Тёмный

🔴 "  

Ecclesia Media - ኤክሌሲያ ሚዲያ
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

" #አምራች_አይታወቅም" I #መጋቢ_ብርሃን_ጫነ እና #መጋቢ_ሜርሴ_መስፍን I #አብይ_ታደለ I #ኪያ ሾው I #kiya_talk_show I @ecclesiamedia316 I #2024
Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #Abiy_Taddele
Subscribe for latest Videos Here;
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
RU-vid (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
POWERFUL
@DiboraMesafint
@DiboraMesafint 3 месяца назад
ሰምቼ አልጠገብም አልኩ ትውልዳችሁ ይባረክ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY OH YES PASTOR MA.
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 4 месяца назад
ተባረኩ!!!!!
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 5 месяцев назад
ብርሃን ጫነ …በጣም የሚገርመኝ ስም ነው… the one who downloaded heavenly light…ፓስተር እንደ ስሙ ነው….ፓስተር ሜርሲ ግሩም አስተማሪ…በተለይ በዕለት ተዕለት ኑሮአችን…ምን ምን ስናደርግ ቅባቱ ከውስጣችን እንዲወርድ(እንዲሟጠጥ)… ምን ምን ስናደርግ ደግሞ ከፍ እንዲል ያስተማረችው ተግባራዊ ትምህርት …ከአእምሮዬ አይጠፋም፡፡ በርቱልን!!!
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 4 месяца назад
ሜርሲዬ ተባረኪ ድንቅ ሴት ነሽ በአንቺ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረኩ ይብዛላችሁ
@EphremHolySpirit
@EphremHolySpirit 3 дня назад
Kiya Show ብዙ አመሰግናለሁ 🙏 for ድንቅ የእግዚአብሔርን ሰዎች እና የትውልድ ምሳሌዎችን ስላቀረብክልን🙏 በቀጣይ ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ እና ፓስተር ቁምነገርን ብታቀርብልን🙏
@hanna6778
@hanna6778 4 месяца назад
Mercy - ንግግርሽ ቅመም ነው። ሀሳብሽን በጥቂት ግን በሚጣፍጡ ቃላቶች መግለፅ ትችያለሽ። ተባረኪ።
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 5 месяцев назад
ኪያ ሾው ተባረክ የምወዳቸው ፓስተር ሜርሲና ፓስተር ብርሃንን ስላቀረብካቸው ውድድ አረጋቸዋለሁ❤❤❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 4 месяца назад
ዋው አብዬ ዘመንህ ይባረክ በጣም የምንወዳቸውን የወጌል አርበኞች ስላቀረብክልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርነው ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት በጣም ነው ምንወዳችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ በእውነት❤❤❤❤❤
@belshkaasnake
@belshkaasnake 4 месяца назад
የእናንተ የሆነ ነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
DEFINITELY SIR.
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 4 месяца назад
ፓሰተር ሜሪሲዬ እግዚአብሔር እንዳንቺ ያድርገኝ አንደበታችሁ እንዴት ያማረ ነው።ንግግራችሁ በጨው እንደተቀመመ በፀጋ ነው
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 4 месяца назад
AMLAKE Egziabhare Hoy Ebakeh be lejeh be Eyesus sem please 🙏 Endyh aynet Tedar Setegne AMEN AMEN AMEN
@betelehem6390
@betelehem6390 4 месяца назад
Amen
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 месяцев назад
ዋው የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
DEFINITELY.
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 5 месяцев назад
በጣም፡ ተጽኖ ፈጣሪ ፡ጌታ፡ ዘመናችሁን፡ ይባርክ፡ በናተ አገልግሎት፡ በጣም፣ ተጠቃሚ ነኝ።
@helenabebe709
@helenabebe709 4 месяца назад
❤❤❤❤ this family
@trunigussie7471
@trunigussie7471 4 месяца назад
ወይኔ ይሄን አቅራቢ ስወደው ደግሞ የሆነ ስራ ላይ ለግማሽ ቀን አግኝቼው ጨዋነቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@eskedartube1816
@eskedartube1816 5 месяцев назад
የቤተክርስቲያን በረከቶች ናችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏❤️❤️❤️
@deborajemal2100
@deborajemal2100 4 месяца назад
ፓስተር ሜርስ እንዴት እንደምወድሽ ንግግርሽ ስጣፍጥ
@sarasimon711
@sarasimon711 5 месяцев назад
We love you too ❤🎉bothe mercy come for women conference to Australian 🇦🇺 please 🙏🏻
@estermeku3050
@estermeku3050 4 месяца назад
Beautiful souls…. praise the Lord!!
@zed8788
@zed8788 5 месяцев назад
ጌታ እየሱስን በጋራ ማገልገል 😍ትልቁ እድል የሄ ነው ::🙏🙏🙏🙏
@yared7699
@yared7699 5 месяцев назад
ታድላቹህ በጣም ታስቀናላቹህ ጌታን ማገልገል መታደል። እውነት ነው እንደቀላል አይታይም
@tip7876
@tip7876 5 месяцев назад
ወይኔ እኮ ፓስተር ብርሃንን ስወደው የሆነ ታላቅ ወንድሜ ፣አጎቴ በቃ የቅርቤ ሰው ቢሆን ብዬ የምመኘው ሰው ነው ቅብ የለውም እራሱን የሆነ ሰው እንደሆነ ይሰማኛል መንፈሳዊ፣አራዳ፣ ከሁሉም ጋር መኖር የሚችል የሚጋባ መንፈስ ያለው ሰው ነው
@ConfusedChihuahua-tx4yt
@ConfusedChihuahua-tx4yt 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የትውልድ አባት እናት ሁኑ
@TarekeenMoloro
@TarekeenMoloro 4 месяца назад
1:31 1:31
@mekdimenkossa7368
@mekdimenkossa7368 4 месяца назад
0​@@ConfusedChihuahua-tx4yt
@GJPhoebe
@GJPhoebe 3 месяца назад
Bezu tetekmiyalew muluwn semechalew ❤ Geta yebarekachu❤
@senaitMulugeta-yq1cf
@senaitMulugeta-yq1cf 4 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ ፓስተር ሜርሲ የጌታ ህልውና ከአንቺ ጋር አለ ካወኩሽ በጣም አጭር ጊዜ ነው ግን ብዙ ተጠቅሜብሻለሁ ተስፋ ሰጥተሽኛል አንቺ እና ባለቤትሽ ጌታ ይባርካችሁ
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
MY GOD OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@racheltadesse3645
@racheltadesse3645 5 месяцев назад
ፓስተር ብርሃን የፍቅር ሰው ፓስተር ሜርስዬ ጥበበኛ በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤
@TaffesechHamere
@TaffesechHamere 4 месяца назад
በጣም የሚገርም ነው እሰቲ ላዳምጥ ብዬ ነው የከፈትኩት ግን በጣም ነው የሳባችሁኝ እውነት የእግዚአብሔር ሰዎች ናችሁ
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 4 месяца назад
ውይ የኔ ምርጦች የአባቴ ብርኳን ተባረኩልኝ
@rosemare8314
@rosemare8314 5 месяцев назад
Kiya geta yebarkh tsegawen yabezaleh ❤
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaregewoyinTilahun
@HaregewoyinTilahun 4 месяца назад
በጣም ደስ የሚልና ቁም ነገር ያዘለ ስለሆነ ደግሜ ነው የሰማሁት ጌታ ያብዛላችሁ ጋባዡም ኪያ ተባረክ ተባረኩ።
@AlemtshayWgorgis-kc9eb
@AlemtshayWgorgis-kc9eb 4 месяца назад
ፓስተር ሚሪሲ ፓስተር ብረሃን በጣም ነው ምንወዳችሁ። እናንተ የቤተክርስቲያናችን በረከቶች ናችሁ። በእናንተ ሕወታችን ተለውጧል ከፍ ብሏል ሰለእናንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@wollodesie2116
@wollodesie2116 4 месяца назад
ፓስተር ሜርሲ በጣም እወድሻለው
@deboamare5171
@deboamare5171 4 месяца назад
Invisible Guest እንክዋንም አላሳለፍኩት ይህን ቪዲዮ ተጠቅሜያለሁ !!!!
@hawiroth9237
@hawiroth9237 4 месяца назад
❤❤❤❤ እባዬ መጣ ድንቅ ያደረጋችሁ እግዝብሄር ይክበር😊😊😊😊 ብሰማው ብሰማው አልጠገብም።
@godlovesme9327
@godlovesme9327 5 месяцев назад
ዋዉ ሁሌ ጥበብ ሚቀዳችሁ ፓስተሮች. አናንተን መስማት መታደል ነዉ ተባረኩ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 4 месяца назад
ጌታ ለመኖሩ ምስክሮች ናችሁ መልካም ምሳሌዎች ሳቃችሁ ደሞ ይጋባል ውይይይይ bless you
@genytad2275
@genytad2275 4 месяца назад
እናንተ አንደኛ ናችሁ ሁሌም ተባረኩ !! እህቴ አስለቀስሽኝ
@meazayohannes5400
@meazayohannes5400 4 месяца назад
WOW!!!!!
@MahiHeyab
@MahiHeyab 3 месяца назад
ወይኔ ደስ የምትል ሴት እኮ ናት
@hiyawkaltesfaye454
@hiyawkaltesfaye454 4 месяца назад
ድንቅ ቃለ መጠይቅ የሚናገሩትን የሚኖሩ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች ።እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ !!!
@ASterWolde-n1s
@ASterWolde-n1s 4 месяца назад
❤❤❤❤
@hawiroth9237
@hawiroth9237 4 месяца назад
❤❤❤ የኔ ዐሎት ባለቤቴ ቀድም ቢሄድ በቀጣዮ ቀን በተመሳሳይ ወይም ሰአት እኔ ብሄድ ፀሎቴ ነው። ምክንያቱም ብቻውን ሲሳቀቅ በሃዘን እዲሰቃይ እድያዝን አልፈልግም።❤❤
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 5 месяцев назад
የዛሬው ቃለመጠይቅ መንገድ እንደ ሰምናወርቅ ሆኖ ወርቅ ወርቁን ነው ያወራችሁት ይሄን የሚያስተውለው እውነትም የነሱ ባች ነው እየሳቅን እያለቀስን ስማነው ተባረኩ አብይ እናመሰግናለን
@genetbogale2544
@genetbogale2544 4 месяца назад
ደስ ስትሉ በመንፈስም በስጋም የተባረካችሁ ቤተሰቦች የፊት መጨማደድ የሌለበት ጌታን ያስቀደመ ትዳርን እንደቃሉ የሚመራ በእውነት እግዚአብሔር ስለእናንተ የተመሠገነ ይሁን በርቱ ጨምሩ በሁሉ አቅጣጫ አክሊል የሚበዛላችሁ ባልና ሚስቶች ከራሳችሁ አልፋችሁ ቤተክርስቲያን ስትተክሉ አምናችሁ ሌሎችን አገልጋዮች ስትለቁላቸው ስሰማ ምን አይነት የታደሉ የቃሉ መረዳት ያላችሁ ነፃ መንፈሳዊ ነገርን እንደቃሉ እየኖራችሁ እየሱስ ሰዎች በነፃነት እንዲኖሩ ነፃ ያወጣበትን የፀጋ ጉልበት እናንተም የኖራችሁበት ህይወታችሁ የሚታይ የሚበራ ህይወት አላችሁ ተባረኩ
@NafarraSA
@NafarraSA 5 месяцев назад
It made us emotional ❤ ግሩም እንግዶች ከቆንጆ ጥያቄዎች እና ጨዋ አጠያየቅ ጋር ነገር ግን Edit ስታደርጉ በአላስፈላጊ ትዕይንቶች ተመልካች distracted እንዳይሆን ትንሽ ቢስተካከል!(42:01 ጀበና እንድታወርድ cameraman ሲነግራት እና አንዱ camera መታየቱ) ..it is too minor but for your improvement. Loved it, Abiy-not the PM, tho😂❤
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 4 месяца назад
Zemeneh yibarek ante meselale selehonkelate new.
@SantaForChrist
@SantaForChrist 5 месяцев назад
Pastor mercy mesfin የኔ ዘመን የማትዘነጋ ሴት ነሽ !!pastor Birhan Chana you’re amazing pastor no words stay blessed 😇 ❤
@senaitdebebe1811
@senaitdebebe1811 4 месяца назад
ኦ ፍቅራችሁ ራሱ ይባርካል ተባረኩ ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@mizantessema9005
@mizantessema9005 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!በአገልግሎታችሁ እና በምስክርነታችሁ ተጠቅሜያለሁ!!!
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 4 месяца назад
Tebareku❤❤❤
@ghideit5931
@ghideit5931 4 месяца назад
በጣም ኣስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ኣቀረባችሁልን፡ ከልብ ነው የማመሰግናችሁ። ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ፡ ጸጋውን ይጨምርላችሁ። ❤❤❤❤❤❤
@emebetgeda5510
@emebetgeda5510 4 месяца назад
What a blessing to have such love for each other. A peaceful mind! Me i am going to divorce after i gave a lot of thought. Pray for me to conclude this peacfully. It is not telated to femimism pastorye. God bless you more💕🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
POWERFUL.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
AMAZING.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
AMAZING.
@tewedajalemu2818
@tewedajalemu2818 4 месяца назад
ከተባረካችሁበት ላይክ አድርጉ
@sahleselassieamarekassa3921
@sahleselassieamarekassa3921 4 месяца назад
ስህተትን (በተለይም አስተምህሮአዊ ስህተቶችን) በአደባባይ መገሰጽንም ነው እንደ አጉል ነቃፊነትና ማማት እየተቆጠረ ያለው? ወይስ ያልገባኝ ነገር ይኖር ይሆን? ስለ ግል ሃጢአት ከሆነ ምንም ጥያቄ የለውም - የግል ነው። ትምህርት ነክ ጉዳይ ግን ህዝቡንም ሊያሳስት ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረጉ ነቃፊነት ሊሆን አይችልም። እንዲህ ዓይነቱን ስህተት መታገስ (አባባሉ ገብቶኝ ከሆነ) ትክክል አይደለም!!!
@relationships1012
@relationships1012 4 месяца назад
በትክክል ታዝበሃል! እነዚህ ሰዎች ነቃፊ እና አሳዳጅ የሚሉት በእግዚአብሔር ቃል ላይ ያልተመሰረተ ትምህርታቸውን የሚሞግታቸውን ሰው ነው::
@denekealembo840
@denekealembo840 4 месяца назад
ኪያ ሾሆ እንደነዚ አይነቶችን ሰወች አቅርብልን
@MasuNegash
@MasuNegash 4 месяца назад
ፓስተር ሜርሲ አንቺ አገልግሎትና ህይወት ላይ ፖስተር ብርሃንመልካምቱ በደንብ ይታያል።ጌታ ዘመኑን ይባርክ።እኔ ባንቺ ውስጥ ኢየሱስ መልኩ በጣም በጣም እወደዋለሁ ዋጋችሁ በጌታ ፊት ፍፁም ይሁን።
@ruthmulugeta818
@ruthmulugeta818 4 месяца назад
Thank you Abiy, your are maturing and giving us the old wine test. God bless you more. Pastor Berhan and Pastor Mercy God bless you both. I am always blessed with what you are doing.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
WHAT A FUNNY THING OH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@EphremHolySpirit
@EphremHolySpirit 3 дня назад
Kiya Show ብዙ አመሰግናለሁ 🙏 for ድንቅ የእግዚአብሔርን ሰዎች እና የትውልድ ምሳሌዎችን ስላቀረብክልን🙏 በቀጣይ ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ እና ፓስተር ቁምነገርን ብታቀርብልን🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
DEFINITELY PASTOR MA.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE PASTOR MA.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 4 месяца назад
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR BERHAN CHANE AND SENIOR PASTOR MERCY MESFIN.
@danielshewarega4733
@danielshewarega4733 3 месяца назад
አሜዚግ የሆነ የሕይወት ምስክርነት ነው የሁለቱም መንፈሳዊ ብስለት አንድ አይነት ነው ከሁለቱም የተለየ የበሰለ ነገር ነው የሚፐኘው ተባርካችሃል
@Emebet-z9k
@Emebet-z9k 4 дня назад
ወይኔ የት ነበርሽ የኔ ቆንጆ ?እኔ ሰምቼሽ ስለማላውቅ ነፍስ አልቀረልኝም። አንቺ እንዳልሽው የብዙ ግዜ ጥያቄዬ ነው ስብከት ወንድምንጨማምያ ወንድምን መግደያ ሚስት ልጅ ማስተዋወቂያ ነው። ይደንቀኛል ጥያቄዬ መልስ አገኛ ቸርች ወንድም ማረጃ አይደለም።።።እውነተኛ ወዳጅ በጓዳ ሸፍኖ ይመክራል። ተባረኩ።
@Emebet-z9k
@Emebet-z9k 4 дня назад
ጊታ ይመስገን አይወሰድባቹ አሁን ኬት ይመጣል ።እናንተ እንደምትዋደዱ ስትናገሩ እባዬ ፈሰሰ ለምን እንደሆነ አላቅም ።ይመስለኛል እውነት ነው ሁለታችሁም የተናገራቹት ሰዉ ሁሉ የውሽት ስለሚያወሩ ነው መሰለኝ ልቤም አይደርስም የውሸት ወድሻለሁ ያስታውቃል። እናንተ መሀል ጌታ አለ።
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
በትክክል.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
በትክክል.
@ReduFikrte
@ReduFikrte 2 месяца назад
ለብዙ ሰቤተሰብ አርያ ናቹዉ ተባረኩ እድሜ ጤና ይብዛላቹ።❤❤ አንተም እንደዚህ አርያ የሚሆኑትን አቅርብ።❤ተባረክ❤🎉
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist
@OrthodoxTehadsoApostolicMinist 11 дней назад
እነዚህ የተወደዱ ሁለት ባልና ሚስት ፓስተሮች መንፈስና ጥበብ የሞላባቸው ሕይወታቸው ሳይቀር የእግዚአብሔርን ነገር የሚተርክ ለትውልድ በረከት የሆኑ ሰዎች ናቸው በጣም ነው የሚባርኩኝ ገና በእነርሱ አገልግሎት ብዙ እንጠብቃለን ይባረኩ ለዘላለም
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY OH YES DEAR.
@munatesfabiruk5478
@munatesfabiruk5478 4 месяца назад
በልቤ ብዙ የምለው አለኝ.......ፓስተር ብርሃን ፓስተር ሜርስ በናተ ብዙ ተባርካለሁ በዘራችሁት በፓስተር ሚ ተባርካለሁ.... i love you God bless you🙏
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
YEAH.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
ABSOLUTELY OH YES SIR.
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 4 месяца назад
ዋው ደስ ይምትሉ ናቸዉ በጣም ብዙ ነገር ተጠቅመናል ፓስተር ብርሀን እና ፓስተር ሜሪሴ ስጦታዎቻችነቹ ዘመናቸው ይባረክ የምትወደዱ ጥንዶች❤❤❤ እናመሰግናለን 🙏🙏
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 4 месяца назад
ያባቴ ልጆች ምን ልበላቹ የእ/ር ቅንነት ነው ሚታይባቹ ብርክ በሉልኚ❤❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 месяца назад
እግዚአብሔር የባረካችሁ እዉነተኞ አገልጋዬች በትዳር በአገልግሎት ይህችን በመሰለ ቆንጆ ልጅ ማሳደግ እንዲት የሜሰደንቅ አገልግሎት እርሶ ደግሞ። ለብዚዋች አሳዳጊ ትሆናለች ዘራችሁ ይባረክ አሁነ ልጅ መዉሰድ እንዲፈቀድ ፀልዬ አዋ አንዳንዱ ለክፍ መጠቀሜያ ያረጎቸዋል እግዚአብሔር ትውልድ ን ክፍ ይጠብቅ።
@c2beca272
@c2beca272 5 месяцев назад
Omg pastor merry looks different.
@batrileta5214
@batrileta5214 4 месяца назад
ዋዉ!በጣም ብዙ ነገር ከእናንተ ተምረናል!ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ኪያ ሾው ሁሌ ጠቃሚ ነገሮችን ስለሚታቀርብልን ዘመንህ ይባረክ!ፓስተር ብርሃንና ፓስተር መርሲ በእውነት ሁለ ገብ የሆነ ድንቅ ምስክርነትና ትምህርት ከእናንተ አግኝተናል፣ዘመናችሁ ይባረክ!ለምልሙ!🙌🙏❤🎉
@selamtewolde8044
@selamtewolde8044 4 месяца назад
Sorry Mercye aderashin Pastor mitwejiw kegonish, Esu yqdem wede Geta please??? Bal ke Mistu bohala ykbdewal....Mist gina tchilewalech.....Be Abatye sile ayehut new demom hulu sewm yawqal....Love you Pastor Mercy ❤❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
DEFINITELY DEAR.
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 4 месяца назад
ብሩክ ሁኑ የኛ ዘመናዮች እወዳችኋለሁ ከአፋችሁ የሚወጣው ሁሉ ህይወት አለበት።
@hanamekonnen952
@hanamekonnen952 5 месяцев назад
Wawa what a wisdom 🙌🙌🙌🙌 We love you pastor Mercyye &pastor Birhan❤️❤️❤️
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 2 месяца назад
DEFINITELY SIR.
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 месяца назад
ሰዉ ከ 22 አመት በሃላ በፍቅር ይላቀሳል ። wow 😍😍😍 yigrmale
@tigistmasresha4869
@tigistmasresha4869 4 месяца назад
Wow gata eyesus belimlame yakoyachih ❤❤❤❤❤❤
@fenanemezmure528
@fenanemezmure528 4 месяца назад
በየሱስ ስም ምን አይነት መታደል ነው። እንኳንም በጌታ ሆንኩ ❤❤❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 4 месяца назад
ሜርሲ ግርም የምትይ ሴት
Далее
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 107 тыс.
ነፍስሸን የሰጠሽው ቆሪጥ ...
1:05:57
Просмотров 37 тыс.
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29