Тёмный
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
ስቡሀ ሚዲያ SEBUHA MEDIA
Подписаться
ኤማሁስ የበጎአድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር
ስቡሀ ሚዲያ ድንቅ ድንቅ ምስክርነቶችን ወደናተ ያደርሳል
ሚዲያው የተሻለ ስራ እንዲሰራ ማገዝ ለምትፈልጉ
0945160000/0922472864 አካውንት 1000304264792 ዲ/ሀይለማርያም አባይነው።
Комментарии
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 5 минут назад
እነዚያ ባህታዉያን ያልሻቸዉ ሰወች ሀሰተኛ ናቸዉ እኔ አዉቃቸዋለሁ ቤታቸዉን ኑሮአቸዉን ቤተሰቦቻቸዉን ዉሎአቸዉን ጭምር😢
@WondimuErmacho
@WondimuErmacho 20 минут назад
ሁሉን አሰልፈዉ ለአድሱ ዓመት ዋዜማ የደረሰዉነ እችን ቀን በምህራቱ ጨምሮ የሰያን እግዛአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አባታችንን ዕድሜ ያቆይልን አሜን
@AbrahamHaile-hb1vs
@AbrahamHaile-hb1vs 56 минут назад
የህወቴ አሌታ መምህር ግርማ ናቸዉ መስክሩ የተደረገላችሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 Час назад
እድለኛ ነሽ የኔነት እንኳን እግዚአብሔር መራሽ መምህር ግርማ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቸው
@lemlemhabtemariam7923
@lemlemhabtemariam7923 Час назад
Kufun tedebiko endaynor .bediferet bemenfeskudus hayl kulu awetut memihr grma malet yelib tyaki shigrachin tefeta ❤awekin ❤ nekan ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 2 часа назад
እረ እግዚአብሔር አሸናፊ ነው እመን እንጂ አትፍራ አምላከ ቅዱሳን ይዋጋልን
@eleniabreha7349
@eleniabreha7349 2 часа назад
መምህር ግርማ በጠላታችን ላይ ያሰለጠኑን ባለውለታችን ናቸው። የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን ኑሩልን።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 4 часа назад
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን እናታችን ጥሩ ምስክርነት ነው የሰማነውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 4 часа назад
ግን ብሩኬ እመቤቴን ምንም ባልከታተል እንካ ገብቸ ላይክ ላላደርግ ቀርቸ አላቅም እግዚአብሄር በሚያቀዉ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 3 часа назад
እናመሰግናለን
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i 4 часа назад
አሜን ብሩኬ አሜን ምሽትስ እኔ እገኛለሁ እንደግዚአብሄር ፈቃድ ሰሞኑን አልተመቸኝምና እየተከታተልኩኝ አደለም ደግሞም በፆለታችሁ አስቡኝ
@endaleabayenew
@endaleabayenew 3 часа назад
እናመሰግናለን
@tigistwolde3953
@tigistwolde3953 4 часа назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ኦርቶዶክስ ምነዉ አፍ ብቻ ሆንን ቀእኚህ አባት መሳደድ ሰልፍ መዉጣት ቢያቅተን ቲሸርት አሳትመን አንቆምላቸዉም ገንዘባችንን በመያዝ አስራታችንን እቤታችን በማስቀመጥ ከርሳቸዉ እንዲጎድል በማድረግ እኚህን አባት ከመሳደድ ማዳን እንችላለን ምነዉ ደነዘዝን
@iuolia
@iuolia 4 часа назад
ትክክል ብለሻል❤
@iuolia
@iuolia 4 часа назад
እሳቸውን የሚቃወሙት አጭበርባሪዎች ናቸው❤❤❤❤
@iuolia
@iuolia 4 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iuolia
@iuolia 4 часа назад
አባባ ግርማ የሠይጣን ጠላት ናቸው እድሜ ጨምሮ ዋካጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iuolia
@iuolia 4 часа назад
አባባ ግርማ እድሜ ይስጣቸው
@iuolia
@iuolia 5 часов назад
በአላህ የተመረጡ❤ ጀግና አባት ናቸው❤
@iuolia
@iuolia 5 часов назад
መምህር ግርማ በጣም ድንቅ አባት ናቸው❤❤❤❤❤❤❤
@hadashad2092
@hadashad2092 6 часов назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿💐🌿🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼🌸🌼
@TaMu-ir8zi
@TaMu-ir8zi 6 часов назад
" እግዚአብሔር እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች " የሚለውን ትርጉም እንድረዳ አባቴ እግዚአብሔር እንዲረዱኝ መንገዱን እንዳይ የዲያቢሎስን መነፅር እንዳወልቅ በአባቴ አጥማቂዬ መልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ላይ አድሮ ነው ። ረጅምምምም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ አባቴ ። አጥማቂ አፍቃሪ ማሪያማዊት MG+ ነኝ
@TaMu-ir8zi
@TaMu-ir8zi 6 часов назад
❤❤❤
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 7 часов назад
ይምያሳዱዳችው ድብተራዎች ናቸው ብርግጠኝነት መምህር ግርማ እግዚአብሔር ብሳችው ስንት ስደተኛ ስለ ስይጣን ነቅታል እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 7 часов назад
እኛ ምንም መስማት አንፍልግም አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን መጅመርያ አፃፃፍህን አስተካክል ስው እንድያይ ብልህ ስማችውን አትጥፋ
@museramos5613
@museramos5613 8 часов назад
በጣም የሚገርም ህዝብ ነው መምህር ግርማ ወንድሙን መሳደብ ያላሳቢነታቸውን ያሳብቅባቸዋል። እኔ ልመስክር የወንድሜ ማስት እናት ድብን ያሉ ጠንቋይ ነበሩና ወንድሜ ሳያውቅ ብዙ ነገር ሲሰራ ቆይቶ ለካስ ሚስቱን ተቀበይኝ አምልኮውን ሲሏት እምቢ ስትላቸው ባልታወቀ ነገር እሷም ልጇም ሞቱ። ከዛም እንግሊዝኛ አገር ያለች ልጃቸው ሚስጥሩን አወጣች እባክሽን ሁላችንንም ሳይጨርሰን ይህንን ነገር አቁሚ ስትላቸው ወንድሜ ይሰማና ወደ መምህር ግርማ ለ1ወር ሙሉ ሲሙላለሱ ዝም ብሎ ከወር ቡሀላ ጮሆ ተናዘዘ አሁን ሴትየዋ ቆራቢ ናቸው ። እና እባካቹ ምድረ ደብተራና ጠንቋይ ሁሉ ጉዳቹ እዳይወጣ ስለሆነ የምትሳደቡት ነቅተንባቹሀል ።
@user-hb9og2wn4h
@user-hb9og2wn4h 9 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethaa669
@ethaa669 10 часов назад
በእውነት ጠንቖይ ያልሽውን ያህል ሃይል አለው? በፍጹም ቀላል ውሸትኛ ነው እላለሁ ።በልጅነት ትንሸ ነገር አይቻለሁ።
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 11 часов назад
ይሄንን የምትሰሩት የታወቃችሁ ናችሁ አባታችን በሰው ፊት ነው የሚፀልዩት ሰይጣን ማንንም አይፈራም ሰው አይደለም አንተ ነህ ያስቸገርከን አላስቀምጥ አልከን እያለ ሰይጣኑ ሲናገር ነው የሰማነው ይሄንን የሚያወሩ እራሳቸው ይመጣሉ ቀን እንጠብቅ
@meareggebre5532
@meareggebre5532 13 часов назад
መምሕር ግርማ የሚጠላ አስማተኛ ጠንቃይ ደፍተራ የአጋንንት መጠቀሚያ ነዉ ።
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 16 часов назад
አሜን❤❤❤
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 17 часов назад
እውነተኛ አባታ ናቸው እግዚአብሔር ተስጦ ስጥቶቸዋል እድሜንና ጤና ያብዛልን
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 18 часов назад
ድንቅ ብርቅዬ የተዋህዶ እረ የሰው ሁሉ ብርሃን ኑሩልኝ አባቴ
@zemneshmoore8911
@zemneshmoore8911 19 часов назад
እመ አምላክ ጸጋሽ አይጓደል።
@kukutilove
@kukutilove 21 час назад
መምህር ግርማን የሚጠላ ጠንቋይና መተተኛ ነው እግዚአብሄር በመምህር ላይ አድሮ መተቨኞችን እያቃጠለ ነው GOD BLESS MEGER GIRMA❤❤❤
@NebiyatMame
@NebiyatMame 22 часа назад
I'm not christian but memir girma is our gift of god those Who defaming his name is from devil
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 22 часа назад
እግዚአብሔር ብቻ ፈራጅ እውነተኛ አምላክ እግዚአብሔር ይሰውረን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 23 часа назад
እኔ ከራሴ ህይወት በላይ ምስክር የለም። መምህር ግርማ ጠንቋይ ከተባሉ እኔ እንደሳቸዉ አይነት ጠንቋይ ይብዛልን እሄዳለሁ እላለሁ ተገኝቶ ነዉ ወረኛ በላቸዉ በሰንበት ጠዋት ቤ/ን ከሰአት ጠንቋይ ለጠንቋይ ቤት እያሰሱ እየዋሉ ያስመስላሉ። ልብ ካላቸዉ በየሰፈራቸዉ እንደ ዋይፋይ የተተከሉ ጠንቋይና ደብተራ በባህላዊ ሀኪም ሰበብ ሞልቶ የለ አይመነጥሩም
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 23 часа назад
የኔ ትዳር የዳነዉ በመምህር ግርማ አስተምህሮ ነዉ። በቤት ዉስጥ ፀሎት ቦታ ጠዋትና ማታ መስገድ መፀለይ አቤት ዋና የህይወት ቁልፍ ነዉ። እኔና ባለቤቴ ለሰኮንድ አንስማማም እሱም ቢላ ይይዛል እኔም እንደዛ ራሴን ማጥፋት እሞክራለሁ በመርዝ ወይ በመስኮት መወርወር በቃ ይሄ ነበር የሚታየኝ ሰላም በረከት ይናፍቃችኃል። አሁን ግን እሱም ባህሪዉ ፍፁም ተቀየረ እኔ ስሰግድ ስፀልይ አምላኬ ቤቴን አስተካከለልኝ። መምህር ግርማ ለኔ መድሀኒዓለም የላከልኝ ቅዱስ አባት ናቸዉ።
@beralandberhin8324
@beralandberhin8324 23 часа назад
Memhir germa behiwet eyalo tetkemu kerstiyanoch ende memhir degama aygenem egzaber yemrtew abat nachew 🎊 ❤
@jjyisak1575
@jjyisak1575 День назад
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስን እስካላወቅሽ ድረስ መንከራተት አይቆምም ...!
@jjyisak1575
@jjyisak1575 День назад
አስማተኛ ሰይዋረድ አይቀርም .... ክርስትና ሰው ስለሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው...!
@user-dz8jz7pl8f
@user-dz8jz7pl8f День назад
ለመምህር መንክሪት ግርማ ወንድሙ እኔም ምስክር ነኝ የሣቸውን ትምህርት በመሥማት ብቻ ኢወቴ ተቀይሯል ባካል ደሞ ለማግኝት ፈጣሪ ይርዳኝ
@betselotaregay8182
@betselotaregay8182 День назад
ABATACHIN EDIMEWIN TSEGAWUN YABIZALOT..... EGNA BESILASE LIJINET YEMINAMIN....BEKIRISTOS KRISTIAN YETEBALIN.....BEDINGL MARIYAM AMALAJINET YEMINAMIN.... BEKIDUSAN MELAYIKT MILJANA TERADAENET YEMINAMIN....BEKIDSUNA MILIJANA TSELOT YEMINAMIN.....ENIWODOTALEN 🙏🙏🙏
@noone-qw9hd
@noone-qw9hd День назад
ፀጋው ይብዛላቸው እግዚያብሄር የባረካቸው መምህር ግርማ ኦርቶዶክስን አሣዩን ጥንቁልናን አሣዳጅ ገና ከአለም ያጠፋሉ ዳቢሎስ ምንትሆን
@legessegyohannes5332
@legessegyohannes5332 День назад
Egzeabhere yemesgen ❤❤❤
@FitsumMulu-e2p
@FitsumMulu-e2p День назад
Bemariam yet magnat ehchilalehu? Adisabeba yet ena mecha?
@meseluasefa4630
@meseluasefa4630 День назад
በቡና ላይ የተሰጠው አስተያየት መልካም ነው፡፡
@NegashGoraw
@NegashGoraw День назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቀለ በረከት ያሰማልን
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy День назад
ሰዉግን ለምንድነዉ ላይክ የማያደርገዉ አይከፈልበት ይገርማን
@endaleabayenew
@endaleabayenew День назад
እውነት ሀንዪ
@tenagnefekadu5143
@tenagnefekadu5143 День назад
ዛሬ መስቀል ስንሳለምም ገንዘብ ክፈሉ ልንባል እንችላለን ቤተክርስትያን ብዙ ጉድ ይዛ ነው ያለችው ሁሉም አባት አባት አይደለም።መምህር ግርማ ምንም ሳልከፍል ነው ሀይማኖቴን ጠንቅቄ እንዳውቅ አርገውኛል።ይኑሮልን እግዚሃብሔር ጤናቸውን ቤታቸውን ይጠብቃል ።አቤት የኛ ሰው ቅናቱ