Тёмный

ዘሪቱ ስለልጇ ሞት ተናግራ ህዝቡን በእንባ አራጨች በሽኝት ስነስረአት 

Guramayle ጉራማይሌ
Подписаться 262 тыс.
Просмотров 335 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 780   
@bogalebeyene413
@bogalebeyene413 4 месяца назад
ዘርዬ አንቺን ያበረታ የድንግል ማርያም ልጅ ልጅሽ እንዳልሞተ አየሁ ፡እህቴ አሁንም ለዘለአለም በርቺ እመቤቴ ማርያም ታፅናናሽ አሜን አሜን አሜን
@raheltesema865
@raheltesema865 4 месяца назад
Amen
@melekeKetema
@melekeKetema 4 месяца назад
በጣም ንግግሯ አንጀት ይበላል
@tseganeshayele7485
@tseganeshayele7485 4 месяца назад
ዘሪዬና ወጣት ጓደኞቹ፣ ቤተሰቦች ሁላችሁም ጌታ መንፈስ ቅዱስ የኢየሱስን የማጽናናት ድምጽ"፣ ቃል እንድያሰማችሁና እንድያጽናችሁ ጸሎቴ ነው። ክርክስትያን ወደክርስቶስ ሸሸ!❤
@LukaBmsl
@LukaBmsl 4 месяца назад
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ስለመልካም የማፅናናት ቃልሽ
@loveDoe1
@loveDoe1 4 месяца назад
My sister, I lost 23 years old son😢 I know how you feel 😔 I totally understand 😢as soon as I hear about your loss. I first sobed like the day my son went to the Lord, then I came to my senses and started praying to almighty GOD 🙏 ለእኔ የደረስክልኝ መንፈስ ቅዱሰ ለእህቴ ድረስላት ብየ ጸለይኩ my sister like I prayed I saw the presence of the Holy Spirit with you. Praise GOD, my sister, get strong. JESUS is coming soon, and we're all gonna meet. May the Holy Spirit be with all family and friends 🙏
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 4 месяца назад
እህቴ ዘሪቱ ለብዙ ክርስቲያኖች ምሣሌ ሆንሽ ስለ አንቺ እግዚአብሔርን እጅግ አመሠግናለሁ
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 4 месяца назад
አንቺ እኮ ብርቱ ሴት ነሽ የኔ እናት..እግዚአብሔር ያፅናሽ😢😢😢
@AbebayeayeSeyum
@AbebayeayeSeyum 4 месяца назад
"ትረካው በኛ እጅ አይደለም "የሚገርም አገላለፅ በሚቀጥሉት ጊዜአት የእግዚአብሔር መፅናናት ይሁንልሽ
@TsehayZeleke-sb5qi
@TsehayZeleke-sb5qi 4 месяца назад
እውነት ተፅናንታ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ማረፉን የሰመሁት ቀን ምን አይነት ቃላት ያፅናናት ይሁን ብዬ በጣም አዝኜ ነበር ስለ ፅናትሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ነብሱ በሰላም ትረፍ ልጅሽ አልሞተም
@mulujesus1289
@mulujesus1289 4 месяца назад
እግዝአብሄር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹሁ ለመላ ቤተሰቦችሽ😢😢😢😢😢😢😢
@NaneyBelegn
@NaneyBelegn 4 месяца назад
Kebad neew, egziabher yatsnachu
@SileEgna
@SileEgna 4 месяца назад
ጥንካሬሽን አለማድነቅ አልችልም አሁንም መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ሆኖ ያበርታሽ ያፅናናሽ. 😢😢😢
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 4 месяца назад
Abshiri zeritu Allah tigstun yistshi min madreg yichalal mekera new benga bihon wellahi bichal ke edmiye mekkenes mestet bichal esetllsh nebber negergin aychalm ayzosh Allah yathnanash
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 4 месяца назад
​@@sahirsanam1551ወይ የነየዋ ተባረክ የምታምኚ አምላክይባርክሺ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 4 месяца назад
Bemariam atamnim eko
@BettySol-jo1nv
@BettySol-jo1nv 4 месяца назад
Uh I'm n​@@sahirsanam1551y my 55
@Kal-rc9mp
@Kal-rc9mp 4 месяца назад
I found it very weird and Not normal for a mother not to drop 1 tear when watching her son is going in the ground ! I’m sorry but I don’t call this strength, it’s chikane !!!
@asterendale5361
@asterendale5361 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ያጽናናሽ
@pupemichael8732
@pupemichael8732 4 месяца назад
It's pain full 😢😢😢 አምላኬ አፅናኙን መንፈስ ቅዱስ ልኮ ያፅናናቹ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አውቅ ነው እግዚአብሔር መልካም መልካም ሰዉ ነው የሚወሰደው ፈጠራ ያጽናናሸ
@EdenAbebe-fo7fi
@EdenAbebe-fo7fi 4 месяца назад
እግዚአብሔር የወደደውን አድርጎዋል ስላደረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 месяца назад
ጉሮሮሽ ላይ እየተናነቀሽ ነዉ የምትናገሪዉ ዉዴ ኡፉ በጣም ከባድ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ እህቴ አይዞሽ
@semiramohaned
@semiramohaned 4 месяца назад
ምን??🙄ፋጡማ ብሎ እግዛቤር ያፅናሽ ይባላል እንዴ እህቴ? አላህ ይሄድኪ አስተግፍረላህ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 4 месяца назад
@@semiramohaned እኔ ሙስሊም አይደለሁም እህቴ
@semiramohaned
@semiramohaned 4 месяца назад
@@fatumamehamed3270 ትክክል ነሽ ግን ቢሆን ነው እሽ ይቅርታ
@woinshet5669
@woinshet5669 4 месяца назад
እኔ በእዉነት ይህችን ጀግና እናት ሳያት ልቤ በጣም ደስ አለኝ በጣም ልቤ የተነካዉ “አብረን ነዉ ያደግነዉ”አመመኝ ላንቺ እኔ የሁለት ወጣት ወንዶች እናት ነኝ የልጆች ነገር በጣም ያመኛል የዘሪቱ ልጅ ሞተ ተብሎ ሶሻል ሚዱያ ላይ ሳየዉ በጣም አዘንኩ እናቱ ሆኜ እራሴን አየሁት አለቀስኩ የሷን ብርታት ቃላቶቿን ስሰማ ይህነዉ የአእግዚያብሄር ልጅ መሆን ዉጤቱ። እሱ ሆኖ አሳየን አልተቀበልንም አላመንነዉም ይህች እናት ግን አመነችዉ ተቀበለችዉ ኖረችዉ ፈፀመችዉ።ከአባቱ ጒን በሰላም ይረፍ ላንቺም መፅናናት ተመኘሁ።በ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 4 месяца назад
ምን ቃል መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ እህቴ 😭😭😭😭😭😭
@zionblessed7962
@zionblessed7962 4 месяца назад
ሰው በሀይሉ አይበረታም የሚያበረታም የሚያፅናናም አሱ እራሱ ፈጣሪ ነው! ይህን ለመቀበል እና ለመረዳት ግን ከፈጠረን አምላክ ጋር ያለን ህብረት እና መረዳት ይወስነዋል! እኛ የልጆቻችን ባለአደራዎች ነን እንጂ ባለቤቶች አይደለንም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን!... የሚለውን ቃል ለማውጣት በእውነት ከአምላክ ጋር ያለን ቁርኝት እና መረዳትን ይጠይቃል! ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ትሆኛለሽ!ዘሪቱዬ አክባሪሽ ነኝ አሁንም የሚያፅናናው መንፈስ ቅዱስ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ሆኖ እስከመጨረሻው ያፅናናቹሁ ያበርታቹሁ 🙏🏾
@nebax7175
@nebax7175 4 месяца назад
ስላየሁሽ ተፅናናው አህቴ በርቺልኝ
@mamedida9228
@mamedida9228 4 месяца назад
አሸንፈሻል 100% ስለሰጠሽ ፅናት ጌታ ይባረክ አሁንም ልብሽን አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያብርታው በርች እህቴ “ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤” - ዮሐንስ 11፥25
@TarikuwaMulugeta
@TarikuwaMulugeta 4 месяца назад
እህቴ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽን መፅናናት አይቻለሁ አሁንም ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ።
@EliasTedrose
@EliasTedrose 4 месяца назад
ጌታ እየሱስ ያፅናናችሁ እናቱ ግን ሀዘንሽን በጌታ በማስተዋል የእግዚአብሄርን እውነት ተረድተሻል ተባረኪ ያፅናናሽ ያሰቻለሽ ጌታ ሁላችንም ይርዳን
@tsehayadane4284
@tsehayadane4284 4 месяца назад
እግዚአብሔር የወደደውን አድርጎዋል ስላደረገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዘርዬ አጽናኙ መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ ወደ በ አባቱ እቅፍ ነዉ ያለዉ አንደቀን እንገናኛለን፡፡
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 4 месяца назад
እግዚያብሄር ያፅናሽ እናቴ
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናናሽ የኔ ብርቱ ሴት አይዞሽ በሱ ሞት የኛ ልብም ተሰብሩአል ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ጌታ በእቅፉ ያኑርልን ተጽናኚ የኔ ውድ ጸጋው ይርዳሽ ❤❤❤
@kidisttamerat2509
@kidisttamerat2509 4 месяца назад
ነፍሴ ከስጋዬ ስትለያይ ወደ ጌታዋ ስትሄድ ወደ ላይ ሌላ ታሪክ ደግሞ ጀምራለሁ ወደ አዳነኝ ጌታ እሄዳለሁ…! ነፍሱ በሰላም ትረፍ😭😭😭😭
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 4 месяца назад
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር አዋቂ ነው🙏🙏🙏❤❤❤
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት ለሁላችሁም ፅናቱን ይስጣችሁ
@WeynaLeggesse
@WeynaLeggesse 4 месяца назад
እግዛብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዛብሔር ሰጠ እግዛብሔር ወሰደ የአእግዛብሔር ስም የተባረከየሁን በመከራ ውስጥ ሆኖ እዮብ ያለው ለአንቺም እግዛብሔር ልብሽን እንደዮብ ጠንካራያድርገው
@febendemissie8497
@febendemissie8497 4 месяца назад
እግዚአብሔር ስለ እሷ እና ቤተሰብዋ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር በይበልጥ ያፅናሽ
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 месяца назад
የኔ እመቤት አይዞሽ የምታምኚው ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መፅናቱን ይስጣችሁ በጣም በጣም እዝኜያለሁ አይዞሽ አይዞሽ እግዚአብሔር እም ልክ ያፅናችሁ ቤተስብ በሙሉ
@BertukanNega-qu4jm
@BertukanNega-qu4jm 4 месяца назад
ልክነሽ እህቴ እናት ስትሆኝ ስሜቱ ከባድነው ግን ወደጣሪው የተሸሸገ ሰውደሞ ሁሉም ንብረት የእግዚያብሄር እንደሆነ ስለሚያምን መንፈሱ ይጠነክረል ይሄንን ላንች መንገር ባያሥፈልግም ጥንካሬን በጆሸዋ ሃ/እየሱሥ ሲሞት አለም አልቅሷል ፋሲካ እናቱ ልክ እንዳንች አማኝ ስለነበረች ልጃን በሂወት እንዳለ ታወራው ነበረ እኔ ከዛ በሗላ ለካ ሁላችንም የእግዚያብሄር ንብረቶች እንጅ እኛ የኛ አይደለንም እሕቴ እግዚያብሄር ያፅናሽ ያፅናችሁ
@asterdemissie5280
@asterdemissie5280 4 месяца назад
የሰውን ልጅ ማፅናናት የሚችለው መንፈስ ቅዱስ ነው እሰይ እህቴ አሁንም በጌታ በየሱስ ስም ፀጋው ይብዛልሽ
@gizyhaile59
@gizyhaile59 4 месяца назад
ሰው በሀይሉ አይበረታም የሚያበረታም የሚያፅናናም አሱ እራሱ ፈጣሪ ነው! ይህን ለመቀበል እና ለመረዳት ግን ከፈጠረን አምላክ ጋር ያለን ህብረት እና መረዳት ይወስነዋል! እኛ የልጆቻችን ባለአደራዎች ነን እንጂ ባለቤቶች አይደለንም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን!... የሚለውን ቃል ለማውጣት በእውነት ከአምላክ ጋር ያለን ቁርኝት እና መረዳትን ይጠይቃል! ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ትሆኛለሽ!ዘሪቱዬ አክባሪሽ ነኝ አሁንም የሚያፅናናው መንፈስ ቅዱስ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ሆኖ እስከመጨረሻው ያፅናናቹሁ ያበርታቹሁ
@AsefuReta
@AsefuReta 4 месяца назад
እህቴ እ/ር ፀጋውን መፅፅናናት ያብዛልሽ ጌታ ከጎንሽ ይሁን በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋራ ነው
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 4 месяца назад
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ በጣም ከባድ ነው እሱ ያጽናሽ እህቴ
@Hareg-vr3lh
@Hareg-vr3lh 4 месяца назад
ጌታ የገባት እናት እህቴ ጀግናው እየሱስ ጀግና አደረገሽ ጌታ ይባረክ
@Saba-mk2qz
@Saba-mk2qz 4 месяца назад
እውነት ነው
@AsterTemesgen
@AsterTemesgen 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ያበርታሽ አፅናኙ መንፈሰ ቅዱስ ያፅናናሽ እህቴ
@hilinakibru8538
@hilinakibru8538 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ፡፡ አምላክ ለአራሱ መርጦታልና ወስዶታል በእቅፉ ያኑረው
@senaitsetegn605
@senaitsetegn605 4 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ 😢
@humansuffer6434
@humansuffer6434 4 месяца назад
❤ማማ❤ የእግዚአብሔር ምርጥ ሴት፣ ሀዘን ወደቤትሽ ገባ፣ እጅጉን ደንግጬአለሁ፣ ውድ እህቴ ከባድ ነው፣ እግዚአብሔር መፅናናቱን እንዲሰጥ እፀልያለሁ። በርቺ ወደ ጌታ እቅፍ ገብቷል።
@yared7699
@yared7699 4 месяца назад
ዘሪቱ ከነዶክተር ማመሙሻ ጋር ነሽ እውነት ቃሉን እግዚአብሔር አጥግቦሻል አይዞሽ።
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 4 месяца назад
በጣም መሪር ሀዘን ነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ
@debrituwake4621
@debrituwake4621 4 месяца назад
እህቴ በርቺ እግዝያብሔር ያበርታሽ በርቺ
@elizabethfaroni6284
@elizabethfaroni6284 4 месяца назад
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭
@lukewarm170
@lukewarm170 4 месяца назад
ዘሪቱ እግዚሀቤርመፅናናቱን ይስጥሽ እያንዳንዱ ነገር ከአይምሮአችን በላይ ነው የእግዚሀቤር ስራ ምክንያቱ የሚፈልገው የሚሆነው ሁሉ እርሱ በእሱ የሆነ እምላካችን ሊመረመር አይችልም እግዚሀቤር ስራው ድንቅ ነው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 4 месяца назад
የእግዚአብሔር አስራር ድንቅ ነው እንደኛ ሀሳብ አይሆንም በግዜ መረጠው ፈጣሪ በቀኙ ያርግህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💔
@ጩናጌታቸው
@ጩናጌታቸው 4 месяца назад
በኢየሱስ ስም እኔ ሳላውቀው መረጋጋት አቃተኝ ጌታ ሆይ መፅናናት ለቤተሰቦቹ ይሁን
@AlmazWeldeslassie
@AlmazWeldeslassie 4 месяца назад
ባንቺ በጣም ተጽ ናናሑ እግዚኣብሄርን ይቕርታ ጠየኩት ኣኔም ኣንዳንቺ ዉዴን ተነጥቀ ኣልሑ ግን ለምን በማለት እንዴት አንተን ኢያመን በማለት ኣምላከን መጉቻለሑ ፍቓድሕ ይሁን ማለትን ኣስተምረሽናል ጌታ ጸጋዉን ያብዛልሽ መጽናናትን ያብዛላችሑ
@ሰላማዊትመልካሙ
@ሰላማዊትመልካሙ 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ ለመላሁ ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን እህቴ ዘሪቱ በርቺ በሁሉ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ለምን እንዲህ አደረክ አይባልም የመፅናናት አባት ካንቺና ከቤተስቦችሽ ጋር ነው በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ችሎት የበረታሽ ሁኚ::
@biruktemesgen-ll1pe
@biruktemesgen-ll1pe 4 месяца назад
እግ/ር ያጽናናሽ በጣም የምንወድሽ ነበርሽ እጅግ እንድንወድሽ ለእቲዮጵያዊያን ምሳሌ ሆኔሻል❤❤ ልጅሽ ከአች ብለይ እኳን በምትወጅዉ በአባትሽ ዘንድ አለ ❤❤ጌታ በአጣገብሽ ሆኖ ያብራተሽ❤
@መሬው
@መሬው 4 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ነብስህን በገነት ያኑረህ ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይላክላችሁ።
@ksjsshhjshshirihdhdu2465
@ksjsshhjshshirihdhdu2465 4 месяца назад
የኔ እህት ጌታ መፅናናትን ይስጥሽ ሁላችንም መንገደኞች ነን ጌታ ትክክል ነዉ❤❤❤።
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 4 месяца назад
እንቺ መልካም እናት በእውነት እግዚአብሔር በውስጥሽ ዘልቆ ገብቶል መቼም እንዳንቺ መልካም እናት አላየሁም!! ዘመንሽ የተባርክ ይሁን ልጆች ለዘላለም የተባርኩልሽ ይሁኑ!!
@jemberutarekegn7978
@jemberutarekegn7978 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናልን እርሱንም ነፍሱን ይማረዉ
@NefsehoyGlorifyJesus
@NefsehoyGlorifyJesus 4 месяца назад
እህቴ ሆይ የጌታ ማፅናናት ከእንቺ ጋር ይሁን:: አይዞሽ ጌታ በእርግጥ ልብሽን ይደግፍሻል:: ከዚህ ሀዘንሽ ውስጥ ጌታ መልካም ነገርን ያወጣል🙏
@meronsolomon8198
@meronsolomon8198 4 месяца назад
እግዛብሄር ፅናቱ ይስጥሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@korebmount1203
@korebmount1203 4 месяца назад
እስደናቂ የእግዚአብሔር ፀጋ ነው የበዛልሽ እህቴ ከሱ ሞት በፊት እንቺን ሰርቶ ሲጨርስ በብርታት
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 4 месяца назад
WARGAA.ZUMTEN..CEFRN..KSEFAFCHU.BHLA..TADYKE.NGE.MUTLUT.NEGER..TAMAMOCHU
@salemdesta5248
@salemdesta5248 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጣቸው አባቱና ወንድሞቹንም አስባቸው🙏🙏🙏
@Marta-fq3td
@Marta-fq3td 4 месяца назад
እግዛብሄር ያበርታሽ
@AddisZegye
@AddisZegye 4 месяца назад
ነብሱ ባፀደ ገነት ትረፍልን አንቺን ጤነኛ ያርግሽ የኔ እናት ምን ይባላል
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 4 месяца назад
በጣም በጣም ያሳዝናል ፣ዘሪቱ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህታለም😢
@LishanShalilishan19
@LishanShalilishan19 4 месяца назад
አቤት የልጅ ነገር የማይቻለው እግዚአብሔር ያፅናችሁ።
@Ayal-n9v
@Ayal-n9v 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ሰው የሞተብንን ሰዎች ሁሉ ታፅናና ላችሁ ጌታ ይባርካችሁ ስለ ሁሉ ም ነገር እግዚአ ብሔር ይመስገን
@Ethio-503
@Ethio-503 4 месяца назад
መንፈስ ቅዱስ ያጽናሽ
@frehun2055
@frehun2055 4 месяца назад
እግዝአብሄር አምላክ ፅናቱን ይስጣቹሁ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 4 месяца назад
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂውን አላህ ያፅናሽ አሚን ።
@zabebaMohammed-n8t
@zabebaMohammed-n8t 4 месяца назад
ኧረአትጃጃሉ ይሄቃል ለካፊር አይባልምስትባሉስሙሆሆሆ
@EeEe-sq1vj
@EeEe-sq1vj 4 месяца назад
እግዛቤር ያፅናቹ ለመላ ቤተሠቡ በሙሉ ነበረ በሠላም ትረፍ
@SenaitTeshome-ri5cl
@SenaitTeshome-ri5cl 4 месяца назад
ፅናቱን ይስጥሸ የሕይወት ታሪክም ቀረና አሉባልታ ታምር ነው ሳይድን ግን ምስኪን😢😢😢😢😢😢😢
@tayekidane7837
@tayekidane7837 4 месяца назад
እግዚአብሔር ለልብሽ መፅናናትን ይስጥሽ።
@AmelworkeMehari
@AmelworkeMehari 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@metitamiru697
@metitamiru697 4 месяца назад
እግዚአብሄር ለሁሉም መጽናናትን ይስጥ። ቀሪዎችን ያሳድግልሽ ይባርክልሽ።
@firafistesfaye3011
@firafistesfaye3011 4 месяца назад
ጌታ ካንቺ ጋር ሆኖ ብርታቱን ይስጥሽ ውድ እህቴ
@SeblewongelGoshu-g6z
@SeblewongelGoshu-g6z 4 месяца назад
እግዚአብሄርን ማመንም ማወቅም ይህን ይመስላል። እግዚአብሄር ያጥናሽ እህቴ ❤❤❤ ዘሪቱ እንደእናት እና ቤተሰቡ ድንጋጤም ላይ መሆናቸውን በማወቅ እንፀልይላቸው።
@ZekariasMesfin-i8v
@ZekariasMesfin-i8v 4 месяца назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ,,
@hirutbekele7885
@hirutbekele7885 4 месяца назад
በክርስቶስ ውድ እህታችን ዘሪቱ የመፅናናት አምላክ የማፅናናቱ ምሳሌ የማይቻለውን የሚያስችል የእርሱ ፀጋ ስለሆነ በየትኛውም ጊዜና ሰዓት ይሄ የማፅናናት ኃይልና ፀጋ ይብዛልሽ ጌታ የክብሩ ማደሪያ የሆነውን ይህን ብላቴና ወሰደ ምን ይባላል አንተ ፃድቅ ነህ አንተ አዋቂ ነህ ብሎ ከማምለክ ውጪ ጌታ ከአንቺና ከዚህ ቤተስብ ጋ ይሁን አሜን!!!
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍ የኔ ጌታ እግዚአብኤር አምላክ በእቅፉ ያኑርህ ለእናት እና ለአባትህ መፅናናትን ያድርግላቸዉ😢😢😢😢
@helenbelete3592
@helenbelete3592 4 месяца назад
የእስራኤል ንጉስ የድንግል ማርያም ልጅ አፅናኝ መልአክ ይላክልሽ ። የጭንቅ አማላጅዋ ወላዲት አምላክ እመብርሀን ካኘንቺ ጋር ትሁን ያሉትን ደሞ በበረከት በሞገስ ታሳድግልሽ ። አሜን። አይዞሽ
@Andi40042
@Andi40042 4 месяца назад
አይዞሽ የኔ ውድ ጌታ ያፅናናሽ ከነቤተሰብሽ ሁሉንም እግዚያብሄር ያውቃል ጠንከር በይ ዘሪቱዬ
@Yesunegi45
@Yesunegi45 4 месяца назад
ዘሪቱ አንቺ ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ አሁንም ያበርታሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር መፅናናቱ ይብዛልሽ🫂🫂🫂🫂😭😭😭
@SeblewongelGoshu-g6z
@SeblewongelGoshu-g6z 4 месяца назад
እግዚአብሄርን ማመንም ማወቅም ይህን ይመስላል። እግዚአብሄር ያጥናሽ እህቴ ❤❤❤
@husseinadem8218
@husseinadem8218 4 месяца назад
ፈጣሪ ያጥናናሽ እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ ማንም ከሞት አያመልጥም
@hiwotbekele4399
@hiwotbekele4399 4 месяца назад
እውነትሽን ነው በእግዚአብሔር ፀጋ በርትተሽ ቆመሻል የኔ ናት so painful 💔😭እግዚያብሔር ያበርታሽ
@ueapadminstration2505
@ueapadminstration2505 4 месяца назад
እግዚያብሔር ስለወደደው ወሰደው እናንተን ያፅናቹ
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 4 месяца назад
ቤቢዬ እ/ር መፅናናትን ይስጥሽ እሱ ወደ ሚወደው አባቱ ሄዶል❤
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 4 месяца назад
እግዜአብሔር ያጽናሽ።
@zufanbeshir4098
@zufanbeshir4098 4 месяца назад
ኡፍፍ ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ያፅናናሽ 😢😢😢😢
@yoree7832
@yoree7832 4 месяца назад
እግዝአብሄር ያፅናሽ
@tesfayewalanoyoutube3812
@tesfayewalanoyoutube3812 4 месяца назад
እግዚአብሔር ጽነቱን ያድልልሽ የኔ እህት
@elsatesfaye2716
@elsatesfaye2716 4 месяца назад
ያበረታሽ ያፅናናሽ አምላክ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ አሁንም በርቺ 😂😂
@SenayitDamtew-b1e
@SenayitDamtew-b1e 4 месяца назад
Yaskal
@hayatmohamed801
@hayatmohamed801 4 месяца назад
ሳቅሽ😳
@banchalemtaye1861
@banchalemtaye1861 4 месяца назад
እግዚአብሄር ያጽናሽ የሰማዩን ያብጅለት
@BuzuneshAlulaa
@BuzuneshAlulaa 4 месяца назад
እግዝአብሔር ያፅናሽ የእግዝአብሔር ሴት
@Yesunegi45
@Yesunegi45 4 месяца назад
ኡፍፍፍ እግዚአብሄር መፅናናቱን ያርግላቹ ያርግልን😭😭😭
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 4 месяца назад
ፈጣሪ ነፍሱን ይማር🙏🌿 ለቤተሰቦቹ እና ወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ይስጣቸው🙏
@Rahel-x5j
@Rahel-x5j 4 месяца назад
ፅናቱን ለሰጠሽ እግዚአብሔር ክብር ለእሱ ይሁን ነፍስ ይማር
@bethlehemalemayehu9147
@bethlehemalemayehu9147 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሔር ስለሚወደው ነው ጌታ እንዳንጠፋበት ነው ጌታ ይወደዋል ተፅናኝ አለም ከዚህ በኳላ ያላት ጭንቀትና ስቃይ ነው ና ተፅናኝ ጌታ እቅፍ ውስጥ ነው
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን በደዚህ ሁኔታ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያበርታሽ ነፍሱን በገነት ያኑረው ነፍስ ይማር😭😭😭
@BeziBe
@BeziBe 4 месяца назад
እህቴ ያሳዝናል ልጅን ማጣት😭ግዚአብሔር አምላክ ያፅናናሽ 🙏
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 4 месяца назад
ኢየሱስ ያለው ሰው ህይወት አለው መፅናናታችሁ ይብዛ
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 4 месяца назад
እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ የቀረሩትን ያሳግልሽ ለእሱ የሚረባውን አባቱ ያውቃል ።
@LukaBmsl
@LukaBmsl 4 месяца назад
እግዚያብሄር መልካም ነው ብዬ ዘምርያለሁ እግዚያብሄር ፃድቅ ነው ብዬ ዘምርያለሁ መልሼ አላጥፈውም ቃሌን አላበላሸውም መዝሙሬን መንፈስ ቅዱስን ማፅናናት በአንቺ አየሁ ዘሪቱዬ .......እንዲህ ልብም ይደገፍል ...
Далее
ХУДШИЕ ВЫБОРЫ в США
13:20
Просмотров 298 тыс.