Тёмный

🔴 NEW || ለራሳችሁ ቤት ስሩ || ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket 

Enqo silassie
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

ዘፍጥረት 30
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² እግዚአብሔርም ራሔልን አሰበ፥ እግዚአብሔርም ተለመናት፥ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤
²³ ፀነሰችም፥ ወንድ ልጅንም ወለደችና፦ እግዚአብሔር ስድቤን አስወገደ አለች፤
²⁴ ስሙንም፦ እግዚአብሔር ሁለተኛ ወንድ ልጅን ይጨምርልኝ ስትል ዮሴፍ ብላ ጠራችው።
²⁵ ራሔልም ዮሴፍን ከወለደች በኋላ ያዕቆብ ላባን እንዲህ አለው፦ ወደ ስፍራዬ ወደ አገሬም እመለስ ዘንድ አሰናብተኝ።
²⁶ ስለ እነርሱ የተገዛሁላቸውን ሚስቶቼንና ልጆቼን ስጠኝና ልሂድ የተገዛሁልህን መገዛት ታውቃለህና።
²⁷ ላባም፦ በዓይንህ ፊት ሞገስን የማገኝ ብሆንስ ከዚሁ ተቀመጥ፤ እግዚአብሔር በአንተ ምክንያት እንደ ባረከኝ ተመልክቼአለሁና አለው።
²⁸ ደመወዝህን ንገረኝ፥ እርሱንም እሰጥሃለሁ አለ።
²⁹ እርሱም አለው፦ እንዴት እንዳገለገልሁህ፥ ከብትህንም እንዴት እንደ ጠበቅሁልህ አንተ ታውቃለህ።
³⁰ ከእኔ መምጣት በፊት የነበረህ ጥቂት ነበርና፥ ዛሬም እጅግ በዛ፤ ወደ አንተ በመምጣቴም እግዚአብሔር ባረክህ፤ አሁንም እኔ ደግሞ ለቤቴ የምሠራው መቼ ነው?
³¹ እርሱም፦ የምሰጥህ ምንድር ነው? አለ። ያዕቆብም አለው፦ ምንም አትስጠኝ፤ ይህንም ነገር ብታደርግልኝ እንደ ገና በጎችህን አበላለሁ እጠብቃለሁም።
³² ዛሬ በመንጎችህ በኩል አልፋለሁ፥ በዚያም ከበጎችህ መካከል ዝንጕርጕርና ነቍጣ ያለበቱን ጥቁሩንም በግ ሁሉ፥ ከፍየሎቹም ነቍጣና ዝንጕርጕር ያለበቱን እለያለሁ፤ እነርሱም ደመወዜ ይሆናሉ።
³³ ስለዚህም በፊትህ ያለውን ደመወዜን ለመመልከት በመጣህ ጊዜ ወደ ፊት ጻድቅነቴ ይመሰክርልኛል፤ ከፍየሎች ዝንጕርጕርና ነቍጣ የሌለበት ከበግ ጠቦቶችም ጥቁር ያልሆኑ ሁሉ፥ እርሱ በእኔ ዘንድ ቢገኝ እንደ ተሰረቀ ይቆጠርብኝ።
³⁴ ላባም፦ እነሆ እንደ ቃልህ ይሁን አለ።
³⁵ በዚያም ቀን ከተባቶቹ ፍየሎች ሽመልመሌ መሳይና ነቍጣ ያለባቸውን፥ ከእንስቶቹም ፍየሎች ዝንጕርጕርና ነቍጣ ያለባቸውን፥ ነጭ ያለበትን ማንኛውንም ሁሉ፥ ከበጎቹም መካከል ጥቁሩን በግ ሁሉ ለይቶ ለልጆቹ ሰጣቸው።
³⁶ በእርሱና በያዕቆብ መካከልም የሦስት ቀን መንገድ ያህል አራቃቸው ያዕቆብም የቀሩትን የላባን በጎች ይጠብቅ ነበር።
³⁷ ያዕቆብም ልብን ለውዝ ኤርሞን ከሚባሉ እንጨቶች እርጥብ በትርን ወስዶ በበትሮቹ ውስጥ ያለው ነጭ እንዲታይ ነጭ ሽመልመሌ አድርጎ ላጣቸው።
³⁸ የላጣቸውንም በትሮች በጎቹ ውኃ ሊጠጡ በመጡ ጊዜ በውኃ ማጠጫው ገንዳ ውስጥ በበጎቹ ፊት አኖራቸው፤ በጎቹ ውኃ ሊጠጡ በመጡ ጊዜ ይጎመጁ ነበር።
³⁹ በጎቹም በትሮቹን አይተው ከመጎምጀታቸው የተነሣ ፀነሱ፤ በጎቹም ሽመልመሌ መሳይና ዝንጕርጕር ነቍጣም ያለበቱን ወለዱ።
⁴⁰ ያዕቆብም ጠቦቶቹን ለየ፥ ሽመልመሌ መሳይና ጥቁር ያለባቸውን በጎቹንም ሁሉ በላባ በጎች ፊት ለፊት አኖረ፤ መንጎቹንም ለብቻቸው አቆማቸው፥ ወደ ላባም በጎች አልጨመራቸውም።
⁴¹ እንዲህም ሆነ፤ የበረቱት በጎች በጎመጁ ጊዜ፥ በጎቹ በትሮቹን አይተው በበትሮቹ አምሳል ይፀንሱ ዘንድ ያዕቆብ በትሮቹን በውኃ ማጠጫው ገንዳ ውስጥ ከበጎቹ ፊት አደረገ፤
⁴² በደከሙ በጎችም ፊት በትሩን አያደርገውም ነበር፤ የደከሙትም ለላባ፥ የበረቱትም ለያዕቆብ ሆኑ።
⁴³ ያ ሰውም እጅግ ባለ ጠጋ ሆነ፤ ብዙም ከብት ሴቶችም ወንዶችም ባሪያዎች ግመሎችም አህዮችም ሆኑለት።
✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
#aba_gebrekidan_girma
#አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#aba_gebrekidan
#አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
#orthodox_tewahdo
#Aba_Gebrekidan_Interview
#ርዕሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
#ርዕሰ_ሊቃውንት
#ኦርቶዶክስ
#ተዋህዶ
#orthodox
#tewahdo

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 130   
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v Месяц назад
አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@NaghamAlhamar
@NaghamAlhamar Месяц назад
Betkikli 👌 🥺 Egzabhri yimsgni ❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
@nabuteyimer1557
@nabuteyimer1557 29 дней назад
የእግዚአብሔርን ስም እባካችሁ በትክክለኛ ፊደል ጻፉ።አለበለዚያ ትርጉም ያጣርሳል።
@Abela21
@Abela21 28 дней назад
አሜን
@HirutGeleta
@HirutGeleta 20 дней назад
ዛፍስ፳​@@nabuteyimer1557
@NeterAeyaliw
@NeterAeyaliw 25 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማን አባታችን
@asterhabtegiorgis8027
@asterhabtegiorgis8027 27 дней назад
ቓለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይመስን ፡ አሜን ፡ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 ፡
@DerejetadeseTadese
@DerejetadeseTadese 26 дней назад
አባ የአገልግት ዘመንወን ያርዝምልን በድሚ በፀጋያኑርልን
@SimretWeldekidan
@SimretWeldekidan 22 дня назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ያገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን
@hagsyshsjiwpsnsp2360
@hagsyshsjiwpsnsp2360 27 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያስማልን አባታችን ❤❤❤❤😂
@user-hj4tp4bm6w
@user-hj4tp4bm6w Месяц назад
እኚህ አባት ቀስ አያሉ ሰርስረው ይገባሉ ወፍራም ትምህርት ነው ያላቸው ተመስገን
@AbainshAbainsh11-hg6ni
@AbainshAbainsh11-hg6ni 28 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Luckytube-j4m
@Luckytube-j4m Месяц назад
አሜን አባታችን ቃለህወት ያ
@Coolacting
@Coolacting Месяц назад
እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አባታችን እድምኡ ከጤና ይስጥልን
@MeseretMeseret-lh2ir
@MeseretMeseret-lh2ir Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-gu3ow7xl1v
@user-gu3ow7xl1v 28 дней назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን
@SaraAsbaha
@SaraAsbaha Месяц назад
አሜንአሜንአሜነ❤❤❤❤
@Masi-c6z
@Masi-c6z 29 дней назад
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@sarisaritom3992
@sarisaritom3992 24 дня назад
አሜን አሜን አሜን አባ
@tseganeshbtolla2952
@tseganeshbtolla2952 Месяц назад
ለአባታችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ፀጋውን ያድልልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን 🙏💕🙏
@Mekdi8871
@Mekdi8871 Месяц назад
💖💖💖ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏💖💖💖
@SalamSalam-np5ji
@SalamSalam-np5ji Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህዋት ይሰማልን በእድሜ በጠና እግዚአብሔር ይጥብቅልን ❤❤❤❤
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf Месяц назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
@SamerwitBelay
@SamerwitBelay Месяц назад
Amen amen amen 🙏 ❤
@sarairga1195
@sarairga1195 Месяц назад
Be ewunete le abatachen kale hiwote yasemalen erejem edeme ketena gare yesetelegn abate gerume temehiret new 🙏🙏🙏
@selamawetgetachewe
@selamawetgetachewe Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሰከ ፍጻሜ ያጵናዎት።
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Месяц назад
አባታችን በፀሎት አስብን አተርስኝ ከነቤተሰቦችን በፀሎት አስብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@user-hv8hw9lh2f
@user-hv8hw9lh2f 29 дней назад
እግዚአብሔር ያስብልን እህታችን ወይም ወድማችን
@user-og4bu2or5k
@user-og4bu2or5k 29 дней назад
አባቴ፣በፀሎት፣አስቡኝ፣ከነ፣መላው፣ቤተሠቤ
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ እግዚአብሄር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@aynalem63
@aynalem63 Месяц назад
Amen kale heywet yasemalen tesfa mengeste semayaten
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t Месяц назад
ይኸን ትምህርት ለስንት ግዜ እነደሰማሁት አጠይቁኝ የኔ ወርቅ አባት ቡራኬዎት ባለሁበት ትድረሰኝ ቃለህይወትን ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን ፫🙏🙏
@Mitike-w1h
@Mitike-w1h 26 дней назад
Amen Amen Amen
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 Месяц назад
የኛ እቁ አባት እድሜና ጠጋ ይሰጥልን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@Torsiet
@Torsiet Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህወትያሰማልን 🙏🙏🙏
@AnnoyedFloppyDisc-vg8dx
@AnnoyedFloppyDisc-vg8dx 28 дней назад
Amen kalehewot yasemalen
@Tsige-xv9rf
@Tsige-xv9rf Месяц назад
እግዚአቢሄር ይመሰገን ቃለ ሂወት ያሰማልኘ አባታችን
@djdjhdufidiyy1387
@djdjhdufidiyy1387 Месяц назад
❤❤❤❤❤Amen❤❤❤❤
@iurrfgi
@iurrfgi Месяц назад
ቃለሂወት ያሰማልንአባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@melkamgebre
@melkamgebre 28 дней назад
ምንም አልተዝናናንምእዮብ ድንጋጤእና ከባድ ጭንቀት ሲደጋገም የልብ ህመም ያመጣል እና ይህችን ቆንጅዬ አታስጨንቃት
@maryalain9236
@maryalain9236 Месяц назад
❤❤❤❤የኔ አባት እዶሚ ይስጥልን ፈጣሪ ስወደዉት ነጭ ነጭን❤❤❤❤
@user-by2rs7zf7n
@user-by2rs7zf7n Месяц назад
የኔ አባት ክብር ምስጋና አንተን የሠጠን አምላክ❤❤❤
@HanaMengesha-z5q
@HanaMengesha-z5q Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ⛪💒እጅግ በጣም ጥዑም ስብከት አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታችሁ ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏
@enkuaytube4825
@enkuaytube4825 Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ምስጋና ይገባዋል
@SerkalemDesalegh
@SerkalemDesalegh 29 дней назад
❤❤❤❤😊😊ቃለ ህይወት ያሰማን ❤❤❤❤
@Birtukaneyelays
@Birtukaneyelays Месяц назад
አባታችን ሺህ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤
@zmzm9044
@zmzm9044 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እዴሜውን ጤናውን ይስጥልን ያቆይልን በፀጋው❤
@helensemere4270
@helensemere4270 29 дней назад
❤❤❤abaye edmina Tina ystachu ❤
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Месяц назад
Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne mon père 🤲 🤲 🤲
@kenandinku439
@kenandinku439 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nancyabera
@nancyabera Месяц назад
Abatachen egzeyabehar erejem edemana tana yesetelen endereso ayenetun yabezLen ❤❤❤❤❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Месяц назад
❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Mitike-w1h
@Mitike-w1h 26 дней назад
Aba yeagelgelot zemenewon yerzemlen
@sahayabray5699
@sahayabray5699 Месяц назад
AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤
@SadSadd-oh6fb
@SadSadd-oh6fb Месяц назад
አባትችንአሜንአሜንአሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Месяц назад
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Edimena Tena Fetar Yadilen Enide Enanite Abati Fetar Yabizalin ❤❤❤❤
@Mariam-ob3qj
@Mariam-ob3qj Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 Месяц назад
Amen Amen Amen ❤❤❤ Kalehiyewoti yasemalene Abatacheni 🙏🙏🙏
@MimeKendea
@MimeKendea Месяц назад
Kale hiwet yasemaln abatachn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SolomeHaileslasse
@SolomeHaileslasse Месяц назад
አባቴ በዚህ ጊዜ እርስዎ እግዚአብሔር ስለሰጠን እናመሰግናለን ደ
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 29 дней назад
Amen 😢🙏
@petssss
@petssss Месяц назад
❤❤❤
@taytay4962
@taytay4962 Месяц назад
🙏🙏🙏😭
@user-vn5pj8vu7t
@user-vn5pj8vu7t Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@WeyneshetGashaw
@WeyneshetGashaw Месяц назад
ቃለህወትያሠማልን አባታችን
@VuSy-qu4dz
@VuSy-qu4dz Месяц назад
❤❤❤🎉🎉
@user-om1vn2ln4p
@user-om1vn2ln4p 29 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መድን አለም ለኣባታችን ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤
@adanadanish6456
@adanadanish6456 Месяц назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@TsegayeZerfu-ut7wn
@TsegayeZerfu-ut7wn Месяц назад
Qale hiwot yasemalin
@abrehetwoldemariam7460
@abrehetwoldemariam7460 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tigisetendalo9004
@tigisetendalo9004 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማልን እሺ አባታቻን ❤❤❤❤❤❤❤
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-wl3eh9bp2u
@user-wl3eh9bp2u 29 дней назад
እኔ የእርሶን ትምህርት ስሰማ ነፍሴ ሁሌ ሀሴት ታደርጋለች በጣምነው ምወዳቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜናጤና ይስጦት አባታችን
@user-zo5zq6rm2w
@user-zo5zq6rm2w Месяц назад
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@TsarkanHaftu-v7e
@TsarkanHaftu-v7e Месяц назад
😍😍😍😍💓💓💓💊
@HiyotFennit
@HiyotFennit 29 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@AlemuGetu-to4ih
@AlemuGetu-to4ih Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤
@rahwa-ue2uo
@rahwa-ue2uo Месяц назад
Kal hwet yasemaln abona
@GgGhh-cl5jv
@GgGhh-cl5jv 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BinyamOkbazgi-gj3yt
@BinyamOkbazgi-gj3yt Месяц назад
❤ ❤ ❤
@سبحانالله-ف5ش
@سبحانالله-ف5ش Месяц назад
Ezaber Yemasgen Abatachen
@werkaethio7461
@werkaethio7461 26 дней назад
🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@kibromtekleab4703
@kibromtekleab4703 Месяц назад
AMEN AMEN LORD AMEN
@user-rt9hh8ts8c
@user-rt9hh8ts8c Месяц назад
🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️❤️❤️❤️
@gubaetezekro200
@gubaetezekro200 Месяц назад
እስከ መቼ
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay Месяц назад
like አድርጉ
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay Месяц назад
share አድርጉ ።
@EradaErada-hx7en
@EradaErada-hx7en 29 дней назад
እሽኒ ❤❤❤
@meronzerihun7505
@meronzerihun7505 28 дней назад
😂😂
@user-kj6xf8ki1u
@user-kj6xf8ki1u Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xt3hf8cx9i
@user-xt3hf8cx9i Месяц назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@user-sp4po9yj4c
@user-sp4po9yj4c Месяц назад
Amen amen amen
@HdsseGech
@HdsseGech Месяц назад
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤😢
@user-gn4jw5ee5d
@user-gn4jw5ee5d Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አባታችን ጸለታቸው በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tekalgngutawne
@tekalgngutawne Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማን
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባ!
@mjee2014
@mjee2014 Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏
@workneshdeguala2797
@workneshdeguala2797 Месяц назад
የኛ እቁ አባት እድሜና ጠጋ ይሰጥልን አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏
@chumedia394
@chumedia394 28 дней назад
አሜን እረዥም እድሜ ይኑርልን ከሀጢያተኛው ልጅዎ
@genetgebremeskel3446
@genetgebremeskel3446 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@safed_share
@safed_share Месяц назад
❤❤❤
@user-kn7hc9dv8o
@user-kn7hc9dv8o Месяц назад
🙏🙏🙏
@WogayehuSolomon-r3s
@WogayehuSolomon-r3s Месяц назад
ቸሩ መድን አለም ለአባታችን ቃልህይዎትን ያሰማልን።
@fasikabelachew6458
@fasikabelachew6458 Месяц назад
Amen🙏🙏🙏
Далее
Что думаете?
00:54
Просмотров 564 тыс.
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
Просмотров 269 тыс.