Тёмный
No video :(

🔴 666 ራቁታቸውን ቸርች መጡ | ኢሉሚናቲዎችም ከነብዩ ጋር ተደባደቡ || MAJOR 1 PROPHET JOY CHIRO 

Prophet Joy Chiro - Lj Tv Worldwide
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

ውድ የLj tv worldwide Ethiopia ተመልካቾቻችን
የቤተክርስቲያናችን ቋሚ ፕሮግራሞች
ዘወትር ሐሙስ ከ ቀኑ ከ4 ሰዓት ጀምሮ በዕለቱ የቃል የትንቢት የድንቅ የታዓምራት የፈውስ የነጻ መውጣት እና የአምልኮ ጊዜ ቅዳሜ ከ 4 ሰዓት ጀምሮ
ለበሽተኞች እና በተለያየ ጥያቄ ውስጥ ለሉ ሰዎች የሚፀለይበት ቀን ዘወትር እሁድ ከማለዳው 2 ሰዓት እስከ 7 ሰዓት የትንቢት የድንቅ የታዓምራት የአምልኮ ጊዜ
አባታችን ይሰራል እኛም እንሰራለን ለይሁዳ አንበሳ ሁሉ ይቻላል!
አገልግሎታችንን ለመደገፍ ለምትፈልጉ
CBE 1000348260581 CBE GOD'S LIGHT GLORY INTERNATIONAL CHURCH /1000366610069/
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፡-GODS LIGHT INTERNATIONAL CHURCH 1000057183423
ብርሃን ባንክ 1001373972772 ኢዮብ ጭሮ
CONTACT US # Mobile:- 09-00-06-61-26 0940328832 (011-859-43-18)(0118594370)
EMAIL:-major1prophetjoychiro@gmail.com # Facebook:- Lj tv channel worldwide Ethiopia RU-vid:- L j tv channel worldwide Ethiopia
አድራሻችን አዲስ አበባ ከመገናኛ ሰሚት አቋራጭ በሚወስደው መንገድ ፊጋ መብራት ቅዱስ ህንፃ ላይ ያገኙናል
ለይሁዳ አንበሳ ሁሉ ይቻላል
#Ethiopia

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@ErmiasBobe
@ErmiasBobe 8 дней назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@hafteebaqqalaa6890
@hafteebaqqalaa6890 3 месяца назад
Ameeeeeeen ameeeeeen haleluuyaa
@tigistworku6959
@tigistworku6959 6 месяцев назад
Yeha wengale aydeleme geta ygeletewe .
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 6 месяцев назад
Sele Nebeyat Cheru Egeziabeheren Amesegenewalew!!! Praise God!!!!
@nehemiah6931
@nehemiah6931 6 месяцев назад
ጥያቄ አለኝ እኔ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝ አድርጌ የተቀበልኩኝ ወንድም ነኝ:: እኔን አትወዱኝም ? ተብሎ ሲጠየቅ አጋንቱ " መንፈሱ እንዲህ ሲል መለሰ ኸረ በኢየሱስ ስም ማን አንተን ይወዳል:: " ሲል መለሰ አጋንት በኢየሱስ ስም ሊሉ ይችላሉ? ስሙ የሚያቃጥላቸው ከሆነ እንዴት " ኸረ በኢየሱስ ስም " እንዴት ለማለት ቻለ?
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 6 месяцев назад
በስጋ ናቸው እኮ ድራማቸው የተበላበት ድራማ ነው አጋንንት ሊጠራው አይችልም አላስተዋዮችን ተጫወተባቸው እሱ ቤት የሚሄዱ ሁሉ አላስተዋዮች ከፍለው ድራማ አይተው ይወጣሉ አለቀ
@nehemiah6931
@nehemiah6931 6 месяцев назад
ወደ ፊልጵስዩስ 2 9፤ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
@KureEbsa
@KureEbsa 5 месяцев назад
Bedem seladametacho enamesegenalen egzabeher yebarchach
@shalom4024
@shalom4024 4 дня назад
Have seen them both eating lunch together
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 6 месяцев назад
Amennnnnnnn❤❤❤❤❤❤
@melesechkechine7038
@melesechkechine7038 6 месяцев назад
Yadinali. Eyesus. Lazalalmi. Amen. Haleluyaha
@mulugetageleta-ob6tn
@mulugetageleta-ob6tn 2 месяца назад
Good Film Actor
@AdugnaBersisa-yu3xg
@AdugnaBersisa-yu3xg 6 месяцев назад
የእናቴ ፖሮጊራም በጥጭጣም ጥር ነው። አደራ እንዲጸሉልኝ አደራ ለነቢዩ ነገሪኝ እደራ።።
@sisayasalegeribo9603
@sisayasalegeribo9603 6 месяцев назад
ye iyesus sim yibarek
@tinsaeamekuria467
@tinsaeamekuria467 5 месяцев назад
ሰው በራሱ ከሚተውነው ወጣያለ ሴይጣን በሰውላይ እና በሐሰተኛ ነብዩላይ አካሎ ለብሶ ሲተውን ላ።እንደዚ ነው
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 6 месяцев назад
አይ የሰው ልጅ ልሽቀት ።እንዲህ ነው ሰውን በቁም ዜሮ አድርጎ ማላሸቅ እንዲህ በአዲስ መልልክ መጡልን ስሙን እየለዋወጡና የሰውን ባህሪ ወደ አውሬነት እየለወጡ በውሸት በምኞት አስጋልበው ያሳብዱታል ።ቀልዱበት ።እረ እባካችሁ ተው ተመለሱ ።
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 6 месяцев назад
ለምን ኣፍ በፈታበት ቋንቋ ኣያገለግልም????
@WeyenishetYemenu-el7ix
@WeyenishetYemenu-el7ix 6 месяцев назад
ይሔ ዮቱብ የማን ነው ነብይ ጆይ የአንተ አይመስለኝም ምክንያቱም በጣም ከእውነት የራቀ ማስታወቂያ ነው ምክንያቱም እኔ እዛው ነበርኩ እና በዮቱብ የሚተዳደር ሰው ነው ማስታወቂያው ሌላ ቪድዮው ሌላ እባካችሁ አንሱት አሁን ደግሞ በፌስቡክ ለቀቃችሁት እባካችሁ የተሳሳተ መልእክት ነው ብዙ ግዜ የአንተን ዮቱብ እመለከታለው አርእስቱ ሌላ ውስጡ ሌላ ነው መቼም ነብይ ጆይ አይደለህም እስኪ ሳይወጣ መጀመሪያ ነብይ አንተ ተመልከተው በጣም ይቅርታ አክባሪህ ነኝ ብሩክ ነህ
@deasas7664
@deasas7664 5 месяцев назад
ኧረ አበዛችሁት ይደብራል ከምሰሩት ዲራማ በተጨማሪ ሰው ሰይለፋ እንካ የሚለው በፈጣሪ አይወደዱም ሁሉን ትተህ ተከተለኝ አለ ፈጣሪን እየሡስን መስበክ ትታችሁ ዲራማና ስለገንዘብ ትሰብካላችሁ አይ ጴጤ።
@melkamelak9882
@melkamelak9882 5 месяцев назад
ሂድና ድራማ መሆኑን ታያለህ:: ከአንተም እንዲሁ ነው የሚወጣልህ
@AdugnaBersisa-yu3xg
@AdugnaBersisa-yu3xg 6 месяцев назад
Anni yerro hundaan chaanali keessaan ordofaa. Anis akkumaa namaan dhugaa ba'aa bayeen hojeedhaa garuu milkaahun dadhaabee isuumatti naf immi inni sagalee tokko qofaa addubattu dhimmikoo in raawattamaa.
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 2 месяца назад
Ere wushet getahoy tolo na dramaw arifnew ere hizbe niqi benatish🤔☝️☝️☝️🤭🤭🫢☝️
@AdugnaBersisa-yu3xg
@AdugnaBersisa-yu3xg 6 месяцев назад
Addaraa Rajiitti naf himii anni dukaana keessaan jiraan jiraa addaraa akkainni anaf kadhattu.addaraa namni kana dubisttuu isaatti naf immi addaraa nama waqqaayyo.
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 6 месяцев назад
እኔምለው የኣሁን ዘመን ስይጣን ኣጋንንት ቋንቋ ይለያል ማለት ነው ? ከውጪ ኣገር ነው የገባብብህ ?? በእንግሊዘኛ ቢቻ ነው የወጣው ማለት ነው : ሲቅጠል ማብራርያው በኣማርኛ ነው : ዘመዶችህ ኣማርኛ ባለቤቶችን በድሮን እናት ህፃን ኣባት ሳይልይ ይጨፈጭፋል ኣንተ ግን በኣማርኛ ቋንቋ ትሽቅላለህ , ለዚህ ምን መልስ ኣለህ ; እውነት መልእክትህ ከጌታ ከሆነ መልስልኝ : መስግናልሁ
@user-fi7wt6md4y
@user-fi7wt6md4y 6 месяцев назад
ushatamoch
@gelagilewesene961
@gelagilewesene961 5 месяцев назад
ለሣንቲም ብለሕ የውሸት ዜና ተጠቅመሕ ያቀረብከው ምን ይሕል ያራምድሐል ? ክፉ መንፈሥ ያለበትን ሠው ኢሉሚናዎች በቸርች ውሥጥ እያልክ መቀባጠር አንተ እራሥሕ የኢሉሚናት አባል መሆን አለብሕ።
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Месяц назад
አቤት ድራማ ከመቼ ወዲህ ነው ሰይጣን በእየሱስ ስም ብሎ የሚምለው የእየሱስ ስም ለሰይጣን እንደ እሳት ነው የሚያቃጥለው ።ይህን ድራማ እምነት እያላችሁ የምታዳምቁ ምናለ በአምስት ሺህብር እራሳችሁን አትሽጡ። ጣን
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 6 месяцев назад
ጓደኛቸውን ጭሮን ሊጠይቁት ነዋ ምን ያስደንቃል የተበላበት ድራማ ትደግማላችሁ??
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 6 месяцев назад
የበጋ መብረቅ ይውረድባችሁ
@user-fs7uo1hd7w
@user-fs7uo1hd7w 5 месяцев назад
ድራማ ፊልም።
@salamhappy86
@salamhappy86 6 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣
Далее
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 4,8 млн