Тёмный

🔴 የሌላ ሰው ሆና ማዬት ስላማልፈልግ የሰርጓ ለት ባሏን ገደልኩት .... 

ሀሱን_ Tube
Подписаться 44 тыс.
Просмотров 1,5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@user-os6ok4db5j
@user-os6ok4db5j Год назад
የእኔ አይነት ታሪክ ነው የሰው ነፍስ ግን አላጠፍሁም እኔም አንድ የሰፈሬን ልጅ በጣም አፈቅራት ነበር በፍፁም ግን እሶ አታውቅም ለሶ ምንም ግድ የሌለኝ ሰው መስላ ነበር እምታስበው ትምህርት እየተማርን ነበር ከትንሽ አመት በሆላ ከኛ እሩቅ በሆነ ትምህርት ቤት የስቅ ተማሪ ሆኘ ወደ እምንኖርበት ሰፈር ለመምጣት አማያስችለኝ ሆንኩ ከዛም ትምህቴን ትቸ ወደ ሰፈሬ ተመለስኩ ሰመለስ እሶም በማታውቀው ጉዳይ ቤተሰብ ለሌላ እደሰጦት ሰማሁ በጣም አዘኩ ከሰፈሬ ለቀቀኩ እሶ ምንም አታውቅ ከትንሽ ቀኖች በሆላ ወደ ስደት ወጣሁ አርብ ሀገር እደገባሁ ሀገር ደወልኩ ስለሶ ጠየኩ ሰሞኑን አገባች አሉኝ ሀዘኔ በርታ ሌላ በትምህርት እማውቃት ልጅ ጋ ማውራት ጀመርኩ በጣም ቆጅየ ነበርች ግን በፍቅር እውስጤ አልገባችም ቤተሰብ እድልክ አድርጌ አሰጠየኩ እጮኛየ ሆነች ግን የመጀመርያየን በጣም እደምወዳ እነግራት ነበር ከዛም ከትን ግዜ በሆላ እማትፈልገው ህይወት ውስጥ ያስገቦት ሀገሬን የጠላሁቦት ጥላው ስደት መጣች ሰልኮን ፈልጌ እደማፈቅራት እድነግራት ተገደድኩ ከዛም ከወራቶች በሆላ በስልክ ተገናኘን በጣም ደነገጠይ የደወልኩት ሁሌም ላወራ አልነበርም የመጀመርያም የመጨርሻም አንድ ቀን ብቻ ነበር ከ2 ሰአት በላይ አወራን ነገርኮት ከዛም ዘጋሁ ሰልኬንም አጠፍሁ ቆይተን በቀየርኩት ሰልክ ደወለይ አለቀሰይ ሁሉንም ታውቃለህ ግን ፍቅርህን አላውቅም ግን የኔም ገብቶህ አያውቅ አለች እጮኛ እዳለኝ ነገርኮት አዘነይ ከዛም እኔ ጅምሬን እቆርጥኩ እሶ ቤተሰብ የሰጣትን እደማትፈልግ ተናግራ እደመጣይ ነገርችኝ የተሰደድንበት ሀገር እሶ በህጋዊ እኔ በህገወጥ ነበር የተሰደድነው ከትንሽ ቆይታ በሆላ በአካል በአላሰብነው ቦታ አየችኝ እኔ ግን አላየሁም ሰልኬ ተደወለ ሳይ እሶ ናት አነሳሁ የት ነህ ሰትል ያለሁበትን ቦታ ነገርኮት እሶ እያየችኝ ነበር እኔ ግን ትኖራለይ ብየ አላስብኩም ትንሽ አወራን ከምትሰራባቸው ሰወች ጋ መውጣት እደምትፈልግ ነገርችን ተስማማሁ አጎቶ ከዛ አወጣት ከትንሽ ቆይታ በሆላ ሁላችን ከሌላ ያለውንን ጅምር እጮኛ ተውኩ ተወች በተውን በአመታችን የኔ እና አሶ ጨርስን ቤተሰቤን ላኩ ጨርሱ አመጣሆት አብርን መኖር ጀመርን በጣም ደስተኛ ሆኘ እኖራለሁ በፍርሀት ሁለታችንም ተጎድተን ነበር ግን አሁን ያ አልፎ ሰወጣ ሰገባ በስስት እያየሁ ፍቅሬን ትዳርን ይዘናል ኢሻ አላህ ቀጣይ አመት የልጀ እናት ናት
@zainabali5850
@zainabali5850 Год назад
ሱበሃን አሏህ
@zainabali5850
@zainabali5850 Год назад
ውለዱ ክበዱ ሁሉንም ነው በግርምት ያነበብኩት አሏህ ይጠብቃችሁ
@zdzd5791
@zdzd5791 Год назад
የአላህ ደስስል የሚወዱትን ማገኝት ያረቢ አይለያችሁ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
ማሻአላህ ከልብ ፈቅር ይሉታል ይሄ ነወ አላህ እሰከጀነተል ፊርዶሰ ያርግላችሁ ያረብ ሷሊህም ልጆች ይሰጣችሁ ያአላህ እንባ እዬተናነቀኝ ነወ ያነበብኩት ሂወቱ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ግን እኔ አሁንም አልተገናኘንም እሱም እኔም የታፈነ ፍቅር ሁኖ አለን ወላሂ በዲኑ በሁለ ነገሩ የሚመች ነበር እሱም እኔም እኔም ይወዴኝ ሳይመሰለኝ ሌላ አገባሁ እሱም እወዴወ ሰላልመሰለወ ሌላ አገባ ወላሂ ተነግሮ የማያልቅ መሰዋት ከፈሎልኛል አገር አጂብ እሰኪል ዲረሰ ግን እኔም እሱም የሚመሰለን በህትነት ነበር መጨረሻ ላይ ሁሉም ይፉ ወጣ ግን አንዲም ቀን ሰባት አመት ሆነን እጃችንንኳን አንዘያዬርም ለምን እሱም እኔም እናውቃለን እንዴማይፈቀዲ አሁን አንዲ ልጂ አለወ እኔም ፈታሁ አንዲ ልጂ ወልጄ ለምን ለሁለተኛ አታገቢውም እንዴምትሉኝ እርግጠኛ ነኝ አቅም የለውም ለሁለት ሸሪአችን ዴሞ አቅም ያለወ ነወ ያለን ደሞ ሚሰቱንም ወዴዲኳት የሚገርማችሁ ለሷም መሰዋት እከፈላለሁ በጣም እወዳታለሁ እሷም አንዲቀን እንባዋን ብታፈሰብኝ እሚቀናኝ አይመሰለኝም በጣም ትወዴዋለች ሰለዚህ የአላህን መጨረሻ ዝብለን ማዬት ነወ ግን በጣጣጣጣጣጣም ዱአ አበዛለሁ አላህ እንዳጠነክረኝ ሰሜቴን እንዳልከተል ያለበለዛ ውይ ችግር ነበር አላህም አበረታኝ
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q Год назад
አተሰውየ ሙስሊም ነህ ወላ ምድነህ. አሰላሙአለይኩም. በለን. እኛም ዋአለይኩምሰላም እንላሀለን እደ
@rakmm4333
@rakmm4333 Год назад
ዋጅብ አይደለም ያ ኡኽቲ
@user-kz3we1yj3j
@user-kz3we1yj3j 11 месяцев назад
ሳህ ትክክል አሰላሙ አለኩም ማለት ያሰደስታል
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
ወይ ደሰታ ታዳ ነገ የአሄራውሰ ነገር ማን ሊወጣው ነወ አለ የሰወ ዴም አፈሰሶ ደሰታ አለመሰሎት ነወ ወይኔ ተሳሰቷል ምናልባትም ወዴ አሄራ ከመሄዱ በፊትም ጌዜውን ጠብቆ አላህ ላጋልጠወ ይችላል ንፁህ ልብን ሰብሮ የሟች እናትና አባት ልብ ተሰብሮ መሰሎት ገና ወዴ አሄራ ሳይሄዲ ይጋለጣል ተዴብቃ እምቀር ነገር የለም
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
ሱበሀን አላህ ግን ለምንዲነወ አሰላም አለይኩም የማትለወ ያአላህ ጭንቅኮ ነወ የሚለወ ሰላሳ ሃሰናት ታገኛለህ ይሄ ቀላል ነወ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
ጉድ በል ጎንደር የሰው ሰው አጥፋቶ በደሰታ የሚኖረው አለ እንደ ወይስ ውሸት ነወ 🙄
@tube-yt5ur
@tube-yt5ur Год назад
Aselamalikum arahmetulahi weberekathu selam wedimachin Akan dehna metah agerachinn selama ymeles Ethiopia yetelashi yetelashi Hulu ywdem yewededeshi hulum ydeg Ethiopia lezelalem tnur my brother will come to
@b.6015
@b.6015 Год назад
አህለን ሁሡ አስተማሪ ስለሆኑ የምለቃቸው ደሞ እጥርምጥን ያለ በጣም ነው የማዳምጠው🌹🌼🌸🌼🌹🌹🌼🌼🌼🌹🌹🌸🌸🌼🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@kadeka2
@kadeka2 6 месяцев назад
ሱብሀን አላህ😢😢😢
@amina5368
@amina5368 Год назад
የሠውየወት አጥፋቶ በደሥታየሚኖረው እደታለ ሂሊላቤኖረውነው ሡባአሏህ አምላኪ ይችአለም ሥንትአይነትሠውይዛለች
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Год назад
ሹሀዳ ያአኺ የጁን ያገኘዋል እውነት ነው ግን
@user-vs3oq6md6k
@user-vs3oq6md6k Год назад
ሡበሐንአላሕ👍👍👍👍👍👍👍
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
አውን አሁን ይደስታል ግን የቄያም ቀን አይደስትም🏌🏌💉
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u Год назад
አኡዙቢላህ እሄ ህስደትነዉ አዱን አስለቅሶ ለራሱመደሰት መፈለግ እሄ የሰዉ ሸይጧን ነዉ እሄን ያደረገዉ ሰዉ ትዳሩም አያምር ሁልጊዜ ጪቅበዉ የሚሆነዉ ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@hayatmohammed9900
@hayatmohammed9900 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወረሕመቱሏሒ ወበረካትሁ ወንድሜ ሀሡ
@Ekram475
@Ekram475 8 месяцев назад
አህለን ወሳህለን
@user-re7rc2rf8f
@user-re7rc2rf8f Год назад
ይህለኛምንያሰተምራል?
@mehammednur827
@mehammednur827 Год назад
ሠላም አልይኪም😢 ውድጉድኝቻ እሲመክሬኛ ባልአልኝ ከትገቦን6ውሬቻን ነው እና ዘሬ ድገት በር የባቻ እናድረገ አልኝ በጠም ገራ ገቦኛ😢😢 አልቅሠኪ እሸ አልኪት ምን ትላላቻሁ ነገሬኝ
@user-hw5qy9qm1k
@user-hw5qy9qm1k Год назад
ለካ የሰርግ ቀን ሞት የሚፈጠረው በዚህ ምክንያት ነው
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Год назад
አሁን ይሄ ምን ያስተምራል ጋሸ ጥሩ ነገር ታቀርብ ነበር ሀገር ከገባህ ወድህ ግራ ተጋብተሀል ወደ ድሮህ ተመለስ
@user-re7rc2rf8f
@user-re7rc2rf8f Год назад
ሸሀዳ
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Год назад
ጂል ጂላንፎ ጂላጂል ብለው ይህ ከብት የትንሽ መጭርሻ 🤑🤑😤
Далее
አብዲን በሽጉጥ አስጨነቀው  😰
11:08