴ በቤቷ ታኑርሽ❤❤❤❤
@Natan_tube12
@Natan_tube12 Месяц назад
እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ እኔ ቃል የለኝም
@elenikebede7100
@elenikebede7100 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፡ አሜን አሜን
@NegaD-om4cp
@NegaD-om4cp Месяц назад
መቼስ እሱ ምን ይሳነዋል ።በእውነት ይሄን ጥበብ ያደለሽ አምላክ ለዘላለሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@FirewoyinigetachewWegassa
@FirewoyinigetachewWegassa Месяц назад
እኔ ቃላት አጣው በጣም ንምወድሽ እመ ብርሃን ትጠ ብቅ ሽ ውዴ ❤❤❤
@askalyimer6672
@askalyimer6672 Месяц назад
ቃለ ሂወት የሰማልን አነተቸን የወለደተቸ እናት ማህፀን እግዚአብሔር ይባርክ
@zelekewmeskel5436
@zelekewmeskel5436 Месяц назад
ወይ የዲያቆን ድምፅ¡¡¡🙃 ህሊና ! አብዝቶ ይባርክሽ!
@sisayabuhay8150
@sisayabuhay8150 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ህሊናየ አይዞሽ ቀጥይበት በእንባ ሞላሽኝ እኔ አልቻልኩም 😥😥😥
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 Месяц назад
በጣም ይገርማል ድንቅ ግጥም ህሊናዬ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እዉነትም እናቴ የነፍሴ ፊደል ሰማርሸ እንድኖር ባርኪኝ ይገርማል ።
@selamselam6395
@selamselam6395 Месяц назад
ቃል አጣሁልሽ ቃለ ሂወት ይሰማል
@yared1624
@yared1624 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማል ከአህምሮሽ በላይ ፈጣሪ ይጠቀምብሽ
@andinettessema2939
@andinettessema2939 Месяц назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን።
@namnmnamm7161
@namnmnamm7161 Месяц назад
ዝማሬ መላክት ይሰማል
@fanthaasam3587
@fanthaasam3587 Месяц назад
ቃል ሂወት ያሰማልን እህታ ችነ ❤🙏
@me-12.abatie
@me-12.abatie Месяц назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏👏💖💙
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Месяц назад
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልሽ
@yearsemalij2396
@yearsemalij2396 Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታለም ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅሽ ፍፃሜሽን ያሳምርው ስወድሽ እኮ ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤❤
@user-to9pz6vr9x
@user-to9pz6vr9x Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@HlinaNegusu
@HlinaNegusu Месяц назад
ህሉዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@GoitomzereuNobel-fc5fi
@GoitomzereuNobel-fc5fi Месяц назад
ewnetm hlina "sem ymerh wele gibr"
@birtukan7265
@birtukan7265 Месяц назад
እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ አብዝቶ ይጨምርልሽ እህታችን ህሌና
@misraktefera1046
@misraktefera1046 Месяц назад
ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን! የሷን ሀዘንና ለቅሶ ማን ሊገልጸው ይችላል!?? በምልጃዋ አትለየን።
Далее
TYLA DANCE TREND😭 | #shorts #emilydobson
00:12
Просмотров 2,7 млн
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
00:27
Просмотров 2,1 млн
тот самый ред флаг…
0:40
Просмотров 1,8 млн