Тёмный

🔴 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket SON OF DAVID 

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 201 тыс.
50% 1

#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Опубликовано:

2 янв 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Год назад
እንዳው ማርያምን ነው የምላችሁ በጣም ግርም ይለኛል አባ እኮ የኔን ሀጥያት ነው የሚናገሩት!!!!!!!! በረከተዎ ይደርብን አባቴ🙏🙏🙏
@meticar4025
@meticar4025 Год назад
😢❤
@Embaynesh1083
@Embaynesh1083 Год назад
በማላ እኮ ጀመርከዎ አንተየዋ
@tsehayababaw2126
@tsehayababaw2126 Год назад
@@Embaynesh1083 ማርያም ማርያም ማርያም ሁሌም ከአንደበት ቀድማ የምትወጣ ስለሆነች ነው ወንድሜዋ
@haymanottesfa9341
@haymanottesfa9341 Год назад
ንስሐ መግባት ነዋ እኅቴ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችንም ነው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቀልን በእውነቱ
@bekeleabebe4769
@bekeleabebe4769 8 дней назад
አቤቱ የዳዊት ልጂ ሆይ ማረን !
@Mekdi1219
@Mekdi1219 23 дня назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን🙏😥 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን🙏😥 የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 🙏😥
@user-uy5do9cl7m
@user-uy5do9cl7m 29 дней назад
ቃል ሂወት የስማዓልና ኣቦና
@user-iq7vt5sw5e
@user-iq7vt5sw5e 5 дней назад
አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን❤❤❤
@fantanesh7777
@fantanesh7777 8 месяцев назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ😢😢 አባታችን የአገልግሎትን ዘመነወትን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 4 дня назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማሬን 🙏🙏🙏🙏
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 8 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@yaredabebe29
@yaredabebe29 Месяц назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ አባታችን አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር ያክብርልን
@ma-m7377
@ma-m7377 4 дня назад
ኣሜን ኣሜንንን
@user-md1kw4rs7p
@user-md1kw4rs7p Месяц назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤
@yaredabebe29
@yaredabebe29 День назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን በእድሜ በጤና ያቆይልን እድሜዎትን እንደ ማቱሳላ ያርዝምልን ትምህርትዎ ትውልድን ሁሉ ይባርካል ያስተምራልም ከትውልድ ትውልድ ሁሉ ይሻገራል ነፍስንም ይታደጋል አባታችን ማርያምን እወደዎታለሁ ሁሌም በእንባ ነው የማዳምጠዎት ኪዳነምህረት እናታችን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ትታደገዎት ማርያምን እንዎደዎታለን!! ስሉስ ቅዱስ ሆይ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቁን
@ZnebeAlemu
@ZnebeAlemu 2 дня назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@oqubaytekle6250
@oqubaytekle6250 Месяц назад
Qale hewet yasemalen aeba
@BIRUKAREGAW-zv9cf
@BIRUKAREGAW-zv9cf Месяц назад
አባቴ ድንቅ ሊቅ መምህር ነዏት ረጅም ዕድሜና ጤና በዘመነዏ ይብዛ።
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
አቤቱ የዳዊት ልጂ ሆይ ማረኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@sinidukurabachew6729
@sinidukurabachew6729 Час назад
ሀገራችን ኢትዮጵያን ማራት። አሜን! አሜን!😢😢😢😢😢😢
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Год назад
ቃል ኂወትን ያሰማልን አባታችን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት አባየ እናተን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይገበር ይመስገን፡፡
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@tirhasteklay1801
@tirhasteklay1801 Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Месяц назад
አሜን🙏
@BosenaTesfie
@BosenaTesfie 8 дней назад
የዳዎት ልጅ ሆይ ማረን የዳዎትልጅ ሆይ ማረን የዳዎት ለጅ ሆይ ማረን አሜን አባታችን ቃለህይሆት ያሠማልን የአገልግሎተት ዘመንህን ያርዝምልን በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤
@sinidukurabachew6729
@sinidukurabachew6729 Час назад
የዳዊት የልጅ ሆይ ኢትዮጵያን ይማራት።
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Год назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልንአሜን በእውነት በዚህ ዘመን እኒህን አባት የሰጠን አምላክ ስሙ ዘወትር የተመሰገነ ይሁን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 9 месяцев назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@mesismart1332
@mesismart1332 6 дней назад
አሜን አሜን አሜን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ፣የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ፣ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ፣
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 4 дня назад
እባክህ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ኧረ በእናትህ በእመቤታችንማረያም ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ
@user-tc4jj8kt6i
@user-tc4jj8kt6i Год назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ❤💒❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!
@buzuneshtamirattesems6800
@buzuneshtamirattesems6800 Год назад
እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏❤❤
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@user-lg7ym6te6u
@user-lg7ym6te6u 5 дней назад
በእወነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ እና ጤና ያድልልን🙏🙏🙏
@selamalemu606
@selamalemu606 11 дней назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ
@tgsttezera2530
@tgsttezera2530 11 дней назад
አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይሕማርን አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን
@rahellove8786
@rahellove8786 8 дней назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽😭😭😭🙏🙏
@woinshtgetachew8659
@woinshtgetachew8659 8 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ/ያድልልኝ 💜🙏🙏
@MihiretAbera-tk3ld
@MihiretAbera-tk3ld 4 дня назад
Kale hiywetin yasemalin abatachin
@mita21166
@mita21166 Год назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን🙏 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@user-nc5gm7xe1g
@user-nc5gm7xe1g 14 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃልህይውት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@user-cw9xx9qj6o
@user-cw9xx9qj6o Месяц назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@Yonaslovely
@Yonaslovely 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SarahSarah-ii2pn
@SarahSarah-ii2pn 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ አሜን ይማረን
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 16 дней назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተሰማያትያውርሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Год назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን ። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን. በእውነት እድሜና ጤናዎትን አትረፍርፎ ይስጥልን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@ushersongz5302
@ushersongz5302 Месяц назад
እውነት ነው አባት ትምህርተዎት ምግብ ነው
@user-gp3xt7xv5d
@user-gp3xt7xv5d 9 дней назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሁት ❤❤❤
@Tiruwerkderesse
@Tiruwerkderesse 17 дней назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን
@fikirteatinafseged2138
@fikirteatinafseged2138 2 месяца назад
አቤቱ የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf 16 дней назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማርን😢
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን🙏🙏🙏🙏
@esayasmalifu8663
@esayasmalifu8663 10 дней назад
God bless you abaa❤❤❤❤
@user-yu6lz3qm1c
@user-yu6lz3qm1c 8 дней назад
አባታች አባገረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን
@sytube5569
@sytube5569 17 дней назад
የዳዊት ልጂ ሆይ ማርን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 27 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yeshiabeje
@yeshiabeje Месяц назад
አሜን👏👏👏አባታችን ቃለሂወት ያሠማልን መንግስተሠማያት ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን👏👏👏
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 9 месяцев назад
አባታችን ቃለህወት ያሠማልን💒🙏🙏🙏
@lidulidu3293
@lidulidu3293 19 дней назад
❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
@user-es2hl5og4k
@user-es2hl5og4k Месяц назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን😢😢😢
@rechjs
@rechjs 7 дней назад
kalewotin yasemalin Abate eftun❤
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk 14 дней назад
Amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 Год назад
ይፍቱኝ አባቴ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 17 дней назад
Amen Amen Amen Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune Ye Dawit lege hoy maren
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Год назад
❤እግዚአብሔር አምላክ የእድሜን ግማሽ ቀንሶ ይስጥዎት
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@mhmoh6727
@mhmoh6727 Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😢😢
@user-ny3yi1yv7n
@user-ny3yi1yv7n 2 месяца назад
Ameen maran
@yargalzenashzaziyaregal6803
አባታችን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን .በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ጤናዎትን ይስጦት ..ትሁት አደበታቸው እማይተገብ .ድንቅ አባት ናቸው ..እሚያስተምሩት ትምርት ሁሉ .ልብ ላይ እሚቀር .ነው .
@melattilahun7894
@melattilahun7894 Месяц назад
አድሜና ጤና ያድልል❤❤❤
@Fana1Mulu1
@Fana1Mulu1 Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp Месяц назад
አሜን🙏
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 Месяц назад
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-pq7pb8zr5f
@user-pq7pb8zr5f 3 месяца назад
12:13 yedawit lij hoy maren
@user-km8jf6se5k
@user-km8jf6se5k 2 месяца назад
ቃለህይወትያሰማልንእረጅም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikertek
@fikertek 2 месяца назад
ቃለህይወት ያሰማልን🙏አሜን የዳዊት ልጅ ማረን 🙏
@GufgXryg
@GufgXryg 26 дней назад
አባቴ ቁርስ ምሳ አራቴ ነው የአርስዎ ስብከት ተባረኩ .
@user-xd2kp6bd8x
@user-xd2kp6bd8x 7 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለሂወትያሰማልን
@melkamudiyessa
@melkamudiyessa Месяц назад
lazalaale yaanuriln kiristoos ameen
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 2 месяца назад
Umurii dheeraadhaa Abbaa koo ⭐️⭐️⭐️💕💕💕💎
@melkamelka4213
@melkamelka4213 10 месяцев назад
አሜን አሜን እሜን
@desbeleweldu3326
@desbeleweldu3326 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 8 месяцев назад
አምላከ ዳዊት ሆይ ማረኝ😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@abraham0345
@abraham0345 Год назад
ኣባታችን ዕድመን ጤናን ይስጣቱ ኣምላክ
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@abebaaddis6594
@abebaaddis6594 8 месяцев назад
አባታችን መካሪያችን መምሕራችን እረዥም ዕድሜና ጤና ይሰጥልን ያኑርልን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባየ የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን❤💒♥
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Месяц назад
አሜን የኔ አባት ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏🙏🙏
@GebyaB
@GebyaB Месяц назад
የዳዌት ልጄ ወዬ ማርን
@HannaHelwa
@HannaHelwa 3 месяца назад
Amen amen amen kale hiwotn kale berektn yasemaln abatachn ❤❤❤❤❤
@dffd9989
@dffd9989 Год назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 🤲🤲😥😥 አቤቱ ይቅር በለኝ 😭😭😭ማርያምን የኔ ሀጥያት መብዛቱ 😥😭😥ግን ይቅር ይለኝ ይሆን 😥 በፀሎት አስቡኝ አባ 🙏 አስካለ ማርያም 🙏🤲🤲🤲😭
@ze_14
@ze_14 Год назад
ኣሜን🙏 ሁላችንም ያስቡን
@user-xp8wt5pb3d
@user-xp8wt5pb3d 7 месяцев назад
እግዚአብሔርይመስገን.እናንተንስለሰጠን
@fretamaher7215
@fretamaher7215 2 месяца назад
አሜን በረከታቹ አባ ❤❤❤❤
@abelchernet1060
@abelchernet1060 Год назад
Egzabher yemsgen bzi koshasha alem egzabher endersooo yalee sew selsten yikeber yemsgen ye serawit geta egzabher
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!!
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 11 месяцев назад
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ስሞ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ።
@user-sw3ou7nu7t
@user-sw3ou7nu7t 2 месяца назад
የዳዊትልይ አባቴ አተማረን❤❤❤
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Год назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን 🙌🕯
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!
@bertukangezae2981
@bertukangezae2981 Год назад
የዳዊት ልጅሆይ ማረን ይቅር በለን( ኣቤት ኣባታችን ይሄ ሁሉ የኔ ሃጥያት ነው ያስተማሩን ኣቤት ክፋቴ😥😥😥ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት🙏❤
@senayitsenayit680
@senayitsenayit680 10 месяцев назад
amen amen amen labatachin kalehiwat yasemalen
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Год назад
ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝️✝️✝️✝️
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!
@user-tp7sd5oz9o
@user-tp7sd5oz9o Год назад
@@Hiyawsim አሜን አሜን አሜን
@kirubelmariam8147
@kirubelmariam8147 3 месяца назад
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ. ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@TenagneworkMarie
@TenagneworkMarie 24 дня назад
ያገልግሉትዘመንወንያርዝምልንአባ
@loveandunity901
@loveandunity901 7 месяцев назад
አሜን የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ።
@mesismart1332
@mesismart1332 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይውት ያሰማልን አባታችን ፣
@tegadeshidebashi3260
@tegadeshidebashi3260 Год назад
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏🙏
@Hiyawsim
@Hiyawsim Год назад
አሜን "…አስቀድሞ በትንቢት… “…ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።” ኢሳ 7፥14 ተብሎ ተናገረን። እንኳን ለአማኑኤል ስሙ ለጌታችን ልደት አደረስወ..ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ!!
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 2 месяца назад
አቤቱ የዳዊት ልጂ ሆይ ማረኝ ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን ቡራኬዎ ይድረሰን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@mita21166
@mita21166 Год назад
አባታችን😍

Далее