Тёмный

🔴bermel giorgis ኪዳነምህረትን በዳመና አየኋት።  

ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 2,8 тыс.
50% 1

ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@freemelese9910
@freemelese9910 Месяц назад
ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊሰ ለደጅክ አብቃኝ
@freemelese9910
@freemelese9910 Месяц назад
እኛን አባት የተቹትን ማለቴ ነው ለደጁ ያብቃቸው
@FatemaMehamed
@FatemaMehamed Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤❤❤❤
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@almazgebremeskel5845
@almazgebremeskel5845 Месяц назад
ሌላ ቃል የለኝም ግን መለአከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃን ኪዲዬ አንቺ ታውቂያለሽ ለአገሬ አብቂኝ 😢😢😢
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g Месяц назад
እውነት ኦርቶዶክስ እድለኞች ነን እግዚኣቢሔር ህዝቡን ለማዳን በብዙ መንገዶች ተኣምራት እየሰራ ነው እንዳያመልጥብን እንጠቀምበት በስደት ያለን ደሞ ጌታ በሰላም ወደ ኣገራችን መልሶ ለምህረቱ ያድርሰን ❤❤❤❤❤❤❤ እና እህት ወንድሞቼ የምታውቁት ቦታ ፃፉልኝ የታሰረ ቤተሰብ ኣለኝ ሂዶ እንዲፈወሱ
@meazamekuria6821
@meazamekuria6821 Месяц назад
እውነት ነው ወንድሜ ሁሉም ሰው ሄዶ ይዬው አንተ ግን ኪዳነምሕረት ስላዬሀት እድለኛ ነህ :በርታ አንተ ልጅ ነህ ካንተም የባሰ አለ እግዚአብሔር ይርዳህ:❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@SeniAjanaw
@SeniAjanaw Месяц назад
ፀበልካላቺሁ እባካቺሁ መድሀኔአለም ሰማአቶ ድግ አማላጁቶ እኔንምለደጂሺአብቄኚ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Месяц назад
ስመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ላተየሚታይህን ቋጠሮ አተፉታል ለደጅ እስክታበቃኝ ኪዳነምህረት ለደጅሾ አብቂኝ
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Месяц назад
ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ
@romanagga5101
@romanagga5101 14 дней назад
sematu kidus Geiorges le degeh abkag Abate
@bekinigatu-j4k
@bekinigatu-j4k Месяц назад
እናቴ ኪዳነ ምህረት በስደት ያለውትን ልጅሽን አስቢኝ
@emebettegene7501
@emebettegene7501 Месяц назад
ሁሉም እንደ እምነቱ ይሁንለት ጋዝ ነው ያለውም ሰው ያየውን አይቷል መስክሯል ተጠራጥሮ ስለገባ እንደጠረጠረው ሆኖለታል ምክንያቱም የሄደው ለመዳን ስላልነበረ ይመስለኛል እናንተስ ምን ይመስላችኇል?
@user-lo9zo6ix2k
@user-lo9zo6ix2k Месяц назад
Subaha ebakahu 216laye megabite 7-21koyehe metehalewe ename yetasere menefese ale ename wegbe laye nwe yetaserewe ebakahu werefea yazulghena wesedughe sematu fekadu yehune sebonsere bageghe fereseghaw sematu fekadu yehune beselame yaderesene
@HH-pf8vr
@HH-pf8vr Месяц назад
አረ በፈጣራቹዉ አሁን በጊል መንግድ አለ ወይ በጣም አሞኛል 😢😢😢😢
@endaleabayenew
@endaleabayenew Месяц назад
አሁን አይመችም ከመስከረም በኃላ ነው
@freemelese9910
@freemelese9910 Месяц назад
አውነት ነው ወንድሜ ለመደመጥ ሲሉ ነው ሰይጣን ነው የሚሉት ጊዮርጊስ ይገለጥላቸው
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Месяц назад
እኔ ማንንም አልሰማም
Далее
Vibes in Ney York🗽❤️! #shorts
00:26
Просмотров 21 млн
😂😂
00:16
Просмотров 869 тыс.