Тёмный

😨እነ አብርሐም ድራማ እየሰሩብን ነው👉👂 እውነቱን በመረጃ እንገራቹ❗  

Liya Tube ሊያ ቲዩብ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#liya Fashion ለማዘዝ በዚ ስልክ ይደውሉ፡- 09 88 06 36 02 / 09 04 28 58 20 እንዲሁም በቴሌግራምና ዋትሳፕ ላይ ያገኙናል ሊያ ፋሽን፡፡ #esubetube#liyatube

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 484   
@LiyaTube719
@LiyaTube719 5 часов назад
የEsube ቻናል ነው ገባ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት ቤተሰብ www.youtube.com/@esubevlog8461
@fatimasiraj1124
@fatimasiraj1124 42 минуты назад
ሳህ የኡነት ትክክል ተናገረህ ወድሜ እኛ ስድተኞች ዉነት እየመሰለን ሲያለቅሱ ማልቀስ ሲደሰቱ መደሰት ለካም እየተጫወቱብንነዉ ግን ለምድነዉ ለሰዉ ክብርየለላቸዉ ሰዉ ያዉቅብናል ይጨነቃልስ የማይሉት ዛሪላይ ገዘቡ ለማገኛት ሲሮጥ በዉሸት በስአታት ምንእደሚፈጠራ ማስታወሳቸዉን እረስተዋል አይግዚ
@ቱዩ
@ቱዩ 4 часа назад
ትክክል የልቤነው የተናገራችሁት ተመቻችሁ አነጋገር ስርአታችሁ❤❤❤❤❤❤
@yesusgaachanaako4057
@yesusgaachanaako4057 Час назад
ዋው እውነት ነው። 👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Час назад
ትክክል ከነሱ ምን እንማራለን ሲጀመር የዝሙት ትምህርት ነዉ የሚያስተምሩ ሲያስጠሉ ማፈሪያ ናቸዉ
@onedaytube
@onedaytube 5 часов назад
በጣም ትክክል አስመሳዮች ናቸው ክብር የሌላቸው ጋጦጦች ናቸው
@mednamohmmed
@mednamohmmed 5 часов назад
ትክክል
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 4 часа назад
@@onedaytube ተዝረከረኩ እኔ የሚያናዱኝ ኮሜንታተሮች ናቸው እዛ ሂደው የሚነፋረቁ ሀቅ እናወራ በስደት ያለን እህቶች ስንት ጭንቀት ሀሳብ አለብን ወላሂ ለነሱ ታመምን ተጨነቅን መስራት አልቻልንም ወዘተ እያሉ የሚነፋቁት ጠቅላላ ናቸው ደግሞ እንኳን ድራማቸውን ይቅርና የእውነት ቢሆንስ ይሄ ንትርካቸው እኛ ምን አገባን ስንት ሀሳብ አለብን እንኳን እንደዛ ቀበጣጥሬ ልፅፍ ይቅር እና ሆ የት ያቀኛል ዶላር አስክሮት ምድረ ቅዘናም ተጨማለቁ
@المهندس-ذ5ع
@المهندس-ذ5ع 2 часа назад
አፌ ቁርጥ ይበልላችሁ ትክክል ነው የተናገራችሁት እውነት ሁልጊዜም እውነት ነው ለተመልካች ክብር ሊኖራቸው ይገባል
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 2 часа назад
ትክክል ትክክል ትክክል 100%
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 5 часов назад
እስኪ የአብርሽና የሩታ መጣላት ድራማነው የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
@MmM-g9r7z
@MmM-g9r7z 5 часов назад
ደራማ ነው ወላሂ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 4 часа назад
እውነት ዲራማ ነው እኔ ከመጀመርያው አውቄዋለሁ
@Tamri-s7t
@Tamri-s7t 4 часа назад
ድራማ ነው
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 4 часа назад
ከመጀመሪየም አዉቀናል
@HhHh-qu5go
@HhHh-qu5go 4 часа назад
ድራማ ነው
@FtimaMohammed
@FtimaMohammed 5 часов назад
እናተ እኮ ንግግራችሁ ጠባያችሁ ሁሉ ነገራችሁ ሁሉ አላህ መርቋችሀል ያረቢ በጣም ነዉ እምንወዳች በርቱልን
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 5 часов назад
እወነት እሚያወራሠዉመች ይወደዳል ባዉኑ ሥሀት
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy Час назад
እግዚአብሔር ያክብህ ትክክል እነሱ ብልግና ቤተሰብ ማዋረድ እንጅ ከነሱ ምንም ነገር የለም።
@ሰላቀይ
@ሰላቀይ Час назад
አንተ ብቻ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌💪💪💪💪💪
@atinafe5880
@atinafe5880 4 часа назад
ትክክል ድራማ ነው100% ክብረቢሶች ወድማችን እውነት❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ እጀራቸው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂
@tewabechtadese9144
@tewabechtadese9144 53 минуты назад
አራ ንገራችሁ የምር በጣም ባላጌ ናችሁ ቱ ምን አይነት የዎረድ አስተሳሰብ ቢኖራቸው ነው ተባረክ ዎንድሜ እንኛን በመረዳትክ ይበቀናል 🙏🙏🙏
@الحمدلله-ل5ع3س
@الحمدلله-ل5ع3س 3 часа назад
ድራማ ነዉ ግብቶናን ግን ዝብለዉምኮ በራሳቸዉ ብቻ ቢሰሩም ተከታይ አላቸዉ አይ ሰዉ እናንተ ትክክል ናቹህ😢
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 5 часов назад
የኔቆጆ እናመሠግናለን ኡነቱን ተናግረሽ የመጣ ይጣ የኔቆጆ❤❤
@AminahAminah-zq3nf
@AminahAminah-zq3nf 16 минут назад
አላህ ያክብራቹ በጣም ርካሾች ናቸው እኔ ሰብስክራይፕ አላረኳቸውም አነሳባቸው ነበር አሁን ስንት ሰው ያስብላቸዋል ክብር የሌላቸው
@fatumaadem9718
@fatumaadem9718 2 часа назад
ሲፈልጉ ገደል ይግቡ ሲጀመር አብረሺና ሩታ ለራሣቸው ክብር ያልተጨነቁ ለተመልካቺ አይጨነቁም ሰለዚህ ልክ ናቺሁ እኛው ተመልካቾች ነን ያጠገብናቸው ሲጀመር እነሡ ገዘብ ማገኘታቸውንጂ ገንዘቡ እደት መጣ በየት መጣ የሚለው አላሰጨነቃቸውም የሠው ቀልብ እየሠበሩ ያገኙት ገንዘብ ደግሞ አንድ ቀን ገደል ያሰገባል ሲቀጥል አብረሺ ከብር እያጣ ክብርም እያሣጣት ነው ባለቤቱን ካልነቁ አጥሩን አይነቀንቁ ይባላል የትኛ ወንድ ነው ሌላ ወንድ ቤቱ ገብቶ ዝም ብሎ የሚልክ ሲጀመር ሩታ እቃ ነሺደ ለምርጫ የምትቀርቢ አንቺ ራሡ ራሰሺን አሰነቅሺ አብረሺ እደት ለምርጫ ያቀርባታል
@aboaboo8875
@aboaboo8875 5 часов назад
ወድሜ የተቢ ብዙ ግዜ ተናግራለች አትዋሹ ብላ ሰለቻት እደውም ምቀኝነት መሰላቸው ስለዚህ እራሷን አግላለች
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc 2 часа назад
ብዬብዬ ለነሱ ላልቅስ ሲያምራቸው ይቅር እኔ እብድነኝ እዴ እንደበርባቸዋለን እንጂ
@WezamBarha
@WezamBarha Час назад
ድራማ ኮሆነ ማለት ነው በጣም ታስጠሉ😢😢😢😢😢😢😢
@aragasharagash1666
@aragasharagash1666 Час назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍😀😀❤️❤️❤️❤️❤️
@Belayneshi123
@Belayneshi123 Час назад
አውነት ነው የተናገርከው እኔ ገርሞኛል የአረብ ሀገር ሴት የጋያ ንፍሮ ናቸው ለራሳቸው ብልጥ ቢሆኑ ገንዘባቸውን ለዎንድ እየሰጡ አያልክሱም ነበር ስያለክሱም አይቻለሁ ቤተሰብ ረግጦ መሄድ ትምህርት መዉሰድ አይደለም አንገቷን ደፍታ የምታስከበር ሴት ናት ትምህርት የምትሆነው እሱቤ ኪያ በርቱ እውነት አላቸሁ ♥️♥️
@SaadaAlhosani
@SaadaAlhosani 4 часа назад
አቦ ይመቻችሁ አላህ አይለያችሁ አግቡ ውለዱ ክበዱ አብራችሁ አርጁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@RahametAdem
@RahametAdem 3 часа назад
የህን፡የዋህ፡ህዝብ፡ድራማ፡ይስሩብናል፡እኔ፡በእውነት፡እውነት፡መስሎን፡እንደት፡ተጨንቄ፡እንደነበር፡ፈጣሪ፡የስራችሁን፡ይስጣችሁ
@Madina-hr5xy
@Madina-hr5xy 5 часов назад
አቦ እድሜ ይስጥህ እውነቱን አወራህ ግንኩ እነሱም እጀራቸው ነው ምን ሰርተው ይብሉ😂😂😂
@atinafe5880
@atinafe5880 4 часа назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@werkineshmeskeleyoutub
@werkineshmeskeleyoutub 2 часа назад
😂😂😂😂😂😂
@WezamBarha
@WezamBarha Час назад
በግልፅ ስለ ተናገራቹ እናመስግናለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@gedam626
@gedam626 3 часа назад
ትክክል የዉነት ክብር የላችዉም
@JsvJdb-y1z
@JsvJdb-y1z 2 часа назад
የልቤን ነገርክልኝ ማሻአላህ
@SeidMohamed-s2j
@SeidMohamed-s2j 3 часа назад
ውነት ነው ጀግናነህ እሺትክክል ብለሀል
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
@ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 5 часов назад
እንደዚህ በግልፅ መናገራቹ በጣም ደስይላል🙏♥️
@نصرهحبشه
@نصرهحبشه 4 часа назад
በትክክክክል ያኔ ዉዶች በጣም እነመሰግነለን
@DestaTadese-r1l
@DestaTadese-r1l Час назад
👍👍
@خديجها-س9ل
@خديجها-س9ل 5 часов назад
እኔ ስደት አገር ያሉ እህቶች በጣም ያሳዝኑኛል የራሳቼውን ሕይወት ትተው ብዙ ወጭ ያወጡ አሉ ለኢትበሮች እዛ ቤተሰቦቻቸው ተቸግረው ከጎረቤት ከመንግስት እየተበደሩ ይኖራሉ የነሱን ብር ተቀብላችሁ የምበሉ ሰዎች ፈጣሪ ዋጋችሁን ይስጣችሁ እነሱ አበደው ሲልኩላችሁ ለምን ተው ማለት አችሉም 😢😢😢😢😢😢
@HyweteHywete
@HyweteHywete 5 часов назад
Enati noho
@tezebet9417
@tezebet9417 5 часов назад
ሁሉምአይደለም ለሚሰጡት😂😂😂😂😂😂ብዙአላማያለውአለእሽ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 5 часов назад
😂😂😂
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 5 часов назад
አረ ሁላችንም ነን ታዳ 😂😂😂
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz Час назад
ተይኮ ሁሉም አይደሉም አንዳንድ አላማቸዉን የሳቱ ሰገጤወች ናቸዉ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 4 часа назад
ትክክል ወድማችን እውነት ብለሃል እነኝህ ክብረቢሶች ስዶች
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede Час назад
ልክ አደለም ብለን አልሰማ አሉ የኛ እ ኢተርናሽናሎች
@endalehibebo2545
@endalehibebo2545 Час назад
የገንዘብ ጥመት እዞነው እና አብርሃም
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 5 часов назад
ድራማ በሆንማ እንደዚህ አያደጉም በትክክል 😢😢😢
@AaA-kb8zt
@AaA-kb8zt 3 часа назад
ይመቻችሁ ለተመልካች ክብር የላቸውም የምር ሲያስጠሉ❤❤
@عايشهال-ص8ط
@عايشهال-ص8ط Час назад
😢
@Vip55-r9z
@Vip55-r9z Час назад
ትክክልነው በጣም
@ZinetYasin-l7j
@ZinetYasin-l7j 3 часа назад
ኧረ እንደት አድርጌ ላመሥግንህ ፈጣሪ ይጣብቅህ የልቤን ነው የተናገራችሁት በጣም ክብር የሌላቸው ናቸው ተመልካች እንደት እንደዚህ ለማድረግ ይደፍራሉ ተመልካቾች ወደራሣችሁ ተመለሡ ነገሩ ሪሊ ቢሆን ሩታ ዳኒን ሥንቴ ነው ያገኘችው የተጣላ ሠው እንደት በዛ ልክ በሥርአት ሊያወራ ይችላል እናመሠግናለን
@GhFd-v7w
@GhFd-v7w 5 часов назад
ትክክል የልቤን ተናገርክ ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤
@ethpiyaselam2663
@ethpiyaselam2663 2 часа назад
👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@zenebechzikale2828
@zenebechzikale2828 Час назад
Yes
@FikirJon
@FikirJon 4 часа назад
እውነትህን ነው በትክክል ለቤተስብም ለተመልካችም ክብር የላችው
@bintkadir4594
@bintkadir4594 3 часа назад
ኡፍፍፍፍ የልቤ ነው የተናገርከው. አብርሽ የመጨረሻ. ማሰብ የተሳነው ቅል ነው
@FissehaJember
@FissehaJember 5 часов назад
ትክክል ነዉ በጣም ባልየናቸዉ
@KenzMobile-v3t
@KenzMobile-v3t 2 часа назад
ትክክል❤❤❤❤❤❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 2 часа назад
በትክክል ተባረኩ🎉🎉🎉
@المال-ظ4ج
@المال-ظ4ج 5 часов назад
ይሁሉ የገዘብጥማት የሚናድዱኝ የሀረብአገርሴቶች እነሱንአምነዉማሽቋለጣቸዉ😢😢
@Zehay-d9p
@Zehay-d9p Час назад
ትክክል ይቀራቸዋል የማይመስል ነገር እኔ የሚገርመኝ የውሸት እንባ ንገሩልን
@werkineshmeskeleyoutub
@werkineshmeskeleyoutub 2 часа назад
የመደም ቅመሞች እስቲ አትጀጃሉ በማርያም ድራማነው እኮ😎
@lenaZaza-l9b
@lenaZaza-l9b 3 часа назад
በ ትክክል ውንድሜ 👌🏻👌🏻ድራማ ነው እኮ 😏😏😏
@ZahraKhatun-l6k
@ZahraKhatun-l6k Час назад
እኔማ አላያቸውም ተግማምተዋል😂
@SeEt-r6s
@SeEt-r6s 2 часа назад
ትክክል ወድማችን ደቆሮ አርጉን ከምር ምድር ድዙ በላቸው
@ShgheDhhdhhd
@ShgheDhhdhhd Час назад
አቦ ይመችህ
@ሰላቀይ
@ሰላቀይ Час назад
እነዚ ብቻ እውነት ያወራት ልቺ ምትረ አሺቅበጪ በርታ❤
@samerakaled8896
@samerakaled8896 2 часа назад
👍👍👌
@BalayneshiKachine
@BalayneshiKachine 2 часа назад
ሰው ለብራ ብራ ብሎ እንደዝ ይሆናናል ጌታ ይቅር በልቹ😢
@SarahSarh-kw2kn
@SarahSarh-kw2kn Час назад
ብትክክል ❤❤❤አቦ ይመችህ ❤❤
@DinkineshHundibiko
@DinkineshHundibiko 3 часа назад
ትክክል ትብርኩ 🥰🥰🥰🥰🥰
@meseretdeme-wf4vf
@meseretdeme-wf4vf 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤
@FdfgggfCfddgg
@FdfgggfCfddgg 3 часа назад
ትክክል🎉🎉🎉🎉🎉
@sabamadina-n2v
@sabamadina-n2v 3 часа назад
ተባረክ ወንድም አለም
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 5 часов назад
አቦ ይመችህ በጣም ተዝረከረኩብን እኮ ይቱብ መግባት አስጠላኝ በነሱ ቪደወ
@Semir71166
@Semir71166 4 часа назад
በጣም
@jemilaahmed1415
@jemilaahmed1415 3 часа назад
በትክክል ድራማ ነዉ ይመቻችሁ ትክክል ናችሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👌
@WezamBarha
@WezamBarha Час назад
ለቤተስባችን ክብር ይኑራቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rimeber669
@rimeber669 4 часа назад
ትክክል እነሱን እሚከታተሉ እሚያሞግሱ እሱ ጎደኞቹ ሙድ ሲይዙ እሚያስደፍሩን አዳድ ከብቶች ናቸው እኛም አብረን እምንናቀው
@BirhaneTulu51
@BirhaneTulu51 3 часа назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እውነት ነው
@dubaidubai793
@dubaidubai793 5 часов назад
እውነት ነው ድርማ ነው ይስታውቀል ግን ይስጣለል እውነት ይመስለል
@luwanhagos1415
@luwanhagos1415 3 часа назад
በጣም ያሳፈራል ከነሱ አልፈ ቤተስብን እንደዋሹ ያደርጋሉ እንዴት ያሳፍራል እስቲ ለትዳራቹ ክብር ይኑራቹ ደሞ የፈጣሬን ስም በከንቱ አትጥሩ .ምናለ RU-vid መክፈል ቢያቆም ምን ይውጣቸው ነበር .አለማፈራቹ በያንስ እንኴን ፈጣሬን ፈሩ .ደሞ እህቶቼ አረብ አገር ያላቹ ለራሳቹ ክብር ስጡ .እስቲ ሳምን እና መስቱን እዩ ስርሀታቸው ለትዳራቸው ክብር ያላቸው
@HananYmer-m2p
@HananYmer-m2p 2 часа назад
ትክክል ፈጣሪ ይስጥህ
@ramsrak3286
@ramsrak3286 3 часа назад
ሠብሥክራይባችሁን አሡባቸው ለተመልካች ክብር የላቸውም
@HaiatLok
@HaiatLok 4 часа назад
ትክክል እብረቢሶች
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 4 часа назад
አቤት ህዝቤን አጫጬት
@hadasfis5600
@hadasfis5600 4 часа назад
ትክክል ብለሃል❤❤❤
@MoMo-hi6mf
@MoMo-hi6mf 3 часа назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@Neima-ነኢማ
@Neima-ነኢማ Час назад
እውነት ወንድሜ
@ARBH-h7v
@ARBH-h7v 4 часа назад
አብርሽ እኮ የዋህ ነዉ ጀግና ነዉ💪💪💪
@fayzapayro5845
@fayzapayro5845 3 часа назад
👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌👌👌👌👌
@DenkekuyeTube
@DenkekuyeTube 3 часа назад
የእውነት ብሆን ዳኒን ወደ ህግ ያቀርቡ ነበረ😮ተጫወቱብን
@Mirfa123-bt5cp
@Mirfa123-bt5cp 3 часа назад
ወላሒየልቢንነውያላችሑት❤❤❤
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 4 часа назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እውነት ነው እግዚአብሔር ልብ ይስታችሆ 😳🙆‍♂️ተ ባራኩ
@KhgfdGjjg
@KhgfdGjjg 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TizuuTizuu_1989
@TizuuTizuu_1989 5 часов назад
ሩታ ጥፋ አለበት እግዚአብሔር ለሁሉም ልቦና በጣም ያስጠላል እንደዛም ከሆነ 😢😢😢😢😢
@Mame-c7d
@Mame-c7d 5 часов назад
🤔🤔
@BrtukanSa
@BrtukanSa 5 часов назад
ሩታ ሩታ አትበሉ🤬🤕😏😏
@TizuuTizuu_1989
@TizuuTizuu_1989 5 часов назад
@@BrtukanSa ባላጌ ናት 🙄🙄🙄🙄
@ዙዙ-የ2ኘ
@ዙዙ-የ2ኘ 3 часа назад
ሩታ አትበይ ባልተብየውነው እደቃጫረታ ያቀረባት ሴትሁናችሁ ከሴትመሀፀንወጣችሁ ሁልጊዜሴትመሳደብአይደብራችሁም
@yise-lughe
@yise-lughe 4 часа назад
ዋው እግ/ርን ዘሬ የልቤነው የተነገርከው😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉
@Shwey-ui8wo
@Shwey-ui8wo 5 часов назад
በትክክል 🥹🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@BeleTUAmare-i7h
@BeleTUAmare-i7h 5 часов назад
ንገርልኝማ የአብርሽ እና የሩታ በጉችን ይመችህ አባቴ👌👌👌👌👌👌👌
@Lijtofuk
@Lijtofuk 4 часа назад
❤❤❤❤❤❤
@SadyaSoso
@SadyaSoso 4 часа назад
ወላሂትክክልየሚገቡትንባልሌላጋርምርጫሢጀመርትዳርቀልዲአደለምክብርመኖርአለበትያምእየመጣአፈቅርሺአለሁበጣምነውየሚሥጠላውሸማግሌየተለከያገባቺውያህልነው
@AllahWakkil-h4w
@AllahWakkil-h4w 4 часа назад
ትክክል የልቤነው የተናገራችሁት እናተብቻተናገሩ እውነት የዘቀጠ ድርጊትነው እያደረጉያሉት አረብአገር ያለነውን እደበግነው እሚነዱን የሚያለቅሡ ሠውች ጭቅላታቸው ቡለን ለቃል የእውነት የመጡበትን አያቁም
@fedilasurur5258
@fedilasurur5258 Час назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ተመስገንአምላኪ
@ተመስገንአምላኪ 4 часа назад
በትክክልማርያምን❤❤❤
@MastalAll
@MastalAll Час назад
ልክነሽእህቴ
@ቱዩ
@ቱዩ 4 часа назад
የልቤን ስላወራችሁት አመሰግናለሁ በፊት እወዳቸው ነበር አሁን ግን አስጠሉ ውሸትብቻ እሚሰሩት አድእውተት የለባቸውም እሺምን እንማር ከነሱ ጭራሽ ለራሳቸውኳ ክብር የላቸው ሰው ስነግራቸው የቅናት ይመስላል ምንም እሚያስቀና ነገር የላቸውም ❤❤❤
@meretechhassni305
@meretechhassni305 5 часов назад
በትክክል እኔ ብያለሁ አንድን ምርጭ ሲሉ በጣም ነው ያናደደኝ ሩታ እኮ አብርሸ ሚስት ነት😌👍
@tgestYouTobi
@tgestYouTobi 4 часа назад
ትክክል አበዙት ለመታወቅ በለዉ ተዛዙቤን
@amaamm-pc3sb
@amaamm-pc3sb 3 часа назад
👍👍👍👍👍
@fafiAkesta
@fafiAkesta 5 часов назад
በትክክክል የኔ ጀግና👍👍👍😂😂😂
Далее
نترس تو برق نبود😅😅
00:17
Просмотров 1,8 млн
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ
11:19
Просмотров 16 тыс.
ለድራማ እዬዬ ሆሆሆ
11:47
Просмотров 302
⚜️ባሌ ባህሪዉ ሳረግዝ ተቀየረ
28:13
نترس تو برق نبود😅😅
00:17
Просмотров 1,8 млн