Тёмный

🔴bermal giworgis tebel🔴ቀና ብዬ ሳያቸው የአብርሃሙ ስላሴ ናቸው.....ሰውሮ ጭፈራ ቤት ከተተኝ 

ኤልዳ ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

ለበለጠ መረጃ ለጉዞ ስልክ 0943121212
/ @kalderejaይህ ኤልዳ ሚዲያ ነው በዚህ ሚዲያ ላይ እኔ ወንድማችሁ ዳዊት በተለያዩ ገዳማትና አድባራት በመጓዝ የተለያዩ የገዳማትን ምስክርነት እንዲሁም ታሪኮችን የማስተላልፍበት ነው ሚዲያውን ለመደገፍ 1000523866137 እንዳሰኘው ብርሀኑ ንግድ ባንክ በማስገባት መደገፍ ትችላላችሁ መረጃ ለመግኘት 0943121212 ደውሉ

Опубликовано:

 

9 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@user-sg8cx9jh3w
@user-sg8cx9jh3w 3 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጄን ማርልኝ ፡ችግሬንም ፍታልኝ፡ለደጅህም አብቃኝ
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 2 месяца назад
Yabkan yne ehet
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 месяца назад
Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yonas1ababexelotoasebugemu205
@yonas1ababexelotoasebugemu205 2 месяца назад
Sematu Betesebochen Ledejehe Abekethe Marelege
@SoliyanaEshete-jl6qx
@SoliyanaEshete-jl6qx 3 месяца назад
እውንት ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን አሜን
@user-eq5uz8pu4o
@user-eq5uz8pu4o 2 месяца назад
እኔ ተአምር ሰምቼ ሰምቼ አሁን ለኮመንት የሚሆን ቃል ኳ የለኝም ተመስገን ከማለት ዉጪ ግን እግዚአብሔር ይረዳናል ደጅ እንድንጠና እንድናንፈቀዉ ነዉ አይዟቹ እኔዳለን
@abebaleul9109
@abebaleul9109 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ባሪያህን በደጀሰላምክ ለመምጣትና ታምራትክን ለማየት ታበቃኝ ዘንድ ፍቃድክ ይሁን አሜን
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d 2 месяца назад
መታደል ነው ቀድስት ስላሴን ማየት ❤❤❤
@senaytwebetu4825
@senaytwebetu4825 3 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ
@astertiruneh7245
@astertiruneh7245 2 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@user-ku9os6rx6w
@user-ku9os6rx6w 2 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ገ/ስላሴ አስፈታልኝ እና አብረን መጥተን እንጠመቅ
@WegeneBB
@WegeneBB 2 месяца назад
ቅዱስ ጎርጊስ እባክህን ድክመቴንንና ችግሬን አንተ ታውቃለሀ ፍታኝ ከበደሌ ለደጅህ አብቃኝ
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጁ ያብቃን ቅዱሥ ጊወርጊሥ አባቴ በረከትህ ይደርብኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላካችን ጀር እሩህሩ ሰዉን ወዳድ ይቅር ባይ አምላክ ስለሆነ መዳኛችንን በብዙ መንገድ አድርጎልናል እና ዛሬም ነገም ለዘላአለም ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን መምህራችን እርሶዎም ተባረኩ እድሜ እና ዴናዉን ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልዎት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад
ለደጂህ ያብቃን አባቴ😢😢😢
@user-op7nn3ey8s
@user-op7nn3ey8s 2 месяца назад
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ 🙏😔
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 месяца назад
በእዉነት እኔ ይህ ዕድል አገኝቸ ደጁ ደርሼ እዝው ብአስቀራኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ, ጌታ ሆይ ከስግደት መልስንና ለደጅህን አበቃን 😢
@nekabeb1333
@nekabeb1333 2 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ አባቴ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ነው የኛ ጌታ ስሙ ይመስገን አሜን. አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእናንተ የድርሰው ለሁላችን ይድርስልን አሜን ❤️ለደጁ አበቃን, ወላይታ መስቀል ብላችሁ በጸሎት አስቡን ሁላችን
@rahejean4212
@rahejean4212 2 месяца назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ክብሮን ይገለፅ አሜን❤
@jerusalemdese992
@jerusalemdese992 2 месяца назад
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለቤተህ አብቃኝ አባቴ ምን እንደያዘኝ አንተ ታውቃለህ
@mare7241
@mare7241 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mare7241
@mare7241 2 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed 2 месяца назад
ሰማእቱ አንተ ርዳኝ አድነኝ እና ቤቴሰቦቼ ላድን ወለተ ጻድቃን እያለቹ በጸላታቹ አስቡኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@yoditbelachewbekele3557
@yoditbelachewbekele3557 2 месяца назад
ሰማእቱ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ ባለሁበት ጎብኘኝ❤
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 3 месяца назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣባቴ እኔንም ስዴቴ ኣስጥረህ በደጅህ ኣቁመኝ አሜን አሜን አሜን ለሁላችን ለስደተኝት ይድረስልን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 месяца назад
የኣብርሀሙ ስላሴ ሆይ እባኮዎት እኔና ቤተሰቦቼን ያስቡኝ ኣባቴ ገብረዮሀንስ ወደ ንስሀ ሞት ኣብቁልኝ😢😢😢
@negedehaile7244
@negedehaile7244 Месяц назад
እሕቴ ለአንች የደረሱ ሰላሴዎች ለኛም ይድረሱልን
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 2 месяца назад
ቃል ሂወት ያሰማልን
@user-jy3ov4vk6y
@user-jy3ov4vk6y 2 месяца назад
ያቺ የደረሰ የኛም ያድረስልን አሜን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 2 месяца назад
መጠራት እራሱ እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ፈረስኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይፍቀድ ለ ደጁ ያብቃኝ
@tigistgirma5569
@tigistgirma5569 2 месяца назад
አሜን አሜን
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@temesgengoshu5930
@temesgengoshu5930 3 месяца назад
ሰማዕቱ ጊዮርጊስ አባቴ ታምርህ እጅግ ናፍቆኛል ለኔም ለበተሰቦቼም ድረስላችሁ። ወዳጆቼ የሳማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ልጆች ደጁ የረገጣቹ እና ያሰባችሁ ለደጅ ያበቃኝ ዘንድ በፀሎታችሁ ገብረ መድን ብላችሁ አስቡኝ ካለበለዝያ የክርስትና ስሜን ጽፋችሁ በማርያም ስትጠመቁ ተጠመቁ ስራየ ለ5 አሜት ተዘግቶብኝ አለሁ አስቡኝ እናንተም በተጎበኛችሁ ጊዜ
@user-ok1qf1zh7s
@user-ok1qf1zh7s 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@fretamaher7215
@fretamaher7215 3 месяца назад
አብ ፀሎታች አሰቡን
@user-io5lw6qv4y
@user-io5lw6qv4y Месяц назад
እፁብ ድንቅ ነው የስላሴ ታምር
@TsigeYesyf
@TsigeYesyf 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@tsahayamara-jz3rg
@tsahayamara-jz3rg 2 месяца назад
እኔ በአረብ አገር በሰዉ ቤት ታፍኜ መስቀል መሳለሙን ቅዳሴዉን የጣኑን ሽታ የፀበሉን መጠመቅ መጠጣት ከሰዉ መገናኘች እረ ስቱን ናፍቄ ነዉ የምኖረዉ እና መምህራችን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እና ሀይለ መስቀልን ስደት በቃ ብሎኝ ለደጁ እድበቃ
@marta-mk5we
@marta-mk5we 2 месяца назад
አይዞሽ የእኔ ውድ ሁላችንም ነን ለንሠሀ ያብቃን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 месяца назад
ኡፍፍ የኔ እናት የስድት እስኪ ተይው ብቻ እግዚኣብሄር ከኛ ጋር ነው❤❤ ኣይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@user-cq7rn8uj4y
@user-cq7rn8uj4y 2 месяца назад
እኔንም ባለቤቴንም በቸርነትህ ለደጅህ አብቅተህ የሚያስፈልገንን ፈጽምልን ጌታዬ ኢየሱስክርስቶስ ሆይ እመቤቴ ድንግል ማርያም ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቀኝ እባክህ
@Tube-jd3zd
@Tube-jd3zd 3 месяца назад
Ebakachu tekle medhn belachu tselyulgn lejen endimrlgn.
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 месяца назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ
@bezabekalu2085
@bezabekalu2085 2 месяца назад
ኧረ ሰማእቱ ልታድነኝ ልትፈውሰኝ ልመሰክርልህ ጥራኝ ጥራኝ ጥራኝ አሜን አሜን አሜን
@AsmaAskalo-yb2pf
@AsmaAskalo-yb2pf 2 месяца назад
Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee Amnee 🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🌷🌷🕊🕊🌾🤲🤲
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 2 месяца назад
amen amenamenamen ❤❤❤❤❤❤😢😢
@user-pi8jj4dr6l
@user-pi8jj4dr6l 3 месяца назад
ቅዱስ የጊዮርጊስ አባቴየ እኔ ስዴት አሳጥረልኝ ብቅርብ ግዜ ለደጅህ እንድ በቃ እርዳኝ
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 3 месяца назад
❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ሰማአቱ በሰደአተ ያለነውን ልጅቸህን ሰብሰበህ ለደጅህ አብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 месяца назад
Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲
@fannygebre8061
@fannygebre8061 3 месяца назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 месяца назад
💓🙏
@user-ty2xv5gj5s
@user-ty2xv5gj5s 3 месяца назад
Amen Amen Amen kalehiwot yaseman Amen
@Abrilala
@Abrilala 2 месяца назад
ለደጅህ እስክንበቃ በፈዉስ እጅህ ዲብሰን
@taybaa8158
@taybaa8158 3 месяца назад
ሰማዕቱ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃን
@fyry8481
@fyry8481 2 месяца назад
ሠላም የክርስቶስ ቤተሰቦቺ ወድማችን አገሩ ወይት ነዉ ከቆቦ አስቶ የስት ቀን ምገድ ይሆናን መልስልኝ የምታዉቁ ንገሩኝ ❗❗❗❗👈
@BelayGirma-xg1wq
@BelayGirma-xg1wq 2 месяца назад
ወለተ.ሰላሴ.ወለተጻድቅ,ስሜን,ፅፋችሑ,ተጠመቁልኚ.ብር.ስለለለኂ.ነው.በቅዱስ.ጊወርጊስ.ስም.ትራንሥፖርት.የሚችለኚ.ሰዉ.ካገኘሑ.መሔድ.እፈልጋለዉ.ጊወርጊስ.ለደጁ.ያብቃን
@Atifra1532
@Atifra1532 2 месяца назад
ሳታቋርጣት በጥሞና ምስክርነቷን ስለተቀበልክ እናመሰግናለን በዛው ቀጥል
@lidia5976
@lidia5976 2 месяца назад
Semantics Georgies ledejh abkagn
@user-ym3pj3uk2g
@user-ym3pj3uk2g 2 месяца назад
Giyorgis abate kenebateseba Martin katorachinn ftaln
@haymi8941
@haymi8941 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልል
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 2 месяца назад
ሰማዕቱ እኔንም አስበኝ እባክህ እባክህ እባክህ
@Kasenech
@Kasenech 2 месяца назад
እውነትነው 19:12 19:14
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 месяца назад
💓🙏🤍
@user-mq4oc4ky6o
@user-mq4oc4ky6o 2 месяца назад
ሊድጅ ይብቅኝ አምልክ እርድኝ
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z 2 месяца назад
ታድለሻል
Далее