Тёмный

ሰለ3ኛው ቤተመቅደስ - አሰሪው ኮሚቴ ከባድ ዜና ዘረገፈ!! የተፈራው የሂዝቦላ ጦርነት ወደ አስደንጋጭ ደረጃ ተሸጋገረ !!Abiy Yilma, ሳድስ tv 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 264 тыс.
Просмотров 38 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 224   
@Michaelhana-x7l
@Michaelhana-x7l 18 дней назад
መምህሬ ኑርልን ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጥልን
@TeweldeMahari
@TeweldeMahari 18 дней назад
እውነት መምህር ኣንተ ሓቀኛ የክርስቶስ ታጋይ ነህ ዋጋህ ከሰማያዊ ባለፀጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ሽልማት እና ሃብት ትሰጣለህ ኣይዞህ በርታልን።
@user-wz9xp9kl4d
@user-wz9xp9kl4d 17 дней назад
እሱም የዘላለም ህይወት ነው🙏አንተ ብቻ ነህ ስለክርስትና ስለ ፈርሀ እግዚአብሔር ስለ መጽሐፍ ቅዱስ በድፍረት ምትናገርና ምታስተምረው ጆሮ ያለው ይስማ ነው አንተ ሁሌም ንቁ ትላለህ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ እያልከ ትጮሀለህ ዋጋህ በሰማይ ነው በሰው ማይታይ ዋጋ ይሰጥሐል🙏🙏🙏❤
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 18 дней назад
መምህር እና ጋዜጠኛ ወንድማችን አብይ ይልማ ለመረጃህ ከልብ እግዚአብሔር ይሰጥልን ዋጋህን መድህን አለም የአለም መድሐኒት የሆነው ኢየሱስ ክርሰቶሰ ይክፈልህ በፀሎት አሰብሀለው ፈጣሪ ይርዳህ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 18 дней назад
የኛ እንቁ የዘመናችን ✝️💒✝️ አንቅ
@abuadika4886
@abuadika4886 18 дней назад
ለቻናልህ ዶላር በመስጠት ከጎንህ ለሆኑ ሁሉ አላህ ምንዳቸውን ይክፈለው በርታ ወንድማችን ።አንተንም ከሴረኞች ተንኮል አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@fissehawondemu3234
@fissehawondemu3234 18 дней назад
ባዶነታችንን እየሞላችሁ ነውና በርቱ...
@muajehbbshs
@muajehbbshs 18 дней назад
ተባረክልን ዘርክን ያብዛልን ይባርክልን 🎄🎄🎄🎄🎄🎄
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 16 дней назад
Amen amen amen ❤️
@MulubirhanTewodros
@MulubirhanTewodros 15 дней назад
መምህር አብይ ይልማ ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትምህርትና ምክርህ ጠቅሞናል
@yohannestessema1488
@yohannestessema1488 18 дней назад
ባቡጂ ነብስ ይማር
@netsolo8225
@netsolo8225 18 дней назад
አሽከናዚ አላወቀም እንጂ ታቦተ ፂያን በእግዚአብሔር ፍቃድ እንጂ በሰው አትንቀሳቀስም ❤
@henokzewide7456
@henokzewide7456 17 дней назад
እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 18 дней назад
መምህር አብይ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን❤❤❤እምትሰጡ ሰዎች ተባረኩ እምትሰጡትን አትጡ በወጣ ይተካልን በልጃቻቹ እረፉሁ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤መምህር አብይ ቃል ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ለንሰሀ ሞት ያብቃን🙏🙏🙏😥
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 17 дней назад
ቸኮልኩ ህጀ ለመፆለት
@Habeshaking
@Habeshaking 18 дней назад
የወርቅ ውሃ እግዚአብሔር ይስጥን❤❤❤❤
@TigistShewaneh
@TigistShewaneh 11 дней назад
Hi እንዴት ነህ መምህር የእግዚአብሔር ቃል አያረጅም የመጨረሻው ዘመን ነዉ ጌታ ይመጣል። አሜን
@DerejeHaile-m3g
@DerejeHaile-m3g 6 дней назад
እንኳንደስ አለ አብዬ
@Seifumulugeta-nh7tg
@Seifumulugeta-nh7tg 17 дней назад
ፈጣሪ ይባርክህ።
@tinahailu748
@tinahailu748 18 дней назад
You know what? You're simply the greatest person on the planet ❤️
@hibratradai8446
@hibratradai8446 18 дней назад
እስራኤልን የሚጠብቅ እይተኛም እያንቀላፋም❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱 I always pray for Israel peace🇮🇱🙏
@Tarik-yi5mn
@Tarik-yi5mn 18 дней назад
በገንዘብ ወንድማችንን የምትደግፉት ሁሉ ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብጹእ ነው ። እንደሚል እንደቃሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@mesi5527
@mesi5527 16 дней назад
አብዬ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤
@alemtadesse5954
@alemtadesse5954 17 дней назад
ጌታ ይባርክ
@bizuayehuabayenhe
@bizuayehuabayenhe 14 дней назад
💜💜💜✝✝✝መምህሬ ኑርልን ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጥልን
@KirubelTilahun-e4q
@KirubelTilahun-e4q 17 дней назад
በርታልን አባቴ
@hanamontano7931
@hanamontano7931 18 дней назад
ይሕ የዘመን ፍፃሜ ምልክት ቢሆንም ከዛ በፊት ግን የኢትዬጲያ ትንሳኤ ይቀድማል ከእውነተኛው ዘመን የድርሰን
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 18 дней назад
ይቅርታ የኢትዪጵያ ትንሳኤ አንደሚቀድም በምን አርጋገጥክ ?
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 18 дней назад
​@@kesetebitusamlak1473anebeba meshed kiduse anebebu
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 18 дней назад
ግዮናዊ ነው ዘመነን ተማምኖ ይቃዣል🤣🤣🤣​@@kesetebitusamlak1473
@Ayate-rp9im
@Ayate-rp9im 18 дней назад
መምህርዬ እግዚያብሔር ዪባርክሕ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአቅማችሁን የምትረዱት ሰዎችም እናመሠግናችኋለን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 18 дней назад
ቅድሰ እግዚአቡሄር ዬስጥልን❤❤❤
@user-ie6jv2jo7m
@user-ie6jv2jo7m 18 дней назад
ትንቢተ ኤርምያስ 3:16 በበዛችሁም ጊዜ በምድርም ላይ በረባችሁ ጊዜ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ በዚያ ዘመን፦ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳኑ ታቦት ብለው ከእንግዲህ ወዲህ አይጠሩም ልብ አያደርጉትም፥ አያስቡትምም፥ አይሹትምም፥ ከእንግዲህ ወዲህም አይደረግም።
@Bemnetesihfeta
@Bemnetesihfeta 17 дней назад
መምህር አብይ እድሜው ጤናዉን ይስጥክ ❤❤❤ የድንግል ልጅ ይክበር ክብር ለታላቁ የፃድቃኔዋ ንግስት ትክበር
@user-tb9ej3zv2m
@user-tb9ej3zv2m 18 дней назад
Abeiy Yilma ,You spoke the truth .Thank you .
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 18 дней назад
ወንድማችን መምሕር አብይ እንኳን ለ7 ዓመት በዓላችሁ አደረሳችሁ ።እግዚአብሔር የሚቀጥለውን ጊዜአችሁን ይባርክላችሁ🙏
@user-hs4kj4eu9q
@user-hs4kj4eu9q 17 дней назад
ነብሱን ከደጋጎች ጎን ያርገውና የባቡጂ ትክክለኛ ስሙ ማነው?
@user-qg6tu1dg8u
@user-qg6tu1dg8u 18 дней назад
Definitely አብዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ እወድሀለው አከብርሀለው ቆይልን🙏ኢትዮጲያን እና ኢትዮጲያውያንን የሚመጥን ጨዋ Award እንደሚሆን አልጠራጠርም Congratulations
@user-iu8ym1ns7z
@user-iu8ym1ns7z 17 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ለምትሰጡ ፈጣሪ ያስባቹ
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 18 дней назад
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 18 дней назад
እውነት ነው መምህር እዲሜህን ያርዝምልኝ ብዙ ተምርያለሁ ከአንተ🙏😘
@maki-l6v
@maki-l6v 17 дней назад
አብይ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 17 дней назад
ታቦተ ፆዮንን ይዞ ሚገባ ማነው ከቤተ መቅደሱ ማነው
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 14 дней назад
እግዚኦኦኦኦ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ምህረትህን ላክልን።
@workiyeadere37
@workiyeadere37 18 дней назад
እግዚአብሔር ወደመልካም ነገር ይምራን
@EbbaaWaaree
@EbbaaWaaree 18 дней назад
እ/ር ካንተጋር ይሁን በርታ
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 18 дней назад
የእግዚአብሔርን ስም አታሳጥሩ ወጎኖቼ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 18 дней назад
የእግዚአብሔርን ስም አታሳጥሩሩሩሩሩ😢😢😢
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 18 дней назад
አብያችን መተቾትህ ሳዬሆን እዉነትን መናገርህ ነዉ የሰዉን ክብር ነፍሰ እያዱንክ ነዉበርታ የወርቅ ዉሀ ቅድስ እግዚአብሄር ዬስጥልን❤❤❤
@Habitamu-be5eg
@Habitamu-be5eg 17 дней назад
ጌታሆይ ተሎና መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ
@KirubelTilahun-e4q
@KirubelTilahun-e4q 17 дней назад
አብዬ ኑርልኝ አባቴ
@SelemonThitenaw
@SelemonThitenaw 18 дней назад
ተባረክ ወድሜ እመቤቴ ማርያም ትባርክህህ በርታልንን ትውልዱን እያነቃሀው ነው❤❤❤❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 18 дней назад
መምህርእግዚአብሄርካትተጋርይሁን
@AbebaChane-w4g
@AbebaChane-w4g 13 дней назад
የኔ ጀግና በርታልኝ እመቤቴ ትገድፍሕ
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 17 дней назад
ወንድሜ አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የምሰጠውን ት/ት እከታተላለሁ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ ገብርኤል በክፋቸው ከልለውክ ይጠብቁህ በርታልን እንወድካለን ።
@Tewodros19Habtamu88
@Tewodros19Habtamu88 14 дней назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@userd76
@userd76 18 дней назад
ይሰማል።ነፍሱን።ይማረው።አንጅቴን።ነው።የበላኝ።
@tsegeredatekleberhan3691
@tsegeredatekleberhan3691 17 дней назад
መምህራችን ❤❤❤
@AdinaBirhanu-i3f
@AdinaBirhanu-i3f 17 дней назад
Really you are so great. Thank you for information gave us. God Bless you.
@SamijSamu
@SamijSamu 18 дней назад
አብያችን❤❤
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 18 дней назад
እውነት ነው ወዳጀ
@AbdiMiftah-k6m
@AbdiMiftah-k6m 17 дней назад
እውነት ነው አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 17 дней назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር አብይ ትውልዱን ሁሉ ሰለምታነቃ ለአምላክህ ቀናይ ሰለመሆን የቅዱሳን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በሰማይም በምድር ዋጋህ ይከፈልህ ከነመላው ቤተሰቦችን እመብርሃን ትጠብቅህ እውነት ነው ዘመናችን ያለቀ የተቆረጠ ነው ግን እያየን አልሰተውል ብልነ ተቸግርን እንጂ በስንተ መልኩ እርሱ የሰማያዊው ንጉስ እያሰተማረን ብቻ ከአጥፊዎች ጎራ አያቁመን አሜን
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 18 дней назад
Egziabher yidresln😢
@MesereteTerefe-k9e
@MesereteTerefe-k9e 18 дней назад
መሠረት።ነኝ።እረ።መንፈስ።አሥቸገረኝ።የሠራሁት።ብር።ጠፋ።እገወጥ።መሬት።ቤት።እየሠራው።እሸጥ።ነበር።4ቤት።ፈረሰ።የያዝኩት።ሁሉ።ጠፋ።በምን።ላሸንፈው።ብቻ።እግዚያብሄር።ይርዳኝ
@misrach2350
@misrach2350 17 дней назад
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የመምህር ተስፋዬ አበራ ዩቲብ ገብተሽ ተማሪ ትጠቀምያለሽ መፆም መስገድ በእምነታችን መጠንከር 😢
@MikeleBerhane-u2m
@MikeleBerhane-u2m 18 дней назад
Woweeeeabye wendemachen konjo agelalet (besemaye yalewe abatachen besemaye yemetenor abatachen awo besemaye abat alone tekekel )thanks God blessing us and for you whith your amen
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 17 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ ❤መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ እንወዳችዋለን ❤🎉🎉!
@Michaelhana-x7l
@Michaelhana-x7l 18 дней назад
ይሠማል
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 17 дней назад
ትክክል መምህር ሞት ቅርብ ሆነ ግን ህዝቡም አውሬ ምቀኛ ቀናተኛ ክፉ ሆነ አንዱ አንዱን ለመጣል እየታገለ ነው መሞቱን ራሱ ሳያውቅ በዘረኝነት በምቀኝነት ሰው ያርዳል ራሱ መሞቱን ሳያውቅ ህዝቡ አለም ጌታን ፈጣሪ ንጉስን ንቆላ ስለዚህ ጌታ ተቆጣ
@maki-l6v
@maki-l6v 17 дней назад
እግዚአብሔር ያክበርልን
@siyumgebreyohannes5013
@siyumgebreyohannes5013 18 дней назад
Good job
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 17 дней назад
አሜን ነፍሱን ባፀደገነት ያኑራት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saved1580
@saved1580 17 дней назад
እግዚአብሔር ይችላል። ኤልሻዳይ። 💪
@fissehawondemu3234
@fissehawondemu3234 18 дней назад
Thanks!
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 18 дней назад
@@fissehawondemu3234 I'm sooo greatful Fisshaye🙏🙏🙏 May LORD bless you
@helenasamuel8227
@helenasamuel8227 15 дней назад
Amen Amen thank you my brother God bless you Jesus Christ he's coming soon 🙏 believe it in the mighty name of Yeshua guide all the world please lord 🙏😢
@user-hq3yi4gi6l
@user-hq3yi4gi6l 16 дней назад
❤❤ egziabeher yimesegeni tebareku
@yimegnushalbelay2366
@yimegnushalbelay2366 18 дней назад
የሰጣችሁትን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 18 дней назад
ሰዉ የሚበሉ ሰወች በግልፅ እየታዩ ነው። እኔስ መፈጠሬን ጠላሁ!
@fisehaadmasu-cn4bq
@fisehaadmasu-cn4bq 17 дней назад
በርታ
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 17 дней назад
ነፍስ ይማር
@HalefomTadesse
@HalefomTadesse 17 дней назад
abiy berta hzbun mankatachun ketlu egziher ybarkachu
@mahderwohabe535
@mahderwohabe535 17 дней назад
thank you I proud
@user-ie6jv2jo7m
@user-ie6jv2jo7m 18 дней назад
ትንቢተ ኤርምያስ 31:31-33 እነሆ፥ ከእስራኤል ቤትና ከይሁዳ ቤት ጋር አዲስ ቃል ኪዳን የምገባበት ወራት ይመጣል፥ ይላል እግዚአብሔር ከግብጽ አገር አወጣቸው ዘንድ እጃቸውን በያዝሁበት ቀን ከአባቶቻቸው ጋር እንደ ገባሁት ያለ ቃል ኪዳን አይደለም እነርሱ በኪዳኔ አልጸኑምና፥ እኔም ቸል አልኋቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፦ ከእነዚያ ወራት በኋላ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ቃል ኪዳን ይህ ነውና፥ ይላል እግዚአብሔር ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፥ በልባቸውም እጽፈዋለሁ እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል።
@user-gi1qn6vf4u
@user-gi1qn6vf4u 6 дней назад
Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
@senaityohans888
@senaityohans888 15 дней назад
እናመሰግናለን ኣብያችን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ejigayuhderssebogale9469
@ejigayuhderssebogale9469 18 дней назад
EGZABER YBARKH ❤❤❤❤
@helenkiros8436
@helenkiros8436 16 дней назад
ነፍሰ ይማር
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 17 дней назад
እሰይ ይገንባ ቤት ሚቅዳሽ ቤት መቅደስ ህጀ እንድ ጾልት እልልልል ሀጢያት ማብቂው ደረሰ ጌታ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ጥሩ ነገር ሰማነ አይ ግዴታ ነው መተቸት ሰው ሲበላሽ ግም ነገር ሲሰሩ
@wubeyeeyesus8546
@wubeyeeyesus8546 16 дней назад
Abiye rejem edme ena xena yesxelen tebareke ye semay serawit neh .
@FatumaBashue
@FatumaBashue 3 дня назад
አሜን
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 13 дней назад
geta zmnhy ybarkkw Ewnet 💯
@abbyzemex
@abbyzemex 16 дней назад
Egezihabere ebarkehe,serahe talked newe,beselame mekoyetehe tamere newe !? Eseleyehale !
@alemberihu5297
@alemberihu5297 18 дней назад
አምበሳ ጂግና ኢኻ እግዛብሔር አብ ኩሉ ሂወትካ ምስ ስድራኻ ይባርኩም ቅፅለሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebayehubekele
@abebayehubekele 6 дней назад
God bless you.
@LeulH-gz1rb
@LeulH-gz1rb 17 дней назад
Fetari abzto ystachu
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 17 дней назад
መምህር አብይ ይልማ በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ መምህር 3ተኛው ቤተ መቅደስ ሲገነባ ታቦተ ጽዮንን ከሌለ እንደማይሆን ነው ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሆን እና እንዴት ሊሆን ይችላል 🤔🤔🤔???
@elsabetalmayhu682
@elsabetalmayhu682 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib 17 дней назад
Enamsgnalin abiyachin hulum yemitawerau tikikil new 🙏
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 18 дней назад
እግዚአብሔርን እንምሰለው። ለከንቱ አንሸነፍ። ስከመጨረሻው እንጽና ዘፍጥረት 1፥26 “እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።” 3ኛ ዮሐንስ 1፥11 “ወዳጅ ሆይ፥ በጎ የሆነውን እንጂ ክፉን አትምሰል። በጎ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር ነው፤ ክፉን የሚያደርግ ግን እግዚአብሔርን አላየውም።” ማርቆስ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ "³⁶ ሰው ዓለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ³⁷ ሰውስ ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል? ³⁸ በዚህም በዘማዊና በኃጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅ ደግሞ በአባቱ ክብር ከቅዱሳን መላእክት ጋር በመጣ ጊዜ በእርሱ ያፍርበታል።" ወንድሜ አብይ ተባረክ። በርታ። ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን። የእሳት ነበልባል የሆኑትን የመልአክት ሠራዊቱን አሠልፎ ይዋጋልን። ስሙ ለዘልዓለም ከፍ ይበል። አሜን።
@berhanmengset4814
@berhanmengset4814 17 дней назад
አብየ.እንኳን.ደስ.ያለሀ.❤❤❤❤❤😂
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 18 дней назад
Thanks 🙏 may The Almighty God open our hearts and minds what you told us alert us and with no fear to progress forward till we face what comes. It's scary and very uncomfortable to hear and think. May God strengthen us? Thanks 🙏👍
@BerkeMisgana
@BerkeMisgana 5 дней назад
ይሳባል
@WondsenDestaWondsenDesta
@WondsenDestaWondsenDesta 17 дней назад
ነፍስ ይማር 😭😭😭😭 💔💔 ለባቡጂ!
@WongelawitDawit
@WongelawitDawit День назад
እንኳን ለ7 ኛ አመት በሰላም አደረሳቹ 🎉❤🎉, of course እየተጋፈጣቹ መሆኑን ሁላችን እናውቃለን ምንግዜም ከጎናቹ ነን
@orthodoxtewahidoethiopia1384
@orthodoxtewahidoethiopia1384 17 дней назад
EGZIABHER Yibarkih wendimalem, laleke gize fetarin mebedel titen tezegajiten bintebikew tiru new, Bertalin!!!
@Bisrate-gebrel-19-19
@Bisrate-gebrel-19-19 12 дней назад
Enwedhalen Abye Egziyabher ytebkh wendme
@merawit2074
@merawit2074 13 дней назад
የራሷ እያረረባት የሰው ታማስላለች እኛ አገር ያለው የዘር ጭፍጨፋ በሂዝቦላ እስራኤል በዛ ሁሉ መሳሪያ ተዋግተው የሚሞተው ሰው ሲነፃፀር እኮ የኛ በመቶ እጅ ይበልጣል የራስ ጠላት ነው የሚጎዳ
Далее
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42