Тёмный

🔴 አዲስ ግጥም "ደቀ መዝሙርህ ነኝ " በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ  

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Подписаться 1,2 млн
Просмотров 95 тыс.
50% 1

🔴"ልቦናዬ ያውጣ" የሚለው ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዘመረው ከ20 Million + እይታ ያገኘውን ዝማሬ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ::
👇 👇 👇
• አዲስ ዝማሬ "ልቦናዬ ያውጣ" ሊቀ ...
🔴 በማኅቶት ቲዩብ የተለቀቁ ተወዳጅ መዝሙሮችን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ፡፡
👇 👇 👇
bit.ly/3C2YHGp
🔴 አዲስ ግጥም "ደቀ መዝሙርህ ነኝ " በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot

Развлечения

Опубликовано:

 

11 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 318   
@SirgutAdmasu
@SirgutAdmasu 2 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እኔንም እየበላ እንደሚጠፋ በግ ሆኛለሁና በፀሎታችሁ አስቡኝ ስርጉተ ሚካኤል ነኝ😢😢😢
@user-lo1xy2bm3i
@user-lo1xy2bm3i 2 месяца назад
አምላከ ቅዱሳን በፀሎታቸው ሁላችንንም ያስቡን
@abinethagos178
@abinethagos178 2 месяца назад
​@@user-lo1xy2bm3i😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Месяц назад
ስብከት ነው ቃሉን በግጥም፣ እንዲህ ነው መሰጠት አቤት ሲያገጣጥም! ቃለ ህይወት ያሰማልን አይንጠፍ ብእርሽ፣ እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድልሽ🙏
@EloheeBirhanuu
@EloheeBirhanuu 2 месяца назад
ህሊናዬ እግዚአብሔር ያገልግሎትሽ ዘመን ይባርክልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏👍👍👍
@akishtube1248
@akishtube1248 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሕሊናዬ
@EnatEnat-gm6id
@EnatEnat-gm6id 2 месяца назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ እርፍ ይላል ግጥሞችሽን ስሰማ ውስጤም ሀሴት ይሰማዋል ደስስስስስስስስስስስስስስ ይለኛል ደጋግሜም አደምጠዋለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraGetinet
@SaraGetinet 2 месяца назад
እኔም ገጣሚ ነኝ ጥበብ አስተማርሺኝ ህሊ ጀግናዋ ሴት እግዚያብሄር ይስጥልኝ❤❤❤
@meskegetho9504
@meskegetho9504 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህንን ጥበብ የሰጠሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን።
@admasuzeleke2399
@admasuzeleke2399 Месяц назад
ጌታ እግዚአብሔር አንችንም ዘሮችሽንም ይባርክ::ያንችም የዘሮችሽም ፍፃሜ ያማረ ይሁን::መዝ 19:14
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 месяца назад
የኔ እንቁ እህት ቃለህይወትን ያሠማልን እኔ ግጥም መፃፈ በጣም እወዳለሆ እና በአህዛብ ቤት ባለችኝ የሰዓት ሸርፈራፌ እርፈት እፀፈና አችን አዳምጨ ቡጭቅጭቅ አደርጊ እቀደዋለሆ ብቃትሺ እጀን ካፊ ያሥጭነኛል እንደኔ የምትወዷት አላችሆ ግን በላይክ አሣዮኝ
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 2 месяца назад
እኔም በጣም ነዉ የምወዳት❤ ግጥም መጻፍ ማዳመጥ እኔም በጣም ደስ ይለኛል እጽፋለኹ ግን የርሶን ግጥም ሳዳምጥ ፈጽሞ ጸጋዬ እንዳልሆነ ነዉ የሚሰማኝ በጣም ይቀልብኛል ከእርሶ አንግል ሳስበዉ
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 месяца назад
@@user-ze1ow4sz9p እኮ
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ምርጥ ተሰጥሆ ነው እድሜ ዘመንሽ ይባረክ!!!
@Eermiyas
@Eermiyas 2 месяца назад
ቃላት ነው የሚያጥረኝ እኮ የኔ ልዕልት ህሊናዬ ቃለ ህየወትን ያሰማልኝ በቤቱ ያጽናሽ የኔ አበባ❤
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እህቶቼ በቤቱ ያጽናሽ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Месяц назад
እግዚኦ!!! በእንባ የሚሰማ ግጥም!!! ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው:: አሁንም እግዚአብሔር በእቅፉ ያርግሽ: ይጠብቅሽ : ቅዱስ መንፈሱ እድሜ ልክሽን ከአንቺ ጋር ይሁን::
@dawiteskender130
@dawiteskender130 2 месяца назад
ምንም ማለት አይቻል ህሊዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን 😢😢😢😢😢😢😢😢ቃል የለኝም ለምታቀርቢልን ግጥም
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በህይወት በጤና ይጠብቁልን ባለ ምጡቅ አእምሮ ውቢት ኢትዮጵያ 💕💕💕💕💚💛❤️
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ገጣሚ ህሊና ፀጋውን ያብዛልሽ
@me-12.abatie
@me-12.abatie Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏💖
@ggggmmmm6938
@ggggmmmm6938 2 месяца назад
ተባረኪ እህቴ ሁሌም እመብርሀን ከጉያዋ አታውጣሽ
@tiztaaleme9020
@tiztaaleme9020 Месяц назад
እ/ር በቤቱ ያፅናሽ እልቴ!!!ሁሌም አይለይሽ
@user-ik9ls5vu5z
@user-ik9ls5vu5z Месяц назад
የሐዋርያው ጴጥሮስ አምላክ ጸጋዉን ያብዛልሽ በጤና ይጠብቅሽ🥰🥰🥰
@promobil5835
@promobil5835 Месяц назад
Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@zebenaykasa6930
@zebenaykasa6930 Месяц назад
ህሊናዬ የኔ መልካም እግዚያብሔር ይባርክሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ🙏
@Adinew-py2rg
@Adinew-py2rg День назад
በእዉነት ቀለህይወትን ያሣማልን
@AberaGezchew
@AberaGezchew Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልኝ እግዚያብሄር ይባርክሽ
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኣግልግሎት ዘመንሽ ይባረክ እህታለም❤❤❤
@imme2801
@imme2801 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ፀጋውን ደሮቦ ደራርቦ ይጨምርልሽ ❤ 👏👏👏
@blentube-vs2zl
@blentube-vs2zl 2 месяца назад
_እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን የተዋህዶ ልጆች በእውነት ለእህታችን የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ተስፋ ርዕስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አቤቱ ጌታ ሆይ __#ፍፃሜያችንን__ አሳምርልን __#የጴጥሮስ__ እንባ ስጠን_ ❤️😭😭
@ashenafihaile8002
@ashenafihaile8002 2 месяца назад
እህታችን ፀጋዉን ያብዛልሽ ስለ ግጥሙ የግጥሙ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፆናሽ አሜን አሜን አሜን
@endaleenja8065
@endaleenja8065 Месяц назад
ዘመንሽ ይባረክ። ❤❤❤
@Abiabiti1221
@Abiabiti1221 2 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን በጸሎታቹ ኣስታዉሱኝ ወንድማቹ ከ ሊብያ 🇱🇾🙏🙏🙏
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 Месяц назад
❤ሕሊናየ መደሐኒዓለም ሥሙ ማርያም እሙ ትባርክሽ በርች ቆንጆ❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 2 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ህሊና ደሳለ 🎉🎉🎉🎉 በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад
ቃለ ህዎትን ያሰማልን❤❤
@user-dg7ir4eu7p
@user-dg7ir4eu7p 2 месяца назад
እመብርሃን ትጠብቅሽ ህሊናዬ ❤❤❤❤❤
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 Месяц назад
ጸጋው ይብዛልሽ፣ ጎበዝ! ጌታችን ኢየሱስ ግጥምን ብቻ ሳይሆን ሕይወትን ያስውባል!
@eyclesspro184
@eyclesspro184 Месяц назад
ፀጋን ያላበሰሽ ልዑል እግዚአብሄር ክብሩ ይስፋ። ቃለ ህይወትን ፀጋ አበው እና ሀብተ ጠቢባንን ያድልልን።
@segedumengistie1009
@segedumengistie1009 Месяц назад
ድንቅ ችሎታ ተችሮሻል። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እድሜ እና ጤና የስጥልን። ገና ለግላጋ ወጣት ነሽና ብእርሽ ብዙ ያክማልና በርቺ።
@user-em3gx2im7z
@user-em3gx2im7z 7 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MeseluNake
@MeseluNake 2 месяца назад
ቃልህ እጅግ እውነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲💝💝💝💝💝✔️✔️✔️✔️✔️✔️🔔🔔🔔🔔📣📣📣📣
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Месяц назад
ሕሉዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤ ዋው ! እህቴ ቃላት🍀 አጣሁልሽ ህይወትሽ ሁሉ እንደ እንቁ 🕯ይብራ 💡☘️ ይንቦግቦግ 💯🌾💚💛❤️✌️
@luwamgebrehiwot1882
@luwamgebrehiwot1882 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋዋን ያብዛልህ ይጠብቅሽ ❤
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅሽ
@user-om4xp6yx5v
@user-om4xp6yx5v 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-om4xp6yx5v
@user-om4xp6yx5v 2 месяца назад
🙏🙏🙏🙏
@yordimelese2641
@yordimelese2641 2 месяца назад
እመብርሐን እድሜ ትስጥልን እረጅም ያገልግሎትን እድሜ
@mekdi8871
@mekdi8871 Месяц назад
ኡኡፍ🥺✨🤍ከቃል በላይ ነሽ ስወድሽ እኮ✨❤❤❤ ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏❤
@user-wr9hm4yq1w
@user-wr9hm4yq1w Месяц назад
ቃለሂወት. ያሰማለን. የኛ በረቱ. እህት. በረችልን. ❤❤❤❤❤
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 Месяц назад
ቃለህይወትን ይሰማል እህታችን ... 💚💛❤🙏
@GashFike
@GashFike Месяц назад
መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናልን እህታችን ❤❤
@user-wu8rq6mq8y
@user-wu8rq6mq8y Месяц назад
አቤት እንዴት ደስ የምትይ ገጣሚ ነሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አሜን
@tsionkelemwork8141
@tsionkelemwork8141 14 часов назад
ኧረ በማርያም ምን አይነት ስጦታ ነው😢😮
@tsionkelemwork8141
@tsionkelemwork8141 11 дней назад
👏👏👏👏👏👏ትክክል ነው
@JesusIneedyou-yc4cf
@JesusIneedyou-yc4cf Месяц назад
ደፍሬ መጣሁኝ ከበደሌ በላይ ባበዛኸው ምህረት 😢😢😭😭😭
@ZeginetGaredew
@ZeginetGaredew Месяц назад
Amlak yibarkish yene Ehet. Y Agelgilot zemenishin yibark.
@tesfayewolde5324
@tesfayewolde5324 Месяц назад
❤❤❤ you are a real peom writer. Not only that you are spiritually talented. You are gifted. God bless you. I fall in love you spiritually.
@Kidist19
@Kidist19 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት እኔ እንደምወድህ አንተ ታውቃለህ ጌታዬ😢
@Alemz123
@Alemz123 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤
@eteneshhailemariam9845
@eteneshhailemariam9845 2 месяца назад
እግዚአብሔር የአገልግሎትሽን ዘመን ይባርክልሽ ። እንቁ ነሽ
@serkeAbush
@serkeAbush Месяц назад
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው❤❤❤❤
@zeamatube3868
@zeamatube3868 2 месяца назад
በጠም ❤❤❤❤ድንቅ ግጥም ነው ቃለ ሕይወት ያሠማልን ህሊና ውዷ
@sisayabuhay8150
@sisayabuhay8150 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፈጣን ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው በርችልን 🙏
@KalkideKk
@KalkideKk 2 месяца назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጇ እህቴ ❤ እኔስ ቤት ውስጥ ሆኖ የጠፋ እቃ ሆኛለው እና በፀሎትሽ አስቢኝ ።
@user-cs4nq9qr8i
@user-cs4nq9qr8i 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልን በቤቱ ያፅናሽ
@selam38786
@selam38786 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@kanabecha458
@kanabecha458 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያገልግሎትሽ ዘመን ይባርክልሽ 🤌🙏
@geteneshyaie4465
@geteneshyaie4465 2 месяца назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ 😘
@martadamena2506
@martadamena2506 2 месяца назад
No word to express her Grace of God. Thanks my Lord for this gift and God bless her more more.......!
@azebyitna342
@azebyitna342 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Месяц назад
ውይይይይ ትለያለሽ የተዋህዶ ፍሬ ❤❤❤❤❤😢😢 ቃልሂወት ያሰማልን የኔ ቆንጆ በቤቱ ያኑርሽ❤❤❤😢😢 ❤❤❤❤
@SolomonGetu-nm7jk
@SolomonGetu-nm7jk 2 месяца назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ፀጋው ያብዛልሽ
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 20 дней назад
እህቴ... ከጽሁፍሽ.. መረዳት የሚቻለው... ከጸሃፊነትሽ በላይ አንባቢ መሆንሺን ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ። የምታነቢውንም የምትጽፊዉንም ታዉቂው ትኖሪው ዘንድ ይርዳሽ... የፍቅሩን ሸማ ያልብስሽ...
@AbrehamAyele-kf4qk
@AbrehamAyele-kf4qk 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 2 месяца назад
ህሊንዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 2 месяца назад
Kale hiwot yasemaln bebetu ytsnash ehte keteterut sayihon ketemeretut yadrgen 😢😢😢 lemn hiwot charkegn be sehatat enba ❤
@kidistkassa8416
@kidistkassa8416 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤
@user-iw5ff6bw8o
@user-iw5ff6bw8o 2 месяца назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ። አሜን ንን
@RedietSeifu-tz9qb
@RedietSeifu-tz9qb 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hhhy9855
@hhhy9855 Месяц назад
ቃለሕይወት ያሰማልን እኅታችን
@meseretdesta5991
@meseretdesta5991 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህትዬ
@sebleguyo8072
@sebleguyo8072 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ ❤❤❤❤❤❤
@tarikutuji6219
@tarikutuji6219 2 месяца назад
kale hewot yasemalen
@user-sy1rt4pe3l
@user-sy1rt4pe3l 2 месяца назад
ቃለ ህይወት የሰማልን ❤
@zenitemtem8790
@zenitemtem8790 Месяц назад
እድሜና ጤና ይሰጥልን ተባረኪ
@marthachane9777
@marthachane9777 Месяц назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 месяца назад
😢😢ቃላሂይወትን ያሰማልን ህሊና
@user-johnnyephrem
@user-johnnyephrem 2 месяца назад
ህሊናዬ!እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ ያኑርሽ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባረክ እሱን የምታገለግዪበትን ዕድሜ ያብዛልሽሸሸሸሸሸሸሸሸሸ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ 🤲🤲🙏🙏🙏
@goh-tube
@goh-tube Месяц назад
​​"አብ ጎሕ ነው ወልድ ጎሕ ነው መንፈስቅዱስ ጎሕ ነው በብርሃኑ ጸዳል ጨለማ የራቀበት አንድ የጠዋት ጎህ ነው።"ቅዳሴ ማርያም
@LayanAlsubaie-mo2kd
@LayanAlsubaie-mo2kd Месяц назад
❤ kidase maryam gin set manbeb tshlalet we y ?est melusulun yawekashu wdeshei❤❤❤❤
@MuluMengesha-dj3vz
@MuluMengesha-dj3vz Месяц назад
❤❤❤❤❤ቃለሂወት ያሰማልን እህቶቻችን
@elsielsi9993
@elsielsi9993 2 месяца назад
Kale hiwet yasemalen 🙏🏾 😢😢😢❤️
@NardosEsete
@NardosEsete 2 месяца назад
Ehetachen betam denk getem nw kale hiwot yasemalen egziabher bebzu yibarkesh
@user-qw2mv5bo6e
@user-qw2mv5bo6e 2 месяца назад
ፀጋ የበዛልሽ ተባረኪ
@yedenglemaryamlej
@yedenglemaryamlej 2 месяца назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን በእውነት ለህታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ እህታችን ጸጋውን ያብዛልሺ የኔ ዉድ እህቴ እግዚአብሔር ማረን ይቅር በለን አሜን ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን ❤❤❤
@kidistmenberu7535
@kidistmenberu7535 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡
@user-is1zd5wr6g
@user-is1zd5wr6g 2 месяца назад
ህሊናዬ!ፍፃሜሽን ያሳምርልን!
@WeleteHana
@WeleteHana 2 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን😢😢😢😢
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 2 месяца назад
ፀጋውን ያብዛልሽ !
@ensratube
@ensratube Месяц назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት
@yeabsiraanteneh2392
@yeabsiraanteneh2392 2 месяца назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሸ❤❤❤❤❤❤❤
@birukKene-ou2jm
@birukKene-ou2jm 2 месяца назад
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@SaraKube-ss9xg
@SaraKube-ss9xg 2 месяца назад
Bawenate zemara malekete yasamalene fatare amelake hoye ebekehene marane ❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤❤❤
Далее
Fudbol hozir vs avval😂
01:01
Просмотров 448 тыс.
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00