Тёмный

🔵" ብቸኝነት ሲሰማችሁ የምታደምጧቸው የሚያጽናኑ ዝማሬዎች "  

Wudase Mezmur ውዳሴ መዝሙር Z Ortodox tewahido
Просмотров 326 тыс.
50% 1

#Wudase_Media#ውዳሴ_ሚድያ#wudase_Mezmur#ውዳሴ_መዝሙር#zemari_solomon_abubeker_Official#ዘማሪ_ሰለሞን_አቡበከር#New_Ethiopian_Orthodox_Mezmur#አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር#Christian_ Mezmur

Опубликовано:

 

13 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 311   
@zemarisolomon
@zemarisolomon 7 месяцев назад
ሰላም የእኔ ተወዳጆች ይህህን መዝሙር እንደ ገና የመስራቴ ዋና ምክንያት ቀድሞ የሰራሁትን ዝማሬ ከእኔ በፊት የጫኑ አካላት አላወርድም ስላሉኝና ይባሱንም ለኔው ስትራይክ እስከመላክ በመድረሳቸው ነው ። ስለሆነም ሌሎች በሌሎች የተያዙብኝን መዝሙሮች እንደገና የምሰራቸው ይሆናል ። like share subscribe ስለምታደርጉኝ አመሰግናለሁ
@user-zc4wu8ki9w
@user-zc4wu8ki9w 6 месяцев назад
😂ተባረክ
@birubirhanemmk7110
@birubirhanemmk7110 6 месяцев назад
edezi Aynet Orthodox sawi zmare yelem
@TsinatHabtagebrale
@TsinatHabtagebrale 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@erozamehemeda8048
@erozamehemeda8048 5 месяцев назад
4:49
@user-hu5tq6cp3t
@user-hu5tq6cp3t 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🙏🙏🙏
@SelamawitBeza
@SelamawitBeza 19 дней назад
በፀሎታችሁ አሳስቡኝ ። ማንም የለኝም ከፈጠረኝ ፈጣሪና ከድንግል ማርያም በቀር ።
@muler9rb
@muler9rb 18 дней назад
እኔም እንዳቺው🥹
@BurtiFan
@BurtiFan 5 месяцев назад
😭😭😭😭😭በጣም ብቸኛ ነኝ በጣም ማንም ምንም ነገር የለኝም በሰወች መገፋት በጣም ከባድ ነዉ ☝️☝️☝️☝️
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር አለን 😢😢
@user-ey6pk8ci8z
@user-ey6pk8ci8z 4 месяца назад
Ayzoshe ❤
@danielbeketa6229
@danielbeketa6229 4 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ከተገፉት ጋር ነው
@kaliYouTube8
@kaliYouTube8 4 месяца назад
እግዚአብሔር ከጉኔ ለሌልኝ ሌላ ምንም መንንም አልፈልግም ሰው ይሄዳል ይመጣል እግዚአብሔር አምላኬ ግን ለአንድ አፍታ እኮ አተለያኝና አማስግናለሁ🙏 ሰው ይህዲ!....... እየሱሴ ግን አይላያኝ ስሙ ስስቴ ነው❤😊😊😊😊😊
@aschalewmengistie1394
@aschalewmengistie1394 4 месяца назад
eski Bust Silk Kutr Askemchi
@Mekidi706
@Mekidi706 2 месяца назад
እኔ በጣም ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነው እስኪ በፆለታቹህ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@yamryam-ng3lp
@yamryam-ng3lp 27 дней назад
ፈጣሪ ያስብሽ እማ
@Eyobseyfu12196
@Eyobseyfu12196 20 дней назад
ፈጣሪ እምባሽን ያብስልሽ
@nayuslo3296
@nayuslo3296 18 дней назад
ኣዞሽ (ኣዞህ) ፈጣሪ ይደረስላቹ
@mebratmesay1835
@mebratmesay1835 3 месяца назад
በእውነት ብቸኛ አይደለንም እኔም እሄዳለሁ መንፈስ ቅዱስ እልክላችሁለሁ ብሏል አምላካችን ስለዝህ መንፈስቅዱስ ከኛ ጋር ነው
@semrtetsfay6754
@semrtetsfay6754 4 месяца назад
ይሄ ግዜ ያልፍ ይሆን ጌታ ሆይ ፈጣሪዬ ሆይ አበርታኝ😭😭😭😭😭🙏🏽
@eyaalem7990
@eyaalem7990 3 месяца назад
ያልፍል:: የማያልፍ የለም:: ቋሚ ነገር የለም:: ግን የተሰጠን ብዙ ነው እናመስግነው ከዛም እርሱ የጨምረበታል:: ምንም ሆነ ምንም እግዚአብሔር ያስተካክለዋል:: ብቻ በፀሎት እንጠይቀው የሚሆን የማይሆነውን ይገልጠዋል::
@user-sw6gk5tc5b
@user-sw6gk5tc5b 3 месяца назад
እህቴ ሁሉም ያልፋል የማያልፍ ቀን የለም እኔ የተፅናናሁበት መዝሙር ልንገርሽ ሁሉም ያልፋል የድ/ን ኣቤል መክበብ እህቴ በኔ ይሁንብሽ መዝሙሩ ተመስጠሽ ስሚው እንደ ምትሰሚው ተስፋ ኣረጋለው ❤❤❤ 🏰🏰🏰🙏🙏🙏
@semrtetsfay6754
@semrtetsfay6754 3 месяца назад
@@user-sw6gk5tc5b እሺ አመሰግናለሁ🙏🏽
@user-wn2oi9km8m
@user-wn2oi9km8m 5 месяцев назад
😢😢 ብቸኝነቴን ያስረሳኝ 😢😢😢የኔ ዉድ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን❤❤❤❤❤
@user-dk6hs9bm2x
@user-dk6hs9bm2x Месяц назад
በጣም😢❤❤❤❤❤❤❤
@dagmawiterbelo9688
@dagmawiterbelo9688 4 месяца назад
የደሃ አደጎች ወዳጅ የመበለቶች ዳኛ ለምስኪኒ ምትራራ ምታዝን ደግ እረኛ ገመናን የምትሸፍን ነገር የምትሰዉር ተመስገን አባታችን ተመስገን እግዚአብሔር 😭😭🤲🤲
@user-yj7lg6dz4n
@user-yj7lg6dz4n 6 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tgtube7432
@tgtube7432 2 месяца назад
አቤቱ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ትወደኝ የለ አበርታኝ አንተ ትክክለኛዉን መንገድ ምራኝ😢😢😢
@jhfyh3350
@jhfyh3350 5 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏
@user-kw5gg8jj5c
@user-kw5gg8jj5c 2 месяца назад
የምን ብቸኝነት ነው የምትሉት ከሰው የምበልጥ አምላክ ከእኔ ጋር
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 месяца назад
የዘማሪዎቹ በየ መዝሙራቱ ስማቸው ቢፃፍልን ከመስጋና ጋር ዝማሬ መላአክት ያሰማልን♥️🙏
@DerejeKanNegash
@DerejeKanNegash 2 месяца назад
ብቻኝነታችንን የማስረሰን ፈጣሪያችን ይመስገን ኣሜን።
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n 5 месяцев назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ብቸኝነቴን ያስረሳኝ አምላኬ መዲሀኒቴ ቸሩሩ እሩሩው አማኡኤል አባቴ😢
@samsam-iv8vr
@samsam-iv8vr Месяц назад
አቤቱ ማረን😢😢
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እየበደልሁት ያልተወኝ እግዚአብሔር በሀጥያት ቆሽሼ ሲያየኝ ያልፈረደብኝ እግዚአብሔር ተመስገን አቤቱ ማረኝ እና የጎደለወን ህይወቴን ሙሉ አርግልኝ😢
@user-ue4hw3zu6h
@user-ue4hw3zu6h Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vt5sj4nf4s
@user-vt5sj4nf4s 4 месяца назад
ብቸኝነትን የሚያሥረሣኝ የኔ ዉዴ አምላክ እየሱሥ ክረሥቶሥ ክብር ለአንተ ይገባል❤❤❤❤❤❤
@bithaniyahebron1537
@bithaniyahebron1537 3 месяца назад
ማን እንደኔ የሆነአለ ይሆን? ህይወት የከበደኝ ብቸኛ ከእሱ ሌላ የሌለኝ 😢😢😢
@user-rm4nn3hv7x
@user-rm4nn3hv7x Месяц назад
አምላኬሆይ አንተ ድረስልኝ አሁንስ😢😢😢😢😢😢😢😢እስኪበፆለታችሁ እሰቡኝ( ፍቅርተ ክርስቶስ)
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 5 месяцев назад
ወነእድሜ በቤቱ ያፀናህ መንፈስቅዱስ ካንተ ጋር ይሁን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💙🙏
@Tegast1234-kq7fw
@Tegast1234-kq7fw 3 месяца назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@RebeccaRogu-ut6je
@RebeccaRogu-ut6je 4 месяца назад
አሜን የሞተልን እሱ ብቻውን ስለሆነልን በደሙ ስለተገዛን ዝማሬም አምልኮም ለሱ ብቻ ይገበዋል እናተንም ጌታ በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ አሜንአሜን ዝናው ይወራ ለአለም
@HelinaGebramlke
@HelinaGebramlke Месяц назад
ሁላችንም በቤቱ ያፅናን ለዘላለም ❤❤❤❤
@HelinaGebramlke
@HelinaGebramlke Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesNegash-il2bq
@yohannesNegash-il2bq 9 дней назад
አሜን
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 5 месяцев назад
ለሰው ልጆች መዳኒት የሆነው እየሱስክርስቶስ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 7 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማል 🤲🤲🤲
@klkdn-tf9jj
@klkdn-tf9jj 3 месяца назад
አሜን ፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀገውን ያብዛልህ እናመስግናለን🙏🙏🙏
@user-oj6qw9eg7f
@user-oj6qw9eg7f Месяц назад
አቤቱ ማረን😢😢😢 ማንም የለኚምእና ከጎኔ አትራቅ❤❤❤❤
@tshayniguse375
@tshayniguse375 7 месяцев назад
አሜንን አምላከ አሜን አንዴቴ ያለ ማንም የለም አሜን አባቴ ሁለም ክበርልኝ የኔ አባት
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እርሱ ብቻ ነዉ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-hk7hr1hi8w
@user-hk7hr1hi8w 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እውነትነው እርሱ ብቻ ነውየእኛ ጌታ ሁሌም ይመሥገን
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 месяцев назад
ዝማሬመላእክትን ያስማልን ! እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ ማን አለ ??ልቤ ያረፈብህ የኔ ተመልካች የምታኖረኝ የምታስተምረኝ ተመስገን ክብር ምስጋና ይገባሀል 🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@user-il4vl6to1r
@user-il4vl6to1r 7 дней назад
አሜን አሜን አሜን ሁሌም እግዚያብሔር ከኔጋራ ነው ሥለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመሥገን ሠው ኖረኝ አልኖረኝ የፈጠረኝ አምላክ ብቻ ከኔጋራ ይሁን አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yu8jp8vi9b
@user-yu8jp8vi9b 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ከኔ ጋራ ሁነልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ty1ty6ly7t
@user-ty1ty6ly7t 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እርሱ ብቻ ነዉ የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 2 месяца назад
❤❤❤Zemare melaekt yasemalin regim edme ketena gar yestelen.❤❤❤
@user-yk5rg6wr2l
@user-yk5rg6wr2l 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መለአክት ያሰማልን
@hermelaadefrash6414
@hermelaadefrash6414 3 месяца назад
Betam des mil zemare nw elelelelele❤🙏
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በቤቱ ሁላችንም ያጽናን
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 7 месяцев назад
አሜንአሜን
@TsigeAraya-yg7zd
@TsigeAraya-yg7zd 4 месяца назад
Amen 3
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 3 месяца назад
♥️♥️♥️🙏ቃላት የለኝም !!!ዝማሬ መላክትን ያሰማልን!!!
@muluneshtegena
@muluneshtegena 3 месяца назад
ፈጣሪየሆይ.የሄቀንአልፎአየዉይሆንየኔጌታ❤❤❤❤
@wossemain1539
@wossemain1539 7 месяцев назад
Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen ❤
@user-jk4zt1pq5l
@user-jk4zt1pq5l 7 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ በቤቱ ያፅናቹሁ የጠፉትን ይመልሥልን 💔💔💔💔💔💒💒💒💒💒💒👈👈👈👈👈☝☝☝💞💞💞💞💞💞💞💞👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TsinatHabtagebrale
@TsinatHabtagebrale 5 месяцев назад
❤ 2:31
@alaamm5123
@alaamm5123 18 дней назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@AmaharZelke
@AmaharZelke Месяц назад
ዝማሬመላክትያሰማል
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 5 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tersetkashuneuser7513
@tersetkashuneuser7513 15 дней назад
በሰሁ አገር ነው ያለሁት ብቻየን ነኝ ወንድማችን ዘማር መላህክትን ያሰማልን
@EnatAlen
@EnatAlen 7 месяцев назад
አሜን. አሜን. አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልል 👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤🎤👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌹🌹🌹እልልልልልልልልልልልል ዘማሬ መላይክትን ያሰማልን
@hadiaha3001
@hadiaha3001 6 месяцев назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን
@user-tx7yj5tq9x
@user-tx7yj5tq9x 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሸማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lool123Jamal
@Lool123Jamal 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሱ ብቻ ነው የኔ ጌታ ልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ue4hw3zu6h
@user-ue4hw3zu6h 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fantahunsemaw9675
@fantahunsemaw9675 6 месяцев назад
አሜን (3) አመሰግናለሁ
@fikirtefikirte1224
@fikirtefikirte1224 6 месяцев назад
መዝሙር. ሳዳምጥ. ደስእያለኝ. ነው
@Nahomm23
@Nahomm23 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ጸጋውን ያብዛልህ። ❤❤❤❤❤❤
@user-es3qo9sb9i
@user-es3qo9sb9i 6 месяцев назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesbayue6310
@mekdesbayue6310 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@tigesttigest75
@tigesttigest75 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️አሜን ❤️❤️❤️አሜን ❤️❤️❤️አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Marm-nv6gg
@Marm-nv6gg 6 месяцев назад
❤❤❤❤አሜንአሜን,ዝማሬዉንቃለሆት,ያሰማልንአሜን❤❤❤❤❤❤❤😢
@emebet-db9tk
@emebet-db9tk 2 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላዕትክ ያሰማልን
@chaliargwu
@chaliargwu 5 месяцев назад
Geta hoy Temesgen ye chinke Keni wodaje❤❤❤❤❤ antemi tebarke 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Guyhh-fk3vb
@Guyhh-fk3vb 7 месяцев назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልት❤
@user-dk6hs9bm2x
@user-dk6hs9bm2x Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@biurtukangirma3651
@biurtukangirma3651 6 месяцев назад
እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤
@AjmanDubai-nb8rq
@AjmanDubai-nb8rq 7 месяцев назад
Ammeen Ammeen zimaree mallakttiin yasamalliin ye agalggiillooti zamanachu yibarak ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻⛪️⛪️🌿🌿 Ammeen Ammeen llaxiyaqe achin hulluu malsi yisxan Ammeen ❤❤❤ 🤲🤲🤲🤲
@hakimsaall9525
@hakimsaall9525 6 месяцев назад
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
@ahkreidieh
@ahkreidieh 7 месяцев назад
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን 😢😢😢😢😢እርሱ ብቻ አምላክ ናው አሜንን ❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭✅✅✅✅👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 7 месяцев назад
አሜንዘማሪመላክትያሰማል❤❤❤🙏🙏🙏
@tigistketems848
@tigistketems848 6 месяцев назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን🙏🙏🙏
@Fanous-gg6sd
@Fanous-gg6sd 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርሱ ብቻ ነው የኔ ጌታ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ASTERYEARSAMA
@ASTERYEARSAMA 7 месяцев назад
አድስመዝሙር
@ASTERYEARSAMA
@ASTERYEARSAMA 7 месяцев назад
ደውትደሪቤ
@saasaamm1343
@saasaamm1343 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤
@tewodrosawoke4344
@tewodrosawoke4344 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልል
@alya6975
@alya6975 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@user-mg3yt1xm6e
@user-mg3yt1xm6e 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-oj6qw9eg7f
@user-oj6qw9eg7f Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-oe9jd6ne3z
@user-oe9jd6ne3z 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድሜ ❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 6 месяцев назад
ዕ ልልልልልልል እ ልልልልልልል እልልልልል ልልል ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Sebketzeorthodox
@Sebketzeorthodox 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BettyBetty-pb4mq
@BettyBetty-pb4mq 7 месяцев назад
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ኢየሱስዬ አንቴ ና የብቻዬ የኔ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@AschalewTeramed-bk8su
@AschalewTeramed-bk8su 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-yt5nz6rf9q
@user-yt5nz6rf9q 7 месяцев назад
ዝማሪ መላክትያሰማልን❤❤❤❤
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx 22 часа назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏
@DamalkuDam
@DamalkuDam 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤👏
@meazaalemayehumeazaalemayehu
@meazaalemayehumeazaalemayehu 5 месяцев назад
እሄን መጥፎ ጊዜ ያስረሳል። እናመሰግናለን።
@tigistliban682
@tigistliban682 3 месяца назад
አምላኬ የልቤን አተ ታቃለሕ ብቻዬን 😢😢ተሠቃየው በለቅሶ መች ነው ሚያበቃው ደከመኝ እኮ 😢😢😢😢ዛሬ ብሞት ነው ምመኘው 😢😢😢
@selamalemu9135
@selamalemu9135 4 дня назад
አይዞኝ እ/ር ከሁሉም በላይ ነውኮ
@modayadi7956
@modayadi7956 7 месяцев назад
ተመስን አባታችን ተስገን እግዚአብሔር በስደት ሆኜ ያልተወኝ የኔ ወዳጂ ሞገሴ ዘመድ ወገኔ እሱ ብቻ ማንም የለለኝ ደሃ ምሲኪን ነኝ ❤😰😭 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ ቸሩ መጀኋኔ ዓለም በቤቱ ያጸናህ ♤አሜን አሜን አሜን🕯️🤲
@hiwothiwot368
@hiwothiwot368 2 месяца назад
ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን😢😢😢
@user-ck7ml6dy7s
@user-ck7ml6dy7s Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትያሰማልን በፀሎታችሑ አስብኝ ከፍቶኛል በስደትሐገር ብቸኛነኝ 😢😢😢
@TjeLove-dk6sf
@TjeLove-dk6sf 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@wudnshl
@wudnshl 6 месяцев назад
ዝማሬመላእክትንያሰማልን❤👏
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤😢
@EmbetAsefa-un5lt
@EmbetAsefa-un5lt 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-we8pq9uh2n
@user-we8pq9uh2n 6 месяцев назад
አሜን
@selamalemu9135
@selamalemu9135 4 дня назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚያሰኝ ዝማሬ ነው
@Ithopi
@Ithopi 3 месяца назад
ዝማሬመልእትያሰማልን❤❤❤❤❤
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 7 дней назад
ልብ ሚያርስ ጡኡመ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዝማሬዎቹህ ተስፋ ይስጡኛል ምክንያቱም በስደት ብቸኛ ነኝ በቅንነት ምጠጋቸዉ ሁሉ ከትንሽ ግዜ በኃላ ይሩቁኛል 😢😢😢😢😢😢 ለምን እሆነ አላቅም ግን ቢከፋኝም ከእግዚሐብሔር ቤት አርቅም ዞር ብዬ ሳስብ ለካ እግዚሐብሔር ከኔ ጋር ነዉ ብዬ በስሙ እፅናናለሁ በፆሎታቹ አስቡኝ ወለተ ሰን በት ብላቹ 🤲🤲🤲🤲🤲🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@aberashdaba4071
@aberashdaba4071 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@salam6140
@salam6140 4 месяца назад
ዛሪ ጥምቅት እኔ ግን በጣም ክፍቶኝል 😢😢😢😢😢
@AbebawSisay-db6vp
@AbebawSisay-db6vp 7 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@asterfenta8712
@asterfenta8712 2 месяца назад
Amin Amin Amin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@saragetachew5155
@saragetachew5155 7 месяцев назад
Amen Amen Amen esu bcha new yene getaaaaaaaa kberlgn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
#kikakim
00:18
Просмотров 1,9 млн
10 кактусов поют трек Богатырь
00:14
Что за обновление в Tanks Blitz?
1:19:16
#kikakim
00:18
Просмотров 1,9 млн