Тёмный

🔴New || በታላቅ ኃይል ተነሣ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket  

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Просмотров 90 тыс.
50% 1

ዮሐንስ 20
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ከሳምንቱም በፊተኛው ቀን መግደላዊት ማርያም ገና ጨለማ ሳለ ማለዳ ወደ መቃብር መጣች ድንጋዩም ከመቃብሩ ተፈንቅሎ አየች።
² እየሮጠችም ወደ ስምዖን ጴጥሮስና ኢየሱስ ይወደው ወደ ነበረው ወደ ሌላው ደቀ መዝሙር መጥታ፦ ጌታን ከመቃብር ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አናውቅም አለቻቸው።
³ ስለዚህ ጴጥሮስና ሌላው ደቀ መዝሙር ወጥተው ወደ መቃብሩ ሄዱ።
⁴ ሁለቱም አብረው ሮጡ፤ ሌላው ደቀ መዝሙርም ከጴጥሮስ ይልቅ ፈጥኖ ወደ ፊት ሮጠና አስቀድሞ ከመቃብሩ ደረሰ፤
⁵ ዝቅም ብሎ ቢመለከት የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥ ነገር ግን አልገባም።
⁶ ስምዖን ጴጥሮስም ተከትሎት መጣ ወደ መቃብሩም ገባ፤ የተልባ እግሩን ልብስ ተቀምጦ አየ፥
⁷ ደግሞም በራሱ የነበረውን ጨርቅ ለብቻው በአንድ ስፍራ ተጠምጥሞ እንደ ነበረ እንጂ ከተልባ እግሩ ልብስ ጋር ተቀምጦ እንዳልነበረ አየ።
⁸ በዚያን ጊዜ አስቀድሞ ወደ መቃብር የመጣውም ሌላው ደቀ መዝሙር ደግሞ ገባ፥ አየም፥ አመነም፤
⁹ ከሙታን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው የሚለውን የመጽሐፉን ቃል ገና አላወቁም ነበርና።
¹⁰ ደቀ መዛሙርቱም ወደ ቤታቸው ደግሞ ሄዱ።
¹¹ ማርያም ግን እያለቀሰች ከመቃብሩ በስተ ውጭ ቆማ ነበር። ስታለቅስም ወደ መቃብር ዝቅ ብላ ተመለከተች፤
¹² ሁለት መላእክትም ነጭ ልብስ ለብሰው የኢየሱስ ሥጋ ተኝቶበት በነበረው አንዱ በራስጌ ሌላውም በእግርጌ ተቀምጠው አየች።
¹³ እነርሱም፦ አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? አሉአት። እርስዋም፦ ጌታዬን ወስደውታል ወዴትም እንዳኖሩት አላውቅም አለቻቸው።
¹⁴ ይህንም ብላ ወደ ኋላ ዘወር ስትል ኢየሱስን ቆሞ አየችው፤ ኢየሱስም እንደ ሆነ አላወቀችም።
¹⁵ ኢየሱስም፦ አንቺ ሴት፥ ስለ ምን ታለቅሻለሽ? ማንንስ ትፈልጊያለሽ? አላት። እርስዋም የአትክልት ጠባቂ መስሎአት፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ወስደኸው እንደ ሆንህ ወዴት እንዳኖርኸው ንገረኝ እኔም እወስደዋለሁ አለችው።
¹⁶ ኢየሱስም፦ ማርያም አላት። እርስዋ ዘወር ብላ በዕብራይስጥ፦ ረቡኒ አለችው፤ ትርጓሜውም፦ መምህር ሆይ ማለት ነው።
¹⁷ ኢየሱስም፦ ገና ወደ አባቴ አላረግሁምና አትንኪኝ፤ ነገር ግን ወደ ወንድሞቼ ሄደሽ፦ እኔ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ ወደ አምላኬና ወደ አምላካችሁ ዓርጋለሁ ብለሽ ንገሪአቸው አላት።
¹⁸ መግደላዊት ማርያም መጥታ ጌታን እንዳየች ይህንም እንዳላት ለደቀ መዛሙርቱ ነገረች።
¹⁹ ያም ቀን እርሱም ከሳምንቱ ፊተኛው በመሸ ጊዜ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተሰብስበው በነበሩበት፥ አይሁድን ስለ ፈሩ ደጆቹ ተዘግተው ሳሉ፥ ኢየሱስ መጣ፤ በመካከላቸውም ቆሞ፦ ሰላም ለእናንተ ይሁን አላቸው።
²⁰ ይህንም ብሎ እጆቹንም ጎኑንም አሳያቸው። ደቀ መዛሙርቱም ጌታን ባዩ ጊዜ ደስ አላቸው።
²¹ ኢየሱስም ዳግመኛ፦ ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እንደ ላከኝ እኔ ደግሞ እልካችኋለሁ አላቸው።
²² ይህንም ብሎ እፍ አለባቸውና፦ መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ።
²³ ኃጢአታቸውን ይቅር ያላችኋቸው ሁሉ ይቀርላቸዋል፤ የያዛችሁባቸው ተይዞባቸዋል አላቸው።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Опубликовано:

 

10 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 334   
@yareddires422
@yareddires422 21 день назад
ክርሰቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ሀይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሠሀ ወሰላም እንኳን ለዳግም ትንሣኤ በሠላም አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 21 день назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 20 дней назад
አሜን🙏🙏🙏
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 17 дней назад
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዓቢይ ሀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣ ወአጋዜ ለአዳም ሰላም እምይ እዜስ ኮነ ፍስሀ ወሰላም
@mandelaadugna38
@mandelaadugna38 21 день назад
እንደዚህ አይነት እንቍ መምህራን ሚፈሩልን እና የቤተ ክርስቲያን የጀርባ አጥንቶች ጉባኤ ቤቶች(የአብነት ትምህርት ቤቶች) ናቸውና ሁላችንም በአለን አቅም በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ የአብነት ትምህርት ቤቶችን ድጋፍ እናድርግ በብዙ እናተርፋለን እንደሀገርም ሰላም የሚመጣው እና መንፈሳዊ ዕድገት ወይም ልዕልና ሚመጣው ቅዱስ ወንጌል ለሁሉም ሰው ተደራሽ ሲደርግና የምዕመናን ልቡና በወንጌሉ ብርሃን ሲበራ ነው ይህ ደግሞ የሚሆነው ከጉባኤ ቤቶች ብዙ መምህራን ተመርቀው ሲወጡ ነው ስለዚህም እኛ በአለን አቅም እንደግፋቸው በሰማይም ትልቅ ዋጋ እናገኝበታለን ።
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 21 день назад
በጣም ትክክል እዉነት ነዉ❤
@user-ev3uh3hh9y
@user-ev3uh3hh9y 13 дней назад
Ewenet new
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r 21 день назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች ነገ ዳግማዊ ትንሳኤ ነው እኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን ከቁጥር አያጉለን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን⛪💚💛❤🕊
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 21 день назад
አሜን
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 21 день назад
❤❤❤amen
@meronyedglj6297
@meronyedglj6297 21 день назад
አሜን
@milabelabayu583
@milabelabayu583 21 день назад
አሜን አሜን አሜን 🤲 እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏
@user-cd7li5gy5u
@user-cd7li5gy5u 21 день назад
Fews menfesawi
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 21 день назад
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ኑኑኑኑ😳 አባታችን መተዉልናል ክርስቶስ ተንሰዓ እሙታን በዓቢይ ሀይል ወስልጣን (ክርስቶስ በታላቅ ሀይል ተነሳ )ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 21 день назад
እሰይ እሰይ መጡልን አባታችን ኑኑ ባባታችን ላይ አድሮ እግዚአብሄር ሊያስተምረን ነው
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 9 дней назад
እንኳን በሰላም መጥ አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@ruhamaamele1774
@ruhamaamele1774 21 день назад
እንኳን ደህናመጡ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ለአባታችን❤
@mebratudagne5248
@mebratudagne5248 21 день назад
ቃለ ህይወት ያሳመልን አባታችን ።
@Mandefiro21
@Mandefiro21 17 дней назад
yileyalu aba e/r yeageliglot zemenwen yibarklachu
@yeshalemengidaw3850
@yeshalemengidaw3850 21 день назад
❤❤❤
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 21 день назад
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በዐቢይ ሀይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍሠሀ ወሰላም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 21 день назад
አባታችን እንኳን አደረሰዎት! ሰሞኑን በእሸቱ መለሰ ዩቲዩብ ያች ብላቴና ልጅን እና እርስዎን ዓለም አይቷችኋል። ይህ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ፣ ድንቅ ጥሪ እንደሆነ ይሰማኛል። ብዙ ሰዎች ልባችን ተነክቷል፤ ወደ እናት ኦርቶዶክስ የሚመለሱም ቁጥራቸው ቀላል አይሆንም። ተመስገን ቸሩ መድኃኔዓለም።
@jirusew6374
@jirusew6374 20 дней назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ። እጅግ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው ።
@selamemknne
@selamemknne 9 дней назад
ቃለለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkubalcha8790
@dinkubalcha8790 21 день назад
Baga Nuu dhuftan Abbaa keenya!!! Baga geessan hundi keessan
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 17 дней назад
Amen amen amen 🙏
@Bubushaa
@Bubushaa 11 дней назад
አባታችን በዚህ ዘመን እንደርሶ ያለ መምህር የሰጠን አምላክ ይመስገን ያልገባኝ እንዲገባኝ እያስተማሩኝ ስለሆነ በታላቅ እውቀት በተረጋጋ የማስረዳት ጥበብ ስለአምላኬ እንዳውቅ እየረዱኝ ስለሆነ አመሰግናለው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@asterbrhanu8512
@asterbrhanu8512 17 дней назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 19 дней назад
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤
@user-le1mp8gl1w
@user-le1mp8gl1w 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Nicodemus19
@Nicodemus19 21 день назад
ኦ ረቡኒ ጥኡም ትምህርትከ ከመ ሶከር
@mekuanntsisay
@mekuanntsisay 21 день назад
ወከመ መዓር
@user-cu2tt6xv7h
@user-cu2tt6xv7h 14 дней назад
የኔ ውድ አባት እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በአል በሰላም አደረሶት የዘመናችን ዳግማዊ ተክለሀይማኖት። አባቴ ምንም የረከስኩ ሀጥያተኛም ብሆን ቅዳሴ ሳስቀድስ ጌታዪ ና መዳኒቴ የእግዚአብሄር ልጅ አየሱስ ክርስቶስ አባቴ አባገብረኪዳንን ጠብቅልኝ እያልኩ አንድ ሰላምእለኪ ፀልይሎታለሁ።
@user-zv8mf4fn2j
@user-zv8mf4fn2j 20 дней назад
Abatchen❤❤bunte ❤klweta ❤ysmlne ❤amena ❤amena 🎉amena ❤❤❤
@user-wj6mm6om3c
@user-wj6mm6om3c 16 дней назад
ክርስቶስ በታላቅ ስልጣን ተነሳ በምስጋናና በእልልታም አረገ❤ ክብር ለርሱ ስጋችንን ላከበረ ልኡል ፈጣሪ
@YegetachewLij-fn5gn
@YegetachewLij-fn5gn 6 дней назад
Abata kale hiwot yasemaln amen
@ZnebeAlemu
@ZnebeAlemu 18 дней назад
ቃለሂ ወት ዬሰማልን አባታችን
@ZnebeAlemu
@ZnebeAlemu 18 дней назад
❤❤❤❤❤
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 20 дней назад
በአማን ተንስአ መድኃኒነ ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-yx4ss4mt7h
@user-yx4ss4mt7h 7 дней назад
እግዚአብሔርይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደርሰንበውነት ቃለሂወትን ያሰማልንእድሜና ፀጋውን ያብዛላቸሁ👏👏👏
@sarataye8812
@sarataye8812 21 день назад
እንኳን ደና መጡ 🕊🕊🕊
@TsiyonBrhenu
@TsiyonBrhenu 16 дней назад
አባታችን ቃለ ሕወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@ffgf1842
@ffgf1842 15 дней назад
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫🙏
@liltya3613
@liltya3613 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@dagmyordanos
@dagmyordanos 18 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ
@Leykun2840
@Leykun2840 18 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።አሜን።
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o 17 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ኩቡር ኣባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️👏
@retareta8348
@retareta8348 20 дней назад
Enekun dena metu abatachen ❤️❤️❤️
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 9 дней назад
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በዐቢይ ሀይል ወሥልጣን አሠሮ ለሰጣን አግአዞ ለአዳም ኢዘሰ ሆነ ፌሰሐ ሰላም
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r 21 день назад
በእርግጥም ኢየሱስ ክርስቶስ ተነስቶአል::!!
@NigestAssefa-zz1dn
@NigestAssefa-zz1dn 14 дней назад
Abatachen Tsegawune yabezalote
@meherat938
@meherat938 21 день назад
ክርስቶስ ተንሰአ ሙታን በአብይ ኃይል ወስልጣን አሰሮዎ ለሰይጣን አጋዝዖ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍሰሐ ወሰላም: አባታችን እንክዋን ደና መጡልን በጸለቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ . ቡራኬዎ ይድረሰን
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 21 день назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@monaseyd5020
@monaseyd5020 19 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 21 день назад
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin
@wezenetabrahamtekle5126
@wezenetabrahamtekle5126 13 дней назад
የእግዚኣቢሔር ሃብቱ ብዙ ነው። ትምህርቱን በዓይነ ልቦና ኣዳምጠን የመንግስተ ሰማያቱ ወራሾች እንድንሆን ያብቃን ወገኖቼ። ኣባታችን የዘሩት ፍሬ እንዲያገኙበት፡ ኑ ኣብረን ሓቀኛ የኣምላካችን መንገድ በደስታ እንጓዝ። ስለሁሉም ነገር እግዚኣቢሔር ይመስገን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-mn5cr2mt2m
@user-mn5cr2mt2m 20 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን የኅይወትን ቃል ያሠማልን🌹
@AbyotDeresse-jy3bo
@AbyotDeresse-jy3bo 19 дней назад
,አባታቾን እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው በሰላም አደረሰዎት
@genettewelde6372
@genettewelde6372 21 день назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን አባ ገብረኪዳን እንኳን ደህና መጡ በጉጉት ነው የምጥብቆት አባየ ረጄም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ልዑል እግዚአብሔር!
@vjgu7406
@vjgu7406 19 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን አባታችን 🌹🌹አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️
@asnakech7666
@asnakech7666 20 дней назад
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 19 дней назад
የእኛ ዉድ አባት እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥን እጅግ እንውድዎታለን አባቴ🙏🙏🙏♥️♥️♥️🌷🌷🌷
@mekonengebremedhin3722
@mekonengebremedhin3722 20 дней назад
ለኚህ ትልቅ የዘሠናችን እንቁ አባት እድሜና ጤና ይስልጥልን ትምህርታቸው ግሩም ነው።
@tirngobirhan396
@tirngobirhan396 15 дней назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 20 дней назад
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏
@user-pq7pb8zr5f
@user-pq7pb8zr5f 19 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም ተለዉጫበትአለሁ በትምህርታችሁ አባ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 19 дней назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@EthioAddis82
@EthioAddis82 21 день назад
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የክርስቶስ ቤተሰቦች የድንግል ማርያም የአስራት ልጆች እንኳን ለዳግማዊ ትንሳኤ አደረሳችሁ🙏አደረሰን🙏
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy 20 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ አጂም እድሜ ሰጥቶ. ያቆይልን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን እደ እርሶ ያሉትን ባት የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@PaalPaal-vt6wz
@PaalPaal-vt6wz 18 дней назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን❤❤❤❤
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 19 дней назад
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 6 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 👏🕊✝️❤️
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 20 дней назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
@yefekir5084
@yefekir5084 16 дней назад
አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ::አባታችን እኛም በተማርነው ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን!
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 17 дней назад
እግዚአብሔር አባታችንን ይጠብቅልን!! እኛንም በተማርነው በቃሉ እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን !! እርስዎ ግን ለኛ የተሰጡ የዘመኑ ስጦታችን ነዎት። ኑሩልኝ አባቴ!
@user-ke3de4gf9n
@user-ke3de4gf9n 19 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ውይ እንዴት ደስ ይላላል
@selamasefa6049
@selamasefa6049 18 дней назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@user-gp5dg2wi7waster
@user-gp5dg2wi7waster 12 дней назад
አባታችን የ እርሰዎ በረከት በኛ ላይ አድሮ ይኑር አሜን ይሄን መሰል መንፈሳው ነገሮችን ለምታቀርብልን በእውነቱ አምላክ ዘመኖትን ይባርክ ሁላችንንም በመንግስቱ ያስበን የጠፉትንም ይመልልን ሰላም ለሃገራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p 21 день назад
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን ።
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አባታችን ❤❤❤❤
@GudGux-gd5qb
@GudGux-gd5qb 21 день назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 16 дней назад
አባታችን በእድሜ ይጠብቅልን እመብርሀን ትጠብቅልን
@Meseret-if3ey
@Meseret-if3ey 7 дней назад
አባታችን፡በዕድሜበፀጋውያኑርልን፡፡❤❤❤😂😢😢
@AbsoluteMotivation1621
@AbsoluteMotivation1621 17 дней назад
እኚ አባት እንደኔ የሚወዳቸው እስቲ ❤🙏 🥰
@maryegetie3635
@maryegetie3635 19 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን!
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 20 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏❤️❤️
@kalkal5842
@kalkal5842 19 дней назад
ቃለህዎትን ያሰማልን አባታቾን ❤❤❤እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 19 дней назад
አባታችን ሠላሞት ይብዛልን እድሜ በፀጋ ያላብሶት
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 20 дней назад
አሜን፫ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 6 дней назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏 እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን 🙏
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 18 дней назад
የተዋህዶልጆች የትናችሁ አባታችን መጡልን እግዚአብሄር እድሜና ፀጋይስጣችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ህይወቴ ተቀይራል በእርሶ ትምህርት እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@LuckyThrone-pb1kw
@LuckyThrone-pb1kw 19 дней назад
Amen kalehiwet yasemalin Yedingle Lij Medhanialem kirstos... Lignam Bgeatinetu bemimetabet gizea tezegajiten endinitebik Egiziabhear yirdan.
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 20 дней назад
በአማን ተንስአ ክርስቶስ መድኃኒነ እግዚአብሔር ይመስገን አቡየ አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤❤❤ በረከታችሁ ይድረሰኝ
@samrawityoseph3809
@samrawityoseph3809 17 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን! በእድሜ በጸጋ ያቆይልን!
@Barchitube6807
@Barchitube6807 18 дней назад
በባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@astertesfamichal9438
@astertesfamichal9438 21 день назад
ቃለህይወት ያወሰማልን አባታችን በፀሎት አሳቡይ
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 21 день назад
እግዚአብሔር ይመሰገ እንኳንም ለዳግም ትንሳዔ አደረሳችሁ አደረሰን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@BilagiAmare
@BilagiAmare 21 день назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን። እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@belayneshdesta9734
@belayneshdesta9734 20 дней назад
Abatachne kale hewote yasmalen egyneme btmarinwo kiduse Kalu lmlwote ybkane
@EliasDessalegn-eo4dp
@EliasDessalegn-eo4dp 21 день назад
እንኳን አደረሰወ አባታችን።ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 21 день назад
ክርስቶስ ተነስቶአል አሜን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@yashiyashi1504
@yashiyashi1504 19 дней назад
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአቢይ ሀይለ ወሰልጣን አስሮ ለሣይጣን
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h 12 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-jw2bw9de6c
@user-jw2bw9de6c 21 день назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-fs3xt6yx7i
@user-fs3xt6yx7i 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 17 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@yibeltalchemere5547
@yibeltalchemere5547 19 дней назад
አባታችን እግዝአብሔር ይጠብቀወት
@user-zp4nq3uz4f
@user-zp4nq3uz4f 21 день назад
Enkan dehna mexuln abatachin qalehiwet yasemaln ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@lemlemdemeke5124
@lemlemdemeke5124 20 дней назад
ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን!!!
@user-hv8hw9lh2f
@user-hv8hw9lh2f 21 день назад
አባታችን እንኳን ደና መጡ ቃለሂወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤❤❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 21 день назад
እልልልልልል የኔ ወርቅ ወረቅ ወርቅ ........... አባት እንኳን ደህና መጡልን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን በእዉነት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አማኑኤል ያድልልን አሜን ፫❤
@Eyodag937
@Eyodag937 21 день назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤❤❤
Далее
ГЕНИИ МАРКЕТИНГА 😂
00:35
Просмотров 1,4 млн
KO’P GAP ESHAKKA YUK!😂
00:57
Просмотров 689 тыс.
ГЕНИИ МАРКЕТИНГА 😂
00:35
Просмотров 1,4 млн